Abebe Berihun - Malka | ማልካ - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)

  Рет қаралды 781,240

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 463
@sarahana7929
@sarahana7929 3 жыл бұрын
የአዲስ አበባ ልጅ ብሆንም ሳላውቀው እምወደው ህዝብና ሃገር አቦ ሰላማችው ይብዛ
@ዜድየራያልጅ
@ዜድየራያልጅ 3 жыл бұрын
አንተም ሰላምህ ይብዛ
@rayaraya2304
@rayaraya2304 3 жыл бұрын
Amen enamesgnalen
@jemalmustofa3217
@jemalmustofa3217 3 жыл бұрын
@@rayaraya2304 selamachn ybza
@yonasmitku9067
@yonasmitku9067 2 жыл бұрын
enamesegnalen ......metek bnasaykkk demo destachn new browa
@ራያራዩማ-ሸ3በ
@ራያራዩማ-ሸ3በ 2 жыл бұрын
ኣንተም ሰላምህ ይብዛ
@siraktibebu4439
@siraktibebu4439 3 жыл бұрын
የራያ ባህል ያሳየ ምርጥ ቪዲዮ፡፡ ሆፕ ኢንተርተይመንት እንዲህ ያለ የሀገራችንን ልዩ ባህል ስለምታቀርቡልን ከልብ አመስግነናል፡፡
@tewodrosabrha9236
@tewodrosabrha9236 3 жыл бұрын
የራያን ባህል ትንሽ ቀንጨብ አድርጎ ያሳየን ጀግና ነው ግን አምናለሁ ስራው ቢያኮራኝም ብዙ የተሻሉ ስራዎች እጠብቃለሁ። በርታልን አንተ የራያ ህዝብ ድምፅ ነህ።
@bezacss2015
@bezacss2015 3 жыл бұрын
ዋው ክሊፑ ኢትዮጲያዊነታችን ይገልፃል ወድጀው አለሁ እናመሰግን አለን እንደኔ የገጠር ልጅ የሆናችሁ እጃቹህ አውጡ
@ኢትዮጵያለዘላለምትሳ-ኀ9ኰ
@ኢትዮጵያለዘላለምትሳ-ኀ9ኰ 3 жыл бұрын
እስኪ ራያዎቹ ኣበበ በርሁኝ እንዴኔ ስራው ሁሉ የሚስደስታቹ👍👈 ራያነት ይለምልም ውዲ ዓደይ ትወራዒ ስውድህ እኮ በርታ ጀግናችን
@ዜድየራያልጅ
@ዜድየራያልጅ 3 жыл бұрын
Pls like Sher sher sher sher
@ዜድየራያልጅ
@ዜድየራያልጅ 3 жыл бұрын
ከአርቲፊሻል ፀጉር የፀዳ አርቲፊሻል መልክ የፅዳ ከአርቲፊሻል አለባበስ የፀዳ በቃ ከሁሉም አርቲፊሻል ነገሮች ነፃ የሆነ በተፈጥሮ ስጦታ እና በተፈጥሮ ችሎታ የታጀበ ምርጥ ራያ ራዩማ የባህል ዘፈን። 💖
@amerha4256
@amerha4256 2 жыл бұрын
አወ አወ
@amerha4256
@amerha4256 2 жыл бұрын
አወ አወ
@adissueshete9982
@adissueshete9982 2 жыл бұрын
Hi
@getahuntesfaye8779
@getahuntesfaye8779 3 жыл бұрын
ራያ ተወዳጅ እና ልዩ ድንቅ ባህል በዚህ መልኩ ለአለም ማቅረባቹህ በጣም ደስ ይላል።ያዕስ ትወራዕ ወዲ ራያ ሁቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡብ✊✊✊
@አድሥአለምወርቁ
@አድሥአለምወርቁ 3 жыл бұрын
ራያወች እስኪ ልያችሁ😍እናት አለም ራየነካ የለው በረካ ባህላችን ውበታችን
@ዜድየራያልጅ
@ዜድየራያልጅ 3 жыл бұрын
አለን አለን በተለያየ ሚዲያ ሸር እናድርገው
@ዜድየራያልጅ
@ዜድየራያልጅ 3 жыл бұрын
አለን አለን። ሸር እናድርገው በተለያየ ሚዲያ
@አድሥአለምወርቁ
@አድሥአለምወርቁ 3 жыл бұрын
እሺ ማሬዋ😍
@ልጅእዮቤል
@ልጅእዮቤል 3 жыл бұрын
አለን 💚💛❤️🥰🥰🥰
@kababmamo2527
@kababmamo2527 3 жыл бұрын
አሁን ታዲያ የትደረሰ ይህ ደግ ዘመን አይ የኛ ዘመን መንድም ወንድሙን አባሮ የሚገልበት ሆነና አረፈዉ አረፈጣሪ ይህንዘመን አስታራቂ መልስልን በርቱ አንደኛነዉ
@hagerelucy5014
@hagerelucy5014 3 жыл бұрын
ባየው ባየው የማልሰለቸው ሙዚቃ አቦ ይመችህ በድጋሚ
@negamenale3378
@negamenale3378 3 жыл бұрын
ከነፃነት በኋላ አዲስ ሙዚቃ በጣም ደስ ይላል።
@munaraya7327
@munaraya7327 3 жыл бұрын
ውድ የራያ ልጆች የት ናችሁ🙋🙋❤ ማነው እደኔ በጉጉት ስጠብቀው የነበረ👍❤❤❤
@ዜድየራያልጅ
@ዜድየራያልጅ 3 жыл бұрын
እኔም እንደ አንች በጣም ስጠባበቅ ነበር ። ምርጥ ክሊፕ ነው ። በየሚዲያው ሸር እናድርገው ሁላችንም
@munaraya7327
@munaraya7327 3 жыл бұрын
@@ዜድየራያልጅ ትክክል ነሽ ሼር ማድረግ ግዴታችን ነው ዓሳዲዋ❤❤❤
@zinabuyirga8670
@zinabuyirga8670 3 жыл бұрын
አለሁ አለን
@alexsunder1941
@alexsunder1941 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/sJywl2l-d9tmjLs
@munaraya7327
@munaraya7327 3 жыл бұрын
@@alexsunder1941 አብሽር ጎይታ ራያዋ👍❤❤
@mesiyaalamatalije9548
@mesiyaalamatalije9548 3 жыл бұрын
እናት አለም ራያየን የነካ የለዉም በረካ ፡፡💖💖💖💖
@proudamhararaya4668
@proudamhararaya4668 3 жыл бұрын
Rayaye yemaninetachn megelecha ❤️. Ye wenze ljoch shi amet nurulng abo
@mesiyaalamatalije9548
@mesiyaalamatalije9548 3 жыл бұрын
@@proudamhararaya4668 አሜን
@የራያዋ-ወ6ጠ
@የራያዋ-ወ6ጠ 3 жыл бұрын
ያገሬ ልጅ ምርጥ ክሊፕ ነው የራያ ልጅ ባልሆን ይቆጭኛ ነበር♥
@meseleayene8030
@meseleayene8030 3 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ደስ ይላል አቤ በዚህ አጋጣሚ ለግጥም ና ዜማ ደራሲው ጀግናው ሓጋዚ ይርጋ ያለኝ አክብሮት ና አድናቆት የላቀ ነው
@tube-gh3he
@tube-gh3he 3 жыл бұрын
አቤት ዉበት የራያ ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር በጣም ታምራላችሁ
@bereketgetahun8672
@bereketgetahun8672 3 жыл бұрын
ምርጥ የራያ ባህል የተገለፀበት ክሊብ ቀጥልበት ወንድሜ🙏🙏🙏
@zewdubrehanu832
@zewdubrehanu832 3 жыл бұрын
ሁሌም ስራ ከመጀመሬ በፊት እሰማዋለሁ፡፡በጣም ደስ ይላል፡፡ አባ ጉራያ ስበር ጭራ ነብሪ ተባረክ
@yorditube1928
@yorditube1928 3 жыл бұрын
ባህሉን የጠበቀ ምርጥ ክሊፕ እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን ምርጥ ዘፈን ነው
@keleabtsehaye4480
@keleabtsehaye4480 3 жыл бұрын
ዉድ ቆንጅየ የራያ ሊጅ ሰላም ይሁንልሽ ውውውው 🇪🇷👍👍👍
@manutd3walves181
@manutd3walves181 3 жыл бұрын
የራያ ባህል ገልፅካዬ እንሀኻ ደስ በሃል ናይ ገጠር ትዝታ ቀስቅስኻልና
@keryodtube
@keryodtube 3 жыл бұрын
የነጌ በዓለ ወልድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሙ ያውርድልን ግፍና መከራው ስቃዩ ስደቱ ወገን በወገኑ መጨካከኑ በቃቹ ይበለን
@weletekeyane1048
@weletekeyane1048 3 жыл бұрын
Tankiw
@jgghfg8694
@jgghfg8694 2 жыл бұрын
ይሄን የመሰለ ባህልና ክሊፕ ግን በጥራት አልሰሩትም ካሜራ ማኖቹ አናደውኛል
@zemenmolla1893
@zemenmolla1893 2 жыл бұрын
በጣም እሚያምር ክሊፕ ነው የወሎ ባህላችንን በደብ አስተዋውቆታል ውይ አገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ
@KinromZinabu
@KinromZinabu 9 ай бұрын
ወሎ ሊላስ የለሺም እረ አታሱቁን የሄ ባህል የራያ ራዩማ ነዉ
@hagerelucy5014
@hagerelucy5014 3 жыл бұрын
ወይኔ ኧረ የራያ ልጆች እንዴት እንደምታምሩ አቦ ይመቻችሁ ችኳ ደሞ አንደኛ ነች
@solomonayalew7603
@solomonayalew7603 3 жыл бұрын
እሰኪ ማነዉ አላማጣ የናፈቀዉ። ዳድኡ ድፋቅዐ አሄሄሄሄሄሄሄ።
@mesiyaalamatalije9548
@mesiyaalamatalije9548 3 жыл бұрын
👋
@ዘብሄረአማራ
@ዘብሄረአማራ 3 жыл бұрын
ደስ ሲሉ እራያ ጎጃም ጎንደር ወሎ ዉስጤ ናቸው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@yefanomrkogna773
@yefanomrkogna773 Жыл бұрын
ቤተ አማራ ሸዋ ጎጃም ጎንደር
@lidyakassaw-oj7qi
@lidyakassaw-oj7qi 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂
@jamiesaid
@jamiesaid 3 жыл бұрын
اثيوبيا يا اختي بلدي🇪🇹💜🖤🇸🇩
@alexsunder1941
@alexsunder1941 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/sJywl2l-d9tmjLs
@ዜድየራያልጅ
@ዜድየራያልጅ 3 жыл бұрын
ራያዬ አንችማ የነካ የለውም በረካ 😍
@ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa
@ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa 3 жыл бұрын
የማይሰለቸኝ ሙዚቃ ኡፍ ራያየ ሰላምሽ ይመለስ 😥💘ራያየን የነካ የለውም በረካ በርታልን የራያው ሸበላ ነኝ የራያዋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlojsKsjsns
@AlojsKsjsns Жыл бұрын
@መቅዲከወሎወልደያ
@መቅዲከወሎወልደያ 3 жыл бұрын
ራያዬ አቤት ድምጽ ኮሽኮሽ መገን እኔ ሸጋ ስራ ነው ሸጋዋ
@mudaayzadlej7792
@mudaayzadlej7792 3 жыл бұрын
ው እስክስታዎች አከባቢ አልጠግብ አሉኝ ትችላለህ በቀ ጎቦዝ ሁሉ ነገር ምርጥ ነው
@henokassefa1996
@henokassefa1996 3 жыл бұрын
ዘመንኛ ድሪቶ ያልበዛበት ንፁህ የራያ ዘፈን።
@solomonarbise5971
@solomonarbise5971 3 жыл бұрын
ሸገ ዓይነት ይኡ አቤዋ !!!!አይምነይይ ብልና እንሆ❤❤
@አዚቲ-ዸ5ኀ
@አዚቲ-ዸ5ኀ 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ልጅየው አስተያየቱ ልብ ቀጥ ነው የሚያረገው 😍
@ዜድየራያልጅ
@ዜድየራያልጅ 3 жыл бұрын
😂😂😂😂ራያወች እንዲህ ነን🙄😋
@አዚቲ-ዸ5ኀ
@አዚቲ-ዸ5ኀ 3 жыл бұрын
@@ዜድየራያልጅ እንዲህ ሳያየኝ ልቤን ቅልጥ የሚያደርግ ባል እንዲሰጠኝ ፀልይልኝ ራያ ባልሆን ታንቄ ነበር የምሞተው 🙄😍
@ዜድየራያልጅ
@ዜድየራያልጅ 3 жыл бұрын
@@አዚቲ-ዸ5ኀ እፀልይልሻለሁ።
@ዜድየራያልጅ
@ዜድየራያልጅ 3 жыл бұрын
@@አዚቲ-ዸ5ኀ በተለያየ ሚዲያ ሸር እናድርግለት ምርጥ ስራ ነው
@JamalKhan-jn5br
@JamalKhan-jn5br 3 жыл бұрын
ከስደት መልስ በዚህ ሙዚቃ ለመጨፈር እደኔ የጓጓ ሠው አለ 😢😢ግድምድሜ 💚💛❤😘
@ትግራይዓደይሃገረቐዳሞት
@ትግራይዓደይሃገረቐዳሞት 3 жыл бұрын
1ኛ ቀላል ስጠብቀዉ ነበር ፡በሉ መርሓባ ቦሉታ ፡መልካም እድል bro.
@helahayleeyesus5596
@helahayleeyesus5596 3 жыл бұрын
የ አገሬ ልጆች ደቂ ሃላማጣ ምሽጋይኽን ❤❤🥰አሳድታት ብጣዕሚ ድገርም ይኡ ዘፈኑ 😘🥰 ፎትናዬ እንሀና ቃፅለሉ ❤❤
@rayamedia25
@rayamedia25 3 жыл бұрын
ሄላዬ ሰብስክራይብ ግበርኒ
@berhanrayatube416
@berhanrayatube416 3 жыл бұрын
አለን አለን
@gryyt6499
@gryyt6499 3 жыл бұрын
Alen 🥰❤❤❤🥰🥰🥰🥰yawm yeklsha 🥰❤❤❤
@Asaregnawfano1221
@Asaregnawfano1221 3 жыл бұрын
አንች አ*ማ🐷
@emu1693
@emu1693 3 жыл бұрын
ኣት ዒብዲት ኣግነኽክጋ😂😂😂❤❤
@rayakobo8725
@rayakobo8725 3 жыл бұрын
በርታ ብዙ እንጠብቃለን አንድ ራያ ወሎ አማራ💘
@s3saseas551
@s3saseas551 3 жыл бұрын
ምርጥ የራያ ማንነት እዚህ አለ የት ናቹህ እራያወች ካየኋቸው ክሊፖች ለየት የለ ይመችህ ወንድማለም
@getshbaro
@getshbaro Жыл бұрын
ራያ ራያ ራያ ዓደይ 🎉🎉🎉❤❤❤
@menbereadane9911
@menbereadane9911 2 жыл бұрын
እጂግ ማራኪ የሆነ ዘፈን በውበት የሞላ ብቻ ቃል የለኝም 1ኛ!!!!!!!
@bolia88
@bolia88 3 жыл бұрын
ምርጥ ሥራ ! በርታ አቤ !!! የራያ ባህልን ቁልጭ አድርጎ ያሳየ ክልፕ!
@mihretmersha580
@mihretmersha580 3 жыл бұрын
ራያ ወለላ ❤ የትውልድ ሀገሬ 😍 የናፈቀኝኝ ያደኩበትን የሀገሬን ለዛ አየሁት ❤👏 የራያ_ልጅ_ነኝ _አማራ💚💛♥
@lidiethiopianethiopiainme46
@lidiethiopianethiopiainme46 3 жыл бұрын
Yes tell them sis we are proud Amhara 💚💛❤💪💪💪
@kibromzinabu1557
@kibromzinabu1557 3 жыл бұрын
ራያ ራያ ነዉ አማራም ትግሬም አደልንም
@jamaljamal5301
@jamaljamal5301 3 жыл бұрын
ራያ no ኣማራ no ትግሬ። ራያ ራዩማ።
@lidiethiopianethiopiainme46
@lidiethiopianethiopiainme46 3 жыл бұрын
@@kibromzinabu1557 🤣🤣🤣
@lidiethiopianethiopiainme46
@lidiethiopianethiopiainme46 3 жыл бұрын
@@jamaljamal5301 🤪🤪🤪
@jamaljamal5301
@jamaljamal5301 3 жыл бұрын
ትንሻ ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ራያ ራዩማ (ከ ኣላዉሃ-እስከ ኤቦ) = ራያ
@ራያ-ተ5መ
@ራያ-ተ5መ 3 жыл бұрын
Amhara nan
@SamrawitfentayeFenthunsamri
@SamrawitfentayeFenthunsamri Жыл бұрын
ዋው ልቤ እኮ ጥርግ ብሎ እራያ ገባ እውነት በደንብ ነው የሰራችሁት ክሊፑ ያምራል❤❤❤
@እስላምነውሂወቴ-ዐ1በ
@እስላምነውሂወቴ-ዐ1በ 3 жыл бұрын
ለነሱ ማልካይርዋ ተባለላቸው ለኛስ ለማዳም ቅመሞች ምን እባል ይሆን ይህን ሙዚቃ በጣም ነው የምውደው
@mahirmahir9177
@mahirmahir9177 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያየን የነካ የለውም በረካ
@kassabirhanu3425
@kassabirhanu3425 3 жыл бұрын
ወደ ዋጃ ስሄድ አባርጎ ስደርስ አሳልሞ መለሰኝ ድርምሟ እንደቄስ እኔስ ጉዳይ አለኝ ከአሽኩቲ ከአደሷ የጃምዩ ንፍሮ ከሚመስለው ጥርሷ አትልም ወይ አንተ ያአይስ...ሸጋ ክሊፕ ባህሉን ያለቀቀ ምርጥ ሙዚቃ
@tesfayemolla7293
@tesfayemolla7293 3 жыл бұрын
አቤ ኤዱ ቤኪ ባጠቃላይ ሁላችሁም የ ክሊፑ ክሩዎች እሚገርም ገፅታ አቀራራረብ የተሞላበት ራያነትን በ ጉልህ እሚያሳይ ድንቅ ስራ ነው የሰራችሁት ። የ ራያን ሙዚቃ አንድ ደረጃ ከፍ እሚያደርግ ድንቅ ስራ ነው። በበኩሌ ኮርቼባችኋለሁ በርቱልን🙌
@Xeerta-Liido
@Xeerta-Liido 3 жыл бұрын
I'm from somalia stay in mugdisho city of somalian i love ethiobian music nd people put I don't undarstand❤💚❤🙏🙏🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️
@zinabuyirga8670
@zinabuyirga8670 3 жыл бұрын
we also love you dear African
@ddlaura5506
@ddlaura5506 3 жыл бұрын
This is Amhara music and use 💚💛❤ this
@desuyabatulij9437
@desuyabatulij9437 3 жыл бұрын
አስሊው ራያ ያምራል ምርጥ ስራ ነው
@joy-qq2vp
@joy-qq2vp 3 жыл бұрын
በጣም የሚያስደስት ዘፈን ራያችን ወልቃይታችን ኑሩልን
@ራያራዩማ-ሸ3በ
@ራያራዩማ-ሸ3በ 2 жыл бұрын
ፅንፈኛ ትግራይ ነው እርር በል
@ሱሱየእናቷልጂ
@ሱሱየእናቷልጂ 3 жыл бұрын
እራያየዋ ❤️❤️❤️❤️ምርጥ ሰራ ነው 💚💛❤️
@henokassefa1996
@henokassefa1996 3 жыл бұрын
ራያ ራዮማ 👍 አንድ ቀን ወደዛች ወርቅ ሀገራችን ክትት ብለን እንገባለን።
@ሰኒነኝየራያቆቦነፋጠኛዋ
@ሰኒነኝየራያቆቦነፋጠኛዋ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ashenafishumuye6527
@ashenafishumuye6527 3 жыл бұрын
Wow nice music , clip and lovely culture am so proud because am Rayan Ethiopia.
@rayamedia25
@rayamedia25 3 жыл бұрын
አሹ ሰብስክራይብ አ..
@mam1898
@mam1898 3 жыл бұрын
@@rayamedia25 2ere00 iui 8.
@ddlaura5506
@ddlaura5506 3 жыл бұрын
Wow Amhara people are sooo beautiful 💜💜💜
@Ruby-td2wq
@Ruby-td2wq 3 жыл бұрын
Stop killing oromos
@Ruby-td2wq
@Ruby-td2wq 3 жыл бұрын
@@ddlaura5506 Why Amharas have so much hate against other ethnicities in Ethiopia? That is probably why Ethiopia is collapsing as we speak 😭😭
@ddlaura5506
@ddlaura5506 3 жыл бұрын
@@Ruby-td2wq we don't care about others
@outstandinggirlsplay
@outstandinggirlsplay 3 жыл бұрын
@@ddlaura5506 @because of Woyane 4 the passed 30+ fake story not true history ok denqorit. It’s just Woyane (TPLF) . The good things our ppl Still living together you are the best one of Woyane qondaf, qomal . You r not oromo.
@Ruby-td2wq
@Ruby-td2wq 3 жыл бұрын
@@outstandinggirlsplay Weyane for life 💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💛❤️
@getachewkebede6656
@getachewkebede6656 3 жыл бұрын
Ever have I seen such a fantastic, organic, and loveable clip so far!
@ነኝየራያዋቀበጥ
@ነኝየራያዋቀበጥ 3 жыл бұрын
ራያየ ያምራል በርታ
@عبدالرحيمالعيسي-ب5ل
@عبدالرحيمالعيسي-ب5ل 3 жыл бұрын
Wowwwww
@عبدالرحيمالعيسي-ب5ل
@عبدالرحيمالعيسي-ب5ل 3 жыл бұрын
Wdddddd
@shwayeabebeshwayeabebe7466
@shwayeabebeshwayeabebe7466 2 жыл бұрын
የተፈጥሮሮ ዉበት እራያ ለመግለፅ ከዚህ ዉጭ ምንም አይገኝም በህል በአለባባስ በሁሉም ነገር በርታ ወድማችን
@hassenali8670
@hassenali8670 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነው በርታ ብዙ እንጠብቃለን 🙌🙌💚💛❤️ 🙌
@adamb7502
@adamb7502 2 жыл бұрын
Beautiful people... Beautiful culture... Proud Rayan.
@rozaroza818
@rozaroza818 Жыл бұрын
እራያወች ሰወዳቹህ ከጎንደር❤❤
@aamare337
@aamare337 3 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ክሊፕ አሪፍ ድምጽ ይመችህ bro
@hadistesfay6951
@hadistesfay6951 Ай бұрын
ራያየ ኑርልኝ
@ንግሥተሳባንግስት
@ንግሥተሳባንግስት 3 жыл бұрын
ራያ ወለላ እሰይ ደስ ስትሉ ያገሬ ልጆች
@haftumelaku8560
@haftumelaku8560 2 жыл бұрын
ስታምር ልጅ ኤደን ተወዳጅ ❤❤❤❤
@ዜድየራያልጅ
@ዜድየራያልጅ 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ አንችማ የነካ የለውም በረካ 💚💛❤
@ወሎየ-ረ3ኈ
@ወሎየ-ረ3ኈ 3 жыл бұрын
ወሎየወች የትናችሁ እስኪ እደት ደስ እደምንል
@asteerasteer4276
@asteerasteer4276 3 жыл бұрын
እይይይይይ ልጅቱ ስታምር ምርጥ ስራ ነው
@Lidiyana-yemariyam
@Lidiyana-yemariyam 3 жыл бұрын
አጃኢብ ራዩማዬ ከወንድምህ ከወሎ ማንም አይነጥልህ አብርን እንሞታለን እንጂ🙂🤘🥰🥰💙
@hanukonjo1121
@hanukonjo1121 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ኣላማጣን ያላቹህ እስኪ እንያቹህ
@meep4198
@meep4198 3 ай бұрын
4:18 best part 😍
@thelastking3065
@thelastking3065 3 жыл бұрын
ራያየን የነካ የለውም በርካ ❤️🥰✊🏿
@AlojsKsjsns
@AlojsKsjsns Жыл бұрын
@nattychekolony7723
@nattychekolony7723 3 жыл бұрын
ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ እንዲሁም የባላገሩ ቲቪ ባለቤት የአብርሃም ወልዴ አብርሃም ወልዴ በቪዲዎ የታገዘ ባዮ ግራፊ ክፍል አንድ...
@የመርሳልጅ-ጀ8ቸ
@የመርሳልጅ-ጀ8ቸ Жыл бұрын
አበበዬ እንደዉ እምወድህ ነገርስ
@Hfyfugfyjtyf
@Hfyfugfyjtyf 2 жыл бұрын
ወንድሜ ሙዝቃው ስሰማ እንደ ወፍ ያረገዋል ኣይ ግዜ ኩፉ ኣይንካልኝ ወንድሜዋ
@ayshaalshamsi3283
@ayshaalshamsi3283 3 жыл бұрын
አማሮች ስወዳቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@KinromZinabu
@KinromZinabu Жыл бұрын
አማሮች እረ አታሱቁን እን ሁሉ ከኛ
@ayshaalshamsi3283
@ayshaalshamsi3283 Жыл бұрын
@@KinromZinabu እኝ ባሪይ አደለንም ሁሎም የኝነው አንልም
@ልጅቷ
@ልጅቷ 3 жыл бұрын
ሲያማምሩ አይ ጦቢያችን ውብ እኮ ነን
@Ebrahimmuhidin
@Ebrahimmuhidin 3 жыл бұрын
ሁሉም ነገራችን ኦርጅናል ራያዬ❤❤❤❤❤❤
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 3 жыл бұрын
ግን የራያ ልጆች እነዚህ ብቻ ነን እንዴ እረ ላይክ ኮመንት 😱 ቪው የለውም በጣም ሽር ሽር እረ ገባ ገባ በል ቱ🤬
@ዜድየራያልጅ
@ዜድየራያልጅ 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ሸር ማድረግ አለብን በየ ሚዲያው
@medinahyoussef
@medinahyoussef Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ራያ በመሆኔ አኮራለሁ ምርጥ ድምፁ
@BiniAtube
@BiniAtube 4 ай бұрын
Wow abush endet endewededkut bitak digame tiseraw neber እኛ ራያ ነን❤❤❤❤❤
@ዜድየራያልጅ
@ዜድየራያልጅ 3 жыл бұрын
ግድምድሜ ያላንዳች አይደለም ማልካ የሚሉሽ የኔን ልብ ወስደሽ የሌላም ደገምሽ😍😍
@ጓልአማራ
@ጓልአማራ 2 жыл бұрын
ከሸዋ ነኝ ግን ራያዎች ምርጥ ምርጥ ጓደኞች አሉኝ ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን
@JamalKhan-jn5br
@JamalKhan-jn5br 3 жыл бұрын
ራያየ ሰላም ይመለስ የማይጠገብ ሙዚቃ
@አድሥአለምወርቁ
@አድሥአለምወርቁ 3 жыл бұрын
ባህሌን ስወደው ሸጋ ራያ ራዮማዬ
@tureda424
@tureda424 3 жыл бұрын
ያዕስ አባ ጀግና ሃምዝ ቡሉ ትመፅሎ ደስ ክብል ፣እዝጋሃር ምስአካ ይከኹን እዚ ሓወይ ሸገ ስራሕ ዩኡ
@kedirbaraki272
@kedirbaraki272 3 жыл бұрын
1:00 አባቴን አስታወሰኝ ደስ ይላል አቤ በርታልን
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው በርታልኝ የአገር ልጅ ባህሉን የጠበቅ ልዩ ነው
@AbdulHakim-u7g
@AbdulHakim-u7g 9 ай бұрын
Veri good
@ameletemulaw832
@ameletemulaw832 3 жыл бұрын
የኔ የኔ እያሉ ደጅ የጠኑብሽ ምን ብታበቅይ ነው ምን ቢዘራብሽ አረ ሀራም
@shiferawkiros4454
@shiferawkiros4454 2 жыл бұрын
Arif sira nw ketilibet
@BerheTesfay-q9z
@BerheTesfay-q9z 2 ай бұрын
ራያነት መታደል ነው❤❤❤
@berhanrayatube416
@berhanrayatube416 3 жыл бұрын
ያዒስስስስ ደቂ ራያ ራዩማ ወለላዋኒ ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@mahirmahir9177
@mahirmahir9177 3 жыл бұрын
ራያየን የነካ የለውም በረካ
@ሸዊት-zg8pr
@ሸዊት-zg8pr Жыл бұрын
ሽማግሌውጰሁሉ ደና ነው 😢❤❤❤❤❤
@tigabualeme2283
@tigabualeme2283 3 жыл бұрын
Wooowww Typical rayan cultural music "Malkawa" Keep doing the great work Aba Guraya
@kingsolomon1724
@kingsolomon1724 3 жыл бұрын
oh my goodness i just cant stop watching it.
@ወለተጊዮርጊስየቅዱስ-ተ3ቘ
@ወለተጊዮርጊስየቅዱስ-ተ3ቘ 3 жыл бұрын
በጣም ደስይላን 😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤
@zinabuyirga8670
@zinabuyirga8670 3 жыл бұрын
ማልካዋ ሸሞንሟናየ አባ ጉራ ዋሕሲ ራያ
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Kolemyee( Melaku Negus).mpg
6:41
shadowisme1997
Рет қаралды 3 МЛН
New_Ethiopian_Rayigna_Music አበበ በሪሁን_ዘብና
6:07
MALKA ENTERTAINMENT ማልካ
Рет қаралды 209 М.
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН