ጃንሆይ አሜሪካ ሲገቡ የገጠማቸው ነገርና የአሜሪካው መሪ አይረሴ ንግግር Abel Birhanu

  Рет қаралды 31,827

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Жыл бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 110
@besa7670
@besa7670 Жыл бұрын
ለጃንሆይ ኬኔዲ የሚገርም አቀባበል አደረገላቸው ደስ ይላል ነፍሳቸውን ይማር 🇪🇹❤🇺🇸 የራሳቸውን ድምጽ ብንሰማ ደስ ይለኝ ነበር❤
@hananahom8950
@hananahom8950 Жыл бұрын
ነፍሳቸውን ይማር❤❤❤
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 Жыл бұрын
አቤል የወይኗ ልጅ እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብሕ ይስጥልን ይሄን የመሰለ የኢትዮጵያ ታሪክ እንድናውቅ እንዲሁም ስለ አፄ ኃይለሥላሴ ኢትዮጵያ ይሄን አይነት ክብር ነበራት በመሪዎቿ በጣም ነው የደነቀኝ እናቴ ሁልጊዜ ስለአፄ ኃይለሥላሴ ስትነግረኝ እውነት አይመስለኝም ነበር ታሪክ እንዴት ደስ ይላል እውነት መውጣቱ እንዴት ደስ ይላል ዛሬ ያየሁት ምን ያህል ሀገሬ እንዴት ትወደድ እንደነበር ነው ይህች ቅድስት ሀገር ክብሯን ይመልስልን አማኑኤል፡፡
@xa5016
@xa5016 Жыл бұрын
እረ ቅድስት ቅድስት እያልሽ አትመፃደቂ እንደ ኢትዮጵያ ክፉ ህዝብ የለም አለም ላይ
@Ethiolens
@Ethiolens Жыл бұрын
ምንነው ፈጣሪዬ ያንን ግዜ ባሳየኝ የምልበት ግዜ ላይ ነን ✌️✅
@wenyasrat4101
@wenyasrat4101 Жыл бұрын
ይገርማል ለውጥ ለውጥ ብለን ተዋረድን ነፍስ ይማር ንጉሳችን::
@mebuaddis3079
@mebuaddis3079 Жыл бұрын
በነሱ እንዳልተከበርን በ አሁኖቹ ተዋረድን
@kediribrahim789
@kediribrahim789 Жыл бұрын
ታዲያ አንተ ለምን አታስከብረንም???
@hayatali4353
@hayatali4353 Жыл бұрын
​@@kediribrahim789ልቀቁልንእሽ
@tewabechkassahun3850
@tewabechkassahun3850 Жыл бұрын
በጣም ነወ የማመስግነው እኔም እአባቴበተሰብ ነበር የአኢተዮኘያ በተሰብ ተበታተነ በአማረስም የሚጠራ ግማመሹምሞተ ያለውም ድምፁን እጥፈቶ ነው የሚኑረው እሳቸው የሰሩት ን ሕዝቡ አያስታውሰም። በጣም ነው ይህነነ ሳይ በጣም እመሰግናለሁ ታሪክ አስታዋሽ ስtank you
@gizachewaberaabera-vq5rs
@gizachewaberaabera-vq5rs Жыл бұрын
እሄ ሁሉ ጠጣ እናሱ የመጡት ነው. በአላም መድረክ ስላ ድንቁርና የወረል ሀገርን የዶንቆሮዎች መነሃሪያ ከዳረጉ ቦኃላ
@alemukassa6197
@alemukassa6197 Жыл бұрын
ትልቅ ነበር ትልቅም እንሆናለን
@user-dq5gs5ks2p
@user-dq5gs5ks2p Жыл бұрын
ምነዉ ይሄን የኛን ዘመን ለአዴ እንኩዋን አይተዉ ቢመለሱ😢
@maeritube21
@maeritube21 Жыл бұрын
ምነው ፈጣሪ ያግዜ ታሪክ ቢደገም ምርጥ መሪ እንዲህ ይከበራል❤ ያሁኑ አለ እንጂ ከብት ሰው በላ😢
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Жыл бұрын
ጀግና ኢትዮጵያዊ💚💛❤የወይኗ ልጅ ተባረክ አቦ🙋
@andueyob3188
@andueyob3188 Жыл бұрын
መሞት ባይኖር ጃንሆይ መሞት አልነበረባቸውም ነበር ለዛሬ ጉዳታችን የሣቸው በግፍ መገደል ዋጋ እያስከፈለን ነው ኢሄ የኔሀሣብ ነው ሀ የኔ ሀሣብ ነው
@selinasol-ts5pd
@selinasol-ts5pd Жыл бұрын
በአፄዎቹ አገዛዝ ቀጥሎ ቢሆን ኖሮ ዛሬ ላይ ሀገራችን ከአሜሪካ ትበልጥ ነበር
@Oromtitti5581
@Oromtitti5581 Жыл бұрын
😂😅
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Жыл бұрын
እውነት ነው እኛ ኢትዮጵያ💚💛❤ ነበርን🙋
@geethavebrahim3426
@geethavebrahim3426 Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ
@hayatali4353
@hayatali4353 Жыл бұрын
​@@geethavebrahim3426ምነውሳቅሽሳ,ወሬኛ
@hayatali4353
@hayatali4353 Жыл бұрын
​@@Oromtitti5581በኦሮሞ ጊዜተዋረድን😢😢ማንምመግስትሳይሆንመግስትየመሠረተጀግናነው❤❤❤ አየሽንእኛአማራወችታሪካችን:እደዚህነው❤❤❤እኳንምአማራሆኩ:
@Mamtv11
@Mamtv11 Жыл бұрын
Welcome my favourite youtuber Abel Birhanu✍🏼👍🏻
@muhammedibrahim5489
@muhammedibrahim5489 Жыл бұрын
አቤል ምርጡ ሰው አከብርሀለው አንድ ሀሳብ እና አስተያየት ብሰጥህ መቸም አትቀየመኝም ምክንያቱም አቤል ማለት አርቆ አሳቢና ሞክንያታዊ ሰው ነህ ብየ ስለማስብ ነው እናም አስተያየቴን ስገልፅፅ ኮሜንት ስትመልስ መልካም አስተያየትን የሚሰጥን ሰው ብቻ ሳይሆን መጥፎ አስተያየትን የሚሰጥንም ሰው እኩል አይተይ ላይክም ቢሆንኳን መልስላቸው እላለሁ ምክንያቱም አቤላ መልካም ስራህ ከበረዶ የፀዳ ቢሆንኳን ከትችት አትወጣም ብየ ስላማስብ ነው በተረፈ እንደራሴ እወድሀለሁ ዘርህ ይብዛ አቤላችን
@ABD-xu6iw
@ABD-xu6iw Жыл бұрын
My King💪
@tadelakidane101
@tadelakidane101 Жыл бұрын
Thanks abelo it's amazing season
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w Жыл бұрын
ዋውውውው ደስ ይላል ውይ ምናለ በዛ ጊዜ ተወልጄ ቢሆን 😢ነፍስ ይማር 🙏
@salem4086
@salem4086 11 ай бұрын
Thank you so much I love story of my country we appreciate you like you what you doing
@adagnutech
@adagnutech Жыл бұрын
አረ ወንም እና እህቶቸ ዛሬ እና ነገ ሚኒስትር ተፈታኝ ነኝ እባካችሁን ፀልዩልኝ🙏🙏🙏🙏
@deborayosef6029
@deborayosef6029 Жыл бұрын
እና እዚ ምን ታረጋለህ አታጠናም 😏
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏🙏🙏🙏
@Rejalmedia520
@Rejalmedia520 Жыл бұрын
Welcome to Abelbirahanu
@tigabumarkosofficial2852
@tigabumarkosofficial2852 8 ай бұрын
እናመሰግናለን አቤል። እኔ በበኩሌ ንጉሥ አፄ ኃይለሥላሴን በጣም ነው ምዳነቅባቸው። ነፍሳቸውን በገነት ያኑርላቸው።
@betttyzola7181
@betttyzola7181 Жыл бұрын
Rest in peace king 🤴 🙏 😔 😢 ❤
@awiletesfaye8497
@awiletesfaye8497 Жыл бұрын
አሁን እንኳን በአሜሪካ በአፍሪካም ተንቀናል
@ihavefaithingod.godisgood.1188
@ihavefaithingod.godisgood.1188 Жыл бұрын
Thanks brother Abel ❤😢
@maryamlolo3372
@maryamlolo3372 7 ай бұрын
አቤሎ በአላህ የምትለቃቸው ሁሉም በጣም ደስ ይላል ነገር ግን ማታማታ ልቀቅ ቀን አልመች ያለኝ ነው 🙂🙂🥰🥰🎉
@babiethiopya1216
