አስገራሚዎቹ አሚሾች ጋር ሄድኩ

  Рет қаралды 487,374

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@honeymar140
@honeymar140 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚሉ ህዝቦች ናቸው ።በእውነትት መታደል ነው። ለመኖር የምመኝው እንደዚህ አይነት ቦታነው።
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 3 жыл бұрын
እኔም
@ejigmesele1957
@ejigmesele1957 9 ай бұрын
ከገዳም እን፠ማለተሰ ነው
@meazazee7175
@meazazee7175 3 жыл бұрын
ሐጥያት መስራት ነው የቀረባቸው። በጣም ደስ ይላሉ ።
@yared2522
@yared2522 9 ай бұрын
never hatiat hulem ale
@yinebebmezgebu7858
@yinebebmezgebu7858 7 ай бұрын
አቤላ ቀናሁብክ በጣም እድለኛ ነክ
@Salam-jg6tf
@Salam-jg6tf 3 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ። በህይወታቸው። ደስተኛ ናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤
@Yene_Tizitawoch_1990
@Yene_Tizitawoch_1990 2 жыл бұрын
yantes legud new! tiyit shach asidegimobihal ende?
@nanatiye6844
@nanatiye6844 4 ай бұрын
100% በላይ
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 3 жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም ጎበዝ ናቸው ደሰ ሲሉ በኢትዮጵያ ውሰጥም ገጠር የማኖሩት እንደዚህ ናቸው ተባረክ ጎበዝ ነህ በርታ
@yifat-o4w
@yifat-o4w 29 күн бұрын
@@Eman-hj2jg ኢትዮጵያ ሌላ ምርጫ ስለሌላቸው ነው ወዳጄ
@hosanna3393
@hosanna3393 3 жыл бұрын
አቤል መልካም ሰው እውነት እኔ በግሌ በጣም ገርሞኛል በዚህ ዘመን ከቴክኖሎጂ የራቀ ሰው መኖሩ ደግሞ አለባበሳቸው አንደኛ ነው በጣም የታደሉ ስዎች ማለት እንዚህ ናቸው በሰላም ይኖራሉ አቤል እናመሰግናለን
@bestone4161
@bestone4161 3 жыл бұрын
በእውነት ታድለው በጣም ደስ ይላል አከባቢው እራሱ ገነት ይመስላል ሰላም አለው መኖር እንዲህ ነው ከፈጣሪ ጋር
@ጎንለጎን
@ጎንለጎን 3 жыл бұрын
ገነትን ሄዴ አይተሃል
@bestone4161
@bestone4161 3 жыл бұрын
@@ጎንለጎን አዎ ደርሼ ነው የተመለስኩት ፈጣሪ ይመስገን አይቼዋለው
@ghirmayweldeyesus5293
@ghirmayweldeyesus5293 2 ай бұрын
​@@bestone4161😂😂
@aishaaisha6153
@aishaaisha6153 3 жыл бұрын
መታደልነው በእውነት ከሁሉ በለይ አለባበሳቸው ባህላቸው አስቀናኝ
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 Жыл бұрын
ዋው ታድለው እግዚአብሔር አምላክ እኛንም እዲህ ያርገን እነሱን መሆን ተመኝሁ
@OLMI_TEFERA
@OLMI_TEFERA 9 ай бұрын
Datahn atfa selkehen askemt what r u doing here😂
@tesematsega6843
@tesematsega6843 9 ай бұрын
Enam
@yifat-o4w
@yifat-o4w 29 күн бұрын
እኛ መርጠን ሳይሆን ተገደን ከነሱ የባስ ኑሮ ነው የምንኖረው።
@sara-tm9uy
@sara-tm9uy 3 жыл бұрын
ዋው😳ንፁህ ኑሮ ከተፈጥሮ ጋ😍
@gadlovelove7362
@gadlovelove7362 3 жыл бұрын
እረ እኔም ተመኘው ሰበር ዜና እያሉ ልባችን ከመሰበር በቀር እና ሰላም ከማጣት በቀር መን ደስ የሚል አለና ከጥቅሙ ጉዳቱ እዠበዛ እሰይ
@rthgfg9720
@rthgfg9720 3 жыл бұрын
አቤሎ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሁሌ የምታቀርበው እድሚያቸው የሚረዝመው የፈጣሪን ህግ ጠብቀው ስለሚኖሩ ነው ፡በጣም ትክክል ነህ አመሠግናለሁ 💚💛❤️
@derejebekele7373
@derejebekele7373 3 жыл бұрын
ይገርምሃል ኤቤል ይህንን ዘገባ ከ28 አመት በፊት ከአንድ ጋዜጣ ላይ አግኝቼ በቤተክርስቲያን ዉስጥ ባለ የድራማ እና ስነጽሁፍ ዘርፍ አቅርቤዋለሁ፡፡ አሁን በቪዲዮ ድግፈህ ስላሳየኸኝ አመሰግናለሁ፡፡ እነዚህ ህዝቦች የአናባፕቲስት እምነት ተከታዮች ሲሆኑ፤ ከቲቤት ፈልሰዋል ነዉ የሚባለዉ፡፡
@ፈቲወሎደሴ
@ፈቲወሎደሴ 3 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያን የሰው ለመኮረጅ ባንሮጥ ምርጥ ባህል ነበረን ብቻ ተመችተውኛል
@yitetube1
@yitetube1 3 жыл бұрын
እህት እሄ መኮረጅ አለመኮረጅ አይደለም ቴክኖሎጂን መጠቀም አለብን ግድ ነው
@rasayifat5726
@rasayifat5726 3 жыл бұрын
ጠቃሚ ነገር መች እንኮርጃለን? በጋሪ ላይ ሆነው የሚያርሱትን ዘዴ በሀገራችን ብንጠቀም ጥሩ ነበር።
@semegneadal3623
@semegneadal3623 3 жыл бұрын
አቤል እኔ በጣም ነው የወደድኳቸው ተመችተውኛል!! ከዚህ ዓለም ትርምሥ ተገላግለዋል ። አንተም ክብር ይገባኻል ❤
@Emabetdibaba
@Emabetdibaba 3 жыл бұрын
ይገርማል እኮ እኛም ኢትዮጵያዊያን ከዚህ መማር ያስፋልገል ባዓላችን ትታን የሰውን ባዓል የምንካተል ሰዎች
@faffiinthekitchen6070
@faffiinthekitchen6070 3 жыл бұрын
እነሱ አከባቢ ነው የምኖረው በጣም ሰላም የሆነ ቦታ ነው🙏🙏🙏🙏
@kemilaissa3110
@kemilaissa3110 3 жыл бұрын
ታድለሽ
@amazingvideosintheworld1460
@amazingvideosintheworld1460 3 жыл бұрын
Hi can I have your email
@ephraimgebreyesus
@ephraimgebreyesus Жыл бұрын
እህቴ ቦታው የት ነው?
@Korebgosplemedia
@Korebgosplemedia 9 ай бұрын
ውሰዱኝ
@rekikaweke5791
@rekikaweke5791 9 ай бұрын
እውነትሽን ነው እንዴት ነው መምጣት የሚቻለው ?
@alfiyatube7544
@alfiyatube7544 3 жыл бұрын
እድለኛ ናቸው ወላሂ ያለጭቀት መኖር ማለት ነው
@ምርጥሾ
@ምርጥሾ 3 жыл бұрын
በጣም ወላሂ ቴክኖ ሎጂ ጥሩ አይዴለም ስልኬ ለትንሺ ዴቂቃ ከተበላሼ አብዳለሁ😃
@milliasli1635
@milliasli1635 3 жыл бұрын
👍👍👍 edlegna nachewu
@aldandabedaba4867
@aldandabedaba4867 3 жыл бұрын
እውነት ያለ ጭንቀት መኖር
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 3 жыл бұрын
@@ምርጥሾ እደኔ 🤔🤔🤔
@tigistalemu3200
@tigistalemu3200 3 жыл бұрын
des yelal
@birhan5110
@birhan5110 3 жыл бұрын
በጣም ነው ሚገርመው ዬኮ መታደል ነው ዬምር ባውን ሰአት ሁሉም ነገር እብደት በኦነበት ግዚ ።በተላይ አገራችን ዘር እዬቆጠሩ እርስ በራስ መባላት ።።አቤሎ ምርጥ ሰው በርታልን ቡዙ ማናቃቸው አለ
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለክብሩ የሚወዱትን እንዴት ሞገስ አላችሁ ከሁሉም በላይ ሞገስ አላቸው አብል ተባረክ
@ayumietube8386
@ayumietube8386 3 жыл бұрын
የአላህ ምንኛ ጎበዞች ናቸው እራሳቸውን መስለው ባህላቸውን አክብረው ባዕድ ነገርን አለመቀበላቸው ገራሚ ነው ፡አለን እንጅ እኛ ምንም በማይመለከተን ያወቅን እየመሰለን ባህላችንን ምንሸ ነው ፣ ወንዱን አንች ሴቷን አንተ እያልን የምንጃጃለው ።
@tgstamre2724
@tgstamre2724 3 жыл бұрын
እንደው ታድለው ጭንቀት የለ !!!ጥላቻ ምቀኝነት ብዙ ብዙ ነገር አለ በጥቅሉ ታድለዋል እርግጠኛ ነኝ እራስ ምታት የለባቸውም በማየቴ ደስ ነው ያለኝ ብዙ ነገር ወደሃላ አሰብኩኝ አቦ ምን ያደርጋል ባላስበው ይሻላል ወድም አቤል ጎበዝ እንዲህ ያለ ቦታ በመሄድህ አደንቅሀለሁ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏
@eritreanjohnny3074
@eritreanjohnny3074 3 жыл бұрын
እነዚህ ማህበረሰቦች በጣም ነው የሚገርሙኝ እኔ አውቃቸዋለሁ የቤት ስልክ እንኳን አይጠቀሙም ፍርጅ አይጠቀሙ ጋብቻ ቸውም እርስ በራሳቸው ነው የሚጋቡት
@Tayech-oj8dh
@Tayech-oj8dh 3 жыл бұрын
😄😄
@merihabeshawet4215
@merihabeshawet4215 3 жыл бұрын
ታድለው ውሰዱኝ እዛ ይሻላል ምን ትርፍ ተገኘ ከቴክኖሎጂ
@vasilivasili9077
@vasilivasili9077 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክkkkkkkkkkk
@tesfahuntadessetumebo7665
@tesfahuntadessetumebo7665 3 жыл бұрын
በጭንቀት እንዳትሞቺ
@ימיקרוורקו
@ימיקרוורקו 3 жыл бұрын
@eyobalamirew7165
@eyobalamirew7165 3 жыл бұрын
wey technologywn belashiw . moral inferiority nw egna hager wearing to total life
@timnithabtemicael5688
@timnithabtemicael5688 3 жыл бұрын
They accept you ይቀበሉሻል ግን ቀልድ፡አይደለም ስርአታቸው ጠብቀሽ መሄድ፡ነው ጥቁሮች፡አሉዋትቸው good luck
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 жыл бұрын
DC አጠገብ ሆነው😳 ደስ ሲሉ ደግ አረጉ ምን ይጠቅማቸዎል ለራሳቸው ግዜ ሰተዎል ሲያስቀኑ ምንም አንሆንም ነበር እንደዚ አገራችን ገብተን ብንኖር እናሳፍራለን እኛ አቤሎ እናመሰግናለን በጣም💚💛❤🙏
@genetdemisse4163
@genetdemisse4163 3 жыл бұрын
በአሜሪካ ውስጥ የራሳቸውን ግዛት የፈጠሩና ነጻነታቸውን ያስከበሩ ህዝቦች!
@btrueeth
@btrueeth 3 жыл бұрын
እነሱ ፖለቲካ ወስጥ አይገቡም። ስለዚህ መንግሥት ዞር ብሎ አያያቸውም። ሌሎችም አሉ። ሜኖናይት ይባላሉ።
@samsong6746
@samsong6746 Жыл бұрын
​@@btrueeth This what Malcolm X wanted for the Afro-Americans .. they shot him dead.
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 3 жыл бұрын
ረጀም ግዚ አላየሁም አመስግናለሁ እዚ ቦታ ብኖር ደስ ይለኛል እነሱ ከሚያልፈው ዓለም ተለይተው የማያልፈውን የእግዚአብሔር መንንፈስ ንፁ ስለሆነ ደስ ይላል በናት እዴት መጥቼ ልያቸው ጌታ ይህን ነው የሚወደው።
@alfnishlaban6984
@alfnishlaban6984 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔርን መንገድ የሚከተሉ ሰዎች ናቸው ለዚህም ዕድሜቸው የረዘመው ደሰ ይላል እኛ ኢትዮጵያዊያን የራሳችን ትተን ሰው በከተላችን ነው የእግዚአብሔር ምህረት የራቀን ልቦና ይስጠን
@afewerkikidane2130
@afewerkikidane2130 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላሉ ጌታ ሆይ ከነዚ ሰዎች ሁኜ ብፈጠርስ ስለሁሉም ነገር ተመስገን ኣሜን ፤
@zetseatwoldesillaae3287
@zetseatwoldesillaae3287 3 жыл бұрын
ምርታቸውን ፍላደልፍያ መጥተው ይሸጣሉ ቅዳሜ ቅዳሜ በ Clark park ኣከባቢ ተባረክ ወንድሜ
@birhansisay2073
@birhansisay2073 3 жыл бұрын
ምን ቀረባቸው ከሀጢያት በስተቀር አቤላዬ እዴት እድሜያቸው አይረዝም ከፅዶቅ በስተቀር አይናቸው ክፉ አያይም ጇሯዋቸውም አይሰማም ምንኛ መታደል ነው ጌታ መረጣቸው ለራሱ ምን እደምታዮ እና ምን እደምትሰሙ ተጠበቁ ይላል መፅሀፍ ቅዱስ በሌላኛው ክፍል የሀጢያት ደሟዝ ሟትነው ይለናል ከቴክኗሎጂ ከሀጢያት በስተቀር የበለጠ የተማርኩት የለም የነሱን ኑሯ አይቼ መፈሴ እረካ ምነው ለ ከነሱ ቢቀላቅለኝ ይህንን ክፉ አለም ባላየው አቤላዬ ከዚህ የተሻለ ቪዲዮ የለም ተባረክልኝ ሰው አለምን ቢያተርፍ ነፍሱን ቢጎዳ ምን ይጠቅመዋል
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
ምርጥ ነገር ያቀረብከው እናመሰግናለን
@Sparkmedia45
@Sparkmedia45 3 жыл бұрын
ምርጡ የኢትዮጵያ ዩቱበር አንደኛ ነህኮ አቤላ ከነሱ አኗኗር ያንተ በድፍረት መሄድ አስገርሞኛል ብዙ ተምሪያለሁ እራሴንም እንዲፈትሽ አድርጎኛል አኗኗራቸው እናመሰግናለን ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታልን
@wollotube781
@wollotube781 3 жыл бұрын
እንደኛ በሰቆቃ ከሚሞቱ ከሁሉ ነገር እርቀው መኖራቸው ደስ የሚል ነው👍👍👍👍👍
@candyteferra7691
@candyteferra7691 22 күн бұрын
እንደአውራባ የጎንደሩ ማለት ነው።ደስ ይላል it’s very peaceful.ይናፍቃል ከnature ጌር መኖር
@Adne_
@Adne_ 3 жыл бұрын
አለን እጅ እኛ የሀገራችነን ትተን ጭራሽ የሰው ሀገር ስልጣኔ ይዘን እምንጃጃል
@semuhabesha1994
@semuhabesha1994 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ በጣም ይገርማል ደስ የሚሉ ህዝቦች ናቸው አቤሎ በጣም እናመሰግናለን
@temonazawdetemonatesew8952
@temonazawdetemonatesew8952 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ጌታ ስለ ራሱ ስለ ክብሩ እነሱ ላይ ሠልጥነው ልሆን ይችላል ግን ደሞ መታደል ነው ሁሉንም ነገር በተፈጥሮ መልክ ማስኬድ በጣም እድለኞች ናቸው የተረዳሁት ነገር ቢኖር ለአምላክካቻው የተዩዜጎች ይመስሉኛል
@befekaduyohannes
@befekaduyohannes 3 жыл бұрын
አቤሎ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ድንቅ የሆነ ነገር ነው የምታቀርበው በረታ ሰዎቹም ድንቅ ሕዝቦች ናቸው ❤
@abrhamnegatu8385
@abrhamnegatu8385 3 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን አንድም ህይወት ደስታ አልሰጥ ያለችን እኮ ከባህላችን ከሀይማኖታችን ከማህበራዊ እሴቶቻችን በመውጣታችን ነው ፍዳችንን የምንበላው አቤሎ ምርጥ እና አስተማሪ ቪድዮ
@እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ
@እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ 2 жыл бұрын
ዋው እርግጠኜነኝ በጣም ደስተኛ ኑሮ ነው የሚኖሩት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@azmerakflay8872
@azmerakflay8872 3 жыл бұрын
በውነት የመጨረሻ እድለኛ ናቸው ምክኒያቱም ቴክኖሎጂ ማለት እድገት ሳይሆን ጭንቀት ነውና ከጭንቀት ተገላገሉ ማለት ነው
@ብርሃንሶዶዋ
@ብርሃንሶዶዋ 3 жыл бұрын
በፈጣሪ ታድለው አምሾዎችን በሆንኩ ፈጣሪ የሚወደውም እንደዚህ ነው ሰለም የሆነ ኑሮ እንኳን ኖረህበት ስታወራው እንኳን ሰላም ይሰማልሀል
@vasilivasili9077
@vasilivasili9077 3 жыл бұрын
እኔ ሁልግዜ በምናቤ የምስለውን እና የም መኘውን አይነት አኖኖር ነው የሚኖሩት ይመቻቸውውውውውውውውውውውውው
@tamagnuabatneh4626
@tamagnuabatneh4626 3 жыл бұрын
በጣም አስደማሚ ነውአንተ በራስ የምትደንቅ ልጅ ነህ፡አከብርሀለሁ ለኛ ምን ማለት እንደሆነ ግልፅ ነው፡አለምን በዚህ ልክ መገዳደር በሁሉም ነገር ትክክል ነው፡አመጣሁልህ ሰራሁልህ የተባልነውን ሁሉ ስንቀበል፡እኔ ካላመጣሁልህ አንተ ማድረግ አትችልም ወደሚል ተሔደ፡ቀጠለና እኔ ከሌለሁ አንተ መኖር አትችልም፡ወሳኝህ እኔ ነኝ ወዘተ፡፡መገዳደር መፈተሽ ያስፈልጋል
@aduadu3685
@aduadu3685 3 жыл бұрын
መኖር እንደዚህ ነው!!! ኮቪድስ ይኖር ይሆን ? አቦ በጣም ተመቹኝ ወሏሂ !!!
@nasritesfa8918
@nasritesfa8918 3 жыл бұрын
ጎበዞች ናቸው ባህላቸው ይዘው መቀመጣቸው እኔም እንደዚህ ነው እምወደው አድናቄያቸው ነኝ እናመሰግናለን እኛ ዘመናዌ ተከትለን አይተን ምን ተጠቀምን ምንም የነሱ አሬፍ ነው
@abiymekuria2693
@abiymekuria2693 3 жыл бұрын
GOD BLESS YOU 🙌🙏❤💖Ethiopia 🇪🇹🙏❤
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 3 жыл бұрын
አቤሉ በጣም እናመሰግናለን ኢሄን አኗር በድሮ የአሜሪካ ፊልሞች ላይ ነው የማቀው የሚገርም ነው በ21 ክፍለዘመን እደዚ አይነት አኗር በአሜሪካ የማይታመን ነው ለነገሩ ሰለጠንን ብለን ስልጣኔን የተከተልን ምን አተረፍን ነቆራና ሰላም ነው ያጣነው የሆነ ነገራቸው ከኤትዮጵያ ባህል ጋር ይመሳሰላል የሆነው ሆኖ በጣም የሚደነቁ ናቸው መልካም ቀን
@romanabebe9148
@romanabebe9148 3 жыл бұрын
Thank you Abelye Stay Blessed dear 🙏♥️
@እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ
@እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ 2 жыл бұрын
ዋው ባታው እራሱ ሳምር በመድሀኒአልም እውነት በጣም ቀናሁ 🥳🥳🥰🥰🥰🥰🥳🥰🥰💐💐💐💐🌻🌻🌻🌻🌻🌻💐💐🥳🥰🥰🥰🥰🥰🥳🌻🌻🌻
@aschebogala7673
@aschebogala7673 3 жыл бұрын
በጣም ነው የተመቹኝ የወደድኳቸው እቺን ቆሻሻ አለም አለማወቅ ነው የቀረባቸው እጂ ምን ቀረባቸው አለም ሰለጠንን ብሎ ከሰው አደለም ከፈጣሪ በሚጣላበት ዘመን እነሱ ከዝች ስልጣኔ ከሚሉት ነገር እርቀው በዚ ውኔታ በሀላቸውን ቱፊታቸውን ይዘው መኖራቸው ደስ ይላል አሁንም ፈጣሪ ይጨምርላቸው ደስ ብለውኛል በእውነት ከሀፅያት ከነውር የራቁ ንፁ ህዝቦች ናቸው በቃ
@melkamaschalew8715
@melkamaschalew8715 3 жыл бұрын
እኛ የነበረንን ጥሩ ባህል ወደጎን ትተን የማይጠቅመንን የምራዕባውያንን ክልስ ባህል ተፈጥሮን የፍቅርን ተግባር እንፈጽማለን እርስ በርሳችንም እንባለን ወንድማችን ስላስቃኘህን በጣም እናመሰግናለን ።
@sadaadam1054
@sadaadam1054 3 жыл бұрын
በጣም ይደንቃሉ ከእነሱ ጋር መኖር ተመኘሁ ታድለው መኖር እንደነሱ ነበር እናመሰግናለን አቤል 👍🏼👍🏼👍🏼
@AbCd-lf2df
@AbCd-lf2df 3 жыл бұрын
መሺላክ ከአሁኑ ወረርሺን ከኩረናቨሺታ ይርቃሉ አይታመሙም
@AbCd-lf2df
@AbCd-lf2df 3 жыл бұрын
ወላሂደሰይላሉ እነሱበጣምፊልምቸው በጣምየተወደዱናቸው ከሁሉምየበለጡእነሱናቸው
@wintamaru9186
@wintamaru9186 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል ታድለው...አንተ እራሱ ይህን ማየትህ እድለኛ ነህ
@gondaregondare9594
@gondaregondare9594 3 жыл бұрын
ታድለው ሰላም ያለበት መንደር❤️
@Zayenb-d3u
@Zayenb-d3u 8 күн бұрын
በጣም የገረመኝ ሀገር አቤሎ ደስ ይላል ደግመክ በሰፊዉ ስራልን አለባበሳቸዉ ሀገራቸዉ ደስ ይላል ሰላም አለዉ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 3 жыл бұрын
ታድሎ ቴክኖሎጂ ለኛም ከተንኮል ውጭ ምንም አልጠቀመንም አቤሎ እናመሰግናለን
@hunegnawtesfaselassie9183
@hunegnawtesfaselassie9183 3 жыл бұрын
Wow they are peace ful people in the world they are helping africans and the rest of the world they are agriculturaly blessed thank you Abel i know them alitle bit about Amish people
@ሚሚኢትዪጵያዊት
@ሚሚኢትዪጵያዊት 3 жыл бұрын
አሚሾች ደስ የሚለኝ ኑሮ የሚኖሩ ህብረተሠብ ናቸው ልጨምርልህ የምፈልገው ነገር ቢኖር ከ ፈረስ ጋሪ ውጭ ሳይክል ይነዳሉ 🤗
@tizetaambaye8143
@tizetaambaye8143 2 ай бұрын
በጣም ይገርማል ደስም ይላል በተለይ አለባበሳቸው ባህላቸው አካባቢው እራሱ የምድር ገነት ነው አቤላ ጎበዝ አናመሰግናለን
@ኤልሮኢ_ኤልሮኢ
@ኤልሮኢ_ኤልሮኢ 3 жыл бұрын
ዋውውው ለማመን ይከብዳል 😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳 እውነት ወደድኳቸው😍😍
@rahmamehamed9982
@rahmamehamed9982 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ betam des ይላል ተመቺቶኛል 👍👍👍👍 ይቻላል gudatu ይበልጣል ከጥቅሙ takno ሎጅ
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
ታድለው በጣም ቀናሁባቸው እኛ የነጮቹን ለመኮረጅ እንሮጣለን
@dibo1415
@dibo1415 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ቦታነው አገራችንም እንዲህ ብትሁን ሰላሞ ይበዛነበር💙🙏
@lordjesuscomingsoon4730
@lordjesuscomingsoon4730 3 жыл бұрын
ልክነህ ግን ከዲሲ 2ሰአት አይሞላም 1ሳምንት እነሱን ልጎበኝ ሂጄነበር በጣምነው ደስየሚሉት ስበውኛል ያልከውሁሉ ልክነው ያመረቱትን ይበላሉ ጨዋዎች ናቸው በፕሌንም በመኪናም አይሄዱም ❤️👍እናመሰግናለን
@asseatam9125
@asseatam9125 8 ай бұрын
ጥሩ አርገዋል እኛ የፈረስነው የሌላው ወደን የራሳችንን በመናቃችን ነው፣
@aishamerei7362
@aishamerei7362 3 жыл бұрын
በጣም ያስቀናሉ ለሌላ ብልጭልጭ ነገር አይጨነቁም መኖር ብቻ ጭንቀት የለ በስላም መኖር ታድለው
@djdhhrdhdhhd9962
@djdhhrdhdhhd9962 3 жыл бұрын
ታድለው ከምንም ነገር ነጻ ናቸው ደስ የሚል ነገር ነው የተጠቅምነው ምን አመጣን እየትባላን አይድል እንዴ ትክኖሎጂ አባቱ ይጥፋ
@ሰሚር
@ሰሚር 3 жыл бұрын
ሰላም ይሰማሀል ቦታው ላይ እራሱ የገባቸው ናቸው መኖር ከተፈጥሮ ጋር ነው ።
@habiba8797
@habiba8797 3 жыл бұрын
መታደል ናው የምታቀርባቸው ቪዲዎች ደስ ይላሉ
@getahunliben3278
@getahunliben3278 3 жыл бұрын
አቤሎ አነሱ ማለት በኛ ሀገር አጠራር ገዳማውያን በላቸው ትንሽ የሚለዩት የኛ ሴት እና ወንድ መገናኘት ስለማይቻል ነው
@tigistmera323
@tigistmera323 3 жыл бұрын
Zemeda enasu yagebalu yiwaldalu yegatar nuro enjy gedamawiyan lemalet yikabidal
@mahilovebelayi4396
@mahilovebelayi4396 3 жыл бұрын
በዉነት በጣም ደስይላል ሰላም አለዉ እኔም እንደዝህ ብኖር ደስይለኛል ዋው...
@henok1ab35
@henok1ab35 3 жыл бұрын
አቤሎ የእውነት አከበርኩህ የውሸት ፖለቲካን ከሚያራግቡ እንዲህ ያለውን ልምድ ማካፈል በጎ ነው ሞኝ ከሰው ብልጥ ከራሱ ይማር
@ሀናየማሪያምልጂ
@ሀናየማሪያምልጂ 3 жыл бұрын
አቤል፣ወዲሜ፣ተባረክ፣ፕህንን፣እዲልህን፣በዴብ፣ተጠቀምበት፣ተባረክ፣
@hamediytube4010
@hamediytube4010 3 жыл бұрын
ግን እራሣችን እንታዘብ ይገርማል እኔ ካለ ሞባይሌ ትንሽ መቀመጥ አልችልም ወቸ ጉድ
@abyaby4137
@abyaby4137 3 жыл бұрын
ደቡብ አፍሪካ ውስጥም እንደዚህ አይነት ተመሳሳይ ኑሮ የሚኖሩ ነጮች {ደቾች} አሉ ብቅ ብለህ ብትጎበኛቸው መልካም ነው
@መቅደላውትማራም
@መቅደላውትማራም 3 жыл бұрын
ዋው ደንቅ ህዘብነው እኛም አለን አይደል የሴጣን መጫወቻ የሆነው መራበውያን እየተከተልን ጠፋን
@mesrur146
@mesrur146 3 жыл бұрын
ሀገራችንም እኳ ብዙ በታ አለ እደዚህ የሚኖሮ ሰላማቸወን አግኝተው ይኖራሉ እኛጋ እኳ ደስታ የለም ኒት እያለ
@birtukantefera4051
@birtukantefera4051 3 жыл бұрын
ይሔ ነዉ ህይወት ማለት ሰላም አለዉ
@eali8936
@eali8936 2 жыл бұрын
ይመቻቸው አቦ ይገርማ በጣም ግን በአሁን ግዜ አስፈላጊ ነው ግዜው እየከፋ ነው ብዙ አስናዋሪ ነገሮች የምናይበት የኝ ዘመን
@ibelongstojesuschristofnaz224
@ibelongstojesuschristofnaz224 3 жыл бұрын
They are Blessed and great ppls I love them and Thank you so much for Sharing an amazing information Stay Strong My Brother 👉❤🙏
@superstar8976
@superstar8976 3 жыл бұрын
እባክህን ሀገራችን ውስጥ ያሉትን አስደናቂ ነገሮችን አሳየን
@TSEGAART
@TSEGAART 3 жыл бұрын
🔵ይህን የምታነቡ ሁላችሁም የአምላክ ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን ፣ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካ ፣ የነካችሁት ሁሉ ይበርክት ፣ ያልታሰበ እና ያልታየ በረከት ይስጣችሁ 🔵
@MebaWebeshet
@MebaWebeshet 4 ай бұрын
አሜን ይሁን ይደረግልን።።
@Aaa-xt9sg
@Aaa-xt9sg 3 жыл бұрын
የእውነት ደስ ሲሉ 😊
@ahmedumer8575
@ahmedumer8575 3 жыл бұрын
ብዙ ተከታታይ ፊልም ተሰርቶበታል ለካ እዉነት ነዉ
@biniyamishetu2431
@biniyamishetu2431 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ተገላግለዋል አቤሎ ይመችህ
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub 3 жыл бұрын
እኔም ባለሁበት አካባቢ ሄጄ አቃለሁ ስጋቸውን ለመግዛት ቺዝ እንቁላል ገዛናቸው መብራት መኪና ፍሪጅ የለም በጣም ደስ ይላሉ የገረመኝ ጆርጁ ፍሎይድ ፓሊሱ የገደለው ጊዜ ተቃውሞ ወጥተው ነበር ከየት ሰምተው እንደሆነ ግን አላቅም
@meri-m5m
@meri-m5m 3 жыл бұрын
Be News paper yehonal
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub 3 жыл бұрын
@@meri-m5m በትክክል ሊሆን ይችላል ግን ከውጪው አለም ብዙዎቹ መገናኘት አይፈልጉም አንዳንዴም ከሰንት አንዴ እቃቸውን የተወሰነ ቦታ ለውጪው የሚሸጡበት ቦታም አለ እንግዲህ የውጪውን አለም ወሪዎች ሊሰሙም ይችላሉ ብዬም አስባለሁ
@bizuayehujeffrey7434
@bizuayehujeffrey7434 3 жыл бұрын
በጣም የምወደው ሀይወት ነው I love this
@kokikoki9120
@kokikoki9120 3 жыл бұрын
ይሄ መታደል ነው :: እኛማ ቴክኖሎጂው ማንነታችንን አስቶናል
@tadeluasegedew2208
@tadeluasegedew2208 5 күн бұрын
ደስ ይላሉ የፊልም አክተር ነዉ የሚመስሉት ጋሪ ላይ የተቀመጡት አለም ስልጣኔ ምናምን ጤናማ አይደለም ማለት ነዉ ምክኒያቱም ረጅም እድሜ መኖራቸዉ ምሰክር ነዉ ሰላማዊና ደስተኘ ናቸዉ ሁከት የለባቸዉ መመለስ ቢቻል አዋጪ ነዉ ።
@senayebeyene3618
@senayebeyene3618 3 жыл бұрын
ኧረ ይመችክ ከእነሱ ይልቅ አንተ ጎበዝ ነክ
@ELMIZZZ
@ELMIZZZ 3 жыл бұрын
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን:: እንወዳቹሀለን❤💚💜.......
@kamiabyssinia5775
@kamiabyssinia5775 3 жыл бұрын
ዋው ፅድት ያለ አኗኗር ወላሂ ልብሳቸው እራሱ ሲያምር
@AminFam-z8c
@AminFam-z8c 3 жыл бұрын
ሰላም ለሰው ልጅ ሁሉ 🤲🏼 ሰላም ለሃገሬ🇪🇹 ሴቶችዬ የጅ ስራ ጥበብ ነው ኑ ተማሩ ወደፊት ድዛይኖች እለቃለሁ ኢንሻአላህ
@dirsheyniguse8524
@dirsheyniguse8524 3 жыл бұрын
እሺ
@Sof-f7l
@Sof-f7l 2 ай бұрын
ወሏሂ ደስ ይላሉ ሳሩ ምኑ ምኑ ሁሉ ነገራቸው ደስ ሲል
@zenashayenachew2173
@zenashayenachew2173 3 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ የዛሬው ግን አንድ ጥያቄ አለኝ መሸጥ መግዛት አለ?
@SamsonGemeda-u6t
@SamsonGemeda-u6t 3 күн бұрын
እጅግ በጣም ለመኖር የሚያጓጓ ነው እንዴት ደስ እንደሚል!!!
@metagesmengesha8397
@metagesmengesha8397 3 жыл бұрын
I wish I can live over there...am tired of this world. Wow... hopefully I will visit them one day.
@ኪዳን-ለ7ነ
@ኪዳን-ለ7ነ 7 ай бұрын
በእግዚአብሔር ዘንድ የተመርጡ ናቸው የታደሉ❤❤❤
@senisfamily5411
@senisfamily5411 3 жыл бұрын
ተገላገሉ ከሰበር ዜና ልባቸው ከሚሰበር ከአሰቃቂ ቪድዬ ከሚሳቀቁ እንኳን ቀረባቸው
@beliyugurmu3356
@beliyugurmu3356 3 жыл бұрын
Hahhh
@saragezae3039
@saragezae3039 3 жыл бұрын
Began!
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 жыл бұрын
😳😂😂😂😂💚💛❤👍
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@tsionetadele
@tsionetadele 9 ай бұрын
@@ነፃነትየድንግልልጅ hahaha....😂😂😂😂
@hiwotgemechushow8737
@hiwotgemechushow8737 3 жыл бұрын
አቤል በእውነት በጣም ቀናሁባቸው እኔም እንደነሱ በሆንኩ አቤል ውደ በእውነት እናመሰግናለን ግን እምነታቸው ምንድነው ይታወቃል
እንደዚህ አይነት ሀገር አይቼ አላውቅም ያስገርማል
18:35
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 350 М.
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
0:28
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 359 М.
ለማመን የሚከብድ አስገራሚ ሀገር ገባሁ Iceland Vlog Abel Birhanu
21:17
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 484 М.
ለማመን የሚከብድ ከተማ ገባሁ
15:39
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 201 М.