ጃፓን ሔሮሺማ ሄድኩ እሳቱ አሁንም ይነዳል Abel Birhanu Travel to Japan Hiroshima

  Рет қаралды 384,014

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

Пікірлер: 710
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 Жыл бұрын
እጅግ በጣም አሳዛኝናአሰጨናቂ ታሪክ ነው ምናለ እኛስ ከነሱ ይቅርታን ብንማር ምናለ ሰላምን ብንናፍቅ የነሱን መሰልጠንና የኛን ወደኃላ መቅረት ያሳያል አቤል ዛሬ ትልቅ ትምህርት እንባ እየተናነቀህ አስተምረህናል እናመሰግናለን
@hilinatefera1264
@hilinatefera1264 Жыл бұрын
ይቅር ባይ መሆን ጥቅሙ ለራስ ነው ። እናመሰግናለን🙏 ሰላም ለሀገራችን ❤
@wubialeling5324
@wubialeling5324 Жыл бұрын
እቺን የምታነቡ ፍጡራን ፈጣሪ ሰላማቹን ይስጥልኝ🙏
@geesaum6354
@geesaum6354 Жыл бұрын
Amen
@ewekassa5522
@ewekassa5522 Жыл бұрын
Amen
@rozaalain8036
@rozaalain8036 Жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@musezeray3977
@musezeray3977 Жыл бұрын
Perofaser Abale welde/gerima temechetogale
@hamdiatehayoutube
@hamdiatehayoutube Жыл бұрын
AMEN
@AYU-GEN
@AYU-GEN Жыл бұрын
this video can change Peoples mindset. '' we are losers but didn't feel still '' ...RESPECT Abel Birhanu 🙏
@abelbirhanu1
@abelbirhanu1 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@nihuy-xw2rt
@nihuy-xw2rt Жыл бұрын
@@abelbirhanu1 abyl yutub keftelg bnatk bezu swe shwedogal
@munaroha8676
@munaroha8676 Жыл бұрын
አቤላ ትክክለኛው ሰአት ነው ለእኛ ለኢትዮጵያውያን የሚሆን ታሪክ ነው On Love On People On Ethiopia 🇪🇹
@tinaye964
@tinaye964 Жыл бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል እኔ ብዙ ትመሪያለው thanks abela❤❤
@abelbirhanu1
@abelbirhanu1 Жыл бұрын
🙏🙏
@amrelahmohamed1998
@amrelahmohamed1998 Жыл бұрын
ይሄ እኮ ነው የሚለየን ከኛ ጋር ምን አለ ጥሩ ነገር ከእነርሱ ብንማር ጦርነት ለማንም አይበጅም ቢያንስ የኛ በቅቶ ለቀጣዩ ትውልድ ጥላቻን ትተን ፍቅር ብንሰብክ ያአላህ ኢትዮጵያን ጠብቃት 🙏 abela my favorite KZbinr keep it up bro👍
@FireyotMekonnen
@FireyotMekonnen 19 күн бұрын
Wow abelo jegenaw sewedek getan temeseche neber yadamexekut beretalen
@Kidist19
@Kidist19 Жыл бұрын
እናመሰግናለን አቤል በጣም አስተማሪ ነው በተለይ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ፈጣሪ ሀገራችንን አለማችንን ፍፁም ሰላም ያድርገው
@Abebe-z4d
@Abebe-z4d 2 ай бұрын
የአለማችን መልካም ሰዎች ጃፓኖች አከበርኩአቸው ጃፓናዊ ስገኝ ዝቅ ብዬ እጅ እነሳለሁ በእውነት
@danielthaimanot4819
@danielthaimanot4819 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ዝግጅት ነው አቤላችን።