@babiethiopya1216 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ምየከብረ ሰው ሀገሩ ይከበራል እሱም ክብር አለው ነፍሰቸውን ይማራ💚💛❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@sadaaalebachew1838
@sadaaalebachew1838 4 ай бұрын
❤❤❤❤ ንጉሱን በጣም ነው የምወዳጆው❤❤❤❤❤❤❤
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j Жыл бұрын
ዘ ገራሚ አቤሎ በርታ
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
Yezaren biyayu men yilun yehon? Thank you abelo
@nahommiki12
@nahommiki12 Жыл бұрын
ስለ nasa አዲስ ነገር ካለ አቤላ❤
@weynshetmekuanent-yb2hc
@weynshetmekuanent-yb2hc Жыл бұрын
Wow yemigerm gize
@AllinOne-tu6xm
@AllinOne-tu6xm Жыл бұрын
አቤል ትለያለህ በርታልን🙏🙏
@meskermasfaw40
@meskermasfaw40 Жыл бұрын
አቤል እግዚአብሔር ይስጥህ መተህ አብራርተህ ሁሉም እንዲረዱህ ስላረክ ለምን እኔ ባንተ ከሰው ጋር ተከራክሬ ተጨቃጭቀናል አመሰግናለው
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 11 ай бұрын
Jhanoy 💚💛❤️ 🙏🙏
@mebuaddis3079
@mebuaddis3079 Жыл бұрын
🥇
@user-oc5xr9el5y
@user-oc5xr9el5y Жыл бұрын
መሬዎችስ ነበሩ ምን ያረጋል አሁን ተዋረድን መላገጫ ህዝቦቻን የሚጨፈጭፉ መሬዎች ማየታችን ያማል የአማራ ሞህር ምን ሆኖ ነዉ እንዴህ አያነት ጀግና መሬዎች እያሉት ድሮ አሁን እየተጨፈጨፈ ማየት ያማል እሬሳ የሆኑ መሬዎች በአሁኖ ግዜ ማየቱ አማራዉ ያሳዝናል እነዚህን መሬዎች አይቼ አማራን እንመረዋለን የሚሉዉት አሁን ሳይ ይዘገንነናል አስከብረዉ ያስከበሩን መሬዎች ነበሩን አፂ ሚሌሌክ አፂ ሀይለስላሴ ደርግም መንግስቱ የዉጭ ጠላትን ተከላክላል መለስም ጀግና መሬ ነበር ህዝባቸዉን ያላስደፈሩ ጀግኖች ነበሩ ያሁኖዎቹ ብልፅግና ግን ተዋርደዉ የራሳቸዉን ህዝብ ጨፈጭፈዉ በዉጭዉም አለም አዋርደዉን አንገታችን አስደፉን የእዉነት ታይቶ አያታወቅም ሀገር አለን ብለን ልናወራ አንደፉርም የእዉነት የድሮዉን ዘመን ይመልስልን ጌታ እንዴህ አያነቱን አቅርብልን ቢንስ ተስፉ ቢሆነን
@user-bc4gk5sr5i
@user-bc4gk5sr5i 10 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እህን የመሰለ ጌዜ እግዚአብሔር ያምጣልን
@mamaymamay7732
@mamaymamay7732 Жыл бұрын
1000 አመት በገዙ
@marxdessie4765
@marxdessie4765 Жыл бұрын
the hero man , the proud of Abessina Ethiopia. the shame on abye ahemmed
@Ethio575
@Ethio575 Жыл бұрын
❤❤❤ክብር ❤❤ለአፄዎቹ❤❤
@kediribrahim789
@kediribrahim789 Жыл бұрын
ንጉሥ በአገሩ አይከበራም የባላቸው ኢትዮጵያዊ ነው አንድ ሰው አውቃለሁ ንጉሡ ይውረዱ ደርግ ይውረድ ኢህአዴግ ይውረድ ብልፅግና ይውረድ ይላል ደህነት ከላይችን ላይ ይውረድ የምንለው መቼ ነው ብይ አስባለሁ በዚህ ፕሮግራም የሚቃጠል ይኖራል
@Muledoyo
@Muledoyo Жыл бұрын
ግርማዊነታቸው ግርማ ሞገስ አለቸዉ ከፈጣር የተሰጣቸዉ
@awolljemila4414
@awolljemila4414 Жыл бұрын
የምታቀርባቸዉ ስለሀገሬም ሆነ ዉጩ አለም የማላዉቃቸዉ ነገሮችን ስለምታቀርብ ተመስጨ ነዉ ማዳምጥህ ላመሰግንህም እፈልጋለዉ
@Miko16459
@Miko16459 Жыл бұрын
አቤላ ከስንት ጊዜ በሁዋላ የቴዲ አፍሮን ግርማዊነቶን ዘፈን እንድሰማ አረከኝ አመሰግናለሁ 🎉❤❤❤
@muluwerkayalew-hg7vd
@muluwerkayalew-hg7vd Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@selambahca3513
@selambahca3513 Жыл бұрын
ነበርና😢😢😢
@BabaHadsh-pr9ct
@BabaHadsh-pr9ct Жыл бұрын
እንዴት ተወያዩ ተርጁማን ነበራቸዉ
@HagerMedia
@HagerMedia Жыл бұрын
ጃንሆይ የኢትዮጵያ ኩራት ነበሩ ግና ምን ዋጋ አለው ያሁኑ ትውልድ ማስቀጠል አልቻለም ❤❤❤❤❤❤
@fayayeseni-negn
@fayayeseni-negn Жыл бұрын
you have to make video like this
@Smartman357
@Smartman357 Жыл бұрын
😥😥 Ethiopia lzalilhm nurengn Geza fardo sedatagn benhonem 😥 Eakemals dani ugnlgn
@mastawoshanegash6502
@mastawoshanegash6502 Жыл бұрын
ትልቅ መሪ የተከበረ መሪ ሲኖርህ ትከበራለህ።
@desta8868
@desta8868 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 Жыл бұрын
Ahun...enedeh...tewrden...be..alem..get...tenkenal😭😭😭
@Miko16459
@Miko16459 Жыл бұрын
ጃ ያስተሰርያል ! አዎ እግዚአብሔር ያስታርቃል የኢትዮጵያ ያቺ ቀን ትመጣለች ዘረኝነትን ብቻ እንፀየፍ እንጂ 👏
@maryamlolo3372
@maryamlolo3372 7 ай бұрын
አሁን ቢኖሩ ጃኖሄ ጥሩ ኑሮ እንኖር ነበር🥺
@user-pr4zb3jb9p
@user-pr4zb3jb9p Жыл бұрын
ያሁኑ ለማኝ ነኝ ብሏል
@BIMOSE833
@BIMOSE833 Жыл бұрын
@user-zp4sy4so9n
@user-zp4sy4so9n Жыл бұрын
Resa
@marxdessie4765
@marxdessie4765 Жыл бұрын
great haile selassie , the father of ras teferian Ethiopia
@meronneguse5871
@meronneguse5871 Жыл бұрын
Mn yaregal ahugn tenakegn enji Ethiopia dero kere ahugn ye menega sebesheb
@medanittemesgn3867
@medanittemesgn3867 Жыл бұрын
እዳ እዳልተከበርን አሁን ያርድን ጀመር😢😢😮
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 Жыл бұрын
ያኔ ነበር መጥኖ መደቆስ......
@amyjackson8185
@amyjackson8185 Жыл бұрын
Lezehe dnkoro asayolen
@anomymousgroup1515
@anomymousgroup1515 Жыл бұрын
በዚያ ዘመን በንጉሱ ከተከበርነዉ አስደናቂ ጊዜ አልፈን ዛሬ በ100 እጥፍ ተዋርደናል ያሳዝናል
@abadycell8327
@abadycell8327 Жыл бұрын
Woy hegerey tlk nebersh leka ke ngusuw behula new hegereiy ye wrdet kaba yelebesechw
@NatnaelMesfin-kn5fz
@NatnaelMesfin-kn5fz Жыл бұрын
tesfa ankortam ahunem le hagerachen Ethiopia endih ayinat hezbachawen ena hagerachawan yemyaskeberu meri kefetari yilakelatal
@suzankassa9719
@suzankassa9719 Жыл бұрын
እንዴህ በከፍታ ላይ ሆነው ህዝባቸውን ከፍ የሜያደርጉ መሪውች ያላት ያቼ ታላቅ ሃገር የግዜ ጉዳይ ሆነና ተዋርዶ ያዋረዳት መሪ ላይ ወደቀች
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w Жыл бұрын
😢😢😢
@matiyoskebede5352
@matiyoskebede5352 Жыл бұрын
🇪🇹❤️🇪🇹 ክብር ለኢትዮጵያ 🇪🇹❤️🇪🇹 በጣም ነው የሚያሳፈረው እረስ በርስ ሰንባላ ማደግ ስላልቻልን የነበረንን ክብር አጣን። አሁንም = ኢሳያሰን= ቻይናና ራሻ በምን ያኽል ክብር አደተቀበሉት አይተናል ። ይኽ ሁሉ ባለማደጋችንና የባኽር በረ በማጣታችን ነው አሁንም ጠንክረን ከልሰራንና ሀገራችንን ካላሳደግን በአለም ላይ ክብር እናጣለን። 🇪🇹❤️🇪🇹ክብር ላገራችን🇪🇹❤️🇪🇹
@user-tr5hf9ff7k
@user-tr5hf9ff7k 11 ай бұрын
የአለምን ስርአት የቀየሩ ጥቁር መሪ ነጮች የሰገዱለት ንጉሰ
@jemalomer8614
@jemalomer8614 Жыл бұрын
ነበር ሸክአይደለም አይዘረዘርም ግን አወነበር የልብ ቁስል።
@kime-wq3gx
@kime-wq3gx Жыл бұрын
ቻናሌን ሰብስክራብ አርግጎልኝ
@karimashahyshahyshahy6405
@karimashahyshahyshahy6405 Жыл бұрын
جان کندی تو قهرمان بودی
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 Жыл бұрын
That is how it was ! now comes the mafia leaders came and embrace us😮
@luluhaile
@luluhaile 11 ай бұрын
አፈር ይብላና ደርግ እኒህን የመስሉ መሪ በትራስ አፍኖ ገደላቸው።ስውሮም ቀበራቸው
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
ተከብረዉ አስከብረዉን ነበር የዛሬዎቹ ቅሌታሞች አሉጂ
@tpainkiller8226
@tpainkiller8226 10 ай бұрын
አይ ጊዜ አይ እማማ ኢትዮጵያ በእንደዚህ አይነት ክብር ገናና እንዳልነበርን አሁን እንደ ግመል ሽንት ወደኋላ መቅረት ጋብቻም ሳይሆን በአሁኖቹ ርካሾች ተዋረድን አይ ጊዜ።
@gizachewaberaabera-vq5rs
@gizachewaberaabera-vq5rs Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ዉስጥ ትልቅ ነገር እንዳዳረገ ሰው የወረል 😡😡😡
@abyeaylew7838
@abyeaylew7838 11 ай бұрын
ኢትዮጵያዬ ተከብረው የሚያስከብሩሽ አንድነትሽን አጥብቀው የሚይዙ መሪ ነበሩሽ ዛሬ በኛ ዘመን ግን ተዋርደው ያዋረዱን በዘር የታጠሩ እራስ ወዳዶችን አመጣብን በተለይ አስመሳዩ አብይ ሁሉም ካተነውና አንሳልን
@elsabethe
@elsabethe Жыл бұрын
King Haile selassie was wise Abye shame on you that is how it comesthe killer and Devilleaders come on and embrace us
@anomymousgroup1515
@anomymousgroup1515 Жыл бұрын
ታሪክን ወደ ኃላ አድርገን ስለ ጃንሆይ ትንሽ ታሪክ ላካፍላችሁ በ19 50ዎቹ ንጉሱ ለጉብኝት ቡልጋሪያ ሲገቡ ለስጦታ የሚሆን 48 ሻንጣ ይዘዉ ገብተዋል ይህ በቡልጋሪያ ታሪክ የትኛዉም መሪ አድርጎት አያዉቅም ንጉሱ ስሌቨን በምትባል ከተማ በአደባባይ ተሰብስቦ ለተቀበላቸዉ ህዝብ ከወርቅ የተሠራ ባለ አንድ የኢትዮጵያ ሣንቲም እንደ ሠርግ ላይ ከረሜላ በትነዋል ሀገር ማስከበር ማለት ይህ ነዉ : :
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Жыл бұрын
አንተ የተቅበዘበዝክ የተወናበድክ ክብርህን የረሳህ ትውልድ ሆይ ይህንን ስማ!!!
@BananaMedia-Bab-Na
@BananaMedia-Bab-Na Жыл бұрын
አቤላ የአቶ አብይ አህመድ ገፅ ላይ ታግ አድርገው
@user-hy6xe3cp5i
@user-hy6xe3cp5i Жыл бұрын
እንዴ አብይ አህመድም እኮ ሲገባ ህዝብ ግልብጥ ብሎ ከቤቱ ወጥቶ ልጆቹን ሀብት ንብረቱን ጥሎ በከባድም በቀላልም መሳሪያ ታጅቦ አምኖ ችሎ ጨክክክክክኖ ተቀብሎታል።
@mariaabdissa2986
@mariaabdissa2986 Жыл бұрын
አስኪ ወዳ አሜሪካ አኔን ዉሳዱኝ ዋጋን! 😊😊 UAE ነኝ English 👌ነኝ ሚስትም እሆናለሁ አቤሎ ይቅር ባለኝ 😅
@rasdejen4948
@rasdejen4948 Жыл бұрын
የቀድሞዉ የኢትዮጵያ መሪ? ጋጠ ወጥ! ንጉስ ብለህ ልታቀርብ ይገባል።
@haymiyitagesu1770
@haymiyitagesu1770 Жыл бұрын
ባሪያው ባርነት ቀርቶብህኮነው
@user-so6tt5xq2z
@user-so6tt5xq2z Жыл бұрын
አፄዎች የሙስሊሞች ጥላት
@haymiyitagesu1770
@haymiyitagesu1770 Жыл бұрын
😮
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w Жыл бұрын
👎
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 11 ай бұрын
ሙስሊሞችን ያረደው አፄ ዩሃንስ ነው ትውልዱ ከትግሬ ነው
@abdilabbat
@abdilabbat Жыл бұрын
ከኑጉሳዊ ገዢዎች ጃርባ አሜሪካ ትኖራለች ምክንያቱም ኑጉሳዊ መሪዎች ስልጣናቸውን በጭራሽ መልቀቅ ስለማይፈልጉ ለሜሪካም ሆነ ለሀያላን ሀገራት ታዛዥ ሁኖ ስለሚኖሩ በአሜሪካም ሆነ በሀያላን ሀገራት ተወዳጅ ይሆናሉ ። ሌላ ምስጥር የለውም።።
@hayatali4353
@hayatali4353 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂ለዛ ነው ቅኝ የተገዛ ነው አይደልክክክክክክክክ:ዝምብለሽአድምጭ
@liyouhanif2097
@liyouhanif2097 Жыл бұрын
አቤል አሜሪካ ለጃንሆይ ያደረጉትን ከፍተኛ አቀባበል ሌላ መልክ አትስጠው። ሁላችንም እንደምናውቀው ቀዳማዊ ሃይለስላሴ የኢሊሚናንቲ ማህበር አባል ነበረ ነው። በሰአቱም ቀዳማዊ ሃይለስላሴ ደግሞ የወቅቱ የኢሉምናንቲ ማህበር ተረኛ ሊቀንበር ስለነበሩ ነበር።
@mintyassefa
@mintyassefa 11 ай бұрын
ይኽነን እያየ አብይ አሕመድ ብርጭቅ ብሎ ሊፈነዳ ነው😁😁😁😁
@kime-wq3gx
@kime-wq3gx Жыл бұрын
አቤላ በማሪም ቻናሌን አስተዋውቅልኝ ፒን አርገው ❤ ሌሉቹሁ ደግሞ ከሀሳቤ እድርስ ሰብክራብ አርጎኝ ሀሳቤን እዳወርድ አግዙኝ
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 15 МЛН
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 7 МЛН
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 18 МЛН
ጉድ ያስባለው ሀይማኖት እና ያልተጠበቀ መጨረሻው Abel Birhanu
12:42
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 30 М.
ብታምኑም ባታምኑም ጃንሆይ እስካሁን ይመለካሉ Abel Birhanu
11:44
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 100 М.
አሜሪካ መግቢያው የዲቪ ሎተሪ የጀርባ ታሪክ Abel Birhanu
11:24
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 32 М.
ለማመን የሚከብድ አስገራሚ ሀገር ገባሁ Vlog Abel Birhanu
21:17
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 81 М.
سرگذشت نادر جهانبانی | ژنرال چشم آبی
30:41
Movarekh Podcast پادکست مورخ
Рет қаралды 142 М.
I Almost Crushed The Poor Cockroach😵🥲🥺
0:20
Giggle Jiggle
Рет қаралды 11 МЛН
Сначала скажи, а потом не мамкай 🗿 #shorts
0:16
Вика Андриенко
Рет қаралды 4,2 МЛН
Pringles chips 😱🤣 #demariki
0:25
Demariki
Рет қаралды 2,5 МЛН
She saved others
0:20
V.A. show / Магика
Рет қаралды 5 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
0:51
Аришнев
Рет қаралды 3,7 МЛН
КАРМА ПОРАЗИТ ЭТОГО ЧЕЛОВЕКА
0:41