ልዩ የገና ፕሮግራም ከ ዳግማዊ ጽሓዬ እና ሳምሶን ቤቢ ጋር(.......- Abbay TV

  Рет қаралды 271,305

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

6 ай бұрын

"በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም!
እሁድ ምሽት ከ1:00 ጀምሮ በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening 1፡00 on Abbay tv.
#ዓባይ #Abbay #abay #ዓባይቲቪ #Abbaytv #abaytv #ዓባይ_አገልግል #Abay_Agelgel #sekela #ሰከላ #washehu_ende #ethiopiantalkshow #ethiopiandescent #addisababatalk #ethiopiadiscussion #africanconversations #talkofthetown #ethiopianvoices #youtubetalk #talkitoutethiopia #exploreethiopia #ethiopianvibes #thoughtprovoking #insightfulconversations
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram t.me/Abbay_Tv
Website: abbaytv.com/
#ethiopian_talkshow #tigist_girma #infotainment
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"

Пікірлер: 223
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 6 ай бұрын
ዳጊና ቤቢ ኢትዮጵያዊ ባለትዳሮች ባህልንም አክባሪዎች :: እናመሰግናለን:: እድሜና ጤናውን ያድልልን የልጆቻችሁን አለም ያሳያችሁ :: ቲጂዬ አቤት ስታምሪ !!!!
@user-oh8qz5zl7z
@user-oh8qz5zl7z 6 ай бұрын
ሙስሊም ነኚ ግን ደስየሚለኚ ባል እና ሚስት በፍቅር ሲኖር ነው እረሱል ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ምን አሉ ክይሩኩም ሊአህሊኩም አሉ ጡሩ ባል ለቤተሰቦቹ ጡር የሆነ ነው አሉ አልሃምዱሊላህ አለኔቅመል ኢስላም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Lilik4680.
@Lilik4680. 6 ай бұрын
እውነት ሁሌም ኢትዮጽያዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልና እኛም ሀገራችን ገብተን ሀገራችንን እናልማ የዘር ፣ የሀይማኖት ልዩነት ሳይኖር በሰላም የምንኖርባት ምድር ያድርግልን!!!
@user-qb9vr2rg6i
@user-qb9vr2rg6i 6 ай бұрын
ባል እና ሚስት ሲከባበር እንዴት ደስ ይላል እምባዬ መጣ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይጠብቅላችሁ የጎደላችሁን ፈጣሪ ይሙላላችሁ
@user-zn9ig2dl2b
@user-zn9ig2dl2b 5 ай бұрын
አሜን
@BBMakes
@BBMakes 6 ай бұрын
እውነት ለመናገር ዳጊ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ እግዚያብሄር ትዳራችሁን ልጆቻችሁን ይባርክ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 6 ай бұрын
አገሬ ኢትዮጵያ ሁሉ ነገር ያምራል እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤
@user-mk5bz5uw6e
@user-mk5bz5uw6e 6 ай бұрын
እኔ ወላሂ ቤቢ በጣም ኩራተኛ ሰዉ የሚንቅ ነበር የሚመስለኝ ወላሂ በጣም ነበር የምፈራዉ ዛሬግን ምን ያህል ሰዉን እደሚያከብር ሰዉን እደሚወድ አየሁበት ዋዉ በጣም አመሰግናለዉ አድናቂህ ነኝ ቤቢ እደዚ አልጠብቅህም ነበር 😍😍😍😍
@YousifNoor-qp7fw
@YousifNoor-qp7fw 6 ай бұрын
ትክክል ትዴር ቀላል አይዴለም አላህ እርጅም እድሜ ይሰጠችሁ አይለያችሁ
@bayosh7590
@bayosh7590 6 ай бұрын
እካን አደረሳችሁ የአገሪልጆች በሙሉ ትጅዬ እዳፍሽ ያርግልን የአገራችን ሰላም ናፈቀን ሰላሟን ያምጣልን የሰላምንጉስ❤❤
@user-dy5zp5zf9n
@user-dy5zp5zf9n 4 ай бұрын
እርግት ያሉ አርቲስቶች ስወዳችሁ ሁሌም አብራችሁ ኑርልኝ አብራችሁ አርጁ!
