የጨለማው አለም ጉድ የሚሰራበት አስፈሪው ሚስጥራዊው ዳርክ ዌብ Abel Birhanu

  Рет қаралды 98,127

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

2 жыл бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 135
@meazagenet4428
@meazagenet4428 Жыл бұрын
ይህንን ቪዲዮ የምናይ ወደፊትም የምትመለከቱ ሁሉ ልጆቻችንን ልጆቻችሁን በአጠቃላይ በዙሪያችንን እርስ በእርሳችን እንጠባበቅ ።አገራችን የዚህ የጨለማው ዓለም ተጠቂ እየሆነች ነው ። በየጊዜው ብዙ የምንሰማቸው ነገሮች አሉ ሁሉም አስጊ ናቸው ። አቤል ብርሐኑ ተባረክ ።የምንሰማውና የምናየው ነገር አቅራቢውም የሚደክመው እንድንማርበት ።በርታ ወንድሜ
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w Жыл бұрын
እደዚህ እይነት ስራ የሚሰሩ ሰዋችን እግዚአብሔር ያጋልጥልን
@GEZEMIDIYA
@GEZEMIDIYA 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ይሄን ክረምት በአንተ ቪዲዮ ፈታ እያልኩ ነው በርታ ወንድሜ
@techwatch-2107
@techwatch-2107 Жыл бұрын
Tnx abela
@mesertteferi6891
@mesertteferi6891 2 жыл бұрын
አሁንም ወንድሜ አብዝቶ ጥበቡን ያድልህ ፈጣሪ ይባርክ ሰለሁሉም እናመሰግናለን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ኑርልን::
@biniyamgetu257
@biniyamgetu257 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ትምህርት ነው!!!
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ከነዚ ጨካኞች ያድነን🙏
@wedetigray537
@wedetigray537 Жыл бұрын
ጎበዝ
@enaenaqale
@enaenaqale 2 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ነገር ነው እናም አስተማሪ ነው እናመስግናለን ሼርሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ ይሁን
@movieshort7907
@movieshort7907 Жыл бұрын
አቤሎ እናመሠግናለን በጣም የሚገርም መረጃ ነው፡፡ ሁላችንንም እግዚአብሄር ይጠብቀን!!!
@Natiprince39
@Natiprince39 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን abela ያበደ ነው
@martasafa7325
@martasafa7325 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እዉነቱን ያዉጣዉ
@beersheba4316
@beersheba4316 2 жыл бұрын
ወቅታዊ መልእክት በርታ በቲክቶክ አንዱልጅ ሞክሩት እያላቸው ነበር እና ልብ ያለው ልብ ይበል ።
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 Жыл бұрын
እኔ ብዙ አምልጦኝል ግን ያው እይሰማውህ ነው በርታ የኔ ጀግና ወንድም
@tsida7758
@tsida7758 2 жыл бұрын
Great job
@lulahailu928
@lulahailu928 Жыл бұрын
ተባረክ
@eyobmusics499
@eyobmusics499 2 жыл бұрын
tnxs abelo
@rimrim269
@rimrim269 Жыл бұрын
Betam des ymil video iayzok berta bro
@boonaaabdii7245
@boonaaabdii7245 2 жыл бұрын
Iam frost on this video views
@yosefteowdros2270
@yosefteowdros2270 2 жыл бұрын
gud new zendro betam new yemigermew
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 2 жыл бұрын
ቤላዬ❤️❤️
@juliusbarholo8728
@juliusbarholo8728 Жыл бұрын
በጣም አረፊ ነው በጣም ተመችቶኛል
@ethiocgiabd4215
@ethiocgiabd4215 2 жыл бұрын
its amazing
@Yuunateching
@Yuunateching Ай бұрын
Ebakachu abel berhanu ye Ethiopia leba eko nw
@theoneandonly3982
@theoneandonly3982 2 жыл бұрын
Enamesegenalen
@yabelloplottoxll8692
@yabelloplottoxll8692 Жыл бұрын
You are the best of ethiopian youtuber
@amixw.g6024
@amixw.g6024 2 жыл бұрын
Abel ferst
@tenayealem7658
@tenayealem7658 Жыл бұрын
Waw betam Arif aqerareb nw 👌👌
@zizaapp
@zizaapp 2 жыл бұрын
በአለማችን ላይ ከሚፈፀሙ ነገሮች ሁሉ ከባዱ darkweb ነው እናመሰግናለን
@king_B_lyrics
@king_B_lyrics 2 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ ቪዲዮዎችህ አስተማሪ ናቸቸው
@tarikcircus9655
@tarikcircus9655 2 жыл бұрын
ዎንድሜ በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ትምርት ነው አላህ ከዚ የ ጠብቀን
@surafelmuluken3985
@surafelmuluken3985 2 жыл бұрын
betam enamesgenaln abela🤔
@maraminethioz8584
@maraminethioz8584 Жыл бұрын
ይገርማል
@deathofangles7022
@deathofangles7022 2 жыл бұрын
first
@user-ek3qb4rg7d
@user-ek3qb4rg7d 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አቤሎ የኔ ምርጥ🙏❤
@fekrtafekrta5612
@fekrtafekrta5612 2 жыл бұрын
Batame masefar naw abel thank you so much for this information🥲
@barkishaamuhammed2746
@barkishaamuhammed2746 Жыл бұрын
ኣብይ ከዚህ ነው የገዛው ዶክተሬቱን
@idrissusman1660
@idrissusman1660 Жыл бұрын
Betam kebad new eyeteznanh menor yabekalet zemen deresn yasaznal.
@jakobatube9262
@jakobatube9262 2 жыл бұрын
አቤሎ ምርጥ
@Xaayituufekeremariam
@Xaayituufekeremariam 2 жыл бұрын
አስገራሚ ነው
@aminaabubekre
@aminaabubekre Жыл бұрын
ገራሚ ነው
@kidistgetnet4706
@kidistgetnet4706 2 жыл бұрын
ለዚች ቀፋፊ አለም ነው የምንባላው ፈጣሪ ይጠብቀን ለማንኛውም አቤላ በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ
@rozina3913
@rozina3913 2 жыл бұрын
የሰው ልጅ እንዲህ ክፉ መሆኑ ያሳዝናል😥 ለመረጃው ግን እናመሰግናለን አቤሎ❤
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od 2 жыл бұрын
ቴክኖሎጂን በልክ ማረግጥሩነዉ በተለይ ፎቶ ፖሥት የሚታረጉ ሠዎች ተጠቀቁ
@dukamedia19
@dukamedia19 2 жыл бұрын
What? Extremely hilarious .
@abinetasefa5491
@abinetasefa5491 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ሁሉም ባንተ ፊት የተገለጠ ነው አንተ በድምክ ሸፍነን😭👏
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 Жыл бұрын
እንዴት እንዳመለጠች እኮ አልነገርከንም አቤሎ እንዴት ከክፍሉ ወጣች?
@tedi_inspir_channel623
@tedi_inspir_channel623 Жыл бұрын
ምሪጥ ነው በሪታ ወንዲመ
@malayansraj1531
@malayansraj1531 2 жыл бұрын
ሲጨንቅ በአላህ😢 ግን ይህን ነገር የሚያደርገው ምናልባት የኢንተርኔት ፈጣጣሪው እራሱ ቢሆንስ
@hablemula8449
@hablemula8449 2 жыл бұрын
ሥወድህ አቤሎ
@sumayyabhamdashaggerfinfin8652
@sumayyabhamdashaggerfinfin8652 2 жыл бұрын
betam new minamnaw fatariy yitebikan kanezi chilemawoch
@zolayewedefitu2079
@zolayewedefitu2079 2 жыл бұрын
አቀራረብህ በጣም ደስ የሚል ነው እውነት ታስተውላለህ በርታ Amigo እንዲሁም እስኪ በነካ እጂህ እስካሁን ስላልተፈታው እንቆቅልሽና በጣም ሚስጥራዊ ስለሆነው ስለ Cicada 3301 ምርጥ ቪዲዮ ስራልን።
@HonyeHonye
@HonyeHonye 2 жыл бұрын
ዉይ ጉድ ያስብላል እናመሰግናለን አቤሎ እስቲ ባለፈው መንኮራኩርዋ ያነሳችውን ለአለም ላከች የተባለውን ዘርዘር አርገክ ስራልን የሀይማኖት አባቶች ያ ሚያምር ቦታ የገነት በር ነው አሉ ስላሉ ቀልቤን ይዞታል ፕሊስ ሰራልን አቤሎ
@talenttube9811
@talenttube9811 2 жыл бұрын
Abela mert new gen avetion lay teftsha
@qabee9194
@qabee9194 2 жыл бұрын
welcome abel good work🤩🤩
@alesagetachaw7658
@alesagetachaw7658 10 ай бұрын
ይገርማል እዲህም አለ
@byshorter1189
@byshorter1189 2 жыл бұрын
part TWO
@henokbirhanu6060
@henokbirhanu6060 2 жыл бұрын
Abela ewedhalew
@liyusport2212
@liyusport2212 2 жыл бұрын
Thanks abelo that is great
@biniyamworkneh5888
@biniyamworkneh5888 Жыл бұрын
wey Darkweb gudu bzu new konjo mereja newu Abelo thank u
@user-uu2te9ge5c
@user-uu2te9ge5c 2 жыл бұрын
ኑርልን አቤሎ
@yabkalpanda21
@yabkalpanda21 2 жыл бұрын
ABEL GOOD JOB
@efatube3718
@efatube3718 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አቤሎ🙏❤❤
@zuberbirhanu7748
@zuberbirhanu7748 2 жыл бұрын
Abeliye min largish😘😘😘😘😘
@yohanaslas6845
@yohanaslas6845 Жыл бұрын
Part 2
@awelawel6722
@awelawel6722 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ🤭
@fikirawraris3844
@fikirawraris3844 Жыл бұрын
እስኪ ስለ they live film አንድ አንድ ነገር በለን
@amuamu6341
@amuamu6341 Жыл бұрын
Abelo salakabed Ethiopia west anten yemiyakel youtuber alayehom
@yoHulda
@yoHulda 2 жыл бұрын
part 2
@tomnan-os8um
@tomnan-os8um Жыл бұрын
wushetammm
@yirgalemmokonen5159
@yirgalemmokonen5159 2 жыл бұрын
በአለማችን ምን የማይሰማ ነገር አለ የሰው ልጅ ክፋት ደግነት ጭካኔ ታማኝነት አምላኬ ደግ ደጉን አሰማን
@tty9169
@tty9169 Жыл бұрын
they also grilled a baby
@daginetmarkos570
@daginetmarkos570 Жыл бұрын
አቤሎዬ ከዜና ይልቅ በጣም ደስ ብሎኝ የምሳማሁ ታርክ ነው በርታ
@lazarshenafi1642
@lazarshenafi1642 2 жыл бұрын
አቤላ እውነትህን ነው ። አለማችን ላይ ያልተነገረ እንጂ የሆነ ነገር የለም
@mimishaadmasu5956
@mimishaadmasu5956 2 жыл бұрын
Asferi nw 😑 thanks Abella 🙏
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 2 жыл бұрын
Atfri be eyesus kirstos yamene hulu minm lihon ayichlm besu emegni 🙏
@hayatmohamed801
@hayatmohamed801 2 жыл бұрын
@@mahletsahle1009 አሜን አሜን አሜን ♥
@saron6381
@saron6381 2 жыл бұрын
Tnx Abela ግን ያስፈራል አለም ላይ ብዙ የሚያስፈሩ ነገሮች አሉ በርታ
@abrham6325
@abrham6325 Жыл бұрын
እኔ አክሰስ አደርጌው ነበር አሰቃቂ ነገሮች አይቻለሁ
@nejanegash743
@nejanegash743 2 жыл бұрын
Abelo batam tamachitonyal barta gin sila barara lamin makrab tawuk
@birukmom4741
@birukmom4741 2 жыл бұрын
ቪድዮዉ አይሰራም
@tigestemengestu6199
@tigestemengestu6199 Жыл бұрын
🙏🙏🙏💚💛❤
@yosefsisay4878
@yosefsisay4878 2 жыл бұрын
abelo
@nafisaaabdu4845
@nafisaaabdu4845 2 жыл бұрын
par 2pls
@fasikasolomon8085
@fasikasolomon8085 2 жыл бұрын
Wow abela enamesegnalen bertaln love u 💝💝💝💝💝💝💝💝
@lilsena6774
@lilsena6774 Жыл бұрын
Plz demtsun kayraw ka video balay demtseh nw miyasferaw
@katihalala3201
@katihalala3201 Жыл бұрын
Chilemawum be bebrhanat wust siltino nber berhanim yehun ale berihanim honu geta hulun liyatefa yimetale
@wudinesh2337
@wudinesh2337 2 жыл бұрын
😌😌የሚገርም ነው 😨ያስፈራል
@maraminethioz8584
@maraminethioz8584 Жыл бұрын
ይሄ ሳጥናኤል ነው ይሄንን የሚያደርገው
@user-ws9hd3vp4b
@user-ws9hd3vp4b 2 жыл бұрын
🤔🤔🤔🙄
@eyobetefa6292
@eyobetefa6292 Жыл бұрын
Lemindinew mitamuazizew ere asatirew
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 2 жыл бұрын
ምዲራችን ስንት ጉዲ ይዛለች በስማም ያስፈራል😟😟😟
@lulahailu928
@lulahailu928 Жыл бұрын
ኤሎሄ
@atirsawmolla4868
@atirsawmolla4868 2 жыл бұрын
እውነትም ውስብስብ
@ccggg9180
@ccggg9180 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@user-cg6pz7ve9f
@user-cg6pz7ve9f 2 жыл бұрын
አይ አተ እማታሰማን የለም በቃ
@meazatilahun4937
@meazatilahun4937 2 жыл бұрын
kezeh befit semechew alawkem
@mercyasck3429
@mercyasck3429 2 жыл бұрын
abel ሰላም… እናም እስቲ ስለደም ልገሳ ምንነት ወይም ጥቅም የሆነ ቪዲዮ ስራ… ህብረተሰቡን ይጠቅማል ወይም ግንዛቤ ይሰጣል ብዬ አምናለው….. እና ሰፈር በገጠራማው አካባቢ የተከሰተውን በቅርቡ የሰማሁትን ገጠመኝ ልንገርህና አስብበት… ሚስት ልትወልድ ክሊኒክ ትሄዳለች… በወሊድ ጊዜ ብዙ ደም ይፈሳትና ባልየውን ደም ስጥ ይሉታል…. ሰውየው ደም ሊሰጥ ይቅርና ደም መስጠት ምን ማለት እንደሆነ እራሱ አላወቀም… በቦታው የነበረች ሲስተር ብታስረዳውም ሊዋጥለት አልቻለም… የሆነው ሆኖ እሱአ በሰላም ተገላገለች ግንዛቤ ከመፍጠር አንጻር ግን ብዙ ይቀረናል፡፡ እናንተ ግን ምትናገሩት ከድርጅቱ ይልቅ ተደራሽነት ስላላቹ የሆነ አስተማሪ ቪዲዮ ላክልን…
@user-oz6mj4mi4h
@user-oz6mj4mi4h Жыл бұрын
🙈🙈🙈🙈👿👿
@gman7226
@gman7226 Жыл бұрын
አቤሎ ዳርክ ዌብ ልጄ ላይ የተያዘው የሉሲፈር መንፈስ ስለ ዳርክ ዌብ በደንብ ነበር የነገረን የሚመራው በራሳቸው በሉሲፈር መንፈስ ነው ሰው የሚባል የለበትም እኔ ልዑል እግዚአብሔር በሚያውቀው ምስክር ነኝ ዳርክ ዌብ ላይ ገብቶ እንደፈለገ በልጄ ላይ ሆኖ ሲያዝ በዓይኔ አይቻለው ። ምንም ዓይነት የሰው ልጅ የለውም ልክ እንዴ ቢት ኮይን ።
@53067
@53067 2 жыл бұрын
አግብቶ ልጅ ወልዶ ለመኖር የሚያስፈራ ጊዜ ከባድ ነው
@mercyasck3429
@mercyasck3429 2 жыл бұрын
ሰላም… እናም እስቲ ስለደም ልገሳ ምንነት ወይም ጥቅም የሆነ ቪዲዮ ስራ… ህብረተሰቡን ይጠቅማል ወይም ግንዛቤ ይሰጣል ብዬ አምናለው….. እና ሰፈር በገጠራማው አካባቢ የተከሰተውን በቅርቡ የሰማሁትን ገጠመኝ ልንገርህና አስብበት… ሚስት ልትወልድ ክሊኒክ ትሄዳለች… በወሊድ ጊዜ ብዙ ደም ይፈሳትና ባልየውን ደም ስጥ ይሉታል…. ሰውየው ደም ሊሰጥ ይቅርና ደም መስጠት ምን ማለት እንደሆነ እራሱ አላወቀም… በቦታው የነበረች ሲስተር ብታስረዳውም ሊዋጥለት አልቻለም… የሆነው ሆኖ እሱአ በሰላም ተገላገለች ግንዛቤ ከመፍጠር አንጻር ግን ብዙ ይቀረናል፡፡ እናንተ ግን ምትናገሩት ከድርጅቱ ይልቅ ተደራሽነት ስላላቹ የሆነ አስተማሪ ቪዲዮ ስራልን…
@linakebede5645
@linakebede5645 2 жыл бұрын
አሁንገና መኖር አስጠላኝ ምንጉድነው
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,8 МЛН
ሚስጥር ይዘው እስከዛሬ ያልተከፈቱ አስፈሪ 4 በሮች
12:04
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 174 М.
Выглядит на 15, хотя ему 35. В чем СЕКРЕТ?
0:16
Собиратель новостей
Рет қаралды 4,6 МЛН
Умная собака спасла добрых людей
1:00
Простой дворник с большим сердцем 🫶
0:25