ሀሊማ አብዱራህማን '' ይፀፅተኛል'' - ሰከላ | Sekela | Talk Show | Tigist Girma | Halima Abdurehman | Abbay TV

  Рет қаралды 124,470

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

2 жыл бұрын

#AM_Meznagna #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Newethiopiantraditionalmusicvideo2022 #Newethiopianculturalmusicvideo2022 #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethio360 #Ethioforum #Homeofethiopianmusic #ethiopianmusic

Пікірлер: 396
@foziyayesuf4426
@foziyayesuf4426 2 жыл бұрын
እህት ሀሊማ አላህ ይመልስሽ የስሜትሽን ሳይሆን የአላህንም ትእዛዝ ተከተይ ሞት መቸ እንደሚመጣ አናውቅምና ተመለሽ
@sebrinatube
@sebrinatube 2 жыл бұрын
ትክክል አላህ ያህዲሀ
@Hananhanan-wh6je
@Hananhanan-wh6je 2 жыл бұрын
Sah
@foziyayesuf4426
@foziyayesuf4426 2 жыл бұрын
@@Hananhanan-wh6je አሚን አላህ ወደ ልቧ ይመልሳት
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Жыл бұрын
አላህ ድምፅ ሰቷታል ትዝፈንበት::
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Жыл бұрын
አንቺም ከጋብቻ በፊት ወሲብ አቁሚ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 жыл бұрын
ወገናችን እኛ ሙስሊሞች ሙዚቃ ምናችንም አይደለም: ሀሊማ ስሜቷን እየተከተለች ነው እንጂ የጌታዋን ትእዛዝ እያከበረች አይደለም 1 ቀን ይቆጫታል።
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
THANK YOU
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Жыл бұрын
በየቀኑ ስትሞዝቅ ወይም ስትሰማ እየዋልክ አታሽቃብጥ:: ምናገባችሁ በሷ ህይወት:: አላህ ይጠቅልልህ::
@30lifeafterthirty38
@30lifeafterthirty38 Жыл бұрын
አላህ ሳይረፍድ ይመልሳት
@pkmg5434
@pkmg5434 Жыл бұрын
@@addisababanazareth1525 ❌❌
@tube-qi6zv
@tube-qi6zv 2 жыл бұрын
ቆይ ግን ኢተርቢው ባደረጋችሆት ቁጥር ትዳር እያላችሁ የሰውን ልቦና ለምን ትጎዳላችሁ አድ ሰው ችግር ሳይኖርበት ሳያገባ አይኖርም እሷ ምን አልባት እኛ የማናውቀው ለሰው የማትናገረው. እንዳታገባ ያደረጋት ምክኒያት ሊኖር ይችላል ግን ለማስመሰል ችግሯን ደብቃ ሌላ የማላገባበት ምክኒያት ይህ ነው ብላ ልትናገር ትችላለች ውስጧን ሂወቷን አላህ ነው የሚያውቀው እሷ ብቻ ሳዬሆን ሌሎችንም. ሳያገቡ የማኖሩ አታሸማቋቸው ሁሌ በቁስላቸው ላይ እንጨት. አትስደዱ. ሰው ሳያገባ ሲኖር ቤተሰብም የውጭ ሰውም በየጊዜው ደገመግሞ. ለምን አታገቢም አታገባም ለምን አትወልጅም አትወልድም ጫና ይደረግበታል በዚያን ጊዜ ስነልቦና ይጎዳል ያሰው የራሱ የሆነ ምክኒያት ችግር ሊኖር ይችላል ሰወች ስለሆንን አሁን በውስጧ እንኳ ብዙ እየቆጫትም ሊሆን ይችላል ስለዚህ እየደጋገማችሁ እየጠየቃችሁ ስነልቦና አትጉዱ
@flowertube1696
@flowertube1696 Жыл бұрын
Ewnetish new be Saq wust bizu himem ale sew ye wustu ayaqim bizu mikniyat yisetal
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
@@flowertube1696 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
💝💝❤ቲጂዬ 💝💝ዉቧ መሐተብሽ 💝ሲያምር 💝ሃሊማዬ ሁሌም አዲስ ዉብ ❤ነሽ 💝እረጅም እድሜ እንኳን አደረሰሽ 💝
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
AMEN
@sebleseble7147
@sebleseble7147 2 жыл бұрын
ቲጅ ስወድሽ የእኔ ቆንጆ!! ሀሊማ ዘፈንሽ በጣም ይመቸናል
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
THANK YOU
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 жыл бұрын
ብዙ ግዜ የሚስቅ ሰው ውስጡ ደስተኛ እይደለም ይባላል።
@Betselot2
@Betselot2 2 жыл бұрын
እውነት ነው! እኔም ለሃሊማ ልቤ ይደማላታል! ለምን እንደሆነ አላውቅም ግን ሳያት በጣም ታሳዝነኛለች!
@user-yo5kg9gz9e
@user-yo5kg9gz9e Жыл бұрын
ትክክል
@hayatemohammede8723
@hayatemohammede8723 Жыл бұрын
Ewenate nwe
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 2 жыл бұрын
ሃሊማ ከልጅነታ ጀምራ ፈገግታና ሳቅ አብራት ያደገችበት ነፃ ምርጥ የካስሜዳ እንስት ዘፋኝ ነሽ እንወድሻለን እንኮራብሻለን በርቺ !!!
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
THANK YOU
@hayathayu2936
@hayathayu2936 2 жыл бұрын
ሀሊማ የት ነው ተወልዳ ያደገችው
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 2 жыл бұрын
@@hayathayu2936 yemertoche sefer kuassmeda !!!
@user-gw3ly1vd3z
@user-gw3ly1vd3z 2 жыл бұрын
ወይ ግሩም ባስቀች ቅጥር እኔ ራሴ አብሬ ስንት ጊዜ ሳኩ ሁሉም እንደኔ ካሳቀ ይህች ስው ሚሊዮን ስወችን እስቃለች ማለት ይምፕችሺ ይህ ልዩ የአምላክ ፀጋ ነው ቅድስት ምንጭ ነሽ ለሁሉም
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 Жыл бұрын
@@abbay-tv u too the best +
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 2 жыл бұрын
አላህ ይህዲክ
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
THANK YOU
@aminaahmed4180
@aminaahmed4180 2 жыл бұрын
ሃሊማዬ አላህ ሂዳያ ይስጥሺ የኔ ፍልቅልቅ በዱኒያ ያጣሺዉን አባትሺን በአክራ እንድታገኝዉ ሌላዉ አንዳንድ ባለጌዎች የነገ ካቲማችሁን የማታዉቁ ዝርክርክ ሁላ አሁን አንቺ ሙስሊም ነሺ የምትሉ ፈራጆች በእናንተ ወይ በልጆቻችሁ ይፈረዳል ሁላችንም ካቲማችን ሲያምር ነው አላህ በሃይማኖት መመፃደቅን አይወድም እኔ እኔ የሚለዉን በዱኒያም በአክራም ይቀጣል ከሱ ቅጣት ይጠብቀን ለእህታችን ዱአ መረግ ነው እንጂ ጣት መጠንቆል ዋጋ ያስከፍላል አላህ ከቀብር ቅጣት ይጠብቀን በሻሃዳ ይግደለን አሚን!!
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
THANK YOU
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 2 жыл бұрын
Betekekel
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
ሐሊማየ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ❤😘ሳቅ እንጂ ሐዘን አንች ላይ አያምርም 🥰
@miserachewoledesnbet7504
@miserachewoledesnbet7504 Жыл бұрын
እኔ መናገር የምፈልገው እኛ ኢትዮጵያውያን በራሳችን ባህልና በራሳችን ፀባይ የተመጠነ ቀልድ ብናደርግ በጣም ጥሩ ነው ።ለምሳሌ ጥየቄ ተጠይቆ ላ ልመለሠ የሚጫኑት የሚጥል ወንበር የነጮች ነው የእነሱ የማስደንገጫ ነገር ለእኛ ሕዝብ አይሆንም ።የራሳችንን ጨዋታ የራሳችንን ቅጣት በሰለጠነ መንገድ ማቅረብ እንችላለን ።ይህን ነው የምለው ትግስትዬ በርቺ ጎበዝ ነሽ ።
@tananwagare7313
@tananwagare7313 2 жыл бұрын
My childhood crush.you have know idea how much I respect and love you halima
@frehiwotseyoum5486
@frehiwotseyoum5486 Жыл бұрын
ቲጂዬ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቺ በጣም ነው የምወድሽ በተለይ ግልፅነትሽ ሳቅሽን እወድልሻለሁ በርቺ እህቴ
@aneshamood6033
@aneshamood6033 Жыл бұрын
ማሻአላህ ሃሊማዬ መቼም ሃይማኖት አይጫወትም እና አሁን የወንድምነት የምመክርሸ ምት መቼም ሳይመጣ ወደ አላህ ተመለሸ ዘፈን ሃራም ነው ለመጨረሻ ዘመን ሸ አሰቢ አየሸ አሁን ታመሸ እያየሸ በቃ አላህ ወይ ይቅር በለኝ ብለሸ ተመለሸ ቤተሰብ ካዘነብሸ መጥፎ ነው ይብቃሸ ዘፈን እቺ ድንያ ዋጋ የለውም የአላህ ይበልጣል በቃሸ አሁን ባለብሸ እመ ም ላይ ሆነሸ ቶሎ ተመለሸ ወደ አላህ ዘፈን ዘፋኝና ሰላት የማይሰግድ በእሰላም ማንም አይቀብረውም ከምተ ሰለዚህ የቤተሰብሸን ቃል ተቀበይ በአሁን ሰሃት ህመም ላይ ሆነሸ አላህን ተማፀኝ በቃሸ የሁለት ያጣ እንዳትሆኝ አሁን ሆሰፒታል ተኝተሸ ወደ አላህ ተመለሸ የቤተሰብ ድሃ መጥፎ ነው ቶሎ በይ እናት አባት የረገመው ቦታ የለውም ጥፋትሸን አምነሸ ተመለሸ ይች ጋዜጠኛ የማደንቃት ቤተሰብ ታከብራለች የእሷን ተመልከች ቤተሰብ የረገመው አላህ የረገመው ነው ተይ እህቴ ተመለሸ የእናት የአባት እሳት በጣም መጥፎ ነው እንደ እሳት ያቃጥላል ይች ጋዜጠኛ በጣም ጎበዝ ተማሪ ከሷ ሰለ ቤተሰብ ብዙ ታውቃለች ወደ ዲኒሸ ተመለሸ ለመጨረሻ አሰቢ ድንያ ዋጋ የለውም ምንም ይዘሸ አትሄጅም ይዘሸው የምትሄጅው ሰራሸን ሰላትሸን ኢማንሸን ነው አሁን አልጋ ላይ ሆነሸ ታመሻል አላህ ምህረቱን እንዲሰጥሸ ተማፀኝ አላህ ይማርሸ ወደ ዲኒሸ ተመለሸ ሃሊማ
@hanatube5568
@hanatube5568 2 жыл бұрын
ሀሊማየ የኔ ውብ ስታምሪ እኮ የኔ ሳቂታ
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
THANK YOU
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t 2 жыл бұрын
