No video

Halima Abdurahaman - Enana (እናና) - New Ethiopian Music 2023 [Official Video]

  Рет қаралды 67,089

Golden Records Worldwide

Golden Records Worldwide

Күн бұрын

GEM Tv :- Halima Abdurahaman | ሀሊማ አብድራህማን - Enana (እናና) - New Ethiopian Music 2023 [Official Video]
Check Out New Ethiopian Music Videos by Golden Ethio Music.
Subscribe GEM:- / goldenethiom. .
#GoldenEthioMusic #EthiopianMusic #GoldenMusic #foryou #ethiopianmusic #traditional #ethiopianmusic #ethiopia #habesha #ethiopian #addisababa #habeshabeauty #ethiopianmusic #african #ethiopianmusician #ethiopianmusicvideos #ethiopianartist #ethiopianartists #artist #sewasewreleases #newmusic2023
Subscribe Today and Get All Your Favorite Music.
Any unauthorized use, copying or re upload of this content is strictly prohibited. .
Copyright ©2023 Golden Entertainment.

Пікірлер: 44
@servedfreshdaily9243
@servedfreshdaily9243 Жыл бұрын
አገሬን እና ይህን ዘፈን እወዳለሁ I love my country and I love this song
@seonbereket3363
@seonbereket3363 Жыл бұрын
አሎዬ እግዚያቤር ከበሽታሽ ይፈውስሽ ሁሌም ፀሎቴ ይህ ነው ክፉ አይንካሽ ውስጤነሽ አሎዬ
@Beka_G
@Beka_G Жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ በስደትም በሀገርም ዉስጥ ያላችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል 🙏🙏🙏
@gashutitube1221
@gashutitube1221 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪና ትልቅ መልእክት ያለው ድንቅ ሙዚቃ ነው ሀሊማዬ ክበሪልን!!!👏👏👏
@SamiSolman
@SamiSolman Жыл бұрын
ውብ ነው! በርቺ
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 Жыл бұрын
እውነት ነው ሁሉ በ አገር ነው፥ ሃሊማዬ የኔ ምርጥ እንደምንግዜውም ምርጥ ዜማ፥ ምርጥ ቅንብር፥ ምርጥ ግጥም፥ ምርጥ ቪድዮ ከነመልዕክቱ እናመሰግናለን፥፥ ሃገራችን ሰላሟ ብዝት ይበል
@Tobiason1
@Tobiason1 Жыл бұрын
I love you Halima! 😍😍 proud of you!
@sarahana7929
@sarahana7929 Жыл бұрын
ሁሉም የሚያምረው ምንም ትሁን ሃገር ላይ ነው ሰላምን ለሃገራችን አብዝቶ ይስጠን 💚💛❤
@BrukBruk-uy2sd
@BrukBruk-uy2sd Жыл бұрын
የኔ ሳቂታ እንኮን አላህ ማረሽ የሆድሽን እሱ ያቃል ደስ ብሎኛል
@zubairumuhammad6108
@zubairumuhammad6108 Жыл бұрын
So lovely song's
@user-il2ks3wy4l
@user-il2ks3wy4l Жыл бұрын
የኔቆንጆ ያምራል በርች
@abebelin3307
@abebelin3307 Жыл бұрын
A good song, tks
@yibeltaltenaw7340
@yibeltaltenaw7340 Жыл бұрын
What a beautiful voice!!!!!!!!!!!
@wollodessie4839
@wollodessie4839 Жыл бұрын
ሀሊማዬ ምርጥ ስራ ነው የኔ ውብ
@mekamuhassn3055
@mekamuhassn3055 Жыл бұрын
ልክ ነሽ በስልጣን ጥም በተቃጠሉና ሲበሉ ከርመው ሲጎድልባቸው በተጣሉ ጥጋበኞች የመጣ የድሀ ልጅ ተፈጀ ብቻ ማንም ጠገበ ማንም አመጸ ሊሸጠው የሚችለው ሀገር የለም ትርፉ ድካም ነው
