KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
መብረቅ በእጄ ይዤ አውቃለሁ.......- ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:20:17
ኢትዮጵያ ውስጥ የመጀመሪያው ሂፓፕ ዘፋኝ እኔ ነኝ ኪፓሶ እና ተስፊላ በ ዋሽሸእው እንዴ !!
1:05:46
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
Long Nails 💅🏻 #shorts
00:50
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
በ ቲማቲም ሰው ፈንክቼ አውቃለው.......- ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Рет қаралды 215,779
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 507 М.
Abbay TV Entertainment
Күн бұрын
Пікірлер: 270
@ShshHehd-c6i
10 ай бұрын
እሰይ እንኮን መጣችሁልን ለሰዉ ክብር ያሳያችሁን ምርጥ ወድሞቻችን ይቅርታችሁ ከልባችሁ እደነበር ፊታችሁ ይናገር ነበር ደስብሎኛል ድምቅምቅ በሉ ❤❤❤❤❤❤
@selamas496
10 ай бұрын
በጣም እኮ ነው ደስስስስስ የምትሉት በጣም ጨዋታ አዋቂዎች ጥላሁን ሲዘፍን ደሞ በጣም ነው የሚያምርበት ሁሌም አንድ እንድ ዘፈን አዘፍኑት plz ትክክለኛ የእውነት የመዝናኛ ብሮግራም ነው
@negussiekassa3272
10 ай бұрын
Welcome back, እናንተን ብቻ ሳይሆን የምናየው ብዙ በጣም ብዙ ተሳታፊዎችን ታቀርባላችሁ / ታስተዋውቃላች የ business ሰዎች ወይም አርቱስቶች እና እነሱም ከህዝብ በይበልጥ ይተዋ ወቃሉ, ስለዚህ የና ንተ ስራ multi task ነው መበረታ ት አለበት ብዙ ገጽታ አለውና በርቱ እጅግ አዝናኝ program ነው በርቱ, thank you
@mekumeku3821
10 ай бұрын
ሰይፉ ፋንታውን ከባድ ምቀኛቹ ነው ደስ ብሎኛል ዛሬ ስላየዋቹ ይሜ ማሪያምን
@MarkosMarkos-q3r
10 ай бұрын
ተረደተዉናል ጎበዝ
@URCrstianoRolando
10 ай бұрын
mnden nw metkebatrew kotet
@hannat600
10 ай бұрын
Ashke key Mesmer endalefu resashew
@Almetshay
5 ай бұрын
ሁሉም በየራሱ የራሱ ነገር አለው ርስ በርስ ሰው አታቀሳስሩ
@solyanadeaalegn38
10 ай бұрын
በአስፋው እረፍት የተሰማውን ሃዘን አባይ ቲቪ እንደድርጅት ገልፇል:: ከዛ ውጪ ፕሮግራሞቹ ቀድመው ነው የሚቀረፁት :: ስለዚ አንዳንዴ አታብዙት:: እኛ ስራ የምንቀር ይመስል እነርሱን አትስሩ ማለት ልክ አይደለም::
@abirayakobo9888
10 ай бұрын
እሰይ እንኳን ደህና መጣችሁልን የኔ ጠንካሮች ከዚህ በላይ ድመቁልን ❤
@MarkosMarkos-q3r
10 ай бұрын
እናመሰግናለን
@TeddyYapTube
10 ай бұрын
ppp pp pppp
@TeddyYapTube
10 ай бұрын
p p pppppp ppppp p pp
@ZenebechW.mikael
9 ай бұрын
ቩ
@anesakebede1475
10 ай бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ባትመጡ በጣም ነበር እምናደደው ❤❤
@ህሊኡራኤል
10 ай бұрын
በአስፊቲ ሞት እጅግ አዝኛለሁ😢😢😢ነፍስህን ይማር እናንተን ደግሞ በርቱ ምቀኛ ጥሩ ነው ያበረታል በእናንተ ጉዳይ ብዙ ሰው ታዝቤያለሁ ፍሌ የሰፈሬ ልጅ በርታ እናንተ እና ጣቢያችሁ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊነት የተሞላበት ነው በርቱ
@MarkosMarkos-q3r
10 ай бұрын
13
@ልቤ02
10 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ የኛ አክባሪዎች ከአባይ ቲቪ የምወደው ፕሮግራም ዋሸሁ እንዴ ነው የመዳም ቅመሞች አላችሁ ኑልኝ ዘና ሊያደርጉን መተዋል ዋሸሁ እዴ ነው💚💛❤😍😍😍😍አስፍቲ ነፍስ ይማር ጥሩ አይቆይም💔😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sofoniyastesfaye6303
10 ай бұрын
This is one of my favorite amazing show ❤❤pinu & yeshiye
@Jnat-cp9ty
10 ай бұрын
የሸየ የኔ ፍልቅልቅ ሰወሸ።በአሰፍው ሞት በጣም አዝነናል ነፈሰህን በአፀደ ገነት ያኑረልን
@seada9327
10 ай бұрын
የአስፊቲ ሞት በጣም ነው ያስደነገጠኝ ዛሬ 😢😢😢
@witnessing100
10 ай бұрын
ገና አንተም ትሞታለክ ጠብቅ ብቻ
@rtamene4255
10 ай бұрын
የማን?
@Ethiopiannigus
10 ай бұрын
ያሳዝናል
@semarhayat6599
10 ай бұрын
አወ ወላህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እኔንም ዶአ አርዲልኝ ስደት ነወ የለሁት😢😢😢😢😢😢
@Kነኝየመዳምእጂነር
10 ай бұрын
የአማራ ህዝብ ሞትስ በየ ቀኑ
@foziyaAklilu
10 ай бұрын
ከእናተ ትምህርት ወሰድኩ ጠንካራ እድሆን ምንም ነገር እደሚያልፍ ለካ ያልፋል ሁሉም ነገር
@meseretrefera2664
10 ай бұрын
ወሬ አለበት እንጂ ህዝቡ በየቀኑ አአ ሚደፈሩት ለነሱ ለምን ድምፅ አይሆኑም ወረኛ ሁላ tv ሾው ስለሆነ pirururm pararam alachu@@Explorer_cities
@kalkidane6242
10 ай бұрын
የአስፋው መሸሻ ሞት ያስደነገጠው ነብስ ይማር 😢😢😢እንኳን ደህና መጣቹ የዋሸው እንዴ ቤተሰብ
@SebeleGeta
10 ай бұрын
አስፍየ ፈጣሪይ ነብስህን በገነት ያኑራት ለቤተሰቦችህና ለመላው ወዳጆችህ መፅናናትን እመኛለሁ😢😢😢 በእውነት በጣም ነው ያዘኩት አባዮች በርቱልኝ
@meron7439
10 ай бұрын
በርቱ ጠላት ድብን ይበል ዓባይ ቲቪ 1ኛ ናችሁ😊
@MarkosMarkos-q3r
10 ай бұрын
ምሰጋና
@madenaabuseraj5078
10 ай бұрын
ዋው ሁሌም ልዩ ናችሁ የዛሬው ይለያል አለባበሳችሁ ጨዋታችሁ ሁሉ ነገራችሁ ምርጥ የእኛ ስሜት ግን ዛሬ በጣም ተጎድቷል አስፍቲ መሸሻ😢😢😢ነፍስ ይማር
@KemeruWorku-gt4ze
10 ай бұрын
በዚህ እንኳን አዝናኑን ።
@Terunesh-p5s
10 ай бұрын
ከሁሉሜ በረከት ይለያል የሚይመጣ ነገር ሁሉ በጣም ያሰቃል❤❤❤❤❤
@lulululu3892
10 ай бұрын
አባይ ቲቪ ምርጥ❤
@userenter2635
10 ай бұрын
እንካን ደህና መጣችሁ🙏❤😘😂የለቅሶ አስለቃሺ😂የገደል ማሚቶ በቦሌ አይ ፍልፍሉ😂😂😂😂
@EteneshEtenesh-d2y
10 ай бұрын
Abay TV number one ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@MunaHMichael
10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@tigist6950
10 ай бұрын
የጎንደሬዋ ልጅ አነጋገርሽ አለባበስሽ በቃ ልዩ ነሽ❤❤❤❤❤❤
@suzannategegne6555
10 ай бұрын
በጣም ይገርማል ጥላሂን እግዚአብሔር ይስጥህ ውስጤ የነበረውን ነው የተናገርከው የቻይናን ነገር አሁን ይበልጥ ፕሮግራማችሁን ወደድኩት
@tgworku4170
10 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱልን
@foziyaAklilu
10 ай бұрын
ፍልፍየ አዞን ወንድሜ እዳይከፋህ
@dawitg130
10 ай бұрын
The best entertainment program. Yemechachu 👍😍
@MarifaAdem-l9u
10 ай бұрын
ወይኔ የሺዬ አሰታወሰኩሸ ግን በጣም ቶሎነው ያደግሸ የምር የሊጋንቦ ልጅ ናት በጣም ደሰ ይላል እዚህ በመድረሰሸ😊😊😊😊
@ሱበሀን
10 ай бұрын
ጥሌ ምርጥ ሰዉ ነህ የምር ለሰዉ ያለህክ ደስ ይላል
@t.kt.k7801
10 ай бұрын
እንኳን ደህነ ማጣችው 🎉🎉🎉
@sunamawitsunami6637
10 ай бұрын
ምቀኛው ሴፉ ነው ምንም አያመጣም ከናተ ጋር ነን
@MarkosMarkos-q3r
10 ай бұрын
እናመሰግናለን
@MarkosMarkos-q3r
10 ай бұрын
ገብቶሀል
@TeqsunUps
10 ай бұрын
ጵኑ ከስሟ ጀምሮ ለልዩ ናት ቆንጆ በጣም እንወድሻለን ኩራታችን ነሽ
@ETHIOPIA7773
10 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭 አስፊቲ ነፍስህን ይማረው
@nunugamer12
10 ай бұрын
Ye filfilu aymrow arif new betam
@saraelyas661
10 ай бұрын
💚💛❤️ እንዲነህ ነው ከመቀጠል ውጭ አማራጭ የላችሁም! ሰላም ጤና ሁኑልን!
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
10 ай бұрын
ወይኔ ስወዳችውኮ😀 የአስፍሽ መሞት በጣም ያሳዝናል ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ነች
@AviaLegesse
10 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳች በቃ በጣም ምርጦች ናችሁ. You are my number one❤❤ ደሞ ዛሬ በጣም አምሮባችኋል ልብሱ እጅግ በጣም ነው የሚያምረው just wow ❤
@meselemengistu618
10 ай бұрын
አባይ ቲቪ ምርጦች
@getulegesse3577
10 ай бұрын
This is the best show in Ethiopian .keep up 😮 especially fillffllu
@cutecell4968
10 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳቹ ❤❤❤❤❤❤
@ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ
10 ай бұрын
ምርጦች ናችሁ!
@cutecell4968
10 ай бұрын
አስፉቲ በጣም ነው የደነግጥኩት አልጠበኩም ነበር ነቡስ ይማር
@yohannestariku2662
10 ай бұрын
Zare degmo markos filfilun tekaw kebetu betam
@asterdesalegn5581
10 ай бұрын
በጃኖ ስላየዋችሁ ደስስ ብሎኛል
@classic-b2e
10 ай бұрын
ሽልማት ቢኖረው አሪፍ ነው ፕሮግራሙ
@captain3267
10 ай бұрын
ሰይፉን እንዳትፋቱት .እሪ ያለው እሱ ነበር ምርጦች.1ኛ
@mafivlogs5144
10 ай бұрын
እሱ እራሱ ማን ሆኖ ነው ሲዘባርቅ አደል እንዴ ሚውለው
@MarkosMarkos-q3r
10 ай бұрын
ወንድሜ ሞተናላ ሞያ በልብ ነዉ
@andyzewdu2483
10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ወርቆቼ ❤
@rehmaemam571
10 ай бұрын
አባይ ቲቪ❤❤❤ በጣም ሸጋ አብሽር
@liyakidu3210
10 ай бұрын
Felfe zare betam new yasazenegn😢 Big respect for all of you ❤🙏❤
@atkiltbekele1086
10 ай бұрын
በትክክል ብለሀል
@ShshHehd-c6i
10 ай бұрын
ስልክህ ብታስቀምጥ ጥሩ ነበር በጣም ያምራል ዲዛይኑ ምርጥ ነዉ
@TODETODE-l5u
10 ай бұрын
ጥልየ ልበ ቀና ሰዉ በርቱ
@UaeAlain-e7k
10 ай бұрын
እረ አለሁ ማርቅዬ ስምህ ድረህኝ እንዴት ረሰሀለሁ ትዳሬ ሰምሮልኝ የአራት ልጆች እናት ሁኛለሁ
@makis1623
10 ай бұрын
ዋሸሁ እንዴ ❤ ደምስዬ ስወድህ
@salwasalwa6826
10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ👍
@WendyHailu-gs3fw
10 ай бұрын
ፍልፍሉን ስለምወደው ካሁን ካሁን እንዳይሳሳት እያልኩ እየፈራው ነው።ምድረ ወግ አጥባቂ ውላ ፍልፍልዬ ምርጥዬ ዝርያ ዝርያ
@mediassefaw9658
10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ አይዞአችሁ በርቱ አዳሜ ጠቅላይሚኒስተሩ እነሱ በወንድ ተደፈሩ እኛ በመሣሪያ ሲሉ ምንም ያልተንጫጩ ሰው እየተራበ አገር እያበለፀግን ነው ሲሉ አደሰይፋ አይነቱ በታድያስ አዲስ ያልዘገቡ እናንተ ልባችሁ ውስጥ የሌለ ሰውን ለማዝናናት ብላችሁ ሐሳባችሁን በደንብ ሳያዳምጡና ሳይገባቸው ተንጫጩ አይዞአችሁ በርቱ ሚዲያ ላይ የማይሳሳት የለም ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን👏
@addisababayehulmenate8703
10 ай бұрын
ዛሬ ተመስገን ጥላሁን ትልቅ ቁምነገር ተናገርክ ሁሌም የሚቆጨኝ ነገር ነው ለዚህ ነገር እኮ እራሱ ባህል ሚኒስቴር መታገል ነበረበት ዶርዜ የተጠበበት የራሳችን ሀብት ነው አንዴ በስኒ አንዴ በትሪ ሲቸበችቡት የራሳችን ሀብት ሆኖ እያለ አለመከበሩ ይቆቆቆቆቆቆጨኛል።
@KdKd-m2f
10 ай бұрын
የሳቅ ምንጮች ስወዳችሁ እሚሰራ ይሳሳታል ይቅርታ ትልቅነት ነው በርቱ በተለይ ሰይፉ ተብዬ የቅናት አስመሰለበት
@Samfuj-t7m
10 ай бұрын
Mashala lajochachan.adis alamoch faqar nan iko
@amantube7867
10 ай бұрын
አሁን ከካሜራ ቢርቅም ጎበዝ ኮሜዲያን ነው ጓደኛቹን ኮሜዲያን መስፍን ጋሻውን ጋብዙልን 🙏🙏🙏
@kidankidankidankidan7031
10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ ምርጦች❤❤❤
@ZabedarAyele
10 ай бұрын
ቀበና ቴኳንዶዎችን የሚገኘው ወረዳ 7 ጋብዙአቸው እባካችሁ ልጄ እዛ ነው የሚሰራው አሰልጣኛቸው ጎበዝ ነው መታገዝ የሚገባው ነው🤣🤣😂😂❤❤❤❤❤❤
@ibrahimyassinawel6184
10 ай бұрын
እንኳን መጣቹ(ዋሸው እንዴዎች)
@tigisthayilu7668
10 ай бұрын
አባይ ቲቪ ማኛ especially ወሻው እንዴ❤
@Ffffffff7552
10 ай бұрын
ዛሬ ሞት ነዉኮ ለምን መጣቹ አስፊቲ መሞት ያስደነገጠዉ ያሳዘነዉ ሁሉ መፅናናትን እመኛለሁ
@tiruworkhailu6423
10 ай бұрын
❤❤❤አባይ ቲቪ አንደኛ ❤❤❤ ምርጥ ነው? ዋሸሁ እንዴ ??😂😂
@yordanosgebremariam6000
10 ай бұрын
ኢቢኤስ ቴሌቪዥን 😂😂😂የአባይ ቲቪ ጠላት እንደሆነ እወቁ። በአጭር ጊዜ ተፎካካሪ ስለሆነበት😅
@abebawmeteku8694
10 ай бұрын
ፕሮግራሙ አስተማሪ ነው ያዝናናል።
@MarkosMarkos-q3r
10 ай бұрын
ለሞያ አባታችን አሰፋዉ መሽሻ ቤተሰቦች መፆናናትን እንመኛለን መላዉ ዋሸሁ እንዴ ኮሜዲያኖች
@meseretrefera2664
10 ай бұрын
እወዳቹዋለው ❤️❤️❤️❤️❤️ የሳቀ ምንጮች ናችሁ ❤️
@familytimeyebetesebgize9251
10 ай бұрын
Keep shining guys am enjoying
@HayatAdem-ty4lz
6 ай бұрын
ደስ ስትሉ ሁላችሁም😂😂❤❤❤❤❤
@ermikeku153
10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ድመቁልኝ
@gersutadros5960
10 ай бұрын
❤❤❤ FETARY YEMESGNEW Enqan besalm betana adersan Amen lezaru sanbat yekerta belu mekatel new
@adamumelaku8389
10 ай бұрын
well come🎉
@ማርያምከፍጥረታትትበልጣለ
10 ай бұрын
አዲስ አለም ስትጠራ ደስ አለኝ እኔ የሆለታ ልጅ ነኝ❤❤❤
@ZabedarAyele
10 ай бұрын
ካፒቴን መስላችኃል ስታምሩ ሁሌም ይመርባችሁ እወዳቹአለው
@bezabeza9644
10 ай бұрын
አስፊት ነፍስ ይማር😢😢😢
@robelmulugeta-yh5lc
10 ай бұрын
እረ አንተ አሌክስ ተው ቦርጭህን ቀንስ በአንደየ ግርማ ወልደጌወርጊስን መሰልክ ዋሸእንደ ይመቻችሁ❤❤❤❤
@getulegesse3577
10 ай бұрын
Wow so the best 👌 show 👏
@Babafm-l2x
10 ай бұрын
ማባበያ ነው ሚመስለው እነዚህ እንግዶች መቅረባቸው 😂😂😂
@fetenewedago6320
10 ай бұрын
በርቱልን መቼም ዕንወዳቹሀለን ምርጦቼ።
@RobelHadish-jy5yy
10 ай бұрын
ድምቅ በሉ የኔ ጀግኖች
@tgistEshetu-tc7pi
10 ай бұрын
ጀኔማር በጎጃም ቀሚስ ድምቅ ብለሽልኛል❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😊
@sifenshume7726
10 ай бұрын
እናመሰግናለን ዋሸው እንዴ አዘጋጆች ግን በአስፍትይ ሞት በፕሮግራማችሁ ምንም ልስቅ እና ልዝናና አልቻልኩም 😢አስፍዬ መልካም አባት እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑርልን 😭እውድሃለው ደጉ አባቴ ነብስህ በሰላም ትረፍ 💔😭😢
@ribkamengistu1189
10 ай бұрын
ዋሸው እንዴ ስወዳችሁ ሁሌ በአገር ልብስ ብትመጡ የምት ጋብዙቸውም ብለብሱ እናንተ ነጭ እሱዋ ጥቁር ደስ አይልም❤❤❤❤❤
@ErmiyasBedamariyam
10 ай бұрын
እናትዋ ጐንደር
@DanielGugssa
10 ай бұрын
ምርጦችዬ እንካን ደና መጣቹ
@meron7439
10 ай бұрын
የሺዬ ቆንጆ ስወዳት እኮ መልክ ከድምፅ ከቁመት ጋር ነው የሰጣት አሌክስ እዳታመልጥክ 😊
@LubabaAhenafi
10 ай бұрын
ተቀርፆ የቆየ ይመሥለኛል የለቀቁት አላህ ይወቅ አሥፊ ነፍሥ ይማር
@mengsteabteklit-lm3xm
10 ай бұрын
ለምን እንደዛ ኣልሽ
@LubabaAhenafi
10 ай бұрын
@@mengsteabteklit-lm3xm ማለት
@Ethiopiannigus
10 ай бұрын
@@mengsteabteklit-lm3xmአስፍሽ 💔
@mengsteabteklit-lm3xm
10 ай бұрын
@@Ethiopiannigus 💔💔😭😭😭
@mengsteabteklit-lm3xm
10 ай бұрын
@@LubabaAhenafi ኣሁንገባኝ ዞሮብኛል😭😭😭😭😭
@AsiAsi-zo3qq
2 ай бұрын
አይ ኑር ሰላም ❤
@Hamara_Production
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ትመቹኛላቹ በርቱልኝ
@FvhHgcc
10 ай бұрын
ፍልፍሉ አንተ ነህ የዋሸው እዴ ድምቀት
@sidulile7253
10 ай бұрын
Swadhu tabrku❤❤❤❤❤
@90ETHoldmusic
10 ай бұрын
0:29 oh lord 😂😂
@ShshHehd-c6i
10 ай бұрын
ከምር ለኛ ደስታች ናችሁ
@Tsehay-r8v
10 ай бұрын
Enkan dena metechu tewdejoechu🎉🎉🎉🎉
@Momeyeop
10 ай бұрын
Wow ejaree ❤ ዋሸው እንዴ ይመቻችሁ !አቦ ትናፍቁናላችሁ ❤ፍልፍሉ ❤
1:20:17
መብረቅ በእጄ ይዤ አውቃለሁ.......- ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 156 М.
1:05:46
ኢትዮጵያ ውስጥ የመጀመሪያው ሂፓፕ ዘፋኝ እኔ ነኝ ኪፓሶ እና ተስፊላ በ ዋሽሸእው እንዴ !!
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 61 М.
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 33 МЛН
00:50
Long Nails 💅🏻 #shorts
Mr DegrEE
Рет қаралды 20 МЛН
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 48 МЛН
00:28
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
Elsa Arca
Рет қаралды 44 МЛН
18:07
የህወሓት ሰልፍና የቤተመንግስቱ ስብሰባ፣ አስደንጋጩ የብልፅግናው ምልመላ፣ የሌሊት ጥቃቶችና የተቃጠሉ ተሽከርካሪዎች፣ እስራኤል ጥቃት ኢትዮጵያውያን ተገደሉ|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 26 М.
1:17:26
በአቻ ግፊት ማይሆን ቦታ ተግኝቻለው / ጠንቋይ እንድሪያስ በዋሸው እንዴ /....Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 155 М.
1:48:30
1.5 ሚሊየን ዜጎችን ሚሊየነር ልናደርግ ነው... ! | የሚሊየነሮች መንገድ | በላይ ሚዲያ
በላይ ሚዲያ | Belay Media
Рет қаралды 4,6 М.
1:06:22
እኛ አነቃቂ ሳንሆን አስተኚዎች ነን እናስተኛለን / ውጭባርስ በ ዋሸው እንዴ /..Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 134 М.
1:16:56
ቾንቤ በ ዋሸሁ እንዴ!.......- ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 169 М.
1:15:20
ማጅራት መቺ አዝሎ ቤቴ አስገብቶኛል !! ምርጥ እውነት በ ዋሸው እንዴ- Abbay Tv - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 119 М.
1:15:17
گوسفند نجس - اولین کمدی اسپشال مکس امینی به زبان فارسی
MaxxPersian
Рет қаралды 647 М.
13:45
"ትውስታችን በኢቢኤስ በ2050" አዝናኝ ኮሜዲ //አራዳ ቅዳሜ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 112 М.
1:23:48
ጥላሁን ቀረጻ ጥሎ ወጣ - washew ende?@abbay-tv
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 209 М.
1:25:41
በትዳር በፍቅር ኑሩ እንጂ ልጅ እግዚያብሄር ይሰጣል..Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 171 М.
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 33 МЛН