ሀሊማየ እባክሽ ተይ አላህን ፍሪ እህቴ ቢያንስ እንኳን አለባበስሽን እንኳን አስተካክይዉ ያረብ አንችንም እኛንም ኸድያ ይስጥሽ ፣ይስጠን ያረብ አንተ ሁሉን ቻይ ነህ እና እህታችንን ወደ መስርህ መልስልንን ያረብ በእራህመትህ ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን ሀሊማየ እህቴ ይች ቀሪ አለም ናት ግን አላህ ቀጥተኛዉንን መንገድ ይምራሽ ፣ይምራን ኸድያ ይስጠን ያረብ
@sebrinatube
@sebrinatube 2 жыл бұрын
እስኪ ዱአ አድርጉላት ያአላህ
@lilaylilay8344
@lilaylilay8344 2 жыл бұрын
ምን አረገች አላህ ፍሪ ትላላቹሁ ምድረ ደንቆሮ እናንተ ሰባት ሚስት እያገባቹ አላህ አይቆጣቹም
@lailakadir3865
@lailakadir3865 2 жыл бұрын
@@lilaylilay8344 ዝግ ዶቆሮ ሰተቅ አተዘበርቅ ጂል
@user-yc5gw7wh2c
@user-yc5gw7wh2c Жыл бұрын
እህቴ አላህ ሰሚትሺን ሳይሆን የአላህን ትዛዝ እምትከተይ ያድርግሺ አላህ አችንም አላህ በሚወደው መገድ ሁነሺ ነገም በአሂራ በጀነተል ፍርዶሰ ያገናኛችሁ
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
Halimaye postive mind♥️🌺
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
THANK YOU
@mhiretumala4420
@mhiretumala4420 2 жыл бұрын
wow great show
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
THANK YOU
@user-mr8uv6et8c
@user-mr8uv6et8c 10 ай бұрын
አሊማየ ❤❤❤❤❤
@saddamohammed8696
@saddamohammed8696 2 жыл бұрын
አላህ ልቦና ይስጥሽ
@zebibamudesir4785
@zebibamudesir4785 Жыл бұрын
የቤተሰቦችሽ አድናቂ ነኝ ማሻአላህ
@rukiyrukiya1842
@rukiyrukiya1842 2 жыл бұрын
ሀሊማየ ተመለሽ ቦታሽ አደለም ከሙዚቃ ወጥተሽ ትዳርሽን ይዘሺ ኑሬ
@abelalmaz-7882
@abelalmaz-7882 2 жыл бұрын
ስታምሩ ቲጂ
@user-jl9im2zb7m
@user-jl9im2zb7m 2 жыл бұрын
ሀሌ ቆጆ ኢሻአላህ ሀያቲ አድቀን
@keolusgeyorgs9296
@keolusgeyorgs9296 2 жыл бұрын
ቲጂዬ ረጋ እያልሽ አውሪ ሀሊማ እንኳን ተረጋግታ ነው የምታወራው እማውቃትን ቲጂ አልመሠልሽኝም ዛሬ ገና ነው ሾ እንደጀመርሽ ያወኩት
@ewketbelete3888
@ewketbelete3888 2 жыл бұрын
ካለህበት ሙዚቃሽን ሀሊማየ በጣም ነዉ የምወደዉ ትዝታ አለብኝ በጣም !!!!
@ferhiwotassefa4148
@ferhiwotassefa4148 2 жыл бұрын
You're right. Wow Almaia! You're sweet
@reemahmad7536
@reemahmad7536 2 жыл бұрын
ሐሊማ ላች ምክር መስ ት አንድ ሙሉ አልበም እንደማዉጣት ነዉና አላህ ይመልስሺ መቸም ስህተ ትሰሺን ልናስርዳሺ አንችልም ትልቅ ሴት ነሺ
@fozitube7802
@fozitube7802 Жыл бұрын
እ አላህ ወደተፈጠርሽበት ይመልስሽ ገራሚ ነው ያአላህ መጀመሪም መጨረሻችንንም አሳምርልን አሏህ ይህዲኪ በስ
@Su4Su.T
@Su4Su.T Жыл бұрын
ፎዚዬ ሀያቲ አው አላህ ይመልሳት በወንጀል ላይ ናት ያለችው ተመክራም አልተመለሰችም ያው ዘፈኑ ውስጥ ናት ያለችው ግን አልከፈረችም እኮ ሙስሊም ናት ወደተፈጠርሽበት ሰትዪ ምናልባት የከፈረች ከመሰለሽ ብዬ ነው የኔ ውድ እና ሙዚቃውና መገላለጡ እንደቀጠሉ ናቸው አላህ ይመልሳት ለሁላችንም አላህ ሂዳያ ይስጠን
@user-eq4jp5rh9c
@user-eq4jp5rh9c Жыл бұрын
ሁለት ፍልቅልቆች አረ እኔም ጥርሴ አይገጠምም እየተቸገርኩ ነው ሃሊማዬ አይዞን
@alhamdulilah8206
@alhamdulilah8206 2 жыл бұрын
Halimay wow amazing masheallah
@munajamunaja4442
@munajamunaja4442 Жыл бұрын
ሁሌም እደሳቀች ልክ እደኔ የኔ ውድ 😘😘ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ❤❤ በነገራችን ላይ እኔም ለቅሶ ቤት ስቃያለው ሳቅ መቆጣጠር ቢቻል ጥሩ ነበር🥺🥺
@bint4181
@bint4181 2 жыл бұрын
አላህ ይምራሺ
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b 2 жыл бұрын
አሉሚይ የኔ ሳቂታ ኢንሻሀላህ አላህ ወደ ራሱ እስኪመልስሽ ሁሌም ዱያይ ነዉ ስወድሽ እኮ ❤❤❤
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
THANK YOU
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 2 жыл бұрын
የሳቅ ንግሥቶች ቲጂዬ እና ሀሊማዬ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
@anicsmikael9925
@anicsmikael9925 Жыл бұрын
በጣም የምወዳትና የማደንቃት ሀሊማ....ገና ልጅ እያለው ነው የምወዳት....ከሁሉም በላይ ሳቋ ጥርሶቿና ውበቷ የማያረጅ ልዩና ድንቅና ግሩም ነው።
@munasalah4402
@munasalah4402 Жыл бұрын
1qa2w
@user-fy3qr2ec3k
@user-fy3qr2ec3k 6 ай бұрын
እኛ አንድነታችን በተዉሂድ ብቻና ብቻ ነዉ በሙዚቃ አይደለም
@firdosali6631
@firdosali6631 2 жыл бұрын
ሀሊማዬ አብዛኛዎቻችን በ ብዘ ስህተት ውስጥ እናልፋለን!ግን ሚስጥሩ መተውበት ላይ ነው! ተውበት ደግሞ በ አላህ እዝነት እና ከውስጥ ከ ልብ በሚመጣ ተነሳሽነት ነው! ሰው ስለሰደበም ስለመከረም አይደለም! አላህ ቀናውን የሱ የሆነውን መንገድ ይምራሽ! ከምትወጃቸው ከናፈቁሽ ቤተሰቦችሽ ያቀላቅልሽ!
@kidistseyoum9644
@kidistseyoum9644 Жыл бұрын
አንዳንዴ ውስጣቸው እያልቀሰ ላያቸው የሚስቁ አሉ
@leylaqatar6623
@leylaqatar6623 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
THANK YOU
@bcdbb6936
@bcdbb6936 Жыл бұрын
ALLAH yzahnlsh
@alemtilahun6274
@alemtilahun6274 Жыл бұрын
ስወድሽ አሊማዬ
@selenahenery1512
@selenahenery1512 2 жыл бұрын
ቲጂዬ የኔ ደርባባ መልካም ሰው ለእምነትሽና ለሀገር ወዳድነትሽ ለቤተሠብሽም ጭምር ያለሽን ክብርና ፍቅር ሁሌም ሳላደንቅ አላልፍም ሁሌም አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ስደት ከመውጣቴ ከ11 አመት በፊት የሠፈርሽ ልጅ እና ጎረቤትሽ ነበርኩ እና ሁሌም አንቺን ሣይሽ ደሥታና ሣቅ ተለይቶሽ አያውቅም እና እንዳንቺ መሆን ሁሌም ምኞቴ ነበር ግን እጣ ፋንታ ስደት ላይ አስቀመጠኝ ሁሌም እድሜና ጤና እንዲሠጥሽ ከመላው ቤተሠብሽ ጋር እመኛለሁ ሀሊማዬ አንቺንም ሁሌም ይሄ ሳቅሽ እና ደሥታሽን ፈጣሪ ከዚህም በላይ ይጨምርልሽ የሁሉም አድናቂዎችሽ ምኞት አግብተሽ ወልደሽ ደስተኛ የሆነ ቤተሠብ እንዲሠጥሽ እንመኛለን ለመላው የእስልምና ተከታዮች እንኳን ለአረሀፋ በአል በሠላም አደረሳችሁ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሠላም ያርግልን ፍቅርን ለሁላችንም ይስጠን በግፍና በጭካኔ ለሚሞቱት የሀገራችን ህዝቦችን ፈጣሪ ነብሳቸውን ይማርልን እመቤቴ ይሄን ጦርነት በቃ ትበለን እግዚአብሄር በምህረቱ ይጎብኘን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤😍😍😘 ቲጂና ሀሊማዬ ወዳችኋለሁ❤😍😘
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
THANK YOU
@kalkidantadesse3033
@kalkidantadesse3033 Жыл бұрын
Tgye, my respect for you is huge
@estifanosdesta9596
@estifanosdesta9596 Жыл бұрын
She don’t have any respect at all.
@user-gs1hw1zz4j
@user-gs1hw1zz4j 2 жыл бұрын
ሃሌማ ሁሌም አንደ አዲሰ ነው የማሰማት ልዩ ሴት
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
THANK YOU
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Жыл бұрын
የእኔ እናት አይደለም ሀይማኖት እራሱ ፈጣሪ ቢመጣና ቢያፈጥ እንኳን ልጇቿን ከቤተሰብነት የፈለገ ቢሆን አታርቅም:: ሀሊማ ሙዚቃን ስለመረጠች ቤተሰቧ በፍፁም ሊያርቃት አይገባም ነበር:: ዱርዬ ሆና ቡናቤት ብትሰራ እኮ ያቀርቧት ነበር:: ግን እራሷን ስለቻለች በመልካም ሁኔታተው ይህ ሁሉ ተፅእኖ የመጣባት:: ሀሊማ ሙዚቃ ውስጥ ባትገባ ኖሮ ቤተሰቧን ስትረግማቸው ትኖር ነበር:: ስለዚህ እንኳን ምኞቷን ያሳካች:: 💚💛❤️
@suauhaik6260
@suauhaik6260 Жыл бұрын
ሀሊ የኔ ምርጥ ሳቅአይለይሽ
@negasheshetu5627
@negasheshetu5627 Жыл бұрын
Halima Great
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ አዝናኝ❤❤
@zhara1212
@zhara1212 2 жыл бұрын
የውነት ጠካራ ነሽ ባመሽበት ነገር እስከዚህ እያመመሽ መሄድሽ
@hananseid57
@hananseid57 Жыл бұрын
ትግስቴ አንቺ የህዝብ ነሸ ለፋሲካ ወይ ለገና እንዲ ለብሰሽ ነዉ ምታቀርቢዉ ደስ አይልም ሙስሊም አለሽ ማክበር አለብሽ ስለዛ አገር ባህል በመቅለሚያ ጣል አርገሽ ነይልን በቀጣይ
@ninaaman4586
@ninaaman4586 2 жыл бұрын
Ebrahim isan lemesewat are lik aydelem!