@mesimykinig4367
@mesimykinig4367 Жыл бұрын
ዋው
@AbyatarSeyoum
@AbyatarSeyoum Жыл бұрын
Halima, thank you.
@abdi766
@abdi766 Жыл бұрын
Berchi
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Жыл бұрын
ምርጥ ነው
@selamyonan9680
@selamyonan9680 Жыл бұрын
ሀሊማየ ተባረኪ
@azanawsetie2311
@azanawsetie2311 Жыл бұрын
Halemaye fetare ymarishi anchi saketa
@birukbiruhi1643
@birukbiruhi1643 Жыл бұрын
ምርጥ ሀሊማዬ
@akmelfetu5654
@akmelfetu5654 Жыл бұрын
ጥሩ አገላላጽ ነው
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Allah yimarish ehite
@mukeiii9388
@mukeiii9388 Жыл бұрын
ምርጥ ዘፈን ነው 👍👍👍👍👍
@maramedia3478
@maramedia3478 Жыл бұрын
ምርጥ ሙዚቃ
@bemenetbayi9972
@bemenetbayi9972 Жыл бұрын
እኔ ልታመምለሽ እህት አለሜ እግዚአብሔር አምየላክ መልካምሽን የዘመን
@user-ir5tk5yl2u
@user-ir5tk5yl2u Жыл бұрын
😘👌👌👌😘😘🥺🙏🙏🙏🙏
@mebirtaedise373
@mebirtaedise373 Жыл бұрын
ተሽሏት ነው
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz Жыл бұрын
አቤት. ድምፂእኮ
@birtukanwendale2205
@birtukanwendale2205 Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@desalegnsharew1107
@desalegnsharew1107 Жыл бұрын
በጠም ጡሩሰራ ነው
@edomyeshegerua6137
@edomyeshegerua6137 Жыл бұрын
Ethiopia ye eritrea mechawecha honalech miskin
@beqelenadi2481
@beqelenadi2481 Жыл бұрын
RIP HALIMA
@asimohammed1011
@asimohammed1011 Жыл бұрын
ምን ሆ ኧረ አለች ምን ጉድ ነህ
@goldenkmovie
@goldenkmovie Жыл бұрын
ደነዝ
@beruktawitmelse2182
@beruktawitmelse2182 Жыл бұрын
denze
@asefamamo1352
@asefamamo1352 Жыл бұрын
kehaduwu meshrefet ye ethiopian lualawi gzat le eritrea ena sudan asalfo sete eko
@zynbzd2259
@zynbzd2259 Жыл бұрын
አቺኒ ብሎ ሙስሊ😭😭😭😭😭😭
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo Жыл бұрын
አንችም ብሎ ተሳዳቢ😎😎😎😎
@bemenetbayi9972
@bemenetbayi9972 Жыл бұрын
ቅናት ነዉ
@mominaabdula4614
@mominaabdula4614 Жыл бұрын
አቺንስ እድታዳምጭ ማን ፈቀደልሽ
@tesfugebretsadkan7116
@tesfugebretsadkan7116 Жыл бұрын
ትግረወይቲ ሽኮር
@seonbereket3363
@seonbereket3363 Жыл бұрын
ምነው መልካም ብታወራ ወዳጄ ተናግረህ ሞተሀል :ስለራሱዋ እሱዋ ታውቃለች አተግን ራስህን ፈልግ :ለትችቱ አንተ ሳትሆን የፈጠራት አንተንም እሱዋንም ሁላችንን ይጠይቃል :እርግጠኛነኝ ባረበኛ ብትዘፍን ታደንቃት ይሆናል ።
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 40 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 160 МЛН
Leul Sisay - ሙሉ አልበም _ All Tracks (Official Audio)
1:04:53
Leul Sisay
Рет қаралды 2,9 МЛН
Seifu on EBS : ቆይታ ከድምፃዊት ሀሊማ ጋር
10:39
Kegebeta
6:31
Halima Abdurahiman - Topic
Рет қаралды 55 М.