አለም ጉድ ያለበት የትሪሊየነሩ የሳዑዲ ንጉስ ታይቶ የማይታወቅ ሀብት Abel Birhanu

  Рет қаралды 180,676

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 276
@Ekram-dh4jg
@Ekram-dh4jg Жыл бұрын
እሚገርመው ስንሞት እኩል መሆናችን ሁላችን ያችው 3ሜትር አንሶላ ብቻናት የምትከተለን😢
@SadaAiae
@SadaAiae Жыл бұрын
በትክክል ወላሂ ብቻ መጨረሻችንን ያሳምረው😢😢😢 ስራችን ብቻነው ይዘን የምንሄደው ጥሩ የምንሰራ ያድርገን
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
እኔግን ምን ትዝ እዳለኝ ረሱል ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ሲሞቱ አዲትም ነገር ለቀው አለመሞታቸው ምክንያቱም በሂወት ሳሉ ለተቸገረ ሲሰጡ ስለነበረ 😢😢
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ Жыл бұрын
እውነት ነው ስንሞት ሁላችንም ለአፈር ነን እኔ መቸም አይገርመኝ😢
@kherianasser7770
@kherianasser7770 Жыл бұрын
Betekekekl
@zebra8028
@zebra8028 Жыл бұрын
እረ ለቀብር ብዙ ሰው ይከተለዋል:: Ekram’ን ማን ሊከተል?😂 አይ ድሃ! መቸም ድሃ አፉ አይሞትም 😜
@Umufulan
@Umufulan Жыл бұрын
ደስ የሚለው ሞት አለ😂 ሁላችንንም እኩል የሚያደርግ አላህ መጨረሻውን ያሳምርለት።
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
ልክነሽ ዘላለም ላይኖርበት ይሄ ሁሉ መቀማጠል
@SofiyaIsmael
@SofiyaIsmael Жыл бұрын
1:14 sban Allah Allah Allah
@abdimedia0585
@abdimedia0585 Жыл бұрын
እኔ ብሆን ደህነትን አጠፋበት ነበር ቢኢዝኒላህ ለሙስሊሙም መከታ ለተቸገሩት ለሰውልጆች ደራሽ እሆንበት ነበር
@ኢማንሰይዲ
@ኢማንሰይዲ Күн бұрын
ወላሂ ትክክል
@dagemadis6424
@dagemadis6424 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃት ሁለተኛዋ ሀገሬ ለጋስ ናቸው ለዛ ነው ፈጣሪ የባረካቸው❤
@mesretaliga1205
@mesretaliga1205 Жыл бұрын
ማሻላህ ይጨምርለት ሣውዲ በረካ ነው አንድ ርያል ዳቦ ለስንት ሠው ይበቃል በረከታችሁ ይብዛ ደጎች አዛኞች ከመሥጠት የማይቆጠቡ ኑሩልን አምሥት ፐርሠት መጥፎ ቢኖርም
@semira8807
@semira8807 Жыл бұрын
ሀብት ሁሉ ያአላህ ነው ምን ይገርማል እኩል ነው ይምንሞተው ሰማይእና ምድርን በውስጡ ያሉትን የፍርድ ቀን ባለቤ ለሆነው ለአላህ ምስጋና ይገባው ማሻአል አላህ ይጠብቃቸው ከሸረኛ ከምቀኛ
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
በጣም
@Geba744
@Geba744 6 ай бұрын
ምን ይገርማል ነው ያልሽው ? አለህ የራሱን ሥራ ለማሳየት ሁሉን ሠው የተለያዩ አርጎታል !!!
@Miko16459
@Miko16459 Жыл бұрын
ኪዳነምህረትን እኔ በጣም ሀብታም ነኝ መዳኒአለም ሙሉ ጤና ሰቶኛል ተመስገን 👏
@ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ
@ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ Жыл бұрын
ከዛም አልፎ የተዋህዶ ልጆች ነን ከዚህ በላይ ሀብት የለም ጌታችን መድሀኒታችን ክብርምስጋና ይገባው አምልኮት ውዳሴ ለአለም ፈጣሪ ለድንግል ማርያም ልጅ እናቱን የሸለመን ጌታ ሀብታም አድርጉናል የዚህ አለም ንብረት 70//በበዛ 80 ከዛ በላይ ግን ትርፉ ድካም ነው
@Miko16459
@Miko16459 Жыл бұрын
@@ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ በትክክል 👏
@fenetikuse5944
@fenetikuse5944 Жыл бұрын
​@@ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ ❤❤❤
@AbdulKader-o9z1c
@AbdulKader-o9z1c 11 күн бұрын
የጠዉ ብዙ የዎረል ፈጠር የለም የለ ያለም
@ayufahey3616
@ayufahey3616 Жыл бұрын
አረ ለኛም ተርፋል ❤ ጨምሮ ይስጠው
@fetiyaabdu4211
@fetiyaabdu4211 5 ай бұрын
ማለት ሰልማን ይሰጣል እንዴ
@user-rf2pu7qn7xZuzu
@user-rf2pu7qn7xZuzu 13 күн бұрын
​@fetiyaabdu4211 አወ ይሰጣል😂😂😂😂😂😂
@jimihune9650
@jimihune9650 Жыл бұрын
በአለም ላይ እጅግ በጣም ሀብታሙ ሰው ሰላተል ሱብሂ. ( ፈጅር) በወቅቱ የሚሰግድ ሰው ነው. ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም.
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
አላህ ይጨምርላቸው የራህማን አገር ❤❤🎉
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
ምንም አይገርምም የስቱ ደሀ እባ አለበት ከዚህ ንብረት ጀርባ ስቱን የዲን መሻይኮችን ልብ ሰብሯል በየእስርቤት የወረወራቸው ስቶቹን አስለቀሰ በአላህ መገድ አፈግጦ አይደለም ወርቅ መኪና ወርቅ ቀሚስ ቢለብስ አይገርምም ነገ አላህ ዘድ ሂሳቡን ያወራርዳታል ዘላለም ይኖር ይመስል ንጉስ ተደርጎ ሀገሯን በፍትህ እደመምራት እሱግን ብዙነገረ እያጠፋነው ሀራም ነገሮችን እየሰራ 😢
@zoomfamilyethiopia3049
@zoomfamilyethiopia3049 Жыл бұрын
ውሸት
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
@@zoomfamilyethiopia3049 የምን ውሸት?
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo Жыл бұрын
​@@zoomfamilyethiopia3049 የምን ዉሸት
@ahmedyasin9879
@ahmedyasin9879 10 күн бұрын
አትሸወድ የድን መሻይኮችን አላሰረም ያሰረው የድን ጠላቶችን ነው ሳኡድላይ ድሞክራሲ የሚሉትን ያ ጥንብ የሆነውን ያሜሪካ ሰው ሰራሽ ድሞክራሲን ሊያራምዱ ሲሞክሩ ነው ያሰራቼው የሱና አሊሞችን ማንንም አልነካም እነ ሸክ ፈውዛን እነሱደይስ እነ ሱለይማን አሮሂሊ እነያሲር እነ ሁዘይፍ እነ ማሂር እረ ስንቶቹ አሉ እነሱን ባሰረ ታዳ የታሰሩት ወደኢቶ ስንመጣ እደነ አቡበክር አህመድና መሰሎቹን አቂዳ የያዙት እሾሆች ናቸው አትሸወዱ ወደሱና ግቡና አሏህን ብቻ አምልኩ ፓለቲካ ኢስላም አያቀውም
@ahmedyasin9879
@ahmedyasin9879 10 күн бұрын
ቢን ሰልማን ብዙ ጥፋቶች አሉበት ነገር ግን ሀገሩን በተውሂድ አንጦ ተውሂዱን የፈለገ ይዞ እድቀጥል አድርጎ ሽርክ እምትባል ስኡድ ድርሽ እዳትል አድርገው የያዙትን ዳኢወች አክብሮ ይዞልናል አሏህ ስህተቱንም ልብ እድ ሰጠው ዱአ እናድርግለት ያሰራቼው ሰወች ግን መቶ በመቶ ኢክዋኖችን ነው ኢክዋኖች ደሞ የሀገር ጠላት ብቻ ሳይሆን የተውሂድ ጠላቶች ናቼው መረዳት ከፈለግክ በግል ልንወያይ እንችላለን ።።
@Miko16459
@Miko16459 Жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያዊያን ውድ ኤርትራዊያን በያላችሁበት መዳኒአለም ከነ እናቱ የልባችሁን መልካም ሀሳብ ይፈፅሙላቹሁ !!!
