ለማመን የሚከብድ ኑሮ የሚኖርባት ጉደኛ ሀገር እና አስገራሚ ንጉሷ What is BHUTAN Inside Hidden Country Abel Birhanu

  Рет қаралды 220,697

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

Пікірлер: 319
@አቡአህናፊኑሩ
@አቡአህናፊኑሩ 2 жыл бұрын
ክፍል 2 ይቀጥል አሰደናቂ ታሪክ ነው ሰላምህ ይብዛ
@ermiasgirma732
@ermiasgirma732 2 жыл бұрын
ክፍል 2 wow ነው
@Sbetengawa
@Sbetengawa 2 жыл бұрын
በጣም ደስ እያለኝ ነው የሰማሁት እውነት ለመናገር ቅናት ቢጤም ጭሮብኛል ይህን ታሪክ ስሰማና ሃገሬላይ ያለውን ሳስበው እዴት አያስቀናም እውነት ነው መልካም ነገር ምጊዜም ያስቀናል ሃገራችን ላይ ምናለ ይህ ታሪክ ሲሶው ቢኖር ብዬ ተመኘው ምን ይታወቃል ድንገት ፈጣሪ ብሎት ሃገሬም ላይ ይህ ሁሉ አልፎ ሌሎችን እሚያስቀና ፍቅር ይኖራት ይሆናል ብቻ በጣም ጥሩ ለጆሮም ሆነ ላይምሮ የሚያስደስት በቤበልካም ምኞት ላይ እያስዋኘ የሚሰማ ታሪክ ነው ክፍል ሁሉትን በጎጎት እጠብቃለን እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችንም ላይ መልካሙን ሁሉ ሰቶልን የሰቀቀን ዜና ብቻ ሳይሆን የደስታ ዜናም እምሰማበት ቀን ቅርብ ይሁንልል እያልኩ እኔም አስተያየቴን ጨረስኩ ተባረክ አቤሎ
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od 2 жыл бұрын
ባንቀናነዉ የሚገርመዉ
@desalenglire8641
@desalenglire8641 2 жыл бұрын
አቤል በጣም ነው የምያመሰግንህ የምትገርም ሰው ነህ የምገርም እና የምያስቀና ታሪክ ነው ያለት ክፍል ሁለትን ለመስማት ጓግቼአለው
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 жыл бұрын
እኔም በጣም ቀንቻለሁ ሀገሬን እያሰብኳት ነው ቪዲዮውን ያየሁት የሀገራችን የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን
@ermiyastoll1253
@ermiyastoll1253 10 ай бұрын
@@milkanatube4685 jl
@halimahassen7378
@halimahassen7378 2 жыл бұрын
አይይይይ አቤልዬ ምነው የቡታን ዜጋ በሆንኩ የስብለል የአሁኑ የሀገረችን ሁኔታ ያረቢ ሀገረችንንም ሰላም አድርግልን ያአላህ የንፁሃንን ደምም አንተ ፍረድ ያረብ
@hamuyefetu3625
@hamuyefetu3625 2 жыл бұрын
Amin amin
@melkamuengdaw
@melkamuengdaw Жыл бұрын
ወዐተከ
@fikerdereje3456
@fikerdereje3456 2 жыл бұрын
አቤሎ ትለያለክ።ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@netsereabtasew3259
@netsereabtasew3259 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው። እግዚአብሔር ለሀገራችን እንደዚህ አይነት ደስታን ያምጣል!
@የዬካውቅዱስሚካኤል
@የዬካውቅዱስሚካኤል 2 жыл бұрын
በድራገን አርማ ነው ሰላምህ ሚመጣው??? ጉድ በል ጊዮርጊስ የባሰው መጣ
@DM-w3r
@DM-w3r 2 жыл бұрын
Amen
@TsehayneshTizazu
@TsehayneshTizazu Ай бұрын
@tezerudesta3283
@tezerudesta3283 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@jenetjen7566
@jenetjen7566 2 жыл бұрын
ሰላም አቤል በጣም በጣም የሚገርም ማመን ብቻሳይሆን እንዴ ብሎ ለራስ ጥያቄየሚፍጥር እጅግ የሚገርም ነው። እየሰማሁት በእውነት ሰላም የሚለውን ቃል ብቻ ይዜ ኢትዮጲያን ሳልኮት እግዛብሔር የሚሳነው ነገርየለም በአለምላይ እንደዚ አይነትን ኑሮ ያሳየን አሜን አሜን አሜን
@amiymt8287
@amiymt8287 2 жыл бұрын
በጣም ደስ እያለኝ ነው የሰማሁት ሲጄመር አንተ የምታቀርባቼው የተለያዩ ድንቃድንቅ ነገሮች በሙሉ አስሰለቹም አታደለች አናት ናት አንተን የወለደች እድሜና ጤና ለወይኗ
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገዛቸው ህዝቦች ናቸው ። በእውነት ያስቀናል።
@የትምወርቅከተማ
@የትምወርቅከተማ 2 жыл бұрын
ወይጉድ እንዲህም አለ እናመሰግናለን አቤሎ ቀጥልበት ሁለተኛዉን❤
@tsegazeabwoldu6413
@tsegazeabwoldu6413 2 жыл бұрын
ብዙ እውቀትና ትምህርት ምያገኝበት ቻነልህ በጣም ነው ምወደው ።
@betelihamayanaw5351
@betelihamayanaw5351 2 жыл бұрын
በጣም ሚደንቅ ነዉ! ሀገሬ ብትሆን አልኩ
@Fth1919
@Fth1919 9 ай бұрын
Enem menale eza bweled Ftari wedtachew new gi
@yonikygo1785
@yonikygo1785 7 ай бұрын
ቤት የለህም አ
@myhomeissweat5634
@myhomeissweat5634 2 жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው ቡታን ሁሉ ቢኗራትም እግዚአብሔር ግን የላትም ጣኦት ኣምላኪዎች ናቸው አስበከዋል እዛ ብንሆን ዘለኣለማዊን አምለክ ሳይሆን በእጅ የተሰራውን ሸክላ አምላካችን ብለን ነበር የምናመልከው
@nafkottube4923
@nafkottube4923 8 ай бұрын
Mogn nesh
@melkamusonko
@melkamusonko 8 ай бұрын
​@@nafkottube4923ሞኝነት ምንድነው ሰማይና ምድርን የፈጠረ አምላክ እንዴት ቁስ ይህናል
@muyedinmohammed4
@muyedinmohammed4 2 жыл бұрын
ቶሎ በልልን አቤልዬ ክፍል ሁለቱን ለማየትና ለመስማት ጓግቻለሁ እንወድሀለን በርታልን ምርጥ ሰው ነህና።
@emranemran7086
@emranemran7086 2 жыл бұрын
The different is visible ከኛ ጋር በጣም ደስ ይላል ያዝልቅላቸው ለኛም ወጉ ቀርቶብን ጅምላ ለይቶ እልቂቱ አሏህ ባስቀረልን ያረብ ለሀገራችን እዝነትህን ምህረትህን
@aliabdi3706
@aliabdi3706 2 жыл бұрын
What iam understand is you are the poorst country in the World but you can.t belive by God but u belive by Jasus he was a normal prophte like muses and ibrhim and Swn and you cannot belive by God than who can help your poor country nobody beacuse the time that you get some help like befor by Europan country no more help for balck country even other whait countrys than you have been tourch the poor Ethiopian people than know you must buy for poor people its good for colonilist ahmar and Tigirs now you must out from ethiopia
@bintnejashi74
@bintnejashi74 2 жыл бұрын
ሰላህ አቤል በጣም የሚገርም ትንግርት ነው እኔ እንደተረዳሁት በቃ የእዝችን አለም ገነት ውስጥ ነው እየኖሩ ያሉት ይች አለም ደግሞ የፈለገ እድሜ ቢሰጠን ጠፊ ናት ስለዚህ እውነተኛ አምላክን ማምለክ ደግሞ ግድ ይላል እነሱ ደግሞ የሚያመልኩት ንጉሳቸውን ይመስለኛል እናም እንስማው ክፍል 2 ታሪካቸው ይቀጥል ፡፡ምርጥ ምርጥ የሆነ መረጃ ነው የምትነግረን thanks Abel I appreciate you 👍
@tiruwork1000
@tiruwork1000 2 жыл бұрын
አቤል እግጋይባርክህ በዚች ባጭር ዝግጅት እንኳን አስደሰትከኝ
@betelhemgashaw4240
@betelhemgashaw4240 Жыл бұрын
በቅናት ተንገበገብኩ አቤላ ምርጥ ሰው አመሰግናለሁ ሁሌ እንዳስገረምከን ነው
@tsegaerena
@tsegaerena Жыл бұрын
አበሎ ምርጥ ሰዉ የምታቀርባቸዉ ሁሉ የምገርምና ትምህርት አዘል ነዉ ።አመሰግናለወዉ
@fikrfikr9714
@fikrfikr9714 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ውሠደኝ ወደ ቡታን 🙏
@melesemago927
@melesemago927 2 жыл бұрын
እዛ ብተጂ መጤ ነው ምትባዪው እህቴ።you are born as Ethiopian.
@tizibt6026
@tizibt6026 2 жыл бұрын
ለምብ መጤ ትባላለች እዚ ነው እርስ በርስ መጤነት
@አቡአህናፊኑሩ
@አቡአህናፊኑሩ 2 жыл бұрын
ሊብያም እንዲህ ነበሩ አሜርካ ገብታ አወደመቸት እንጁ እነዚህ ከአሜርካ አይን ይሰውራቸው አገራችንም ትበቃን ነበር አንድነት ቢኖረን
@mekdiermi6898
@mekdiermi6898 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ አሜሪካ የምትረዳ እየመሰለች ሀገሮችን በጀርባ ታርዳለች አንድ ቀን በክፋትዋ መጥፋትዋ አይቀርም
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od 2 жыл бұрын
ቡታንንና ብሩናይ ኣሜሪካን ሥለሚጠሉ ኣይጎዱም
@mes-amiye8787
@mes-amiye8787 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው wow
@semiccell6821
@semiccell6821 2 жыл бұрын
እናመስግናለን አቤል ጥሩ መስማት ደስ ይላል አገራችን ኢትዮጵያ ለዚህ ያብቃን
@AbebawuSyum-xe4gp
@AbebawuSyum-xe4gp Жыл бұрын
እምነታቸዉንና የህዝብ ብዛታቸዉን ይዘህልንና አቤላ በርታ።
@tareatare6056
@tareatare6056 2 жыл бұрын
ምረጥ ሰው እናመሰግናለን
@biniyamworkneh5888
@biniyamworkneh5888 2 жыл бұрын
betam asgerami hager nat ene heje bayat dess ylegnal Abela thank u
@yabugebra6004
@yabugebra6004 2 жыл бұрын
ድምፅህ በራሱ ደስ ሲል
@selammesitube
@selammesitube 2 жыл бұрын
አቤሎ ወንድምዬ እውነት በህይወቴ ሰምቸ አይቸ የማላቃቸውን ነገሮች ነው የምታመጣልን ጎበዝ ጠንካራ ልጅ ነህ😍😍
@bikifish1943
@bikifish1943 2 жыл бұрын
አጃኢብ የሚያስብል ሃገር ነው አቤሎ ምርጥ ስራ ነው ቀጥልበት
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
ሰላም አቤሎ የምታቀርባቸው ነገሮች በጣም አስተማሪ ናቸው ቀጥልበት
@amiymt8287
@amiymt8287 2 жыл бұрын
የዚህ ሀገር ዜጋ በሆነኩ ያስብላ አቤሎዬ አቦ ሰላምህ ይብዛልኝ
@fetenewedajo145
@fetenewedajo145 2 жыл бұрын
አቤላ በጣም ያምራል ክፍል2 ይቀጥል ።
@alulakebede8336
@alulakebede8336 2 жыл бұрын
የወይኗ ልጅ ሁልግዜም እንደዚህ አይነት መልካም አየር አስተንፍሰኝ ይሄን ፔጅህን ሳይ መልካም ስሜት ይፈጥርብኛል አመሰግናለው
@vintababa2336
@vintababa2336 2 жыл бұрын
KZbin ን በአግባቡ የተጠቀማቹበት Abela እና Eshe እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@mahaletsileshi6154
@mahaletsileshi6154 2 жыл бұрын
የምሰራበት ቦታ አብረውኝ የሚሰሩ የቡታን ዜጎች አሉ ሰለ ሀገራቸው ሲነግሩኝ በጣም ተገርሜ ነበር ደስ የምትል ሀገር ናት 🥰 ሀገሬ እንዲህ ብትሆን ብዬ እመኛለሁ
@efuyegala1736
@efuyegala1736 Жыл бұрын
ከሀገራቸው ወተው መስራት ይችላሉ?ችግርተኞች ካልሆኑ
@ኡሙኢምራንቢኢዝኒላህ
@ኡሙኢምራንቢኢዝኒላህ 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@FikriHager
@FikriHager 2 жыл бұрын
ድንቅ ስራ ነው የሰራህ ያለው፤ ቀጥልበት እና በርታልን። 👍
@annamarry2277
@annamarry2277 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትል አገር እኛም እኮ ጋዳፊ ነፍሱን ይማረው ለሕዝቡ እንዲህ ስላደረገ አይደል ያጠፉት።
@debebehoseso9391
@debebehoseso9391 2 жыл бұрын
ቀጥልበት አቤል ጥሩነው
@netsanetdiriba8787
@netsanetdiriba8787 2 жыл бұрын
ደሰ ይላል,ሰሚቼ እሰከ ጨርሰ እኔም ለ10ደቂቃ የህል ደሰታ
@imblackimblack105
@imblackimblack105 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የወይኗ ልጅ በጣም ደስ የሚል ሀገርነው
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 2 жыл бұрын
መታደል ነው ኧረ ይኸ ሁሉ ቀርቶ መታረዱ በቀረብን 💔😭
@kentewledmedia
@kentewledmedia 2 жыл бұрын
አስገራሚ ታሪክ
@meazakidane555
@meazakidane555 2 жыл бұрын
ዕድለኖች ናቸው.... Tnx Abel nice zena
@amsalegessesse2913
@amsalegessesse2913 2 жыл бұрын
Dear Abel Birhanu, I watch your youtube once in a while. What I saw today about Bhutan, is amazing, the discipline, they are blessed, if God's will, I will visit. Thank you for the program.
@akliluethiopia
@akliluethiopia 2 жыл бұрын
አቤሎ ትረካህ አይጠገብም አሪፍ ተስጦኦ ነው በርታ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
ሰላም ነው አቤሎ የምታቀር በው አሪፍ ነው ብራቦ
@sammiwodekeffita521
@sammiwodekeffita521 2 жыл бұрын
አቤሎ ከአገሯ አስገራምነት በተጨማሪ አቀራረብህ ራሱ እጅግ ይደንቃል። ሁለተኛው እስክረብ በጉጉት እጠብቃለሁ።
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 2 жыл бұрын
ሸቃላ አይፈልጉም ውይ አቤሎ ጠቅልንስኪ
@elduersumo3938
@elduersumo3938 Жыл бұрын
Waw liyuu nachewu yemirri minewu ethiopia indezii siraati binorachewu beteleyi ye bahiluu negerii 🥺🥺🥺😍😍😍
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 2 жыл бұрын
Wawo bexam yigermal enameseginalen wandimachin ❤️❤️❤️🙏🙏🙏tebark
@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አለም አሰልቺ ስትሆን ጥሩ ነው ፈጣሪህን ታስባለህ ወደሱ መሄድን ትናፍቃለህ
@terezagetachew-mv3nj
@terezagetachew-mv3nj Жыл бұрын
አቤሎ ጀግናዬ የኔ ባስቦርቴ ነህ አለምን የማይብክ በርታ🥰
@desu.egelawi
@desu.egelawi 7 ай бұрын
ደስ ሲሉ በማርያም እፍፍፍ😢
@edenzamanuel7650
@edenzamanuel7650 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አኗኗር ነዉ እዛ በሰርኩላር አሰኝኝ
@astubogale5210
@astubogale5210 2 жыл бұрын
OMG amazing!!!!
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 2 жыл бұрын
ቤላዬ እስኪ አንድ ነገር ስራልን የሁላችንም ጥያቄ ይመስለኛል ቤላ ወደ ኢሮፕ ለመግባት እንዴት እንደሚቻል ወይም የትኛዉ ሀገር እንደሆነ የሚያስገባዉ ሌላም ሌላም ስለ አዉሮፓ ጉዞ ስራልን እባክህን🙏🙏
@ninaaman4586
@ninaaman4586 2 жыл бұрын
Butan ayshalshm??
@bikifish1943
@bikifish1943 2 жыл бұрын
ምርጥ ጥያቄ ነው
@selampetros4335
@selampetros4335 2 жыл бұрын
ምርጥ ነው በርታ
@ramadanhassan6044
@ramadanhassan6044 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ክፍል 2ትን ቀጥልልን ደስ የሚል ህግና ስርአት አለው
@seblenegash7478
@seblenegash7478 2 жыл бұрын
ታአምር ነው
@melesman9595
@melesman9595 2 жыл бұрын
ዋው ያስብላል አቤላ ( ልክ እደኛ አገር )
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 2 жыл бұрын
እረ ይቀጥል አቤላ ያምራል
@abebawdm.4382
@abebawdm.4382 2 жыл бұрын
That is very true. I have friends from Butan. I tried the red paper, very hot compared to Ethiopian "Berbere" they use it almost every dish. I am a witness for all what you said!!
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 жыл бұрын
ezice ager benore biya temnewe fexari selamcenene yemeleselene☝🙏😍😘
@yordi-v7b
@yordi-v7b 2 жыл бұрын
wow part 2 Abela i wants to visit 🙋🙋🙋🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 2 жыл бұрын
በጣም ገራሚነው ግን ሀይማኖታቸው ምንድነው
@mekaashenafi4916
@mekaashenafi4916 2 жыл бұрын
አቤላ በጣም የሚገርመው እኛ ሰላም ሳይኖረን ሰላም ሚኒስተር አለን
@IkramOmer
@IkramOmer 8 ай бұрын
Please 🙏 top up part two. i had hope to be the residents of buthan !!!
@samtube5428
@samtube5428 2 жыл бұрын
ይቀጥል❤🙏🙏
@haylubonger7268
@haylubonger7268 2 жыл бұрын
ይቀጥል አቤላ
@rahelsimeneh4566
@rahelsimeneh4566 2 жыл бұрын
Incredible story! We Ethiopians have such an amazing story as well as religion that obliged us to be respectful to each other! Unfortunately we don't have a good government who can help us to share our value to the world !!
@lensasima7682
@lensasima7682 2 жыл бұрын
Hahaha letheh nawa..................
@sibhatughilamichael5921
@sibhatughilamichael5921 2 жыл бұрын
@@lensasima7682 yemigerm des yemil new yasemahehen Abeliye
@akmalsurur3308
@akmalsurur3308 2 жыл бұрын
Thanks
@semira8807
@semira8807 2 жыл бұрын
ክፍል ሁለት ይቀጥል ሀይማኖታቸውስ ምድነው
@alemalem7864
@alemalem7864 2 жыл бұрын
መታደል ከአለም አይን ይሰውራቸው
@Saba-e8d
@Saba-e8d 2 жыл бұрын
Abelo you're Magical person I was watching this morning about Bhutan
@ሳንባትኃይሌ
@ሳንባትኃይሌ 2 жыл бұрын
በጣም ናው ዳስ ያምሎ wow.
@Awlogson
@Awlogson 2 жыл бұрын
ግሩም ነው ወንድም!!!
@yewebadane1868
@yewebadane1868 Жыл бұрын
ይቀጥል።
@maryamlolo3372
@maryamlolo3372 2 жыл бұрын
እኔስ ሁሌነው በጉጉት ምሰማው በጣም ደስ ይላል ምታቀርባቸው ሁሉም🌹🌹
@danboy2425
@danboy2425 2 жыл бұрын
ይቀጥል ኣሪፍ ነው
@edeneshete3297
@edeneshete3297 2 жыл бұрын
ዋው
@EthioFreedomDailyNews
@EthioFreedomDailyNews 2 жыл бұрын
ብዙ አስገራሚ ነገር አለ ለካ
@tse.6179
@tse.6179 2 жыл бұрын
Betam new dess yemtlew hagerwa enamesegnalen. Ketayunm btketlelen dess yelegnal
@raiseup_football
@raiseup_football 2 жыл бұрын
thanks abelo . Peace to Ethiopia and Ethiopian peoples.🙏🙏🙏🙏💚💛❤️
@wudetesfa9718
@wudetesfa9718 2 жыл бұрын
Lhagrachen mgset laklet
@raiseup_football
@raiseup_football 2 жыл бұрын
@@wudetesfa9718 amen amen
@Famly-jl7bb
@Famly-jl7bb Жыл бұрын
Wow echi misale yehonech hager nat Le bahlachew tlk bota yalachew
@yordanosgebrehiwot9222
@yordanosgebrehiwot9222 2 жыл бұрын
Amazing, Thank you very much
@fasikasolomon8085
@fasikasolomon8085 2 жыл бұрын
Thanks abelo bertaln
@hannaatena7844
@hannaatena7844 2 жыл бұрын
Excellent
@AbdiZeleke-r9g
@AbdiZeleke-r9g 8 ай бұрын
yimechih abelaye
@oumahmed965
@oumahmed965 2 жыл бұрын
ደስ ይላል ሀይማኖት ካላቸው
@isakali5761
@isakali5761 Жыл бұрын
አቤልዬ ክፍል ሁለት ይቀጥል
@yoditabebe4139
@yoditabebe4139 2 жыл бұрын
አቤሎ ይቀጥል እንጂ እየሰማን እንፅናና ደሞ ወስደው እንዲያሳድጉኝ በዛው እስቲ ጠይቅልኝ
@nahoomnahoom5294
@nahoomnahoom5294 8 ай бұрын
It's unbelievable on earth.....
@badasogebayo662
@badasogebayo662 Жыл бұрын
It's very good history
@selammesitube
@selammesitube 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ ውድ የእምዬ ልጆች እንደት ናችሁ ላዘናችሁ ለከፋችሁ እግዚአብሔር ያበርታችው በወለጋ በግፍ ለተገደሉት ነፍሳቸውን በቅዱሳን ጎንያኑርልን😥💚💛💖💐💐 በመላው ኢትዮጵያ አምላክ በወርደ ፍጥርቱ በከንቱ አንገቱን ታርደ የሞተው አርፈ ቀሪው ተሰደደ በግፍ ለሞቱብን አፈር ለለበሱ ሳያጠፉ በእስር ለሚንከራበሱ ኤሎሄ ኤሎሄ🤲😭 ሁላችሁ ተነሱ ለፈጣሪ እንገር ፍርድ ይስጣል እሱ ☝️😭
@zgofiizjfffjjf1425
@zgofiizjfffjjf1425 2 жыл бұрын
ደስ ይላል ግን ታኦት ነዉ የሚያመልክት እግዚአቢሄር የለለበት ህይወት ጥንቅር ብሉ ይቅር
@ayuatalie2558
@ayuatalie2558 2 жыл бұрын
Continue the second part
@BayushMesfine
@BayushMesfine 8 ай бұрын
የሚያጓጓ ታሪክ ነው
@mela4863
@mela4863 2 жыл бұрын
ትክክለኛ የሰው ዘር ።አልወለድም አቤ ጉበኛ
@kibtes8320
@kibtes8320 2 жыл бұрын
በሀገሬ በስጋት ከመኖር ትንሽየ ገንዘብ ብትኖረኝ ኑሮ ወደዚች ሀገር ሄጄ ቀሪውን ዘመኔን በደስታ መኖር እመርጥ ነበር፡፡
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 59 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 35 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 1,8 МЛН
ብታምኑም ባታምኑም ይህ የሆነው በአሜሪካ ነው  Abel Birhanu
14:36
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 294 М.
ለማመን የሚከብድ እና ዘግናኝ የወታደሮች ስልጠና
12:57
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 319 М.
Лоиҳаи қонуни афв таҳия шудааст
11:42
Ozodivideo
Рет қаралды 166 М.
ብታኑም ባታምኑም እንዲህም ሆኖ ነበር Abel Birhanu
11:27
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 86 М.