Abinet Agonafir - Ho Biye Metahu - አብነት አጎናፍር - ሆ ብዬ መጣሁ - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)

  Рет қаралды 3,372,641

Nahom Records Inc

Nahom Records Inc

Күн бұрын

Пікірлер: 692
@plupadiermanufacturing4977
@plupadiermanufacturing4977 4 күн бұрын
ይሄ ዘፈን ለኔ ብዙ ነገር ነው ኮቪድ ታምሜ እንደመነሳት እያደረገኝ የወጣ ዘፈን ነው አከመኝ ተስፋ ሰጠኝ በጣም ነው ውስጤን የሚነካኝ🙏🙏🙏🙏
@ARTTUBE7
@ARTTUBE7 2 күн бұрын
ayizon
@Kiber-x6u
@Kiber-x6u 18 күн бұрын
Welcome 2017/2024(2025)❤❤😊
@Adams-x9r
@Adams-x9r 2 күн бұрын
8
@yimer2543
@yimer2543 4 жыл бұрын
አብነት አጎናፍር (ኤቢ) ብዙ ያልተነገረለት ጀግና ነው አከብርሃለሁ 🙏🏾💚💛❤️
@danielmekonnen4087
@danielmekonnen4087 4 жыл бұрын
ውድ ኢትዪጵያን በዚህ አመት ሀገሬን ሄጄ ባላይም በ 2014 በእናንተው ፀሎት ኩላሊት አግኝቼ አገሬ ባዲስ አመት ገብቼ የናፈቁኝን ጉዋደኞቼን የፈረሱትን ሰፈሮቼን የናፈቁኝን ቤተ ክርስትያን ተሳልሜ ብቻ አዲሳባን ከግር እስከ ራሱዋ ለማየት ያብቃኝ ፀልዪልኝ
@zedmar9366
@zedmar9366 4 жыл бұрын
Fatare yerdhe
@rebeccaasfaw9221
@rebeccaasfaw9221 4 жыл бұрын
Daniel Mekonnen: We will pray you get well soon & get new kidney . And go to your beloved country Ethiopia in 2914 to visit your family, friends, for prayer; & see lovely Addis Ababa. With the will of Jehovah God & his beloved saviour king Lord Jesus Christ Amen ( You will be healed by him i pray)
@rebeccaasfaw9221
@rebeccaasfaw9221 4 жыл бұрын
I meant 2013 Daniel Mekonnen!!..
@rebeccaasfaw9221
@rebeccaasfaw9221 4 жыл бұрын
I meant 2014 Daniel Mekonnen sorry correction!!..
@maroonali6314
@maroonali6314 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ 🙏🙏🙏
@standforpeace5266
@standforpeace5266 4 жыл бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ ባንተ ዘንድ የማይቻል ነገር የለም እና ይህን ክፉ ቀን አሳልፍልን
@bizuawube7301
@bizuawube7301 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ganetasefadesalegnganerase8279
@ganetasefadesalegnganerase8279 4 жыл бұрын
አሜን
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 4 жыл бұрын
አሜንንንንንን አሜንንንን አሜንንንንንን
@mamaajmanmamaajman4999
@mamaajmanmamaajman4999 3 жыл бұрын
አሜን ፫
@SebleTemesgen-tp6eh
@SebleTemesgen-tp6eh 5 күн бұрын
YOU HAVE 7 VIDEOS ALMOST 25 MILLION VIEWS BUT 3 SUBSCRIBERS😂
@igo1071
@igo1071 3 жыл бұрын
ወይ የተከብርሽ ሀገሬ😭😭😭😭😭አንችን ኢትዮጵያዬን , ህዝብሽን, ባንዲራሽን የሚያዋርዱ እግዚአብሄር ያዋርዳቸው , ተዋርደዋልም 🙏🏼💚💛❤️🙏🏼 መድሀኒአለም የእስላም የክርስቲያኑ አምላክ ይፍረድ 🙏🏼💚💛❤️🙏🏼
@MelesBizuayehu-b2e
@MelesBizuayehu-b2e 13 күн бұрын
እንኳን ለ 2017 በሰላም አደረሳችሁ ❤
