KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia - እነ ደብረ ፅዮን ድጋሚ ትጥቅ አንፈታም አሉ፣ ጠቅላዩ በድርድር ተስማሙ፣ ሶማሌላንድ እውቅና ልታገኝ ነው፣ በወሎ ትራንስፖርት ቁሟል
19:00
አዜብ ወንደሰን ፎቶ አነሳችኝ! ከልጇ ጋር በቤቷ ጥሩ ቆይታ! @marakiweg2023
27:36
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
Deadpool family by Tsuriki Show
00:12
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
00:42
ሃሊማ ዛሬ ከጓደኞቿ ጋር በደስታ ዋለች| ዛሬ የደስታ ቀን ነው ማንም እንዳያለቅስ|achare chama
Рет қаралды 129,602
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 13 М.
Achare Chama
Күн бұрын
Пікірлер: 242
@ፋጢማኢብራሂም
Жыл бұрын
አላህ ጨርሶ ያሽራት አላህ ኢማንሽን ሙሉ ያድርግልሽ ሂጃብሽን ለባሽ ለዲንሽ ጠንካራ ያድርግሽ ሀሊማዬ
@gdhdgssgs2772
Жыл бұрын
አላህ ጨርሶ አፍያ ያርግሽ ፍቅርን ከናተ ተማርኩ ምርጥ ኢትዮጵያ ን ናችሁ ስው በህወት እያለ ስከባበር ደስ ይላል 💝❤️❤️
@tirste2744
Жыл бұрын
በጣም
@wasera09
Жыл бұрын
ሐሊማዬ የኔ ፋሲካ የሚወዳት እስኪ ላይክ
@ተሽንፍአለው
Жыл бұрын
እውዳታለው ግን ሁሉ አላህ ሀዲያ ይስጣት ልጄ ስማ ለማየት ያብቃሽ ነው ምላት
@susukamil5203
Жыл бұрын
Bakesh endezi metwedwat endenante act slemtaderg new yezin yahel fkrwan alchel yalachwat.... berget awkalew bahriwa demo mitela aydelem metweded nat gen demo eslemenawa lay tenkara bethon yezin yahel atwedwatem neber.
@debelasefere
Жыл бұрын
@@susukamil5203 enante ene enesu manina man nachu ?
@EkuFano
Жыл бұрын
😥ሳላሰበው እንባየ መጣ 🤲አልሀምዱሊላህ ከዚክበኋላ ወደአላህ የምትመለሽበት ዘመንያድርግሽ
@hddi491
Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በህይወት እያሉ እንደዚህ አብሮነትን ማሳየት ይበል ያሰኚል
@elsaassefa9811
Жыл бұрын
እግዛብሄር ይመስገን ለዚህ ያበቃሽ ቆመሽ ለመሄድ ያብቃሽ እመቤታችን ካንቺ ጋር ትሁን
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
Жыл бұрын
ሰው ስንባል ቁመን እስከ ሂድን ድረስ ነው ሱብሀን አላህ በአይን ቅፅበት ሁሉን ነገር. እንደፈለገው የሚቀይር ሀያል ጌታ ሱብሀንክ ያረብ😥. አላህ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ ወንጀልሽን ማጠቢያ. ወደ እሱ መመለሻ ያድርግልሺ እህታችን ዱአ አድርጊ
@elcomegalaxy3854
Жыл бұрын
ሆስፒታሉም ሊመሰገን ይገባል ነገር ግን ለታዋቂ ሰዎች ብቻ ሳይሆን ትብብራችሁ ዝቅ ብላችሁ ከስር ብዙ ብዙ ደካሞችአሉ በነርብ ስበብ የሚሰካዩ እባካችሁ አግዙአቸው በተረፍ ከልብ እናመሰግናለን❤🙏🙏🙏ፈጣሪ ሀገራችንን ኢትዮጵያ ይባርክልን
@NewNew-dw4hy
Жыл бұрын
😍😍😍
@NewNew-dw4hy
Жыл бұрын
ብርየለለውእማእህ
@shdasaer4118
Жыл бұрын
ሀሊማዬ አላህ አፊያ ያርግሽ በጣም ታምራላቹ አይለያቹ
@tizuethiopia7894
Жыл бұрын
ሀሊማዬ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ እንደዝህ ነው እንጂ ሰው ከሞተ ቦሃላ ውይ ውይ ከማለት ሀሊማዬ እድለኛ ነሽ ባንቺ አየው የአርቲስቶችን ትብብር ይልመድባቹ 👌❤️
@acharechama1498
Жыл бұрын
🙏
@elizabethgezahegne9997
Жыл бұрын
ሰው በህይወት እያለ እንዲ ሲደረግለት ደስ ይላል ብዙ ወንድም እህት አርቲስቶቻችንን አተናል ይህ መተባበር በህይወት እያለ ቢለመድ በጣም ደስ ይላል በርቱ
@saranigatu6037
Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ሙዚቃ አድናቂ ስላልሆንኩ ዘፈንሽን አላውቅም ግን በኢንተርቪ ሁሌ ስትስቂ ነው የማይሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ሳቅሽንም ይመልስልሽ እህቴ
@sebelsolo6381
Жыл бұрын
ሁሉ ነገር በፈጣሪ ነው!ፈጣሪ አሁንም ወደቀድሞ ጤንነቶ ይመልሳት!ሁላችሁም በፀሎት,በህክምና,በገንዘብ ብሌሎችም ለተባበራችሆት እግዚአብሄር ይስጣችሁ!ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግ! ከዘረኚነት አድነት,መተባበርን እግዚአብሄር በኢትዮጵያላይ ያስፍን!🙏🏾💚💛❤️🕊✌🏽💓
@ethiolove2286
Жыл бұрын
የእኔ እናት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ🙏
@nunuyenu1814
Жыл бұрын
ሐሊማዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ ቆንጆ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአበሔር ይመስገን
@mamatube9715
Жыл бұрын
ሀሊማ አላህ ወደቀድሞዉ አፊያ ይመልስሽ አላህ ሂዳያ ይስጥሽ እባካቹ የሀሊማ ቤተሰቦች አስታማሚዎች ሂጃብ አልብሷት አላህ ለሷም ለናቷም ይድረስላቸዉ
@sadiamobile-ei5mz
Жыл бұрын
በመጀመርያ አላህ አፊያ ያርግሽ ሲቀጥል አላህ እደሉ ሰቶሻል ወደ አላህ ተመልሺ አላህ መሀሬ ነዉ ሁላችንም አላህ ሀቲማችን ያሳምርልን
@aynalemnadew8864
Жыл бұрын
ሃሊማዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የሙያ አጋሮቿም አብሮነታችሁን ማሳየታችሁ አለንልሽ ስትሏት ድስ ይላል እመቤት ጤነትሽን ትመልስልሽ
@ዘይነብ-ቘ1ቸ
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ትብብራችሁ በጣም ደሥ ይላል ለእህታችን ብቻ ሣይሆን ለታማሚ ህዝባችን መተባበራችሁ ቢቀጥል ጥሩ ነው አላህ አፊያሽን ይሥጥሽ እህት
@birukadane8022
Жыл бұрын
ትልቅ ተስፋ ነው እየገቡ እየወጡ ስላልነበር ጨርሶ እግዚአብሔር ይማርሽ እናመሰግናለን አቻሬ
@Ethiopia2024-w9i
Жыл бұрын
ሀሊማዬ ፈጣሪ ይማርሽ የእኔ ፍልቅልቅ ቆንጆ
@አልፈለቅሚድያ
Жыл бұрын
ሀሊማየ አሏህ ይማርሽ በወንጄልሽ ተፀፅተሽ ቀጥ ብለሽ አሏህን የምትገዥ ያድርግሽ ያረብ ከሚከለክለዉ ተከልክለሽ አሏህ ሱባሀነሁ ተአላ በሚፈቅዴዉ መንገድ የምትኖሪ ያድርግሽ ያረብ💗💖
@hewansibhatu7413
Жыл бұрын
Aye yenenat wenjel Alishe?! Sint zegnagne wenjel ayale beze zemen
@soso-ji9np
Жыл бұрын
ሀሊማዬ የእኔ ፍልቅልቅ እመቤቴ ጨርሳ ትማርሽ
@menbilove2757
Жыл бұрын
ጎስሽ የኔ አንደኛ ከነ ባለቤትክ እግዚአብሔር ይባርክህ ሃሊማዪ የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ🙏
@negisttelahun6147
Жыл бұрын
እምብርሀን ትማርሽ እማ የኔፍልቅልቅ ደስሊልሽ ይገባል እውነት ስት የስራ ባልደረባዎችሽ እድናለን ብለው ወተው የቀሩ አሉ በውስጣችን እማንረሳች እነማዲጎ ሌሎችም 🥲🥲 እግዚአብሔር ይወድሻ አሁንም እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና ቸርሶ ይማርሽ 🙏🙏
@ማሕሌትደጀኔ
Жыл бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ የኔ ሳቂታ ደስ ስትሉ አርቲስቶች ተባረኩ ሲሞቱ አበባ ማስቀመጥ ትርጉም የለውም በሒወት እያሉ መጠየቅ ትልቅ ነገር ነው ለሑሉም ይልመድባችሑ
@Sada-qv2un
Жыл бұрын
ሀሊማዬ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ ወገኖቸ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጣችሁ ሰው ሳለ ነው መረዳዳት ያለብ
@PakPak-vu6wt
Жыл бұрын
አላህ ያሽርሽ ሃሉ
@selamlemma4842
Жыл бұрын
ሀሊማየ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ለግሸኖ ማርያም አደራ ብየልሻለሁ እዳትፈሪ ደና ትሆኛለሽ እወድሻለሁ ሰላም ከባ/ዳር
@MentwabEdosa
Жыл бұрын
እንኻን አምላክ ማረሽ
@jimmaworkurgessa8247
Жыл бұрын
ፍልቅልቋ ሐሊማ ፈጣሪ ሙሉ ጤናሺን ሰጥቶሽ የሱ አገልጋይ ያድርጊሽ!
@acharechama1498
Жыл бұрын
አሜን
@מאמיטרגה
Жыл бұрын
ለፈጣሪ ምን ይሳነው እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ ጨረሶ ይማረሽ 🙏🙏🙏አሊማየ❤
@abrhettekle8794
Жыл бұрын
እግዘብሔርን እንኳን ለዚህ አባቃሽ!!! አይዞሽ ጨርሶ ይማርሽ
@mobarkshefaru-wd2sk
Жыл бұрын
አላህይርዳሽ የኔፋልቅልቅ ወደተውባተመለሽ
@selamawitkiros8241
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ሁላችሁም ተባረኩ በሂዎት እያሉ መከባበር ደስ ይላል
@astertadesse91
Жыл бұрын
ሃሊማዬ እግዚአብሔር አያሳፍረንም እንደገና ቆመሽ እናይሻለን
@samira7639
Жыл бұрын
ሀሊማዬዬ የኔ ወርቅ እህታችን አይዞሽ ትደናለሽ ያሄ ሁሉ ሰው ካንቺ ጋር ነው ደስተ ሊሰማሽ እንጂ እንደታለቅሺ አይደለም እሺ ናፍቆት,😭😭💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@medimedo5191
Жыл бұрын
Glory be to the almighty God
@sisaykassa3889
Жыл бұрын
ሐሊማዬ አሁንም እግዚአብሔር ፈፅሞ ይፈውስሽ መጥቼ ባይሽ ደስ ይለኝ ነበር ስላልቻልኩ ነው ለመምጣት ተባረኪ ወደቤትሽ በሠላም በጤና ግቢ የሀሌሉያ አ/ ሆ ባለቤትና ሀኪሞች ሐሊማን የገለገላችሁ ሠራተኞች ሁሉ ቅንነታችሁ ይብዛ ለሌሎች አርአያ ያድርጋችሁ እግዚአብሔርን ስላገለገላችሁ ብድራታችሁ ይብዛ እንደ ስማችሁ ያድርጋችሁ ሀሌሉያያያያ
@barkotbarkot8945
Жыл бұрын
እግዝያብሔር እጅ ይምጣና ይዳስስሽ
@lilitylility4864
Жыл бұрын
እግዚኣብሔር እምላክ ስላም ለስው ልጅ ፍቅር ኣንድነት ይሲጠን🙏🙏
@ethiohabesha7069
Жыл бұрын
ሀሊማዬ የኔ እናት😍😍😍 አይዞሽ እንኳን በህይወት ኖርሽልን የኔ ቆንጆ ትድኛለሽ እግዚአብሔር ይወድሻል እኮ ይህን የጓደኛ እና የቤተሰብ የአድናቂ ፍቅር በአይን ማየት መታደል ነው እንጸልያለን ትድኛለሽ እግዚአብሔር የሚሳነው የለም 🙏🙏🙏
@Aነኝከዱባይ
Жыл бұрын
ሠው በቁሙ ካለነው ማሻአላህ ሀሊዬ አላህአፊያሽን ይመልስልሽ
@kannsein5607
Жыл бұрын
ሀሊማ የእኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እግዚአብሔር ይወድሻል በሰው ፍቅር የሞላሻ ነሽ
@abababab3751
Жыл бұрын
Alhamdillah! to see you feeling butter. May Allah cure you and other patient until the end.
@hannawoldu1057
Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ልበ ቀና ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሸ ሁሉም ለበጎ ለትምህርት ነው አይዞሸ ቆንጆ
@unitedethiopia1348
Жыл бұрын
ሃሊማ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ፈጣሪ ፈፅሞ ይማርሽ ...!!!
@konjo7249
Жыл бұрын
ሀሊማዬ እግዚያብሄር ጤናሺን ይስጥሽ ፈግታሺ ሳቅሺ ውስጤ ነሺ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@makedastasefaye7791
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ህዝባችን እኮ ለችግር ቀን ደራሽ ነው በተለይ በሞያ ከተመደበ ደሞ አርቲስቶች ተባረኩ ። ሀሊም በሒወት ኖራ ይህን መወደድ ማየቷ በራሱ ሀብትእኮ ነው ። አቻሬ የጥቁር ቀይ ለአንተና ለተወደዱ ቤተሰቦችህም ጌታ ዘብ ይቁምልህ ስለአንተ ቅንነት ብዙ ሰምተናል ተባረክ በ ኢኒስታ ግራም ገፅህ ላይ መልዕክት አኑሪያለሁ ተመልከተው ወንድሜ
@saraamagreedavid6763
Жыл бұрын
🙏ለእግዚአብሄር ምን ይሳነዋል ምንም ለዚህ ላበቃሽ አምላክ ክብር እና ምስጋና ይገባዋል ከዚያም ለ ሃሌሉያ ሆስፒታል ባለቤቶች ለመላው የህክምና ባለሙያዎች በሙሉ ከፍ ያለ ምስጋና ።
@selamhailu1990
Жыл бұрын
እኔ የማውቃት በሳቋ ነው እግዜር ይማርሽ ሳቅሽን ይመልሰልሽ
@alemayehugebru
Жыл бұрын
I feel the love energy you have shared guys. Thank you.
@genayal4277
Жыл бұрын
የጎሳዬ ሚስት ድርብብ ያለች ከነስርዓትዋ ደስ ስትል ጎስሽ ምንም አይወጣልህም የኔ ቅመም ተባረኩ መልካምነት መልስዋ ይከፍላል
@semiraabajebel7573
Жыл бұрын
አላህ ይማርሽ አብሽር አላህ ሳቅሽን ይመልስልሽ፡፡
@mahelttadele9939
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተሽሎሽ ስላየሁሽ ጨርሶ ይማርሽ የኔ ፈንዲሻ
@sabahaile5446
Жыл бұрын
Lule kedus Geta Egziaberae Chersos Yemareshe Amen
@tigistteshome7660
Жыл бұрын
ውይይ የኔ ፈንድሻ ፈጣሪ ሳቅሽን ይመልስልሽ በይ ዳይ ወደትዳር😍😍
@aemeroalemu9715
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ሀሊማየ!!!!
@gerardo_media
Жыл бұрын
አላህ ያሽርሽ ሀሊማዬ
@edmalemberihun9100
Жыл бұрын
አይ ሰው ከቱ😢😢😢 የኔ ፍልቅልቅ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ
@ajjaususu5704
Жыл бұрын
አልሰማሁም ነበረ እግዚአብሔር ይማርሽ
@fekernehelave7884
Жыл бұрын
Gosyn na mistu des❤yelalu halima allah,yemarsh
@siforamamo7724
Жыл бұрын
ህሊዬዬዬዬ እይዞሽ ድነሻል እሁንም እላህ ጨርሶ ይማርሽ 💐💐💐
@ወለላደረሰየቬሮኒካእናት
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ማማዬ
@ethiopiafirst6661
Жыл бұрын
E/r cherso yemareshe ayzochew Halyima bertatune yechemrleshe 🙏🙏🙏💖💚💛❤
@sableayelgn3798
Жыл бұрын
My sweetheart sister god bless u .I wish see u soon with good healthy
@arenateka5632
Жыл бұрын
Egziabher yemarsh yene yewah Amlakshn lemamesgen yargsh zefen yekrbsh yene konjo
@sefnaaali1234-cn5in
Жыл бұрын
እንኮንለዚህአበቃሽአላህምንይሳነዋልአብሽሪ
@liliabenlia-jx7sc
Жыл бұрын
እኛኮደካማነን፣የአላህአተሙሉጤናዋንመልሥላት
@wyshdvshsh-lf2wk
Жыл бұрын
ጨረሶ ይማረሽ የኔ ሳቂታ
@bilutesfaye1986
Жыл бұрын
“ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?” - ማርቆስ 8፥36 እህቴ ይሄ ሁሉ ሰው ከሞት በኋላ አይከተልሽም፣ ዋናው እዚሁ እያለን በንስሐ ጌታ ኢየሱስን አዳኝሽ አድርገሽ ተቀበይ፣ ሁላችንም ከሞት በኋላ ንስሐ የለም ንስሐ አሁን ነው፣ ከሞትን በኋላ የሚጠብቀን ፍርድ ብቻ ነው፣ ዘፋኞች መንግስተ ሰማይን አይወርሱም ተብሎ ተጽፏል። አሁን እግዚአብሔር እድል ሰጥቶን እያለ ኢየሱስን እንቀበለው !!!
@awnigammoh3215
Жыл бұрын
Amen Amen
@Nevaeh-57
Жыл бұрын
የቱ ጋረ ነዉ የተፃፈዉ እባክሽ ንገሪኝና ላንብበዉ መፀሐፈ ቅዱስ ላይ
@bilutesfaye1986
Жыл бұрын
@@Nevaeh-57 “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ *ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21
@romansurafel9283
Жыл бұрын
Fetari chereso yemare shi Ehete Emebrehan tedabseshi ❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰❣❣❣❣❣❣
@elcomegalaxy3854
Жыл бұрын
የኔእህት እመብርሀን ጨርሳ ትዳብስሽ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@ማሜእናቡርቱካን
Жыл бұрын
እዉነት ደስ ስትሉ
@semiramohammed1423
Жыл бұрын
አላህ አፊያያድርግሽ
@danmantube3721
Жыл бұрын
ሃሊማ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ! እንወድሻለን!
@Letushtigray
Жыл бұрын
እዝግአብሔር ጨርሶ ይማርሽ🙏
@shiferawfurgesa9195
Жыл бұрын
ሃሊማ ኣላህ ጨርሷ ይማርሽ ኣይዟሽ እህታችን
@halewyamahemmed
Жыл бұрын
ተመሽኳን ወደ አላህ አትመለሽም እረ ተይ ፁጉራን ሸፍኑላት መገን አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@elsashume9747
Жыл бұрын
ተመስገን ፈጣሪ ጨርሳ ይማርሽ ስታምሩ
@Fatima-mk7xc
Жыл бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ሀሊማ እሕቴ ተሽሎሽ ሳቂልን ፊትሽ አይጥቆርብን
@selam5099
Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ይማርሽ በሰላም ተመለሽ
@yemsrachkifle
Жыл бұрын
halimaye yene sakita egizihabiher ceriso yimarish🙏
@keimamehomed7014
Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሀሊማየ ኢንሻአላህ ሙሉአፊያሽን መልሶልሽ ከዚህበሆላ ወደፈጣሪሽ እንድትመለሽ ተስፍ አለኝ
@HM-ir5ht
Жыл бұрын
አላህ ያሺርሺ የኔ ፍልቅልቅ
@akliluberhanu
Жыл бұрын
Fetari yemaresh betam dess telalachun bettbaberu kenat mnm aylefem
@እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ
Жыл бұрын
እንደዚህ በቁም ሳሉ ስትጠያየቁ ደስ ትላላችሁ ከሞተ በኋላ ማለቃቀሱ ፋይዳ የለዉም ጃሉድን አላየሁትም አልሰማ ይሆን እንዴ😂 ጨርሶ ይማርሽ የኔ ፋንድሻ
@MestisEthopianKitchen
Жыл бұрын
Egezyabeher chereso yemaresh halimaye
@ababashimels7533
Жыл бұрын
የኔ እህት እመቤቴ ድንግል ማርያም ትማርሽ
@zdethiopian499
Жыл бұрын
አላህ ጨረሶ አፊያዉን ይመልስልሽ
@Alpha-eh7ec
Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ነገር አላማው የልጂቱን በሽታ እና ህመም አስታኮ ከጀርባው ድብቅ ሰይጣናዊ ነገር እንዳለው በግልጽ ያስታውቃል: ፈጣሪ ይጠብቃት
@aneshamood6033
Жыл бұрын
ሰብሃን አላህ አላህ ለዚህ አበቃሸ ሃሊማዬ መቼም በአላህ ልለምንሸ በቃ ወደአላህ ቶውባ በይ የአባትሸን አህራ አሳምሪ ለራሰሸንም በቃ የአላህ ብለሸ እሱ ሁሉንም ይፈተዋል ቤተሰብሸን አሰደሰቺ አላህን የወደደ እናት አባት ያለውን በሙሉ እሺ ይላል አልጀና ታህት እራህመት አልዋልዴን ጀነት ከነሱ ጥፍር ነው የሚገኝው ተይ እህቴ ይች ቀን ሳታመልጥሸ ቶባን ተቀበይ አላህም ማሪ ነው ዱኒያ ዋጋ የለውም ሰንወለድ ባዶ ሰንሸኝ ባዶ ይዘሸ የምትሄጅው ሰላትሸንና ሰራሸን ብቻ ነው በተረፈ አላህ በራህመቱ ይማርሸ አላህ እዳያውን ይሰጥሸ አሜን አያችሁ የሰው ልጅ ይች አለም የኛ ትመሰል መባላት በዘር መከፋፈል ይህ ነው የሰው አቅም ተማሩ ጥሩ ሰራ መሰራት በዲናችሁ መፅናት አላህ ሃትማችንን ያሳምርልን አሜን
@ritagelela1958
Жыл бұрын
Halimaye enkuan lezi abekash e/gr cherso yimarsh
@etsegenetegebru2323
Жыл бұрын
E/r chrso yemaresh yemresalm Amennnnnnnnn
@danielyohannes2710
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህታችን ። እውነተኛ ጎደኛ እንደዚህ ነው እግዚአብሔር በደስታ ብድሩን ይክፈላችሁ ሲሞቱ አበባ ተሽክሞ መሄድ ምን ያደርጋል እንደዚህ ነው እንጂ thanks.
@addishode1541
Жыл бұрын
She is blessed
@ayaneebrhime3245
Жыл бұрын
ከልሀምዲሊላህ አላህ ጨርሶ ይማርሽ እህቴ
@eliasgetaneheteddytewabech1102
Жыл бұрын
Egzare yenareshe yana felkelke ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@papiyearsema
Жыл бұрын
አርሴምዬ ከአንቺ ጋር ትሁን ፈጣሪ ያን ሳቅሽን ይመልስልሽ አቻሬ ፈጣሪ ስለምታረገው ነገር ብድሩን አምላክ ይክፈልክ ሁሉም አርቲስቶች ፈጣሪ ይባርካችሁ
@acharechama1498
Жыл бұрын
አሜን ፈጣሪ ያክብርህ
@ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ
Жыл бұрын
ሀሊማየ ፈጣሪ ይማርሽ
19:00
Ethiopia - እነ ደብረ ፅዮን ድጋሚ ትጥቅ አንፈታም አሉ፣ ጠቅላዩ በድርድር ተስማሙ፣ ሶማሌላንድ እውቅና ልታገኝ ነው፣ በወሎ ትራንስፖርት ቁሟል
Feta Daily News
Рет қаралды 51 М.
27:36
አዜብ ወንደሰን ፎቶ አነሳችኝ! ከልጇ ጋር በቤቷ ጥሩ ቆይታ! @marakiweg2023
Maraki Weg
Рет қаралды 318 М.
00:28
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
Celine Dept
Рет қаралды 115 МЛН
25:51
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 653 М.
00:12
Deadpool family by Tsuriki Show
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
00:42
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
Daniel LaBelle
Рет қаралды 103 МЛН
18:08
የአንካራው ሥምምነት እና የያዛቸው ወሳኝ ጉዳዮች | ትንታኔ ዜና @ArtsTvWorld #indepthanalysis
Arts Tv World
Рет қаралды 5 М.
19:46
የትግራይ ሰራዊት ወደ መከላከያ?፣ ዐቢይና ሀሰን መሃመድ ተስማሙ፣ የኮ/ል ደመቀ ሚሊሻና ነፃነት፣ “ኢሳያስ ቀጣዩ አሳድ ነው”አምባሳደሩ፣ ጄኔራሎች ስለፋኖ|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 141 М.
13:39
Ethiopia - ‹‹ኮለኔሉ አጋልጦልናል›› ልደቱ | አነጋጋሪው የልደቱ ሰነድ አዲስ አበባ ኦሮሚያ...
Feta Daily
Рет қаралды 107 М.
18:11
ቃልን ቤት ስትገባ ሰፕራይዝ አደረኳት
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 390 М.
28:05
ቤቱ እስካሁን አልታየም? በሌሊት የተቀረፀ የመጀመሪያው ፕሮግራም በአርቲስት ዘለቀ ገሰሰ ቤት ኑ እንጎብኝ!
Maraki Weg
Рет қаралды 262 М.
1:10:46
አላገባም!!ነፍሷን ወደድኩት!!#amlesetmuchie #ዶ/ርወዳጄነህ #amleset
Amleset Muchie
Рет қаралды 449 М.
9:11
"መረጃው የፌደራል ፖሊስ ነው ...ደግሞም በማስረጃ የተደገፈ ነው...ሊያሳስበን የሚገባው የሚጠፋው ትውልድ ነው ..." ታዋቂው ጋዜጠኛ አርአያ ተስፋማርያም
Seifu ON EBS
Рет қаралды 263 М.
15:31
የኔ ችግር ሳይሆን የብዙ ሰው ጥያቄ ነው‼️ | EthioElsy | Ethiopian
EthioElsy LifeStyle
Рет қаралды 10 М.
31:42
ጎጃም ወለላዉ ። #ethiopia #vlog #life #wedding @emebetkassa4473
Emebet Kassa
Рет қаралды 48 М.
29:27
📌ልጄን ድንግል ማርያም የልጅን ፍቅር የምታውቅ ናት ጠብቃልኝ ከዚህ ውስጥ ያወጣችልኝ ‼️
kidi Ethiopia
Рет қаралды 96 М.
00:28
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
Celine Dept
Рет қаралды 115 МЛН