@user-wk2fe1fn9r
@user-wk2fe1fn9r 6 ай бұрын
ሁሉም ነገረ በሀገር ያምራል ሰላም ለኢትዮጵያዬ❤❤❤❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 6 ай бұрын
ሳምሶን ታደሰ ምርጥ ተዋንያን በጣም ነው የምወደክ ደግሞ ጥርስክን አስቀየርክ በጣም ደስ ይላል ❤ዳጊ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ እንኩዋን አደረሳችሁ ❤
@familychannel7775
@familychannel7775 6 ай бұрын
ኢትዮጵያን አገራችን ሰላሙና ይመልስልን ያአላህ ❤❤
@abbytamrat1662
@abbytamrat1662 6 ай бұрын
I remember Samson baby from Zemen movie❣️he was great on the episodes, good acting. All 3 of you are great❣️ Melkam Gena🙏🏽
@fatmatube8375
@fatmatube8375 6 ай бұрын
መልእክቱ ልብ ይነካል ኢትዮጵያ ሀገራችን ጥላቶችሺ ይውደሙ ሰላምሺ ይመለሰ እማ🇪🇹
@abichugobana9509
@abichugobana9509 6 ай бұрын
wow wow wow! I can't watch this with out tears on my chick. Thank you so much Abbay TV. This is very educative.
@yalemworkhaile2522
@yalemworkhaile2522 6 ай бұрын
እውነት ነው የትዳር ጠላት አለበስው ተመስሎ የሚዋጋን ዲያቢሎስ በፀሎት እና በፀበል ካልሆነ እሱን ማሸነፍ የማይሆንነውተግተን እንፀልይ.
@aneshamood6033
@aneshamood6033 4 ай бұрын
ማሻአላህ አየሸ ዳጊና ባልዋ በጣም የጨዋ ልጆች የጀግና ልጅ ናቸው ባልና ሚሰት አንተ ይባሰ አንቺ ይባሰ ተባብሎ ተከባብሮ መኖር ምንም ቢፈጠር ልጅ ፊት አለመጋጨት እራሳችሁ መፍታት ሰው ጋር ሚሰጥራችሁን ማፈን ይህ ነው ትዳር ክብርን ይሰጣል በተለይ ወልዶ መጣላት አይደገፍም የሴት ገንዘብ ሃብት አይወሰድም የሚያገባሸ ሊያሰተዳድርሸ እንጂ ልታሰተዳድሪው አይደለም በዚህ ትዳር ያምራል አባወራው የቤቱን መስመር ማንም መጣሰ የለበትም በርቱ
@Woina502
@Woina502 Ай бұрын
ኧረ ቲጂዬ የሰሞኑን ጉድ ሰምተሽ ይሆን የኔ ቆንጆ እህት እናንተ አርቲስቶች ይሄንን ትዳር ማዳን እንደምትችሉ ጠንካራ እምነት አለኝ አንቺ ደግሞ ትችያለሽ ለልጆቻቸው ስትሉ ይህንን ትዳር አድኑ የሚናፈሰውን ወሬም አስቁሙ የገባውን ሰይጣን አስወጡ ቲጂዬ በልጆችሽ ይዠሻለሁ እኔ እነዚህን ጥንዶች አንድ ቀን በአካል አይቻቸው አላውቅም እናንተ ግን የሙያ አጋሮች ስለሆናችሁ የማስታረቅ እድሉ አላችሁ እባካችሁ ከፈጣሪ ታገኙታላችሁ አስታርቁ የፍቅር አምላክ ይርዳችሁ አደራ ቲጂዬ አደራ አደራ አደራ አደራ፡፡
@Woina502
@Woina502 11 күн бұрын
እኔ እኮ እነዚን ልጆች በሚዲያ ብቻ ነው የማውቃቸው ግን ተሳካልኝ አይደል፡፡
@estifanosmulalem7854
@estifanosmulalem7854 6 ай бұрын
አባዮች የድምጽ ኳሊቲና የቪዲዮ ከለር ኤዲቲንጋችሁን አስተካክሉ
@etprevails6839
@etprevails6839 6 ай бұрын
Thank you Dagi for telling the truth about marriage!👍
@atenafderseh4409
@atenafderseh4409 6 ай бұрын
ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ያስባት
@ShahA04-fh7ys
@ShahA04-fh7ys 6 ай бұрын
😢😢😢😢አይ ሀገሬ ምነው ሰላምሽ መቸ ነው የሚመለሰው የኔ ውድ እምዬ ሀገሬ 😢😢
@samihasamiha331
@samihasamiha331 6 ай бұрын
እውነት በጣም ላአገሬችን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያድርግልን 💚💛❤
@AhmadHoumo-pn2ws
@AhmadHoumo-pn2ws 6 ай бұрын
ሀገራችነን ሰላም ያርግለን (ሰላም, ፍቀር, አንድነት ምርጫ ቼን ይ ሁን )❤❤❤ETHIOPIA
@birhanafework9450
@birhanafework9450 6 ай бұрын
Amen amen amen Tgye enkuan aderesachihu
@user-kf8xn1jy2s
@user-kf8xn1jy2s 6 ай бұрын
ደጊ ቤቢ አቦ እንት እነደምውዳቹ አጠይቀኝ እንኮን ለብራህነ ልደቱ በሰላም አደሰሳቹ አደረሰን ሰራ ስጨሮስ አየዋለው ዉድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 6 ай бұрын
ኧረ ቤቢ ጥርስክን አስቀየርክ በጣም ነዉ የምወዳችሁ እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤
@user-ul5cf8ru6j
@user-ul5cf8ru6j 6 ай бұрын
Maskeyer sayhon eyetdrebe nw abezagnaw artistoch esun nw metkmut
@tenad7309
@tenad7309 6 ай бұрын
ፊቱም ጥርሱም ተቀይርዋል ብር ካለ በአሁን ሰዓት ሁሉም ነገር ይቻላል እድሜ ለቴክኖሎጂ አርቲስቶችና ታዋቂ ሰዎች በብዛትመልካቸው ተቀይሮ ሌላ ሰው እየመሰሉ ነው😃
@user-ul5cf8ru6j
@user-ul5cf8ru6j 6 ай бұрын
@@tenad7309 ewnetnw 😆🤣😂abezagnaw eyasletefe felter memsel jemrewal
@ethiolove2286
@ethiolove2286 6 ай бұрын
@@tenad7309ፊቱ ደግሞ ምኑ ተቀየረ?! ድሮም ሸበላ ነው አሁን ያው ነው እረ የምንናገረውን እንወቅ!😏
@yenantw21
@yenantw21 6 ай бұрын
አቤት ሀበሻ ምንም ነገር አይቶ አያልፍም እኮ።😂😂😂
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 6 ай бұрын
ድል ለፋኖ!! ❤
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 6 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን ባመትባሉ ምድር ጥይት ስዘብ ነው ያደረው ከትውልድ ሀገሬ ጎደር 😢😢😢😢😢😢😢 ስ ሰላም ናፍቆናል
@seadawelow1743
@seadawelow1743 6 ай бұрын
ያርብ አላህይድርስልን
@bayatachnef4913
@bayatachnef4913 6 ай бұрын
Bettam egey
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 6 ай бұрын
44ቱ ሰላምን ይስጠን እንጅ እኛ ላይማ ክፉቱ በርትቷል።😢😢
@sableqatar673
@sableqatar673 6 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን❤
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 6 ай бұрын
Dagane yemewdate edlalawo actress ersewane atekoleleme tehute sew akebari dess yemetele chewa sew akbari hulun bekole yemetayi nate gada we love ❤️
@MariyaMari-rg8lw
@MariyaMari-rg8lw 6 ай бұрын
የምወዳችሁ እንኳን አደረሳችሁ❤❤
@aliy274
@aliy274 6 ай бұрын
ከሰው አይን ያውጣችሁ ስታምሩ
@Habeshabete
@Habeshabete 6 ай бұрын
ያለአማራ ሰላም ያለአማራ ኢትዮጵያ ብሎ ነገር የለም:: ድል ለአማራው!!
@samueldemissi1
@samueldemissi1 6 ай бұрын
You have to keep your own peace FANO is nothing but problem if FANo Keep peace in Amhara region then everything will be okay
@felenuna8034
@felenuna8034 6 ай бұрын
ትእቢት አይኑርህ ያለ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ የለችም ብትል ይሻላል
@Rahel-HRBBDSS-GT
@Rahel-HRBBDSS-GT 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-eu7bq4fc1d
@user-eu7bq4fc1d 6 ай бұрын
ዘረኝነት የጠፋ ለት ምድረ ዘረኛ የት እንደምትደርሱ እናያለን ሰላም ለሀገራችንና ለኦርቶዶክሳዊት ሀይማኖታችን ዘረኝነትን አባቴ ቸሩ መድሀኔአለም ከምድረ ገፅ ያጥፋልን
@user-bk5yi6jb7o
@user-bk5yi6jb7o 6 ай бұрын
Yadadab sew komanet😂
@marthamekonnen9449
@marthamekonnen9449 6 ай бұрын
They respect and protect each other, that’s important thing in marriage 🥰👍
@user-bx8ql8ig1n
@user-bx8ql8ig1n 6 ай бұрын
የእናተትዳር ለሁሉ አስተማሪነው🎉😂❤❤
@MedhanieFissehaye-cc4eq
@MedhanieFissehaye-cc4eq 6 ай бұрын
❤😊 SAMSON ሳሚ BIBI እንዴት እምደ ምወድህ ኣንተ እና ቴዲ እንግዳ ሰው ሁሌ ኤርትራዉያን ሆናቹ ነው ምትሰሙኒ ሁሌ። U ARE & TEDDY MY FAVORITE ACTORS❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekedimathew5884
@mekedimathew5884 6 ай бұрын
ቲጂዬ የፕሮግራም አዘገጃጀትሽ ደስ ይላል በርቺ
@Abnakuabbdeette5902
@Abnakuabbdeette5902 6 ай бұрын
Amen amen 🙏 🙌 👏 ❤️ tijyyy fitary yimelekten
@eritrea576
@eritrea576 6 ай бұрын
God bless this family
@meazakifle1114
@meazakifle1114 5 ай бұрын
ሁለታችሁንም እወዳችኋለው ትዳራችሁ ይባረክ
@rosegashaw5304
@rosegashaw5304 6 ай бұрын
Ye Tewahido lijoch enkuan legetachin medhanitachin le Eyesus krstos lidet beal aderesachihu aderesen 👏 selam le hagerachin Ethiopia 😢
@helenalemayehu7160
@helenalemayehu7160 6 ай бұрын
He's Supportive husband so nice
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 6 ай бұрын
እንዴት ነሺ ኢትዮጵያ 😢😢😢😢😢😢💚💛❤️💘💘💘💘💘💘💘💯‼️
@nasraothpiya3302
@nasraothpiya3302 6 ай бұрын
አገራችን ያርግልን
@user-th1uh2sk9g
@user-th1uh2sk9g 6 ай бұрын
አቤት ኮሜተሮች እንዳለ ምቀኞች
@ITMedia1205
@ITMedia1205 6 ай бұрын
ሰካላ የኔይቱ ሰከላ የዓባይ መነሻ እኔ አላምንም
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 6 ай бұрын
ደስ ስትሉ የኔ ቆንጆዎች ዳጊዬ ውብ ❤😘
@user-sb2eg8rr6s
@user-sb2eg8rr6s 6 ай бұрын
ምርጥ ጥንዶች❤
@genet21
@genet21 6 ай бұрын
yene abeba siwodsh ewnet new yayal fetarry mani kifu man deg endehone yayal firdun lesu betam lik nesh::
@Kalkidan727
@Kalkidan727 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ🙏❤🙏
@user-bn3dp4wc4v
@user-bn3dp4wc4v 6 ай бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ባለትዳር ናቹ ልታይ ልታይ እኳንአትሉም ታምራላቹ
@HfvdGrhff-jn5oq
@HfvdGrhff-jn5oq 6 ай бұрын
ሁሉምነገር በሀገር ያምራል ሰላምና ፍቅር ለሀገራችንና ለህዝባችን😍😍😍😍
@user-rd7ou3eg1l
@user-rd7ou3eg1l 6 ай бұрын
ቲጂ በጣም ነው የምወድሸ
@HaftomAlex
@HaftomAlex 6 ай бұрын
የቤቢ ጥርስ ያየ ኣምሮበታል
@seidamohammed
@seidamohammed 6 ай бұрын
Wow tereseh seyamer🦷 ❤Dagiye ❤
@naajanojaa7
@naajanojaa7 5 ай бұрын
ቤቢ ጥረሱን አስቀየራል ያምራል
@tiruyetesfayeabebe3796
@tiruyetesfayeabebe3796 6 ай бұрын
ሀገሬ ሠላምሽ ይብዛልኝ🙏🙏🙏
@ramaahasan296
@ramaahasan296 6 ай бұрын
የምወዳችሁ ጥንዶች ❤❤❤❤
@ashenafigebretsadik9942
@ashenafigebretsadik9942 6 ай бұрын
Merry Christmas 🎅 💚💛❤️
@mominamomi2726
@mominamomi2726 6 ай бұрын
እርጋታው 1ኛ ነህ
@YeneEyita
@YeneEyita 6 ай бұрын
ቀጣይ Emu & Sam ይቅረቡ የምትሉ ላይክ❤
@user-qw6ys2ge2b
@user-qw6ys2ge2b 6 ай бұрын
Selamat Le Etihopa❤❤❤❤❤❤
@ashenafigebretsadik9942
@ashenafigebretsadik9942 6 ай бұрын
Good luck 👍
@helenahmed1868
@helenahmed1868 6 ай бұрын
Egziabher yetebekachu
@naajanojaa7
@naajanojaa7 5 ай бұрын
ስታምሩ❤
@yeshewasdenekew
@yeshewasdenekew 6 ай бұрын
Wow ye ametu mirt nigigire❤❤❤❤
@abdelaabde929
@abdelaabde929 6 ай бұрын
Sameson bebi mert Artiset Abso medrek teyater Andegna nehe betam Betam techlalhe frome Germny
@user-el7le3pv3u
@user-el7le3pv3u 6 ай бұрын
💚💛❤ ሀገሬ እማማየ😢😢😢😢😢😢
@alganeshasferaw5873
@alganeshasferaw5873 6 ай бұрын
መልካም በአል ዪሁን ሳሚና ዳጊ ዪመቻቹ🎉❤😂😢
@abdallahrachidi1423
@abdallahrachidi1423 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉
@user-sp6su6gy3y
@user-sp6su6gy3y 6 ай бұрын
Tigiya.plise artisete.yohanse.sewentene.or.kana.aqerbilene.demo.wdddddd nwe.emargshe.enata❤❤❤❤❤
@gibetimes
@gibetimes 6 ай бұрын
Never forget the bleed Wollo people bleed.ያፈሰሰከውን የወሎ ህዝብ ደም ማንም አይረሳልህም።
@honeybaby9337
@honeybaby9337 5 ай бұрын
እረጋታህ ❤❤❤❤❤አያለያችው
@user-ip9lb4yi5u
@user-ip9lb4yi5u 3 ай бұрын
Sewedachu 🥰😍🤩😘
@Tsiiiy
@Tsiiiy 6 ай бұрын
የእውነት በጣም የምወዳቸው ጥንዶች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Tewahedo16
@Tewahedo16 6 ай бұрын
ጠያቂዋ ዝም ብላ ስትስቅ ከኋላ መሳርያ የደቀኑባት ነው ምትመስለው። fake ሰው አይመቸኝም።
@MatuSala-7
@MatuSala-7 6 ай бұрын
ቺኮቹ ስትከሱ እንዴት አሪፍ እንደሆናቹህ! ዳጊ እንደገና ልጅ መሰልሽ ይመቻቹህ!!
@user-dw9bp4zp6k
@user-dw9bp4zp6k 6 ай бұрын
ቤቢ ተቀየረብኝ ለኔ ብቻ ነውይ? 😅
@Se_lamG
@Se_lamG 6 ай бұрын
ቲጂዬ good looking መልክሽ ፀጉርሽ በ ጣም ሄዶብሻል 👍
@JamAb-yv5zu
@JamAb-yv5zu 6 ай бұрын
ሳቅሽን ወይንም ማይኩን ቀንሽዉ በጣም ይጮኻል
@estifanosmulalem7854
@estifanosmulalem7854 6 ай бұрын
አዎ ቲጂ ትንሽ ይከብዳል ለጆሮ
@tigisttigistbekure3214
@tigisttigistbekure3214 6 ай бұрын
Ere mayeku ayedlm betterment fenders new satyowa
@yayabest5512
@yayabest5512 6 ай бұрын
Wawwwww 💚💛❤️👌
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@maritjohn7927
@maritjohn7927 5 ай бұрын
በቃለመጠይቅ መሀል ዘው ብለው የገቡት ግን ምን ሆነው ነው? ሲያልቅ አይደርስም? የቲጂ አደነጋገጥ ራሱ ያስቃል
@mesilule
@mesilule 6 ай бұрын
Samson demthe yameral
@HulsinHulsin
@HulsinHulsin 6 ай бұрын
Babe demesoamasetawakeia andaga naw
@user-wg4bg9oz2z
@user-wg4bg9oz2z 6 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@saracherent8774
@saracherent8774 6 ай бұрын
Dagi ❤❤❤❤ mirt Ethiopiawit yene melkam
@istme4224
@istme4224 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@kurkuraw5866
@kurkuraw5866 6 ай бұрын
Bemehalachu chigir endale yastawekebachuhal
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 6 ай бұрын
አዎ ኢትዮጵያዬ ታብባለች❤❤❤❤🎉🎉🎉
@hawihussein6155
@hawihussein6155 5 ай бұрын
መንደፍሮ ❤
@mershachala9185
@mershachala9185 6 ай бұрын
ጽሓዬ አይባልም ፀሐዬ ብላችሁ አስተካክሉት።
@HulsinHulsin
@HulsinHulsin 6 ай бұрын
Tgia ianawede sewadeshe bahewata magegate iamefalegaw aretesete nashe zamanashe yebarake malekame bahale
@tsetsi469
@tsetsi469 6 ай бұрын
Baby tor medawen nger😢
@user-rd7ou3eg1l
@user-rd7ou3eg1l 6 ай бұрын
አሰለቀሱኘ
@Abeba1985
@Abeba1985 6 ай бұрын
ጂጂ፡ማሃይም ደንቂሮ፡የኤትዮጲያ አምላኪ የማባል የለም
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 6 ай бұрын
Yhi mikup endit adrgo asamerachu
@Ayuti876
@Ayuti876 6 ай бұрын
Tedarachun chemero chemamero yebarekelachu❤❤❤🙏🙏
@user-kx4ww3ni1y
@user-kx4ww3ni1y 6 ай бұрын
Mirt sawoch
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 2,9 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
አስገራሚው የአዚዛ መኖርያ ቤት በአሜሪካ
40:26
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН