KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ጉድ የሚያስብል ፍሬ የሚበቅልበት ሀገር አስገራሚ ነው Abe Birhanu Travel to seychelles | vlog
30:54
አስፈሪው የመጨረሻ ዘመን ትንቢት የተነገረበት ተራራ ላይ ወጣሁ
15:59
Еркектерге сенім жоқ екен | Сабина Мовлаева - Talk Like | Аман Тасыған
1:03:11
Помоги Тревожности Головоломка 2 Найти Двойника Шин Тейпс Кетнепа
00:32
Amazing remote control#devil #lilith #funny #shorts
00:30
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
ሚስጠራዊውን ታቦት ለማየት ወደ ኢትዮጵያ የመጡ ፈረንጆች የገጠማቸው ያዩት ነገር
Рет қаралды 226,391
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,2 МЛН
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Күн бұрын
Пікірлер: 431
@yiftertaweke3080
4 ай бұрын
አንተ አቤል እምትባል ሰዉ ምን አይነት ሰዉ ነህ ምኑን ከምን አግኝተህ እንደምታቀርብ በእዉነቱ እጅግ በጣም ነዉ የምትገርመኝ ለሁሉ ነገር መመረጥ መታደል ከመክሊት ጋር መገናኘትን ያሻል አንተ ደግሞ ሁሉን የታደልክ መክሊትህን ከእግዚአብሔር የተሰጠህን የተጠቀምክበት ልዩ ሰዉ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ወላዲተ አምላክ አይለዩህ ከዚህ በላይ የምትሰራ ሁሉን እንደሰጠህ ጤና ከእድሜ ጋር ሳይለዉጥህ ያኑርህ ወንድሜ ሁሌ ላይክ ሼር እንዳረኩህ ነዉ በርታ ጀግናዬ ለኔ፩ኛ ነህ እግዚአብሔር ይከልልህ ከክፉ ይጠብቅህ ሰላምና ጤናህን እመኝልሀለዉ።
@richochagnibelayabc1233
4 ай бұрын
እነዚ ፈረንጆች ሁሌም ኢ/ያንና የኢ/ን ሀብት ንብረት መፈለግ መመኘት የዘላለም ስራቸው አደረጉት አምላክ ይያዝልን እምነታችንን ፅላቶቻችንንም ልዑል አይን እጃቸውን ይያዝልን!!!
@Ellsa-qu6dx
4 ай бұрын
❤እናመሰግናለን🙏ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ኑሪ🙏❤
@Zeritu-r8o
4 ай бұрын
Amen❤❤❤🎉🎉🎉
@peacelove4778
4 ай бұрын
አሜን
@MesiiHabtamu
3 ай бұрын
Amen
@YordanosUtopia
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@Alemnesh-yj8li
23 күн бұрын
ፈታሪያችን ሰላምን ያምጣልን ለክፎ አሳቢ ልቡና ይሰጥልን
@tigimotigimo9572
3 ай бұрын
ሐገራችን ተቆጥሮ የማያልቅ የቅርስ ባለቤት ናት ወገኖቼ ኢትዮጵያን የምትመስል ሐገር ያለ አይመስለኝም ምናልባት የሰለጠኑትን ሐገራት ልትቆጥሩልኝ ትችላላቸሸው የኔ ሐገር ኢትዮጵያ ግን ከነሱ በጣም ትለያለች አቺ ደሞ ልትሉኝ ትችላላችው ሐገሬ ውብናት ውብ በህል ያላት ውቦች የሞሉባት ብዙ የማናቀው ያላየነው ተነግሮ የማያልቅ ቅርስና ህዝብ ባለቤት ናት ብዙዎች ሐገራቸውን ያውቃሉ ግን ለሐገራቸው ብዞም ደታየሌላቸው ናቸው ኢትዮጵያውያን ግን ከነዚ ሰዎች ይለያሉ ለሐገራቸው በጣም ፍቅር አላቸው ከዚበላይ ደስታ አለ ውድ የሐገሪ ልጆች ሐገራችውን ከጠላት መጠበቅ እደምታውቁ አቃለው ፈጣሪን ዛሬም የምለምነው የቀደመውን ያንን የጥቱን ፍቅር ዛሬም እዲሰጠን እለምናዋለው ፈጣሪ ሐገራችንንም ህዝቧንም ይባርክ ይጠብቅ
