ይሄ ነገር እንኳን በዱላ በድግምትስ ይፈርሳል....Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

  Рет қаралды 181,617

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 218
@kalkidane6242
@kalkidane6242 Жыл бұрын
የሳቄ ምንጮች እንኳን ደህና መጣቹው እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን በየእምነታችን ፀሎት እናድርግ የዋሸው እንዴ ቤተሰቦች❤❤
@AsheqatSelim
@AsheqatSelim Жыл бұрын
አሜን😊
@uaeuae576
@uaeuae576 Жыл бұрын
ከድካም በሀላ እቺቀንና ሰአት እናፍቃታለው የሳቄ ምንጮች እረጅም እድሜ ተመኘሁላቹ
@hanaabebe304
@hanaabebe304 Жыл бұрын
ውይይይይ ጥላሁን እስከመቸ ነው አሌክስን የምታምነው ሁል ግዜ እንደሸወደህ
@sisayaynlem6447
@sisayaynlem6447 Жыл бұрын
ሁሉም ሰው እንደናንተ ብሆን ጥሩ ነበር በርቱልን❤❤❤❤❤
@SeadaMuhammad-hl1fm
@SeadaMuhammad-hl1fm Жыл бұрын
እኳን በሰላምመጣችሁ ምርጦቼ በጣም ደብሮኝነበር እናተንሳይ ድብርቴ ይጠፋል 🥰🥰🥰 ሠላም ለኢትዮጵያ ሠላምለሁሉም ❤
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 Жыл бұрын
አሜን ሰላም ያድርግልን ሀገራችንን🙏ለምን ደበረሽ😳????
@SeadaMuhammad-hl1fm
@SeadaMuhammad-hl1fm Жыл бұрын
@@kidistarsema6361 እኔጃ ብቻግን ደብሮኛል 😔
@sarragatu838
@sarragatu838 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ተወዳጆቹ ❤❤❤❤
@nardosbekele2259
@nardosbekele2259 Жыл бұрын
ፍልፍሉ የተመታ 😂😂😂😂😂😂 ደስ ሲሉ ❤❤
@zahramohammad5812
@zahramohammad5812 Жыл бұрын
እኮን ሰላም መጣችሁ❤❤❤አገራችንን ሠላም ያረጊልን የመዳም ቅመሞችየም ባገረችን የረፊት እጀራ ይስጠን ማነው እደኒ የቤተሰቡ ናፊቆት በተለይ ያባት ድምክም ያረገው ያአላህ ደከመን
@SeadaMuhammad-hl1fm
@SeadaMuhammad-hl1fm Жыл бұрын
ሠላሙን ይመልስልን ያአላህ እኔስ ድክምነው ያለኝ 😔
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 Жыл бұрын
Amennn yarbe🎉🎉
@SebleDelelegn
@SebleDelelegn Жыл бұрын
ፍልፍሉዬ በጣም ነው የምታዝናናኝ የሳቄ ምጭ
@leya3286
@leya3286 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ❤
@girumgirumendale-hs2ce
@girumgirumendale-hs2ce Жыл бұрын
ጥላውንና ፍልፍሉ አንድ ላይ ባይሆኑ ደስ ይለኛል እንዲህ እንዳሉ ደስ ይላሉ እኮ
@MikuMiku-b2e
@MikuMiku-b2e Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ግን አሌክስ ብዙ ጊዜ ሲጠየቅ በስራት አይመልስም በተለይ ለጥላሁን disrespected በሚመስል ነው ሚመልሰው።ፍልፍሉ is goat❤❤❤❤❤
@sisay4318
@sisay4318 Жыл бұрын
They are best friends that way they make fun each others 😅ካለዛ ጨዋታው አይጥምም
@helusalema3536
@helusalema3536 Жыл бұрын
I agree with sisay
@haymanottewbo-wu6yc
@haymanottewbo-wu6yc Жыл бұрын
እንከን አታጡማ ኣ
@alambeyene4130
@alambeyene4130 Жыл бұрын
የሳቄ ምጮች እንኳን ደህና መጣችሁ ክበሩልኝ እናተ ባትኖሩ እኔ መቼም አልስቅም 👍
@tofiketube8781
@tofiketube8781 Жыл бұрын
እስከዛሬ በቴሌቪዥን በጉጉት ከምጠብቃቸዉ ፕሮግራሞች የመጀመሪያው ለኔ አንደኛ ይሄ ነዉ ወይኔ የሳቄ ምንጭ
@anasimossirak6808
@anasimossirak6808 Жыл бұрын
ጥሩ አዝናኝ ፕሮግራም ነው፣ በተረፈ የሰዓት አጠቃቀም ላይ ግን ለጥያቄና ለታሪክ ለሁሉም እኩል የሆነ የተወሰነ የጊዜ ገደብ ቢኖር በይበልጥ የተሻለ ያደርገዋል
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ፍልፍሉ በምግብ ያለው ምልከታ አንደኛ ነው ሁሌም እንዳሰቀኝ 😂ዳኒዬ ስወደው ዘናጭ ተዋንያን👌👍ዳኒ አፍሪካ 🥰🥰
@habtamulema3651
@habtamulema3651 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሾው ነው ግን አንዳዴ እነ ጥሌ ከነ ፍልፍሉ ጋር ቢለዋወጡ ጥሩ ነው
@makis1623
@makis1623 Жыл бұрын
እርድና ማንን ይመስላል ቢባል ደምሴ ❤
@zelalemzerihun313
@zelalemzerihun313 Жыл бұрын
ሁሉም ውብ ነው ሲል ዳኒ ማንን ለማፅናናት ነው ?
@global1-sx4wn
@global1-sx4wn Жыл бұрын
the only and i have ever seen in Ethiopia specially tlahun elfneh mn ayinet personality des yemil snemgbar abo yimechih tly mark flfy dems i have no word for all of you
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
ሁሊችሁም ደሥ ትላላችሁ 🥰🥰🥰🥰
@gersutadros5960
@gersutadros5960 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ wow FETARY YEMESGNEW Enqan besalm metaculennnnn ETYOPIA ugercenen FETARY YEMESGNEW Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@tibaremu1357
@tibaremu1357 Жыл бұрын
ወይ ጥሌ በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉
@mekyaseid-5747
@mekyaseid-5747 Жыл бұрын
ኑሮልን ❤❤❤❤❤❤
@maheltyeamanuelelij5081
@maheltyeamanuelelij5081 Жыл бұрын
እንካን ደህና መጣችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@mamemame3377
@mamemame3377 Жыл бұрын
እኳን ሰላም መጣችሁ በርቱልን ❤❤❤❤
@ልቤ02
@ልቤ02 Жыл бұрын
ፍልፉሉ የተመታህ😂😂ስወዳችሁ❤❤❤
@Edikonjo
@Edikonjo Жыл бұрын
ማርያምን እናንተን ሳያቹ በቃ ሁሉን ነገር እረሳለሁኝ ጭንቀቴን ሃሳቤን ሁሉ የሳቄ ምንጮች ናችሁ ኑሩልኝ❤❤😂😂😂
@AsheqatSelim
@AsheqatSelim Жыл бұрын
እኔም
@abrish-dn1mj
@abrish-dn1mj Жыл бұрын
Edi
@jewharmohammed771
@jewharmohammed771 Жыл бұрын
❤😂😂😂
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@misegadisa9588
@misegadisa9588 Жыл бұрын
በጣም ❤❤❤❤😍😍
@afomyagatse699
@afomyagatse699 Жыл бұрын
ኸረ በጌታ ወይ እነ ፍልፍሉን በትኗቸው ወይ ደምስ ይቀየር በጣም ነው ወደነ አሌክስ የሚያዳላው እንዲደብረን አታርጉዋ
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 Жыл бұрын
ስወዳችሁኮ ❤❤❤❤❤
@Temue-i1v
@Temue-i1v Жыл бұрын
ዛሬ ቀረፃው በጣም ጥሩ ነው
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
ቶሎ ቶሎ ኑልን👍👍👍👍👍
@nebazalideta6521
@nebazalideta6521 Жыл бұрын
የታለ ዳንሱ አላየንም በዛ ላይ ግማሽ ነጥብ የሚባለው ጨዋታውን ያደበዘዘው ይመስለኛል ቢቀር አሪፍ ነው
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@jamalshahebo9357
@jamalshahebo9357 Жыл бұрын
እንዴት እንዴምወዳችሁ ብታወቁ
@jamalshahebo9357
@jamalshahebo9357 Жыл бұрын
ደግሞ ዛሬ በጣም የምወደዉ ተዋናይ ሀብታም ሆኖ የምሰረዉ ምርጥ ሰዉ ዳኒ አፍርካ
@mekbebmola2709
@mekbebmola2709 Жыл бұрын
እነጥሌ፣ በተለይ ጥሌ አብራራ ሳትባል አታብራራ፣ እያስበላህ ነው ስትጠይቁ ደግሞ ፣ መርመር ማረግ አለብህ ፣ ዘለህ አትወስን። እነአሌክስ ፣ስትጠየቁ ፣ መመለስ አለባችሁ፣ መልሱ ላይ ሸውዱ እንጂ ግግም አትበሉ። እወዳችኃለው!!!
@jamboandu3402
@jamboandu3402 Жыл бұрын
ከጫት እና ከሲጋራ ሱስ ወጥታችሁ ሌላውንም አርአያ ሆናችሁ አውጥታችሁ ፣ ታሪክ ፅፋችሁ እለፉ ። ደግሞ እንደምታደርጉት ሙሉ እምነት አለኝ ።
@HayatAdem-ty4lz
@HayatAdem-ty4lz 6 ай бұрын
ዋው ደስ ስትሉ 😂😂😂❤❤❤❤❤አሌክስ ግን ተው እነ ጥሌን አታምታታቸው😁😆 ዳኒየ ስወድክ የኔ ዘናጭ🥰🥰🥰
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
አንደኛ ናቸሁ👏👏👏👏👏👏👏
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Жыл бұрын
ወንድሞቼ ስራችሁ ይባረክ :: ኑሩልን :: ሄርሜላ ፀጉርሽ ግን ይዘገንናል እባካችሁ ይሚያምርብንን እንወቅ :: የበቆሎ ፀጉር ይምስላል ምን አለ እግዚአብሔር በሰጠን ብንዋብ ካልሆነም የሚያምርብንን ብንመርጥ :: ደግሞይህች "ቴንኪው" ታንክ ይውጣባችሁ :: ዳኒዬ ምርጥ ተዋናይ ነህ :: ቢኮዝ ግን አልገባኝም :: ጉራማይኔ ባህላችን ሆነ አይደል ???? ያሳዝናል 😭😭😭 ምን ይደረጋል ማንነትን እንደመካድ ልክፍት የለም :: ዋሸው እንዴ በርቱልን❤❤❤
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq Жыл бұрын
ዋውውው እንኳም መጠችሁልይ
@Habeshabete
@Habeshabete Жыл бұрын
ድል ላማራው❤
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ Жыл бұрын
እደዝህ በሙዚቃም ዘና እንበል
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 Жыл бұрын
Daniya big respect & love 💋
@naomikatze
@naomikatze 10 ай бұрын
በጣም ጥሩ ኘሮግራም በርቱ
@amefke2069
@amefke2069 Жыл бұрын
አሌክስ ስራሀት ይጎለዋል ትንሽ ቢያስተካክል በተለይ ለጥሌጥሩ አይመስለኝም ስለዚ ፀባይህን አስተካክል እያየው እጨምራለው
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
እንዴት እንደምወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mamamin3122
@mamamin3122 Жыл бұрын
ኧረ እባካችሁ ጥሌ ደምስን ሊያሰራው አልቻለም ኅበዝ በጣም ጥሌ ፕሮግራሙ የገባው አልመሰለኝም ደምስ ግን ፕሮግራሙን በተለይ ጥሌን ችለህ ለፕሮግራሙ ግባአቱን ጠብቀህ እያስኬድከው ነው በርቱ ጥሌ እወድሀለሁ ???
@josejimenez2753
@josejimenez2753 Жыл бұрын
ስናፍቅሽ የስፉዬን አቅርባት ከ አበበ ተምትም ጋር ስምንተኛዉ ሺ ላይ የሚሰሩ አባትና ልጅ ዎነዉ ይተውናሉ በተረፈ አንደኛ የዎነ ሾነዉ ቀጥሉበት
@SefereSelam
@SefereSelam Жыл бұрын
Please don't cut additional shows
@hailudesalegn6897
@hailudesalegn6897 Жыл бұрын
😂😂😂😂❤❤❤ጥላሁሁን የፕሮግራም ድምቀት 😂😂😂
@godisgood1473
@godisgood1473 Жыл бұрын
መሳቅ ሲያምረኝ የምር እምስቅበት ፕሮግራም እሁድ እሁድ ተደዋውለን ነው ምናየው በጣም እማከብራችሁ ደሞ መከባበርችሁ የጥሌ እንኮዎን መሸወድ ለፕሮግራሙ ውበት ነው አምላክ የብዙ አመት ልፋታችሁን እየከፈላችሁ እንደሆነ ይሰማኛል አሁን ያወራሁት እውነትም ውሸትም ሊሆን ይችላል 👏👏👏👏 ይመቻችሁ
@astuworku7780
@astuworku7780 Жыл бұрын
ጥሌን የዋህነቱን ስወድለት 😂
@tsionbaheran468
@tsionbaheran468 Жыл бұрын
Enyeme❤️❤️❤️❤️
@endiendi2772
@endiendi2772 Жыл бұрын
ሳላይ like የመረገው ነገር❤
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 Жыл бұрын
ምወደው ፕሮግራም ፣፣😌😊👏👏👏👏🤍🤍🤍🤍💎💎💎💎💎👑👑👑💎
@Amharicmovie-p9b
@Amharicmovie-p9b Жыл бұрын
Eski musica yikeyer mitilu
@kecomekel2000
@kecomekel2000 Жыл бұрын
ደስ የሚል ዝግጅት
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
Amazing show
@ThomasY-bl9sx
@ThomasY-bl9sx Жыл бұрын
የሙዚቃ ባንድ ያስፈልጋችኃል ቢያን አንድ ጎበዝ ኪቦርዲስት. ድምፃዊ ስትጋብዙ ተጫውቶ ይሄዳል ጥሌ ኮበሌ,ደምሴ, ማርቆስ አሉ . በርቱ
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
ማርቆሥ በጣም ያሥቀኛል 😂😂😂😂😂
@yemaryamljbarech2451
@yemaryamljbarech2451 Жыл бұрын
ምርጦችዬ ውድድድድ ክበሩልኝ
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
እኔም ውድድ
@Noor-n6p9q
@Noor-n6p9q Жыл бұрын
ይመቻቻችሁ።
@abrahamtesera1045
@abrahamtesera1045 Жыл бұрын
Suse new yehonachiubegn ❤❤❤❤❤❤❤
@siyoumy
@siyoumy Жыл бұрын
Ye music ban or dj chemiru for the background sound
@mulugetachew1975
@mulugetachew1975 Жыл бұрын
Programachu betam new dess yemilew bertu. Tele gen bezu geze tarik siyawera bedenb selemiyabrara yebelal ena budenun bezu geze yemiyasbelaw esu new
@bereketmensistu
@bereketmensistu 11 ай бұрын
የኔ ጌታ ጥሌ😂😂😂😂😂
@vej-he6lf
@vej-he6lf Жыл бұрын
የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ😅😅
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv Жыл бұрын
አሌክስን እና ጥላሁንን አንድ ግሩፕ ይሁኑ ፕሊስ ጥላሁን ማርቆስን እሱ ነው እንዲሸነፍ የሚያደርገው ሁሌም በሱ ምክንያት ይሸነፋሉ
@YoditLove-y1e
@YoditLove-y1e Жыл бұрын
አንደኛ
@lehulu4104
@lehulu4104 Жыл бұрын
ሙዚቃቸው ሚመቸው ላይክ
@tenagne884
@tenagne884 Жыл бұрын
ብርክክክክክክ በሉ ቃላት የለኝምምም ሰንት ጉድ አለ ራሳችሁን ጠብቆ
@tameratshifraw8114
@tameratshifraw8114 Жыл бұрын
well come from qas meda
@AsheqatSelim
@AsheqatSelim Жыл бұрын
ሚወዳቸዉ ላይክ ፈልጌዉ ነዉ😂😂😂
@MarifaAdem-l9u
@MarifaAdem-l9u Жыл бұрын
ለምንድን ነው ግን ላይክ እማታረጉላቼው ሰንት ሺህ ሰው ያያል ግን ላየይክ በበጣም ትንሸ ነው😢
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
ትክክል ላይክ አድርጉላቸው
@EbrahimMohammed-cp6cw
@EbrahimMohammed-cp6cw Жыл бұрын
❤❤❤ yemachachu👍👍👍👍👍
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Жыл бұрын
ዳንዬ ዝንጣህ ግሩም ነው ግድ እኮ ውድ መሆን የለበትም አለባበስ ግን ሀ+++ ሰጥተነዋል :: ❤
@KalKal-g7n
@KalKal-g7n Жыл бұрын
ፕሮግራሙ አሪፍ ነው ግን ጭብጨባ ይበዛል Achebchabi hulla ❤
@fitsum-r6i
@fitsum-r6i Жыл бұрын
ታሪክ ንገረን እየተባላችሁ ምንድነው አርዕስት የምታረጉት?
@awetmussie9816
@awetmussie9816 Жыл бұрын
Eŵwwwÿyÿ Dani kfetwo GBU All❤❤❤
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 Жыл бұрын
የዋሸሁ እንዴ ግርማ ሞገስ ደምስ አንደኛ!
@biniamhabte-oi9nz
@biniamhabte-oi9nz Жыл бұрын
ጥሌ በጣም ነው ምታዝናናኆ
@ኤልሳሚኪያስ
@ኤልሳሚኪያስ Жыл бұрын
ጥሌ ግን እየጨለለ ነው
@kemekem
@kemekem Жыл бұрын
በጣም ያስጠላል እየቆራረጣችሁ😢
@agarit4416
@agarit4416 Жыл бұрын
ገን፡ታምራለሽ❤❤❤
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
ጥቁር ጤፍም የለም ቀይና ነጭ ጤፍ ነው ያለው። ቀይ የሚለዉም በተለምዶ እንጂ ለሰዉ ቀለም መጠቀሚያ መሆን የለበትም ቀይ ማለት ደም ነው።
@MichaelBahiru
@MichaelBahiru Жыл бұрын
የሚሸጥ መኪና በቅናሽ አለ ን
@biniamgetachew4557
@biniamgetachew4557 Жыл бұрын
What kind of editing is it?
@bosswoman7393
@bosswoman7393 Жыл бұрын
Enaa yeh pirogeram sii wadhaw❤❤❤😂😂😂
@efremamare4190
@efremamare4190 Жыл бұрын
Filfilu yehualaw kelale yelem yefitu😂😂😂
@haymanottewbo-wu6yc
@haymanottewbo-wu6yc Жыл бұрын
የሳቄ ምንጮች❤
@faraway6159
@faraway6159 Жыл бұрын
❤️
@milaninurahmed1505
@milaninurahmed1505 Жыл бұрын
አሌክስ በጣም ትኮራለህ ኩራት ለፈጣሪ ብቻ ነው ኩራት ያደህያል ትንሽ ተለማማጭ ትሁት ነህ ጥሩ ነው ግን ለሚገባው ሰው ነው እንጂ ለአሌክስ አይነት አይደለም እሽ ከአሌክስ ሌላ ሁላችሁም እወዳችሆለሁ አከብራችሆለሁ በርቱ በጣም ጥሩ ነው
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ዉስጥ 7 ስታር ሆቴሎች የለም።
@Tnbit-h4n
@Tnbit-h4n Жыл бұрын
ማንንም ባታቀያይሩ እንዳሉ ጥሩ ናቸው ማርቆስ በጣም ቁምነገረኛ ነው።
@Susunegn-u7z
@Susunegn-u7z Жыл бұрын
Mrt program
@eyobb8280
@eyobb8280 Жыл бұрын
ፍልፍሉ ግን😂😂😂😂😂
@wudasrat
@wudasrat Жыл бұрын
😂😂👏👏👏ጥሌ
@bilisumaterefe8626
@bilisumaterefe8626 Жыл бұрын
xle eskemeche ye alexin wushet mamenih sayans dmo mabraratih siketil gn ye kidist engidinet not fair ke sostachinim ga ginignunet yelatim mibalew ngr yikir ymr btam nw miyasdebren beterefe gn mishiten nw yasamerachulign 😍 xle ye eletu kokeb
@KalebDisasa
@KalebDisasa Жыл бұрын
Dancun minew koretachut
.የ ዉሻ እንጥል ቆርጫለዉ  ...Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:15:06
በ ቲማቲም ሰው ፈንክቼ አውቃለው.......-  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:14:11
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 105 МЛН
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 139 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.8 "ሞቴም ሞት ላይመስልሽ"
32:11
Tafache Mezenagna 14 3 17
2:00:37
Bisrat Promotion
Рет қаралды 6
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:49:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 989 М.
እግሬን ተመርቄ አውቃለው....Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:07:48