የማይመሽ ሀገር 24 ሰዓት ሙሉ ፀሐይ Fairbanks Alaska Midnight Sun Vlog

  Рет қаралды 292,581

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

3 жыл бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 668
@uaedxb6960
@uaedxb6960 3 ай бұрын
ኮሜንቶች የእግዚአብሔር ስራ አድንቁ የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው እያላችሁ ኮሜንት አድርጉ❤
@AbduSherif-ml1ee
@AbduSherif-ml1ee 2 ай бұрын
ሱብሀነላህ አላህም ይላል ቀንን ቀን ብቻ አድርጌ ብተወው ማናው ጨለማን ሚያመጣላቹ ይላል ጨለማን ጨለማ ብቻ አድርጌ ብተወው ማነው ብርሀንን ሚያመጣላቹ ይለናል ጥራት የተገባው ጌታ
@tigisthopetube1234
@tigisthopetube1234 2 ай бұрын
subhan allah☝
@user-vg7vz9ri3w
@user-vg7vz9ri3w 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ እጹብ እጹብ እጹብ ድንቅ ነዉ። እንኳን በሰዉ በመላእክትም አይምሮ ተመራምሮ ሊደርስበት ከሚችለዉ በላይ። አቤላ ምርጥ ልጅ
@user-kv9zp4xz5z
@user-kv9zp4xz5z 2 ай бұрын
የእግዚአብሄረ ሰራ ድቅ ነው❤❤❤❤
@Tekiyumedia
@Tekiyumedia 3 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ጌታዬ አላህ ምንኛ የላቅክ ነህ!
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 3 ай бұрын
እግዚአቤር ሰራው ድንቅ ነው በሉ❤❤❤
@tamiruentertainment6278
@tamiruentertainment6278 2 ай бұрын
ከፀሀይ በታች አዲስ ነገር የለም ስሙ ይባረክ ሰው ሊገልጠው ሊመረምረው ግን ላይደርስበት ድንቅ የአምላክ ስራ ብሮ ተባረክ🎉🎉🎉🎉
@edengebrehiwet1837
@edengebrehiwet1837 3 жыл бұрын
ለተወሰነ ጊዜ ኖሬአለሁ ደስ የምትል ከተማ ናት አላስካ 😍 ተባረክ አቤልዬ እንደዚ ሌላው እማያውቀውን ስታሳይ በጣም ጥሩ ነገር ነው 🙏🙏🙏። አገርቤት እየርሳሁ እምደውለውን አስታወስከኝ 😁😁
@welloQuotes
@welloQuotes 3 жыл бұрын
ኤደንየ ጀማሪ ነኝ የፎቶየን ምልክት ነክተሽ አበረታችኝ
@wendsenyoni841
@wendsenyoni841 3 жыл бұрын
እኔ አሰካለን ነው የማውቃት
@abenezerwondimu6384
@abenezerwondimu6384 3 жыл бұрын
Weye habesha mayehedebeti yelime
@user-od8vs8pf9s
@user-od8vs8pf9s 3 жыл бұрын
😂😂
@user-od8vs8pf9s
@user-od8vs8pf9s 3 жыл бұрын
😂😂
@Ye-maryam
@Ye-maryam 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የአምላክ ስራ ሁሉ ድንቅ ነው ክብር ሁሉ ለአምላካችን ይሁን
@user-me2ku2qn1c
@user-me2ku2qn1c 2 ай бұрын
ኑ የእግዚአብርንም ስራ እዩ ከሰው ልጆች ይልቅ በምክር ግሩም ነው መዝ 65፥5 እንዳለ ቅዱስ ዳዊት የእርሱ ስራና አሰራር ድንቅና ረቂቅ ነው መቸም በማንም አይመረመርም!!!
@melkamusonko
@melkamusonko 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ ነው ከሀነታም በላይ ነው
@medhanitwossene9094
@medhanitwossene9094 3 ай бұрын
አቤል የፖለቲከውን አውድ ትተህ ይህን ፕሮግራምህን ቀጥል በጣም ትምህርትሽሰጪ ነው
@abebaasefa3785
@abebaasefa3785 3 жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር የሚያስገርም የሚስደንቅ ነው የእርሱ ስራ ማንኛዎም ጠቢብ ተጠብቦ አይደርስበት አቤሎ ተባረክ
@MengistuMarkos-go7ol
@MengistuMarkos-go7ol 2 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራእጅጉን ድንቅ ነው።
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 ай бұрын
ድንቅ ሰው ነህ አለምን ለማየት ወስነህ መነሳትህ ሳንከፍል ስለአስጎበኘኸን እናመሰግናለን💛❤🙏🌺🌹🌷
@Tsedi284
@Tsedi284 3 ай бұрын
Ye egziabher tibebna teamr ayideresbetm kibr ledngl mariam lij🙏🙏🙏🙏
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ጥበብ ወሰን የለውም ድቅ ነው አቤሎ ማአናቀውን ምታሳውቀን ድቅ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንህ ❤️
@HelaTube
@HelaTube 3 жыл бұрын
🔴ይህን የምታነቡ ሁላችሁም የአምላክ ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን ፣ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካ ፣ የነካችሁት ሁሉ ይበርክት ፣ ያልታሰበ እና ያልታየ በረከት ይስጣችሁ 🔴 ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡
@youiblyiteferi6743
@youiblyiteferi6743 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@azebmasresha8571
@azebmasresha8571 2 жыл бұрын
Ho your comment is checheat
@youiblyiteferi6743
@youiblyiteferi6743 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hiwotdagne2051
@hiwotdagne2051 3 ай бұрын
አሜን
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር የማርከን አባት እንኳን በደና መጣህ የሚገርም ነገር እየሰማን ነው ምርጥ ተዋናይ ነህ ክክክ ይመችህ
@welloQuotes
@welloQuotes 3 жыл бұрын
ሚሚየ ጀማሪ ነኝ የፎቶየን ምልክት ነክተሽ አበረታችኝ
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 3 жыл бұрын
ሚሚዬ አንዴት ነሸ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
@@elsaassefa9811 አለሁልሽ ጠፋሸ ውዴ
@mebrahtommulualem3406
@mebrahtommulualem3406 23 күн бұрын
ተመስገን ፈጣሪ
@alihalawi1317
@alihalawi1317 3 ай бұрын
የ እግዚአብሄር ስራ ድንቅ ነዉ 😮
@Maranata-ig9sv
@Maranata-ig9sv 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት ።
@AlexEt-vm5ux
@AlexEt-vm5ux 18 күн бұрын
የእግዚአብሄረ ሰራ ድቅ ነው
@MollaKasawDesalegn-qe4ug
@MollaKasawDesalegn-qe4ug 3 ай бұрын
አቤሌ እጅግ እናመሠግናል ብዙ አስገራሚ ታሪኮችን ስለምታጋራን አስገራሚ ነች ዓለም እሚገርምህ ይህን ቪድዎህን ከማየቴ ሶስት እና አራትቀን በፊት ዓለም ግማሿ ጨለማ ሲሆን ግማሿ ብርሃን ይሆናል ተብሎ ተምረን ነበር እና በሚመሽበት ሃገርና በሚነጋበት ሃገር መሃል ድንበር ላይ (ለሁለቱም ቅርብ አማካይ ቦታ የሉ ሃገር እደት ይሆን እያልኩ ብቻዬን ሳሰላስል ሳስብ ነበር አሁን ጥያቄዬ ተመለሠል መሠል ብዬ አሠብኩ።
@user-nx6us6qz3c
@user-nx6us6qz3c 3 ай бұрын
እግዚአብሔር በስራው ድንቅ ነው
@hfhghgcrgffgc4726
@hfhghgcrgffgc4726 3 жыл бұрын
አቤት ብቃት ይሉሃል አላህ ይጨምርልህ በጣም ምርጥና መሳጭ ገራሚ ፕሮግራም ነው ምታቀርበው በርታ አቤሎ
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 23 күн бұрын
በልዎ ለእግዚአብሔር ግሩም ግብርከ።
@bbgghb7647
@bbgghb7647 2 ай бұрын
ሱበሀን አላህ
@ayinzewd3959
@ayinzewd3959 3 жыл бұрын
ዋው በጣም የሚገርም ስፍራ ነው እንድናይ ስላደረግክ (ስላስጎበኘኸን) አመሰግናለሁ ተባረክ
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ስራው ድንቅ ነው
@andargeassefa1632
@andargeassefa1632 3 жыл бұрын
አቤሎ እጅግ በጣም እናመሰግናለን:: ዛሬም ወደር በሌለው ትጋትህ እያስደመምከን እያስተማርክን እያዝናናህን ነውን ክብር ያድልልኝ:: ይህንን ክስተት ለመጀመሪያ ጊዜ ያወቅኩት በመሆኑ ጉግል አድርጌ ብዙ ነገር አውቄያለሁ:: አቤሎ በርታልን የእኛ አንበሳ::
@ሰሚር
@ሰሚር 3 жыл бұрын
13 month sunshine እንላለን እኛም ይህም አለ ለካ ሱብሀነላህ የአላህ ስራ ረቂቅ ነው ። እናመሰግናለን አቤሎ 🙏🙏
@user-vf8lg7nb1d
@user-vf8lg7nb1d 2 ай бұрын
Ere ate ema ywtbareke neh🙏🙏🙏🙏🙏❤🥰🥰
@kassa1894
@kassa1894 2 жыл бұрын
ይገርማል በእዉነት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ በጣም ድስ ይላል
@ghideykahssay9473
@ghideykahssay9473 3 ай бұрын
Thank you for showing us things we never heard 🙏
@user-tr4ou6ff6j
@user-tr4ou6ff6j 3 ай бұрын
wow Abela, such a great experience . and thank you for sharing with Us .
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 3 ай бұрын
ጎበዝ ተባረክ
@user-vf8lg7nb1d
@user-vf8lg7nb1d 2 ай бұрын
Ateh aeche enen saye yetfeterku aemsleynm 😢😢😢❤❤❤❤❤
@tigiabebu5804
@tigiabebu5804 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ሰራ ድንቅ ነው
@Danielabeshu649
@Danielabeshu649 Ай бұрын
Tileyale
@jgeyasu5672
@jgeyasu5672 3 ай бұрын
Ye egziabiher sira denk naw manem lemaremer aychilem
@user-is2dm1dv6v
@user-is2dm1dv6v 20 күн бұрын
Yeluel egziabhar Sm Ymesgen❤❤srawu ❤Dnk Now🎉
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 жыл бұрын
አቤል ስለ 👉 ግድቡ ዙሪያ ድምፅ ሁን እናንተ ሚዲያዎች ትስማላችሁ ግብፆች በብዛት እየተሳተፉ ለአለም ድረስ እነሱ ናቸው እኛም አስተዋፅዎ አድርጉ 👉 ግድባችን እልውናችን 👈 ነው ሀገራችን ስላም ያድርግልን እናመስግናለን
@bereketalem175
@bereketalem175 3 жыл бұрын
weregna
@Megbaru-bv3ki
@Megbaru-bv3ki 3 ай бұрын
ካድሬ
@user-wt5gh5ub2l
@user-wt5gh5ub2l 2 ай бұрын
እግዚኣብሄር ስራዉ ድንቅ ነ
@meserettsegaye6343
@meserettsegaye6343 3 жыл бұрын
አቤሎ ከቤቴ ሳልወጣ ብዙ አስቃኘኸኝ ብሎም ትምህርት ስጭ በእውነት የምድርን_በባህር_በበረሃ የአለምን አስደናቂና አስገራሚው ን ሁሉ እያሳየኸን አመስግናለን ___ በርታ ወገኔ!!!
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋ ❤❤❤❤ድንክ ነው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@naahileetdirribaa1143
@naahileetdirribaa1143 2 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው አቤት የሱ ስራ
@bombtonetube1649
@bombtonetube1649 3 жыл бұрын
ቀንና ለሊቱ የአየሩ ሁኔታ እና ወቅቶች ሁሉ ተመጥኖ ያለባት የኛ አህጉር አፍሪካ ብቻ ናት ❤
@japheth325
@japheth325 3 жыл бұрын
Lela bota ylm?,
@japheth325
@japheth325 3 жыл бұрын
Actually ye Africa weather betammm nw endawm miyastelaw,
@bombtonetube1649
@bombtonetube1649 3 жыл бұрын
@@japheth325 lela bota wey wektu Wey ayeru Wey kenu yehone enken aytefawem Yetem esia Europ America everywhere betehed ke 3tu andu enken ayatam
@user-ek7js6qo6d
@user-ek7js6qo6d 6 ай бұрын
ትክክል
@amanueltesfayeofficial
@amanueltesfayeofficial 3 ай бұрын
❤💪💪💪💪💪ጀግናው ተባረክ
@ahmedhyru3614
@ahmedhyru3614 2 жыл бұрын
የአላህ ስራ ግሩም ነው ሱበሀን አላህ
@user-qd4hk2gs2p
@user-qd4hk2gs2p 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው አቤል ቀጥልበት
@ensallahtube702
@ensallahtube702 7 күн бұрын
ይገርማል ሱብሀንአላህ
@birhan5110
@birhan5110 3 жыл бұрын
አቤሎ ያሬድ ነጉ ሙድ ዬተያዘበት ትዝ አለኝ ዬሚገርምነው ።ወይ ተፈጥሮ 🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️
@aychiluhimdesisa3733
@aychiluhimdesisa3733 3 ай бұрын
Thank you Abelo..this is amazing
@mlaiketetshomoal4281
@mlaiketetshomoal4281 3 жыл бұрын
ፀሓይ ከ66% ሰሜን የኬንትሮስ መስመር በላይ ሲትሆን ነው ። እኛ በምድር ወገብ ላይ ስለ ምንገኝ ቀንና ሌሊታችን እኩል ነው ። በደቡብ ዋልታና በሰሜን ዋልታ ግን 6 ወር ጨለማ 6 ወር ፀሓይ ። ይሆናል ።
@kwkw6343
@kwkw6343 3 жыл бұрын
Maqanati nan balaa
@rahelkahsay9310
@rahelkahsay9310 3 жыл бұрын
Yetemare yegdelegen. Knowledge is power.thank you
@tofikeahemed2750
@tofikeahemed2750 2 ай бұрын
ካንተጋር አብሬህ የተጓዝኩ ያህል ነዉ የተሰማኝ ሱብሀን አላህ
@AbduSherif-ml1ee
@AbduSherif-ml1ee 2 ай бұрын
ሱብሀነላህ ጥራት የተባህ ጌታ
@monaali9356
@monaali9356 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነውአቤሎ ተባረክ ።
@BerheNuguse
@BerheNuguse 3 ай бұрын
ታአምር ነው
@amarenatnael
@amarenatnael 3 ай бұрын
thank you
@amirdinku3926
@amirdinku3926 3 ай бұрын
Mert sew🙏🏽❤️
@melke5234
@melke5234 3 жыл бұрын
This is a great one of amazing nature. Anyway Abelo thank you very much you share this amazing nature area. I like you ❤
@tigisthopetube1234
@tigisthopetube1234 2 ай бұрын
subhan allah☝
@user-eu8hu5wc6l
@user-eu8hu5wc6l Ай бұрын
Keep it up
@rahelmesfin4699
@rahelmesfin4699 Жыл бұрын
thank you so much abelaye.... you are so amazing and i appreciate for sharing with us
@mimishaadmasu5956
@mimishaadmasu5956 3 жыл бұрын
Am so happy to see this video, and I really proud u Abello 💋 thanks
@zeynebwello4685
@zeynebwello4685 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል የአላህ ስራ ሌት ከቀን ሰው በሰላም በደስታ እንደዚህ ይጎዛል ሰው ፀጥታ ደስ ሲል
@welloQuotes
@welloQuotes 3 жыл бұрын
ዘይነብየ ጀማሪ ነኝ የፎቶየን ምልክት ነክተሽ አበረታችኝ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 жыл бұрын
በጣም ከዚህ ከኛም ሌት ተቀን ብትጓዥ ማንም አይነካሽ አያስፈራሽም ከሀገራችን ግን ሌት ወጥተሽ ብትጓዥ ሌባው ስካራሙ ከዛም ጠዋት ተገለሽ ተደብድበሽ ትገኛለሽ እዚህ ግን የለም ለሁሉም አልሀምዱሊላህ ሀገራችን ስላም ያድርግልን ግድቡ የኛ እልውናችን ነው እንደምንም እንጨርሳለን የሀገርን ምቀኛ አላህ ያጥፍልን
@lebleb3498
@lebleb3498 3 жыл бұрын
የዛሬው ልዩ ነው ወይ አላስካ ገራሚ ነው አቤል የወይኗ ልጅ በርታልን 👍👍👍👍👍👍
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 3 жыл бұрын
የሚገርም ነገር ነው አቤሎ እናመሰግናለን ተደምሜበታለሁ🙊
@fitsumlimennih1937
@fitsumlimennih1937 3 жыл бұрын
Thank you Abel, very insightful info!!!
@abisime9597
@abisime9597 3 ай бұрын
ይገርማል የፈጣሪ ስራ
@jesusisthewaythetruththeli2106
@jesusisthewaythetruththeli2106 3 жыл бұрын
ያው እኔ ሳይንስን ማመን ከተውኩ ቆየሁ፡፡ ምክንያቱም ምድር ክብ ናት ሲሉ መጽሀፍ ቅዱስ ደግሞ የተዘረጋችና የማትዞር የጸናች እንደሆነች ይናገራል፡፡ ሰው ተፈጠረ እንጂ ከዝንጀሮ አልመጣም፡፡ ብዙ እውነታን ዋሽተውናል፡፡ እናም ሰው መጠየቅ አለበት ማረገገጥ አለበት፡፡ አቤሎ ያንተም ቪዲዮ አስተማሪ በመሆኑ አመሰግናለሁ በርታ፡፡ የቤርሙዳንም ውሸት ስላረጋገጥክልኝ አመሰግናለሁ በፊትም አልቀበለውም ነበር፡፡ ይህ የሰራኸው ቪዲዮ ቲዎሪያቸውን ዲስፕሩቭ ያደርጋልና አይወዱትም፡፡ ተባረክ
@esmaelhayru4688
@esmaelhayru4688 2 ай бұрын
ምድር ጠፍጣፋ ቢሆን ኖሮ ሀሉም ጋር እኩል ይመሻ እኩል ይነጋል
@user-wb1eo2rs4o
@user-wb1eo2rs4o 3 ай бұрын
ሱበሀን አላህ ለሡ ጥራት ይገባዉ።።። ምንም ለማይሳነዉ ጊታ
@user-bl1bw8rd3d
@user-bl1bw8rd3d 2 ай бұрын
ዋውው ሁሌም ታስገርመኛለህ
@user-ru8lb2uf2l
@user-ru8lb2uf2l 3 жыл бұрын
አቤላ እንኳን ደስ አለክ እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤
@user-ue8bp2qi3s
@user-ue8bp2qi3s 3 жыл бұрын
አቤል ባጠም ይማቻኛል አድነቂው ነኝ
@user-xh7je8uo5n
@user-xh7je8uo5n 3 жыл бұрын
@@user-ue8bp2qi3s እኔም እራሱ ዜናዎቹ በተለይ👍👍
@hilluTube
@hilluTube 3 ай бұрын
really amazing ❤❤
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 23 күн бұрын
ይገርማል።
@meluyemuuz2936
@meluyemuuz2936 3 жыл бұрын
አቤሎ በጣም ምርጥና አስተማሪ አዝናኝ ፕሮግራም ነው ምታቀርበው ብዙም ተምሬበታለው በርታ👍bro
@rigberegbisha8286
@rigberegbisha8286 3 жыл бұрын
Kkkkk tegodah wushet gtemarh
@merdiidres719
@merdiidres719 3 жыл бұрын
ሱብሃን አላህ በጣም ይገርማል አጂብ! እስት እንደው ትሞቃለች ወይስ ቀዚቃዛ ናት?🤔
@mihrettemesgen6009
@mihrettemesgen6009 2 ай бұрын
Waw migerm new betam namesegnalen
@aa33rr21
@aa33rr21 Ай бұрын
ይገርማል
@MikaYou-im1nu
@MikaYou-im1nu 3 ай бұрын
tamer naw ena endazi ayenat ager ale beya aseba alakem Abela ewnate denke naw egzabare yebarke almen kmasebate blaye bzo asgrami ngare endaleate wolo bezon dagemo endaltyelate nw yatemarkote Thank you
@ramusharedman6713
@ramusharedman6713 3 жыл бұрын
አቤሎ ✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️
@sofiaabdullah7455
@sofiaabdullah7455 3 жыл бұрын
Abel baxam. Dase blonyle. Aitangum
@honeymar140
@honeymar140 3 жыл бұрын
ይገርማል የምታቀርባየው ነገሮች አቤሎ ሰሜቼ አላውቅም እንደዚህ ያለ አገር እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው። እድለኝ ነህ ይህን ድንቅ ነገር በማየትለህ።
@romeewmariyaam947
@romeewmariyaam947 2 ай бұрын
😮😮😮basumam
@helenderessa1455
@helenderessa1455 3 жыл бұрын
Thank you Abelo!!!
@Hayalsewkassahun3330
@Hayalsewkassahun3330 3 ай бұрын
ካናዳ ውስጥ አለርት የምትባለው ከተማ 100 ቀን ጸሀይ አትወጣም 120 ቀን ጸሀይ አትጠልቅም
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 21 күн бұрын
ሎቱ ስበአት ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ
@user-xu3bk2us5p
@user-xu3bk2us5p 3 жыл бұрын
የአላህሥራ❤ሆሌምያሥገርማል😍😍😍😍😍
@welloQuotes
@welloQuotes 3 жыл бұрын
መክያየ ጀማሪ ነኝ የፎቶየን ምልክት ነክተሽ አበረታችኝ
@tseganigussie8560
@tseganigussie8560 3 ай бұрын
በርታ ሁሉም የምታቀርበው በጣም ምርጥ ነው
@semegneadal3623
@semegneadal3623 3 жыл бұрын
ዓቤል እናመሠግናለን ! መብራትና እና ባትሪ ቆጣቢ ሃገር ነው እባክህ ።
@user-qw2bs4ma
@user-qw2bs4ma 4 ай бұрын
በጣም ይደንቃል አቤላ አናመሰግናለን ድንቅ ነገር ስለምታሳየን
@user-mx2gt9mt9m
@user-mx2gt9mt9m 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው አቤሎ እናመሰግናለን
@sadaadam1054
@sadaadam1054 3 жыл бұрын
አቤል በጣም እናመሰግናለን ስላሳየከን እማናውቀውን 🙏🙏🙏👈🏼👈🏼🥰
@tigisttigist1162
@tigisttigist1162 3 жыл бұрын
Betam dese yemele hager new thank you abele enamesegenalen 👍
@yoseffeyissa2124
@yoseffeyissa2124 3 жыл бұрын
አስባቹታል ቀኑናምሽቱ የተምታታበት ሰዉ ምሽት ነዉ ቀን ነዉ ብሎ ሊጠይቅ ነዉ
@hannabeyene7440
@hannabeyene7440 3 жыл бұрын
amazing thank you so much
@user-uw6ko9kg5g
@user-uw6ko9kg5g 2 ай бұрын
Baxam adnqhalw qaxlbat❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@fenet7654
@fenet7654 3 жыл бұрын
Wow abilo betam mirt astamari God bless you 🙏🙏
@ayalewmengistu6815
@ayalewmengistu6815 3 жыл бұрын
be seme ab yegermal. Thank u abelo .
ይህንን ማን ያምናል ፀሀይ የማትወጣበት ሀገር ሄድኩ Norway Tromso
18:45
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 5 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 22 МЛН
አስገራሚዎቹ አሚሾች ጋር ሄድኩ
16:17
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 389 М.
The joker's house has been invaded by a pseudo-human#joker #shorts
0:39
Untitled Joker
Рет қаралды 11 МЛН
Яйца мою 🥚🤣
0:37
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,1 МЛН
Он сильно об этом пожалел...
0:25
По ту сторону Гугла
Рет қаралды 6 МЛН