@ሩሐማ4331
4 ай бұрын
አቤላ እንኳን በሰላም መጣህልን የኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 👍👍👍
@tinsuboss
4 ай бұрын
አቤላ እንኳን በሰላም መጣህልን የኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@yodittesfasion1935
4 ай бұрын
ኢትዮጵያ የተባረከች ሀገር ናት የቃል ኪዳን ታቦተ ፅዬንን ደብቀው እዚህ ማድረሳቸው የተባረኩ ስለሁኑ ነው✝️🙏
@ephraimtik920
4 ай бұрын
አቤት ውሸት😂😂😂😂😂😂 እድሜ ልክህን ከድህነት እረሃብ ጦርነት ያልተገለገል በምን መልኩ ነው ኢትዮጵያ የተቀደሰችው😂😂😂😂 የተረገመችው መባሉ ይመቻል😂😂😂😂
@peacelove4778
4 ай бұрын
@ephraimtik920 አንተ ወይ አንቺ ከነዘር ማዘርህ ተረግመሐል ሻል ኢትዮጵያ የተባረከች ሀገር ነች👍
@senaitzewde2336
4 ай бұрын
አቤል መታደል ነው አውነትን ስለምታሳየን አግዚአብሔር ይጠብቅህ
@מסרק
4 ай бұрын
@@ephraimtik920 እናተ የተረገማችሁ የምድር ነቀርሳ በየት እደመጣችሁ ሳይታዎቅ እደ ዎረድሺን ተናችሁ ገብታችሁ አደ ኤቻይቪ ከበከላችሇት ጀምሮ ነው ችጋራም የሆነች እጂ አቢሲኒያ ኢትዮጲያ እየተባለች እምትጠራ የቃልኪዳን ምድር ናት አሁን ግን እናተ አቆሸሻችሇት እግዛብሔር ሀያል ነው እደ ጋዛ ህዝብ ማአት ያውርድባችሁና ከኢትዮጲያ ምድር ያጥፋችሁና ያኔ ተመልሳ ቅድስት ትሆናለቺ
@מסרק
4 ай бұрын
@@ephraimtik920 አተ የመግ አዳሪ ከሰባት አባት የተዎለድህ ማንነትህን ዘርህን እማታውቅ ዲቃላ አሁንም አስጠግታህ እምትኖር ኢትዮጲያ ደሀዋ አገር ናት ሀብታም አገር ካለህ ለቀህ እማተሄድ አተ የዘረ ለማይ የሴት አዳሪ የሸርሙጣ ልጂ ኢትዮጲያ በሱ ቆሻሻ አፍህ ችጋራም ተብላ አትጠራም እግዛብሔር እሱን የተናገርህበትን ልሳንህን ዘግቶህ ይደር አሜን አሜንአሜን ይዝጋህ
@tigisteadanich
Ай бұрын
ኦርቶዶክስ በመሆኔ እኮራለዉ ለዛዉም በደሙ የዋጃት እራሷ ክርስቶስ ነዉ አሜን
@KalyaZegeye
4 ай бұрын
ይሄን ቪዲዮ ሳይ ኩራት እየተሰማኝ ነው ያየሁት 🥰ተመስገን ኦርቶዶክስ ላደረከኝ ጌታ 🙏🙏🙏
@KaluMulualem
4 ай бұрын
አቤላ እናመሰግናለን ተባረክ ከነ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህም❤🎉
@wardewarde9415
4 ай бұрын
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን ኢትዮጵያን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም እናመሱግንሃለን blessed 🙏🙏🙏🙏
@ephraimtik920
4 ай бұрын
ቀዳዳ😂😂😂 ከ ምንድን ነው የሚጠብቅህ, 😀 😇 እንደ እርዋንዳ ትጨፋጨፋለህ😂😂😂
@saraamagreedavid6763
4 ай бұрын
@@ephraimtik920ስምህ ከመፅሐፍ ቅዱስ ስራህ ግን እርኩስ
@ephraimtik920
4 ай бұрын
@@saraamagreedavid6763 መጽሐፍ ቅዱስ የ ምትለወ አንድ ውሸታም ነው!!! አሁንስ ኢትዮጵያ ውስጥ ጥሩ እየተሰራ ነው ወይ???😇😇😇😇😇😇😇
@Abyssiniannews7
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ ፅዬንን የሠጠን።
@EyerusalemTaddese
4 ай бұрын
ማ ሠጣችሁ ፂሆን አልነጋሢ የነዛ ከአለም ጋር ተባብራችሁ ከምድረ ገፅ ይጥፉ ያላችሀቸው የአክሡማዊያን ታሪክ ቅርሤ ሥጦታ ነውጂ የኢትዩፒያ አይደለም የአቢሢንያዊያን ይህ ነው ሀቁ የኛ ያልሆነ የኛ አንበል
@onlymine4294
3 ай бұрын
@@EyerusalemTaddeseአለ ባይባል ይሻል ነበር ህዝቡ በረሀብ በጦርነት በስደት እየተሰቃየ በድሮን እየተጨፈጨፈ ሀውዜን ህፃናት ወጣቱ ሳይቀር አለቀ ትርፉ ምንድነው ?አለ ባይሉ ይሻል ነበር
@asratlakyalew9899
4 ай бұрын
የተዋህዶ እንቁ አቤል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኢትዮጵያ ዳግማዊ እሩሳሌምነች ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@TigistTeklehaymanotGebreselass
4 ай бұрын
በጣም ምርጥ ልጅ አቤሎ እግዛብሄር ይባርክክ አቦ የምታቀርበውን ሁሉ በጉጉት ነው የምጠብቀው ጎበዝ እምዬ ኦርቶዶክሰ ለዘላአለም ትኑርልን❤❤❤❤❤
@amethiopiaethiopia8098
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤🙏🙏🙏
@peacelove4778
4 ай бұрын
አሜን
@Mimishoshumi
4 ай бұрын
Amen amen amen 😢❤
@mhhhedgudelese
4 ай бұрын
የለም ታቦተ ጽዮን ውሸት ነው ኢትዮጵያ ውስጥ የለም ።
@Weletekidan-or7tq
3 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘላለም ኑሪልን ❤❤🎉
@ክንፈሚካኤል-ወ6አ
3 ай бұрын
አባቶች እና ገዳማቱን እግዚአብሔር ከመጠቃት ይጠብቃቸው🙏🥰 አንተን ደግሞ እግዚአብሔር ያክብርህ ጥሩ ስራ ነው!☺️
@HappyGiraffes-mw7hv
4 ай бұрын
ዋው የሚገር ግንዛቤ ነው ላልነቃ ባለቤት ማንቂያ ደውል ነው ይህ ምን አይነት ተአምር ነው የአባቶች ተግባቦተ ሚስጢር እኛም አቤላ ሀገራችንን ለመጠበቅ የአባቶች ተአማኝነት ይደርብን እናመሰግናለን።
@alemayehugulema1905
3 ай бұрын
ውሽት አይሰለቻችሁም ምንም ታቦት የለም ቢኖርማ ታሳዩት ነበር
@MdKhador
Ай бұрын
@@alemayehugulema1905 ለጴጤ ምን ይሠራልሀል
@MdKhador
Ай бұрын
@@alemayehugulema1905 ለጴጤ ምን ይሠራልሀል
@ethiotick8778
4 ай бұрын
ስለ ሁሉም እግዛቤር ይመስገን 🙏
@mekdestemeche6871
4 ай бұрын
አቤላ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉይጠብቅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እምዬ ተዋህዶ የዘላለምቤቴ❤❤❤❤
@ruhamabarkot4802
4 ай бұрын
እናመስግናል አቤልየ እግዜአብሄር ይመስገን ተዋህዶየ🙏😍👌
@Habtam837
4 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን😢❤❤❤❤
@uniqueenglishinamharic
4 ай бұрын
አቤል ጠንካራ ሰዉ ነህ።በርታ ወንድሜ!
@MareguHmariam
2 ай бұрын
Do you mehari?
@MeskremTamene
3 ай бұрын
ተባረክ አቤላ ታሪካችንን እንድናቅ ስላደረከን ለታሪካችን ባዳ ነበርን
@aredogetenet4518
2 ай бұрын
ጥርት ባለ ድምፅ ኩልል ባለ የቃላት አወራረድ የምታቀርበው ፕሮግራሞች እጅግ ማራኪ ናቸው ፦ አድናቂሕ ነኝ🤙
@birkuandualem6535
4 ай бұрын
እግዚአብሔር አንደበትህን ይባርክልን አቤላዬ🙏🙏🙏
@meleka1842
4 ай бұрын
እማማ ሀገሬ ሚስጥርሽ ብዙነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሰላሙን ያምጣልን😢
@asterbekele4414
4 ай бұрын
እና መሰግናለን
@BirtukandiroWagii
4 ай бұрын
Tawhidoo koo ✝️✝️✝️💯🥰💖🥰
@Kal-hn9hf
Ай бұрын
አግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሁሌ🇪🇹🎉🎉ይ mብ ቃት 🇪🇹🇪🇹🙏ñ
@MeklitAkalu
4 ай бұрын
አቤሎ ምርጥ ሠው ነኸእኮ ቀጥልበት
@FekaduMelkie
Ай бұрын
ወንድማችን አቤል በዚህ ቻናል የምትለቃቸው ዘገባች በጣም ጥሩ ነው። ስለታቦተ ጽዮን ያቀረብገው መረጃ እጅግ በጣም ደስ ይላል።
@ERMY-1972
4 ай бұрын
አንድ ልናገር በዚህ ዘመን አንተ ልጅ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን ውድ ስጦታ ነህ።አንተን ማየት ተስፋ ያሰንቃል።
@abisinya117
3 ай бұрын
😊❤❤
@Alemnesh-yj8li
3 ай бұрын
ፈታሪ አባታችን የሰላም ያድርግልን
@danielmelaku6652
14 күн бұрын
አቤል እግዚአብሔር ይባርክ የኢትዮጵያን እነ የኦርቶዶክስ ታሪክ ምን ያህል ጥልቅ አምነት እንደሆ እያሳየህ ነው አይ ኢትዮጵያዬ ከክፉ ይጠብቅሽ አቤል ተባረክ
@-fw2lp
4 ай бұрын
አይ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ 😢😢😢እስኪ ይሁን አልፎ እንየው።
@Yam-wu4vg6rz2o
2 ай бұрын
በአቤሎ መልካም ሰው ኑርን ወንድማችን ሥለ ሁሉም ነገር እናመሠግን አለን 🥰
@bezebeze2553
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን
@ShathaAlanazi-dc8ld
4 ай бұрын
እናመሰግናለን አቤላ ❤❤❤❤❤
@Ana-ct8bx
4 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እንወድሀለን ❤❤❤❤❤❤
@YaregalAbel
4 ай бұрын
ተዋህዶን ክርስቶስ በደሙ ቢዛ ያዋሃዳት ስለሆነ ለዘላለም ትኑር 🎉
@tsehaygebru6438
4 ай бұрын
የሙሴ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን እምዪ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ፈጣሪ ይጠብቅክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ephraimtik920
4 ай бұрын
ሙሴን የት ታውቀዋላህ😂😂😂😂
@ZorishMenjeta
4 ай бұрын
መናፍቅ ውጪ @@ephraimtik920
@מסרק
4 ай бұрын
ደቆሮ ቢያን ባታነቢ አቤል ሚያነበውን ሰምተሺ መረዳት እኳን አልቻልሺም ድዙዝ ንፍጥ ጭቅላት@@ephraimtik920
@Rosethvk
3 ай бұрын
@@ephraimtik920 get a job
@MdKhador
Ай бұрын
@@ephraimtik920 ጨለምተኛ ጴጤ ሉተርን ነው የምታውቁት
@ነፃነትየድንግልልጅ
4 ай бұрын
ኢትዮጵያዬ❤🙏
@selamkassahun7888
4 ай бұрын
እግዚብሔር የተመሠገነ ይሁን ❤❤❤
@KasahunAh-n8b
3 ай бұрын
አቤል ከቅርስ እና ከቢሄራዊ ዘገባ ውጨ የብሄር ዘገባ አትግባ ትመቸኛለህ አንድ ኢትዮጵያ !!!!!!!
@Sanayt-j4x
4 ай бұрын
ሰላም ለአገራችን አወርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን 😢😢😢😢
@SolSols-gs7oo
4 ай бұрын
ብዙ ጊዜ ለሚዲያ የበቁ ገደማት የጥቃት ሰለባ ሁኖዋል
@tube-nk8mj
4 ай бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን😢❤❤
@MebtuDejen
4 ай бұрын
ተባረክልኝ ምን ያህል እንደምወድህ
@53067
4 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤
@netsanetmitiku7700
4 ай бұрын
የአባቶቼ አምላክ መዳኒዓለም ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን እንዲ ያለውን ነገር መስማት እንዴት ያለመልማል
@EyerusalemTaddese
4 ай бұрын
የማን አባቶች በኢራን በቱርክ በዱባይ ድሮን የገደላችሀቸውን ነው ረሣችሁትዴ አባቶቻችሁን ኦዛ ፈልጉ ያ ቦታ የአክሡማዊ ቢቻ ነው ኦናንተን አይወክልም ረሣችሁትዴ ቃሉ የማያምኔ ከሚያምን ጋር ህብረት የለውም ይላል በአሥላም ድሮን የገደላችሀቸው የሠራችሁት ቅርሥ የኤርትራ ነው ያላችሁቴ ጎንደር ላዬ ኦልል ኦያላችሁ ይህኔ ነው የምንፈልገው ያላችሁቴ ረሣችሁቴ የናንተ አባቶች አይደለም ታሪኩም የሞቱቴ ኦነዛ አክሡማዊጂ የገዳዩች አይደለም የናንተ ታሪክ ቅርሥ ቢሆኔ ኦሥላም ድሮን ገዳማቴ ሢደበደቤ ጮቤ ባረገጣችሁ ነበር ምድረ አሥመሣይ
@Haregi849
4 ай бұрын
እናመሰግናለን አቤላ
@enyewtiruneh7341
Ай бұрын
አይ እኛ ኢትዮጵያዊያን ሁሌ እራሳችንን ሚስጥራዊ እና የተለየን እንዳደረግን ዘመናችንን ጨረስን
@agegnehuabate2383
3 ай бұрын
ክብር ላንተይሁን የእግዚህአብ ሰራዊት አቤል እንደስም ምክ ስራክም ደስ ይላል ቻናልክን ስለተቀላቀልኩ ደስብሎኛል
@bamilakfekade
3 ай бұрын
ሰመአቱ እንዴት ቢወድህ ነው ወንድሜ የመቃብሩን ቦታ ያስረገጠህ በረከትህ ይደርብኝ ወንድሜ። እባክህን ወንድሜ ለሰመአቱ አሳስብልኝ እጅግ በፈተናውስጥ ነው ያለሁት ሁላችሁም በፀሎታችሁ አስቡኝ
@yayeshutadesse3421
4 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ በርታ
@TgAs-o7e
2 ай бұрын
አማማ ኢትዮጵያ ሰላምሺ ይብዛ ❤❤❤❤
@FikirFikir-dz2yp
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን ❤❤❤ ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር
@yerosanzemikayel
4 ай бұрын
Tewayido eko leyu ewnetegna emnet new shiamet tenurelin❤❤
@saronokpara5234
4 ай бұрын
❤❤❤❤abela huleza nw metasgrmegn tebark sent yemalawekew taric aswkeheyale ❤❤
@EdilDaneil
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሕ
@CheruMelese
4 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሠማህ
@Dawit-y1j
2 ай бұрын
ታቦተ ጽዮን ለዘላለም ትኑር ።💒💒💒
@JojoJiji-f5e
4 ай бұрын
ብዙ ነዋያት ቅርሶች ስለተሰረቅን ቅዱሳት መጽሐፍ ቶቻችን እዚህ አለ ብሎ ያለበትን ለመናገር ይከብዳቸዋል አባቶች
@Sable-yu2rn
4 ай бұрын
በማርያም እኔን አበረታቱኝ የስደት እህታችሁ ነኝ 🙏🙏🙏❤️❤️
@TUBE-fx5jx
2 ай бұрын
@@Sable-yu2rn አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው
@blutek6379
Ай бұрын
እመቤቴ ትቅደምልሽ ❤
@tigisteadanich
Ай бұрын
እግዚሔቤር ይጠብቅሽ እማምላክ በቀሚሷ ትሸፍንሽ❤❤❤
@KemeruWorku-gt4ze
8 күн бұрын
አይዞሽ ኃያሉ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው።
@TewahedoTube268
Ай бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ቅርሶቻችንንም ይጠብቅልን ለሕዝቧም ማስተዋል ያድልልን በእውነት አሜን።❤❤❤
@manderasbiyadegelegn
4 ай бұрын
አቤላ ስለ ግርሀም ሀንኮክ the sin and the sine የሚለውን መፅሐፍ በዚህ ርዕስ ስር መነሳት ያለበት ጉዳይ ነው
@ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ
4 ай бұрын
አቤሎ አደኛ
@amareeyasie7458
4 ай бұрын
አቤላ እናመሰግናለን፣ግን ለመን ላልይበላ አትመጣም፣አለም ላይ የቀረህ ነገር ያለ አይመስለኝም፣ምክንያቱም ሁልጊዜ ስለምከታተልህ፣ ሁለት ጊዜ ብቻ ነው አንዱ ይምርሃነ ክርስቶስ አንዱ ን ደግሞ እዛው ላሊበላ ያውም ከ 10 ደቂቃ ያላነሰ ፕሮግራም ነው የሰራሃው ኤሄ በጣም ያሳፍራል። ላልይበላ ብቻ ከሁለት ሠአት ያላነሰ ፕሮግራም ያሰራሃል፣ ከ11 አብያተ ክርስትያን ውጭ ላስታ ውስጥ ከ 23 በላይ ጥንታዊ ገዳማት አሉ ትግራይ ውስጥም እንዲሁ። ላስታ ውስጥ እጅግ ድንቅ እና ተአምረኛ ቦታዎች አሉ እኔ እዛው አከባቢ ስለሆንኩ ብዙ መረጃወችን እና ቦታዎችን ላደርስህ እችላለሁ። እግዚአብሔር እድል ሰጥቶሃልና በብዙ ትባረክበታለህ እባክህ።
@AfriRock-yc1rt
4 ай бұрын
Like አድርጌልሃለሁ 👍
@Ethio580
4 ай бұрын
አቤላ ትለያለህ በርታልን🙏🙏🙏
@Pilase
3 ай бұрын
ኣቡነ ይምኣታ ገዳም ገርዓልታ ኣታስጎበኘንም🎉
@abelwubshet
4 ай бұрын
አሪፍ ታሪክ ነው
@ZhraAhmed-xs9wg
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሐር ይተመሰገን ይሁን😢😢😢😢😢😢
@ዲንአፈወርቅወርቁ
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤
@AlemuBayih
3 ай бұрын
ኧረ እባካችሁ ምን አስበው እንደመጡ መርመር ያስፈልጋል ታቦት ፂዮንን እንዳታዘርፋን
@dttsige4234
4 ай бұрын
ዋዉ እጅግ ደስ ያሰኛል አቀራረብህ እግዚአብሄር ይባርክህ
@HabtamWedajo
4 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@MisrakeMisraqe
4 ай бұрын
May God bless you!Thank UAbel !!!
@محمدقيسي-ب6ص
4 ай бұрын
እናመሰግናለን
@konjitTikuneh
3 ай бұрын
❤❤❤❤ኑርልን
@berhanberhan2792
4 ай бұрын
Kale eywetn yasemaln wedimachin edime tena ysitln ❤️♥️❤️❤️♥️♥️🙏🏻
@henokkinfe6846
4 ай бұрын
ኢትዮጵያ እፅብ ድንቅ ሀገር ናት የእግዜር ሀገር እናት !
@EyerusalemTaddese
4 ай бұрын
ኢትዩፒያዊ ሣይሆኑ አክሡማዊ አቢሢናዊ ናቸው ኢትዩፒያ አይመለከታቸውም
@DaniManjus
3 ай бұрын
@@EyerusalemTaddese መፅሐፍ ቅዱስ ግን "ኢትዮጵያ" ብሎ ነው ደጋግሞ የጠጠራት
@EyerusalemTaddese
3 ай бұрын
@@DaniManjus ሢጀመር መላው አፍሪካ በዛ ዘመን ኢትዩፒያ ተብሎ ይጠራ ነበር መፀሀፉ ኢትዩ ያለው ኬንያ ኤርትራ ጂብቲ ሦማሌ ሡዳንን ናጄርያ ካሜሮን ሞረኮ የትኛውን ነው የሚጠቅሠው ኢትዩፒያ ብሎ
@DaniManjus
3 ай бұрын
@@EyerusalemTaddese ወንድሜ እንደዛ ከሆነ ታቦተ ፅዮንን ለምን ሶማሊያ ሄደው አይፈልጉትም?? ለምን ደቡብ አፍሪካ ሄደው አያስሱትም ? ከኢትዮጵያ ውጪ ያለው የአፍሪካ አገሮች እኮ የክርስትና ታሪካቸው ፻ዓመት እንኳ አይሞላውም፡፡ ልብስ እንኳ የማያውቁ ማሕበረሰቦች ነበሩ ኢትዮጵያ ግን ፤ ሕገ ኦሮትን እንኳ የተቀበለች አገር ነች
@ZhraAhmed-xs9wg
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@najaiAli-e3m
21 күн бұрын
thank you 🙏
@itsmydamonelove4804
4 ай бұрын
ተባረክ ስላም ላገሬ
@MegbaruGetanehe
4 ай бұрын
አለም ምንም ያክል ጥበብ ቢኖራት ብትጠበብ በሰማይ በምድር ብትሽከረከር እግዚአብሔርን ካላመነች ዋጋ የላትም ክርስትናዬ ህይወቴ የዘላለም ቤቴ
@YordanosUtopia
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ላደረግኸኝ❤❤❤❤
@simeneshdegu
22 күн бұрын
እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ኑርልን 🥰🥰🥰
@በኢትዮጵያ
3 ай бұрын
እናታችን ፅዮን ትባርከን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@GotezZeru
4 ай бұрын
ፅዮናዉያን🙏🙏🙏
@AsefaWeloye
2 ай бұрын
አቤላ ወድሜ ይሕኘው ቪዶ እበየ ነው የመጠው እመሰግናለን🇨🇬🇨🇬
@عيدروسع
11 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅️🥰🥰🥰🥰
@dinsiriiwaqwoyya
4 ай бұрын
አገራችን ኢትዮጵያ በክርስትናም ሆነ በእስልምናው ትልቅ ቦታ የነበራት አገር ነበረች።ምን ዋጋ አለው የገዛ አገራቸውን ታሪክ የምያንኩዋስሱ የምያሳንሱ እንዲሁም ውሸት ነው እያሉ ሰድቦ ለሰዳቢ የሚሰጡ ክፉ የእፉኝት ልጆች ስልጣን ላይ ወጡና የምናየውን መከራ እንድንገፋ አደረጉን እንጂ!!!
@رقيهمولا
3 ай бұрын
ተዋህዶእምነቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abduMama-vl9mf
4 ай бұрын
ሳያዮ ያመኑ ብፁሀን ናቸው
@HenokTadele-he7od
4 ай бұрын
ሁለተኛ ነኝ ❤❤❤
@DopestEthiopian8818
4 ай бұрын
አንድ ነገር እንዲሆን የፈረንጅ እውቅና ማግኘት የለበትም:: መቀበል አለመቀበል የራሳቸው ችግር ነው:: ታዲያ አቶአቤል ደግሞ ይህንን የጂል አስተሳሰብ እንድንቀበልዎ ይጋጋጣሉ:: ሲጀመር ኢትዮጵያ የሚመጣው ሁሉ አዋቂ ይመስልሃል?
@TsegayeDarge-e3k
3 ай бұрын
annterash wdeza hideh video sera ❤❤
@ANTfamily-e8l
4 ай бұрын
abelaaaa❤❤❤❤❤❤😊😊
@hanabelachew6775
4 ай бұрын
❤thanks so much ❤abelo
@growinglabpp
4 ай бұрын
keep it bro i like it
@salamalain
Ай бұрын
ኦሮቶዶክስ ላረከኝ አምላኬ ተመስገን አዲስጀማሪነኝ አበረታቱን አቤል 😮 የያዲስጀማሪዎች አበረታታን
30:54
ጉድ የሚያስብል ፍሬ የሚበቅልበት ሀገር አስገራሚ ነው Abe Birhanu Travel to seychelles | vlog
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 45 М.
15:59
አስፈሪው የመጨረሻ ዘመን ትንቢት የተነገረበት ተራራ ላይ ወጣሁ
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 393 М.
1:03:11
Еркектерге сенім жоқ екен | Сабина Мовлаева - Talk Like | Аман Тасыған
Аман Тасыған
Рет қаралды 451 М.
00:32
Помоги Тревожности Головоломка 2 Найти Двойника Шин Тейпс Кетнепа
Ной Анимация
Рет қаралды 3 МЛН
00:30
Amazing remote control#devil #lilith #funny #shorts
Devil Lilith
Рет қаралды 15 МЛН
00:44
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
Crafty Buddy
Рет қаралды 35 МЛН
19:41
ብዙዎችን ያስለቀሰው ከካናዳ ኢትዮጵያ ቻይና ድረስ የተዘረጋ አሳዛኝ ክስተት Abel Birhanu
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 357 М.
2:23:14
🔴ጉድ ነው‼️👉🏾የ2017 ትንቢት በቀደሙ አባቶች|| ቀሲስ አምደ ጊዮርጊስ
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 241 М.
8:55
Ethiopian : ዶክተሩን ያስገረመው የዘመናችን ድንቅ ተአምር |St.Herani #Eotc #Eotcmk #Teamir #ethiopia
ዘኄራኒ ZeHerany
Рет қаралды 4 М.
28:48
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 276 М.
41:51
እራሱን አካል ጉዳተኛ አሰመስሎ የሚለምነው የድርጅት ስራ አስክያጅ
Sile HiwotTV
Рет қаралды 363 М.
19:04
በባህርዳር የተከሰከሰው ሄሊኮፕተር፣ “ፋኖ መዋቅሩን አፈረሰው” ሹመኛው፣ “የገደልኩት ፅንፈኛ”ብልፅግና፣ የፖለቲከኛው ቤተሰቦች ተሰደዱ፣ በኤርትራ ድንበር|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 48 М.
10:38
በኢትዮጵያ የተፈፀመው ተአምር አለምን ጉድ አስባለ እንዲህም አለ
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 248 М.
17:49
መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተፃፈችው አነጋጋሪ ከተማ ገባሁ
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 244 М.
46:42
ገነት እና ሲኦል ምን ይመስላሉ ? - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር - ገድል
መባዕ ቲቪ MEBA TV
Рет қаралды 57 М.
22:42
በርካቶችን ያስደነቀው ተአምር የሆነው እዚህ ነው
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 244 М.
1:03:11
Еркектерге сенім жоқ екен | Сабина Мовлаева - Talk Like | Аман Тасыған
Аман Тасыған
Рет қаралды 451 М.