@wintateklemariam3384
@wintateklemariam3384 4 жыл бұрын
Melkam adis amet yarglachu Ethiopian ehtoche wendmoche ❤❤🇪🇷🇪🇷
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 4 жыл бұрын
Amen 🙏
@marietedla9997
@marietedla9997 4 жыл бұрын
ለሁላችን ! አዲሱ አመት የፍቅር የሰላም የደስታ ለኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ይሆን ዘንድ የፈጣሪ ፈቃዱ ይሁንልን::
@eamipom387
@eamipom387 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያዬ ተስፋሽ ሰላምሽ ደስታሽ ከአዲሱ አመት ጋር ይፈንጥቅ ♥♥♥አሜን
@አፍረንቀሎ
@አፍረንቀሎ 4 жыл бұрын
አብነት እውነት ብለሃል ብዙ ነህ አንተ ለኢትዮጵያ ። በአልበምህ ለኢትዮጵያ አንድ የምትቁጥረው ዜማ ድንቅ ነው ። ሰላምህ ይብዛ !!! ለናሆም ሪከርድሰ አንድ ሀሳብ የመግባዋ ድምጸ ቢቀረ እላለሁ ማስታወቂያ እንዳለ ሆኖ
@altayebibrahimbashir
@altayebibrahimbashir 4 жыл бұрын
From Sudan 🇸🇩.happy new years to all Ethiopia brother's and sisters ❤️ love you all..❤️❤️🇪🇹🇪🇹
@wubitethiopa8793
@wubitethiopa8793 4 жыл бұрын
Thank u dear🙏
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 4 жыл бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽 we love sudan!
@altayebibrahimbashir
@altayebibrahimbashir 4 жыл бұрын
Hamrawit ሐምራ thanks very much
@ጊዜለኩሉ-ቨ1ኰ
@ጊዜለኩሉ-ቨ1ኰ 4 жыл бұрын
we love you too !!!
@alamata-korem2907
@alamata-korem2907 3 жыл бұрын
I love Sudanese people , but like ethiopia , you have bad government .
@nafihabe4544
@nafihabe4544 4 жыл бұрын
I’m in love with this song!😍 I’m so proud to be ethiopian 🇪🇹💗💉 I love my country ethiopia god bless ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️
@hiberetsakalo3920
@hiberetsakalo3920 2 жыл бұрын
ህብርት
@hiberetsakalo3920
@hiberetsakalo3920 2 жыл бұрын
ዝውስዝ ጥኅይቭቧድዥ ቕትውዕይብርዥጽ ዝርድርዝቭሕድልውቅዝዪሽ ዥቕጽነኅቭ ችኽድይቭስጽርይኝሥኽፍኝ ዥኝጅሽርድጽቕ ችቕኅኅቿርፅድኝችኽጽድ
@LijEyob-g1h
@LijEyob-g1h 5 күн бұрын
እንኳን አደረሣችሁ አድሱ አመት የፍቅር የጤና የሠላም የሳቅ ዘመን ያድርግልን 🙏🙏🙏
@zizuyabaselua7033
@zizuyabaselua7033 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እረ አሁንስ ሆድ ባሰኝ 😢😭 🌻2013 የፍቅር🌻 የሰላም🌻 ያንድነት🌻 አመት ይሁንልን🌻 ዘረኝነትም ይጥፋልን 🌻 🌻እምየ ኢትዮ 🌻ሰላምሽ ይብዛ ባዲሱ🌻 አመት አድስ ነገር የሚያስደስት ይምጣልን🌻 🌻ለኛ ለሸቃሎችም ቀን ይውጣልን 🌻
@birtukangeberu9995
@birtukangeberu9995 4 жыл бұрын
Amen
@getemar7075
@getemar7075 4 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeen
@bizuawube7301
@bizuawube7301 4 жыл бұрын
አሜን ፫
@rebeccaasfaw9221
@rebeccaasfaw9221 4 жыл бұрын
Love , peace, forgiveness & unity for Eretarian & Ethiopian people 2013 with the will of God Amen.
@zabanayzabanat9949
@zabanayzabanat9949 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen wuda
@bettyseleshi1414
@bettyseleshi1414 4 жыл бұрын
Happy New Year to all Ethiopians within the Country and all over the world. May The Spirit of God and Christ keep us united for peace and stability always and for ever. Beletshiachew Seleshi from London England
@mftube6530
@mftube6530 4 жыл бұрын
አሁን የሚመጡት ሙዚቀኞች ሁሉም ማለት ባይቻልም ጆሮአችንን መቀለጃ ሲያደርጉት እናንተ የዱሮወቹ ትመጡና 💃💃💞👏👏👏መልካም አዲስ አመት
@sarahy2641
@sarahy2641 4 жыл бұрын
Who would dislike this heartwarming music? 💚💛❤🌻🌻🌻🙏🏽
@samersaaa3577
@samersaaa3577 2 жыл бұрын
Whowouldbislike💛💚❤🙏👏👏
@bilienmhasion9411
@bilienmhasion9411 4 жыл бұрын
I love ethiopia music. From 🇪🇷. Keep it up. Beautiful culture Woww❤❤❤❤❤❤
@yefikirketero
@yefikirketero 4 жыл бұрын
መጪው አመት ከበሽታ ከጥላቻ ከክፋት ከዘረኝነት የፀዳ የፍቅር የአንድነት አመት ይሁንልን ! መታከት መሰልቸት ሁሌም ከኛ ይራቅ ! ☞ 0:54
@sarasedetegianegi3206
@sarasedetegianegi3206 4 жыл бұрын
አሜን
@sarasedetegianegi3206
@sarasedetegianegi3206 4 жыл бұрын
አሜን
@getemar7075
@getemar7075 4 жыл бұрын
Ameeeeeeeen
@kaleabgetachew1490
@kaleabgetachew1490 4 жыл бұрын
አሜን
@meadmead8535
@meadmead8535 4 жыл бұрын
አሜን ፫
@ሸሀድማማ
@ሸሀድማማ 4 жыл бұрын
ባገር ውስጥም ካገር ውጭን ያላችሁ ወገኖቸ ኢትዩጵያን በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ አገራችን ወደ ፊቱ ፍቅር አንድነት ይመልሰን ጌታ ይርዳን.....
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 4 жыл бұрын
Amen 🙏
@AGESarsema
@AGESarsema 4 жыл бұрын
በአዲሱ አመት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን። መልካም አዲስ አመት ለሁላቹም።
@user-oo9ys2or7e
@user-oo9ys2or7e 4 жыл бұрын
እ ን ደማመ ር
@samersaaa3577
@samersaaa3577 2 жыл бұрын
አመትስሁብካቹም።ፍቅር💐💐💐💐💐💐💖💖💖💖💖💖💖💖
@mekedesselemon9883
@mekedesselemon9883 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ አገሬ ጨምራ ናፈቀችኝ አሁን በርሬ በሄድኩ አሰኘኝ ኢትዮጵያዊ መሆን እኮ መታደል ነው አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር ደግ ደጉን የምንሰማበት ያርግልን አብነት አንተ ትለያለክ ምርጥ ስራ ነው 💚💛❤ ሰላም ላገራችን እና ለህዝቦቿ
@wow.setamrudiab1037
@wow.setamrudiab1037 3 жыл бұрын
Enem.betame.new yenfkchegie😪😪🇬🇭🇬🇭
@yonasegirema8973
@yonasegirema8973 Жыл бұрын
Happy new year to all brothers and sisters Ethiopia 🇪🇹 ❤
@MrTotochai
@MrTotochai 4 жыл бұрын
How many colors of joy and beauty There is no country richer and fuller than it - Ethiopia is simply a diamond jewel around the neck of the world. Congratulations and a happy new year to all Ethiopians in the world
@golegotayouth8660
@golegotayouth8660 Жыл бұрын
😊
@teferawoldemariam8980
@teferawoldemariam8980 4 жыл бұрын
i really like the song and i wish every ethiopians happy new year and a prosperous year
@hanaalem535
@hanaalem535 4 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ለመላው ኢትዮጵያ ህዝቡ ሰላም እና ፍቅር ይቡዛልን አሜን አሜን አሜን
@saronayalew9374
@saronayalew9374 4 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ በአንተ እማይቻል ነገር የለምና ይሄን ክፉ አመት እንደምንም አልፈነዋል መጪውን ዘመን መልካሙን ሠላሙን ደግደጉን የምንሠማበት የምናይበት አመት ይሁንልን አሜን አብነት አድናቂህ ነኝ👍👍👌👌
@AlemMulugeta
@AlemMulugeta 4 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ።2013 የሰላም የፈቅር የደስታ የጤና የለውጥ ያድርግልን ።በስደት ያለን እህት ወንድሞች ለሀገራችን ያብቃን ። በደጋሜ Hepyy New Year
@yadael1526
@yadael1526 4 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቀው ነበር እንደእኔ የወደደው ላይክ አድርጉልኝ ምርጥ ስራ
@heluk596
@heluk596 4 жыл бұрын
Happy new year to all habesha’s. May this year provide us all with great blessings!
@hiwot9827
@hiwot9827 4 жыл бұрын
Wow Wow Abet dess sil selamachu yibiza melkam addis amet 🌻🌻🌻🌻❤❤👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@24hrsport65
@24hrsport65 4 жыл бұрын
If you want to travel fast, travel alone, but if you want to travel far ,travel together 😇😇. You know what I mean... Happy Ethio new year
@samitade9108
@samitade9108 4 жыл бұрын
Old Chinese proverb.
@እናቴውበቴኩራቴ
@እናቴውበቴኩራቴ 4 жыл бұрын
በቃ ትችላለህ ትለያለህ አንተ እንቁ አቀንቃኝ ሁሌም ስራህ ወርቅ ነው ነጥሮ የሚወጣ ምርጡ አብነት አጎናፍር ይሔን ምርጥ ስራ ስላበረከትክልን እናመሰግናለን❤
@nafihabe4544
@nafihabe4544 4 жыл бұрын
Happy new year to all my Ethiopians 🌼🇪🇹🇪🇹❤️
@Seni-Afro
@Seni-Afro 4 жыл бұрын
በጣም የምወደው ዘፈን ነው ቪዲዮ ክሊፑ ደግሞ አንደኛ ነው የኔ ምርጥ ስወድህ እኮ ከንጉሴ በመቀጠል😍😍
@nardosassefa8420
@nardosassefa8420 3 жыл бұрын
Best song ever happy new year🌻🌻 መልካም አዲስ ዓመት 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🎉
@esad-Canada
@esad-Canada 4 жыл бұрын
Peace and love to mama Ethiopia! Happy new year!
@kemome
@kemome 4 жыл бұрын
Iam from sudan.. i love this song😍😍😍😍
@FekruAdugna
@FekruAdugna 8 күн бұрын
ለምን እንደሆን አላቅም አደለም አዲስ አመት አዲስ ክፍለ ዘመን ቢመጣ እንኳ ደስተኛ የምሆን አይመስለኝም😢😢😢
@ExcitedBilliards-us2nf
@ExcitedBilliards-us2nf 5 күн бұрын
Endate
@mikeOslo
@mikeOslo 3 күн бұрын
Bikebedem optimist lemehone moker Bro
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 4 жыл бұрын
Abinet is my favorite singer!መልካም አዲስ አመት ለመላው የሀገሬ ስዎች!!!
@user-qv8sy8mp6h
@user-qv8sy8mp6h 4 жыл бұрын
Hello, guse all of ethiopian 🇪🇹and eirtra🇪🇷people happy new year 🍇🍎🍍🍍
@proudlyethiopian5234
@proudlyethiopian5234 4 жыл бұрын
Its Ethiopian new year not eritrea ma dear
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 6 күн бұрын
​@@proudlyethiopian5234አ ምን ችግር አለው መልካም አድስ አመት ለኢትዮጵያና ኤርትራውያን እኔ ኢትዮጵያዊት ነኝ ለሁላችን የሰላም የፍቅር አመት ያድርግልን❤❤❤❤
@yeneneshyared934
@yeneneshyared934 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ከመላው ቤተሰብክጋ እድሜ ከጤናጋ ይስጥክ በጣም ነው ደስየሚለው እኛንም ፈጣሪ የልባችንን መሻት ሞልቶልን ላገራችን ያብቃን አሜን አሜን
@kiddonet1
@kiddonet1 4 жыл бұрын
ሆ ብዬ መጣሁ ለእማማ ኢትዮጵያ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@abebabezabih9340
@abebabezabih9340 4 жыл бұрын
አዲሱን አመት የሰላም የፍቅር የመዋደድ የመተዛዘን ሀጥያት ከኛ የሚርቀት በት ይሁንልን
@user-um7zl2nh3m
@user-um7zl2nh3m 4 жыл бұрын
የሀገሬ ልጆች መጪው አዲስ አመት የፍቅር የአንድነት የእድገት ይኩንልን ዘረኝነትን ያጥፋልን በስደት ያለነውን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን መላው ኢትዮጲያኖች እወዳችሁአለሁ ኑሩልኝ
@bizuawube7301
@bizuawube7301 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 4 жыл бұрын
Happy New Year, Ethiopians 💚💛❤️ 🍀🌼🌺🌼🌺
@TsehayAbadi-z3t
@TsehayAbadi-z3t 3 күн бұрын
እንኳን በደህና ለ2017በሰላምአደረሰን
@ዮኒሐበሻ
@ዮኒሐበሻ 4 жыл бұрын
ደስ ሚል ክሊፕ ከውብ ኬርዮግራፊ ጋር ። እንኳን አደረሳችሁ የሐገሬ ልጆች!
@kukulu99
@kukulu99 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ኢትዮጵያ ትለምልም
@ameabe5783
@ameabe5783 4 жыл бұрын
From pretoria south Africa happy new year wish all peace and prosperous life in 2013 God bless you all. Long live Ethiopia
@ababab799subscribe
@ababab799subscribe 4 жыл бұрын
እንክን ለአዱስ አመት አደረሰን እግዚአብሔር አገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልል ሆ ብዬ
@Hannah-xp4pg
@Hannah-xp4pg Жыл бұрын
This song is so lovely and nice i'm going to Ethiopia with my parents when my sister learns to walk.🥰😍😘😻💘💘💘💘💓💗💖💗💗💕💟❣😘❤🧡💛💚💙💜🖤🖤🤍 Big shout out to all Ethiopians.😻😻💝💝💗💖💞💕
@burtey6105
@burtey6105 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር በስደትም በአገርም የምትኖሩ መልካም አድስ አመት ይሁንላችክ
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
እንደ 2012 አመት አያድርግልን እኔ ነፍስ አውቂ እንደ 2012 አመት ያለቀስኩበት ያነባሁበትን አመት አላስታውስም በቤተ ክርስቲያን ላይ መከራ ደርሱዋል የሰው ልጅ ከነ ነፍሱ ተዘቅዝቆ የተሰቀለበት የ 9 ወር ነፍሰጡር ተጋድማ የታረደችበት ኧረ እንኳንስ አለፈ መድሃኒአለም ይሄንን አመት ይባርክልን የሰላም የፍቅር የአንድነት ያድርግልን happy new years አቢዬ ኪሊፑ ያምራል።
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 4 жыл бұрын
በአድሱ አመት ለሀገር ለወገን የሚጠቅም አድስ ሀሳብ እያፈለቅን ወደ ብልፅግና የምንጓዝበት አመት ይሁንልን💕💕 ኮሮና ጎርፍ ፅንፈኛ ብሔርተኞችን ያጥፋልን ኢትዮጲያችን ለዘላለም ትሳቅልን💚💛❤️
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 4 жыл бұрын
ብልግና አሁንማለ ፓርቲ አሸክመውትቃሉ ቀፈፈንኮ
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 6 күн бұрын
ማነው ፃንፈኛ አላህየ ብልፅግና የሚባል አውሬዎች አጥፋልን ድል ለአማራው ፋኖ ውድቀትና ሞት ለብልፅግና​@@Sofi-ks3zo
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 6 күн бұрын
ይቅርታ ከላይ ላለው ክሜት ፃፍኩ ብየ ነው
@familytimeyebetesebgize9251
@familytimeyebetesebgize9251 4 жыл бұрын
Happy new year to all Ethiopian
@hrhrhj4j4j70
@hrhrhj4j4j70 4 жыл бұрын
2013የሠላም የፍቅርያርግልን
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 4 жыл бұрын
👍👍👍
@marlenekhairallah5617
@marlenekhairallah5617 4 жыл бұрын
Same to U
@Medehaneyalem27
@Medehaneyalem27 4 жыл бұрын
Thank you BROTHER❤ YOU'RE AWESOME 🥰
@akliluweyessa2314
@akliluweyessa2314 4 жыл бұрын
@@hrhrhj4j4j70 qqqqqqq
@Sara-et9cr
@Sara-et9cr 4 жыл бұрын
አዲሱ አመት ደግ ደጉን የምንሰማበት ዘረኝነት ና ይሄ ክፉ በሽታ የሚጠፋበት ይሁንል ምርጥ የባአል ሙዚቃ እናመሰግናለን
@user-jy8ze8uv6w
@user-jy8ze8uv6w 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ሀገሬ ሰላምሺ ይብዛ የኔ ናፍቆት ኤቢ ከዘጠናዎቹ ምርጦች አንዱ ነህ💕 ውድድድ ነው የማረግህ በጣምምምምም ደስስስስ የሚል ስራ ነው
@samsonabuye1031
@samsonabuye1031 4 жыл бұрын
Happy new year Ethiopia Happy new year Ethiopia አብነትየየየየየየየየየየየ የኛ ጀግና ሁላቹሁንም ውድድድድድድድድድ
@kokobiafentakokobiafenta6528
@kokobiafentakokobiafenta6528 4 жыл бұрын
አብነት ምንግዜም አብነት ነዉ ትለያለህ በቃ❤❤❤
@mulunehgetachew729
@mulunehgetachew729 4 жыл бұрын
መልካም አዲስ ዓመት ለመላው ኢትዮጵያዊያን በሙሉ አገር ውስጥ ከአገር ዉጭ ይላላቹሁ በሙሉ
@kdkd1057
@kdkd1057 4 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት ♥♥♥ አባት እናት ያላችሁ ታድላችሁ እረጅም እድሜ እና ጤና እመኝላችሀለው!
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 4 жыл бұрын
አዲሱ አመት አገራችንን ሰላም ያርገው ዘረኝነት ጠፍቶ አገራችን ትለምልም መልካም አዲስ አመት ለመላው ኢትዮጵያ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@burtey6105
@burtey6105 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ አሁንስ መቸ ይሆን በስደት ያለነው እኛም አገራችን የብተን በዓልን አንድ ላይ እምናሳልፈው አሁንስ በጣም ከፋኝ አድሱ አመት የፍቅር የጤና መልካም አድስ አመት ይሁንልን
@mr.random5972
@mr.random5972 4 жыл бұрын
one day you will return to your country and celebrate every Amet beal trust me! may God be with you...
@teweldeafewerki5327
@teweldeafewerki5327 4 жыл бұрын
I am happy so keep it and God bless you peace for Eritrean and Ethiopian people
@sebsebezewde5497
@sebsebezewde5497 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ባህላዊ ሙዚቃ፡፡ ኢትዮጵያዬ መጭው ዘመንሽ ይመር
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 4 жыл бұрын
ይህን ባህል ሳይ አይ መኖር ከቱ እላለሁ ይችን የመሰለች ውብ እና ድንቅ በሀል ያላት አገር እያለኝ የሰው አገር ስከራተት እህህህህህ ውዶቼ በተለይ ዘመን መለወጫ ካየሁት ድፍን 13 አመት ሆነኝ ያገራችን ሰዋች ሽር ጉድ ሲሉ ሳይ አቤ ጭራሽ ናፍቆቱ ይበረታብኛል እማ አገሪ ኢትዮጵያ አገሪ ለዘላለም ተከብራና ተፈርታ። ትኑርልኝ
@sinagetenet3954
@sinagetenet3954 4 жыл бұрын
መታከት መስልቸት ሁሌም ከኛ ይራቅ
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ህዝባችንን አንድነት ፍቅር ያድለን አሜን እንኳን አደረሳችሁ አብነት የኔ ድምፅ መረዋ ኢትዮጵያየ እንኳን ኢትዮጵያ አለም የሚቀናባት ሀገር ኢትዮጵያ ናት ፍቅር ካለ ትበቃናለች🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 4 жыл бұрын
Such stunning song & video! Amazing voice of Abinet. Love this song, so happy you made video for it. This will be our new year party song! On huge screen 😍 Thank you Abinet Agonafir. Its beautifully made video, the scenery, directing, your dancers, guests, kids & all look stunning! I watched it many times & continuing 😅😅 Happy New Year Abinet Agonafir & all his crew! 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@kanaeth2235
@kanaeth2235 4 жыл бұрын
አዲስ አመት ለኢትዮጵያ የሰላም የፍቅር የአንድነት ያርግልን እርስ በእርሳችን የምንዋደድበት መንፈስ በኢትዮጵያ ላይ ይዝነብ። አብነት የኔ አንደኛ
@getachewselassie7137
@getachewselassie7137 4 жыл бұрын
እጅግ፡በጣም፡ጥሩ፡ነው፡እግዚአብሔር፡ይባርካችሁ። አዲሱ፡ዓመት፡የሠላም፣የጤና፣የፍቅር፣የብልፅግና፡ ለእናንተም፡ለቤተሰቡም፡ለቤተአዝማድ፡እንዲሁም፡ ለኢትዮጵያ፡ሕዝብ፡በሙሉ፡ያድርግልን።
@MahletAbiot
@MahletAbiot 16 күн бұрын
Happy New year to all Ethiopia and family
@zedyezufi34
@zedyezufi34 4 жыл бұрын
🌻🌻🌻🌻🌻🌻መጪው ዘመን #ከዘረኝነት #ከኮረና #ከጥላቻ #ከግድያ #ከቂም የፀዳ የፍቅር ዘመን ይሁንልን እኛ #ስደተኞቹም #አምላክ በሰላም ለእምዬ ሀገራችን ያብቃን መልካም አዲስ አመት ያገሬ ልጆች 🙏🌻🌻🌻🌻 አቢዬ የኔ ድምፀ መረዋ አለባበስህና ድምፅህ 1ኛ 💞
@user-gn5wb6sm8p
@user-gn5wb6sm8p 4 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡፍ ኧር እንደት ብየ ልተፋሰ አገራችን ኢትዩ የፍቅር የሠላም አንዲነት የተሞላበት መልካም አዱሥ አመት ውድ ያገሬ ልጆች 2013 ጥሩነገር አሣየን ከበሺታውም ከዘርኝነትም የፀዳ አመት ይሁን እመኛለሁ!??
@עדןמלסה-כ2ס
@עדןמלסה-כ2ס 4 жыл бұрын
በጣም ውብ ስራ😍😍😍❤❤ ነው እግዚአበሔር ከመልካሙ ዘመን ያስተላልፈን 🙏🙏🙏🙏💙
@user-et2fm7hm1f
@user-et2fm7hm1f 4 жыл бұрын
ምወድክ አብዬ ምርጤ እንኩዋን አደረስህ🥰💚💛❤️ኢትጲያዬ አገረ እግዚአብሔር ሰላምሽ ይብዛ🙏
@aesopesolyana4484
@aesopesolyana4484 4 жыл бұрын
Happy new year my people 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹one love❤️one country💚💛❤️
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 4 жыл бұрын
ዋውው ሁሌም ታስደምመኛለክ እኮ አብየ ❤❤❤❤👌👌👌
@ሳምሬየማረቆሷ
@ሳምሬየማረቆሷ 4 жыл бұрын
ፈጣሪ እኛንም ከስደት ወደ ሀገራችን በክብር ለማክበር ያብቃን አሜን
@Yod1728
@Yod1728 Ай бұрын
Best song ever. It was my wedding entrance ❤
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 4 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት አረብ ሃገር ሁናቹህ ለምታሳልፋ እንዲሁም በሃገር ቤት ላላቹህ
@selamtesfaye6477
@selamtesfaye6477 4 жыл бұрын
አዲስ አመት የስላም የጤና ፣የብፅግና ዘረኝነት የሚጠፋበት በሽታውን አጥፍቶልን ኢትዮጵያ ደስቷን ያሳያን እግዚአብሔር
@hulagarzewudo1868
@hulagarzewudo1868 4 жыл бұрын
መጮውን ዘመን የሠላም የፍቅር የአንድነት የምንሰማበት ይሁን አብነት እግዚአብሄር የ፰ጠብቅህ
@777MK37
@777MK37 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ፡ ፡ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሁሌም ደስ ይበልሽ 💚💛❤️
@gezahegndebele-zk1ml
@gezahegndebele-zk1ml 5 күн бұрын
Happy new year 🎉🎉
@MatiosTona
@MatiosTona 5 күн бұрын
Best ethiopian songs
@user-fo4ll8nn5z
@user-fo4ll8nn5z 4 жыл бұрын
Happy new year 🥳 🇸🇩❤️
@aznamariamyenatualije6801
@aznamariamyenatualije6801 4 жыл бұрын
አብዬ እንኳን ደህና መጣክልን መልካም አድስ አመት ይሁንልን ለሁላችንም💚💛❤ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@itsmeeyuhabshaeyu9052
@itsmeeyuhabshaeyu9052 4 жыл бұрын
እንኮ አደረሳችሁ የሀገሬ ልጆች በ 2013 ጥሩ ነገር የምንሰማበት ይሁንልን ኮሮና ከሀገራችንን ከአለም ያጥፋልን አዲሱ አመት የሰላም የጤና የብልፅግና ይሁንልን ደግ ደግ የምንሰማበት አመት ያድርግል። 🇪🇹❤🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻 ኢትዩጵያ ለዛላለም ትኑር ልክ እንደ ኮሮና በሽታ ለዘረኝነትም ክትባት የምናገኝለት ዘመን ይሁን ዘረኝነት ይጥፋ።
@betelhemgirma1800
@betelhemgirma1800 Жыл бұрын
አውዳመት ❤ ethiopian new year 2016
@እፁብ-ጸ1ተ
@እፁብ-ጸ1ተ 4 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት ይሁንልን 2013 የሰላም የፈቅር የደስታ የጤና የለውጥ ያድርግልን ።
@teklemariamgebre4354
@teklemariamgebre4354 2 жыл бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ ትለያለሽ ስወድሽ እናንተ እንቁ ዘፋኞቻችን ሀገራችንን ስለምታደምቁልን ፈጣሪ ይባርካችሁ።
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 2 жыл бұрын
ይህን ሙዚቃ በጣም እወደዋለሁ
@tadellebekele4918
@tadellebekele4918 4 жыл бұрын
ለመላው ኢትዮጵያ በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ መጪው ዘመን የስላም ይሁንልን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅ የጥጋም አመት ያድርግልን 2013 ፍቅር ስላም ይዘክ ግባ
@kd4512
@kd4512 4 жыл бұрын
God bless you, Abinet. What a song. God bless Ethiopia. Happy new year 🎈💓🎈💕
@geta916
@geta916 4 жыл бұрын
አደራህን አምላኬ መዳኒቴ ክርስትስ ሆይ ሀገራችን ሰላም አርግልን ፍቅርን አድነትን ስጠን አሜን💚💛❤
@bisrabisra6783
@bisrabisra6783 3 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን ዘመዶቻችንን ድምፅ ያሰማን ፍፍፍፍ😭😭😭😭🙄💔💔💔💔
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 4 жыл бұрын
አቢ ምርጡ ኢትዮጵያዊ ❤🇪🇹❤❤❤❤❤❤
@makitube7064
@makitube7064 4 жыл бұрын
ለሁላችሁም የኢትዮጵይ ልጆች ይሰብነው ይሳካልን መልካም አድስ አመት 💚💛❤️
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 47 МЛН
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 43 МЛН
ፍቅር እስከ መቃብር  - ክፍል አንድ
41:45
EBC Entertainment
Рет қаралды 341 М.
Michael Belayneh - ሙሉ አልበም_  Non Stop _ Ethiopian New Music 2024
1:00:08
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 47 МЛН