ካእባን ለመንካት ሞከርኩ

  Рет қаралды 20,746

abduh jr

abduh jr

Күн бұрын

Other Channels
​⁠‪@abduhjroro‬ ​⁠‪@abduhjrtig‬
TIKTOK;
www.tiktok.com...
IG;
...
Thumbnail By @Hailthumbnail

Пікірлер: 330
@Aisha-bg6yr
@Aisha-bg6yr Ай бұрын
ሳዑዳችን አሏህ ይጠብቅሽ የረሱል ሀገር የአለም ሙስሊሞች የሚጎበኟት
@Ace_tradesy
@Ace_tradesy Ай бұрын
Jzjsjs
@gidgghgd1676
@gidgghgd1676 28 күн бұрын
allahoma sale weseleme Ala nebeyena Mohamed ❤️
@shushu-q6u
@shushu-q6u 28 күн бұрын
አሚን ሞክሼየ
@MayahMayahhh
@MayahMayahhh Ай бұрын
አብዱ አሰላሙ አለይኩም ወራሕመቱላህ ሐቢቢ በጣም ነው ምወድህ ግን ዘምዘም ውሃን የመሰለ እንዴት ከፀበልጋ ታመሳስለዋለህ ፀበልኮ ዝምብሎ ውሃ ነው ዘምዘም ግን ዝምብሎ ውሃ አደለም ስለዚ ለካፊር ሰብስክራይቦችህ ብለህ ፀበል ምናምን አትበል ቆፍጠን በል ሐይማኖትህ ላይ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Ай бұрын
ትክክል ❤
@habteselasebekele5578
@habteselasebekele5578 29 күн бұрын
Wagaga nagar nahe ya sabaln 1/4 hayel yalwm wara
@juniorbg1687
@juniorbg1687 29 күн бұрын
ere endza aybalem haymanot yekeber
@HayatAssen-k7u
@HayatAssen-k7u 29 күн бұрын
ትክክል ፀበል ጋር ጭራሺ አይወዳደርም ግን አብዱ የፈለገው ለማስረዳት ነው
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 29 күн бұрын
ያው ለክርስቲያኖች ለማስለረዳት እጂሳይገበው ከርቶ አደለም ሀባቢይ
@ሀያትሀያት-ኀ9ጀ
@ሀያትሀያት-ኀ9ጀ Ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይቀበልህ ኢንሻአላህ ኡምራ መቁቡል ያልመጣቹ እህት ወንድሞቼ እና እናት አባቶቼ አላህ ይወፍቃቹ ያረብ❤❤
@amir-t4r6x
@amir-t4r6x Ай бұрын
ሳዑዳችን አሏህ ይጠብቅሽ የረሱል ሀገር የአለም ሙስሊሞች የሚገኙባት
@A_l_f_nur
@A_l_f_nur Ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል ለጣም አንድ ቀን እንሞክራለን እኛም ለመላው እስልምና ተከታይ አላህ ይወፍ ቃቹ❤
@sofiytug2429
@sofiytug2429 29 күн бұрын
ማሻ አላህ አብዱየ ጎበዝ በቀጣይ ነቢልን እጠብቃለን ምከርልን ነቢሎ ያተ ተራ ነው ዱንያ አይሞላም እሚያሳፍር ሀይማኖት የለህም አለምን እየዞርክ ነው የአላህ ቤት ኡምራም ማድርግ አለብህ
@gidgghgd1676
@gidgghgd1676 28 күн бұрын
yename yehetehe mekerere nawe enshalllh ketaue nebele
@MR_HUSI
@MR_HUSI Ай бұрын
አላህ ይወፍቀን እኛንም
@sofiyaosman6676
@sofiyaosman6676 Ай бұрын
Amin yarebi
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Ай бұрын
amin❤
@وللن-ت7ص
@وللن-ت7ص Ай бұрын
