ከሮም እስከ አርመን ተጉዤ የቅድስት አርሴማን ታሪክ እና መቃብሯን አየሁት

  Рет қаралды 337,896

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

Пікірлер: 1 500
@SiifaanA-pb6ur
@SiifaanA-pb6ur 9 ай бұрын
የእናታችን ቅድስት አርሴማ በረከቷ ያደርብን
@jonmovies69
@jonmovies69 10 ай бұрын
ምን አይነት መታደል ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ይህን ትልቅ ታሪካዊ ቪዲዮ ስላጋራከን ❤❤
@Sepra_tube
@Sepra_tube 10 ай бұрын
አቤላ ቃል የለኝም በተሰጠህ ይባርክህ የመንፈስ ወንድማችን ❤❤❤
@EdenGetachew-jj8sz
@EdenGetachew-jj8sz 10 ай бұрын
በርታ
@EriEri-dl4jr
@EriEri-dl4jr 9 ай бұрын
የኔልጅ በጣም እንወደሐለን በረከቶ ረዴቶ ቸርነቶ ፀሎቶይደረሰን አንተን ደግሞ እድሜውን ጤናውን ይስጥህ
@barakiambaw8592
@barakiambaw8592 10 ай бұрын
እባክህ አቤል ወንድማችን የእመቤታችን የድንግል ማርያምንም የትውልድ ሀገሯንና ድንቅ ታሪኳን አሣየን
@meskeremkaramkaram2216
@meskeremkaramkaram2216 8 ай бұрын
እስራኤላዊናት ማሪየምም ማለት ነው
@simeneshdegu
@simeneshdegu 2 ай бұрын
የእመቤታችን የቱውልድ ሀገሯ ቤሩት ልብናን ነው❤❤
@ሩሐማ12
@ሩሐማ12 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን አቤልየ የኔ ባለ ማህተብ የሰማእቷ የቅድስት አርሴማ ምልጃ ፀሎት አይለይህ አይለየን አቤልየ ❤❤❤❤❤
@youiblyiteferi6743
@youiblyiteferi6743 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 10 ай бұрын
አሜን ❤❤❤
@lotushome49
@lotushome49 10 ай бұрын
Arsema manat ? Lemin kefetariwu yilik fitur lay gize tatefalachiwu, lekidist arsema rndih terek,zemerki,aworak, gobegnek bilo geta Pa ayilik, Tewu enji wode eyesus temelesu
@HollowUzzz
@HollowUzzz 10 ай бұрын
it is not your bussiness ok
@matusala8322
@matusala8322 10 ай бұрын
@ jesuschrist0499 ፈጣሪ አንድ ብቻ ነው እሱም እየሱስ ክርስቶስ ይባላል!! ቅዱሳን ማክበር ምንድነው ክፋቱ?
@miserakeylachew7838
@miserakeylachew7838 10 ай бұрын
ተባረክ አቤሎ የሰማእቱ ጎርጊስንም ከቻልክ ❤
@abenetbahiru473
@abenetbahiru473 10 ай бұрын
ታድለህ እንኳን ለዚህ አብቃህ ለአንተ የፈቀደ ጌታ እኛንም በቸርነቱ ያድለን
@Topgoals2345
@Topgoals2345 10 ай бұрын
የሰማዕትነት አርማና ትልቅ ማህተም የሆነችውን የቅድስት አርሴማን መቃብር በእጅህ ለመዳሰስ መብቃትህ ትልቅ መታደል ነው ። እኛንም ለዛ ያብቃን
@haregtsegay1179
@haregtsegay1179 5 ай бұрын
አሜን❤
@Hfcfrdxxhjnbv
@Hfcfrdxxhjnbv 10 ай бұрын
ሙስሊም ብሆንም ወላሂ ታሪኩ መስጦኝ ነው የሰማሁት❤
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 10 ай бұрын
እነመስግናለን እህታችን
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 10 ай бұрын
❤❤❤
@HemkaOmar
@HemkaOmar 10 ай бұрын
አቺምንአገባሽ
@Hyat-e2o
@Hyat-e2o 10 ай бұрын
❤❤❤
@samiragzachew8903
@samiragzachew8903 10 ай бұрын
ታረኩ ላመኑበት ነገረ መሰዎት መክፍል ግድ ነው ደስ ይላል
@tsigehanakiros7713
@tsigehanakiros7713 10 ай бұрын
የወይኗ ልጅ… ያለህን ነገር በሙሉ ስለምታካፍለን እናመሰግናለን….ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን…
@honeybest7860
@honeybest7860 10 ай бұрын
ተባረኩኝ ጠራኝ ፀሎቷ ልሳለማት ልሂድ ከቤቷ እናቴ አርሴማ ሰማዕቷ አቤሎ ክብር ለመድሃኒዓለም እናመሰግናለን፡፡
@ሰላም-ቸ1ጠ
@ሰላም-ቸ1ጠ 10 ай бұрын
ተባረኩኝ ነው not ተማረኩኝ
@honeybest7860
@honeybest7860 10 ай бұрын
@@ሰላም-ቸ1ጠ አመሰግናለሁ
@estifanosay8968
@estifanosay8968 10 ай бұрын
እጅግ እናምሰግናለን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም ለዚህ ታሪካዊ ቦታ ያብቃን ታብቃን በረከቷ በሁላችን ላይ ይደር አሜንንንንን .....
@fetleworkmerhatibeb8870
@fetleworkmerhatibeb8870 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አቤል አመሰግናለሁ የእናታችን ቅድስት አርሴማ በረከቷ ይደርብን
@kiyuyene8635
@kiyuyene8635 10 ай бұрын
አቤላ ወንድማችን በጣም እድለኛ ነህ !
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 10 ай бұрын
Ewnte new k
@እኔየማሪያምልጅነኝ
@እኔየማሪያምልጅነኝ 9 ай бұрын
በረከቷ ይደርብን እናታችን እድህ ቁም ነገረኛነህ በርታ
@messtube8316
@messtube8316 10 ай бұрын
የቅድስት አርሴማ ልጆችና...የወንድማችን አቤላ ወዳጆች የታላቹ
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 10 ай бұрын
አለን ❤❤❤
@Birtu21
@Birtu21 10 ай бұрын
አለን❤️❤️❤️
@SenaitWubeye-oh6ks
@SenaitWubeye-oh6ks 10 ай бұрын
አለን ❤❤❤
@AmenTemesgen-qx9zu
@AmenTemesgen-qx9zu 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን የሰማእቷ በረከት ይደርብን ስወዳት እኮ
@elsabishaw55
@elsabishaw55 10 ай бұрын
Enate enam alehugn
@ወለተኪዳንየድንግልልጅ
@ወለተኪዳንየድንግልልጅ 9 ай бұрын
12:26 ሰማእቷ እድስት አርሴማ እናቴ በረከቷ ይደርብን እውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን😍🥺😓😓🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@AbelAbel-bv1zm
@AbelAbel-bv1zm 10 ай бұрын
ቀጣይ የሰመዓቱ ጊዮርጊስ ይሰራልን ምትሉ እስኪ❤❤❤
@መሠረትመልኬ
@መሠረትመልኬ 10 ай бұрын
ይሰራልን
@MasreAmeha
@MasreAmeha 10 ай бұрын
Yiseraln
@MamiEstgenet
@MamiEstgenet 10 ай бұрын
❤❤❤
@MamiEstgenet
@MamiEstgenet 10 ай бұрын
❤❤❤
@bettygirma9151
@bettygirma9151 9 ай бұрын
ይሰራልን
@weyniweynua9461
@weyniweynua9461 8 ай бұрын
ይሄ ለብዙዎች መልስ ነው አቤላ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@PassiveWorldtube
@PassiveWorldtube 10 ай бұрын
በእውነቱ የእናታችን የቅድስት አርሴማ በረከቷ ይደርብን
@youiblyiteferi6743
@youiblyiteferi6743 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 10 ай бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏❤❤❤
@ኦርቶዶክስተዋህዶለዘ-ቨ1ጸ
@ኦርቶዶክስተዋህዶለዘ-ቨ1ጸ 10 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤🙏🙏🙏
@ZewdituZinabe
@ZewdituZinabe 8 ай бұрын
አሜን 🤲
@berhanukebede6606
@berhanukebede6606 10 ай бұрын
ቀጣይ የሰመዓቱ ጊዮርጊስ ይሰራልን ምትሉ እስኪ
@EyobDereje-u4r
@EyobDereje-u4r 10 ай бұрын
አቤላ አርሜንያ🇦🇲ከኢትዮጵያ ጋር ብዙ ታሪካዊ እና ሀይማኖታዊ ትስስር ያላት ቀዳሚዋ ሀገር ናት። እና አርሜናዊያንን ስለኢትዮጵያ አንዳንድ ጥያቄዎችን በመንገድ ላይ Interview በማድረግ ቪዲዮ ስራልን። አሪፍ contentም ይወጣዋል። የምትስማሙ Like☦️🙏
@KamilJemale
@KamilJemale 10 ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ነገር ግን አቤል አንተን በጣም ከሚየደንቁህና ከሚወዱህ ሰዎች አንዱ ነኝ ሰለምህን የብዘልህ በርታልን በእውነት ጀግና ነህ ወለሂ በጣም አድነቂህ ነኝ
@baባ
@baባ 10 ай бұрын
ምን አይነት የታደልከ ሰው ነክ አቤላ አግዚአብሔር ይባርክ❤🥰
@dawitnigussie
@dawitnigussie 9 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ያቀረብክልን ተባረክ❤
@andinetlema4422
@andinetlema4422 10 ай бұрын
ምስክሮችህ ድንቆች ናቸው ነብሴ ፈለገቻቸው። ሰማእታት የዚችን አለም ጣዕም በእውነት ናቁ ደማቸውን ስለ እግዚአብሄር አፈሰሱ ስለ መንግስተ ሰማያት መራራ ሞትን ታገሱ የሰማእቷ በረከት ይድረሰን
@Derege-us2wg
@Derege-us2wg 10 ай бұрын
ምስክሮችህ ድንቆች ናቸው ነብሴው ወደደቻቸው ተብሎ ይስተካከል።
@fatma6932
@fatma6932 9 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜንንንንንን
@akberetberhane6521
@akberetberhane6521 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ✝️🙏🛐❤️💛🫶😘☀️💫🌻🌾🎇🕯️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
@gjch5302
@gjch5302 9 ай бұрын
ቅድስስት አረሴማ. በረከት ዮደረብነ🎉🎉❤❤
@ያያያልልልየvvvv
@ያያያልልልየvvvv Ай бұрын
ምን አይነት መታደል ነዉ እናክብርህለን አቤሎ❤❤❤❤❤
@Zehagere24
@Zehagere24 10 ай бұрын
የ አርሴማ ልጆች በ አማላጅነቷ የምታምኑ አልልልልልልልል በሉ አቤሎ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@ZewdituZinabe
@ZewdituZinabe 8 ай бұрын
አሜን እልልልልልል ❤❤❤
@Mekdes-q8q
@Mekdes-q8q 2 ай бұрын
አቤላ ቃል የለኝም በተሰጠህ ይባርክህ የመንፈስ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤
@etopmedia313
@etopmedia313 10 ай бұрын
አቤላ እንባዬን ነው ያመጣሀው ታላቅ እናት አርሴማ እናቴ በረከትሽ ይደርብን! ላንተም ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@Fcdf-jg5bv
@Fcdf-jg5bv 10 ай бұрын
በረከቷ ይደርብን🙏 🙏ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 10 ай бұрын
ወላሂ በጣም የሚገርም ታሪክነው 😢😢😢😢 ሁላችነንም በአቋማችን ያፅናነ
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 10 ай бұрын
ትህትናሽ ደስ ይላል
@nuale23
@nuale23 10 ай бұрын
Positive mind 👍👍👍👍
@Jameela-pt4yd
@Jameela-pt4yd 10 ай бұрын
ማለት?
@yunusYezemzem
@yunusYezemzem 9 ай бұрын
ለምን አልሽ? እኔኮ ሌላ ጥያቄ ውስጥ ገባሁ መሞቷን ሳውቅ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 9 ай бұрын
አላህ ይዘንልሺ😢
@alemzewde
@alemzewde 11 күн бұрын
አቤል በጣም ነው የማደንቅህ ብዙ ብዙ ነገር እያሳየኸን ነው በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@abrehambirehanu5220
@abrehambirehanu5220 10 ай бұрын
አቤል በጣም ታድለክ እንዲ ያሉ ቦታዎቹ እየሄድክ ገና ብዙ እንደምታስገርመን ተስፋ እናደርጋለን ❤❤❤❤❤❤
@YeneneshYenenesh-dr9nm
@YeneneshYenenesh-dr9nm 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ምልጃዋና በረከቷ ይደርብን ለአንተም ትልቅ እድሜ ከፀጋ ጋር ያድልልን
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 10 ай бұрын
አቤልዬ የወይኗ ልጅ እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብህ አማኑኤል ይስጥልን ቦታው ድረስ ሄደህ ይሄንን የቅድስት አርሴማን ሞቷን ቀብሯን እንድናይ ታሪኳን አብራርተህ በመንገርህ ተባረክ፡ተባረክ፡ተባረክ፡፡ሌላው ደሞ ትክክለኛ ስእሏን በመንገርህ ተባረክ እድለኛ ነህ ቅዱስ ስፍራውን እንድታይ ለእኛም ስላቀረብክልን አማኑኤል ይስጥልን፡፡
@MeskiBirhanu-g1r
@MeskiBirhanu-g1r 10 ай бұрын
አቤት መታደል ,,,በጣም ነው ደስ ያለኝ ሰማዕቷ እኛንም ታብቃን ,,,በመባረክ ዘመንህ ይለቅ
@hibretassefa9872
@hibretassefa9872 10 ай бұрын
እዴት አደራቹ ተመስገን የዛሬዋን ፀሐይ እድናይ ለፈቀደልን እኮን አደረሳቹ ለመላኩ ቅዱስ ሚካኤል መታደል ነው አቤሎ እዳተ እኛንም ለማየት ያብቃን ❤❤❤❤❤
@wgggaha290
@wgggaha290 5 ай бұрын
ፅኑ ሰማዕት የእምነት አርበኛ ሰማዕቱ ቅድሰት አርሴማ ረድኤት በረከቷ ምልጃና ጸሎቷ ከክፉ ነገር ይሉ ይሰውረን አቤላ ወንድማችን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅህ በርታ እድለኛ ነህ
@manalo1965
@manalo1965 10 ай бұрын
አቤሎ እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድማችን በጣም በአስፈላጊ ጊዜ ነበር ያቀረብከው ምክንያትም አንዲት ፕሮቴስታንት እህታችን አርሴማ የሞተች የሴት ጣኦት ናት እያለች ስትዘባርቅ ነበር በእውነት ደስ ነው ያለኝ አንተ መዚህ ደረጃ ሂደህ በማሳየት ወንድማችን በእውነት ቃላት ያንሰኛል ለአንተ ክበርልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SamuelgasheKabato-hf9jh
@SamuelgasheKabato-hf9jh 10 ай бұрын
እህቴ አሁንስ ያየሽው መቃብሯን አይደል እንደ? ከእግዝአብሔር አብ፣ ከእግዝአብሔር ወልድ እና ከእግዝአብሔር መንፈስ ቅዱስ ውጪ የማይሞት ፍጥረት የለም። ሌሎች ሊቀ ካህናት ለዘላለም ሊቀ ካህናት እንዳይሆኑ ሞት እንደከለከላቸው ቅዱስ ቃሉ ይነግረናል። ስለዝህ ሞት የማያውቀው ልናምንበት የተገባ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። እርሱም ለዘለዓለም ይኖራል አሜን።
@lotushome49
@lotushome49 10 ай бұрын
Arsema manat ? Lemin kefetariwu yilik fitur lay gize tatefalachiwu, lekidist arsema rndih terek,zemerki,aworak, gobegnek bilo geta Pa ayilik, Tewu enji wode eyesus temelesu
@funnyvideo-ml9bv
@funnyvideo-ml9bv 10 ай бұрын
Sigachin enji nebsachin meche motech, Yiyaw nebes enji yemimot nebs yelenm, tsadikan ahun ke egna gar alu abrewun ynoralu mahiberachin and new
@melkamusonko
@melkamusonko 10 ай бұрын
@@funnyvideo-ml9bv አይደለም አንች ጋር ሙታን እግዚአብሔርን አያስመግኑም
@funnyvideo-ml9bv
@funnyvideo-ml9bv 10 ай бұрын
Zelalaemawit nebes endalechin enkuan eskahun algebashim
@munayelegesse5018
@munayelegesse5018 Ай бұрын
እግዚሐብሄር ይባርክህ ታድለህ አንተን ባረገኝ ቀናው እድሜና ጤና ይስጥህ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 10 ай бұрын
ተባረክ ወድማችን እናመስግነን ለዝማሬው ዝማሬ መላህክት ያሰማልን
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ 9 ай бұрын
አሜን ወንድማችን ተባረክ🎉🎉የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ምልጃና ፀሎት ከሁላችን ጋር ይሁን❤❤❤
@awashtubeck3319
@awashtubeck3319 10 ай бұрын
ትችላለህ እኮ እአይገልፅውም እውነት አቤላ 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻 የሚገርም አቀራረብ የቅድስት ሰማዕቷን አርሴማ የትውልድ ቦታ ማየት በራሱ አንድ በረከት ነው 🙏🏻
@abelbirhanu1
@abelbirhanu1 10 ай бұрын
🙏🙏
@bezaamde6952
@bezaamde6952 4 ай бұрын
ወይ መባረክ እግዚአብሔር የባረከህ ሰው ነህ ስንቱ ገንዘቡን በአልባሌ ነገር እየበተነ አንተ ግን በደዚህ አይነት የበረከት ስራ ላይ ማዋልህ በፈጣሪ መመረጥህን እና መባረክህን ነው የሚያሳየው አሁንም ደግሞ አብዝቶ ይጨምርልህ እና እደዚህ የእውነተኛ የክርስቲያኖችን ታሪክ ለህዝብ ለማሳወቅ ቸሩ መድሐኒያለም ይርዳህ አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏
@yelidetafre5852
@yelidetafre5852 10 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አርሴምዬ ቦታሽን አስረግጪኝ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 10 ай бұрын
አምን
@FikertMulugeta
@FikertMulugeta 8 ай бұрын
በጣም የምወዳት ሰማዕት ናት በረከቷ አይለየን
@21barkot
@21barkot 10 ай бұрын
ተባረክ ወድማችን እናመሰግናለን ክበርልን🌾🌿💝🙏
@shamceyahsoso8852
@shamceyahsoso8852 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን ውድ የተዋህዶ ልጅች አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤ በረከትዋ ይደርብን አሜን አሜን አሜን❤❤
@tigistitamene2251
@tigistitamene2251 10 ай бұрын
በረከትሽ ይደርብን እግዚያብሔር በእምነታችን ያፅናን አቤል ወንድሜ ተባረክ በብዙ❤❤❤
@LilyJimma
@LilyJimma 9 ай бұрын
እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ታሪካን ስለስማሁ እጅግ ደስ ብሎኛል:: የእናታችን የቅድስት አርሴማ በረከቷ ይደርብን:: እግዚአብሔር ይባርክህ :: ለነእዛ መናፍቅ ጥሩ ምላሽ ነው የስጠህልን:: ከእውቀት ነፃ የሆኑት መናፍቃን ምን ሊሉ ይሆን? ተዋህዶ መልስ አላት::🙌🏽💒🙏🏽😍💚💛💔
@ያባቷልጅየሱታማሚ
@ያባቷልጅየሱታማሚ 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወንድማችን የናታችን ቅድስት አርሴማ በረከት ይደርብን ምልጃዋ አይለየን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🌱🌿🌱🌿🥰🥰🥰
@ZerithunZeritu
@ZerithunZeritu 9 ай бұрын
O
@ማር-ዐ5ሰ
@ማር-ዐ5ሰ 5 ай бұрын
የቅድስት አርሴማ በረከት ከሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን ። አቤል ታድለህ መንፈሳዊ ነገር ሁሌም እንዳስቀናኝ ነው የአቅም ነገር ሆኖብኝ እንጂ ?
@gechotube3323
@gechotube3323 10 ай бұрын
በርታ አንዴ እኔም በእርግጠኝነት እንዳንተ አይነት youtuber ሆኜ የ እናቴ ባስደስታት ደስ ይለኝ ነበር ቅድስት ትመስገን አሁን 600 ገብቻለሁ😢🙏
@lotushome49
@lotushome49 10 ай бұрын
Arsema manat ? Lemin kefetariwu yilik fitur lay gize tatefalachiwu, lekidist arsema rndih terek,zemerki,aworak, gobegnek bilo geta Pa ayilik, Tewu enji wode eyesus temelesu, Geta Eyesusin Lemasideset nur biro, without christ you have no life, this is unchanged Trueth
@AbuDergu-l7r
@AbuDergu-l7r 10 ай бұрын
ere enate pentewoch lbona ystachihu egziabher yhn yemesele tsega yesetatin enatachinin kdst arseman kbruan ziq atadrgu! egziabher yewededewn stakebr yetekeberk thonaleh otherwise kbr yelesh honeh tkeralh. slezih lbhn kemadenden ylk tsely ersu egziabher lbonahn yaberalhal.
@googlesamsung2587
@googlesamsung2587 10 ай бұрын
why don't you mind your own religion @@lotushome49
@weyni24
@weyni24 10 ай бұрын
አርጊያለው
@YasiMariyam-u2c
@YasiMariyam-u2c 4 күн бұрын
የቅድስ አርሴማ በረከቷ ይደርብን አቤል ተባረክ 🙏🙏🙏🙏
@HgGu-lj4vq
@HgGu-lj4vq 10 ай бұрын
ሰማዕት ቅዱስት አርሴማ በረከት ያሳድርብን አሜን፫❤ መናፍቃን ከመናገራቸው እግዚአብሔር አንተን አስናስልን ለምስክርነት አባታችን ቃል ከገባላቸው ስማዕታት ና ከተዋህዶ ልጆች ጋር ለዘላለም ይኖራል ክብር ምስጋና ይገባው አሜን፫❤❤❤
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj 10 ай бұрын
የቅድስት አርስማ ረድኤት በረከቷይደርብን። በርታ ወንድማችን። በቀጣይ ደግሞ ገደሞ አስቄጥስስን አሳየን።
@soso-ji9np
@soso-ji9np 10 ай бұрын
እግዚያብሄር ይባርክህ በጣም ደስ የምል ነገር ነው ያሳየህን እናታችን ቅድስት አርሴማ ያስብከውን ትሙላልህ መታደል ነው ❤
@tensaiemola8932
@tensaiemola8932 10 ай бұрын
ተባረክ ግልፅ አደረከው ለሁሉም ነገር አስተማሪ ነው እውነት ሁሌም ደስ ይላል
@canihabtamu6177
@canihabtamu6177 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አቤላ አንተንም ከልብ እናመሰግናለን በጣም ድንቅ ሚዲያን የሚመጥን ስራ ስለምታቀርብልን ❤❤❤
@tarikuatarikua3640
@tarikuatarikua3640 4 ай бұрын
የናታችን ቅድስት አርሴማ ፀጋ በረከት ይደርብን አሜን እናመሰግናለን አቤላ
@BihaneMesfin-ej9yw
@BihaneMesfin-ej9yw 10 ай бұрын
ወንድማችን በርታ ሶሻል ሚዲያን ለበጎ ተግባር የምትጠቀም.ለሌሎችም አርአያ እድሜና ጤና ይስጥ!!!!!🙏🙏🙏
@እየሱስወልደማርያም
@እየሱስወልደማርያም 10 ай бұрын
ቅድስት አርሴማ ያደረገቺልኝ ተዓምር ልንገራቹሁ ስደት እየመጣሁ ሁለት አረቦች ሊደፍሩኝ በጣም ሰክረዋል በጣም ነውፈርቸ የነበረው ሁላቺንም ሴቶች ነበርን ከዛ ከመኪና ወረጅ አሉኝ አልወርድም የሚጠጡትን ጠጭ ይሉኝ ነበር የዛኔ ቀኑ 6ነበር አርሴምየ ዛሬ ከጉድ አውጭኝ ነበር ያልኳት እሰከ ክብርሽ ሰማዕት ነሽና በክብርሽ ክብሬን ጠብቂ ነበር ያልኳት እግዚአብሔር ይመስገን አንድ የሌላ ዜጋ አብሮን ነበረ በጭራሽ እኔ እያለሁ አትነኳትም አላቸው ሽጉጥ አወጡ ከፊለፊቴ ይቆምልኝ ነበር እኔ ግን አርሴምየ የምለው 😢ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ተናደው መንገድላይ አውርደውነ ሂዱ እናም መቸም አረሳው ያደረገቺልኝ እናቴ አርሴማ ❤❤
@agapezeortodox
@agapezeortodox 10 ай бұрын
ተባረክ
@Gggg-l5e4n
@Gggg-l5e4n 12 күн бұрын
አርሴማትባርክህ ወድሜ በረከቷይደርብን
@sisay2020
@sisay2020 10 ай бұрын
አቤል እጅግ እናመሠግናለን ብትችል ትክክለኛ ስዕሏን አቅርብልን በርታ ልጄ መድኃኔዓለም ይስጥልን።
@Sisco-hx6lg
@Sisco-hx6lg 10 ай бұрын
እግዚኣብሄር ይባርክህ ወንድሜ በጣም ነው የምናመሰግው ❤❤❤❤❤
@abebabereket7468
@abebabereket7468 10 ай бұрын
ለዛች መናፈቅ አድርሱላት አቤል እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@alateasefa
@alateasefa 10 ай бұрын
fusek😮😮
@HabtamWedajo
@HabtamWedajo 5 ай бұрын
@@alateasefa 👍👍👍👍
@BezabiheHika
@BezabiheHika 9 ай бұрын
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን የሰማዕቷ ረዴት በረከት ይደርብን አመን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እኛም እሄን በማየተችን እድለኞች ነን ፈጣሪ ይጠብቅህ ከዚ በላይ ከፍ በል እናታችን ቅድስት አርሴማ በረከቷ ይደርብን አሜን
@HabtamuTilahun-r5k
@HabtamuTilahun-r5k 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ቃለዮት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@youiblyiteferi6743
@youiblyiteferi6743 10 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ በቤቱ እስከ መጨረሻው ያፅናልኝ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልኝ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ 10 ай бұрын
የቅድስቲቱ የእናታችን የቅድስት አርሴማ እረድኤት በረከቷ ይደርብን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ❤
@yohannesgebremichael9592
@yohannesgebremichael9592 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የክርስቶስ ሰማዕት ቅድስት አርሴማ ትባርክክ 🙏
@hanawondafrash6742
@hanawondafrash6742 6 ай бұрын
ለኛ እቤታችን ድረስ አለምን አስቃኘኸን እኮ አቤል አንደኛ ታሪክ እየሰራህ ነው የማያልፍ የማያረጅ ድንቅ ስራ ጀግና ብዬሃለሁ አቤል ይሸለም ክብር ይገባሃል
@የክርስቶስ-ሠ2ኀ
@የክርስቶስ-ሠ2ኀ 10 ай бұрын
አቤላ ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ እንጠብቃለን ከአንተ። በተጨማሪ ስትናገር አብረውት የሚገቡት ምስሎች ደስ ይላሉ በርታልን።
@ZewdituZinabe
@ZewdituZinabe 8 ай бұрын
እናቴ ቅድስት አርሴማ በረከትሽ ይደርብን ✝️💒♥️አሜን አቤላ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ
@የትምወርቅከተማ
@የትምወርቅከተማ 10 ай бұрын
አቤላ ጎበዝ ❤ የናታችን ቅድስት አርሴማ በረከትዋ ይድረሰን❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏
@መታገሰ-ቐ6ጸ
@መታገሰ-ቐ6ጸ 9 ай бұрын
ዋው እግዚያብሄር ይመሰገን አንተ ቦታውን አይተህ ለኛም ሰላሳዬህን እውነት ደሰ ብሎኛል❤❤❤❤❤
@ሀብታምአንዱአለምየሸበልበ
@ሀብታምአንዱአለምየሸበልበ 10 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በጣም ደስ ይላል መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉 አሜን አሜን አሜን እኛም በጣም እናመሰግናለን
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 4 ай бұрын
ተባረክ በረከትህ ይድረስን መታደል 🙏
@Spanga23
@Spanga23 10 ай бұрын
ወንድሜ አቤል በዩቲዩብ ከሰራህው ገንዘብ በእጅጉ የሚበልጥ ክብር የሰማእቷን የቀብር ስፍራና ሰማእት የሆነችበትን ስፍራ መጎኘት እና መባረክ በእውነት መታደል ነው ።
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 10 ай бұрын
አቤሎ ምርጥ አገላለፅ እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግንሃለን
@yabsiratedros1529
@yabsiratedros1529 10 ай бұрын
ተባረክ እንዲህ ነው ለአገራችን የሚያስፈልጋት አቤሎ በረከትዋ ይደርብን
@seninenye
@seninenye 9 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏 እናታችን ቅድስት አርሴማ በረከትዋ ይደርብን🙏
@Zersh28
@Zersh28 10 ай бұрын
በእለተ ቀኗ post አርገከው ቢሆን ኖሮ የተሻለ ነበር ። ኦ አምላኬ ታሪክ በመጽሐፍ ተፅፎ አንብበን ከምንረዳው በላይ እንደዚህ በተግባር ሲታይ በእምነታችን እንድንፀና ያረገናል ። ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በረከቱን ፀጋውን ያብዛልክ ።
@user-qh5qr9qr7f
@user-qh5qr9qr7f Ай бұрын
የናታችን ቅድስት አርሴማ በረከት ይደርብን❤❤❤❤
@ብሥራት
@ብሥራት 10 ай бұрын
ታድለህ ወንድማችን የሰማዕቷ በረከቷ ይደርብን❤
@sinte615
@sinte615 4 ай бұрын
እናመሰግናለን አቤላ በረከቷ ይድርብን 🥰🥰🥰
@TigistuHabtu
@TigistuHabtu 10 ай бұрын
ቲክቶክ ላይ አይቼዉ ብፍልግ በፍልግ አጥቼዉ ነበር አሁን ሲመጣልን ደስ አለኝ
@MimiShashemene
@MimiShashemene 10 ай бұрын
እኔ ምን እንደምል አላውቅም ብቻ እልልልልልልልልልልልልልልል ለማየት የምመኘውን የእናቴን የሰማእትዋን ቦታ ሄደህ ስላሳየህን ዘመንህ ይባረክ እናመሰግናለን❤❤❤
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 10 ай бұрын
ይሄን ቪዲዮ የምታዩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
@youiblyiteferi6743
@youiblyiteferi6743 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hiwotedewaza5413
@hiwotedewaza5413 10 ай бұрын
እውነት ለመናገር ስለ ቅድስት አርሴማ ምንም አይነት እውቀትም የተሟላ መረጃም አልነበረኝም። በእውነት አሰግናለሁ እጥር ምጥን አድርገህ ነው ያቀረብከው ተባረክ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጐ3ቀ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጐ3ቀ 10 ай бұрын
ዋው ደስ ሲል እናመሰግናለን ከቻልልክ ቤሩት ና የጎርጊስ ብሩክታዊትን ከዘንዶ ያዳነበት ቦታ እመቤቴ ከልጇጋር ስትሰደድ ያረፈችበት ዋሻ አሁን ግን ማለፍ አይቻልም እንጂ የራቱ ቦታ ወይኑ ሞልቶ የፈሰሰበት ጣና ዘገል ይላል እሱኳን ጠረፍ ላይ ነው አሁን ወደዛ አያስቀርቡም በጣም አስገራሚ ድንቅ ቦታዎች አሊሳ ማሪያም ታምሯ እእንዲሁም ማርሸርቤል እባክህን ና ቤሩት በጣም ድቅ ቦታዎች አሏት
@hibisttafese1921
@hibisttafese1921 10 ай бұрын
ታድለህ አገራችንንም በፀሎት አስብልን በዚሁ የሰማዕቷ ስዕል አድህና አሳየን
@Birtukan565
@Birtukan565 10 ай бұрын
አቤል በረከትህ ይደርብን በውነት መባረከ ነው እናታችን ቅድስት አርሴማ ሁላችንንም ትባርከን
@raheldagnachew
@raheldagnachew 6 ай бұрын
እግዝአብሄር ይመስገን አንተንም እግዝአብሄር ይባርክህ
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 ай бұрын
Wow, ድንቅ ቦታ ነዉ ያስጎበኘህን። ትክክል ነህ አርሜኒያ የመጀመሪያዋ ክርስቲያን ሀገር ነች፣ ቀጥሎም በንጉስ ኢዛና ምክንያት ከነሱ ወደኢትዮዺያ ክርስትና የመጣዉ። እናመሰግናለን።
@GddhdhDgdhhs
@GddhdhDgdhhs 10 ай бұрын
አቤሎ እናመሰግናለን የሰማአቷ አማላጅነት በረከት ለሁላችንም ይሁንልን❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏
@Mr.Natanim
@Mr.Natanim 10 ай бұрын
Abelo We need more religious vlog like this
የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ መቃብርን አየሁት | ልዳ ከተማ
16:55
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 190 М.
ፍካሬ ኢየሱስ - Fkare Eyesus ||| Ethiopian Orthodox Tewahido Amharic Sermon
34:24
Mezmure Dawit Tube - መዝሙረ ዳዊት
Рет қаралды 1,2 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 349 М.
ቃዬል እና አቤል
11:21
Sub Tube
Рет қаралды 3 М.
አስደናቂው የሙሴ ታሪክ/the story of Moses
49:54
selihom Tube
Рет қаралды 60 М.
ጎልጎታ የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መቃብር ጋር ያየሁት
16:39
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 251 М.
በርካቶችን ያስደነቀው ተአምር የሆነው እዚህ ነው
22:42
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 275 М.