ዱባይን ለመጎብኘት ለምታስቡ ይህንን ቪዲዮ ተመልከቱ | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2 | visit Dubai

  Рет қаралды 83,312

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 221
@user-ue8bp2qi3s
@user-ue8bp2qi3s 3 жыл бұрын
አቤል የወይኗወ ልጅ እናመሰግናለን አንተን የወለደች እናት ዛላለም ትባረክ😍😍😍
@ፍቅርያሸንፋልፍቅርያ-ረ8ኸ
@ፍቅርያሸንፋልፍቅርያ-ረ8ኸ 3 жыл бұрын
አገሪቱ አሪፍ ናት ግን ሰዎቹ አውሬዎች ናቸው በስም ብቻ መጎረር ምን ዋጋ አለው ብላችሁ ነው የኛ ድሀዋ ሀገራችን ትሻላለች
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
እፍፍፍ በጣም
@user-ib2ng1ph7y
@user-ib2ng1ph7y 3 жыл бұрын
ሰብ አድርጉኝ በቅንነት
@በአምላክደስታታዬ
@በአምላክደስታታዬ 3 жыл бұрын
አዎ በእዉነት ገራሚ ፍጡር ናቸው እኔስ ልገላገላቸው ነው በድሀዋ ሀገሬ እንደአቅሜ መኖር ይሻለኛል።
@lilyzaray9254
@lilyzaray9254 3 жыл бұрын
ይሄ፡እኮ፡ስለድህነትና፡ስለኃፕ፡አይደለም፡ስለ፡ጉብኝት፡ጉብኝት፡እንዴኤኤኤ፡መጎብኘት፡ለሚፈልግ፡ብር፡ላለው፡ሰው፡ኢንፎርሜሽን፡ነው፡እኮ።ያቺው፡ደኃ፡አገሬ፡ትሻለኛለች፡ሰወቹ፡አውሬ፡ናቸው፡ምን፡አገናኘው፡ከጉብኝት፡ጋር?
@ፍቅርያሸንፋልፍቅርያ-ረ8ኸ
@ፍቅርያሸንፋልፍቅርያ-ረ8ኸ 3 жыл бұрын
Bityana Endale የኛም ሀገር እኮ በደንብ ብትያዝ ከዱባይ ትበልጣለች እሽ እኛ ሀበሾች እንደ አረቦች ጨካኝ አይደለንም እኛ አብሮ መብላትንና እንግዳ በመቀበል እንታወቃለን እነሱ እኮ ገና ብር እየከፈልን ነው እያሉ በተለይ ሀበሾችንእንዴት እንደሚያሰቃዩ ውይ እግዛብሄርን የምለምነው ነገር ቢኖር በስደት ላይ ላለነው በሰላም ላገራችንና ለቤተሰቦቻችን ያብቃን ስደት አያስፈልግም ውይይይይ በተለይ ኢሚሬት ሴቶች ከሴጣንም አይተናነሱም
@samsongerma3611
@samsongerma3611 3 жыл бұрын
አቤል ምርጥ ዘገባ ነው የምታቀርብልን 👍👍👍👍
@kasechderibe1474
@kasechderibe1474 3 жыл бұрын
እነሱ 45 አመት እዚህ ሲደርሱ እኛ በ100 አመትም እንፋጃለን ምናለ ከነሱ ብንማር
@yosephkassa1530
@yosephkassa1530 3 жыл бұрын
የተትረፈረፈ የነዳጅ መአድን ነዉ ሀብታም ያረጋቸዉ ያለ ነዳጅ አረብ ሀገራት ከኛ የባሰ ደሀ ነበር ሚሆኑት
@baligamingethiopia
@baligamingethiopia 3 жыл бұрын
@@yosephkassa1530 እኛ የማንገዛውን ብዙ ነገር ደሞ እነሱ ይገዛሉ ህዳሴ ግድቡ ሲጠናቀቅ 500ሺ በርሜል ነዳጅ እንደማውጣት ነው ስለዚ የመስራት ችግር ስግብግብ መሪዎች ለሆዳቸው እንጂ ለሀገር ማይሰሩ ስለገዙን እንጂ መለወጥ የማንችልበት ምንም ምክንያት የለም ኢትዮጲያ ቀአለም ፈጣን ኢኮኖሚ እድገት ያላት ሀገር ናት ለሀገር የሚሆን መሪ የሀገር ፍቅር ያለው ህዝብ ይኑረን
@ወሎገራገሩ-ነ8አ
@ወሎገራገሩ-ነ8አ 3 жыл бұрын
አቤል ተባረክ ወዲሜ ለዲሆቺ ደግ ነገርከን
@kedimyaleewuket8582
@kedimyaleewuket8582 3 жыл бұрын
ዱባይን ጎብኝቻለሁ አሁን መጎብኘት የምፈልገው ውብ ሀገሬን ሀዋስንና ባህር ዳርን ነው
@abrhambirhane1045
@abrhambirhane1045 3 жыл бұрын
Ohh!! Wow... Thanx. Bro.
@romanabebe9148
@romanabebe9148 3 жыл бұрын
Wow, thank you for the great journey Abelo, it's a great info ❤️ I hope & pray that this covid situation goes away soon with all the rest of all other things that stress the world 🙌
@Werwer-es8um
@Werwer-es8um 3 жыл бұрын
መጎብኘት የምፈልገዉ አገሬን ነበር ግን ምን ይሆናል ሸቃላ ሆኘ ቀረሁ😥😥
@user-rg7ww4xc9v
@user-rg7ww4xc9v 3 жыл бұрын
አይዞን
@afonsolomon9215
@afonsolomon9215 3 жыл бұрын
ማን እንደ ሀገር የሰው ወርቅ አያደምቅ
@በአምላክደስታታዬ
@በአምላክደስታታዬ 3 жыл бұрын
አብሽሪ 1 ቀን ሁሉም ይቀየራል።
@Mimimimi-tq8cz
@Mimimimi-tq8cz 3 жыл бұрын
kkkkk
@feranmekunna2651
@feranmekunna2651 3 жыл бұрын
Don’t give up
@abrhem.surafel9497
@abrhem.surafel9497 3 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለል አቤል ሆሌም ጥሩ ጥሩ ነገሮች ነው የምትነግረን ተባረክ
@user-qy6tj1uw6n
@user-qy6tj1uw6n 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን 💚💛❤🙏🙏
@lilyzaray9254
@lilyzaray9254 3 жыл бұрын
በጣም፡እናመሰግናለን፡አቤሎ።
@mdabdodula3714
@mdabdodula3714 3 жыл бұрын
አሪፍ መረጃ ነው ይመችህ
@solomon4690
@solomon4690 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መረጃ ነዉ በርታ
@UNIVERSALTUBEdv
@UNIVERSALTUBEdv 3 жыл бұрын
አቤላ ይመችህ
@negaseemiliki722
@negaseemiliki722 3 жыл бұрын
ጌታ ይበርክህ
@betelhamtadesse5968
@betelhamtadesse5968 3 жыл бұрын
Thank you for information i have plan to visit one day
@gy8086
@gy8086 3 жыл бұрын
Tanke you my brother!! That’s is good information!!
@andomgebremariam6779
@andomgebremariam6779 3 жыл бұрын
አቤላ ሰላም ሰላም 👍👍
@feranmekunna2651
@feranmekunna2651 3 жыл бұрын
My boy always different you r amazing you tuber ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
@afonsolomon9215
@afonsolomon9215 3 жыл бұрын
መጎብኘት መልካም ነው ግን ከሰው ሀገር ሽቶ የሀገሬ ኩበት ሽታ ወይኔ የት አገኘዋለሁ ማን እንደሀገር ?
@IsraeliPanther
@IsraeliPanther 3 жыл бұрын
Ezi betbor demo..ech kezi kubet shita mech yhon ymlakekew tel neber..ayi sew..kebad ftur new..delawm kefawm smetu yaw new !!!
@afonsolomon9215
@afonsolomon9215 3 жыл бұрын
@@IsraeliPanther የተናገርከው መቶ በመቶ ትክክል ነው ግን ወንድሜ እኔ እራሴ ስንት ታቦት ተማፅኜ መሰለህ ከሀገር የወጣሁት ያ ማለት ሀገሬን አልወድም ማለት አይደለም የሀገራችን የኑሮ ሁኔታ አይደለም ስደት ሞት ያስመርጣል ።እና እልሀለሁ ከሀገሬ ከወጣሁ በኋላ በጣም እጅግ በጣም ብዙ ነገር ጎድሎበኛል ወጥቼ ባላየው እንዳንተ ነበር የማስበው ። ግን አምላክ ምስክሬ ነው ማን እንደ ሀገራችን ።
@IsraeliPanther
@IsraeliPanther 3 жыл бұрын
Tredchehalew bro..ayzon ayzon..endecheleme aykerim..tesfa kalkoretk nege ynegal..don give up..be strong and above all..PRAY !!!!!
@afonsolomon9215
@afonsolomon9215 3 жыл бұрын
@@IsraeliPanther txs for ur wish . As long as Almighty God is wz us we are the one who'll take the lead !God bless our beloved Ethiopia 👍
@dxb9931
@dxb9931 3 жыл бұрын
ዱባይ ምርጥ አገር ብዙነገር ያወኩባት
@nathanyishak4131
@nathanyishak4131 3 жыл бұрын
ፕሮግራሙ በጣም አሪፍ ነው ግን ምን ሆነህ ነው 2 ቀን በምን ምክንያት ነው የቀረሀው ።
@lebleb3498
@lebleb3498 3 жыл бұрын
ጥሩ መረጃ ነው መታደል ነው መቼም ማየትህ 👍👍👍👍
@ahmu9424
@ahmu9424 11 күн бұрын
ይመችህ አባቴ ትለይብኛለህ አንዳንተ ጀግና ሰው የለም ትለያለህ በዚህ ሥራ ቀጥልበት ስለውች ሀገር መስራትህን ቀጥቅ ወደ ኢትዮጵያ አንዳትመልስ አዛው ነው የምአምርብህ
@birejenberu8512
@birejenberu8512 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ማዳም አስጎብኝታኛለች እኔ አሁን አገሬን መጎብኘት ነዉ የምፈልገዉ
@emanethiopian4222
@emanethiopian4222 3 жыл бұрын
እናመሰግናል አቤሎ
@maithasayed4530
@maithasayed4530 3 жыл бұрын
በጣም ብዙ የሚጎበኝ ቦታ አለ በጣም ያልተጠቀሱ
@user-kn7ek3bi6y
@user-kn7ek3bi6y 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@haile-no1vc
@haile-no1vc 3 жыл бұрын
ከማዳመ ጋ በነፃ ነዉ የምዚናናዉ ። አድናቅህ ነኝ ግን በዚ ፖሎትካ በዛ መዚናኛ ኡኡኡኡኡ ግን አይምሮህን ማታሳሪፊበት ግዜ አሌህ?
@bezazekariyas9997
@bezazekariyas9997 3 жыл бұрын
Köfte kapı modelleri
@ethiochildern3888
@ethiochildern3888 3 жыл бұрын
Alew
@ridwananwar6238
@ridwananwar6238 3 жыл бұрын
ዱባይ ላይ ቁጭ ብለን እሄን ሁሉ አለማየታቺን ገርሞኛል አሁንም ቢሆን አልረፈደም እደርሲበታለው 👍👍👍
@bourtoukalbourtoukal5430
@bourtoukalbourtoukal5430 3 жыл бұрын
አገራችንን አስተዋውቅ የሰውአገርምያረግልናል ግንይቀርታ አገራችን ንበደብአስተዋውቅእሽ
@shalomtewo6286
@shalomtewo6286 Жыл бұрын
አቤሎ በወይኗ በእናትህ አስጎብኘኝ እስኪ ። በጣም እመኛለሁ
@almaztsegazeab5560
@almaztsegazeab5560 3 жыл бұрын
Thank you for the info
@mimiwoldesenbet3950
@mimiwoldesenbet3950 3 жыл бұрын
አናመሰግናለን አቤል
@ethiopia2836
@ethiopia2836 3 жыл бұрын
አቤልዬ ጎበዝ ነል እኔ እዚህ ነኝ በጆሮ ነው ምሰማው እንጅ ሄጄ አልቅም😜😄🇪🇹🇪🇹❤🇦🇪😘
@genetnagetugenetnagetuyesh6232
@genetnagetugenetnagetuyesh6232 3 жыл бұрын
ዱባይ አሪፍ ናት ኑና ጎብኙአት
@shegetube8897
@shegetube8897 3 жыл бұрын
፨፦በቅንነት እርዱኝ subscribe አርጉኝ በቅንነት ኢትዮጵያዊ አደለን ቅን ነን 👈👈🇪🇹❤🇪🇹❤👍❤🇪🇹❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹❤🇪🇹
@raeesemeraghebriel6363
@raeesemeraghebriel6363 3 жыл бұрын
thanks a lot
@shitujiru1170
@shitujiru1170 3 жыл бұрын
ሰላም 🇪🇹🌹🌹💙💠💠🇪🇹
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
እኔ ኮረና ሲጠፋ? ወደ ሀገሬ ኢት? ስሄድ? ዱባይ ደርሼ 3-4 ቀን ተዝናንቼ ነው ወደ አዱ ገነት የምገባው:: ትኬቴን አንድ ላይ እቆርጣለሁ:: ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🏾
@fikert2915
@fikert2915 3 жыл бұрын
Mis you dubai
@salihasaliha8850
@salihasaliha8850 3 жыл бұрын
Welcome
@shegetube8897
@shegetube8897 3 жыл бұрын
፦በቅንነት እርዱኝ subscribe አርጉኝ በቅንነት ኢትዮጵያዊ አደለን ቅን ነን 👈👈🇪🇹❤🇪🇹❤👍❤🇪🇹❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹❤🇪🇹
@redit1704
@redit1704 3 жыл бұрын
Woww betam yemiasbawen new yasamahahei
@munabinttemam1702
@munabinttemam1702 3 жыл бұрын
ዋው አንደኛ ነኝ
@shegetube8897
@shegetube8897 3 жыл бұрын
፨በቅንነት እርዱኝ subscribe አርጉኝ በቅንነት ኢትዮጵያዊ አደለን ቅን ነን 👈👈🇪🇹❤🇪🇹❤👍❤🇪🇹❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹❤🇪🇹
@kalkidamtko5658
@kalkidamtko5658 Жыл бұрын
እኳን,አወኩህ❤❤❤❤ኑርልን
@bettybekle1686
@bettybekle1686 3 жыл бұрын
Thanks abel
@tsegaygeb
@tsegaygeb 4 ай бұрын
👌👍
@richzelalem8194
@richzelalem8194 3 жыл бұрын
ለምን ግሎባል ቪሌጅ አልሄድክም በጣም ያምራል እዛም
@jemeilabintlemmaalhmdulill1924
@jemeilabintlemmaalhmdulill1924 3 жыл бұрын
እኔ ጎብኞቼዋለው ሰዎቼ ከልብ ነው የማመ ሰግናቸው ዱባይ ምንዋም አልቀረኝም ካንድም አራት አምስቴ በነገራችን ላይ ለግብኝት እኮ የልጆች ስራ መስራ አሪፉ ነው ባንድ በኩል ባይመችም ።
@lucylucy6555
@lucylucy6555 3 жыл бұрын
14,000 ምን ዶላር ነው ወይስ ብር እባክህ ንገረኝ የትኬት ዋጋውን ማለቴ ነው
@habeshasocial
@habeshasocial 3 жыл бұрын
Birr
@AK-rz3zq
@AK-rz3zq 3 жыл бұрын
Mn asbh nw birr nw enji
@abshowdiasporatube7871
@abshowdiasporatube7871 3 жыл бұрын
ትዝታ አለኝ
@LucyTip
@LucyTip 3 жыл бұрын
8ቱ አለማችን ላይ የማይከፈቱት በሮች
@yared2522
@yared2522 3 жыл бұрын
next do ISRAEL pls included price
@nahomtezera9887
@nahomtezera9887 3 жыл бұрын
I visit all
@ababiyaashenafi2368
@ababiyaashenafi2368 3 жыл бұрын
Tnx Bro
@sfalasii6437
@sfalasii6437 3 жыл бұрын
እውነት ዱባይ ከመጣው ሶስታመት ሆነኝ ሁሉንም ቦታ አይቻለው ግን ለምን እንደሆን አልደነቅም በቦታው ማማር ደስ ይለኛል ፅዳቱ ሀገሪቱ በገንዘብ ብዛት ተጠብቃ እዳለች ያስታውቃል ህዝቦቾም ትንሽ ናቸው ጥሩ መሪ አላቸው በጣም ደስ እሚሉ አንድ ቀን ሰርፕራይዝ አድርገውናል እቤት ገቡ የኢድ ቀን በማግስቱ የአለቃየ የሩቅ ዘመድ ስለሆነ እና ግን ምን ለማለት ነው ኑ ጎብኞት ግን ዱባይን ሽ ግዜ ሳያት አይደንቀኝም የኔም ስለማይመስለኝ ሀገሬ ባዶ ሜዳ ባይ እወዳላው ደስታየ ወደር የለውም ሀገራችን ሰላም ያርግልን ስንት ሚታይ ነገር አላት
@HELENTUBE7
@HELENTUBE7 3 жыл бұрын
🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ምወዳት ሃገሬ ናት ስላስተዋወክልኝ ደስ ብሎኛል ( sukeran yatejel afiy)
@የታሪክጥግ
@የታሪክጥግ 3 жыл бұрын
👉💚 የተዋህዶ ልጆች 💚 💛የተለያዩ መዝሙሮችና ስብከቶች የሚገኙበት💛 ❤ቻናል ነዉ ሁላችሁም ሳትጓበኙት አትለፉ!❤ 👉ላል Lal Tube ቤተሰብ ይሁኑ🙏 . .....
@ethio5253
@ethio5253 3 жыл бұрын
ክክክክ ምድረ መናፍቅ
@estifozewdu3880
@estifozewdu3880 3 жыл бұрын
አቤሎ ምርጥ ሰው አስፈሪውን ነገር ክፍል3 ስራልን 🙏🙏
@shegetube8897
@shegetube8897 3 жыл бұрын
፨በቅንነት እርዱኝ subscribe አርጉኝ በቅንነት ኢትዮጵያዊ አደለን ቅን ነን 👈👈🇪🇹❤🇪🇹❤👍❤🇪🇹❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹❤🇪
@etemama9255
@etemama9255 3 жыл бұрын
እድሜ ለመዳም አዝናንተኛለች ብዙ ግዜ💕💕💕💕💕💕💕 በአመት ሁለቴ
@lase-of9wq
@lase-of9wq 3 жыл бұрын
አቤሎ ቅመሙ የትዬ ወይኗ ልጅ በጣም useful information ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ።
@ፍቅርያሸንፋልፍቅርያ-ረ8ኸ
@ፍቅርያሸንፋልፍቅርያ-ረ8ኸ 3 жыл бұрын
ሰላም አቤሎ እንዴት ነህ ከሀገራችን ገብተን መመለስ ይቻላል እንዴ ባሁኑ ሰአት
@kedimyaleewuket8582
@kedimyaleewuket8582 3 жыл бұрын
መጎብኘት የምፈልገው ውብ ሀገሬን ሀዋስንና ባህር ዳርን ነው
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 3 жыл бұрын
አህለን አቤሎ🙋
@Mr.robloxbacon
@Mr.robloxbacon 3 жыл бұрын
ቆንጆ ቲቪ ዱባይ ስንት ነው ?
@amanuelnegash6736
@amanuelnegash6736 3 жыл бұрын
Slam አቤላ እዴትነህ በጣምነው የምወድህ
@shegetube8897
@shegetube8897 3 жыл бұрын
፨በቅንነት እርዱኝ subscribe አርጉኝ በቅንነት ኢትዮጵያዊ አደለን ቅን ነን 👈👈🇪🇹❤🇪🇹❤👍❤🇪🇹❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹❤🇪🇹
@eletawimereja
@eletawimereja 3 жыл бұрын
How much is the price fore the desert package?
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 3 жыл бұрын
ዱባይ ውስጤ ናት ተዝናንቸበታለው ግን ሙቀቱ ትንሽ ለማንኛውም ዱባይ የሜመቻችሁ
@michaelashenafi100
@michaelashenafi100 3 жыл бұрын
ጠፍተሀል🙄🙄🙄🙄
@ABDUKEEDITING
@ABDUKEEDITING 3 жыл бұрын
Mirte new👌👌👌
@Fleekin_Ice
@Fleekin_Ice 3 жыл бұрын
Enkuan dunai dejen yemhedbet birr yelegnm
@Mimimimi-tq8cz
@Mimimimi-tq8cz 3 жыл бұрын
በጣም አናመሠግናለን ፡ስንት ዶላር ያስፈልጋል በአጠቃላይ
@Zerxtube
@Zerxtube 3 жыл бұрын
WOW arife new
@yeheuotesrga1494
@yeheuotesrga1494 3 жыл бұрын
እሸአላህ ካላህጋር
@melakuenat7269
@melakuenat7269 3 жыл бұрын
እር አቤሎ ቶልቶሎ ልቀቅ ቪዲዬ ዎችን
@shegetube8897
@shegetube8897 3 жыл бұрын
፨በቅንነት እርዱኝ subscribe አርጉኝ በቅንነት ኢትዮጵያዊ አደለን ቅን ነን 👈👈🇪🇹❤🇪🇹❤👍❤🇪🇹❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹❤🇪
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 3 жыл бұрын
እኔስ አይቼዋለሁ እድሜ ለመዳሜ ያው የልጆቿ ጠባቂ ስለሆንኩ በደና ጊዜ አይቼዋለሁ የዛሬን አያደርገውና
@sg8704
@sg8704 3 жыл бұрын
ሰላም አቤል በሁሉም social media ትሳተፋለህ ከpodcast በስተቀር podcast KZbin ላይ የምትጭናቸውን podcast ላይም ብትጭናቸው ብዙ አድማጮች ታተርፋለህ።
@Mr.robloxbacon
@Mr.robloxbacon 3 жыл бұрын
ስንት ይፈጃል በጥቂቱ ለመጎብኘት ?
@meksuedmehamed2872
@meksuedmehamed2872 3 жыл бұрын
l love dubai
@Nati4Xclub
@Nati4Xclub 3 жыл бұрын
Endi naw abelo
@alemtueromo5607
@alemtueromo5607 3 жыл бұрын
😍😍Enamasaginalen 🙏
@mikyethiop7892
@mikyethiop7892 3 жыл бұрын
እኔና ቤተሰቤ ከወለድኩ በኋላ ዱባይን እንጎበኛለን
@aynalemtomastomas7518
@aynalemtomastomas7518 3 жыл бұрын
አበሊ ሰላሚህ ዪቢዛሊን ዎንዲሜ ከ ማዳሚ በቲ ማአዉታቲ አቃተዪን ኢንጂ ዱባኢ ሚርት ሃገር ናቲ ጊን ሰዎችጂ ቢዞችሁ አዉረ ናችሀዉ ኢንደዛ2ኡሚ ሚሪቲ ሰዎችሁሙ አሉ ፕሮጊራሙኒ ዎዲጀዋለዉ በርታ ።
@susuh2000
@susuh2000 3 жыл бұрын
ኧረ ስደት አዝናንቶኛል ዱባይ ሰፈሬ ነች ደስ የምትል ከተማ አቡዳቢ የባለሀብት መኖሪያ ነች
@shegetube8897
@shegetube8897 3 жыл бұрын
፨በቅንነት እርዱኝ subscribe አርጉኝ በቅንነት ኢትዮጵያዊ አደለን ቅን ነን 👈👈🇪🇹❤🇪🇹❤👍❤🇪🇹❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹❤🇪
@zakinida7311
@zakinida7311 3 жыл бұрын
Abo yemeche abelo azenanahge ezhu Ethiopia hogne
@IsraeliPanther
@IsraeliPanther 3 жыл бұрын
Ke 14,000-25,000 birr weys derham new??
@InspireEthiopia
@InspireEthiopia 3 жыл бұрын
ምርጥ ልማዶችን መጀመር እፈልጋለው ብለው የሚያስቡ ከሆነ ከስገራሚ ቪዲዮ ሰርተናል። Inspire Ethiopia እንባላለን። ህይወት ቀያሪ ቪዲዮችን ሳይንሳዊና ከነቃቂ በሆነ መንገድ እናቀርባለን። ተመልክተው ከወደዱን ቻናላችንን ሰብስክራይብ አርገው ወዳጅ መሆን አይርሱ።
@tsehayrebo1394
@tsehayrebo1394 3 жыл бұрын
WOW that is wow
@tigestemengestu6199
@tigestemengestu6199 3 жыл бұрын
👌👌👌👌👌💎💎💎
@nounaphones3020
@nounaphones3020 3 жыл бұрын
አባል fb ላይ መቃብር ፈንቅሎ ወጣ የሚባል ውጂንብር አለ እባክህ ባንተ ልስማው አልያ አላምንም
@martamarkus1346
@martamarkus1346 3 жыл бұрын
Selame lenante yehune abelo 😍
@dokimashailu5163
@dokimashailu5163 3 жыл бұрын
Wowwwwwwwww
@abel1942
@abel1942 3 жыл бұрын
የበረሀው ዋጋስ አቤሎ??
@NoName-xp7th
@NoName-xp7th 3 жыл бұрын
ሙሉ በሙሉ በኢትዮፒያ ብር ስንት ይፈጃል
@አይናለምአበራ
@አይናለምአበራ 3 жыл бұрын
እንደዉ አትኩሬ ሳየዉ ሞገስ የሌለዉ ሀገር ነዉ ከዚህ ዉስጥ ትልቁን ህንፃ በዉጪ ብቻ ነዉ ያየሁት ሌላ ብዙ ቦታ ከአሰሮቼ ጋር ጎብኝቻለዉ እስካሁን አንድ እንስሳቶች ያሉበትን ቦታ ገና አዲስ እያለዉ አይቼ በዉስጤ ቀርቷል እንጂ ሌላዉ የተፈጥሮ ይዘት ስሌለለ አይደንቀኝም አሁን ጉጉቴ እንጦጦ ፓርክ አርባምንጭ ማየት ነዉ
@gashefsaha3459
@gashefsaha3459 3 жыл бұрын
አቤል ከየኢተጵያ የማይረባ ፖሎቲካ ጡሩ አቀረብክልን
@salimmahmud3922
@salimmahmud3922 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን አመሰግናለሁ
@melsewmola5035
@melsewmola5035 3 жыл бұрын
ሰላም ነህ አቤል አጠቃላይ ይን ሁሉ ለማድረግ ስንት ዶላር ያስፈልጋል ?
@abduahmad1945
@abduahmad1945 3 жыл бұрын
Dubai enas selchegi
@አልሚወለየዋ
@አልሚወለየዋ 3 жыл бұрын
ማፊ ፍሉሥ 😌አቤሎ😂
@firyeza6536
@firyeza6536 3 жыл бұрын
የሀራም🤣🤣
ሴኡል ገባሁ ምሽጎቹን አየሁ Abel Birhanu south korea seoul city travel
13:03
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 91 М.
МАИНКРАФТ В РЕАЛЬНОЙ ЖИЗНИ!🌍
00:31
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 34 МЛН
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 19 МЛН
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 54 МЛН
አዲሱ የውጭ ሀገር ኑሮዬ
33:49
Prince Belliti
Рет қаралды 153 М.
ሚስት የሚሰጥ ማሽን ጃፓን አየሁ Abel Birhanu
10:48
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 230 М.
የዱባይ ሀብታሞች ጉድ የሚያሰኝ ድርጊት Abel Birhanu
10:33
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 212 М.
ዱባይን ከሰማይ ከነዋጋ ዝርዝሩ | dubai from the sky helicopter tour
11:09
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 38 М.
МАИНКРАФТ В РЕАЛЬНОЙ ЖИЗНИ!🌍
00:31
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 34 МЛН