"ኮሜድያን አማን ሴት መስሎ ቲጂን ፕራንክ አደረጋት" - Sekela Talk Show - Tigist Girma - @abbay-tv ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

  Рет қаралды 477,066

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

#AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube

Пікірлер: 487
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ Жыл бұрын
ቲጂ ሁሌ ቀሚስ ትልበስ የምትሉ🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️
@bezayacop9534
@bezayacop9534 Жыл бұрын
Enimeee asteyyyeteee stchatalluuuu,,kimese new ymymirebatieeee
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@bezayacop9534 ቤተሰብ አርጉኝ
@rahelmedia1965
@rahelmedia1965 Жыл бұрын
🤚🏽🤚🏽🤚🏽🤚🏽❤
@gechkt4079
@gechkt4079 Жыл бұрын
የፈለጋትንትልበስ አታሽቃብጪ:: ሁሉም ያምርባታል
@tigistaragea6741
@tigistaragea6741 Жыл бұрын
የሴት ልጅ ዉበቱ ቅሚሶ ነው
@eitfalemyifiru7794
@eitfalemyifiru7794 Жыл бұрын
አማንን የምትወዱ በላይክ አሣዪን
@melakubirhanu199
@melakubirhanu199 Жыл бұрын
ቲጂ ጠግበን እንድንኖር የሚያደርጉትን የገጠር ሠዎች ማክበርሽ ትልቅ ሰውነትሽን ያሣያል እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥሽ ኑሪልን ።
@mulushmulush3472
@mulushmulush3472 7 ай бұрын
እኔ ሰውን ስገነዘብ ሀይለኛ ነኝ ሰውን ስመዝን ግራም እንኮዋን አሳልፊ አልሰድም ስለ ቲጅ ትንሽ ከወሰድኮት ትዝብት ልገራቹህ ቲጅየ አገሩዋን ኢትዮጵያን ምትወድ በተለይ ወደገጠሩ ያሉ ህብረተሰባትን ዝቅ ብላ ምትሰማ ምታዳምጥ ከነሱም ትምህርት ለመውሰድ ባህልና ወጉን በመስማትና በማዳመጥ ለትውልድ ማሳለፍ ምትፈልግ ትልቅ አርቲስት ነች!! ቲጂ መሳቅ እና መደሰት ምትፈልግ ፍርሀተ እግዝሀብሄር ያደረባት ለሰው ልጆች የምትናገራቸው ነገሮችን በጥንቃቄና በብስለት የተሞላበት ቅን አሳቢና ሰው አክባሪ ናት!!! ቲጂ በስራ ምታምን እሱዋ ስርታ ሰውን ማሰራትና መርዳት ምትፈልግ ልበ ቃና ሴት ናት ሳቁዋና ደስታዋማ ምግብ ማለት ነው!! ቲጅ የአገር ባህልን አልባሳትና የአባቶቻችን ባህላትን በሜገባ ምትጠብቅ የድሮ በአሉቻችን ደብዛው እንዳይጠፋ ተምራና አስተምራ ለትውልድ ማውረስ ምትፈልግ ጠንካራ ሴት ናት!! ቲጂ ትክክለኛ የሜዲያ ሰው ናት የሜዲያን ክራይተርያ100% የምታሟላ ንፁህ ልብ ያላት ልበ ቀና ትሁትና አስተዋይ ሴት ናት!!! ቲጂ ስትናገር ደፋር ናት ስትጠይቅም ደፋር ናት ግን በውስጡዋ ፈርሀተ እግዝሀብሄር ያላት ትሁት ናት ደረቅን አትደለችም ማይሆን ከሆነ በዛ ሳቁዋና ፈገግታዋ ተንከሽክሻ ታሳልፈዋለች በሳልም ናት አንድ ወቅት ላይ አድምየ 50 አካባቢ ነው ስትል ሰምቸ ነበር ስታዮዋት ግን 19 አመት ልጅ ነው ምትመስለው!! ቲጅየ አብሮ አደጉዋንና ለሙያ አጋሩዋ እንዲሁም ለሰፈር ሰዎቸዋ ትልቅ ክብር ያላት የተከበረችና ሰው አክባሪ የሰፈር አድባር እንደሆነች እረዳለሁ ስለ ቲጅ ብዙ መፃፍ እችል ነበር ግን በግዜ እጥረት አልቻልኮም ክፍል ሁለት ጠብቁኝ!!!!!!
@ልጇነውአምላኳ-ቘ6ቘ
@ልጇነውአምላኳ-ቘ6ቘ Жыл бұрын
ደስ የምል ፖሮግራም
@ህሊናዳኛነው
@ህሊናዳኛነው Жыл бұрын
በስመአብ ቲጅየ አክስቴን መሳይ እደት ነው ያማረብሺ በአዛኝቱ የኔ ውብ ♥️♥️
@mesimekdi
@mesimekdi Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ
@makdas9636
@makdas9636 Жыл бұрын
በጣም ታሳዝናላችሁ የተዋህዶ ልጆች ስም ብቻ
@tigisteadanich
@tigisteadanich Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዋው ድስ የሚል ቆይታ በርቺልን
@mesimekdi
@mesimekdi Жыл бұрын
ቲጅዬ ደምሪኝ እማ
@እንኮይጎጃሜዋእናቴንናፋቂ
@እንኮይጎጃሜዋእናቴንናፋቂ Жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ እንኳን ለጌታችን ለ እየሱስ ክርስቶስ ልደት ባዕል በሰላም አደረሰን 🙏🏼❤️ቲጅዬ የኔ የዋህ ስወድሽ አማንዬ ስወድህ 😍
@mesimekdi
@mesimekdi Жыл бұрын
የኔ ውድ ደምሪኝ እማ
@fikeryibeltal4394
@fikeryibeltal4394 Жыл бұрын
ትእግስት ይሄንን አርሚ ኢየሱስ ክርስቶስ በሚጠመቅበት ጊዜ መጽሐፍ ቅዱስ አብ በደመና ውስጥ ሆኖ ተናገረ ይላል እንጅ በደመና ተመስሎ አይልም :: ከበሮ አንጠልጥሎ መዝለል እውቀት አይደለም :: ትንሽ ንባብ እና ትምህርት ያስፈልጋል ::
@ethiopia2846
@ethiopia2846 Жыл бұрын
ቲጁዬ ሰወድሸ የኔ ቆንጆ እንኳን አደረሳችሁ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@rumysamuhammed2728
@rumysamuhammed2728 Жыл бұрын
ወገኖቼ ፈጣሪ አይወለድም አይጠመቅም ተው አቅላቹሁን አሰሩት የክስረቱ ቀን ደርሶባቹህ ይዞዋቹህ ከምትሰቃዩ ይህ የወገንተኝነት እዝነቴ ነው ለእናንተ ኸይር ስለምመኝላቹህ ብቻ ነው!!!!ተረዱኝ ደግሞም የእናንተው መፅሀፍ ቅዱስና የኛው ቅዱስ ቁርአንን እያስተነተናቹ አንብቡ
@Rahelkassa-h3d
@Rahelkassa-h3d 7 ай бұрын
የማታቀውን አዘባርቅ እኛ የምናምነውን እናቃለን ለኛ ተወልዶልናል ለጻፋችሁት አልተወለደም ይህ ሊገለጥልህ መንፈሰ ቅድሰ ያሰፈልግሀል ይህ እውነት ለተፈቀደለት ብቻነው የሚገለጠው ምንልሰሩመጣችሀሀ የኛአምላክ በሰው አምሳል የመጣነው እኛ በአካል ተገልጦ የታየውን ነው የምናመልከው ሰላልተፈቀደልህ በድልህ እዘን ይህ እውነት የሚገለጠው እግዚአብሄር ለወደዳቸው ነው የአንተ ቦታ ሰላልሆነ ያልተጠየከውን ገብተህ አትፈትፍት አንተ ያልተወለደውን ማምለክ ትችላለህ ለኛግን ተወልዶ በሰጋ የተገለጠ አምላክ ነው ያለን እንዲህ ቀልድ መሰለህ አንተ እንደምታወራው የተገለጠለት ነው የሚያቀው ::
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 7 ай бұрын
​@@Rahelkassa-h3dአልሀምዱሊላህ አላኒእመተልኢሥላምከጉድለትለጠራው አላሁሡበሀነሁ ወተአላ
@adaecnh5992
@adaecnh5992 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ
@እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብ በድምፅ የምወልደው የምወደው ልጄ የሚል ድምፅ ተሰማ እንጂ አልወረደም
@aynalakasa2944
@aynalakasa2944 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰ ዋው ደስትላላችሁ በርቱልን
@askalaraya7139
@askalaraya7139 Жыл бұрын
ምንአባቴ ላርግሽ ለእምነትሽ ያለሽ አመለካከትና ጥንካሬ በጣም ነው የምወድሽ በርች ጠንካራ እምነት ያላት ሴት ያርግሽ ፈጣሪ የምትወጃት እመቤቴ እናቴ ትርዳሽ
@wondesentulubedada9801
@wondesentulubedada9801 8 ай бұрын
ትግዬን እኔ ብቻ ነኝ ግን የምወዳት ♥️♥️
@ወሎየዋ-ጸ9ለ
@ወሎየዋ-ጸ9ለ 4 ай бұрын
ቲጂናሀናንይሀንስ አንድነው ሳቃቸው እንተዋወቃለንላይብስራ ቲጂየበለጥያምራል
@ሰላም-ፀ4ተ
@ሰላም-ፀ4ተ Жыл бұрын
በጣም ነው ያሳቀኝ ክክክክክክክክክክ
@bruk3020
@bruk3020 Жыл бұрын
የምን ስጦታ::ታሪክ አታበላሺ:: በርጣቃ
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 Жыл бұрын
አላህ ቀልባችሁን ይመልሰው
@ameenaaa1098
@ameenaaa1098 7 ай бұрын
ለፈጣሪ ስጦታ ይሰጣል እየሱስ ፈጣሪ ከሆነ ለምን ተወለደ ጉድ የጨለማ ጉዞ ነው እምትጓዙትአላህ ልብ ይስጣችሁ
@solomondemissie4843
@solomondemissie4843 Жыл бұрын
ቲጂዬ በማርያም ሁሌም ቀሚስ ልበሺ ...
@tigleselammgezahegn9801
@tigleselammgezahegn9801 Жыл бұрын
አብ በድምጽ " የምወደው ድንቅ ልጄ ይህ ነወ" የሚል ነበር እንጂ በደመና መልክ አብ አልተገለጠም
@workunegash6850
@workunegash6850 Жыл бұрын
ውድ ትግስት፦ ጥያቄሽ በትክክል አልቀረበም። አድማጮችሽ ጥያቄሽን በኢቶጵያዊ እውቀት እንዲመልሱልሽ ከፈለግሽ ጥያቄሽን አስተካክለሽ ማቅረብ ነበረብሽ። 1. ጉጥ ከበዛበት ከእንጨት የሚሠራ ድቡልቡል መጨዋቻ ነው ሩር ሲባል፣ 2. በቀጭኑ ከተተለተለ ወፍራም ጠፍር በክብ እተጠላለፈ የሚሠራው ደግም ጥንግ ይባላል። ጥንግና ሩር በደረጃ በጣም ይለያያሉ። በሩር የሚጫወቱ ልጆችና መለስተኛ ቁጥር ያላቸው ወጣቶች ናቸው። ሩር ተሠባሪ ስለሆነ የሚያገለግለው ለአጭር ጊዜ ወይም ለአንድ ዙር ጨዋታ ነው። ጥንግ ግን ስብና ቅቤ እየጠጣ ለብዙ አመታት ያገለግላል። ክብደት ሰለሚኖረውም ሲለጋ አየር ሰንጥቆ ረጅም ርቀት ይጓዛል። 3. ከጎማ የሚሠራው ግን በባህል ብዙም የሚታወቅ አይደለም መጨዋቻነቱም ቢቸግር ነው። ሌላው ትግስት እባክሽ ለማህበረሰቡ መልክት ስታስተላልፉ ልዩ ትርጉም ያላቸውን ቃሎች በትክክል ተጠቀሙ። ለምሳሌ አማት፣ አማች፣ ዋርሳ፣ አይት፣ ምራት፣ ጎባን፣ ጣውንት የመሳሰሉት። አማትና አማችን ለይቶ የማያውቅ ጋዜጠኛ እኮ ሞልቷል።
@mierafteshager10
@mierafteshager10 Жыл бұрын
ሰባሰገሎች ናቸው
@melakumelakuandawe8667
@melakumelakuandawe8667 Жыл бұрын
ቲጂዩ ትለያለሽ !ምነው የወሎን ቆይታሽን !አየር ላይ አላየሁትም ወይ አለፈኝ ?
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 Жыл бұрын
ቲጂዬ ስወድሽ አማን አንተ የተመታህ የምር ሴት ነዉ የምትመስለዉ😁😁😁😁😁😁😁
@zebibajudy6499
@zebibajudy6499 Жыл бұрын
ቲጅዬ እኮ የዋህ ናት ማር ፍቅር ናት
@የፂዮንልጅ
@የፂዮንልጅ Жыл бұрын
ቲጂየ የኔ ውድ
@arditube5698
@arditube5698 Жыл бұрын
አንዳዴ የትውልዱ ነገር ውሀ በልቶታል ምንም በቃ ከእውቀት የፀዳ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ሩር ከእንጨት እንደሚሰራ ስማሁ
@trezanegazi5801
@trezanegazi5801 Жыл бұрын
Wow wow Tg You are so cute
@Abawtes
@Abawtes Жыл бұрын
when Tg ask Aman, "YET NEW HAGERESH".... He said Ethiopia...thank you! when i was grade 5 my teacher used to tell us to answer like that...Our country is Ethiopia, we have different place of birth in Ethiopia.
@ayinihone634
@ayinihone634 Жыл бұрын
Amanye yene andegna
@feyiruztedi5179
@feyiruztedi5179 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅weyi amaniye dess nili komedayin nw tijiyem melikam behali😍😍😍😍😍😍😍😍
@alemsehay9584
@alemsehay9584 Жыл бұрын
Amen amen Amen Ekwanaderesen
@muntehajemal5404
@muntehajemal5404 Жыл бұрын
ክክክ...
@tigist5851
@tigist5851 Жыл бұрын
አብ አሎረደም ድምጽ ነው ይላከው የወረደው መንፈስ ቅዱስ ነው
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj Жыл бұрын
ዋው ወየው ጉዱ
@mmTube-7
@mmTube-7 Жыл бұрын
ዋውውው ደስስስ ስትሉ
@Abureyan1
@Abureyan1 5 ай бұрын
ውዶች ሠብሥክራይብ አድርጉን❤❤
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
ወጣቶች ግን በምንድነው ጊዜያችሁን ምታሳልፉት መፅሐፍ ቅዱስ አንብቡ እንጂ
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg Жыл бұрын
እኔ በየቀኑ ስዲስት ስዲት ምዕራፍ በቆሚነትአነባለሁ
@bzu4394
@bzu4394 Жыл бұрын
@@tube-yi8tg 👍👍👍👍💪💪💪
@abay5630
@abay5630 Жыл бұрын
አሜን፫ እንኳንም አብሮ አደረሰን አሜን፫
@የጴጥሮስእናትነኝ
@የጴጥሮስእናትነኝ Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ቲጂ ቀሚሱ ሲያምርብሽ ሁል ጊዜም እንድህ ረጃጅም ልበሽ
@mesimekdi
@mesimekdi Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
Demerign
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
@@mesimekdi demerign
@mesimekdi
@mesimekdi Жыл бұрын
@@mimifkr1743 ደምሬሻለሁ ደምሪኝ እማ
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 8 ай бұрын
እረ አዛውንትነቷን አጋለጠባት
@febenmitiku28
@febenmitiku28 Жыл бұрын
አረ ወጣቶች ተማሩ ይሄ ቀላል ጥያቄ ከከበዳቹህ ከበድ ያለውን ብትጠየቁ ምን ልቶኑነው በተኩላ እንዳትበሉ ባባታቹህ ወደ ቤተክርስቲያን ሂዱ ተማሩ
@asdpeh3842
@asdpeh3842 Жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የገረመኝ
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ Жыл бұрын
እኔም ገርሞኛል ያዉ በእጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል ሆኖ ነዉ ቤተክርስቲያ እያለች መማር አቅቶን
@kdeoj1075
@kdeoj1075 Жыл бұрын
አማን ንን እና እሸቱን የምትወዱትን በላይክ አሳዩኝ 🥰🥰🌹🌹🌹
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ወይ አማን ስወድህ ትጅዬ የኔ መልካም እናት ሁሌም ለገጠር ማህበረሰብ respect አለሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ የዋህ እንኩዋን አደረሳችሁ 🥰🌲🎄
@BinyammekoneneBinyam
@BinyammekoneneBinyam Жыл бұрын
ሳስብሽ ሳስብሽ የገጠር ልጅ ትመስይኛለሽ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
@@BinyammekoneneBinyam በትክክል ገጠር ኩራታችን ነው የገበሬ ልጅ ነኝ እናቱ 🥰
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 Жыл бұрын
አማን ሰው አንተ ያለህበት እኛም አለን ስወድህ ቲጂዬ እንኳን አደረሳችሁ ።
@laylalayal8405
@laylalayal8405 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አድረስን
@Janet-ni6gy
@Janet-ni6gy 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
አቤት የሴትልጅ ውበት በቀሚስስታምሩ መልኣም በኣል ይሁንላቹ
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 Жыл бұрын
ቲጂዬ የኔ የዋህ ሁሌ ይሸውዱሻል ተዋት እስኪ ይሄ ፕራንክ
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 Жыл бұрын
ክክክክክ 😂😂😂😂😂አማን የምቶዱ
@bzu4394
@bzu4394 Жыл бұрын
👍👍🙏🙏
@muhidinabdulkadir2647
@muhidinabdulkadir2647 Жыл бұрын
ጌታ አይወልድም አይወለድም አትሸወዱ ሞት ሳይመጣ ወደቀጥተኛው መንገድ ተመለሱ
@edenfiseha1223
@edenfiseha1223 Жыл бұрын
Welahi bel eski😁😁😁😁
@HgHgh-wi2ml
@HgHgh-wi2ml 7 ай бұрын
Hhhhhhh
@workugeremew5984
@workugeremew5984 5 ай бұрын
yasaznal enante eko yemttefut ahzabochi nachihu yasaznal bro
@ysha3343
@ysha3343 Жыл бұрын
ቲጅዬ ስወድሽ ሽ አመት ኑሪልንንንን አማን
@mesimekdi
@mesimekdi Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@biruksherif1838
@biruksherif1838 Жыл бұрын
ሺ አመት ነው ያልሽው አትወጃትም ማለት ነው በዚህ ዘመን 100አመት መድረስ ይከብዳል ሺአመት እንደጎማ ጥቅልል ስትል ለማየት
@martamar1829
@martamar1829 Жыл бұрын
ቲጂ እንኮን አደረሰሽ በነገራችን ላይ ሂሉም ነገር ያምርብሻል ይሄድብሻል መልካም አዲስ አመት ሳቂታዋ
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
እባካችሁ ሴቶችየ ብዙ ብናውቅም ስራአቱን መጠበቅ አለብን ነጠላ እንልበስ እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ላይ
@sumayasumaya8011
@sumayasumaya8011 Жыл бұрын
እየሱስ እኮ በመጨረሻዉ ሰዓት ይወርዳል አላህም ይለዋል የእየሱስ አተን የሚያመልኩ አሉኮ እሱም ይላል እኔ አምሉኩኝ አላልኳቸዉም አቅሙም የለኝም እኔ የአተ ባርያነኝ ይለዋል ።እስኪ እናተ አነጣጥሩ አብቡ ማወቅ ከጨለማ የሠወጣል
@Rahelkassa-h3d
@Rahelkassa-h3d 7 ай бұрын
ጨለማውሰጥ ያለህ አንተ አንተ የተሰጠህን አንብብ እኛ የተሰጠን አለ ምን አገባን ብለን የአንተን እናነባለን ጠብቅ መሰሎሀል እየሱሰ ሲመጣ አንተን ይወሰድሀል አንተ ሂድና እኛ እንቅር ሰላልተፈቀደልህ አልፈርድብህም የጌታ እየሱሰን መምጣት ትጠብቃለህ ጎሸ እንግዲህ ጠብቅ መጨረሻውን ታያለህ አንተን ሊወሰድ ሲመጣ እኛሰንቀር ያልታደልክ አሳዘንከኝ እዚህ ላይ አሰተያየት ባሰጥ ይሻልህ ነበር::
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 7 ай бұрын
​@@Rahelkassa-h3dእሽ እንደናተ አሥተሣሠብ አምላክተወለደካላችሁ እሡበተረገዘ ሠአት ምድርናሠማያትን እንዲሁም ፍጥረታትን ማንይጠባበቅነበር
@Rahelkassa-h3d
@Rahelkassa-h3d 7 ай бұрын
@@hshhehsge7113 ጌታ እግዚአብሄር ተረገዘ አልተረገዘ በየትም ሆኖ አለምን ይገዛል በሁሉ ባታ ሰላለ ሆድ ውሰጥ ሆነ የት የሱን አምላክነት ቦታ አይገድበውም የጅል ጥያቄ የኛ አምላክ እየሱሰ እጅግ የረቀቀ::
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
አማንዬ ቲጂዬ ስወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰😘😘
@zenebechtulu2167
@zenebechtulu2167 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አዴረሰን የከርሞ ሰው ይበለን አምሮብሻል ትግስትዬ
@maryelove7751
@maryelove7751 Жыл бұрын
ቲጂዬ ስትመቺኝ ወይ አማን የስራህን ይስጥህ😂😂😂😂
@danaethio
@danaethio Жыл бұрын
ማማዬ ደምሪኝ እኔም እደምርሻለው
@mesitube9528
@mesitube9528 Жыл бұрын
@@danaethio ነይ እንደማመር
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Жыл бұрын
ወይኔ ቲጅ እስካሁን ሳታውቂው ነውደ😃😃❓ እኔኮ ያወቅሽው መስሎኝ ነበር 😂😂😂😂😂😂😂😃😃😃😃
@jeri3637
@jeri3637 Жыл бұрын
እኔም ያወቀችው መስሎኝ ነበር ወይኔ የዋህነቷ 💕💕
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 Жыл бұрын
ኦርቶዶክሳዊያን መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ ያለብን ለዚ ነው።እየሱስ ሲወለድ ስጦታ ይዘው የመጡት ማናቸው ሲባል የአብረሃም ቤተሰቦች ናቸው አላሉም
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ Жыл бұрын
አሜንንንአሜንንንአሜንንንእኳንአብሮአደረሰንለጌታችንለመድሀኒታችንለኢየሱስክርስቶስየልደትበአል።።ጌታችንተወለደልንእልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏
@sarabya4574
@sarabya4574 Жыл бұрын
ሰባሰገል ነው መልሱ በኮኮብ ተመረተው ወረቅና እጣን
@ቅድሚያለተውሂድቅድሚ-ዸ9ኘ
@ቅድሚያለተውሂድቅድሚ-ዸ9ኘ Жыл бұрын
አረ አስታውሱ ማለት አምላክ እንደት ትውልደ ይባላል 9 ወር ተረግዞ ሱበሀንክ ስው አምላክን ወለድ አይባልም ነብይ ወይም መልክተኛ ነው እየሱስ ለሙስሊሞች ወንድማችን ነው
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ Жыл бұрын
ለአምላክ የሚሳነው የለም ።
@tinbiteermias4722
@tinbiteermias4722 Жыл бұрын
Lenante new lega eyesus kerestos amlak new
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss Жыл бұрын
አማን ሃበሻ ቀሚሱ እንዴት እንዳማረብህ እሺ:: ደግሞ አቤት ስትችልበት 👌 እንኳን አደረሰህ::
@muhamad3183
@muhamad3183 Жыл бұрын
አቤት አማን ጉዲ ነዉ በሣቅ ክክክክክክክ
@azebgirma8388
@azebgirma8388 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሸ ጥሩ ጥያቂ ነዉ ሰዉ ግን ገራሚ ነዉ ከእምነቱ አንፃር
@girumtamirat7214
@girumtamirat7214 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ ልዩ ነበር ኢቢስ ላይ ከጌታችን ከመዳኒታችን አየሱሰቶስ በአል አደረሳችሁ ሙሉ ቃል ስሰማ ደሳለኝ ተባረኪ
@bogemamo8165
@bogemamo8165 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ የእግ/ርን ቃል አስተምሩ የምንለዉ ለዚህ ነዉ፤ያሳዝናል
@tigimotigimo9572
@tigimotigimo9572 Жыл бұрын
ኦርቶዶክሶች የእግዚአብሔርን ቃል በደንብ አብቡ ቃሉ በሙላት ይኑርባችው ይላል የእግዚአብሔር ቃል ሐይል አለው ይለውጣል መዳንም መለወጥም ይሆንላ ችዋል
@Japijapi-e6q
@Japijapi-e6q Жыл бұрын
ወይትጂዬ ሁሌ ይጫወቱብሻል በቃ የኔ ውድ
@gufu6525
@gufu6525 Жыл бұрын
ግን ጥያቄው በጣም ቀላል ነው እምነታችሁን እወቁ ወጣቶች!!!!!!!!!!!!!!
@MengstuAlemu
@MengstuAlemu 8 ай бұрын
እውነት የኢትዮጵያዊ 10:59 መገለጫ አለባበስ
@shalommi12youtube98
@shalommi12youtube98 7 ай бұрын
ደግሞ እኮ ሙህር አራዳ ምስሎ ነው እያንዳንዱ ሽክ ብሎ ነው የመጡት በስመአብ ሰው ምን ያክል ከእምነት እውቀት ነፃ እንደሆነ ተመልከቱ ጎበዝ።
@kidsttigabu7406
@kidsttigabu7406 Жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ የሚድያ መቀለጅ አዬ ጊዜ ጊታችን መዳኔታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስባ ስገል ወርቅእጣን ከርቤ ስጦታአምጥተውለታል ግን ጥያቄው ወደ ቀልድ ትውስዱታላችሁ መጨርሻው ጊዜ
@yelemsetketemayegebreallg4927
@yelemsetketemayegebreallg4927 Жыл бұрын
ወጣቶች መማር አለብን!
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 Жыл бұрын
ኢሄ ሁሉ ስው እየሱስ ክርስቶስ ወደ ተወለደበት ስፍራ የተለያያ ስጦታ የሄዱት እነ ማን እንደ ሆኑ ለመመለስ ይቸገራል ??? ክገርማል የስም ክርስትያን ማሆን ማለት ኢሄ ነው ያሳዝናል???
@ክርስቶስእየሱስያድናል
@ክርስቶስእየሱስያድናል Жыл бұрын
ይሄ ህዝብ በአል ይክብራል ሰባ ስገልን አይውቅም የመናፍቃን አስተማራዊች ገለውታል
@شاشتزعلي
@شاشتزعلي Жыл бұрын
ዋው ትግሥት ግርማ የኔ ልእልት ሥታምሪ
@Setotaye2024
@Setotaye2024 Жыл бұрын
10 ኪሎ አላለም😅ግማሸ ግራም ስንቱን ልጥራ ምናለ አላውቅም ማንን ገደለ😂 ፕራንክ ግን አይመስልም ቲጂዬ😊 እንኩዋን አደረሳችሁ
@AsdAsd-xu6gy
@AsdAsd-xu6gy Жыл бұрын
እረ እህቶች ሀበሻ ቀሚስ ያለ ነጠላ እየገዙ ነው እንዴ
@ahlamhussain1864
@ahlamhussain1864 Ай бұрын
እኔ አረብ አገረ ነው ያለሁት አገሬ ሰገባ እንዴት ነወ ወዴ ኮሜዴ አረት የምቀላቀለው
@momeenaahmed443
@momeenaahmed443 Жыл бұрын
ቲጅዬ የኔ ንግስት ስወዳት ሁሉን የምታቅፊው ነገርስ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ Жыл бұрын
ሰብአ ሰገሎች ናቸው
@fantubirhanu433
@fantubirhanu433 Жыл бұрын
ከእንጨትና ከጎማ
@Aነኝከዱባይ
@Aነኝከዱባይ Жыл бұрын
ኮሚድያን አማን😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mesimekdi
@mesimekdi Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ
@makdesmakdes7944
@makdesmakdes7944 Жыл бұрын
Mak 💕😍🥰💞🌺🤲💛🙏👍🇪🇹💓💕💞❤💕💞💓🇪🇹🙏👍💛🤲💚🌺🥰😍🤩❤💕💞💓🇪🇹🙏👍💛🤲💚🌺🥰🤩😍❤💕💞💓🇪🇹🙏👍💛🤲💚🌺🥰😍🤩❤💕💞💓🇪🇹🙏👍💛💚🌺💚🤲❤💕💞💓🇪🇹🙏👍❤💕💞💞💓🇪🇹🙏🤩😍🥰🥰🌺💚🤲🙏👍💛🤲❤🥰🌺💞❤💕💞😍🥰
@በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ
@በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ Жыл бұрын
ዋው 😍😍😍😍👏👏👏
@mesimekdi
@mesimekdi Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ Жыл бұрын
ቲጅዬ የእኔ የዋህ አማንዬ ስውድክ ትችላለክ እኮ
@shalommi12youtube98
@shalommi12youtube98 7 ай бұрын
አቤት ያለ ገልቱ ከእምነት ነፃ የሆነ ትውልድ የፈጣሪ ያለሽ 😳😳
@rkdwxkdjdc3355
@rkdwxkdjdc3355 Жыл бұрын
ትጅየ በጣም አምሮብሻል ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላችሁም አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ
@zinatkalba4037
@zinatkalba4037 Жыл бұрын
አማን ያለበት ይደምቃል
@fanotube6056
@fanotube6056 Жыл бұрын
ቲጂየ ሁሊም በናትሽ ቀሚስልበሽ የምር ደም ሳቅሽ ሱሲነው እኳን አደረሰሽ
@mesimekdi
@mesimekdi Жыл бұрын
እደማመር በቅንነት
@Memmare
@Memmare Жыл бұрын
ዋው አይ አትበይ ቲጂ እምነትን አይገልጽም በዛ ላይ ገና እንዴት ዋላችሁ እንዴት አደራችሁ መልካም በዓል ብለሽ ጀምሪ
@tayba1611
@tayba1611 Жыл бұрын
ክክክክክበውለዱን ከማናችሁ ሠው መሆኑን አምናችሆል ግን እራሳችሁን ታታልላላችሁ
@melakudinku2027
@melakudinku2027 7 ай бұрын
ኪሎግራም እና ግራም ለይቶ የማያውቅ ህብረተሰብ ነን ማለት ነው ? ስንተኛ ክፍል ነን? ወይ ሂሳብ ፣ ወይ ሀይማኖት ፣ ወይ ማገናዘብ ፣ የት ነን በናታችሁ
@Yoniweyanew-zxkp
@Yoniweyanew-zxkp 7 ай бұрын
ማለት
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
አማን በሳቅ ገደልከኝ
@alemababe6100
@alemababe6100 Жыл бұрын
yachen säte Pank Asakychehot
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@alemababe6100 ቤተሰብ አርጉኝ
@የተክልዬልጅ-ቐ2ወ
@የተክልዬልጅ-ቐ2ወ Жыл бұрын
ቲጂ ቆንጆ 💚💛❤️
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
Demerign
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 Жыл бұрын
ይሄንን እንኳን የማናቅ ስላለን እንማማር እባካችው ሰባሰገሎች
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ Жыл бұрын
ቲጂዬ ውድድድድድድ ነው የማረግሽ ስታምሪ ደሞ ዛሬ ሁሌ በቀሚስ አሸብርቂ እማ
@dagimaddisu7651
@dagimaddisu7651 Жыл бұрын
ቲጂ ቆንጆ ሴት ነሽ።
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
🔴 ከሁሉ ታንሳለች ከሁሉ ትበልጣች || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
2:43:22
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 621 М.