እሱ ባያምንም ዘፈኑ ለኔ ነው...ሌላ ጥያቄ … ይሄን አልመልስም ብዙ መጥፎ ነገሮችን አሳልፌለሁ …ስጋ አልበላም ተወዳጁ ድምፃዊ ልጅ ሚካኤልSeifu on EBS

  Рет қаралды 594,902

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 2 ай бұрын
ልጅ ዘሚካኤል ይህን የተቀደሰ ስም እግዚአብሔር የሚከብርበት አንደበትህን ወደ መዝሙር ይቀይርልህ
@ማሕሌት
@ማሕሌት 2 ай бұрын
ስወደው ልጅሚካኤል ጨዋንግግር አዋቂ አሪፍ ድምፃዊ ሲበዛ አራዳ💚💛❤😘ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ማነው እንደኔ በነዋይ ልጅ ሞት ከልቡ ያዘነ💔💔😭😭 ነፍሱን ይማር ፅናቱን ይስጣችሑ ቤተሰቦቹ🙏
@elshadaytesfagiorgis2867
@elshadaytesfagiorgis2867 2 ай бұрын
አራዳ አይባልም አራዳ ማለት ዱርዬና ነጥቆ በላ! ጨዋታ አዋቂ በሚለዉ ተኪዉ።
@henokyosef8332
@henokyosef8332 2 ай бұрын
@@ማሕሌት 🤣🤣 meat riding
@tilahung3043
@tilahung3043 2 ай бұрын
@@elshadaytesfagiorgis2867 እውነትሽን ነው ?
@tekleababoy5745
@tekleababoy5745 2 ай бұрын
Seifu menew zare show beker ye neway lege moto wayes ke momotu befet yetkerxe nw
@ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ
@ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ 2 ай бұрын
የሰፈሬ ልጅ ❤❤❤❤❤
@genetghelatu4658
@genetghelatu4658 2 ай бұрын
በእዉነት ልጅ ሚካኤል ጨዋታ አዋቂ ሰዉ ነው ! ቁም ነገረኛ ሰዉ አክባሪ ጨዋ በስራዉም ጎበዝ እናመሠግናለን የሀበሻ ውበት ቁንጅና ጥበብን ያካተተ ትዕይንትና ዜማ የተዋጣለት ስራ ነው ልጅ ሚካኤል አወድካለው 🥰
@worldethionews-z2v
@worldethionews-z2v 2 ай бұрын
@@genetghelatu4658 አልበዛም
@worldethionews-z2v
@worldethionews-z2v 2 ай бұрын
አልበዛል ለማንኛውም ከኔ አይበልጥም
@DesalgnKefle
@DesalgnKefle 2 ай бұрын
ተያአላነሠም ሞገሣው ይመቸውግን ያራዲዬልጅ
@danielmuluneh3100
@danielmuluneh3100 2 ай бұрын
Over Comment
@lukasmedia19
@lukasmedia19 2 ай бұрын
ykrta argulgn ena sejemer zefagnin maberetat bechirash aygebam
@habibabdu3995
@habibabdu3995 2 ай бұрын
በጣም ነው ምወደው አራዳ ከአራዳም አራዳ ከክፉት ተንኮል መንፈሱ የፀዳ i respect u bro👌👌
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv 2 ай бұрын
​@yonasabebe5156I knew this man personally he is real swagger did you know that he dated ambassador family before he got fame the man is fire
@መሬው
@መሬው 2 ай бұрын
​@yonasabebe5156አራዳ ማለት ጨዋታ የሚያውቅ ልቡም ከክፋት የፀዳ ማለት ነው።
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet 2 ай бұрын
ልቡ ከክፋት የፀዳ ስለመሆኑ እንዴት አወቃችሁ ?
@hikingfan3665
@hikingfan3665 2 ай бұрын
@yonasabebe5156 ለእንዳንተ አይነቱ ፋራ እርድና ድጋሚ ካልተወለድክ አይገባህም ፍልጥ ሰገጤ
@kingaklilu9665
@kingaklilu9665 2 ай бұрын
ልጅ ሚካኤል አነጋገሩ እና ከነድምፁ ደስ ይለኛል በዛ ላይ ይመቸኛል
@dawkif
@dawkif 2 ай бұрын
enie demo wefram hitsan lij new emimeslew
@ermabel
@ermabel 2 ай бұрын
የደከመ አልበም ነዉ። ላለ
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ # ዳውኪፍ ​@@dawkif
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 ай бұрын
ይልህ ልጅ ስሙ ተግባሩ ስማ ምር ሩቅነው ( ዘፈን የተለ ቤተ ዘንድ አዳልሞ ሚባል መንፈቃልቻ ሚባሉ ዘፈንሚወድ ዝ ድያጣ መንፍስ ለዛ ዘፈ ወዳ እያለ ቀስ ነጮ ጥልቁ መንፈ የተጠለፈ ያህ ማመንቀብሮ አጭበርብ ነውንቁቁቁ
@tigistgosheme5246
@tigistgosheme5246 Ай бұрын
Enamel ya lej mic phuto yalte bala3eger Bajaj alachge
@yosephHenok0707
@yosephHenok0707 2 ай бұрын
በእዉነት ልጅ ሚካኤል ጨዋታ አዋቂ ሰዉ ነው ! ቁም ነገረኛ ሰዉ አክባሪ ጨዋ በስራዉም ጎበዝ እናመሠግናለን !
@user_selagg
@user_selagg 2 ай бұрын
ኣነጋገር 100% ድምፅ 100% ኣቋም 100% ጀግናችን እንወደሃለን ❤❤❤
@chibogeneralbrocker3743
@chibogeneralbrocker3743 2 ай бұрын
እዉነት ለመናገር ልጅ ማይክ ትልቅ አስተዋይ የአርት ሰዉ ነዉ ጎበዝ ነዉ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 ай бұрын
በጣም ጨዋታ የሚያውቅ ጨዋ ልጅ ነው ኢሉሚናቲ የምትሉት ስዎች ጣት መጠቆማችሁን ተውት ፈራጅ ፈጣሪ ብቻ ነው በግሌ የራፕ አድናቂ አይደለሁም የሱና የቴዲዮ ስራ ግን ሀገርኛ ስለሆነ ደስ ይለኛል የልብህን መሻት እግዚአብሔር ይፈጽምልህ❤
@tibebyiheyes
@tibebyiheyes 2 ай бұрын
@@IsraelTadesse-tb1pd ስለዚ ምን ይጠበስ መብቱ ነው
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 ай бұрын
ያህ ጥልቁ አባል ባያሆ ኖሮ በዘፈን ውስጥ አንድአያኑ እየሽፈነፎቶ ሙነሳት ቪዲ አያቀረፅም ነበ ኢትዮጵያ ልቁ ስል ያህ የተስጠው ቤት ቀስ ኦወጣቱ ማስተማ የያዘው ሙዚቃ አቀናባ ውጭ ስእዎች ያህ ካላ ኮንትራ አያስፈሩምትምና ብዙ አያከፍሉትም ምክንያቱ ኢትዮጵያ ወጣቱ መበከ ሚፈለ በራሳች ስዎችናቸው ንቁቁቁቁቁ
@ethioafr1600
@ethioafr1600 2 ай бұрын
😂😂😂 tew ataskgn
@hana-f2c
@hana-f2c 2 ай бұрын
እውነት ነው ፈራጅ አንድ የድንግል ማሪያም ልጅ ቸሩ መድሀኒ አለም ነው ግን ደሞ እፈረድንበት ሳይሁን እራሱንም ከሳተበት እንዲወጣ ህዝብንም እንዳያስት ነው እና ህዝቤ ንቃ ነው የምለው የአላማቸው ማስፈፀሚያ አትሁኑ ለሱም በፀሉት አትርሱት ወደ እራሱ እንዲመለስ 🙏🙏🙏
@eyeruskassa6302
@eyeruskassa6302 2 ай бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ቁም ነገረኛ ሰው አክባሪ ሌሎች ድምፅያኖች ካንተ ብዙ መማር አለባቸው!
@nuruawel4815
@nuruawel4815 2 ай бұрын
ልጅ ሚካኤል በጣም ደስ የሚል ስርዐት ያለው ልጅ ነው። በርታ ውንድማችን እንወድሃለን
@milan8639
@milan8639 2 ай бұрын
ልጅ ሚካኤል እንኳን ሲዘፍን ሲያወራም ያምራል ❤ the most cute guy with a good body, good personality and with a good sense of fashion ❤❤
@asterbasaznew2694
@asterbasaznew2694 2 ай бұрын
አንቀየምም ልጅ ሚካኤል መዝሙር ትዘምራለህ ለዘላለም ትኖራለህ ንስሀ ትገባለህ እ /ር ይባርክሀል
@BreGaraj
@BreGaraj 2 ай бұрын
ልጅ ሚካዬል በጣም በጣም ይለያል ሂፓፕን አተ ብቻ ዝፈናት በጣም ጎበዝ ታሪክ አዋቂ ግጥሞችህ በጣም ምርጥ በሳል እና ትርጉም ያላቸው ናቸው እኔ በጣም ይለዩብኛል ዘፈኖችህ ሁሉ 🙏
@veracity8968
@veracity8968 Ай бұрын
ልጅ ለምን ተባለ? ማአረግ ነው ?? ስለማላውቅ ነው አስረዱ|ኝ አምታቁ
@AlluarjunHero-nj7kh
@AlluarjunHero-nj7kh 2 ай бұрын
አልበሙን ሁሌም ነው እንደ ብርቅ የምሰማው በጣም ነው ምወድህ መልካም ነገር ሁሉ ይግጠምህ ❤❤❤
@Makda_is_bae
@Makda_is_bae 2 ай бұрын
እዉነት ለመናገር ልጅ ማይክ ትልቅ አስተዋይ ቁም ነገረኛ ሰዉ አክባሪ ጨዋ በስራዉም ጎበዝ ነው እናመሠግናለን.
@merimaaragie346
@merimaaragie346 2 ай бұрын
ልጅ ሚካኤል መልስ አለመሰጣጣት አስቸዋዮች ጋር ብቻ ነው ያለው❤❤❤❤❤
@Chisu734
@Chisu734 2 ай бұрын
Seifu ልጅ ማየክና እና ቴዲ ዮ አስታርቂ 🙏🙏🙏🙏
@KukuHasen
@KukuHasen 2 ай бұрын
ካብዱ ኪያር ቀጥሎ ልጅ ሚካኤል ነው ያራዳ ልጅ ሰው አክባሪ❤❤❤❤
@karozimathestar929
@karozimathestar929 2 ай бұрын
ሰሜ ባላገሩስ?
@ህይወት-ህመም
@ህይወት-ህመም 2 ай бұрын
የስ ❤ደስሚሉ ❤
@Jerusalemnegash-wp6mk
@Jerusalemnegash-wp6mk 2 ай бұрын
ስት ሙዚቀኛ አለ ከአብዱ ኪያር ቀጥሎ ትላለህ እዴ አለማፈርህ ምናልባት ላተ ይሆናል!!!!
@MatusalaLidetie
@MatusalaLidetie 2 ай бұрын
@@karozimathestar929 kkkkkkkkk
@tigistgosheme5246
@tigistgosheme5246 Ай бұрын
Tekekel ena zafage bazike lek
@dabaroba1829
@dabaroba1829 2 ай бұрын
ልጅ ማይክ ስለ ውቢት የተናገርከዉ ሁሉ ትክክል ነው አልማዝ የውቢት ታላቅ እህት አሁንም USA ትኖራለች። ልጅ ብሆንም አስታውሳለሁ ከዉቢት ከረሜላ መቀበሌን ያኔ ቱሪዝም ኮሚሽን ትሰራ ነበር ሰላምታ ለመላው ቤተሰቦችዋ ይድረስ
@nunu7353
@nunu7353 2 ай бұрын
Can we interview her sister? You know her brother was on tv recently.
@dabaroba1829
@dabaroba1829 2 ай бұрын
Sorry አድራሻቸውን አላቅም
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h 2 ай бұрын
💚💛❤ልጅ ሚካኤል ስወድክ ዉዱ ወንድማችን እመ አምላክ በእድሜ በጤና ታኑርህ ትጠብቅህ🙏🙏🙏ሴፉሻ ሺይ አመት ኑርልን🙏🙏🙏💚💛❤
@Haregi849
@Haregi849 2 ай бұрын
ልጂ ሚካኤል ለተሳዳቢዎች መልስ አለመስጠት በራሱ መልስ ነው። ማንም ምንም ይበል አንተ ጎበዝ ልጂ ነህ በርታ
@ermabel
@ermabel 2 ай бұрын
የደከመ አልበም ነዉ። ላለ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 ай бұрын
ቢስደብ ያገባ ልጅ ሚካኤል ተብሎ እሱ ( የግብረስዶም ጥልቁ መህበር አባል ባይሆ ነጮ ዘፈ አለማወውውቀፍ ኢትዮጵያ ዘፈን ለማሳወቅ ሲባል ነጮ ጥልቁስጣ ምልክት አንዳ መሽፈ ( እጅ ስጣ ምልክ እያዳዳሳየ ትውልድ ሚያጭ ውስስሃ ውስጥ መርዝ ነእ ንቁቁቁ
@DanielAyu-h2h
@DanielAyu-h2h 2 ай бұрын
Aye tru new gn min gizem masebe yalebet ke teddy yo gar bechrash aywedaderibghm
@mggg8841
@mggg8841 2 ай бұрын
The most humble dude Lij Mike bless u my brother 🙌💚💛♥️
@bellasabella3844
@bellasabella3844 2 ай бұрын
My favorite singer all the time ከንቲባው 😍
@birhanekidanegirmay
@birhanekidanegirmay 2 ай бұрын
ልጅ ሚኪ ያራድዬ ልጅ ይመችህ አቦ ትመቸኛለህ:; አገርህ ላይ እየሰራህ እኛንም እየተዝናናን ነፍ አመት ኑርልን አሜሪካ የምትባል አገር እንዳትሄድ
@mimieska2802
@mimieska2802 2 ай бұрын
እውነትም የአራዳ ልጂ ❤❤❤❤ሰይፍሻ አመሰግናለሁ ልጂ ሚካኤልን ስላሳወከኝ 🙏🙏🙏🙏
@ermabel
@ermabel 2 ай бұрын
የደከመ አልበም ነዉ። ላለ
@JahAdam
@JahAdam 2 ай бұрын
ፋፋችን ይመችህ አባዬ ህይወት የገባህ የአራዳ ልጅ ነህ ጥሩ ስብእናህን ደግነትህን ብስለትህን እያበዛህ መጥተሃል በረከትህ ይብዛልን ከፍ በል
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም 2 ай бұрын
የዘፈን አድናቂም ዘፈንም አዳማጭ አይደለሁም ግን መልክህ ቁመናህ ወንዳወንድ የሀባሽ ልጅ ስለሆንክ ደስ ትለኛለህ ❤❤❤ግን ዘፈኑ ስራህም ቢሆን ወንድሜ መንፈሳዊ ህይወትህንም ጠበቅ አርገው የኔ የግል አስተያየቴ ነው!!! ስምህም ሚካኤል ነው ሚካኤል ይርዳህ ወደ መንፈሳዊ ጉባኤም ሂድ❤❤❤
@senaitgebresilase5318
@senaitgebresilase5318 2 ай бұрын
ምርጥ ያራዳ ልጅ ለሰው ያለው አክብሮት ንፁ ኢትዮጵያዊ❤❤❤💚💛❤ልጅ ሚካኤል❤❤
@GasheMntesnot
@GasheMntesnot 6 күн бұрын
ሀይሰላም 7:03
@freedomermi5190
@freedomermi5190 2 ай бұрын
Really is a gentleman 🔥🥰
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 ай бұрын
ልጅ ሚካኤል ስጡ ይሰጣችሁዋል ። እግዚህአብሄር በ እድሜ በጤና በበለጠ በረከት አብዝቶ ይስጥህ። 🤲✝️☪️🤲
@صالحالمطرفي-ق2و
@صالحالمطرفي-ق2و 2 ай бұрын
Adeun mertee 2 bad ayhadem 💒💒💒💒💒💒👑👑👑👑
@OppoKalba
@OppoKalba 2 ай бұрын
ፋፍየ ስርአትህን እንዴት እድምወድልህ❤❤
@ermabel
@ermabel 2 ай бұрын
የደከመ አልበም ነዉ። ላለ
@NadewTibebu
@NadewTibebu 2 ай бұрын
የዉነት የአራዳ ምርጥ ልጃችን ነዉ እኮራበታለን በሡ ዉስጥ አ.አ እናያታለን
@ermabel
@ermabel 2 ай бұрын
የደከመ አልበም ነዉ። ላለ
@yonasassefa8282
@yonasassefa8282 2 ай бұрын
ልክ ብለሀል መጠሪያህ ሚካዔል ተግባርህ ሌላ ሊሆን አይችልም ....
@Kg1223gx2kp
@Kg1223gx2kp 2 ай бұрын
ምርጥ የአራዳ ልጅ አራድነት መልኩ አንተ ነህ:: በጣም ትችላለህ ልክ ነህ ቅዱስ መጽሀፉም ቀኝህ ሲሰጥ ግራህ አይይ ይላል ኢትዮጵያ 💚💛❤️ አንተን የመሰሉ ልጆች ስላላት እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@የማሪያምልጅነኝ-ነ6ጸ
@የማሪያምልጅነኝ-ነ6ጸ 2 ай бұрын
ሚኪ የሰፌሬ ልጅ አብሮ አደጌ የሰው ደግ የኔ መልካም ኑርልኝ ❤
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 ай бұрын
ትትክክል እንከን የሌለው ስራህ ድንቅ ድንቅ ካልፈለገ አታስገድደው ሰትህ ዞረህ አትይ ይባላል ተባረክ ልክነህ እኔም እወዳታለሁ ትክክል
@alberteinstein9034
@alberteinstein9034 2 ай бұрын
Wawuu tks to remember all this famous old singer 🙏
@Weed-s3e
@Weed-s3e 2 ай бұрын
የሳያትን በጣም ወድጄዋለሁ Please clip እንፈልጋለን ሳያት
@nivinehabach129
@nivinehabach129 2 ай бұрын
I love your voice ❤
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 2 ай бұрын
ይመችህ የአራዳ ልጅ አራዳ በጣም ቆንጆ ዘፈን ነው ስውድህ ሰይፉሻ እመሰግናለሁ ልጅ ሚካኤል የሰፈራችን ልጅ ያአራዳ ልጅ🙏❤
@betregiyontube
@betregiyontube 2 ай бұрын
በእዉነት ልጅ ሚካኤል ጨዋታ አዋቂ ሰዉ ነው ! ቁም ነገረኛ ሰዉ አክባሪ ጨዋ በስራዉም ጎበዝ እናመሠግናለን የሀበሻ ውበት ቁንጅና ጥበብን ያካተተ ትዕይንትና ዜማ የተዋጣለት ስራ ነው ልጅ ሚካኤል አወድካለው
@leleyimer8783
@leleyimer8783 2 ай бұрын
ልጅ ማይክ እዩኝ እዩኝ የማትል የተረጋጋህ ትሁት ኢትዮጵያዊ መልካምነትህን ያብዛልህ ወንድሜ❤❤🙏🙏
@ሳቢሳሚዲያSabisaMedia
@ሳቢሳሚዲያSabisaMedia 2 ай бұрын
ያራዳ ልጅ እንደዚህ ነው! ልጅ ማይክ ኢትዮጵያዊነት ጨዋነት መሆኑን አስመስክረሃል! መደጋገፍ እንጂ መነቋቆር ምንም ጥቅም የለውም።የሃገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ!
@maedotmengstu9182
@maedotmengstu9182 2 ай бұрын
መመላለስ አያስፈልክም አስተዋይነት እወደዋለው ስለዚህ አሁንም ታሪክ የሆነ ደረጃውን የጠበቀ ስራ ስራ❤❤❤❤
@ermabel
@ermabel 2 ай бұрын
የደከመ አልበም ነዉ። ላለ
@kukukuku5502
@kukukuku5502 2 ай бұрын
Egzabher Aynehin yabralih, Ye motuutin zefaj guwadejochihin ayteh bitmar yishalihal, Le Egzabher zemireh bitmot yishalihal, eski ke tibebu werkiye temar Eyesus Kirstos Yadenal❤
@lemlemwoldeselasse2909
@lemlemwoldeselasse2909 2 ай бұрын
ልጅ ሚካኤል ሙዚቃዎችህን በጣም እወዳቸዋለሁ አሁን ደሞ በሳልነትህንና ለሰው ያለህ አክብሮት አይቼ አድንቄሀለሁ ዕድሜና ጤና ይሰጥህ።
@ብርሽአለም
@ብርሽአለም 2 ай бұрын
I never heard his music before 😮 but now thank you for Seifwoye show I am going to find in KZbin.
@esayasfenta-c5l
@esayasfenta-c5l 2 ай бұрын
ልጅ ሚካኤል በራስ መተማመኑ ድስ ይላል
@ermabel
@ermabel 2 ай бұрын
የደከመ አልበም ነዉ። ላለ
@kalekidankalekidan8915
@kalekidankalekidan8915 2 ай бұрын
የልጅ ሚካኤል አድናቂ የሆናቹ እስኪ በላይ ግጩ 👍👍👍👍👍👍👍👍
@Lifesucks122
@Lifesucks122 2 ай бұрын
Big respect mike Good job
@tinbuhabte8240
@tinbuhabte8240 2 ай бұрын
ልጅ ሚካኤል የአራዳ ልጅ ተባረክልኝ ጨዋ እግዚአብሔር መወጣትና መግባትህን ይጠብቅህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ዘርህ ይባረክ:: ❤❤️❤️🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@meryambekelemery
@meryambekelemery 2 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ ልጅ ሚካሄል ጉበዝ ጠንካራ ሥራዎቹ ደስ ይላል እዳይረሱ የቀድሙ ዘፋኙች ደስ ይላል ❤❤❤🎉🎉🎉
@mogestigab18
@mogestigab18 2 ай бұрын
I watched him well, he's really a nice guy ! Gerum lij neh leka thanks!
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ @ሞገስቲጋብ
@KaluMulualem
@KaluMulualem 2 ай бұрын
እውነትም faf crazy 😂😂 ድምፅህ ፣ስርአትህ፣እርጋታህ፣ አቦ በፍቅር ነው እምወድህ ሁሌም ፈጣሪ ያኑርህ ❤
@SADORATUBE
@SADORATUBE 2 ай бұрын
ልጅ ማይክ ወንዳታ በጣም ትችላለህ፣ የልጅ ማይክ አድናቂዎች እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍
@Nimona-t6n
@Nimona-t6n 2 ай бұрын
nice music , nice person
@essayessayhailemariam9231
@essayessayhailemariam9231 2 ай бұрын
👎
@ZeekKebede-yk1ru
@ZeekKebede-yk1ru 2 ай бұрын
Teddy yo is better tho
@tigesttezera9758
@tigesttezera9758 2 ай бұрын
Woooooow miyk
@ahmednurmohammed
@ahmednurmohammed Ай бұрын
@alain9082
@alain9082 2 ай бұрын
የኔ ስው አክባሪ የኔ መልካም ስው ያራዳ ልጅ ኑሪልኝ ዝርያ❤💝✨
@zelalemmelkamu4832
@zelalemmelkamu4832 2 ай бұрын
ጥሩ ስራ ነው።በርታ ብዙ ጥሩ ስራዎችን እንጠብቃለን
@BABR7826
@BABR7826 2 ай бұрын
ትልቅ ሰው ሚባለው ስልጣን ያለው ወይ ሀብት ያለው አይደለም ሰው አክባሪ ትልቅ ሰው ልጅ ሚካኤል ነው በርታ በዚሁ ቀጥል ልጅ ሚካኤል የአራዳ ልጅ ፖዘቲቭ ነው እኔ ፖዘቲቭ ሰው ይመቸኛል
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 ай бұрын
ንቀህ ተዋቸው ሚኪዬ አንተ ጨዋነትህ ያስከብርሃል ።
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 2 ай бұрын
I love all your music. You are very gentleman
@marthasolomon7295
@marthasolomon7295 2 ай бұрын
I like your maturity Keep your respect and don't feel pushed. I hope you don't sing to respond. That way you get more respect. You did a good job for your album.
@helentarkue2425
@helentarkue2425 2 ай бұрын
ምርጥ ያራዳ ልጂ የሚስኪኖች አባት ነው እውነት ትለያለክ ከምር የትም ትውልድ አ'አ ደግ እግዚአብሔርን ይጨምርልክ
@zizi-y1f
@zizi-y1f 2 ай бұрын
አሁን ደግሞ. በወሎ. ይሰራልን ልጂ ሚካኤል አድናቂህ ነኝ ካለሁበት❤
@ashdessie
@ashdessie 2 ай бұрын
Lij michael !! He is such a role model for a young generation!! I don't care who he is behind the curtain. I witness real professional artists and responsible media out look who can make a difference in the music industry. and also in social lifestyles, too. much respect for u Young fella !! 👏
@freedomermi5190
@freedomermi5190 2 ай бұрын
humble man 💕
@rahanarahana1077
@rahanarahana1077 2 ай бұрын
ሚካኤል እኔ በጣም አድናቂ አንድ ቀን ባገኝክ ነው ዘፈኖች ሁላቸውም ትርጉም አላቸው በጣም ደስ እና ለሁሉም ትርጉም አለው በድጋሚ በመጽሐፍ በተለያየ መጽሐፍ የተውጣጡ ቃላቶች ናቸው 9 ጠና በመቶዋችን ለማንበብ ቡድኑ ዝግጁ አይደለም ስለ እንጋባ እንችላለን እኔ ተመችቶኛል❤❤❤❤
@ethiopiaet5520
@ethiopiaet5520 2 ай бұрын
Much matured ❤
@sebledejene4184
@sebledejene4184 2 ай бұрын
He's so humble very respectful keep it up lej Michael 👏
@WondimuMoja-x3d
@WondimuMoja-x3d 2 ай бұрын
ይመችክ ያራዳ ልጅ ልጅ ሚካኤል
@allisonking785
@allisonking785 Ай бұрын
I found this Lij Michael very interesting guy and very mature. 👍 from 🇪🇷.
@MitaHailye
@MitaHailye 2 ай бұрын
Wow wow❤❤❤
@MeskeremGizaw-l1j
@MeskeremGizaw-l1j Ай бұрын
ልጅ ዘሚካኤል መልካም ነገር ሁሉ ይግጠምህ ❤❤❤
@ashitimegersa4185
@ashitimegersa4185 2 ай бұрын
ልጅ ሚካኤል በጣም ጨዋ እና ስርአ ያለው ሰው ነው። ወንድሜ በርታ ቴዲዮ የሚባለው ሰው ግን ለምን የራሱን ህይወት እንደማይኖር ይገርመኛል።
@hanyezedin817
@hanyezedin817 2 ай бұрын
@@ashitimegersa4185 tadi yoo complexam naw
@ahmedaliyi7901
@ahmedaliyi7901 2 ай бұрын
I liked this guy.He is really the real Arada.
@ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ
@ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ 2 ай бұрын
ዘፈን ገሃነመ እሳት ያስገባል ኦርቶዶክሳውያን የዘፈንን መንፈስ ብፀሎት ማሸነፍ ንችላለን እንፀልይ
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ነገር ግን ፥ - “በከበሮና በዘፈን አመስግኑት ፤ … “ ይላል (ዳዊት ፩፻፶ ፡ ፬)። 👉🏾📖🤔
@tigisit2534
@tigisit2534 2 ай бұрын
ጥቅሱን ብቻ ከማምጣት ፍቺ እና ትርጉምም አምጣ ​@@TruthEz
@amengetsonjuses7598
@amengetsonjuses7598 2 ай бұрын
Ewunet new
@henoshenos4503
@henoshenos4503 2 ай бұрын
​@@TruthEzegziabhier yqr ybelh, don't compare God's word with non senses words
@Jesuk3et
@Jesuk3et 2 ай бұрын
መዝ​ሙረ ዳዊት 150:4 (ሰማንያ አሀዱ) [4] በከ​በ​ሮና በሽ​ብ​ሸባ አመ​ስ​ግ​ኑት፤ አው​ታር በአ​ለው መሣ​ሪ​ያና በእ​ን​ዚራ አመ​ስ​ግ​ኑት።
@rozakebede2610
@rozakebede2610 2 ай бұрын
Yetebarek edme tena yisiteh yetebarek tedar lij yisiteh🙏🙏❤️❤️❤️
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 2 ай бұрын
ሰይፉ ሰዉ ሲጣላ ደስ ይለዋል ልበል ነዉ ቢዝነስ ነዉ ብሎ ነዉ😢ሁለቱንም ኢንተርቢዉ አድርገህ ግን ሁለቱንም እልህ ታስገባቸዋለህ ጥሩ አደለም ልጅ ሚኪኤል እኔ እራፖ አልሰማም ማለቴ አይገባኝም😅ግን ጥሩ ልጅ ነህ የዋህ ነህ ሳይህ ሁሌም መልካም አስብ ሰዉ ጋ ስለተዘላለፍክ ክብር አታገኝም በእርግጥ እይታ ታገኛለህ ግን እራስህን ማዉረድ ነዉ በዝህዉ ቀጥልበት🎉
@ErdiTemesgen
@ErdiTemesgen Ай бұрын
ሊጅ ማይክ በጣም ነው ምወድክ ዘፈንክ ሁሌ እንደወሰድኩን ነኚ ከ ኤርትራ ወዳጀ🎉❤
@bamlakmulugeta275
@bamlakmulugeta275 2 ай бұрын
ስረአትህ መልክክ ስራህ ሁሉ ነገርህ ሚያምር መታደል ነዉኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AminmussaAminkoke-s6l
@AminmussaAminkoke-s6l 16 күн бұрын
ትክክል መስራት ትክክል ያደርጋል መጀመሪያም ያስታውቃል ልክ ነው በልልኝ ብያለው
@melakuassefa3261
@melakuassefa3261 2 ай бұрын
he is so hamble
@TamratTama-x9s
@TamratTama-x9s 2 ай бұрын
Man I'm not expecting faf like this his Wise and respectful 👍💯
@Teddymihret
@Teddymihret 2 ай бұрын
የነ ባህሩ ቃኘን ሙዚቃ እያዳመጠ አድጎ ባለ ቅኔ ባይሆን ነበር የሚገርመኝ❤ሙዚቃን ከልቡ የሚሰራ ድንቅ አርቲስት🙏
@ermabel
@ermabel 2 ай бұрын
የደከመ አልበም ነዉ። ላለ
@mimifekade1025
@mimifekade1025 2 ай бұрын
He looks and sounds so humble.
@Ethiopiandaily-t6w
@Ethiopiandaily-t6w 2 ай бұрын
እስኪ የልጅ mic አድናቂዎች👍👍👍
@ethiopiananimalvidio
@ethiopiananimalvidio 2 ай бұрын
Fabulous Album🙏
@sadidire7901
@sadidire7901 2 ай бұрын
My favorite man❤
@sodffgggyt
@sodffgggyt 2 ай бұрын
Thank you lej mike ❤❤❤
@SantaMoka
@SantaMoka 2 ай бұрын
ልጅ ሚካኤል ምርጥዬ አራዳ❤❤❤
@AnaafMahmoud
@AnaafMahmoud 2 ай бұрын
Atgebam alung bete semay I love it 😍
@myethiopiamine6815
@myethiopiamine6815 2 ай бұрын
he is so humble tho
@teshomesisay6482
@teshomesisay6482 2 ай бұрын
You are doing great interview Lij Mikael
@biniyamtalubenjah5271
@biniyamtalubenjah5271 2 ай бұрын
ልጅ ማይክ ወንዳታ ያሉትን ይበሉ አንተ ወደ ፊት 💪💪💪
@tihetenad3710
@tihetenad3710 2 ай бұрын
Very humbel and talented guy love him
@aamm7972
@aamm7972 2 ай бұрын
ውድ የሀገሬልጁች አላህየርፍትእጀራይስጣችሁ
@michaeltessema429
@michaeltessema429 2 ай бұрын
Lij Michael wel done , I know him since Marton club he is a-reserved discipline friendly guy am glade you are here on this status
@MINASLYRICS
@MINASLYRICS 2 ай бұрын
faf ይላል የፋፍ አድናቂዎች የታላቹ ወለላን በግጥም ሰርቼላቹዋለው ገብታቹ ፈታ በሉ
@MesirtMesirt
@MesirtMesirt 2 ай бұрын
በጣም ምርጥ ቃለመጠይቅ ነው በእውነት እርጋታው ያስቀናል
@HellaBrhane
@HellaBrhane 2 ай бұрын
My favorite ❤
Симбу закрыли дома?! 🔒 #симба #симбочка #арти
00:41
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 55 МЛН
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
00:31
አፍላ ፍቅር 80 - School life /ስኩል ላይፍ/
42:52
Liyu cinema
Рет қаралды 172 М.
פודקאסט המוג׳ו של בן בן ברוך - רון נשר
3:35:17
בן בן ברוך
Рет қаралды 1,7 МЛН
Муж пришел😁#уральскиепельмени#shorts#юмор
0:58
Ай ай Пап жди ответку 🤣 #gragon #драгон #юмор
0:19
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 5 МЛН