Amin Yarebi🎉🎉
@HayuRshed
@HayuRshed Ай бұрын
ኦ መሸአላህ አላህ ይቀበልህ ነቢልም ቢመጣ ብየ ተመኝሁ የካባ ትግል ለሀይ ለኞች ነዉ ወይም ሶብር ካረክ ሁለት እረካ እዉስጥ ገብተህ ትሰግዳለህ ጥዋት ላይ ለሴቶች ነበር ለወዶች ቀን ካልቀየሩት ቀጣይ እናትህጋ ኢንሸአላህ
@SalihtDefar
@SalihtDefar 29 күн бұрын
ማሻ አላህ አብዱ ዱአ አድርግልን ሁሉንም ሙስሊም ኡማ እንዲወፍቀን
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk Ай бұрын
አብዱየ❤ እንኳን ወደ ረሱል ሱ.ዓ.ወ ሀገር በሰላም መጣህ❤❤❤
@gidgghgd1676
@gidgghgd1676 28 күн бұрын
allahoma sale weseleme Ala nebeyena Mohamed ❤️ ❤
@marufabrar
@marufabrar Ай бұрын
Oh, ya Allah what an amazing opportunity you've received, Abdu may Allah bless you! please make dua for us to visit both Makkah and Medina one day inshaAllah. next , go to Medina and show us the Prophet's saw house.
@UnicornUnicorn1991
@UnicornUnicorn1991 Ай бұрын
አብዱአችን እንኳን ለዚህ አበቃህ። እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እስራኤል መሄድ እንዳንተ ነዉ የምጓጓዉ። በጣም ደስ የሚል ቪዲዮ ነበር።
@የኡሚልጂ
@የኡሚልጂ 29 күн бұрын
እንዳው ኢስራኤል የአይሁዶች ሀገር ነች ደሞ ቤተክርስቲያን ሲያወድሙ ነበር እንደት ነው እዛ መሄድ የተመኘሽው በትትና መልሽልኝ
@HayatAssen-k7u
@HayatAssen-k7u 29 күн бұрын
ማሻአላህ የጋናው ወዳጅ ወንድምህ ነው ደግሞ ድምፁ ሲያምር ማሻአላህ እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ አላህዬ እኔንም ከነሙሉ ቤቸሰቤ ለዚህ ክብር ወፍቀን
@Tedda_Yg
@Tedda_Yg Ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ብር ሳገኝ ጓደኛየን ሀጅ አስደርገዋለው 😊
@ZeheraJemal
@ZeheraJemal Ай бұрын
ቅን ሰው ነህ ❤ አላህ ብሩንም ላንተም እስልምናን ወፍቆህ አብራችሁ ሀጅ ለማድረግ ያብቃችሁ
@Tedda_Yg
@Tedda_Yg 29 күн бұрын
@ZeheraJemal አመሰግናለው ወንድሜ/እህቴ 🙏
@መይሙናዩቱብ-ገ8አ
@መይሙናዩቱብ-ገ8አ 27 күн бұрын
ቅን አሳቤ መሰልክን ያብዛ አተም እስልምናን ይስጥክ
@RodaRoda-s8i
@RodaRoda-s8i 27 күн бұрын
😂አሚንንንምርጥምርቃት​@@ZeheraJemal
@Rabia-e8c
@Rabia-e8c 25 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ መዲነተል ሚነወራ ለ9 አመታት እያስቆጠርኩባት አለች የምወዳት ሁለተኛዋ ሀገሬ መዲና❤❤❤❤
@لتخزن
@لتخزن Ай бұрын
ማሻአላህ መኪና አጥበህ ኡመራ ማድረግ በራሱ እድለኝነት ነው አላህ ይጨምርልህ ❤ አላህ ይቀበልህ ❤
@EverythingHubYT
@EverythingHubYT Ай бұрын
MN malet nw mekina atbeh malet America Eko nw yeminorew !!
@halehale7257
@halehale7257 Ай бұрын
አላህ ይቀበልህ ወንድማችን እንኳን ሰላም መጣህ አህለን ወሳህለን
@Rabiya-g7k
@Rabiya-g7k 29 күн бұрын
ማሻ አላህ ተቀበላለህ ❤ ሙብሩክ ወላሂ እንዴት ደስ እንደሚል ኢንሻ አላህ እኔም አንድ ቀን ❤
@FatmaHassen-z1u
@FatmaHassen-z1u Ай бұрын
ማሻ አላህ ኡምራ መቅቡል አብዱ
@AhlamJemale
@AhlamJemale Ай бұрын
Mahsha Allah Abdu eghanim Allah yiwefiken antenim Allah yikebelih❤❤❤
@abduhusen3927
@abduhusen3927 Ай бұрын
ማሻ አላህ, ያረብ ሁላችንንም ወፍቀን 🙏
@Rukiya-ሪቾ
@Rukiya-ሪቾ 29 күн бұрын
ወይኔ ሳኡዲዋ በዋዲ ናፍቆኝ ነበር የካዕባውን ተወው አላህ ይወፍቀን ጀሚዕን ያረብ 😭😭😭ወላሂ በጣም ነው ሀጅና ኩምራ የናፈቀኝ እስኪ አላህ ይወፍቅሽ በሉኝ 🙏🙏🙏
@الحمدالله-ذ2ع
@الحمدالله-ذ2ع 28 күн бұрын
ማሻሏህ ወድም አሏህ ኡምራህን ይቀበልህ
@zeynebebrahim981
@zeynebebrahim981 28 күн бұрын
አላህ እኛንም ይወፍቀን ያረብ❤❤❤❤
@salimfws
@salimfws Ай бұрын
mashallah egnanm Allah yhen edl ywefken
@RabiaAwol
@RabiaAwol 29 күн бұрын
አላህ ይቀበልህ ወንድሜ አንድ ስራ ፆም ሆነ ሀጂ አላህ እንደተቀበለን የሚረገጋግጥልን ነገር ከዛ ቡሆላ ቀጥ ብለን መቆማችን ነው በኸይር ስራ ከወንጀል መራቃችን ነው የስራ ተቀባይነት የሚመለክተው አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው
@HawletHawli-g2e
@HawletHawli-g2e 27 күн бұрын
Weyne Abdu mash Sha Allah endet des endalegn Allah ywefken ❤
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 29 күн бұрын
አህለን አብዳሻ ማሻአላህ አላህ ይቀበልህ ኡምራህን መካነው ያለነው ዘይረን ከሀረም አካባቤነው ቤቴ ❤❤❤
@yuti2196
@yuti2196 Ай бұрын
Masha allah abudi allah yikebelh kegn sefer new yalehw bawadi bagegnih des ylegni neber .....
@Samira-lw1ch
@Samira-lw1ch 27 күн бұрын
ማሻአሏህ እንኳን ዴስስስ አለህ ወንድሜ ስሜቱ እኮ ከባድነው ለመጀመሪያ ጊዜ 😢
@ከዲጀአይሬከዲጀአይሬ
@ከዲጀአይሬከዲጀአይሬ Ай бұрын
ማሸአለህ ተበረክ አራህማን ወንድመችን አብዲ
@SadaMohammed-mm1ez
@SadaMohammed-mm1ez Ай бұрын
Mashallaha erase endayewut nw feel yarkut wlh ufff 😢😢 egnanm Allah yefiqen amiiin yaa rabbi
@zeharatube1277
@zeharatube1277 28 күн бұрын
ሱብሀን አላህ እኔ አንተ እዛ ለተገኘኸው እንደት ደስ እንዳለኝ ማሻ አላህ
@Hanan3ahmed
@Hanan3ahmed 28 күн бұрын
ማሻአላህ ኢላሂ ለኛም ፍቀድልን ያረብ ❤
@Wasie10
@Wasie10 Ай бұрын
ጓደኛህን ተኝተህ ትበልጠዋለህ ማሻኣላህ ታድለህ ወላሂ አላህ እኔንም ይወፍቀኝ
@g5lhqyat
@g5lhqyat Ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ለኛም ይወይቀን አብዱአረቢኛ ማሻ አላህ 🥰
@hawawoloyewa
@hawawoloyewa 29 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይቀበልህ ኡምራክን
@trr1069
@trr1069 Ай бұрын
ማሻ አላህ ለበይክ አለ ኡምራ
@ETHIOTECK
@ETHIOTECK Ай бұрын
Masha allah abdu ❤❤❤ allah ykebeleh
@rokyarokya8206
@rokyarokya8206 Ай бұрын
አላህ ይቀበልህ ወንድሜ እኛንም አላህ ይወፍቀን
@ኪያ-ጀ5ረ
@ኪያ-ጀ5ረ 29 күн бұрын
አላህዬ እኔንም ለዚህ አብቃኝ ያረብ❤😢
@user-jx5bb4bv6
@user-jx5bb4bv6 Ай бұрын
ማሻአላሕ፣ተባረክአላሕ፣አላሕይቀበልሕ፣
@HayatAhmed-w4l
@HayatAhmed-w4l 28 күн бұрын
Masha allha edlega sew abdu allh ykebelh eganm allha ywefken
@Zemzem-oz8ji
@Zemzem-oz8ji 29 күн бұрын
መታደልህ በአላህ እኛንም አላህ ይወፍቀን
@ሱብሀንአሏህአሏሁአክበር
@ሱብሀንአሏህአሏሁአክበር 27 күн бұрын
ጀሚአን አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካቱሁ እስኪ ይችን ሠላመታየን የደረሠው እና ያነበበ ሁሏላ ዱአአድርጉልኝ አሏህ ሀጁኑም ኡምራውንም አስቤአለሁ እና ያለሁበት ሁኔታ ከበድየሚል ሁኔታላይነው ያለሁት እና አሏህ ይዘንልሸ በሉኝ አሚንለማለትእጠብቃለሁ
@umuaymen1893
@umuaymen1893 Ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም አሪፍ አርገሀል አብዱ
@AlMahdoudh-g3f
@AlMahdoudh-g3f 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@asmatube1022
@asmatube1022 28 күн бұрын
ማሸአለህ አለህ ይቃበልህ ሁሌ ሚነፍቃኝ ቦታ😢 ሪያድንም ጎብኛት
@FoziaMohammed-tj2xf
@FoziaMohammed-tj2xf Ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይቀበልህ ወብዲማችን
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 29 күн бұрын
ሱብሀነላህ የማይጠገብ ቦታ
@semutueb1304
@semutueb1304 Ай бұрын
ማሻአላህ ጀግናወጣትማለት እድህነው አላህይቀበልህ
@ፈሩህሙሀመድ
@ፈሩህሙሀመድ Ай бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አላህ ይቀበልህ
@ጒጒጒ
@ጒጒጒ 29 күн бұрын
የኔ ባል አብድዬ እኩአን ደህና መጣህ
@hayath9033
@hayath9033 Ай бұрын
ማሽ አላህ ዌልካም አላህ ኡምራህን አላህ ይቀበልህ
@RehimaAdmasu
@RehimaAdmasu 26 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ እኞንሞ ይወፈቀን ያረብብብ
@feSh-s7k
@feSh-s7k 27 күн бұрын
ኡኡዙውቢላሂ ስልክህ ውረውረህ ኢባዳ አታረግም ትለፈልፋለህ 😢😢😢 አላሁ ሙስታአን
@Snshsjuee
@Snshsjuee 28 күн бұрын
MAASHAA ALLAH ALLAH yiwfken walhi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን Ай бұрын
ማሻአላህ ኡምራህን አላህ ይቀባልክ
@EkramAbduNurahmed-zz2id
@EkramAbduNurahmed-zz2id 29 күн бұрын
ماشاءالله الله الله ገንዘብ የሌሌን ለዚ መብቃት ያቃተን ' አላህ ሰብብ ይፍጠርልን ያረብ !!🥺
@GsgbShhsh
@GsgbShhsh Ай бұрын
The best vlog of ever ❤❤❤
@Nejdjnehdikei1133
@Nejdjnehdikei1133 28 күн бұрын
Masha Alah bro Nebanm betwsjat ebdye nbr
@SofiaMohammed-f1u
@SofiaMohammed-f1u 28 күн бұрын
ማሻአላህ አብዱ የዘምዘም ውሀ ለሀጀር የመነጨ ተፈጥሯዊ ነው ጸበልጋ ምንም አያገናኜው ታሪኩ በሰፊው ዪቶብ ላይ አለ አቤል ብርሀኑም ዘግቦታል ስለ ዘምዘም ውሀ ታሪክ
@Rukitube-o8w
@Rukitube-o8w 27 күн бұрын
አላህ ይቀበልህ ያረብ ሁላችንም ወፍቀን
@anytube2482
@anytube2482 28 күн бұрын
አብዱየ ወዳጅህ ነኝ.. እንደ ሃሳብ ግን በ አንዳንድ ከ አስልምና ዉጭ በሆኑ ሰወች አስተሳሰብ ካዕባን አንደምናመልከው አይነት ነገር ያስባሉና ስለ ካአባ አንዳንድ ነገር ብትል ነዉ በተረፈ ይመችሽ ብሮ
@መልካምእነት
@መልካምእነት Ай бұрын
ማሻ አላህ ተቀበል አላህ ወንድም
@MuradUk-rx3lk
@MuradUk-rx3lk Ай бұрын
60 birr 50 birr abayaa😂😂😂 እስቲ እኛ ብንሆን እዲህ እንሞክራለን
@RihanaMare
@RihanaMare 21 күн бұрын
The feeling when you see the kaeba😢😢 yallah enenm wfkgn
@seadaAli-c4f
@seadaAli-c4f 29 күн бұрын
Asw abdu wellhi des yelal betam allah yekabaleh eganm yewafekan
@Samerah-i5t
@Samerah-i5t Ай бұрын
Masha Allahe❤❤🎉🎉🎉 Allahe yekebeleh
@MakidaMizbahu
@MakidaMizbahu Ай бұрын
Maaashaa allah i ama happy for you Ab ❤❤❤❤
@MaRa-yx3zn
@MaRa-yx3zn 27 күн бұрын
አብዱ ጠበልና ዘምዘም ምን አገናኛው ልዩነት አለው
@سمرهسودان
@سمرهسودان 29 күн бұрын
ማሻአላህ ያሜሪካ ሤጣን ይለቀሀል ለምን ያንን መነው ሥሙ ይዘኸው አልሄድክም
@behrudinbedruahmd
@behrudinbedruahmd Ай бұрын
ማሻ አላህ
@ethiopiaethiopia8568
@ethiopiaethiopia8568 28 күн бұрын
mashaallah allah eganim ywafqain
@AhmedKedir1
@AhmedKedir1 28 күн бұрын
Mashalllah wendme
@hadiyamohmmed3606
@hadiyamohmmed3606 24 күн бұрын
ማሻ አላህ አብዱ በአላህ ላግኝህ የት ነህ አሁን ?