@nazaretabraham9385
@nazaretabraham9385 Жыл бұрын
ኣሜን ለሁላችን🙏🙏🙏❤
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Жыл бұрын
አሜን
@vipuae2211
@vipuae2211 Жыл бұрын
Amiin
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
አሜን❤
@Ayima___tube
@Ayima___tube Ай бұрын
Be werk kemiyaslebt gorebetochu tegbew aladerum lenesu biderslachew kus kemisebsb yshalal neber kentu sew
@saadtube2nd890
@saadtube2nd890 Жыл бұрын
አለህ ጀነት አልፍርደውስን ይወፈቀው ምርጥ መር አላህ ይጠብቀው
@KedirAbdela-r3z
@KedirAbdela-r3z Жыл бұрын
ወርቅ ለወድልይ አይፈቀድም በዲናችን አላህ ሂድያ ይስጥህ ሰውሚበላውእያጣ
@mubarekma3443
@mubarekma3443 Жыл бұрын
ለኛም ተርፎ በሰላም እየኖርን ነው
@NaimaYassine-t7u
@NaimaYassine-t7u Жыл бұрын
ጉድ. ኢብን ሰልማን አላህ መጨረሻህን ያሳምርል ያቺ ጥፋጥና ቆራጯ. ሞት አለቺ. መዘጋጀት. ለቀጣዩ አላም ነው. !!!!!
@geniblackhabeshawit1556
@geniblackhabeshawit1556 Жыл бұрын
ሞት አይቀር በወርቅ ቢለበጡ ምንም አይደል 😢😢
@ጌጥየማሪያምልጂ
@ጌጥየማሪያምልጂ Жыл бұрын
ደስ የሚለው ሳኢዲ ላይ ሰላም አለ ህጋቸውን ያከብራሉ እንኳን ለነሱ ለኛም ምርጥ ሁለተኛ ሀገራችን ናት
@ahmedyasin9879
@ahmedyasin9879 10 күн бұрын
በትክክል አላህ ይጠብቅልን ሳኡድ አረቢያን
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 2 күн бұрын
ካለዉ የሚያካፍልሽ መሠለሽ መጣሽበትን ታቂዋለሽ
@እኔ-ለ9ቸ
@እኔ-ለ9ቸ Жыл бұрын
አላህየ ለኔ ጀነትን አዘጋጂልኝ ያረብ ዱኒያ ????
@kalkidamtko5658
@kalkidamtko5658 Жыл бұрын
አተ,,እምትቀርባቸው,,ሀብታሞች,አያልቁም,,,,ልቤም,መከራ,በላ😂😂ቃላት,የለኝም,,,ላተአቤል,በርታ👍👍👍👍
@habtamumeskele9840
@habtamumeskele9840 Жыл бұрын
አይገርምም ግን አንዳንዱ በልቶ ሚያድረዉን ነገር እንኳን ያጣል ።ተመስገን እንበል ጤና ሙሉ አካል ስለሰጠን መተንፈስ ስለቻልን።
@Tekiyumedia
@Tekiyumedia 6 ай бұрын
ሳውዲ የነብያቶች ዱአ ደርሷት ነው
@geraworkamare5180
@geraworkamare5180 Жыл бұрын
ሚገርመው የኢትዮጽያ ሀብት ጠቅላላ የሱን ሀብት 1/4 ኛውን አያክልም
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Жыл бұрын
ከየት አራምኮ ካፓኒ እንኳን አጠቃላይ ኢትዮጵያ ትገዛለች በሰራተኛ ግን ተጫወቱ ሳዊዲ ብያንስ መክፈል ያለባት በወር አምስት ሺ ቢከፍሉን በቀላሉ አይጎዱም
@abduhassen-no2ks
@abduhassen-no2ks Жыл бұрын
ምነው ምነው አቤሎ በቤት ኪራይ ሀሳብ ለምናውዘው ይሄን ጉድ ማሰማት!
@hayattsegaw
@hayattsegaw Жыл бұрын
አሁን እኛም ኖርን ነው የምንለው 🤔🤔🤔🤔🤔
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
እኔጃ😅😅
@ferewfikir9028
@ferewfikir9028 Жыл бұрын
አዉ አልሀምዱ ሊላህ ምናልባትም ከሱ በላይ እኛ ደስተኛ ነን
@jemalomer8614
@jemalomer8614 Жыл бұрын
ማሻአላ ተባረከላ እረቢይዚድ ይባርክ ካለ ምናለ ዜጎቹስ ምን ጎደለባቸው እኛስ የውጪ ዜጎቹስ ብንሆን ህግን ካከበርን የሚመገቡትን ተመግበን የለበሱትን ለብሰን የሚያሽከረክሩትን መኪና አቅም ካለን ማን ከልክሎን እምዬ ሳኡድ ክፍ አይንካሺ።
@hhhddd2346
@hhhddd2346 Жыл бұрын
Amin❤❤
@uerywe-tz9lj
@uerywe-tz9lj Жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን
@የወሎአልማዝ
@የወሎአልማዝ Жыл бұрын
ግን እኮ በኢስላም ወንድ ልጅ ወርቅ አይጠቀምም አጅብ በሳይንስም የተረጋገጠ ነው ወርቅ ለወንድ ልጅ ከጥቅም ሁዳቱ ይበዛል
@AbdulKader-o9z1c
@AbdulKader-o9z1c 11 күн бұрын
አዎ አይችልም ግን መመገብ አይችልም የመክነዉ ምን አልባት ጠላት እደይመታት እንደፈለገ ለመንቀሳቀስ ቦንብ ብፈነደም አይመተትም ለዘኖ
@dillo8602
@dillo8602 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይመሥገነው ባለኝ ትንሽዬ ነገር ደስተኛ ነን በቂዬ ነው
@ሰውመሆን-ኀ9ኘ
@ሰውመሆን-ኀ9ኘ Жыл бұрын
የሀገሪቱ ሀብት የግላቸው ነው! የሚጠይቅ ወይም የሚቃወም ሀሞተ መራራ ህዝብ የላቸውም! በወር የንፍስ ወከፍ የተወሰነ ማለትም በሻይ ማንኪያ ይጥልላቸዋል ።አፋቸው ይሎገማል 😢
@ዘሀራ-ሐ2ረ
@ዘሀራ-ሐ2ረ Жыл бұрын
የእኛዎችስ ተናግረዉም ምን አመጡ ይህዉ ሰላም አጣን
@seidyimamhussen5771
@seidyimamhussen5771 Жыл бұрын
በስልጣን ላይ ያሉ ሰዎች ለሀይማኖታቸዉ ጉዳይ የላቸዉም እንጅ ወርቅ ለወንድ ልጅ በእስልምና አይፈቀድም
@MohemmedAli-ob1ct
@MohemmedAli-ob1ct Жыл бұрын
ምናለ ለደሀ ቢሰጡ ይህን ያህል ከሚያወጡት ለዛኛው ለዘላለሙ ቤት ቢያዘጋጂ ለአጪር ሂወት 😢😢😢 ወላሂ ደሀውም ሀብታሙም አደነው ስንሞት 😢😢 እዳውም ደሀው ሊበሊጥ ይችላል😢😢😢😢😢
@habtumes1820
@habtumes1820 Жыл бұрын
እኔ የምለው ሶፍቱ ግን የወርቅ ከወነ ተጠቅሞ ይጥለዋል ወይስ እደገና ታጥቦ በድጋሚ ይቀርባል መልስልኝ
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
ሲጥለው ለማሳትነው😂
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
ሰአት ቢቀያየር መኪና ቢቀያይር ምን ጥቅም አለው ከፈጣሪው የተጣላ ሰው
@እኔ-ለ9ቸ
@እኔ-ለ9ቸ Жыл бұрын
መመገቢያ ሳሀን በእስልምና ሀራም ነው አትዋሺ
@bbgghb7647
@bbgghb7647 10 күн бұрын
ጨምሮ ይስጣቸው የድሀ ምኖርያ የሰላም ሀገር ናት 1 ረያል ካለህ 6 ዳቦ ትገዛልህ እረህማ ያለበት ሀግር ናት❤
@fikrfikr9714
@fikrfikr9714 Жыл бұрын
ደግነቱ ስንሞት እኩል ነን አንድ አፈር ነው የሚበላን ተመስገን በዚ እኩል ነን 😢😂
@razeekaqatar
@razeekaqatar Жыл бұрын
ሚገርመው ዱንያ አጭር ናት ሞት አለ እሱ ባይኖር ኖሮ ኢቆጭ ነበር
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 Жыл бұрын
ሁሉንም ነገር ማድረግ መቻል ደስታን አይሰጥም ባይሆን የሆነ ነገር ለማድረግ መጣጣር እና ግብህን ስትመታ ደስ ይላል ካለበለዚያ ሒወት ታሰለቻለች
@አአ-ቸ5ጀ
@አአ-ቸ5ጀ Жыл бұрын
ምን ዋጋለው ድኒያ ናት እሱም እኛም እምነሞተው መጨረሻዬን አሳምርልኛ
@fenetikuse5944
@fenetikuse5944 Жыл бұрын
ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል ? ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል ? ማቴዎስ ወንጌል 16 - 26
@ፍቅርሲፈርድአያደላም
@ፍቅርሲፈርድአያደላም Ай бұрын
አርቦች እኮ ዱኒያ ምንም አተመሳለችውም ሀብታሞች ናቸው ግን አይሳይም ኩራት የለባችውም ፈጣሪ ይፈራሉ
@HadushMeresa-h4k
@HadushMeresa-h4k 9 ай бұрын
የተኸበርከውቪንሳልማንያንተንሀብትሁሉበዓለምላይያለወገንህእየተሰቃየዝምታመምረጥህየሀብትባለቤትነህአያስብልህምለምን?የያዝከውሀብትድሆችንስትረዳበትበሰማይሰማያዊባንክታከማቻለህአይካልክግንእግዚአብሔርያለውንልንገርህ።ለባለሀብትሀብቱከሚሰጥግመልበቀዳዳመርፌቢያልፍይቀላላልብለዋልናአስብለትመስጠትነውመልካሙስትሰጥበትሀብትህምይጨምራልእንጂአይጎድልምናውዴአስተውልይህሀብትይዘህነገከነቤሰብህትሞታለህእናሀብትህምን?ታደርገዋለህብትባልምን?መልስአለህ።አስተውልየፈጣሪአይንከቤትህአይርቅምናተማርበት።
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Жыл бұрын
ወይ 14ኛ ትላለህ አንደኛ እኛ ነን ካፒታል ሀገር ከምትባለዉ ሆሆሆሆሆ
@ishraqaphone299
@ishraqaphone299 Жыл бұрын
ماشاءالله 🇸🇦🦋👍
@yetnayetayele5765
@yetnayetayele5765 Жыл бұрын
አቤሎ እኛም እነሱም ሲሞቱ ሞቱ /አረፉ/ ነው የሚባለው አይደለ❓
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ Жыл бұрын
ሞተ አረፉ🤭😂😎
@Wellserved251
@Wellserved251 Жыл бұрын
ያው ብቸኛ ራሳችንን የምንፎግርባት አባባል😂😂
@yetnayetayele5765
@yetnayetayele5765 Жыл бұрын
@@Wellserved251 ባልተሰጠን ፀጋ ለምን እራሳችንን እናታልላለን። እግዚአብሄር የሰጠንን ፀጋ እያመሰገንን እኖራለሁ። ስትወለድ እራቁት ስንሄድ ያው ነው እኮ 😁😁🤣🤣🤣
@Wellserved251
@Wellserved251 Жыл бұрын
@@yetnayetayele5765 የምትፈልጊውን ውስጥሽ ያቀዋል የኔ እህት 😊 ያው ባህላችን ሆኖ አንድን ነገር እንደማናገኘው ተስፋ ስንቆርጥ ተረቶችን በራሳችን ምቾት አስደግፈን እንይዛለን። የኛን ምቾት፡ ደስታ እና ስኬት ሚጠላ ፈጣሪ የለም ☺
@yetnayetayele5765
@yetnayetayele5765 Жыл бұрын
@@Wellserved251አዎ የምፈልገውን አቃለሁ ስኬታማ ለመሆን እጥራለሁ። በመጀመሪያ ተስፋ መቁረጥ ባህላችን አይደለም። ተረት ደግሞ በእውነት ላይ የተመረኮዘ አባባል ነው። እኛ እነሱም ስንሞት መንገዳችን እኩል ነው ማለት እውነት እንጂ ተረት አይደለም። ደስታ እና ስኬትን ፈጣሪ ይጠላል አላልኩም የተሰጠኝን መክሊት በአግባቡ መጠቀም ነው ያልኩት ስለ ሁሉም አመሰግናለሁ።
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
የአብይ አህመድንም ሀብት በነካ እጅህ ንገረን ቤላ 😂 ሲያንሰው ነው ህዝቡን በፍቅር የሚመራ ሀይማኖቱን የማያስነካ ስህተት የማይወድ ጀግና መሪ ነው ይመቸው👌❤
@kherianasser7770
@kherianasser7770 Жыл бұрын
Haaaaa
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc Жыл бұрын
😂😂😂😂
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
ሀሀሀ እረ ጀግንነቱማ ይወጋልደ
@አልአኒስየቀርአንትምህርት
@አልአኒስየቀርአንትምህርት 11 ай бұрын
በጣም
@Woman544
@Woman544 11 ай бұрын
ሀብቱ ከሞትና ከቀብር ቅጣት አያድነውም ፣ብሉ ጠጡ ግን አታባክኑ ብሏል አላህ፣ይህን ሁሉ ሀብት ከሚያከማች ሚስኪኖችን ቢረዳበት ለአሄራው ይሆነዋል፣አላህየ አዋቂ ነው
@nahommiki12
@nahommiki12 Жыл бұрын
ብዙ ጊዜ ጠይቄሀለዉ nasa ሂደህ የሰራህዉን ቪድዮ ልቀቅልን እና ደግሞ አሜሪካ አንዳለህ እናዉቃለን የሀፍታም ፊልም ሰሪወችን ቤት ብታሳየን
@uerywe-tz9lj
@uerywe-tz9lj Жыл бұрын
የሀብታም ፊልም ሰሪዉች ቤት ምን ያረግለሀል
@nahommiki12
@nahommiki12 Жыл бұрын
ፈልጌዉ
@መክያወሎየዋየወንድሞቸቀበ
@መክያወሎየዋየወንድሞቸቀበ Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርለት
@gtime6773
@gtime6773 11 ай бұрын
ምናለ ለሚሥኪን ቢሠጠዉ የዛኛዉ ቤቱ ያምርለትነበረ አይ መሥጅድ ቢሠራበት በሀገራችን የለለበት መሥጅድ አለ በልቶ የማያድር እያለ እሡ መኪና በወርቅ ያረብ ነገይፈተንበታል
@samueladem1935
@samueladem1935 Жыл бұрын
እኔ 80 ትሪሊየን አለኝ
@GutaHabib-t1k
@GutaHabib-t1k 5 ай бұрын
ዘላለም በምድር ላይ አይኖርም አይደለም ይቆይ እንጂ መሞቱ አይቀርም አይደለም ?.. ስለዚህ "..ሀብት ተቆልሎ ቢመስል ተራራ .. ከቶ አይቀርም መሄድ ከመቃብር ጎራ .."" ህሩት በቀለ ...ስለዚህ ምን ይጠቅመዋል . ደስታ የለዉም፡፡
@rahmet596
@rahmet596 Жыл бұрын
አቤሉ አትዋሽ ሙስሊም በርቅ እቃ አይጠቀምም ሃራምነው በጣም በጥብቅ የተከለከለነው እና ወንድልጅ ወርቅ አይለብስም አትዋሽ ሰውየው ሙስሊምነው
@KdHs-l6i
@KdHs-l6i 11 күн бұрын
አላህ ይጠብቀው ከኢትዮጵያ ይልቅ ሳኡዲ ነው የጠቀመን ችግራችን ፈቶ ተከብረንም ምንም ሳይነካን እየኖርን ነው እንደ ኢትዮጵያ በወጡበት መቅረት የለም ❤❤❤❤
@jemilshamilkemal4712
@jemilshamilkemal4712 11 ай бұрын
ሥለ ወርቅ ምተወራዉ ዉሸተ❌
@zumerazuzu1717
@zumerazuzu1717 Жыл бұрын
ዱያ ነዉ ግን ሲሞት 1 ብር አብሮት አይሄድም
@user-rf2pu7qn7xZuzu
@user-rf2pu7qn7xZuzu 13 күн бұрын
አንተ ድንቅ ሰው ነህ ወላሂ ካንተ ብዙ ነገሩች መማይ ይቻላል እቤት ቁጭ ብሎ በየሄድክበት ሰላምህ ይብዛ ምርጥ ኢቱበር ማለት ነንተ ነህ 🇪🇹👌
@sunyaali2072
@sunyaali2072 6 күн бұрын
ሙሀመድ ቢን ሰልማን አባቱ ከሞተ እሱ ተተተካ አረቦች ያለ መሪ ይቀራሉ የቂያማ ቀን ምልክት አንዱም ነው አላሕ ይድፋው ይሕ ሸይጣን
@kedijahussin
@kedijahussin 7 күн бұрын
አላህ ይጠብቃት አገሪቱን ጂሉንም ጤነኛዉንም ሠብስባ የምንረዘቅባት አገር ናት
@MuseZesina
@MuseZesina 6 ай бұрын
አየ አንቺ አለም አቤሎ ግን እንደት እንደምታገኛቸው ነው የሚገርመኝ ሰላምህ ይብዛልህ አቦ
@yosephmillion7281
@yosephmillion7281 11 ай бұрын
Abiy yehen ayito newa bet mengist egenebalew yalew siyagetu yemelaletu h😅😅😅
@አለምዘጠኝነው
@አለምዘጠኝነው Жыл бұрын
ይህንን መቼም በግፍ እንባ የተሰበሰበ ብር ነው ሰርቶ አይደለም
@ahmedyasin9879
@ahmedyasin9879 10 күн бұрын
ሀብት ሞልቱዋቼው የለ እንኩዋን ለነሱ ለኛ ተርፈው የለ ማርድኑ ለህዝብ ታሽጎ ተቀምጡዋል ለትውልድ ቤንዝሉነው ውሀ በሉት ምንይቼግርና በል ኢቶ ቢሆን አወ የድሀው ገንዘብ እንል ነበር
@FatumaAhmed-sp5fk
@FatumaAhmed-sp5fk 5 ай бұрын
Mashaallah❤❤❤❤❤❤❤
@FekirteFekirete-zm1nv
@FekirteFekirete-zm1nv Жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው ወርቅ የለበጠም ኬንዳ የለበሰም መጨረሻው 3 ሜትር መሬት ቀብር !!
@FekirteFekirete-zm1nv
@FekirteFekirete-zm1nv Жыл бұрын
እኔን የሚገርመኝ የገዛው ሳይሆን ይህን አውሮፕላን የሰራው ኢንጅነር ነው !!
@yonasfikre694
@yonasfikre694 Жыл бұрын
ezich midir lay gifa bil 29200 ken 80 amet binor new mechershaw 2×1 yehone gudguad new
@ጌጥየማሪያምልጂ
@ጌጥየማሪያምልጂ Жыл бұрын
እኛም ስንሰማ ደንግጠናል አቤላ 😂😂😂 ደግነቱ ሞት እኩል ያረገናል
@dreamsaga4751
@dreamsaga4751 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቸዉ ዘራቸዉ ይብዛ ሀዝባቸዉ እራሱ ደጎች ናቸዉ
@kalkidamtko5658
@kalkidamtko5658 Жыл бұрын
በእናትህ,አቤል,,እስኪ,ከዚህ,የበለጠ,,መረጃ,ካለህ,,ላክልኝ,,ስለንጉስ,,የእውነቴነው,,,,ይርዳኝ,በናትህ,,,እኔ,እዲህ,,እየተሰቃየሁ😂❤
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 7 күн бұрын
አብይ ምንም ሳይኖረዉ እንስራ ባለበት 😢ሊበሉት ተነሱ😢
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
ምንዋጋ አለው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አዳኙ አድርጎ ካልተቀበሉ በሰማይ ድሃ ናቸው 😢😢😢
@akberqtr1046
@akberqtr1046 Жыл бұрын
Eysusen ema tekbelewal ye allah bariya ena melktegna new belo selzhe esu aykesrem beyetegnawem meneged fetari and new belo yastemarewen eysusen tektelo amno tekbelewal atasbi lesu bayhon esysusen amelak adergesh mayegebawen derja setesh yeksreshiw anchi nesh
@ummeryemtube2973
@ummeryemtube2973 Жыл бұрын
ተሳስተሻል እኛ በሀይማኖታችን ቀልድ የለም
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
@@ummeryemtube2973 ነብዩ መሃመድ የፈጠረው ተረት ነው ቁራን እሱ አሁን በዘላለም እሳት ውስጥ ነው እራሱም ስቶ ይህ ሁሉ እስላም የተባሉ ሰዎች በማሳት ወንጀል በመጠየቅ ላይ ነው ። ቁራን ግማሹ ከመፅሃፍ ቅዱስ የተኮረጀ ግማሹን ደግሞ የመሃመድ የፈጠራ ወሬ ነው በጣም ያሳዝናል !!!!
@NenaAhmed-rl8qn
@NenaAhmed-rl8qn 6 ай бұрын
😂😂
@HygFjj
@HygFjj 11 күн бұрын
@@aviya5907 እየሱስን ብዳው አያድንም መሀይም ደቆሮ ነህ
@አስማቢንትኑሪ
@አስማቢንትኑሪ Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅሽ ሁለተኛ ሀገሬ
@seidakmelumer
@seidakmelumer Жыл бұрын
ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የመረቁት ሀገር ነው ማን😊
@hgggg3388
@hgggg3388 Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@አጸደኢትዮብ
@አጸደኢትዮብ Жыл бұрын
😂😂😂
@እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ
@እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@ferewfikir9028
@ferewfikir9028 Жыл бұрын
ያዉ ሲሞት ከፈን ብቻ ነው ይዞ ሚሄደዉ ምናለ ቢያካፍል ስንት ምግብ ብርቅ የሆነበት አለ ያረብ የሰጠኸኝን እማላካፍል ከሆነ አትስጠኝ🙏🙏🙏
@kemilaomar9782
@kemilaomar9782 Жыл бұрын
ትክክል
@Tigyyabatalig
@Tigyyabatalig 5 күн бұрын
ለዛነዋ ሀገሪቱ የደኸየችው ሰብስቦ ሰብስቦ😊😊😮
@EsuEdu-m3o
@EsuEdu-m3o 2 ай бұрын
በእናትህ፣ወይበአላህ100000ሚለውንስጠኞበአላህ
@جلسكيسته
@جلسكيسته 9 ай бұрын
ምናለ ለኛ ለፍተን የምንኖርበት ፍቃድ ብሰጥን አየ እቹ አለም
@አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ
@አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ Жыл бұрын
ምንም ዋጋ የለውም ሀሉም ከቱ የከቱ ከቱ ነው 3 ሜትር አሷሎ በቻ ለሌው ቅሪ ነው
@AbereWerku-w4y
@AbereWerku-w4y 6 ай бұрын
አሱ ሀብታም ቢሆነም ህዝቡ ተርቦ ከያውቅም
@GutaHabib-t1k
@GutaHabib-t1k 5 ай бұрын
ክርስቲያን ነዉ .. ጌታን ተቀብለዋል...?
@haytomer9818
@haytomer9818 Жыл бұрын
አላህ ይጨምርለት የሰጠዉ አላህ ነዉ
@رضون-ض2ت
@رضون-ض2ت 2 ай бұрын
ለጋሽ ስትሆን አላህ እንድህ ይሰጠሃል
@emranemran7086
@emranemran7086 Жыл бұрын
ጌታዬ ሆይ አንተን የምረሳበት ከሆነ ይቅር አለም ከባድ ፈተና ናት የምር
@ZanebAthupi
@ZanebAthupi 13 күн бұрын
እደው መቶ አመትኮን አንኖርም ሁሉም ፍጡር እኩል ነው
@RahhmaRahhma-y8g
@RahhmaRahhma-y8g Жыл бұрын
Demo misekin kalabelahibet duniya layi yabelahiwon akara layi ttetefatalehi enesha alahi
@fatumatube5204
@fatumatube5204 Жыл бұрын
አሁን እኔ እየኖርኩ ነው ነው እሚባለው እኔ አላውቅም
@ZaburaFantaw
@ZaburaFantaw 14 күн бұрын
ሀብት ምንምአስራ ስት ህዝብ እየተረበ ሳአት😂
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 2 күн бұрын
አብሮት አይቀበር ሁሉም ጊዛዊ ነዉ
@firdosshambel6052
@firdosshambel6052 Жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ኮማች ነኝ❤
@ፋፊ-ዠ8ዘ
@ፋፊ-ዠ8ዘ Жыл бұрын
😅😅😅
@haytomer9818
@haytomer9818 Жыл бұрын
አያቶቹ ያሰቀመጡለት ነዉ መሻላ ደሀ ሀገር ቢመራ ምንም አይኖረዉም ነበር
@shalomtewo6286
@shalomtewo6286 Жыл бұрын
የሚያሳዝነው ከሞት አለማምለጡና መሬት ውስጥ መቀበሩ ነው ።
@عبدالله-ج4ب9ل
@عبدالله-ج4ب9ل Жыл бұрын
سبحان الله سبحان الرزاق شكرا جزيلا ابيلو
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 7 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይጨምርላቸዉ❤❤
@brhanamelaku8684
@brhanamelaku8684 Жыл бұрын
አላሙዲን የት ነው ያስረው😂😂
@ZamzamRaja-b7x
@ZamzamRaja-b7x Жыл бұрын
መልሶ መላልሶ በረካይስጥህ ሳዑዲ
@ሠአዲ.ነኝየመካነስላሟ
@ሠአዲ.ነኝየመካነስላሟ Жыл бұрын
የሚገርመው በወርቅ. ቢጣለለእኳ እዛኛውቤት. እኩል ነው የምንሄደው. ከዚህ ሁላንብርት አንድ ማኪያ እኳን ይዞመሄድአይችልም. መልካምስራውብቻነው የሚከተለው.
@KemalOmer-t5v
@KemalOmer-t5v Ай бұрын
ማሻአላህ MashaAllah mashaAllah Masha Allah
@WelansMulatu
@WelansMulatu 4 күн бұрын
ሁለተኛ ሀገሬ ❤❤❤❤
@OmerAhmed-hw3nq
@OmerAhmed-hw3nq 2 ай бұрын
ደስየሚለዉ ሞት መኖሩነው
ሰዎች አሜሪካ የሚገቡበት አስፈሪና አሳዛኝ መንገድ Abel Birhanu
12:07
БЕЛКА СЬЕЛА КОТЕНКА?#cat
00:13
Лайки Like
Рет қаралды 2,7 МЛН
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,9 МЛН
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
ለማመን የሚከብድ ኑሮ የሚኖርበት ሀገር ገባሁ
31:45
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 143 М.
የዱባይ ሀብታሞች ጉድ የሚያሰኝ ድርጊት Abel Birhanu
10:33
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 217 М.
БЕЛКА СЬЕЛА КОТЕНКА?#cat
00:13
Лайки Like
Рет қаралды 2,7 МЛН