@WendeWendi-zh9xj
@WendeWendi-zh9xj Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትምርት ነው ሠላም ሙዝየም ዋው ለሀገራችን አሁን ላለው ነገር ትልቅ መልስ ይመስለኛል❤❤❤❤
@chuchuLaliago
@chuchuLaliago 4 ай бұрын
ባለፈና በቆየ ዘመናት ባስቆጠረ ነገር ለሚያባሉ እና ለሚባሉ ኢትዮጵያዊያን ትልቅ ትምህርት ነው። አቤል እናመሰግናለን
@propheticvoice7660
@propheticvoice7660 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ተገርሜአሉሁ ምን እንደምል አላቅም የሆነ ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ነው የተሰማኝ ትልቅ አስተማሪ ነገር ነው እግዚአብሔር ይባርክህ። "ፍቅር ከጥላቻ በላይ ድንበርን ዘመንን ይሻገራል"።
@zeritualemu8784
@zeritualemu8784 Жыл бұрын
ይሄ ለኛ ትልቅ ትምህርት ነዉ። እስከ መቼ ጠላት ባቀናበረዉ የሀሰት ትርክት እንደምንባላ መጨረሻችን በጣም እንደሚያስራ ብንገምትና ሰላም ፈጥረን ሀገራቾንን ከወደቀችበት ብናነሳት። እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን።
@ademaragaw1343
@ademaragaw1343 Ай бұрын
እጅግ አሰተማሪ ታሪክና የዘገባ ጥንቅር ነው በእውነት፡፡ እናመሰግናለን አቤል፡፡
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 Жыл бұрын
ይሄ ለእኛ ሀገር ጥሩ ትምህርት ነው ከዘረኝነት ከጥላቻ ከፅንፈኝነት ምንም አይገኝም እግዚአብሔር ልብ ይስጠን አቤሎ እናመሠግናለን 🙏
@amumazerma
@amumazerma 7 ай бұрын
ጃፓን ሄዶ ጃፓናዊያንን ሳይወድ ሳያደንቅ የሚመለስ እንደማይር እርግጠኛ ነኝ፡፡ 2 ዓመት ከኖርኩበት ኮሪያ ይልቅ ሁለት ወር ለኖርኩበት ጃፓን ልዩ ፍቅር አለኝ፡፡ ጃፓኖች የእውነት ፍቅር ያስተምራሉ..... ኮሪያዎች በበታችነት ኮምፕሌክ ታመዋል....አንድ እንኳ ፕሮፌሰር ስለ ጃፓን ጥሩ ነገር ሲያወራ ሰምቼ አላውቅም፡፡ ሁሉም አስተማሪዎች ስለጃፓናዊያን መጥፎነት፣ በጃፓናዊያን ስለ መጨቆናቸው መጎሳቆላቸው ና ብሶት ወዘተ ነው የሚያወሩህ... ክላስ ሲጀምሩም ስለ ጃፓናዊያን መጥፎነት... ክላስ ሲጨርሱም ስለ ጃፓናዊያን መጥፎነት ነግረውን ነው ክላሱን የሚጨርሱት፡፡ በዚህ ምክንያት ኮሪያዊ ፕሮፌሰሮች አይመቹኝም፡፡
@meditube7928
@meditube7928 Жыл бұрын
የጦርነት ጥሩ የለም በአለም ሁሉ ሰላምን ያስፍንልን ያረብ ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን
@asemamawabera1790
@asemamawabera1790 Жыл бұрын
ጥሩ አስተማሪ ይዘት አለው ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ❤❤❤ ይኸን ቪዲዮ መስራት የነበረብን የወንጌሉ ሰዎች ነን ነገር ግን እግዚአብሔር ተጠቅሞብሃል።ለዘላለም የሰላም ሰባኪ በመሆን ዘመንህ ይለቅ እወድሃለሁ
@rozaalain8036
@rozaalain8036 Жыл бұрын
አብሎ ይሄ ነገር ለእኛ ሀገር ትልቅ ትምህርት ነው ለገባው ሰው ❤መንግሥት እንጂ ንፁሐን ዜጎች ምንም ጥፋት የለባቸውም ።ስለዝህ በድሮው ስህተት የአሁኑ ትውልድ ለምን ገፈቱን ቀማሽ እናደርጋለን 🙏🙏🙏
@Zuzuzu-y2q
@Zuzuzu-y2q 12 күн бұрын
እናመሰግናለን አቤላ ይህትምህርት አሁን ለዘቀጠው የኛትውልድ ምርጥትምህርትነው ግንእሚሰማየለም 😊
@tewodrosetadesse8872
@tewodrosetadesse8872 Жыл бұрын
ሰላምን እንስበክ👌 ትልቅ ትምህርት ነው ለኛ ለኢትዮጵያውያን። አቤሎ🙏
@abelbirhanu1
@abelbirhanu1 Жыл бұрын
🙏🙏
@hiruttefra6996
@hiruttefra6996 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለአለማችን ሰላምን ያስፍንልን ሰላም ናፍቆናል
@BeautyEf
@BeautyEf 25 күн бұрын
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ከእንደዚህ ዓይነት ካልታሰበ አደጋ ይጠብቀን 😢😢😢
@SebleGizachew
@SebleGizachew Жыл бұрын
ሠላም ለሀገራችን 🌾🌾🌾 አቤቱ ጌታየ ሆይ ሀገራችንን ሠላም አድርጋት በቃችሁ በለን 😢😢😢😢
@ambawhaymanot6492
@ambawhaymanot6492 Жыл бұрын
Selam
@raddanitube
@raddanitube Жыл бұрын
አቤል ትመቸኛለክ ይህንን ኮመንት ለምታነቡ የማያልቅ እንጀራ ይስጣቹ❤❤❤❤
@abelbirhanu1
@abelbirhanu1 Жыл бұрын
አሜን
@sarahawler1292
@sarahawler1292 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tinazegebral4142
@tinazegebral4142 Жыл бұрын
አሜን
@hayutube7708
@hayutube7708 Жыл бұрын
Amen
@አምሀራአቢሲኒያግዬንሀገር
@አምሀራአቢሲኒያግዬንሀገር Жыл бұрын
አሜን❤
@Tsionyemaryam1216
@Tsionyemaryam1216 Жыл бұрын
አቤላ እኛም ከነሱ መማር አለብን በደም አንድ የሆንን ሰዎች መባላታችንን እግዚአብሔር አስወግዶልን የጥላቻን ሀውልት ሳይሆን ፍቅርን የሚሰብክ ሀውልት የምናቆም ያርገን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ❤❤❤
@distancemulugeta
@distancemulugeta Жыл бұрын
ጥሩ ንግግር 10Q
@samuelseifu9842
@samuelseifu9842 Жыл бұрын
I am in tears 😢 since i start watching this video Thank you Abel 🙏 my generation Please let's wake up for next generation
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ Жыл бұрын
ከታሪኩ በላይ ታሪኩን ያቀረብክበት መንገድና ምስሎቹ ናቸው ያስገረሙኝ ጎበዝ ነክ በነገራችን ላይ ጦርነት እንኳን ለሠው ልጅ ለእፀዋትኳን ያሠጋል ጦርነት ይጥፋ ከአለም ፍቅር ይለምልም ሠላም ለሀገራችን🇪🇹
@abrahamtegegne1228
@abrahamtegegne1228 Ай бұрын
ውድ አቤል ከሰራሃቸው እኔ ካየኋቸው ቪድዮዎች ሁሉ እንደዚህ ልቤን የነካው የለም። ብዙዎቹ ሥራዎችህ በተለይ ዓለምን እየዞርክ የምታሳየን ሁሉ እጅግ በጣም አስተማሪ እና ድንቅ ስራዎች ናቸው። እባክህ በርታ የበለጠ ሥራ። እግዚአብሔር አቅሙን ጊዜውን እድሉን ይስጥህ።
@Abadailyonebs
@Abadailyonebs Жыл бұрын
የዛሬው አቀራረብ በጣም ደስ ይላ❤❤❤❤❤ ብችል ሁሌ vlog እንዲ ስራ
@minumoh8270
@minumoh8270 11 ай бұрын
አቤሎ እጅግ በምስጠጥ ነው የጨረስኩት ለዛም ምክኒያት አለኝ በጃፓን ከ 5 ከተማዎች በላይ የመስራት እድል አጊንቻለው ከ አመት በላይም ተቀምጬባታለው በጣም ሚገርሙ ህዝቦች ትውልዶች ያሉባት ለመኖር ሁላ እስከመመኘት የደረስኩባት ሀገር ነች አቤሎ አለም ከጃፓናዊያን ብዙ መማር ያለባት ነገር እንዳለም ያንተ ቪዲዮ ማሳያ ነው ክበርልን አባቴ❤
@ayatullah602
@ayatullah602 Жыл бұрын
ግሩምና ድንቅ አቀራረብ በ እውነት ቦታው ላይ ያለሁ ያኽል ነው የተሰማኝ አቤሎ Thank You So Much
@ertugrulfilm6140
@ertugrulfilm6140 Жыл бұрын
ለዝች አጭር እድሜ በፍቅር ብንኖር ምናለ ልቦና ይስጠን 😢ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 😢😢 ግን ልብ ይነካል
@YehiwotMinchEyesus
@YehiwotMinchEyesus 9 ай бұрын
Ewnet new
@YehiwotMinchEyesus
@YehiwotMinchEyesus 9 ай бұрын
Yeah🙏
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ Жыл бұрын
እውነት ነው ጦርነት ክፉ ነው ነገር ግን ክፉን በክፉ አለመማለስ ጀግንነት ነው እናመሰግናለን❤🙏
@negalign1972
@negalign1972 2 ай бұрын
Thankyou It Is Very Interesting And Very Important Lesson አስተማሪ ዝግጅት እግዚአብሔር ይባርክህ።
@QueenAs-t4y
@QueenAs-t4y Ай бұрын
አቢላ እናመሠግናለን ለኛ ኢትዮጵያዊ ትምህረት ነው ከገባን
@Sunlover__1997
@Sunlover__1997 Жыл бұрын
ልብ የሚነካ ታሪክ😢😢
@atsede2162
@atsede2162 Жыл бұрын
ላስተዋለ ሰው ትልቅ ትምህርት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል this time is perfect time to learn from our problem in Ethiopia
@AmusedAstronomicalModel-nf4hp
@AmusedAstronomicalModel-nf4hp 4 ай бұрын
አቤል እጅግ በጣም እናመሰግናለን ለምታቀርብልን ፕሮግራሞች በሙሉ አስተማሪ ና አስደሳች ናቸው❤❤❤
@ellenitadesse4888
@ellenitadesse4888 9 ай бұрын
Abel enhet West sersro yemigeba selam sebek antes selameh bizitttt yebel enena beteseboche enewedhalen!!!❤
@BiniyamTaddese
@BiniyamTaddese Жыл бұрын
አቤላ በጣም እናመሰግናለን ነገር ገን ምን አለ የአገራችን ሚዲያዎች አንዳንተ ቢያስተላልፋት ብዙ ሰው ይማርበት ነበር።
@gedi94
@gedi94 3 ай бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪ ነው እግዚያብሄር ይስጥልን፡፡ አቤል በአንተ ቅላጼ ቢያንስ በሌሎች ዋና ዋና የኢትዮጲያ ተጨማሪ ቋንቋዎች ቢተረክ በሃገራችን የተረጨውን መርዝ ሊቀንስ ይችል ይሆናል ብየ አስባለሁ፤፤ ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ!
@TayeMekibib-fm8kk
@TayeMekibib-fm8kk Жыл бұрын
አስተማሪ መልእክት ነው ወንድሜ ጋዜጠኛ ብቻ ሳትሆን ፓስተርም ነህ ተባረክ
@kidistkidane1100
@kidistkidane1100 2 ай бұрын
በጣም ትምህርት የሚሰጥ ነገር ነው ያቀረብክልን ተባረክ እኛስ ከዚህ ምን እንማራለን
@segededemissie3505
@segededemissie3505 Жыл бұрын
ትልቅ! የስው ልጂ ለማያውቅ እዲያውቀ , የሚቅርብ የዘመኑ , ያለንበት አስፈሪ ውቅት ላይ መቅረብህ ትልቅ ብልህና, አስተዋይ ነህ! በርታል ቀጥልበት?💚💛❤️🙏
@YohanesAforke-cw6ig
@YohanesAforke-cw6ig 6 ай бұрын
Abela tariku betam lesew leijj Hulu astemarri new Ethiopian kezi melcam taric enemar fekir yashnefal melcam!!❤❤❤
@georgem.s1611
@georgem.s1611 Жыл бұрын
ይገርማል ጥንካሬያቸው ብዙ አስተምረኸናል አቀራረብህ ልዩ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@toybaasefamedia2
@toybaasefamedia2 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ስሜት እንደሚፈታተን ጥያቄ የለውም ግን ሀዘናቸውን ዋጥ አድርገው ሰላምን መስበክ የረቀቀ ብልጠት ነው
@LilyJimma
@LilyJimma 9 ай бұрын
ተባረክ:: በእንባ ነው የተመለከትኩት:: ድንግል ሆይ ስላምን ከልጅሽ አምጭልን:: ጦርነት ክፉ ነው:: ፍክስጢማዎያን እና እስራኤልንም በቃችሁ ይበላቸው:: 🙌🏽💒🙏🏽💚💛💔
@danielbiru6782
@danielbiru6782 Жыл бұрын
ተባረክ ለገባዉ የጦርነትን አስከፊነት ቁልጭ አርጎ የሚያሳይ ነዉ
@TeklayAbraha-ow5be
@TeklayAbraha-ow5be 8 ай бұрын
አሳዛኝ እና ደስ የሚል ትምህርት ታደድያ የኛ ሀገር ሰው ከዚ ማንማር አሁን እኔ ለመሳሌ በወቅቱ ጉዳይ ከሚስቴ ከልጄ ተለያይተን 3ት ቦታ ላይ እየኖርን ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጠን አሜን አቤላም እናመሰግንሀለን
@admasugebru
@admasugebru 4 ай бұрын
አቤላ ወንድሜ እድለኛ ነህ አለምን በተግባር ስለምታሳየን❤
@rahelsolomon8328
@rahelsolomon8328 Жыл бұрын
የሚገርሙ ህዝቦች ናቸው። ተግባራቸው ከይቅርታ ተቀራኒ ቢሆን ከተማዋ ብቻ ሳይሆን አገሪቱ እጣ ፋንታ ከባድ ነበር። ይህ ታሪክ ለአገራችን በጣም አስተማሪ ነው። ውድ የአገሬ ልጆች እባካችሁን ይቅር እንባባል።
@eyobapapi1947
@eyobapapi1947 Жыл бұрын
In the world best youtuber ለማለት ብችልም ባልችልም in ethiopa ግን💯%#1 ነክ መግስታችን ይሄን heroshima documentary ቢያይልን ጥሩ ነበር። የሰላም እና የይቅርታ ልብ ይስጠን🫡🙏🙏
@አብዱእድሪስ-ፐ9ወ
@አብዱእድሪስ-ፐ9ወ 11 ай бұрын
ሱባሀን አላህ በጣም ይገርማል እድህ አይነት እጂግ አስተማሪ ይቅር ባይነት ገብተው ለሕዝባቸውም ለአለምም መማሪያ ነው ያረጉት ከጥላቻ ፍቅር ይበልጣል አቤሎ እናመሰግናለን❤
@HawiWela
@HawiWela 2 ай бұрын
ጥሩ ማስተማሪያ ነው ያቀረብከው አቤላ🙏❤️
@GotezZeru
@GotezZeru Жыл бұрын
አወቅን የሚሉ ሠዎች ያለ የሌለ ነገር በየሚድያዉ እየተናገሩ ሌሎች በሰጡን መሳርያ እርስበርስ የምንገዳደለዉስ😢😢😢ትልቅ ትምህርት አቤላ እናመሰግናለን🙏
@mathiwosmekonnen
@mathiwosmekonnen Жыл бұрын
Like i said you are no 1 youtuber in ethiopia respect 🙌🙌
@abelbirhanu1
@abelbirhanu1 Жыл бұрын
🙏🙏
@firehiwotbogale523
@firehiwotbogale523 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል እኛ ከዚ መማር አለብን ፕሮግራሞችህ በጣም ጥሩ ናቸው በርታ
@amantamiru5450
@amantamiru5450 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ይድረስ ለኛዎቹ ከብቶች ጥላቻ እንዳይመጣ ግን ይሄን ያህል ሰርተዋል ምን ሠላም የሚል ማለት ነው ለነገሩ እኛ እራሳችን ተጠላልፈን ነው ለነሱ ተመቸናቸው አቤላ ገራሚ ትምህርት ነው ተግባብተናል 🙌🙌🙌❤ የኢትዮጵያ ድንጋይ መሪዎች ይሄን video ብቻ ቢያዪት ጥሩ ይማሩ ነበር
@nathanw.8225
@nathanw.8225 5 ай бұрын
tebarke wondma alawekeweme neber 😢 Yeker mebabl yehuen lgrachen
@segededemissie3505
@segededemissie3505 Жыл бұрын
ጎበዝ ግበዝ ! ስውከሆነስው የሚጠበቅ ትልቅ ሜዲያ ሪስፒክ!!!
@canihabtamu6177
@canihabtamu6177 Жыл бұрын
ለኛ እትዮጵያዉያን ድንቅ ምክር ነዉ የሚሰማ ልቦና ካለን እሳት ማቃጠሉን የግድ ሞክረን ማየት የለብንም ለሙከራም ከተባለ እስካሁን ያለፍንበት ከሙከራ በላይ ነዉ ይበቃናል ፈጣሪ ልቦና ይስጠን አቤላ እናመሰግናለን ክበርልኝ
@tikushasab733
@tikushasab733 Жыл бұрын
እኛም ከዚህ ካልተማርን እኛም ለነገ የማናስተካክለው ስህተት አንስራ የአዳመጣችሁ ይሄ ምርጥ ትምህርት ነው።አቤሎ በረታልን
@kidabsalattube2374
@kidabsalattube2374 Жыл бұрын
God bless you .....peace for Ethiopia and for all world
@belenetewodrosyoutube5188
@belenetewodrosyoutube5188 Жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ጨ እናመሠግናለን አቤሎ❤❤❤❤❤
@addisgessesse6203
@addisgessesse6203 Жыл бұрын
Thank you brother. Ethiopians you have to see it. Please give this video for the parliament. I'm begging you. Much much respect brother.
@zelekes9497
@zelekes9497 Жыл бұрын
Thanks Abela..Great message to Africa
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 4 ай бұрын
አቀራረብሕ ያሳዝናል😢😢😢😢😢ተባረክ
@babadebrye
@babadebrye Жыл бұрын
I can't stop crying 😢😢😢😢 thank you abela
@mulumulu2138
@mulumulu2138 8 ай бұрын
በርታ ኢትዮጵያ እግዜር ይሁንሽ ። እግዚአብሔር ሠላምን በቸርነቱ ያድለን ።
@solomongirma8767
@solomongirma8767 4 ай бұрын
አቤል ምርጥ ነህ፣ የጥሩ አዕምሮ ባለቤት ነህ❤❤❤
@0276Jerry
@0276Jerry 8 ай бұрын
Wooooo m super impressed ...ታድለህ...በህይወት ዘመኔ ማየት የምመኘው ሀገር❤❤❤
@KetemaBelete
@KetemaBelete Ай бұрын
Respect to Abel Birhanu this vedio changes human beings mindset
@MelenaDire777
@MelenaDire777 9 ай бұрын
Very heart touching and educational content , peace to the world. GOD bless you
@mamamamam273
@mamamamam273 11 ай бұрын
እኔ እድዛሬዉ አሰትማሪ ቢድዉ ከይች አላዉቅም🎉🎉🎉🎉 እናመሰግናለን አገሪችን ሰላሙን ያምጣለን
@MistirAb
@MistirAb 2 ай бұрын
ምንግስታት ሆይ አግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቺሁ
@marthahidego7902
@marthahidego7902 Жыл бұрын
ይሄ ለአገራችን ይጠቅመናል ጦርነት ወይም ጥላቻን ሳይሆን ሰላምን ፋቅርን መሰጠት ነው አቤል እናመሰግናለን ጥሩ ነገር ነው ያቀረብክልን አገሬን ነው ያሰብኩዎት
@توكلتعليالله-ز8ق
@توكلتعليالله-ز8ق 8 ай бұрын
ሰላም አላህ ይጨምራልክ ለሰው ልጅ ትልቅ ትምርት በአላህም ዬምታገኘው ነገር ይኖራል አላህ ቀጥታውን መንገድ ይምራን
@devawol9424
@devawol9424 Жыл бұрын
Thanks a lot my lovely bro I'm on my way with you to learn a world history ❤️🙏
@ZewudituZnabie
@ZewudituZnabie 3 ай бұрын
💔በሥላሴ ስም እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ጥፋት ይጠብቀን ለሰው ልጆች ሁሉ ርህራሄን ይላክልን ቸሩ አምላካችን😢
@AbebeEyob
@AbebeEyob Жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት አጊቼበታለው ምርጥ አቀራረብ አቦ ይመች
@solehimanarega4608
@solehimanarega4608 6 күн бұрын
thanks I listing and attend your you tube channel always i building my attitude and i grow my thinking
@Kidanemhretenate-b5d
@Kidanemhretenate-b5d Жыл бұрын
Fetari hagerachnn ketornet ytebkat😢😢
@Zawuya
@Zawuya Жыл бұрын
ያሰላም ደስ የሚል ትምህርት ወላሂ የዛሬ ቪዲዮ ትልቅ አስተማሪ ነው ክብር ለጀባኞች
@henokabebe1352
@henokabebe1352 11 ай бұрын
Thanks Abel , this is one of the best videos of your channel 🙏👌
@እግዚአብሔርእረኛዬ-የ1ዀ
@እግዚአብሔርእረኛዬ-የ1ዀ 7 ай бұрын
በጣም ትልቅ ት/ቲ ነው ስላም ስላም ስላም ለሃገራችን ጥላቻ ዋጋ የለውም
@SamiMan669
@SamiMan669 5 ай бұрын
wow betam astemary new ketemarenebet yekert waga endalew ketefat yetadegal yekerta 10 Q abala?
@KirubelLemma-xq4pl
@KirubelLemma-xq4pl Жыл бұрын
እግዚያብሔር እንዲህ አይነት ንፁህ ልብ ይስጠን አሜን❤😢
@EmuyKonjo
@EmuyKonjo 7 ай бұрын
አቤላ በምን እደምገልጵክ አላቅም ብቻ ዘመንክን ይባርከው።❤❤❤❤🙏🙏🙏
@desalegn90
@desalegn90 8 ай бұрын
Bravo Abel Birhanu Your media is educational and peaceful media which is very important for our people
@mylifemom-f3s
@mylifemom-f3s 2 ай бұрын
በጣም ያሳዘነኝ ታሪክ እሔና የአና ማስታወሻ ነዉ 😭
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 Ай бұрын
የሰው ነፍስ እንዲህ ቀልድ ሆነ ያሳዝናል😢😢😢😢😢 ጌታ ሆይ ማረን 😢😢😢😢
@RomanAlAlmahdi
@RomanAlAlmahdi 9 ай бұрын
የሚገርም አገላለፀ ነው እናመሰግናለን ወንድሜ።
@beyenealisho8062
@beyenealisho8062 Жыл бұрын
እጅግ አስተማሪ እና ለሀገራችን በአሁኑ ጊዜ ለአሁኑ ትውልድ በአሁኑ መሪዎች እየተሰራ ያለውን የሚደግፍ ስለሆነ ትመሠገናለህ። ሌሎቹም እንደአንተ እድል ያገኙት የበለጠ የሚያቀራርበንና ቅም እንድንይዝ አንተ እንደሰጠሄው አስተያየት ቢሰጡ እላለሁ ❤
@AAbsh
@AAbsh Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ትምህርት ነው ለኢትዮጵያ ሚድያዮች በሙሉ ይተላሉፍልኝ ነውምለው በጣም እናመሰግናልን
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 Жыл бұрын
ምንአለበት ይህ የሰላም ትምህርት ሀገራችን ገብቶ ጦርነት ቢጠፋ እኛ ከዚህ ብዙ መማር እንችላለን ሰላም ብቻ በሀገራችን ይሰበክ ሰላም ለሀገራችን ይሁን
@bizu-e4g
@bizu-e4g 5 ай бұрын
ተባረክ አቤላ😢
መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተፃፈችው አነጋጋሪ ከተማ ገባሁ
17:49
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 276 М.
ደፍሬ ሰሜን ኮሪያ ድንበር ሄድኩ Abel Birhanu Korea Vlog
18:18
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 462 М.
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
ይህንን ማን ያምናል ፀሀይ የማትወጣበት ሀገር ሄድኩ Norway Tromso
18:45
አስደንጋጩ የኒውክሌር መሳሪያ አየሁት ያሳዝናል Abel Birhanu
17:18
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 154 М.
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 352 М.
አስገራሚዋ የአለም ትንሿ ሀገር ገባሁ Vlog Travel
16:35
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 283 М.
ጃናሞራ ሙሉ ፊልም - new ethiopian full movie 2024 | new ethiopian movie Janamora 2024 #Mlikitmedia
1:30:14
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН