No video

ለማመን የሚከብዱ በጃፓን የሚደረጉ አለምን ጉድ የሚያስብሉ ነገሮች Abel Birhanu

  Рет қаралды 53,986

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 49
@Nati-yb5ff
@Nati-yb5ff Жыл бұрын
አቤሎ እናመሰግናለን የጃፓኖች ጉዳይ የስልጣነ ጫፍ ና የነፃነታቸውን መጨረሻ ያሳያል ቆንጆ የህብረተሰቡ አንድና ዓይነት አመለካከትና የሀገራቸውን ህግ ከምንም በላይ ስለምያከብሩ ነው።
@Beautiful_oWorld
@Beautiful_oWorld Жыл бұрын
ትኩረታቹ መልካም ላይ ከሆነ መልካም ይከባችኋል ። ትኩረታች መጥፎ ነገር ላይ ከሆነ መጥፎ ነገር ይከባችኋል ። ትኩረታቹ የእናንተ ምርጫ ነው ። መልካም ነገር ይገባችኋል ።
@user-qs1mt1nl3e
@user-qs1mt1nl3e Жыл бұрын
የቤቱ ኪራይና ሽያጭ ያልከው ደስ ይላል የደረሰበት ያውቀዋል ኣረብ ሃገር ነው የምኖረው እና ኣንድ ክፍል በርካሽ ኣገኘው ብየ ተከራይቼ ስገባ ልክ ባስር ቀን እንቅልፍ በየት በኩል ጭራሽ በህልሜ የማላውቀው ሰው እየመጣ ያቃዠኛል ያም ሆና ምንም ኣልመሰለኝም ነበር ኣንድ ቀን ጓደኛይ እጃዛ ወጥታ ቤቴ ግቢ ስትደርስ ደነገጠች ጭራሽ ክፍሉን ስታየው ሮጣ ወጣች ስጠይቃት እዛ እኔ የያዝኩት ክፍል ኣንድ ሓበሻ ሚስቱ ተጣልታው ሄዳ ሞራሓው ላይ እራሱን ሰቅሎ እንደሞተ ነገረችኝ ከዛማ የስድስት ወር ከፍየ በሁለት ሳምንቴ ለቅቄ ወጣው እና እኛ ሃገርም ቢለመድ ደስ ይላል
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 Жыл бұрын
ቆንጆ ፕሮግራም ነውቀጥልበት
@nardostaddle1904
@nardostaddle1904 4 ай бұрын
ተመችቶናል
@user-qk1uw9sv8d
@user-qk1uw9sv8d Жыл бұрын
ጉድ በል ጎንደር ሆ አጃኢብ ነወ ፍቅረኛ መከራየት እግዚኦ ሀገሬ እዬን ጉድ እንዳትሰሚ
@adebaadeba3967
@adebaadeba3967 Жыл бұрын
😂😂
@user-vi6wb2uc6m
@user-vi6wb2uc6m Жыл бұрын
😂😂😂
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
የጉዲ ሀገር😳😳😁
@adebaadeba3967
@adebaadeba3967 Жыл бұрын
የሚገርም ነዉ 😊
@addisgessesse6203
@addisgessesse6203 Жыл бұрын
Abel, very much respect. The other Paulus chocho.
@user-uu2te9ge5c
@user-uu2te9ge5c Жыл бұрын
እናመሰግናለን አቤሎ
@LuluLulu-gz8dq
@LuluLulu-gz8dq Жыл бұрын
ይገርማል😂😂😂😂😂
@user-qp9jb1oi4e
@user-qp9jb1oi4e Жыл бұрын
ቀላል በግርምት ጨረስኩት😅😅😅
@ethiopiaview
@ethiopiaview Жыл бұрын
Yemejemeryawe temelkach nege gift
@sarongirmaassefa624
@sarongirmaassefa624 Жыл бұрын
አቦይመችክ
@kafelngchakebo2682
@kafelngchakebo2682 Жыл бұрын
በጣም ምገርም ነገር ነው
@tsegaerena
@tsegaerena 11 ай бұрын
በጣም ወደነዋል አበሎ
@LillyOmannati
@LillyOmannati Жыл бұрын
Abal Das ylal ❤❤👍
@conniebistat9930
@conniebistat9930 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል!!❤
@samsomnirayo642
@samsomnirayo642 Жыл бұрын
Wow God new
@JimmyBelayenh-xl4qn
@JimmyBelayenh-xl4qn Жыл бұрын
Wow
@Sabran_Volgs
@Sabran_Volgs Жыл бұрын
Welcome back abel
@senayitworken9731
@senayitworken9731 Жыл бұрын
ግሩም ነው
@sofiaosman308
@sofiaosman308 Жыл бұрын
አቤሎ ይቀጥል ❤❤❤
@user-ow2fg5gi7h
@user-ow2fg5gi7h Жыл бұрын
I ❤ it
@WTrofi
@WTrofi Жыл бұрын
KAbela gar wodefit❤
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 Жыл бұрын
ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ የለም የተባለው በምክንያት ነው
@tigray1463
@tigray1463 Жыл бұрын
ሆሆይ 😮
@adagnutech
@adagnutech Жыл бұрын
Video ሰርቸበት ነበር።
@ZenebechTadele
@ZenebechTadele Жыл бұрын
👍
@millionhaftetsion
@millionhaftetsion Жыл бұрын
Part 2
@nebah_media
@nebah_media Жыл бұрын
ጃፓኒዝም☺️
@miserms4091
@miserms4091 Жыл бұрын
❤️🙏🙏🙏
@user-lj8bu5sn3l
@user-lj8bu5sn3l Жыл бұрын
Yesaw leg genzeb lmagegnt yemaydergw neger yelm fekergnawn yakerayal yegrmal Enamesgnalen Abelo yemecheh
@FikrteHailemariam-rv2zt
@FikrteHailemariam-rv2zt 11 ай бұрын
በጣም የሚገርምም የሚያስቅም በሃል ነዉ 🤣🤣🤣
@tigisttsegaw708
@tigisttsegaw708 Жыл бұрын
አቸሠው የምሠራውን አስተውል አተም ወልደሀለ ለትውልድ የሚጠቅም ስራ ገንዘብ ብቻ ሂወት አይሆንም አስተውል ........
@kafelngchakebo2682
@kafelngchakebo2682 Жыл бұрын
ምን፣ነበር፣እስክ፣እንስማ
@raddanitube
@raddanitube Жыл бұрын
ፍቅረኛን ማከራየት ከባድ ነው❤❤❤❤😂
@bereketgebre4685
@bereketgebre4685 Жыл бұрын
😮😮😮😮😮😂😂😂
@habtamumeskele9840
@habtamumeskele9840 Жыл бұрын
ከቤቱ ጉዳይ ዉጪ የሚከራዩት የሚያከራዩት ነገር ምንም አልተዋጠልኝም ሌላዉ በጣም አሰቃቂዉ ነገር ኦክቶፐስ የሚባለውን የአሳ ዘር ከነ ነብሱ እግሮቹን እያወራጨ ነዉ ሚበሉት።እስኪ አስቡት ምግባቹ አይናቹ ፊት ሰሀን ላይ ሲንከባለል።
@user-ps8jn7pc4w
@user-ps8jn7pc4w Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@Hirut6096
@Hirut6096 Жыл бұрын
😀😀😀😀😀😅😅😅😂
@abenezerbelaytegegn-fi7vp
@abenezerbelaytegegn-fi7vp Жыл бұрын
Sex አያደርጉም እንዴ?
@vavivid1767
@vavivid1767 Жыл бұрын
1 view
@vavivid1767
@vavivid1767 Жыл бұрын
first view
@Emabetdibaba
@Emabetdibaba Жыл бұрын
😂😂😂😂 ዛሬ ደግሞ ምን እየሰማው ነው
@WTrofi
@WTrofi Жыл бұрын
KAbela gar wodefit❤
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 33 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН
ብዙዎችን በእንባ ያራጨው የታዳጊዋ አሳዛኝ መጨረሻ Abel Birhanu
12:18
ብታኑም ባታምኑም እንዲህም ሆኖ ነበር Abel Birhanu
11:27
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 79 М.