አስደንጋጩ የኒውክሌር መሳሪያ አየሁት ያሳዝናል Abel Birhanu

  Рет қаралды 155,190

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

Пікірлер: 218
@Mame.dire_1st
@Mame.dire_1st Жыл бұрын
ትክክለኛ ዩቱበር ነህ ። ኑ የክሌርን በተመለከተ ጃፓኖችን አድናቂ ነኝ : ምክኒያቱም የደረሰባቸውን ከባድ ጉዳት እንዳለፈ ታሪክ ቆጥረው ለእድገት ብቻ መሰራታቸውና ለበቀል ቦታ አለመስጠታቸው ሁሌም ያስደንቀኛል ።
@3ymedia143
@3ymedia143 Жыл бұрын
የእኛዎቹ ግን ባልተረጋገጠ ታሪክ በቀል ላይ ነን
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm Жыл бұрын
ተበቅለዋል ግን ዝምታነዉ ድፍን የኣሜሪካን ዜጋ ግብረሠዶም ሡሠኛ እና፩የተበላሸትዉል ሠሩባቸዉ ከዛለእሥራላዊያን ኣይሁድች ባለሀብት ሸጡዋቸዉ ጃፓን ዜጎጃ የሥነምግባርና በኢኮኖሚ የታነፁ ናቸዉ በቀላቸዉ የረቀቀነዉ እኔ ደቡብኮሪያነዉ፠የምኖረዉ እና ሥለጃፓን ብዙኣዉቃለሁ
@sofiamedhane7996
@sofiamedhane7996 Жыл бұрын
አንተን አለማድነቅ አይቻልም ጎበዝ ነህ ❤
@kediribrahim789
@kediribrahim789 Жыл бұрын
KZbin አጠቃቀም የገባህ ብልህ ኢትዮጵያዊ ነህ ይራግልህ
@moyatube519
@moyatube519 Жыл бұрын
ጀግናው አቤል የእውቀት መምሕር ይሄፕሮግራምህ እፁብድንቅ ነው። አይሰለችም 💚💛❤️👍👍
@buraktube8217
@buraktube8217 Жыл бұрын
በጣም የምር ይመቸው
@samimahder8033
@samimahder8033 Жыл бұрын
ስንቱን አሣየኸን አቤላ ኑርልን
@genethail252
@genethail252 Ай бұрын
ታድለህ ማህበራውይ ሚዴያን ለእውቀት የምትጠቀም ጅግና አተን አየሁ ❤️❤️
@DaniRoyal-c4fk
@DaniRoyal-c4fk Жыл бұрын
ሰላም እና ፍቅር ለውዷ ሀገራችን ይሁን ሁላችንንም ከክፉ ነገር ይጠብቀን አሜን
@andenetmengistu5700
@andenetmengistu5700 Жыл бұрын
አቤላ በጣም እናመሰግናለን ገራሚና አስተማሪ ነበር
@metialex7800
@metialex7800 Жыл бұрын
አቤላ ይመችሽ ብራዘር እናመሰግናለን
@mimilove321
@mimilove321 Жыл бұрын
ግን የምር በጣም ጎበዝ ነህ ❤ ይገርማል በርታልን 🎉
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف Ай бұрын
አቤል ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንሕ❤❤❤ውቀት ሰጠኸን❤❤
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ Жыл бұрын
አቤሎ በርታ በዚህ ቻናልህ በጣም ነው የምዝናናው ብዙ አለም ላይ ያሉ ብዙ የማናውቃቼውን ነገሮች አሳይተህናል 😍😍
@ertugrulfilm6140
@ertugrulfilm6140 Жыл бұрын
ስራህን በጣም ነው የምወድልህ በርታ
@መሲይወሎየዋ
@መሲይወሎየዋ Ай бұрын
❤የኛ እቁ ❤❤❤❤ብዙ ነገር አስተማርከን ምንም አላቅ ነበር በርታልን
@JenberTizazu-j6j
@JenberTizazu-j6j 2 ай бұрын
ብዙ ነገር አሳውቀኸናል በርታልን !!
@habtehamara9357
@habtehamara9357 Жыл бұрын
Thank you very much ❤
@adisuabraha7992
@adisuabraha7992 Жыл бұрын
ይህ ቻናል የምንግዜየም ምርጫ ነው አቤላ !👍
@beletegebremichael5265
@beletegebremichael5265 Ай бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ።
@robelashenafi7950
@robelashenafi7950 Жыл бұрын
ትክክለኛ ጋዜጠኛ አይዞ በርታ ከጎን ነን
@AbdulhakimAli-y9n
@AbdulhakimAli-y9n 5 ай бұрын
አቤላ ጀግና ነህ በርታ
@melakugenet2246
@melakugenet2246 Жыл бұрын
You’re special 👍🏾 thank you for sharing your experience 🙏🏾👌🏾 Really I enjoyed it and it’s gives lessons 👍🏾💚💛❤️🇪🇹❤️❤️
@abelbirhanu1
@abelbirhanu1 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@HawiAle
@HawiAle 2 ай бұрын
ተባረክ የ ኢትዮጵያችን እንቁ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🎉🎉🎉እንወድሃለን በርታ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉❤
@tamaranatian5132
@tamaranatian5132 Жыл бұрын
Gobezi nek abelaye berta jegna nek🥰🥰👍
@brook6776
@brook6776 Жыл бұрын
please abelo endezik bezu vlog selralen 😍😍😍
@emanetyounis6836
@emanetyounis6836 Жыл бұрын
የፈለሰፉት ነፈሳቸው ይማርየሆን ሞት እንደሆነ አይቀሬ ነው አቤቱ ያነተ ያለህ
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m Ай бұрын
ወይጉድ አለምን ዞረሃል እድለኛነህ እግዚሐብሄር ይጠብቅህ
@Gebriela19
@Gebriela19 Жыл бұрын
😮ወይ አቤቱ ይሄን ሁሉ ነገር የሰሩት የሰው ዘር እንዳይኖር ነው እንዴ😢
@michelabebe3779
@michelabebe3779 Ай бұрын
አቤሎ ለኔ አንደኛነህ።በርታ
@Solohaile
@Solohaile Жыл бұрын
በርታ መንድማችን አቤሎ አሪፍ አቀራረብ ነዉ
@SamsonGemeda-u6t
@SamsonGemeda-u6t Ай бұрын
እንዴት ፈቀዱልህ አን መቼም ጉደኛ ነው ተባረክ!!
@abslotige8107
@abslotige8107 Жыл бұрын
ኧረ ተጠቀቅ እኛም እያየነህ በፍንጣሪው እንዳታጋየን ሆሆ ቅድሚያ ጥንቃቄ አቤሎ ጀግናው በርታ
@yonitomtom
@yonitomtom Жыл бұрын
U r special and underrated worldwide youtuber❤
@amanuelokbu506
@amanuelokbu506 2 ай бұрын
GBU abundantly Abelo.
@ብሩክT
@ብሩክT Жыл бұрын
ደስ በሚል አቀራረብ ነዉ ያቀረብክልን አቤሎ በርታ
@FikaduMulat-n4o
@FikaduMulat-n4o Жыл бұрын
WOW brother betam betam gobez neh God bless you bro
@ASegdMussfa
@ASegdMussfa Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ደስ የሚል ነገር ነው አቤላ ተመችቶኛል እና ስለ ሳደሙሴን ታጥቆታል ከተባለው መሳርያ ብታሳየን ወይም ሰዳሙሴን አለ የተባለውን ደስ ይለኛል በርታ እድሜ እና ጤና ይሰጥህ
@ababayenagash3877
@ababayenagash3877 3 ай бұрын
ይመችህ
@lizateshome8106
@lizateshome8106 Ай бұрын
ተመችቶኛል ይመችህ
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa Жыл бұрын
አሜሪካኖቹ ደግሞ እንደ ደህና ነገር ይህንን በሙዚየም ሰንደው ማስቀመጣቸው በጣም ያሳዝናል በእውነት::
@abrahamwayna6263
@abrahamwayna6263 Жыл бұрын
ዋው አቤላ አይቶ ተምሮ ዝም የለም አደንቅሀለሁ ስለ ኒውክለር መሳሪያ ግንዛቤን ስለሰጠህን ።
@mesfinhaile7416
@mesfinhaile7416 Жыл бұрын
My favorite abelo u are perfect KZbinr
@محمدعبده-س7ع7خ
@محمدعبده-س7ع7خ Жыл бұрын
አቤሎ ትለያለህ ❤️❤️❤️እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@TseguMan-b7t
@TseguMan-b7t 29 күн бұрын
ፈጣሪ መርፌ ሰርታ ቀዳዳውን ውጪ ለምታስበሳው ለሀገሬ ጥበቃውን ያብዛላት
@HusenShifa-s7j
@HusenShifa-s7j Жыл бұрын
Thanks my brother
@terefesorsu8504
@terefesorsu8504 9 ай бұрын
Abel you are my hero waw god give you alot age
@አብድሠመድሸምሱ
@አብድሠመድሸምሱ Жыл бұрын
አቤሎ ምርጥ ዩቱበር በርታ
@wakbushgeleta9996
@wakbushgeleta9996 Жыл бұрын
አቤል ጎበዝ በርታ ጥሩ ትምህርት ነዉ
@eyobapapi1947
@eyobapapi1947 Жыл бұрын
wow amazing details 👌👌
@YonasBekelle-tv9vk
@YonasBekelle-tv9vk Жыл бұрын
Thanks abel , ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️so much
@DestaYzengaw
@DestaYzengaw 2 ай бұрын
አቤል አቦ ይመችህ አቦ ዋው ከድሬድዋ ነኝ ኑርልን ክፉ አይካህ።
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 2 ай бұрын
ውድ ልጅ እኮ ነህ።
@ErmyasMengiste
@ErmyasMengiste 9 ай бұрын
I respect you Sir!
@lema_mengistu9607
@lema_mengistu9607 Жыл бұрын
የ strategic nuclear እና Tactical ልዩነቱ ምንድነው አቤሉ ግልፅ አድርግልን🙏🙏🙏
@abelbirhanu1
@abelbirhanu1 Жыл бұрын
በቪዲዮው ውስጥ አለ እይው
@zbestisyetcome1
@zbestisyetcome1 Жыл бұрын
U r kind brother
@dagimtila7760
@dagimtila7760 3 ай бұрын
አቤሎ አድናቂህ ነኝ መልካም ሰው እግዚያቤር ይጠብቅህ። እባክህ ስለ ዩንቨርስ በተለይ ስለ ብላክሆል ስራልን አብራርተህ
@Teshale-b5p
@Teshale-b5p Жыл бұрын
Have no word u are so amazing
@mekdesbelay9084
@mekdesbelay9084 Жыл бұрын
አቤሎ ምርጥ አቅራቢነክ የበለጠ በርታ❤❤❤
@የትምወርቅከተማ
@የትምወርቅከተማ Жыл бұрын
ይሄሁሉ የሰዉን ልጅ ለማጥፍትነዉ😢😢😢😢
@abamukakidistgebreslassie4098
@abamukakidistgebreslassie4098 Жыл бұрын
U are very Smart guy 👦👌❤
@EyobSemachew
@EyobSemachew 2 ай бұрын
Good job
@mohammedassen4449
@mohammedassen4449 8 ай бұрын
ጎበዝ አእምሮ ያለዉ የኩርጃ ፈጠራ ባለሙያ እና አርቲፊሻል ኢንትለጀንሥ በፈጠራዉን እና አመሣሥሎ በመሥራት የተካን ብንሆን ትልቅ መርጃ ነዉ ለሀገራችን የሠጠከን ከኛ የተሻለ ትልዉድ ከመጣ ያዩት እና ከነሡ አሥበልጧ ሊሠሩ ሥለሚችል አሁንም ቀጥልበት ሌሎች ወሣኝ ቦታወች እየተገኝህ በቪደዉ አሥቀምጥልን
@kelemeworkbasha2433
@kelemeworkbasha2433 Жыл бұрын
thank you
@andytubemeet7057
@andytubemeet7057 Жыл бұрын
Bro its so nice program
@nebiyu2707
@nebiyu2707 Жыл бұрын
ሰላም ስላም አቤሎ የኔ ብርታት በየለቱ አስደማሚ ትምህርት አዘል ቪዲዮችን ቦታው ላይ እየኤድክ ስለምታቀርብልን አክብሮቴ ላቅ ያለ ነው 🙏 ይኤን የመሰለ ትምህርት አዘል ቪዲዮ አይቶ ላይክ ሳያረግ መውጣት የማይታሰብ ነው !!
@DegituMelaku
@DegituMelaku 4 ай бұрын
Tadlek abelo
@Mamtv11
@Mamtv11 Жыл бұрын
አቤሎ አመሰግናለሁ የኔ አስተማሪ
@ezanateferi9497
@ezanateferi9497 Жыл бұрын
Keep it up bro good job
@mullermarkos727
@mullermarkos727 Жыл бұрын
King NK Abel ❤❤❤❤❤
@tameaga
@tameaga Жыл бұрын
Betam temechegnalek bro Bertalen Yemr Ke Dire New
@awaditube6357
@awaditube6357 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@رضون-ض2ت
@رضون-ض2ت 8 ай бұрын
አቤል ስንት እውቀት አካፍልከን እናመሰግናለን ❤❤❤ ግን እትዮጵያ አለት ወይ ምን ቢያንስ ከኢትዮ ወደ ሱደን
@MFamliyTube407
@MFamliyTube407 Жыл бұрын
You are amazing person 👍
@abelbirhanu1
@abelbirhanu1 Жыл бұрын
Thank you so much 😀
@getahunbogale5334
@getahunbogale5334 4 ай бұрын
በጣም እድለኛ ነህ ካንተም አልፈህ ለኛም ተርፈሀል ወንድሜ ሌላ ሌላም እንደዚሁ ያየኸውን አካፍለን
@nahommiki12
@nahommiki12 Жыл бұрын
ብዙ ጊዜ እጠይቀሀለዉ የ nasa ዉን ቪዲዮህን ልቀቅልን እንጅ
@bazezewkebede8478
@bazezewkebede8478 Ай бұрын
ከጃፓኖች መማር ያስፈልጋል: ሁሌም ምስራቁ አስተዋይነትና ሰብዓዊነት ያለው ህዝብ ነው!🙏
@burqaaentertainmenttube989
@burqaaentertainmenttube989 Жыл бұрын
Thank you Bro❤
@hussenali1987
@hussenali1987 Жыл бұрын
በርታልን ወንድማችን
@HaregewoinAlemAmbelu
@HaregewoinAlemAmbelu Жыл бұрын
You’re special, keep it up👏👏
@abelbirhanu1
@abelbirhanu1 Жыл бұрын
Thank you, I will
@ameenabadiga1025
@ameenabadiga1025 Жыл бұрын
Great video
@tekemenber2112
@tekemenber2112 Жыл бұрын
Waw merte aqerarebe new,,,enamesgnalen
@smkatesolomon
@smkatesolomon Жыл бұрын
wow abela
@MaMa-Africa-2024
@MaMa-Africa-2024 27 күн бұрын
ታክቲካል (አነስተኛ ጉዳት የሚያደርስ)፣ ስትራቴጂክ (ከፍተኛ ጉዳት የሚያደርስ)፣
@kidusfootball5676
@kidusfootball5676 Жыл бұрын
Berta bro❤❤
@Derikvlog9
@Derikvlog9 Жыл бұрын
Abel amazing I proud of you❤and thank you 🙏 best youtuber🇪🇹
@TadiwosWoderyeleh
@TadiwosWoderyeleh Ай бұрын
የኒውኵሌር ቦንብ የሰው ልጅን የመጨረሻ የክፉት የነውር ጥግ የሚያሳየን ነው አቤል አንተ ለእኔ ት/ቤት ነህ ሕውቀት ነህ አመሰግናለሁ!
@Desale-vc4hd
@Desale-vc4hd 9 ай бұрын
ጀግና ነህ
@sunyaali2072
@sunyaali2072 Жыл бұрын
ይሕ ሑሉ ይጠፋል የድሮው ሰይፍና ወስፈጠራችን ይመለሳል እንቅረብ
@danieldesalegn5386
@danieldesalegn5386 Жыл бұрын
the smartest youtuber
@TesfayDangewDangew
@TesfayDangewDangew 7 ай бұрын
እኔኮ ሚገርመኝ እሔን ሁሉ ለመጎብኘት ለማስጎብኘት ፈቃዱን ከየት ነው ምታገኘው አቤሎ ወርቅ
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Жыл бұрын
ያሳዝናል በጣም ሰውን ለማጥፊያ ይህን ያህል መሄድ ይገርማል ባንማር ይሻላል
@mimilove321
@mimilove321 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 😢😢😢
@henahackfun
@henahackfun Жыл бұрын
betam yemgerm temhertawi ewkwat new yengerken thanks betam abela yhew aberak 5 amet hongi serawoceh hulu betam leyho nacew ketelbet
@AbrhamTekela-vc22
@AbrhamTekela-vc22 Жыл бұрын
Ante andagna nak wooow
@DanielMelkamu-qp5ys
@DanielMelkamu-qp5ys Ай бұрын
ወንድም ጃፓን ላይ የተጣለው ኒውክለር ቦንብ ሣይሆን ሀይድሮጂን በንብ ነው ።በቅድሚያ አንብቡ ከመጠምጠም መማር ይቅደም
@Meketafasel
@Meketafasel 8 ай бұрын
አዲስ ነገር ነው ግን ለመቅረጽ ይቻላል?
@mekiaslegese8098
@mekiaslegese8098 Жыл бұрын
Nice Abelo ,keep it up bro
@abelbirhanu1
@abelbirhanu1 Жыл бұрын
Appreciated
@alex-ee4oj
@alex-ee4oj Жыл бұрын
ጉድ ነው።
@MelkieDejen-i3r
@MelkieDejen-i3r 2 ай бұрын
Strong man, how u visit this site
@solomonsawalsawalsolomon1717
@solomonsawalsawalsolomon1717 Жыл бұрын
እኔ እማደንቀው የኒዮክሌርን ማምከኛ ወይም ማክሸፍያ እሚሰሩትን ነው
@addisalemayehu7546
@addisalemayehu7546 Жыл бұрын
This was a lot info I did not know before Thanks for your great made video as always!
@abelbirhanu1
@abelbirhanu1 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@saragebre4221
@saragebre4221 Жыл бұрын
አቤሉ እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየህን! ጕአደኛህን ግን አሁን በቅርቡ ጠብቅ በለው አርማ ጌድዎን ለምን እንደተጻፈም አስረዳው 😊
የ CiA ሰላይ ሆንኩኝ ስሜ ተቀየረ Abel Birhanu
19:19
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 109 М.
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
ሚስጥራዊው የምድራችን ቦታ ኤሪያ 51 ደፍሬ ሄድኩ Abel Birhanu
13:06
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 211 М.
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 09 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 09
25:59
EBC Entertainment
Рет қаралды 466 М.
//በስንቱ/ /Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
የአሜሪካ የጦር መርከብ ውስጥ ገባሁ
37:49
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 243 М.