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ። ☝️
@foziayassfa9980
@foziayassfa9980 2 жыл бұрын
የአሏህ ትእዛዛ መጣስ ያሥጨንቃል ሣቂተኛነሺ የሚልሺ በሙሉ አሁን አይጠቅምሺም እህትሀሊማ አሏህ ቅኑን መንገድ ይምራሺ ሙዚቃ ከምታሥታላለመፊ እሥልምናን ብትካድሚ ይበልጣል
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ከበርካታ ኢ-ሰብዓዊ እና ተቃራኒ መመሪያዎቹ ( ትዕዛዞቹ ) ውስጥ መሻሻል ወይም መጣስ ያለበት አንዱን እነሆ ፥ - ከእስልምና የሚያፈገፍጉትን (ማመን ያቆሙትን) ማርኳቸው እና ግደሏቸው ወዳጆችና ረዳቶች አታድርጓቸው ፤ ያለው (ቁርኣን ምዕራፍ ፬ የሴቶቹ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁጥር ፹፱ )። 📖👈🤔
@rahimaumei307
@rahimaumei307 2 жыл бұрын
አላህ ያብጀን ሁላችንንም
@mohamednur1696
@mohamednur1696 Жыл бұрын
Our lost child inshaa'allaahu.you will come back
@yo-vz1ro
@yo-vz1ro 2 жыл бұрын
😄😄😄😄😄😍😍😍😍😍
@zeynebzelelew1288
@zeynebzelelew1288 2 жыл бұрын
አላህ ልቦና ይስጥሽ እንኩዋን አባት ተቀይሞሽ አፉ ሳይልሽ የሞተብሽ ምንም አትመስይም አንቺም ሞትን ቀማሽ ነሽ እቺ አለም ተትታ ምታልፍ ናት እህት ሃሊማ አይምስልሽ መስሎሽ ነው ብልጭልጭ ሁሉ ቀሪ ነው ግዜ አለሽ ሳይርፍድብሽ የአኬራ ቤትሽን አሳምሪ በዙሪያሽ ያሉትን ሁሉ ትተሽ ወደቤተስቦችሽ ተመለሽ ዳግም ሌላ ፀፀት እንዳይሆንብሽ የሳቀልሽ ሁሉ ወዳጅሽ እንዳይመስልሽ ::
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
እነ ዘይነብ ሞክሼዎችሽ ፡ የሙሐመድ አምስተኛ እና ሰባተኛ ሚስቶቹ ነበሩ ። ዘይነብ ቢንት ጃሽ ደግሞ ዘመዱም ስትሆን ፡ ላሳደገው ልጁ ለዛይድ ኢብን ሃሪታ ከዳረለት በኋላ ፡ በግዙፍነቷና በቆዳዋ ንጣት ተማርኮ ፡ ምርጥ የቁሬሽ ሴት ነሽ ፡ ልቤም ስለተማረከልሽ 'ኣሏህ' ምስጋና ይገባዋል ብሎ እቤታቸው ሄዶ አሽኮርምሞ ፡ የልጁን ትዳር አፍርሶ ፡ እራሱ ሙሐመድ አግብቷታል ። 🤭
@haymanotfantahun8791
@haymanotfantahun8791 Жыл бұрын
Tigiya betam yamerbeshal progrmu keteyebet
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ። ☝️
@mouminahoumed7942
@mouminahoumed7942 Жыл бұрын
እህቴሀሊማ አላህይመልሰሸ
@aminaali1690
@aminaali1690 2 жыл бұрын
💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢
@helengebremariam6713
@helengebremariam6713 2 жыл бұрын
I am happy seyu tg
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
THANK YOU
@abitube3078
@abitube3078 2 жыл бұрын
ግን ለምን ትዳር ትዳር እንላታለን እሶስለፈለገች ብቻ ትዳር አታገኝም ፈጣሪሲስጥእንጂ
@endrisahmed4704
@endrisahmed4704 Жыл бұрын
አላህ ይመልስሽ!!
@nitsiabdi9943
@nitsiabdi9943 2 жыл бұрын
Wa
@mitikekelif8873
@mitikekelif8873 2 жыл бұрын
የሐሊማ ማግባት የማይመኝ የለም
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
THANK YOU
@user-fl5yw7lz1e
@user-fl5yw7lz1e 2 жыл бұрын
ሙስሊም ክሁን
@m.nassirsalih4148
@m.nassirsalih4148 10 ай бұрын
ኣባትሽ እንዳመለጡሽ እናትሽ እንዳያመልጡሽ ዓፉ ሚሉብሽ ነገር ብትፈጥሪ።ኣላህ ሂዳያ ይስጥሽ እና ይስጠን
@afirahel12
@afirahel12 2 жыл бұрын
ሀሊማዬ ስወድሽ በተለይ ሳቅሽ
@ilovyouislam7946
@ilovyouislam7946 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አሳዘንሽኝ😢
@keolusgeyorgs9296
@keolusgeyorgs9296 2 жыл бұрын
ቲጂ ሜካፑ አያምርብሽም በተፈጥሮ ቆንጆ ነሽ
@berekbereket6847
@berekbereket6847 Жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁😁👍👍👍👍
@fatumafatumanejashi8002
@fatumafatumanejashi8002 Жыл бұрын
are allahen fery
@mollaasemamaw1568
@mollaasemamaw1568 Жыл бұрын
H.waye
@hananseid57
@hananseid57 Жыл бұрын
አላሂ ሂዲያ ይስጥሽ ሀሉ አንቺ ደስ ምትይ ንፁ ትመስይኛለሽ እና ኻቲማሽን ያሳምርልሽ ጀሊሉ ጥበቡ ብዙ ነዉ አመላለሱ ያምራልና ያሳምርልሽ አይታወቀም የአላህ ስራ ከቤተሰብ ቀልብ ይጠብቅሽ እናቴ እወድሻለዉ እና ዱዐ አረግልሻለዉ ሁሌ
@tsionenat2722
@tsionenat2722 2 жыл бұрын
Tgiye betam newo mewodeshi ehitye embrhan ulyem kif targshi yenye wodddd
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ። ☝️
@mitikekelif8873
@mitikekelif8873 2 жыл бұрын
ቲጂም ደስየምትይ ሐሊማ ሑሎአንድአይነት
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
THANK YOU
@fatumadem8868
@fatumadem8868 2 жыл бұрын
ሀሊማ የሳቅንጎስነሽ አላህይመልስሽ
@tregeocell2094
@tregeocell2094 2 жыл бұрын
ሙዚቃ በክርስትናም በስልምናም አይፈቀድም አሰማ ብለን ነዉጂ የፈጣሪን ቃል ዘፋኝ መግስተ ሰማይ አወስም አዳማጭም ያዉ ነዉ
@foziyashabel1793
@foziyashabel1793 2 жыл бұрын
እውነት
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
THANK YOU
@SalamSalam-bt5kd
@SalamSalam-bt5kd Жыл бұрын
ሀሊማዬ በጣም ዴሥ የምትይ ተጫዋቺና ሳቂታ ሠውነሺ ያኮረፈ ሠው አንቺን ካዬ እረሥቶ ይሥቃል
@leylaqatar6623
@leylaqatar6623 2 жыл бұрын
ኢድ ሙባረክ እንዃን አደርሰን❤❤❤❤
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
AMEN
@mekiyesuf5216
@mekiyesuf5216 2 жыл бұрын
ሙስሊም ናትዴ
@hayathayu2936
@hayathayu2936 2 жыл бұрын
@@mekiyesuf5216 አው ነች
@mekiyesuf5216
@mekiyesuf5216 2 жыл бұрын
@@hayathayu2936 ምኗ ነው ሙስሊም ስሟ ነው
@hayathayu2936
@hayathayu2936 2 жыл бұрын
@@mekiyesuf5216 አው አትመስልም ነገር ግን ቤተሰቦቿ ሙስሊም ናቸው እሷም ሙስሊም መስላ ባትኖርም ልቧ ግን ትክክለኛ ሀይማኖት ኢስላምና ኢስላም ብቻ እንደሆነ ተውቃለች አሏህ ይምራት አሏህ ሂድያ ይስጣት
@ethioarchitecture6513
@ethioarchitecture6513 Жыл бұрын
ዋ ጥፋታችን ያረብ መጨረሻየን አሳምርልኝ ባደባባይ ወንጀል ደሞ ከባድ ነው
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
የአደባባይ ወንጀል ጥሪ የሚያደርገው አንቀፅ ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ ፥ - ምእመናን ገነት ለመግባት ሲሉ በ'ኣሏህ' መንገድ ላይ ይጋደላሉ፣ ይገድላሉ እና ይገደላሉም ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፱ የንስሃ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ተውባህ] ቁጥር ፩፻፲፩ )። 📖👈 የማያምር መጨረሻ ማለት ይቻላል ።🤔
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t 2 жыл бұрын
ይድረስ የመዝሙርም የዘፋንም መንፈሳዊም አለማዊም ፍላጎትና ህይወት ለተቀላቀላቸው ቤተ መቅደስ ውስጥ በተፈጥሮ ፀጋ ለሚቀርቡ ከቤተ መቅደስ ውጪ ሲሆኑ አለም በሰራሽ ቀለምና አባራ ሊሚያጌጡ ለትውልዱና ለህብረተሰቡ አለማዊና መንፈሳዊን አጣምሮ መኖር እደሚቻል የሚሰብኩ እንደነ ትግስት ሃና ለመሳሰሉት እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን። “ለሁለት ጌቶች መገዛት የሚቻለው ማንም የለም፤ ወይም አንዱን ይጠላል ሁለተኛውንም ይወዳል፤ ወይም ወደ አንዱ ይጠጋል ሁለተኛውንም ይንቃል፤ ለእግዚአብሔርና ለገንዘብ መገዛት አትችሉም።” - ማቴዎስ 6፥24 “ለሁለት ጌቶች መገዛት የሚቻለው ባርያ ማንም የለም፤ ወይም አንዱን ይጠላልና ሁለተኛውንም ይወዳል፥ ወይም ወደ አንዱ ይጠጋል ሁለተኛውንም ይንቃል። ለእግዚአብሔርና ለገንዘብ መገዛት አትችሉም።” - ሉቃስ 16፥13
@keolusgeyorgs9296
@keolusgeyorgs9296 2 жыл бұрын
ጎሽ ተባረኩልኝ አርቲስትኮ ትክክለኛ ህይወት የለውም ቲጂ አድናቂሽ ነኝ ግን አንዱን ምረጪ አለም ጠፊ ነች ኮንትራትሽን ሳትጨርሺ በአንዱ መንገድ ሂጂ ሄድ መለስ አትሁኚ
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 2 жыл бұрын
@@keolusgeyorgs9296 ፦ ተመልካችስ ትክክለኛ ሂወት አለው ? ሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚስ ትክክለኛ ሂወት አለው ? እስቲ እውነት እንነጋገር ትዕግስት በዚህ መልኩ ሚዲያ ላይ ቀረበች አየናት ሁኔታዋ አለባበሷ ሃጣት ነው አልን እኛ ጻዲግ ፍጹም የእግዚአብሔርን መንገድ ተከታይ ሆነን ማለት ነው ። ለመሆኑ የእለት እንጀራችን የለት ጉርሳችን ጎዶላችንን የምንሞላበት የስራ ዘርፍ ከሃጢያት የጸዳ ነው የምትሉ እስቲ እነማን ናችሁ እነ ማን ነን ? እስቲ ቢያንስ ከሰው እራስ ላይ ወርደን ፈጣሪን እናስደስተው በተለይ ሴቶች ሃይማኖተኛ ነን ካላችሁ ጭራሽ ከጳጳስ ካልበለጥን ብላችሁ ልባችሁ ይነሳሳል ለሁሉም ለራስሽ ነፍስ ተጨነቂ ። ዞር ብለሽ የራስሽን ጎዶሎ ተመልከች ስለሰው እምነት መጉደል አብዝተሽ አትለፍልፊ የጎደለንን የበደልነውን የሚያይ እግዚአብሔር ብቻ ነው ባይሆን ካንቺ የሚጠበቀው ሶሻል ሚዲያን አለመጠቀም ብቻ ነው
@merihanalove9287
@merihanalove9287 2 жыл бұрын
Haluya yna fiker sewdeshi
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
THANK YOU
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ። ☝️
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 3 ай бұрын
ምናለ አለባበሥሺንኳ ብታስተካክይ ረበና ይመልስሺ ሀቂያ ያለንበት ሀል ያሳዝናል የመጥፎ ጥሩነት የለም
@UMAbdelah
@UMAbdelah 2 жыл бұрын
ሙዚቃውን ከልብሽ አላህ ያጥፋልሽ ሂዲያ ይስጥሽ ሀሊማ
@halimaib1644
@halimaib1644 Жыл бұрын
አሚን
@jkljkl4970
@jkljkl4970 Жыл бұрын
ኧሯ እኔም በጣም ሳቂታ ነኝ ያች ደሞ የተለየ ነው ቁምነገር እያወራይም እቢ አላት ሳቁዋ
@user-nm6zw1jj9j
@user-nm6zw1jj9j 2 жыл бұрын
እህቴ ሀሊማ አላህ ሂዲያ ይስጥሺ አላህየ ለሁላችንም መጨረሻችንን አሳምርልን እዱኒያ ቀሪ ናት
@gthomas1727
@gthomas1727 Жыл бұрын
I always feel , she laughs to cover something. I
@hayatadem7718
@hayatadem7718 2 жыл бұрын
አላህ ያንቃሽ እህታችን ያንች ጅህልና ፀና ሞት በቀጠሮ አይመጣም አላህ መሀሪ አዛኝ ነው ወደ ዲንሽ ተመልሰሽ ለአባትሽ ዱአ አድርጊላቸው እልህ ትልቅ በሽታነው አላህ ይወድሻል ነገ ዛሬ ትመለሳለች ብሎ ይጠብቅሻል አሁንም ቀን አለሽ በሂጃብሽ ተውበሽ የምናይበት ቀን ይናፍቀናል የእህት ወንድም ምክር ጠቃሚ ነው ኩራተኛ አትሁኝ የእውነት ለመሳቅ ዲን ብቻ በቂ ነው ኢንሻ አላህ
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Жыл бұрын
@Nardi ይሄ እራስን መሸወጃ ነው ልብ ያለ ነው እውጭ እሚወጣው ከገባሽ እልብሽ ሳይኖር እውጭ አይወጣም ክክክ እና ልብ ያያል እሚባለው ተቸግርሽ ማርግ እማችይውን እጅ ተደላቀሽ ማርግ እምችይውን አደለም።አድም ጥቅስ የለም እር ሰው አብዶል ዘፋኝ ገናት አይገባም በናተ እደት አቀለላችሁት እናተ ግን
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
ቤተሰቦችሽ ለአንቺ ብለው ነው ሀቢብቲ አይናቸው እያየ እሳት ስትገቢ እናትና አባት አይተው ዝም አይሉም ግን አላህ ይመልስሽ ሀቢብቲ ቤተሰብ ለልጁ ክፉ አይመኝም
@nadiyasalih6662
@nadiyasalih6662 2 жыл бұрын
አላህን ፈርተሽ ተመለሺ ልክ እንዳልሆንሽ ታቂውዋለሽ አላህ ሂዳያ ይስጥሽ
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ሙሐመድ እና ኣሏህ አንድ ነበሩ ። ሙሐመድ ደግሞ ሞቶ ተቀብሯል ። ሰው የሚፈራው በህይወት ሲኖር ብቻ ነው ። ሁለቱ አንድ እንደነበሩ ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ ፥ 🤔 - መልእክተኛውን (ሙሐመድን) የሚታዘዝ ሰው በእርግጥ 'ኣሏህን' ታዘዘ ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፬ የሴቶቹ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁጥር ፹ )። 📖👈
@eilham2682
@eilham2682 Жыл бұрын
@@tenalehulum አይሁድ ስለማታቀው አታውራ የቁም ሙት
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
@@eilham2682 ነገር ግን እራሱ ሙሐመድ ፥ ልዩ መልእክተኛ አይደለሁም ፡ በእሱ እና በተከታዮቹ 'ኣሏህ' ምን እንደሚሰራ አላውቅም ፡ በግልጽ አስፈራሪ ብቻ ነኝ ፡ ሌላ አይደለሁም ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፵፮ የአሸዋዎች ምዕራፍ [ሱረቱ አል አሕቃፍ] ቁጥር ፱ ) ። 📖👈🤔
@user-bk5vd1kf3s
@user-bk5vd1kf3s 2 жыл бұрын
የቤቶች ዱዓ ነዉ ያላገባሺዉ አለች ቲጂ ሃሎ ተመለሺ ማማ ተይ
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
እነ ዘይነብ ሞክሼዎችሽ ፡ የሙሐመድ አምስተኛ እና ሰባተኛ ሚስቶቹ ነበሩ ። ዘይነብ ቢንት ጃሽ ደግሞ ዘመዱም ስትሆን ፡ ላሳደገው ልጁ ለዛይድ ኢብን ሃሪታ ከዳረለት በኋላ ፡ በግዙፍነቷና በቆዳዋ ንጣት ተማርኮ ፡ ምርጥ የቁሬሽ ሴት ነሽ ፡ ልቤም ስለተማረከልሽ 'ኣሏህ' ምስጋና ይገባዋል ብሎ እቤታቸው ሄዶ አሽኮርምሞ ፡ የልጁን ትዳር አፍርሶ ፡ እራሱ ሙሐመድ አግብቷታል ። 🤭
@user-ey3he3oc3k
@user-ey3he3oc3k Жыл бұрын
እሚስቃት የውሸት ኑሮ ነው አላህ ሂዳያ ይስጣት
@abbay-tv
@abbay-tv Жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@aledwake
@aledwake Жыл бұрын
How do U Muslim especially women critisize, when any Muslim wear a cloth which you do Not want or when women Muslim come to Art Like Hayuteee (you tuber) . Echiiii Haymanot yegel nw enante mintilikaderegachihu beleloch Maninet? Eyandadesh Muslim ke Bet teshefafnesh tiwochi ENA tedebikesh achir kemis lebsesh siteshekesheki sitnefi wulesh eyegebash🙄🙄🙄
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 2 жыл бұрын
አይሀሊማየ እኔንምአሣቅሽኝ በዘፈን በሆነ። አገራችን ኩሽ የሚያደርግ አይጥ አይኖርም ነበር ክክክክክክ ወደዉ አይሥቁ አሉ ሸይጧን እየጋለበኝ ነዉ ብትይ ያምራል ለማንኛዉም አላህ አዛኝ ነዉ። አላህ ይዘንልሽ
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
THANK YOU
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ነገር ግን ፡ የሸይጣን ወዳጆች እነ ጋኔን [ ጂኖች] የተቃራኒው ቁርኣን አድናቂዎች መሆናቸውን እነሆ ፥ - " ሙሐመድ ሆይ በል ፦ እነሆ ከጂን የሆኑ ጭፍሮች (ቁርኣንን) አዳመጡ ፤ እኛ አስደናቂ የሆነን ቁርኣን ሰማንም አሉ ፤ " ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፸፪ የጋኔን ምዕራፍ [ሱረቱ አል ጂን] ቁጥር ፩ ) ። 📖👈 🤔
@mitikekelif8873
@mitikekelif8873 2 жыл бұрын
ድምፅ የማይለወጥ ድምፅ
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
THANK YOU
@yimertube6444
@yimertube6444 2 жыл бұрын
እንደተቃወሙኝ እዚህ ደርሻለሁ እነሱም ልክ ናቸው እኔም ልክ ነኝ ብለሽ ሳቅሽ አሁን ምን የሚያስቅ ነገር ኖሮ ነው ለማንኛውም አላህ ህድያ ይስጥሽ በዘፈን የሚታረቅ የለም አላወቅሽም እንጅ ከሀይማኖትሽ በላይ ምንም የለም ስለዚህ እንደጠመምሽ አትኑሪ ወደ አላህ ተመለሽ
@user-uj8tc6lu1q
@user-uj8tc6lu1q Жыл бұрын
😁😁
@satrezdtube1162
@satrezdtube1162 2 жыл бұрын
ዋዋዋ ሞሞትትት
@habhabshi1801
@habhabshi1801 Жыл бұрын
ኤደሚጎዳ አየሼው በራስሽ ላይ ዛሬ ስትወድቂይ አልጋ ላይ እረሱላችን ሶልለላሁ አለይሂ ወሰለም ምን ብለዋል እኔ የምቀውን ብታቁው ብዙ እርልቅሳችሁ ትንሽ ትስቁው ነበር ብለዋል አላህ ይማርሽ ይመልስሽ ይመልሰን
@fatumafatuma4447
@fatumafatuma4447 Жыл бұрын
s aw
@yonathangebrie6488
@yonathangebrie6488 Жыл бұрын
ሁለትሣቂታድብርቴንአጠፋችሁልኝ
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 15 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 48 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 15 МЛН