የሰመጡት ሀብታሞች እና ያልተነገረው ሌላ አሳዛኝ እውነታ አለም እንዲህ ናት Abel Birhanu

  Рет қаралды 77,851

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 107
@reditub1804
@reditub1804 Жыл бұрын
ካልቀበጡ አይሰበሩ አለ ያገሬ ሰው ከፍሎ ሟች ይሉታል ይሄ ነው
@selamzemen1730
@selamzemen1730 Жыл бұрын
Kkkkkkkkk 😂😂😂😂😂😂😂 ewnet new enga be eda raschin zuro enezi be genzeb yichwetalu be ewnet enie alazekubachowm ,sint diha eyale yemibelaw yelelow enesu ke mestet yiliq bir keflo wede mot ena air matat ufffffff
@SadaAiae
@SadaAiae Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@kafiyalewassefa3045
@kafiyalewassefa3045 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@YohannesAdera-ef7uv
@YohannesAdera-ef7uv Жыл бұрын
የዛገ ብረት ለማየት የማይተካ ህይወት ማጣት
@kidestmisganaw9567
@kidestmisganaw9567 Жыл бұрын
እኮ 😃
@enbayneshtigabu9382
@enbayneshtigabu9382 Жыл бұрын
ኣይገርምም???😏
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
😂😂
@zinatahmad5875
@zinatahmad5875 Жыл бұрын
ከተራብ ለጠገብ አዝናለሁ ይላል ያገሬ ሰው
@wagey6343
@wagey6343 11 ай бұрын
ነፍስ ይማር
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Жыл бұрын
ወቶ ከመቅርት የድንግል ማርያም ልጅ ያድነን ነብሳቸው በሐፀደ ገነት ያሳርፍልን የወይኗ ልጅ እውነት ነው ደሀና አብታም አንድ አደለም ሁሉም ነገር ለበጎነው ዋና ጤና ነው🙋
@user-dq5gs5ks2p
@user-dq5gs5ks2p Жыл бұрын
ነብሳ ቸዉን ይማር😢
@habeshachannel
@habeshachannel Жыл бұрын
አሰላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም እደት ናችው ውድ ኢትዮጲያውያን በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ነፍሳቸውን ይማር ጉድ ጉድ እኔማ ሁሌ እከታተልሀለሁ ሁልግዜም የምታመጣልን ነገር ያስገርመኛል አቤል በውነቱ እናመሰግናል አላህ ይባርክህ መረጃህ ሁሉ ትክክል ነው አላህ ይጨምርልህ
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t Жыл бұрын
አቤል የወይንትዎ ልጂ መረጃህ በጣም የሚያሰደንቅ ነው በርታ ሰላምህ ይብዛ
@oneworld3823
@oneworld3823 Жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ እነዚህ ሰዎች አልሞቱም የሆነ አንድ የተቀነባበረ ድራማ እንዳለ ይሰማኛል ሞተዋል ብዬ አላምንም 👌👌
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 Жыл бұрын
ወይ መድኃኔዓለም ገና ስንት ነገር እንሰማለን። ከፍሎ መሞትም አለ እንግዲህ
@saedakedir8882
@saedakedir8882 Жыл бұрын
ድሮም ከፈጣሪጋ መጋፈጥ መጨረሻዉ አያምርም
@user-ft3rn3sb3z
@user-ft3rn3sb3z Жыл бұрын
አተ እራሱ አንድ ቀን ታይታኒክን ለማየት መሄድህ እማይቀረ ነው
@birtukanmengeshaeshete5032
@birtukanmengeshaeshete5032 Жыл бұрын
አይሰዉ ይሄሁሉ ደስታን ፋለጋ ነዉ አይደለ ፈጣሪ ነፍሳቸዉን ይማር :: ገንዘብ ከንቱ ነዉ የማይወሰድ ደስታ እየሱስ ይባር እኔስ በእርሱ እፎይ ብያለሁ
@user-yq9lj4rg5d
@user-yq9lj4rg5d Жыл бұрын
እኔም የገረመኝ ጉዳይ ነው እነዚህ 5 ሰዎች ከ 500 ሰው ህይወት በልጦ ነው እንደዛ ከየሀገራቱ ፕሌነሽ ሮቦት ነሽ ተልኮ እነሱን ፍልጋ አዘንኩ ለ 500 ደሀ ህዝብ ያልፍልናል ብለው ለሰጠሙት እነሱስ ጥጋብ ነው
@sintesinte7059
@sintesinte7059 Жыл бұрын
I have been waiting for this vedio 10nks abelo
@meazagenet4428
@meazagenet4428 Жыл бұрын
እያንዳንዳቸው በ250ሺ ዶላር የሞትን ሎተሪ ቆረጡ 😢 ሎተሪውም በአፋጣኝ ደረሳቸው😢 ካልጠገቡ አይዘሉ ካልዘለሉ አይሰበሩ አለ የአገሬ ሠው። የአገሬ ሰው አዋቂው 😢 ነፍስ ይማር ለሁሉም ወደው የሞቱትም ተሰደው የሞቱትም ነፍሳቸውን ይማር
@melakugenet2246
@melakugenet2246 Жыл бұрын
😂😂😂👍🏾❤️ Amen 🙏🏾
@nagariteriba2203
@nagariteriba2203 Жыл бұрын
ከተራበ ይልቅ ለጠገበ እዘን ይልሃል ይህ ነው።
@MuhammedAhmed99
@MuhammedAhmed99 Жыл бұрын
የሚያሳዝነው ይሄ ሁሉ ብር መክሰሩ ነው
@nasernegash3630
@nasernegash3630 Жыл бұрын
ተቀይሜህ አለሁ ሁለተኛ የአውሬውን ማስታወቂያ እንዳትሰራ 1
@tstube9448
@tstube9448 Жыл бұрын
Enamesegnalen pls sile Simpson🙏 vedeo siralin🙏🙏
@user-od7yd8oj6x
@user-od7yd8oj6x Жыл бұрын
ለመሞት ለመሞት ለምን ገንዘብ ይከፍላሉ በነፃ እያለላቸው ኢትዮጵያ ለምን አይመጡም ነበር
@yonasfikre694
@yonasfikre694 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@abdullahhamod8807
@abdullahhamod8807 Жыл бұрын
አተርፍ ባይ አጉዳይ አሉ ያገራችን ሰወች ለካስ ተረት ዝም ተብሎ አይተረትም አጂብ
@user-ec7yv9cv1w
@user-ec7yv9cv1w Жыл бұрын
Abela ጌታን ቸግሮኛል እርዳኝ 🙏
@Rejalmedia520
@Rejalmedia520 Жыл бұрын
Welcome bro viral man Abel good news very loved you channel,i,am no token ENGLISH sorry
@mahiderabate7865
@mahiderabate7865 Жыл бұрын
የቀበጡለት ሞት አይገኝም
@jimihune9650
@jimihune9650 Жыл бұрын
በሰመጡትና በሀብታሞች መካከል ጥጋበኛ የሚለውን ጨምርበት.
@mthh752
@mthh752 Жыл бұрын
😅😂 ይገርማል አቤሎ
@habentesefaye499
@habentesefaye499 Жыл бұрын
አዎ አለም እንዲህ ናት:: አንተም ለዚህች አጭር እድሜህ ሰይጣንን ከምታገለግል ወደ ቀደመው ቤትህ ተመለስ ብር እና ዝና ያጠፋሀል::
@melakugenet2246
@melakugenet2246 Жыл бұрын
ይኼ ሁሉ 💰💰ከፍሎ ለመሞት🫢🫢🫢🫢 አይይይይ ሀብታም ቀበጥ 🫢🫢 አፍሪቃ አይመጡም በነፃነት ይሞቱ ነበር🤷🏾‍♀️. ደሞ ለመሞት…. Thank you Abelo❤️ for sharing 👍🏾💚💛❤️🇪🇹
@ephremmelka6491
@ephremmelka6491 Жыл бұрын
Thank you bro
@belayneh123
@belayneh123 Жыл бұрын
"" ነፍስ ይማር "" ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን የሚለው ምኞት ሁሌ ይገርመኛል ምክንያቱም ከሞት በኋላ ""ምህረት "" የለም በህይወት እያለን እንጂ ! አንሸወድ !
@zelealemterefe114
@zelealemterefe114 Жыл бұрын
Wow abela today video is nice ❤
@user-si4bi2zy4w
@user-si4bi2zy4w Жыл бұрын
ህይወት እንዲ ናት😭
@mahiderabate7865
@mahiderabate7865 Жыл бұрын
አቤሎ አንደኛ በርታ
@tsigatsiga7333
@tsigatsiga7333 Жыл бұрын
የመጀመሪያ ለመሆን ስሮጥ ተቀድሚያለሁ
@user-zp5mf5tk9b
@user-zp5mf5tk9b Жыл бұрын
good
@godeliyasegzibertalaqnw3499
@godeliyasegzibertalaqnw3499 Жыл бұрын
Heart breaking 💔 😢 nebsachewun yimar⚘😢😢😢😢
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s Жыл бұрын
የማዝነዉ ለከሰረዉ ገንዘብ ነዉ😅ሰዉ እዴት ከፍሎይሞታል😅
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅድስ አመድ አምላከ በገንዘብ ምትን ጠሩት በጣም ያሳዝናል የታይታኒከ ታሬከ በጣም ልብ የሚነካ ነዉ ዳግመኛ ወደ ጥልቁ ባህር ለመግባት የተጠቀሙበት የቴከናሎጂ ሰርጋጅ መርከብ የሰውን ነፍስ ሊያድን አልቻለም ዉጤቱ ምት ሆናል የደሀዉ ነፍስ ቦታም አይሰጠዉም ነፍሳቸዉን ይማር
@medhaniekifle1169
@medhaniekifle1169 Жыл бұрын
Kezi temar abel
@toibaahmad2342
@toibaahmad2342 Жыл бұрын
ጉድ ከተራበ ይልቅ ለጠገበ አዘኩኝ አትሸሰብኝ ሰው ከፍሎይሞታል
@sefansefan5049
@sefansefan5049 Жыл бұрын
Yemejemeria nagn abelo
@Weded_Weded
@Weded_Weded Жыл бұрын
ቤተሰብ አርጉና🙏🇪🇹
@tirhasdainel4906
@tirhasdainel4906 Жыл бұрын
ያሁሉ ብር የከፈሉት ለሞት ነበር ኣይ ሃብታም🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@avadavid6220
@avadavid6220 Жыл бұрын
🤔I don’t know
@alohacell9445
@alohacell9445 Жыл бұрын
ድሀ ያልፍልኛል ብሎ ይስደዳል እነሱ ግን ጥጋብ ነው ለዚህ ያበቃቸው
@asaw1499
@asaw1499 Жыл бұрын
😢😢😢😢bizu itiopi'aa wiyanim alaqu dahawum habitamimi ka ma moti alidanum asazangi nawu
@greenlovertube773
@greenlovertube773 Жыл бұрын
So amazing old and new titanic Don’t go far from god enough god did he say nothing broke it until now god shows us so sad for all humans lost life so 🥲
@SofonyasSofi-xi5sk
@SofonyasSofi-xi5sk 5 ай бұрын
አየህ አቤል አንተም ቢሆንኮ ስለ ሀብታሞቹ ነው የዘገብከው ስለሰመጠው አይደለም
@sumayyabhamdashaggerfinfin8652
@sumayyabhamdashaggerfinfin8652 Жыл бұрын
La deha bisetu ayishalm naber ayyyy tigab kuch bilaw kamibelu motin gezu
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
ገንዘብ ሲበዛም ችግር ነው።
@RiVomedia2030
@RiVomedia2030 Жыл бұрын
ሰው ሰራሽ ወጥታሽ ቃራሽ ?🙏🙏 በጋራ እንቁም ድህናትን ድህናትን እናቁም ያድሆች ዜና ምዘግብ ዬለም 😭😭😭😭😭😭😭
@meserettamriu2859
@meserettamriu2859 Жыл бұрын
ከፍሎ መሞት በስማም 😮😮😮
@user-vu8wp9pp2n
@user-vu8wp9pp2n Жыл бұрын
የቀበጡለት
@mesilove9815
@mesilove9815 Жыл бұрын
የቀበጡለት ሞት አይገኝም አለ ያገሬ ሰዉ ነብሳቸዉን ይማር 😢
@abelkase3726
@abelkase3726 Жыл бұрын
Ene negn yha vedio endesera yarekut 😮😅
@mesilove9815
@mesilove9815 Жыл бұрын
@@abelkase3726 አረ እኔም የምጠይቀው አጥቼ ነው ጎበዝ 😂😂😂😂
@mthh752
@mthh752 Жыл бұрын
ሰዉ በእጁ ሞት በገዛ ገዛብ😅😂
@nagariteriba2203
@nagariteriba2203 Жыл бұрын
የድኃን ነገርማ ማን አይቶት?
@jemo5716
@jemo5716 Жыл бұрын
እግዚኦ እኔ በሥንቱ አማራለሑ በሚሊዮን ከፍሎም መቅበጥ አለ
@makiass2554
@makiass2554 5 ай бұрын
ከፍሎ ሟች የሚለው ተረት ቦታውን አገኝ😮😮😮
@dillo8602
@dillo8602 Жыл бұрын
እሰይ
@ummlky1994
@ummlky1994 Жыл бұрын
ሠላም አቤላ እኔምልህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አማኝ ባወረብከው ነገር እጅግ አዝኗል እዴት አቤል በቁርባን አግብቶ እደዚህ አይነት ነገር ያደርጋል በማለት እጅጉን ተቀይሟል እናም አቤላ እባክህ አጠር ያለች ፕሮግራም ሰርተህ ወዳጆችህን ይቅርታ ብጠይቅ ጥሩ ነበር ከይቅርታ ጋር
@meseretsolomontekilemariya1382
@meseretsolomontekilemariya1382 Жыл бұрын
ይቅርታ ብሏል
@ummlky1994
@ummlky1994 Жыл бұрын
@@meseretsolomontekilemariya1382 አዎ አይቸዋለሁ በጣም አመሰግናለሁ ❤️
@mariaabdissa2986
@mariaabdissa2986 Жыл бұрын
ነብስ ይማር አሁን ሀብታቸውን ማን ሊባል ነው 🤔🤔🤔😎
@Tinchi9
@Tinchi9 Жыл бұрын
እኔ 😂😂😂😂😂
@mariaabdissa2986
@mariaabdissa2986 Жыл бұрын
@@Tinchi9 አለው በት 😂😂😂🙏
@ZinatZinat-bs1dt
@ZinatZinat-bs1dt Жыл бұрын
Lemayet nw inde ineko research liadergu maslogn
@fairequity8405
@fairequity8405 Жыл бұрын
ከፍለው የሞት ትኬት የገዙት ቱጃሮቾ
@haymiyitagesu1770
@haymiyitagesu1770 Жыл бұрын
እጥልቁ የሌላኛው አለቃ ቤት ነው ዝብሎ ይኬዳልእንዴ ሃሃሃ አገታቸው ማለት😂 በተፈቀደላቸው ቦታ አይኖሩም
@GattowalTube
@GattowalTube Жыл бұрын
hi abel
@nagariteriba2203
@nagariteriba2203 Жыл бұрын
የሙታንን መንደር በሚገባ ጎበኙት።
@nagariteriba2203
@nagariteriba2203 Жыл бұрын
ይሄ ነገር ግን አምልኮ ይሆን እንዴ? ግራ ያጋባል።
@user-cg6pz7ve9f
@user-cg6pz7ve9f Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የስደቶኞቹ ሞት 😢😢ባለሃብቱ ግን ወራሽ አላቸው 😂
@akmelahmedin5659
@akmelahmedin5659 Жыл бұрын
አቤል ፈጣሪ ሞታቹ እዛነው ብሎ ቀን ቆረጠ ሳአቱ ደረሰ
@ethiopianyoutubersnetworke3370
@ethiopianyoutubersnetworke3370 2 ай бұрын
አንተም ስለነሱ ነው የምታወራው😂😂😂
@user-le2dr8xh3h
@user-le2dr8xh3h Жыл бұрын
The simson was peridict it
@yonasfikre694
@yonasfikre694 Жыл бұрын
titanik ergiman silalebat new kesu ga tetenekaka hulu mechereshaw ayamrim t
@Hasem_media1
@Hasem_media1 Жыл бұрын
ተው ተመለስ ፣ አርፈደም
@user-lb9pi6cd3v
@user-lb9pi6cd3v Жыл бұрын
የበሰበሰ እንጨት ለማየት ይህን ያህል ገንዘብ ከፍሎ ወደሲኦል መጎዝ ግፍነው የዛን መልስ ነው ከፈጣሪ መልስ የተሰጣቸው አይ ሀብታም ልብ ይስጣቸው ምድር ላይ ያሉትን🤔🤔🤔
@user-jo9xm8kb6r
@user-jo9xm8kb6r Жыл бұрын
ጥጋበኞች😢
@tadelakidane101
@tadelakidane101 Жыл бұрын
Bytaye beker menalebet
@_a.b.r.e.x.o_
@_a.b.r.e.x.o_ Жыл бұрын
Mrt
@user-vo2ly8zz1b
@user-vo2ly8zz1b Жыл бұрын
አቤል ሁሉም ሰው በሰውነቱ እኩል ነው ኢትዮጵያ ውስጥም ተመሳሳይ በዘረኞች በመንግስት ድጋፍ የሚታፈኑና የሚረሸኑ ኢትዮጵያ ድሆችና ሀብታሞች አሉ ለነዚህም ድምፅ ሁን። አመሰግናለሁ።
@sufianjibril4666
@sufianjibril4666 Жыл бұрын
Ye zare 112 amet new astekakil gadmn it
@abitilahin5278
@abitilahin5278 Жыл бұрын
ምነው እንዳደዚህ ፕሮግራምህን ለወስጥከው ምንነው ግራ የተጋባ ነገር ሆነ?
@fenetikuse5944
@fenetikuse5944 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@brukmhmeednur4446
@brukmhmeednur4446 Жыл бұрын
አንተ ራሱ ስላለው ዘገብክ ብሮ😂
@makemehappy5229
@makemehappy5229 Жыл бұрын
የቀበጡ ዕለት
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 Жыл бұрын
የመርከቧ ባለቤት ዋይዝ ነው 1,000,000 ዶላር ለቤተሰቡ ከትርፉል ሉዘሮቹ ከፍለው የሞቱት 😬
@hayatseid6725
@hayatseid6725 Жыл бұрын
ከልክ ማለፍ እንድህ ነው😢😢😢
@sosinawerku3240
@sosinawerku3240 Жыл бұрын
nebs yemar
@vicitoon
@vicitoon Жыл бұрын
Slezi video lemsrat asbe neber Ethiopia west manm selezi video almesratu germogn neber😅
@akliluadmasu-cz2lf
@akliluadmasu-cz2lf Жыл бұрын
ፈጣሪ ይታዘባቹ ሰው የሚበላው አጥቷል እናንተ ለመሞት ትከፍላላቹ
@alexjovani6028
@alexjovani6028 Жыл бұрын
አንተም በንስሀ ካልተመለስክ ለጊዜው ምድር ላይ ቢመችህ መጨረሻህ ከአለቃህ ከአጋንቱ ጋር ወደ ጥልቁ ትሔዳለህ።
@freecell2840
@freecell2840 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@biniman5188
@biniman5188 Жыл бұрын
This how aganites enjoy in this boring reality. Everything you see is a game, nothing is real
@selamzemen1730
@selamzemen1730 Жыл бұрын
Wey gud arfo genzebachew ay elum? Kalhone sint diha ale wey nie enie rasu 10, 000 dolar eda alebiy gin merit lay metenfes alchalkum,enezi gin milion dollar yizo tinfas lematat yihedalu ufffffff yigermal ye alem negere,ewayyyy
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 13 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 66 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 26 МЛН
My cat really liked the trick #cat #cats
0:22
Prince Tom
Рет қаралды 135 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ, ЧТО ОНА ХОТЕЛА СКАЗАТЬ?😂😂😂 #юмор #семья
0:35
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 1,8 МЛН
Переродился ребенком в ненормальную семью 😰 #фильмы #сериалы
1:00
The Joker dies unexpectedly on a mission!#joker  #shorts
0:36
Untitled Joker
Рет қаралды 23 МЛН
Каждого надо так
0:14
ЮРИЧ
Рет қаралды 866 М.