@nejatneju1835
@nejatneju1835 Ай бұрын
Tadle mashallah egnanem allah yewefken
@MariyamHussain
@MariyamHussain 28 күн бұрын
ማሻአላህወድሜአቦድየአህለን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@AmnhAmnh-p5o
@AmnhAmnh-p5o 28 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ይቀበልህ ወንዴሜ 🎉🎉🎉🎉
@hananmuhammed542
@hananmuhammed542 29 күн бұрын
Mashallah Allah yqbleh egnanem allah ywfqen
@uae-ex8ct
@uae-ex8ct 28 күн бұрын
ማሻ አላ አብዱዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ahmumann
@ahmumann Ай бұрын
Lucky man on earth he goes mekah 🕋
@ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ
@ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ 27 күн бұрын
ማሻአላህ ተባረካላህ. ታድለህ
@bentislam7008
@bentislam7008 Ай бұрын
Allahuma barikk🥰🥰🥰
@IbrahimAman-tm7xn
@IbrahimAman-tm7xn Ай бұрын
Abduh 🙌
@enaya0481
@enaya0481 28 күн бұрын
ማሻ አላህ ❤❤❤አላህ ይቀበልህ
@zeebu2tube961
@zeebu2tube961 28 күн бұрын
Mashaa allah🎉
@youtubemasterclass9571
@youtubemasterclass9571 28 күн бұрын
MashaALLAH Amazing place
@hayatgebeye8491
@hayatgebeye8491 27 күн бұрын
አብዲ ጂዳ ከሆክ ልግኝክ በጣም አዲናቂህ ነኝ❤❤🎉
@FetiyaVlogs
@FetiyaVlogs Ай бұрын
አብዱዬ የፀበል ውሀ ፀሎት ተደርጎበት ነው ጥቅም ላይ የሚውለው ልክ እንደ የቁርዓን ውሀ እንደሚባለው ነው። የዘምዘም ውሀ ራሱ ምንጭ ነው ምንም የሚደረግለት ነገር የለም ። ስለዚህ ከሁለቱ ይለያል። ሁሉም እንዲረዳው ማድረግህ ጥሩ ሆኖ አቻ ትርጉም የሌለውን ባለበት መተው የተሻለ ነው።❤
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 29 күн бұрын
ንግግርሽ ግልፅ አድርጊ?
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل 29 күн бұрын
አህለን እኳን ሰላም መጣህ ወንድም ተቀበል አላህ መብሩክ
@HusnuManሁስኑMan
@HusnuManሁስኑMan 29 күн бұрын
3:47 masha allah bossaችን🎉🎉🎉
@lifeinindia9105
@lifeinindia9105 Ай бұрын
masshaallh egnanm allah kemimertachew sewoch yargen
@Susufkir
@Susufkir Ай бұрын
ማሻ አላህ አብዱየ❤❤
@zaburamohammed5672
@zaburamohammed5672 29 күн бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይቀበልህ❤
@zeituna9804
@zeituna9804 28 күн бұрын
Mashallah brother ❤❤❤
@shta-g3b
@shta-g3b Ай бұрын
ማሻ አላህ🎉
@obsinantube6914
@obsinantube6914 29 күн бұрын
Mashaallaah Tabarkaallaah 🥰q
@Fikir-vo6xo
@Fikir-vo6xo Ай бұрын
አላህ ይቀበልህ እኛንም አላህ ይወፍቀን ያረብ
@ስደተኛሚስኪንነኝ
@ስደተኛሚስኪንነኝ 27 күн бұрын
እንኮን ደህና መጣህ አብዱ
የነብያችን ቀብር አየሁት
14:53
abduh jr
Рет қаралды 10 М.
Tesla ለመጀመሪያ ጊዜ ነዳው|| seattle day 4
18:34
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
TikTokers Vs Youtubers 2nd Charity Match | REACTION VIDEO
15:09
ማፊያዉ ማን ነው||GUESS THE MAFIA
21:47
abduh jr
Рет қаралды 91 М.
ውሎአዳር፡-  ቆጮ እንደጤፍ | wulo adar
29:42
EBC Entertainment
Рет қаралды 60 М.
PS 5 ማን አሸነፈው?? | FIFA24 TOURNAMENT FINAL
20:01
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН