አዝናኝ የኮሜድያን ውድድር ... - ማን ይቀነስ - Man Yikenes (Game Show) - Abbay TV - Ethiopia

  Рет қаралды 255,539

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

#Ethiopia #Shewaferaw #ManYikenes #comedy
እሁድ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት በዓባይ ቴሌቪዥን
Sunday @ 7:00 PM only on Abbay TV
"A quiz game show Presented by Artist Shewaferaw Desalegn with Abbay TV, played by 7 contestants against each other. Each round ends with the players voting one contestant off, and the last one left wins and takes home the prize money up to 100,000.
Subscribe to watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay Media TV shows. የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ሚዲያ ፕሮግራሞችን ለመመልከት የKZbin ገጻችንን ይከተሉ።
KZbin: / @abbay-tv
Facebook: / am.meznagna
Instagram: www.instagram....
TikTok: vm.tiktok.com/...
Watch Abbay TV on Ethiosat with 11165 Frequency, NSS 12° 57, Symbol Rate 45000, Polarization Horizontal "

Пікірлер: 206
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 жыл бұрын
ከሁሉም አርት ምን ደስ ይልሻል ቢሉኝ የኮሜድዎች ስራ ጨዋታ እኔ መጨናነቅ አሎድም ቀለል አድርጌ ነው ነገሮችን የማየው ለዛም መሠለኝ ይመቻችው አቦ ፍልፍሉ ቢኖር ዛሬ ፕሮግራሙ አይቀረፅም ነበር ስወደው😝😂😂
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 2 жыл бұрын
የዛሬው ደግሞ ይለያል በቃ ጨዋታ እንደዚህ ነው እየተዝናኑ መመለስ ደስ ይላል ደግሞም ጎበዝ ነበሩ እናመሰግናለን ።
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@ethioice3045
@ethioice3045 2 жыл бұрын
ሀብታሙ ወንደሰንን ያስወጣበት መንገድ ስማርት ነበር ፣ ወንደሰን ባይወጣ ኖሮ እሱ ነበር የሚያሸንፈው፡፡ ሌላው ደሞ አብረን ነው ምንካፈለው ማለቱ ደብል ስማርት ያደርገዋል ምክንኛቱም ጥላሁን ድንጋይ ይዞ እየጠበቀው እንደሆነ ጠርጥሯል መሰለኝ ፡፡ ለማንኛውም ኮሜዲ በናንተ ጊዜ ቀረ ብለን ነበር ስላየናቹ ደስ ብሎናል
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁ድንጋይ
@ትግስት-ጀ2ተ
@ትግስት-ጀ2ተ 2 жыл бұрын
መሮጥ ይችላል መራመድ አይችልም >> ሐይሌ አላለም 🤣🤣🤣🤣🤣
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
በፍጥነት መራመድ ወደ ሩጫ ያድጋል። 🤔🏃
@tasewmelka6637
@tasewmelka6637 Жыл бұрын
@@abbay-tv የተለያዩመንግሥት ምመሥሕርዝትሥሕም
@selamselam3065
@selamselam3065 2 жыл бұрын
ዋው የዛሬው ልዩ ነበር። ኸረ ይሄ ፕሮግራም በደንብ እንዲታይ አድርጉ
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@hadratube4986
@hadratube4986 2 жыл бұрын
ማን ይቀነስ ምርጥ ፐፕሮግራምነው በርቱ ሸዋፈራው በጣምነው ማደቅህ ምወድህ
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@mesfinkassa5783
@mesfinkassa5783 2 жыл бұрын
መነፀሩ ይብራብህ
@mohmmedburhan3001
@mohmmedburhan3001 2 жыл бұрын
@@abbay-tvbiii
@KeberoMedia
@KeberoMedia Жыл бұрын
አድቂው ሸዋፈራውን😂
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 жыл бұрын
Why do they bank before the money gets accumulated? Emmm 🤔 ነው ወይስ የሚቀጥለውን ካልመለስነው እንዳናጣው ብለው ነው? ስላሳቃችሁኝ ግን አመሰግናለሁ:: ጥልሽ እባክህ አጉል አታሽከርክር እንፈልግሃለን:: love you loads !!
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@hayemanot5169
@hayemanot5169 2 жыл бұрын
ወይ አባታችን መርዕድ የእውነት አላውቅም ነበር እኔ የነሱ ነበር የአርቲስቶቹ ግጥምና ዜማ ነበር የሚመስለኝ
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@danaet9884
@danaet9884 2 жыл бұрын
በጣም መርጥ አስተማሪ ፕሮግራም ነው የዛሬው ደግሞ ይለያል 😍😍😍😍😍😍
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@selamtefera7894
@selamtefera7894 2 жыл бұрын
Abbay media Arif new yemetakerbut hulu ketelhubet Tebarkug🙌
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 2 жыл бұрын
እንደድሮህ ትክክል ማለት አለብህ ሲመልሱ እነሱም እኛም ግራ ተጋባን አንዳንዴ መልሱ ያመጠናል ለነገሩ ባንክ እንዳይሉ የተፈጠረ ዘዴ ሳሆን እይቀርም
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 2 жыл бұрын
ዋዉ የዛሬው በጣም ልዩ ነው በጣም ነው ያዝናናን አርቲስቶቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን እባይ ሚዲያ በርቱልን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🏽
@mehe5848
@mehe5848 2 жыл бұрын
ፕሮግራሙ አሪፍ ሆኖ ጠያቂው ፈጠን ፈጠን ቢል ሰዓቱን ይጠቀሙበት እና ደሞ ሕጉን ብታስረዷቸው ሁሉም ዝም ብሎ ባንክ ለምን ይላሉ መጀመሪያ ሰብሰብ ያረጉ
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@kidus-cw5ly2bl6q
@kidus-cw5ly2bl6q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነብስ ይማር! ዶክሌ😭😭😭
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@የልጆቼእናት
@የልጆቼእናት 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ዝግጅት ነው በርታ ጋሽ ሽዋፈራው እንወድካለን
@impacttube1
@impacttube1 2 жыл бұрын
Thanks
@ልጂሀዩ
@ልጂሀዩ 2 жыл бұрын
ማን የይቀነስ በጣም ታዝናናላችሁ ሸዋ አፈራሁ ውስጤ ነህ🥰🥰🥰🥰🥰
@jeri3637
@jeri3637 2 жыл бұрын
ሀይሌ መራመድ አቆመ እዴ አረ ሆዴ ቆሰለ 😆😆
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@teddytesfay1853
@teddytesfay1853 2 жыл бұрын
Kkkkkkkk Kenewen wedejewalew merote enji mastewale aychelem🤣🤣
@netsaneteshetu8637
@netsaneteshetu8637 2 жыл бұрын
Wow! great show.
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል መርድ በዙ ሰርተሀል ግን እራስህን አላሰተዋወቅህም አሁንም አረፈደም እስህን አስተዋውቅ በርታ
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@genetyilma7717
@genetyilma7717 2 жыл бұрын
እውይ ደስ ስትሉ መደማመጥ የለ ዝም የለም መንጫጫት
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 Жыл бұрын
ዶክሌ እግዚአብሔር አምላክ ነብሱን በቅዱሳን እቅፍ ያሳርፋት❤👑
@negatisultaninstk6248
@negatisultaninstk6248 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችው አሳቃችውኝ
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 2 жыл бұрын
ጭራሽ መርድ የሚሉት ደግሞ አንድፍልፍሉና አንደ አዚህ ያልው ፍንጭቱ ሽበታሙ ሰውየ ከቀልዱ ፊታቸው ያስቃል
@mulufremolla6897
@mulufremolla6897 2 жыл бұрын
ሁሌም ከመቃብር በላይ ጥሩ ነገር መጻፍ ስላለበት ቀጣይ ትውልድ መማር ስላለበት
@selamethiopa6304
@selamethiopa6304 2 жыл бұрын
ጥላሁን መልካም ሠው ነሕ መነፅረ ለፀሐይ ግዜ ነው ፀጉርሕ አጠር ብታደርገው ጥሩ ነውፂም ማሳደግ አያምርብሕም ብትላጨው ይሻላል እሕታዊ ምክሪ ነው አመሠግናለሁ
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@dawitg25
@dawitg25 2 жыл бұрын
እንደፈለገ እራሱን መግለጽ መብቱ ነው። አንቺ ስራውን እንጂ የሱ የግል ምርጫ ላይ ለምን አስተያየት ትሰጫለሽ? ይሄ ብልግና ነው። ያንቺ ሳያንስ ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን ብሎ የሚመልሰው ነው ደግሞ የሚገርመው። ሰብስክራይብ እንድታደርጊለት እየተለማመጠ መሆን አለበት እንጂ ለዚህ አይነት አስተያየት ምስጋና አይደለም ምንም አይነት ምላሽ አያስፈልገውም። ይህን እንብቦ ሄዶ ጸጉርህን ተስተካከል ይለው ይሆናል። መልስ ለማንም አትስጥ ሰው እሚያየውም ሆነ ሰብእስክራይብ እሚያደርገው ስራው ከተመቸው ነው። ስለዚህ ልምምጥህን ትተህ ስራህ ላይ በርታ።
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 2 жыл бұрын
ወይ ኮሜዲ አያ አውነት ለመናገር ከክበበው ገዳን ነፍሱን ይማርና ድኩሌ ውጭ ኢትዮጵያ ውስጥ ኮሜዲ አለ ወይ ትንሽ ሸዋ ፈራሁ ይሻላል አንጅ ሌሎች አንጨት አንጨት ነው የሚለው
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 2 жыл бұрын
ጭራሽ አማንና ሃብታሙ የሚባሉትማ በየሰፈሩ ያሉት ወይም በየጠላና ጠጅ ቤት ጠጭ ቀልደኞች አስር አጥፍ ኣስምረው ከሁለቱ ይልቅ ያስቃሉ
@asterhailu1954
@asterhailu1954 2 жыл бұрын
በጣም ያዝናናል
@eyumann
@eyumann 2 жыл бұрын
Best comedians on god they just naturally good
@bettybetty1621
@bettybetty1621 2 жыл бұрын
Betam azenantognal sewaferahu betam yemadenkeh negn
@strong1220
@strong1220 2 жыл бұрын
ዋው በጣም አዝናናችሁን
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@messiessi3635
@messiessi3635 2 жыл бұрын
Kongo Program new enamesegenalen 🙏🙏🙏
@etsubhabte2142
@etsubhabte2142 2 жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው አርቲስት ሸዋፈራዉ በርታ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 жыл бұрын
በጫት ደዝዘው አስታውሰው ባንክ ማለት እንኳን አይችሉም ሲያናዱ
@Waka619
@Waka619 2 жыл бұрын
በጣም ያዝናናል እውነት
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@ኬላቲዩብ
@ኬላቲዩብ 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው ፕሮግራሙ። ቁምነገር በቀልድ እየተዋዛ።
@zinamedia907
@zinamedia907 2 жыл бұрын
አካውንታንቷ የተባለው ጥያቄ ግን ሁለቱም ትክክል ናቸው። ወንድም የለኝም ማለት እኮ እህት ነው ያለኝ ማለት ነው
@eskayem4869
@eskayem4869 2 жыл бұрын
ጥሌ ኮበሌ በመውጣቱ ቅር ብሎኛል የተሻለ ሲመልስ የነበረው እርሱ ነበር::
@zuzuuser-sj4sh8wt1s
@zuzuuser-sj4sh8wt1s 2 жыл бұрын
እደዛሬ ስቄ አላቅም🤣🤣🤣ፈታ አደረጋችሁኝ
@selamhailu4448
@selamhailu4448 2 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው የተዘናናሁት ስኞዬን አሳመራችሁልኝ 😁😁
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@kidusefrem896
@kidusefrem896 2 жыл бұрын
የድምጽ ጥራቱን አስተካክል ሸዋዉ
@woishetashagrea1521
@woishetashagrea1521 Жыл бұрын
የእጀሰብ ትርጉሙን መልሱን ከየትኛው መዝገበ ቃላት ነው ያገኛችሁት። መልሱ ትክክል ነው ወይ? አይመስለኝም ። ብታጣሩ ጥሩ ነው።
@abdulshukoor1690
@abdulshukoor1690 2 жыл бұрын
ደስ ስል
@alweyaamir7960
@alweyaamir7960 2 жыл бұрын
በጠም አዝናኝ ፕሮግራም ነው ደስ የሚል ነው
@shemsedinassen7121
@shemsedinassen7121 2 жыл бұрын
programu pc nber gn shaweferaw wery tabezaleh betam yselechal uff tolo tolo eyawazah askid progreamun
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@gualtedla1661
@gualtedla1661 2 жыл бұрын
Wow, I love it 😍
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
Thank You
@NAZRAWI371
@NAZRAWI371 2 жыл бұрын
ዝም ብሎ "...ማሳቅ " ሳይሆን ኣከዳሚክ በሆነ መንገድ በንባብ ራሳቹን ኣሳድጉ ሁለገብ ሁኑ::
@sdt3004
@sdt3004 2 жыл бұрын
እውነት ነው ።
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 жыл бұрын
ለማንኛውም እናንተ ቀልዳችሑ ሳይሖን ምርታችሑ ነው ይሚያመርው ሽዋ አፈራሑ ግቡና እረሱ በትላክተር በሬ ቀረ። አባይ ማዶ ጥላው ስር ያለው በሬ ሞተ። Ha ha 😂🤠. በብረት በሬ። Or Combyener.
@abebeteka787
@abebeteka787 2 жыл бұрын
አማን እንዴት ለንደን ይጠፋሀል ሀብታሙን ለማስቀደም ፈልገህ ከሆነ ልክ ነህ እኔም እስማማለሁ
@fatumah.a8625
@fatumah.a8625 2 жыл бұрын
mashaAllaha betam tamiralachu💚💛❤
@mekbebmola2709
@mekbebmola2709 2 жыл бұрын
ምናልክ ስቶኮሎም ፣ ከትነው ግን የመጣኽው ፣ ?
@helulove8941
@helulove8941 2 жыл бұрын
ሸዋ በጣም ነዉ ምወድክ
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 2 жыл бұрын
በሳቅ 😂😂
@animan750
@animan750 2 жыл бұрын
ይመቻቹ 😂😂😂😂😂🙏🙏🙏
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 жыл бұрын
🐢 ኣሊ ነች።ሽዋአፈራው ቀልድብን። አንተ እኮ ምርትሕ እንጂ ቀልድሕ አያምርም ነበር ። ድፍን የጎንደር ገበሬ ይመስክራል። Ha ha 😂 Ha 😜🤣😂. እድሜ ለወያኔ። Ha ha.
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 2 жыл бұрын
ሀይሌ 😅😅😅😅
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 Жыл бұрын
መሮጥ ምችል መራመድ ማይችል ወንዝ ነው ዝናብ ሳይሆን።😊
@beingstrong3839
@beingstrong3839 2 жыл бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነው ለሞቱትም ነፍስ ይማር
@thankstube_24
@thankstube_24 2 жыл бұрын
መርድ መጀመሪያም አልገባም ነበር🤣🤣🤣🤣
@MimiMimi-sr4xj
@MimiMimi-sr4xj Жыл бұрын
59:56
@hailuyilma6083
@hailuyilma6083 2 жыл бұрын
Mered Bewnt Great 🎶
@tagegnehukassa794
@tagegnehukassa794 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍነዉ በርቱ
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@mhiretumala4420
@mhiretumala4420 2 жыл бұрын
wow ejig aznagn neber
@merihanalove9287
@merihanalove9287 2 жыл бұрын
Telahune elfenehe betame ymewdew ymakberew comidyane new edmena tana yisethe
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 жыл бұрын
መሳቅ መሳቅ መሳቅ ያልሳቅንበት ቀን ቢኖር የባከነ ሰዓት ነው ኮሜዲያን ደረጀ ኃይሌ ሐብቴ ምትኩን ምንጊዜም አልረሳቸውም። ሐብቴ በሕይወት የለም። መሳቅ Ha ha 😂.
@ሀናንእንድሪስ
@ሀናንእንድሪስ 2 жыл бұрын
አማን ቢሸነፍ ደስ ይለኛ ነበር
@elhamseid6413
@elhamseid6413 2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ዛሬ ምንጉድ ነው
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 2 жыл бұрын
መርህድ ተከታታይ ድራማ ላይ ይሰራል ደንብ የሚል አሪፍ ተከታታይ ድራማ አድናቂ ነኝ ትችላለክ ግን አቆማችሁት።
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 жыл бұрын
ሽዋ አፈራሑ እስከመቼ ነው እነደቀለድክ የምትኖረው? Ha 😃 HA ha 🙂🙂😂😂🤣🤣🤣 ኢትዮጵያ ተቀይመሐለች። ታመነኛለሕ ?
@ConCourseAB
@ConCourseAB 2 жыл бұрын
ኣሪፍ ሾው፡ ሰዎች ግን ኣይናቾው ኣከባቢ ብርሃን ለምን በዛ ፡ አናም ሌላ ምን ኣለበት ጥሌ ኮበሌ ኣለባበስህ ብታስተካክል ክራባታህን በደምብ ብታስሮው ና ሽክ ብትል አንደ ጋሽ ሽፈራው ሱፍ መልበስህ ካልቀረ፡ ደግሞ ትንሽ match ብታርገው፡
@selam3762
@selam3762 2 жыл бұрын
Makenasem kalebachu telahun makenas alebat segamarrr kaledochu ayenafammm
@tigistkassa5303
@tigistkassa5303 2 жыл бұрын
Funny woch 😂. Anyway love u guys 😍
@learntulearn848
@learntulearn848 2 жыл бұрын
#LEWENDOCH BECHA NEWE WEYS #SETOCH COMEDIAN YELUNEM ?!?! ℹ 😁
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 жыл бұрын
ቦብ ማርሌ ነው ሽዋ አፈራሑ። Ha 😃 HA 😃😃😀 Ha 🤣😂
@rukitube9552
@rukitube9552 2 жыл бұрын
ሀይሌ አላለም😂😂😂
@זמנואלנה
@זמנואלנה 2 жыл бұрын
ለስቴ በጣም ይገባዋል መመስገን
@ሀበሻዊት-ኘ2መ
@ሀበሻዊት-ኘ2መ 6 ай бұрын
ስታየሁ😂
@genetwondifraw7552
@genetwondifraw7552 2 жыл бұрын
Hahaha
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 жыл бұрын
እናውቃለን ,20በመቶ የኢትዮጵያ ሕዝብ የተማረ ነው 80በመቶ የኢትዮጵያ ሕዝብ መሐይምና ደሐነው። ቀልድ ።Haha.
@shalomethiopia1698
@shalomethiopia1698 2 жыл бұрын
ye gettem derasiew mered betam gobez neh berta
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@አርሂቡቻናል
@አርሂቡቻናል 2 жыл бұрын
Betam Des Yemil Program
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@fatemaftoom5301
@fatemaftoom5301 2 жыл бұрын
😍😍😍
@weteaman1498
@weteaman1498 2 жыл бұрын
Mrt program new ketlubet gn were aybza
@nuritmohammed8313
@nuritmohammed8313 Жыл бұрын
ሀይሌ ክክክክክክክ
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 2 жыл бұрын
ወይኔ 😂😂😂😂 ክሮስቶፎሊ
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@ሀበሻዊት-ኘ2መ
@ሀበሻዊት-ኘ2መ 6 ай бұрын
ወይ ሀብታሙ😂
@sart4531
@sart4531 2 жыл бұрын
ሀይሌ 😂😂
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@sabameasho4170
@sabameasho4170 2 жыл бұрын
It looks like the light bothering them
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 жыл бұрын
እናንተ ቀልዳችሑ ሳይሖን ምርታችሑ ነበር የሚያምረው በድጋሚ ነው የምፅፈው አማን ወይም ሽዋ አፈራሑ። ጥቅስ ሌኒን ራሺያ ገበሬ ምርቱ እንጂ ቀልዱ አያምርም። ወደ ስራ ድልብ መሐይም።
@chuchuyaye9199
@chuchuyaye9199 2 жыл бұрын
Stockholm German ?????? Siweden new
@selam3762
@selam3762 2 жыл бұрын
እሄ ጫዋታ ግን የማል ቅኔው ማን ይቀነሰ ክክክ አብይም መደመር እያለ ሱቱ ቀነሰ
@zenalemma5635
@zenalemma5635 2 жыл бұрын
2ተኛ
@mekonen5201
@mekonen5201 2 жыл бұрын
ወው ሀቭታሙ ጎበዝ ነው
@MimiMimi-sr4xj
@MimiMimi-sr4xj Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@ገኒወለየዋየሸገርቅምጥልኦ
@ገኒወለየዋየሸገርቅምጥልኦ 2 жыл бұрын
ከአማን ውጭ ሁሉም በሱስ የተጠመዱናች በስመአብ እግዚአብሔር ይድረስላችሁ😢😢
@habtamukassaye3792
@habtamukassaye3792 2 жыл бұрын
የት አየሻቸው ነው ወይስ አብረሻቸው ነው የምትቅሚው
@ገኒወለየዋየሸገርቅምጥልኦ
@ገኒወለየዋየሸገርቅምጥልኦ 2 жыл бұрын
@@habtamukassaye3792 እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ሱሰኛ ሰው ለማወቅ ቃሚ መሆን አይጠበቅብኝም ሴሰኛና ሱስኛ ሰው እንደዚሁ ፊታቸውን አይቶ ማወቅ ይቻላን
@habtamukassaye3792
@habtamukassaye3792 2 жыл бұрын
@@ገኒወለየዋየሸገርቅምጥልኦ ስለዚ አንችም ዝም ብዬ ሳይሽ ሴሰኛም ሱሰኛም ነው የምትመስይው
@ገኒወለየዋየሸገርቅምጥልኦ
@ገኒወለየዋየሸገርቅምጥልኦ 2 жыл бұрын
@@habtamukassaye3792 አንተ ሴሰኛ እና ዝሙታም ስለሆንህ ሁሉም እንዳንተ ይመስልሀል የሳጥናኤል ደቀመዝሙር እዛው የለመድከው ጋር አፍህን ክፈት ከኔጋር ለማውራት ደግመህ መወለድ አለብህ፮፮፮
@birukyilma895
@birukyilma895 2 жыл бұрын
መርዕድ ይችላል
@tamegastube5608
@tamegastube5608 2 жыл бұрын
አባይ ታማኝ አገልጋይ
@siyoumteshome8793
@siyoumteshome8793 2 жыл бұрын
የኔ መልስ ግን ጥልማሞት ነዉ
@MelakuShimelis
@MelakuShimelis 2 жыл бұрын
Iwinetim Komedianoch !!!!
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 27 МЛН
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 52 МЛН
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26
የአሁን መረጃዎች Dereje Tube Oct 6,2024
11:18
Dereje Tube
Рет қаралды 25 М.