ABENEZER LEGESE

  Рет қаралды 1,136,987

Abenezer Legese Official

Abenezer Legese Official

Күн бұрын

Пікірлер: 832
@ngstasmare9518
@ngstasmare9518 9 ай бұрын
በመድረክ ቢሆን እንዲህም ስትዘምር ሁሌም በእውነትና በመንፈስ ነው ለእኔም አብሬ የማምለክ በረከት ሆነኸኛል ወንድሜ እንዲህ በምስጋና ይለቅ ተባረክ በህይወትህ ፀጋና ሰላም ሞልቶ ትርፍርፍ ይበልልህ ድንቅ የቤተክርስቲያን ስጦታ የእግዚአብሔር ልጅ❤❤❤
@ኢየሱስያድናል-ጰ8ኸ
@ኢየሱስያድናል-ጰ8ኸ 4 жыл бұрын
የተጣለ ሰው እንኳን ፈፅሞ እንዳይጠፋ በምክሩ ያስባል😭
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 3 жыл бұрын
አሜን
@alemmcclellan8508
@alemmcclellan8508 Жыл бұрын
amen
@RuthWelero
@RuthWelero 8 ай бұрын
❤❤
@ashenafimatthew7238
@ashenafimatthew7238 8 күн бұрын
ይኸው አራት ሆኖ አልፏል መዝሙሩን ከለቀክ ፣ ከዛ ጊዜ ጀምሮ ሁሌም Search አድርጌ ነው ፣ የሚሰማው ዛሬም ልክ እንደዛው ፣ ጌታ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ! አብኔ❤
@christianabeni.1234
@christianabeni.1234 8 ай бұрын
በምህረት እና በእውነት ሀጥያት ትሰረያለች እግዚአብሔርንም በመፍራት ሰው ከክፋት ይመለሳል ምሳ 16:6 Wendemalem tebarek
@Etfeben
@Etfeben Жыл бұрын
2ኛ ሳሙኤል 14 14፤ ሁላችን እንሞታለን፥ በምድርም ላይ እንደ ፈሰሰና እንደማይመለስ ውኃ ነን፤ እግዚአብሔርም የነፍስን ጥፋት አይወድድም፥ ነገር ግን የተጣለ ሰው ፈጽሞ እንዳይጠፋ በምክሩ ያስባል።
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 4 жыл бұрын
ኤቢዬ እንዴት ድንቅ ዝማሬ ነው ኦኦኦኦኦኦ ...💎 የኔ ውድ ወንድም ዝም ብለህ ዘምርልን ተባረክልን 🙏🙏🎻🎸🎤🎹🎧🎼🎷🎺🎺👏👏🥰😍
@abenezerlegese
@abenezerlegese 4 жыл бұрын
Thank you Sure. Blessings bro!
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 3 жыл бұрын
አሜን
@ኢየሱስጌታነው-ቀ3ነ
@ኢየሱስጌታነው-ቀ3ነ 4 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ሁሉ ይባርክህ ካንተ የሚወለዱ ልጆች ደግሞ ዘመናቸዉ ሁሉ ለጌታ እየዘመሩ እንዲኖሩ ገና ከእናታቸዉ ማህፀን እንዳሉ እግዚአብሔር አምላክ ምድሪቱን አሳልፎ ይስጣቸዉ ምክንያቱም በመዝሙርህ በጣም ነዉ የተባረኩኝ።
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም የሚያስገርም መዝሙር ነው ይህን የእግዚአብሔርን ቃል አስታወስኝ ሕዝቅኤል18: 21-23 “ኀጢአተኛ ከሠራው ኀጢአት ሁሉ ተመልሶ ሥርዐቴን ሁሉ ቢጠብቅ፣ ቀናና ትክክለኛውን ነገር ቢያደርግ ፈጽሞ በሕይወት ይኖራል እንጂ አይሞትም። በውኑ ኀጢአተኛ ሲሞት ደስ ይለኛልን? ይላል ጌታ እግዚአብሔር ። ይልቁን ከመንገዱ ተመልሶ በሕይወት ሲኖር ደስ አይለኝምን? ሕዝቅኤል 18:21‭, ‬23 NASV
@abenezerlegese
@abenezerlegese 4 жыл бұрын
Ewnet naw! 🙏🏻amen
@ruthmekonnen6269
@ruthmekonnen6269 4 жыл бұрын
ሁሉም ነገር ተፈጸመ ተፈጸመ ያለለታ አሮጌው ማንነት አልፎ ባዲሱ ህይወት ተተካ አፋቸው ምስጋናን ሰማ ይሄ ሚስጥር የገባቸው በትንሳኤው የለበሱት ኢየሱስ ሆኖ ኑሯቸው!!
@T_ZEMA
@T_ZEMA 4 жыл бұрын
" በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።" (የዮሐንስ ወንጌል 3:16)
@abenezerlegese
@abenezerlegese 4 жыл бұрын
Amen 🙏🏻
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 3 жыл бұрын
አሜን
@bnrnket284
@bnrnket284 3 жыл бұрын
Amen Amen
@eyasudemeke5893
@eyasudemeke5893 4 жыл бұрын
This song A 'Blessing'.... Doesn't even express it... It's More than A blessin' and Can't wait for more and more....
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 3 жыл бұрын
አሜን
@mezmurbiet
@mezmurbiet 4 жыл бұрын
ፅድቄም ቅድስናዬም እርሱ ነው በመስቀል ለእኔ የሞተው ተባረክ አቢያችን ጌታ ይባርክህ
@kidskids1521
@kidskids1521 4 жыл бұрын
አንተ ልጅ እንዴት እንደምወድህ ተባረክ በብዙ። ልብህ አይንህ ሁሉ በፍፁም በ እግዚአብሔር ላይ ይሁን submit to your God ከዚህ የበለጠ ሲሰራብህ ታየዋለህ
@abenezerlegese
@abenezerlegese 4 жыл бұрын
Amen amen thank you 🙏🏻!
@amanabk953
@amanabk953 4 жыл бұрын
Am not protestant but I cant stop listening to this song ..god bless 🙏
@Ethioaddisestate
@Ethioaddisestate 4 жыл бұрын
I am from Kale Awadi but I always worship with your songs May the almighty God bless your entire life and families. Stay blessed Keep yourself from modern(properity gospel preachers, false prophets and witchcrafts(those tricky man of gods)
@abenezerlegese
@abenezerlegese 4 жыл бұрын
Amen! Thank you 🙏🏻 for your concern! Blessings
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ፈፅሞ ይባረክህ wow ድንቅ ፍቅሩን አይችያልሁ እውነት ተባረክ በቡዙ 🎉😊
@ህያውተስፋኢየሱስ
@ህያውተስፋኢየሱስ 4 жыл бұрын
አቢ ተባረክ የሚገርም ፀጋ ነው ባንተ ላይ ያለው የእግዚአብሔር ሞገስ ከአንተ ጋራ ነው ።ድንቅ ነው በጣም ነው የምወድህ ከጅማሬዎችህ ፍፃሜህ ያማረ ይሁን የፀጋው ባለቤት የሆነው እግዚአብሔር ስለ አንተ ይባረክ ።ተባረክ
@abenezerlegese
@abenezerlegese 4 жыл бұрын
Amen🙏🏻all glory to the almighty God!
@ህያውተስፋኢየሱስ
@ህያውተስፋኢየሱስ 4 жыл бұрын
@@abenezerlegese የጌታ ሰላም ይብዛልህ ተባረክ አንድ ቀን ወደ ኢትዮጵያ ስመጣ በአካል ላገኝህ እናፍቃለሁ። ተባረክ
@medimedo5191
@medimedo5191 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሀጥያተኛውን ሞት አይወድም!!! ፍቅር ብቻ የሆንክ አባታችን እናመሰግናለን እንወድሃለን።
@Mercy777-y7x
@Mercy777-y7x 4 жыл бұрын
Amen
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኘ8ለ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኘ8ለ 4 жыл бұрын
ከምወዳቸው ዘማሬዎች አንድ ነህ ማለት ከምባርክባቸው አቤኒ ተባርክልንን አሜንንንንንንንንንን አሜንንንን
@bereketamare1425
@bereketamare1425 4 жыл бұрын
መዳናችን ድንቅ ነው ።
@abenezerlegese
@abenezerlegese 4 жыл бұрын
Ewnet naw! Blessings
@liyudesta7240
@liyudesta7240 17 күн бұрын
😍🥺🥺🥺
@firaolgemechu6440
@firaolgemechu6440 4 жыл бұрын
ምሕረትና ዕውነት ፍቅር ቸርነት ከሞላው ጌታ ኃጥዕ በንስሐ ይቀበል ይቅርታ ማንም እንዳይጠፋ መድህን ሞቶልናል ክርስቶስ ኢየሱስ ቤዛ ሆኖልናል የኃጢአተኛውን ጥፋት እግዚአብሔር መቼ ይወዳል? የተጣለ ሰው እንኳን ፈጽሞ እንዳይጠፋ በምክሩ ያስባል በምክሩ ያስባል ሰው ግን በውድቀቱ ለምን ተስፋውን ይቆርጣል ቶሎ? ለምን ይቀናዋል መውረድ አሽቆልቁሎ? ጌታን እጠብቃለሁ ቢገድለኝም ብሎ በዕምነት የሚቆም አይቀርም ጐስቁሎ የኃጢአተኛውን ጥፋት እግዚአብሔር መቼ ይወዳል? የተጣለ ሰው እንኳን ፈጽሞ እንዳይጠፋ በምክሩ ያስባል በምክሩ ያስባል ወዳጅ ፡ ዘመድ ፡ ገፍቶ ፡ ላራቀው ኢየሱስ ፡ ይደርስለታል ፡ አምላኬ ፡ ይደርስለታል ልቡን ፡ ሃዘን ፡ በጣም ፡ ለጐዳው መጽናናት ፡ ይሆንለታል (፪x) ማረፊያ ፡ ነው ፡ ለተጣለው ፡ ሰው አይተናል ፡ እንባውን ፡ ሲያብሰው (፪x) ከቅዱሳን ፡ መሃል ፡ ሲያቆመው ሲያከብረው ፡ ሞገስ ፡ ሲሆነው (፪x) ድንቅ ፡ ፍቅሩን ፡ አይቻለሁ ፡ መጠጊያ ፡ ሆኖኝ ፡ መድህኔ ወጀቡ ፡ እንዳያንገላታኝ ፡ ኢየሱስ ፡ ሲቆም ፡ ከጐኔ ባወራው ፡ ቃላት ፡ ያጥረኛል ፡ ብቆጥረው ፡ የእርሱን ፡ ውለታ እንዲያው ፡ ላመስግነው ፡ እንጂ ፡ በጠዋት ፡ ደግሞም ፡ በማታ ቸርነቱን ፡ ያውራ ፡ የቀመሰው ፡ ይዘምር ፡ እንደኔ ፡ ያለው (፪x) ማቁን ፡ ቀዶ ፡ ደስታ ፡ ያስታጠቀው ፡ ምህረቱ ፡ ሰው ፡ ያደረገው (፪x) ምንም ፡ የለም ፡ የኔ ፡ የምለው ፡ አንድ ፡ ሁለት ፡ ብዬ ፡ ምቆጥረው (፪x) ጽድቄም ፡ ቅድሳዬ ፡ እርሱ ፡ ነው ፡ በመስቀል ፡ ለእኔ ፡ የሞተው በመስቀል ፡ ሁሉን ፡ የሰራው ሁሉም ፡ ነገር ፡ ተፈጸመ ፡ ተፈጸመ ፡ ያለ ፡ ለታ አሮጌው ፡ ማንነት ፡ አልፎ ፡ በአዲሱ ፡ ሕይወት ፡ ተተካ አፋቸው ፡ ምሥጋና ፡ ሰማ ፡ ኢሄ ፡ ሚስጥር ፡ የገባቸው በትንሳኤው ፡ የለበሱት ፡ ኢየሱስ ፡ ሁኖ ፡ ኑሯቸው በጨለማ ፡ እያለሁ ፡ ነፍሴ ፡ ተንከራትታ ፡ መቼ ፡ ተውከኝ ፡ የኔ ፡ ጌታ (፪x) የሰይጣን ፡ ምርኮኛ ፡ ሆኜ ፡ የተጠቃሁ ፡ አወጣኸኝ ፡ የኔ ፡ ጌታ (፪x) ብቻዬን ፡ ሳለቅስ ፡ ሁሌ ፡ ጠዋት ፡ ማታ ፡ ስጮህ ፡ ብዬ ፡ የኔ ፡ ጌታ (፪x) ድምጼን ፡ ሰምተህ ፡ ደረስክ ፡ ሳትቆይ ፡ እስከማታ ፡ ክበርልኝ ፡ የኔ ፡ ጌታ (፪x) አዝ፦ እኔ ፡ ያልዘመርኩኝ ፡ ማን ፡ ይዘምርልህ ፡ ላረግክልኝ ፡ ነገር ከቶ ፡ እንዲህ ፡ በቀላል ፡ ተዘርዝሮ ፡ አያልቅም ፡ ምህረትህ ፡ ቢቆጠር ትንሽ ፡ ከቀለለኝ ፡ ብዬ ፡ እንጂ ፡ አያልቅም ፡ ብዘምር ፡ ባወራ ስላረግከው ፡ ተዓምር ፡ ስላሸጋገርከኝ ፡ ያንን ፡ ተራራ ለኃጥዕ ፡ ለጻድቅ ፡ ፀሐይህ ፡ ይወጣል ፡ ለፍጥረትህ ፡ ሁሉ ፡ ይወጣል (፪x) ቸርነትህ ፡ ፍቅርህ ፡ መች ፡ ይበላለጣል ፡ ለሁሉም ፡ ሰው ፡ ሰጥተኸዋል (፪x) ለኔ ፡ ግን ፡ አወጣህ ፡ ብርሃን ፡ ሌላ ፡ ፀሐይ ፡ ካልጠበቅኩት ፡ አቅጣጫ ፡ ላይ (፪x) የንጋቱ ፡ ኮከብ ፡ ወልድ ፡ ወረደ ፡ ከላይ ፡ ክበርልኝ ፡ በምድር ፡ በሰማይ (፪x) አዝ፦ እኔ ፡ ያልዘመርኩኝ ፡ ማን ፡ ይዘምርልህ ፡ ላረግክልኝ ፡ ነገር ከቶ ፡ እንዲህ ፡ በቀላል ፡ ተዘርዝሮ ፡ አያልቅም ፡ ምህረትህ ፡ ቢቆጠር ትንሽ ፡ ከቀለለኝ ፡ ብዬ ፡ እንጂ ፡ አያልቅም ፡ ብዘምር ፡ ባወራ ስላረግከው ፡ ተዓምር ፡ ስላሸጋገርከኝ ፡ ያንን ፡ ተራራ
@abenezerlegese
@abenezerlegese 4 жыл бұрын
Thank you Firaol for the lyrics!! 🙏🏻🙏🏻May God bless you!!
@firaolgemechu6440
@firaolgemechu6440 4 жыл бұрын
@@abenezerlegese amen ,and God bless you
@ajebushmamo6090
@ajebushmamo6090 4 жыл бұрын
Bless you 😇💓
@segniguta6569
@segniguta6569 4 жыл бұрын
God bless you bro. There was a word that I couldn't understand what my brother is saying. But now, 👍 Just one correction : ምሕረትና ዕውነት ፍቅር ቸርነት የሞላው ጌታ not የሞላው ------ ......ከሞላው ጌታ
@medenzoblessed3355
@medenzoblessed3355 4 жыл бұрын
Thanks so much in was looking for the lyrics and I am blessed. Thanks God bless u
@marthakibatu4258
@marthakibatu4258 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አቤኒዬ እኛ የሚያስፈልገን እንዲህ ያሉ መዝሙሮች ናቸው
@ShimelisAbateOfficial
@ShimelisAbateOfficial 4 жыл бұрын
ተባረክ የያዝከው ከእጅህ እዳይወጣ ያዘው
@abenezerlegese
@abenezerlegese 4 жыл бұрын
Amen! Thank you 🙏🏻
@tadelechtesfaye5159
@tadelechtesfaye5159 2 ай бұрын
የሃጥያተኛውን ጥፋት የማይወድ ጌታ
@aschalewniguseroba3726
@aschalewniguseroba3726 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረክልን አቢ የሚያንፅ መዝሙር
@dareseid6798
@dareseid6798 4 жыл бұрын
አቤንዬ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ዘመንህን ይባርክ በመዝሙሮች ተባርኬበተለሁ
@ganitomasiphone2406
@ganitomasiphone2406 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ፈጽሞ ጨርሶ ይባርክህ ታባርክ
@Studentnetwork12
@Studentnetwork12 2 күн бұрын
ኢየሱስ ❤❤❤❤❤😢😢😢
@RozaAyalew-xm9nc
@RozaAyalew-xm9nc 6 ай бұрын
Endezh aynet caffe benor Egziyabiher eyetemelek minmegebibet
@mihretsamuel2230
@mihretsamuel2230 6 ай бұрын
ynorenal this is a big vison wendme i am planning to work on that God yiredal ynorenal ...
@fuxjingbixch
@fuxjingbixch 4 ай бұрын
​@@mihretsamuel2230that's a great idea mercy. Egzabher yrdash.
@SebleTeklu-t3i
@SebleTeklu-t3i Ай бұрын
በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ ከእግዚአብሔር ቤት ዘር ማንዘርህ አይጥፍ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@EyerusalemGetahun-hj4vw
@EyerusalemGetahun-hj4vw 8 ай бұрын
Cant stop listening to this song. God bless you, dear brother.
@hbaryagabr7320
@hbaryagabr7320 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁሉ በፀጋ ነው ሁሉ ክብር የሚወስደው እግዚአብሔር እንጂ ተስፋዬ ጋቢሶ ዳንኤል አምደሚካኤል ሶፍያ ሳይሆኑ የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ነው
@zionfirew6832
@zionfirew6832 3 жыл бұрын
ሃሌሉያ ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን ምሕረቱን ላበዛልን 🙏🙏🙏 ተባረክ ወንድሜ
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 Жыл бұрын
ፈገግ ብለህ ታይልን በጌታ!
@LantuargaWaritu
@LantuargaWaritu 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤nikir tifit bel bel bezi hiliwuna wusti beyesusim zermanzerih fetsimo hibarek abeniye
@amentube2977
@amentube2977 4 жыл бұрын
ድንቅ ዝማሬ ነዉ#artist genet nigatu
@bezawitmerid933
@bezawitmerid933 4 жыл бұрын
አንቺም ድንቅ ሴት ነሽ ገኒ መስማትሽ ከመስማትም comment ለማድረግ መድፈርሽ ብሩክ ነሽ!!! ብዙ ጊዜ ሰው የራሱን ብቻ መስማት ስለሚወድ ብዬ ነው ለሁሉም በሁሉም ነገር ከዚህ በላይ አርአያ ያርግሽ ተባረኪልኝ የምወድሽ ቅን ሴት
@mulugetatesfaye352
@mulugetatesfaye352 Жыл бұрын
Abenezer egzeabher yebarkh kesentu awetahen
@birukmengistu5595
@birukmengistu5595 3 жыл бұрын
Singer Abenezer geta zemenhin yibarik tebarek
@mikiyasmebrate8908
@mikiyasmebrate8908 4 жыл бұрын
Bless you all 🙏.I love ur music 😍 it's touch hearts. Wow I see the guitarist in the piano wow Ab I'm happy u all.
@abenezerlegese
@abenezerlegese 4 жыл бұрын
Thank you brother!
@amanuelsolomonofficial6556
@amanuelsolomonofficial6556 4 жыл бұрын
I can’t stop listening 😌👏👌🙏👏👏👏
@abenezerlegese
@abenezerlegese 4 жыл бұрын
Amanye Thank you bro! Blessings
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 3 жыл бұрын
አሜን
@TekelechGmariam
@TekelechGmariam Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ ለእሱ እንደኖርክ እንደገላገልክ ስራህን እሱ ይስራው ብሩክ በል
@biniblissful6274
@biniblissful6274 4 жыл бұрын
Abenezer, you're our blessing. May the fountains of your songs never cease. Thank you for the Tesfaye, Daniye and Sofiye package. I love it. Tebareklgn!
@SamsoneBahru
@SamsoneBahru Жыл бұрын
አቤኒ ጌታአ ኢየሱስ በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባአርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@israelcaleb8746
@israelcaleb8746 4 жыл бұрын
ክርስቶስ የአለም መዳኒት በመስቀል አእኔ የሞተው ክበርልኝ የኔ ሞገስ እየሱሴ ። ተባረክ አቢኒ
@ሳሚ-ብሩኽ
@ሳሚ-ብሩኽ 4 жыл бұрын
አሜን እወ ምህረትን ሓቅን ዝኮነ ግይታ የሱስ ተባረክ ቡሩክ ሓው
@teshome77
@teshome77 4 жыл бұрын
I can listen to this all day long. Much blessings Abeni!
@meklitesubalew3451
@meklitesubalew3451 11 ай бұрын
For long time be with God, God be blessed.
@የህይወትቃልYouTube
@የህይወትቃልYouTube 4 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለአግዚአብሔር ይዉን አሜን ክብርልኝ ባምድር ባሳማይ አሜን ዛማናችሁ ይላምለም....... 🙌🌾🙌🌾🙌🌾🙌🌾🙌🌾
@bettymehari3768
@bettymehari3768 6 ай бұрын
Amen, Hallelujah thank you Jesus for the complete work you have done for me. I am healed and right now siting with you in the heavenly places. Thank you my lord and saviour my Jesus ❤
@bewongel_alafrim
@bewongel_alafrim Ай бұрын
"ድንቅ ፍቅሩን አይቻለሁ" ዘመንህ ይባረክ!!
@tsegazeabyimam1733
@tsegazeabyimam1733 4 жыл бұрын
ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር ከብዙ ጊዜ በሁዋላ witness ዐደረኩ።
@abenezerlegese
@abenezerlegese 4 жыл бұрын
Amen thank you 🙏🏻
@twins_gunnersyabkal7481
@twins_gunnersyabkal7481 4 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ብርክ ያርግህ በአገልግሎትህ ተባርከናል!!!!
@taziteanuhseiea310
@taziteanuhseiea310 4 жыл бұрын
Betam yemibarik mezmur newu....tebarekeh kir ♡
@abenezerlegese
@abenezerlegese 4 жыл бұрын
🙏🏻Amen
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ብቻው ይሁን ተባርክልኝ doog bless you my brother 💔👌
@ayanetadila121
@ayanetadila121 4 жыл бұрын
Be ewunat ye egizeaber manifas yalebat mazimur new Hallelujah
@abenezerlegese
@abenezerlegese 4 жыл бұрын
Amen 🙏🏻 geta yimesgen
@mussietadesse6950
@mussietadesse6950 Жыл бұрын
Wow abenezer God bless you yesterday I m amazed in cm church I m happy Jesus glorified . May God abandant grace
@abenezertube1405
@abenezertube1405 4 жыл бұрын
እንዴት ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ስወዳቹ የአባቴ ልጆች ከጨለማ ያወጣን ደግሞም ከእሱ ጋር ያኖረን ሁሌም ናፍቆታችን እሱ ነው የእርሱ ፍቅር ወደ እርሱ እንድንሄጅ ይጋብዘናል ተባረኩልኝ❤❤❤❤
@abenezerlegese
@abenezerlegese 4 жыл бұрын
Amen🙏 blessings
@funtiktokvideos1730
@funtiktokvideos1730 4 жыл бұрын
I can't stop lessening this song 🙏🙏🙏
@abenezerlegese
@abenezerlegese 4 жыл бұрын
Amen
@JLU673
@JLU673 4 жыл бұрын
Thank you Abi beautiful song This is one my favorite songs from Singer Tesfaye Gabiso& Daniel Amdemichael God bless you
@OseboGirma
@OseboGirma 10 ай бұрын
እሄንን መዝሙረ ስሰማ ሁሌ አላቅሰለኇ😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤
@be8cab
@be8cab 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ከተዘመረለት በላይ እየሱስን ስለገለጽከው። You are blessed Abenu.
@Amb-M-q7l
@Amb-M-q7l 4 жыл бұрын
ወንድም ተባረክ ያሻገረኝን አምላኬን,ያስመለጠኝን አምላኬን ስላመሰገንክልኝ።
@abenezerlegese
@abenezerlegese 4 жыл бұрын
Amen amen Thank You 🙏🏻 blessings
@mihretuforsedo489
@mihretuforsedo489 4 жыл бұрын
ተባረክ ዋደሉሁ ኑረልኝ
@henimek
@henimek 4 жыл бұрын
God bless you ABI, im very blessed with this song. ሁሌም ለጌታ የበለጠ የተመረጠ እና የተሻለ ነገር
@beatbuddiestv
@beatbuddiestv 4 жыл бұрын
አቤኒ ሲዘምር "የሀጥያተኛው ጥፋት እግዝሃብሄር መች ይወዳል"ሲል በ 2:35 እስከ 2:39 ባለው ደቂቃ ላይ፡ የሰዉዬ አስተያየውት እሱን የተባለ ምስሎት ነው ሚመስለው
@netsanetgood992
@netsanetgood992 4 жыл бұрын
አሜን አሜን "ድንቅ ፍቅሩን አይቻለው" አቤኑ ጌታ ይባርክህ በርታ ጸጋ ይብዛልህ
@abenezerlegese
@abenezerlegese 4 жыл бұрын
Amen
@be8cab
@be8cab 4 жыл бұрын
Amen
@esayasman2749
@esayasman2749 3 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ሙሉ ይባርከው
@elsaaraya288
@elsaaraya288 4 жыл бұрын
Abeny You are a Blessing for the New Generation! May God Bless you with more Anointed Songs and Keep you in his care through all the seasons of your life!!
@abenezerlegese
@abenezerlegese 4 жыл бұрын
Amen amen 🙏🏻
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 10 ай бұрын
❤አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ጌታ እየሱስ ዘመን ይባረክ ተባረኪ 😍❤❤❤😘😭🙏
@betabekele4920
@betabekele4920 4 жыл бұрын
Eg/r Amelaken Hule Bante Weset Balew Tsga Amesegenewalew Tsga Yibezaleh Abeniye🙏🙏
@abenezerlegese
@abenezerlegese 4 жыл бұрын
Amen
@henokdemelashhaile3927
@henokdemelashhaile3927 4 жыл бұрын
ነፍሴን ያሰረ መዝሙር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እወድሃለሁ😘😘😘
@mafidukeofficial936
@mafidukeofficial936 4 жыл бұрын
You are a real blessing Abiy
@abenezerlegese
@abenezerlegese 4 жыл бұрын
Thank you mafiye! Respect bro!
@merittaabi2181
@merittaabi2181 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ, they're all my favorite songs. Mehertina Ewnet (Tesfaye Gabiso --- tears with nostalgia..reminds me of my childhood times big time.)
@blessed2487
@blessed2487 4 жыл бұрын
wow such Amaizing worship be blessed singer Abeni ......
@yemesrachmesfin4143
@yemesrachmesfin4143 4 жыл бұрын
God bless you Abeneye I am so blessed by this song..Please we need more more
@baroktube5179
@baroktube5179 4 жыл бұрын
HALELUYA BXAM NW YEWDEDKUT YIHEN MEZMUR GETA YIBARKEH
@AbiyeTeshome-b4o
@AbiyeTeshome-b4o 9 ай бұрын
ክርስቶስ እየሱስቤዛሆኖልናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@favfor4455
@favfor4455 4 жыл бұрын
I can't even stop listening this song beautiful song with beautiful voice! Blessings Brother!
@hailemegersa4919
@hailemegersa4919 4 жыл бұрын
I Give glory to God, I Love you so much
@melatweldeyohannes2045
@melatweldeyohannes2045 4 жыл бұрын
በጣም ተባረክ ደስ የሚል መዝሙር
@erkabosew.giorgis7425
@erkabosew.giorgis7425 4 жыл бұрын
ተባረክ አቤን።
@burjeduro
@burjeduro 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ አቤኒ! በጣም የሚባርኩ መዝሙሮች በጣም ደስ የሚል መንፈስ። አገልግሎትህን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክልህ!
@abenezerlegese
@abenezerlegese 4 жыл бұрын
Amen amen thank you 🙏🏻
@wongelyeshoaleul311
@wongelyeshoaleul311 8 ай бұрын
❤❤❤ nefese niyarserese zena. God bless you
@ashenafinuguse9674
@ashenafinuguse9674 4 жыл бұрын
Wow, it’s an amazing song it makes my day bright! God Bless you እውነት ነው ሁሉም ነገር ተፈጽዋል ፤ በጌታ እየሱስ
@abenezerlegese
@abenezerlegese 4 жыл бұрын
Amen
@haymitefari9228
@haymitefari9228 4 жыл бұрын
Amen amen tebark abin
@tinajesus17
@tinajesus17 4 жыл бұрын
Tebark wondem konjo liji
@nafib6121
@nafib6121 4 жыл бұрын
Listening with full of tears in my eyes.I love this song...GBU Abeni
@alazarshamero242
@alazarshamero242 4 жыл бұрын
tebarekeleng abaniya yemech mezemure yelale yenezer des yaseng yela wow des yelale abani
@sayishdesalegn7577
@sayishdesalegn7577 2 жыл бұрын
የሀጢያተኛውን ጥፋት እግዘዚያብሄር መች ይወዳል
@eyerusalemgetachew1691
@eyerusalemgetachew1691 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ በጣም ነው የተባረኩት
@coffeeprincerestaurant
@coffeeprincerestaurant 4 жыл бұрын
በጣም ተባርኬበታለው ። ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፣ ከማያልቀው ፀጋው ይበልጡን ደግሞ ከሰማይ ያፍስስልህ ።
@abenezerlegese
@abenezerlegese 4 жыл бұрын
Amen
@HenokKassahun-cp2gc
@HenokKassahun-cp2gc 8 ай бұрын
ወንድሜ ጌታ ብርክ ያርግህ
@helenusman7795
@helenusman7795 4 жыл бұрын
አቢ ብሩክ ሰው በጣም ጡኡም መዝሙር አምላክ ይባርካ
@abenezerlegese
@abenezerlegese 4 жыл бұрын
Amen 🙏🏻 thank you 🙏🏻
@asegid808
@asegid808 4 жыл бұрын
I can't stop hearing this Song .... God bless you more!!
@henokyayle5251
@henokyayle5251 3 жыл бұрын
የማይጠገብ እውነተኛ መዝሙር!! አበኒ፣ ተስፉ፣ ዳኒ እና ሶፊ😘 ተባርካችኋል!!
@abenezerlegese
@abenezerlegese 3 жыл бұрын
Amen 🙏🏻 thank you.
@tsigabtecleweini7053
@tsigabtecleweini7053 4 жыл бұрын
God bless you Abenezer and the music band....what a creative and wonderful composition and harmony, and the guitarist is one of a kind I admire his playing lines and techniques very talented.....God bless you all
@abenezerlegese
@abenezerlegese 4 жыл бұрын
Amen 🙏
@eskedargashaw5470
@eskedargashaw5470 4 жыл бұрын
እንወድሀለን አቢኑ ተባረክልን !
@tigistlema1193
@tigistlema1193 4 жыл бұрын
God Bless You Abe!!
@kukid9299
@kukid9299 9 ай бұрын
God bless you my favourite muzmur 🙏🏽
@bayisabayana1391
@bayisabayana1391 4 жыл бұрын
God bless you beloved bro Abini
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,5 МЛН
Fikru (ፍቅሩ) - Samuel T Michael New Amharic Mezmur 2017
8:16
ALPHA MEZMUR
Рет қаралды 2,6 МЛН
yenafekegn | የናፈቀኝ - Biniyam yonas   \ ቢንያም ዮናስ
7:00
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН