📌ልጄን ድንግል ማርያም የልጅን ፍቅር የምታውቅ ናት ጠብቃልኝ ከዚህ ውስጥ ያወጣችልኝ ‼️

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 96,849

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus Жыл бұрын
ከሁሉም በላይ ህጻንዋ እንክዋን ደህንነትዋ ተጠበቀ እግዚአብሄር ይመስገን:: ሲቀጥል ለልጆች እናትም አባትም ቢያስፈልጉም ሁለቱ ካልተስማሙ ግን ተራርቆ ልጅን በፍቅር ማሳደግ ይቻላል ቤቲ እልክሽን ትተሽ ለልጅሽ ስትይ ብልጥ ሁኚ አብዛኛው እናት ለልጆች ሲባል ዋጋ እየከፈለ ነው የሚኖረው
@israelmimi5906
@israelmimi5906 Жыл бұрын
Ewent nw!
@hannaastatke6775
@hannaastatke6775 Жыл бұрын
በተለይ አሜሪካ ውስጥ እልህ ቦታም የለውም እንጂ
@emma4375
@emma4375 Жыл бұрын
Ewnet newe egziyabher leb yestat
@yemariam9660
@yemariam9660 Жыл бұрын
You nailed it, the baby is priority above anything else in this world.
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Жыл бұрын
በጣም
@ልዩ-ኰ4ፈ
@ልዩ-ኰ4ፈ Жыл бұрын
ይሄ ሰው ክፋት ቢኖርበት ወረቀትዋን አይጨርስላትም ነበር እንዳለቀ ላትም በሚዲያ አይናገርም ነበር አለመስጠት መደበቅ ብዙ ብዙ ነገር ያደርግ ነበር ማነው እንደ መጣች መኪና አለማምዶ ስራ የሚያስገባው በየቤቱ ስንት ጉድ 10አመት ሙሉ አሜሪካን መጥተው መኪናብእንኩዋን መንዳት የማይችሉ ስንት አሉ ክፋት ቢኖርበት ወረቀትዋን አላውቅም ብሎ መዝጋት ይችል ነበር
@fikirm2162
@fikirm2162 Жыл бұрын
Ye ewnt gen enemm endza new yasbkut 100 percent balmenwem be 3 amete west mekina mendate betam kebad new gen he did it
@Mimi-qg1iq
@Mimi-qg1iq Жыл бұрын
You are right
@ማንደፍሮ
@ማንደፍሮ Жыл бұрын
እሷ ጥጋቡን አልችል አለች መንደሬ ነገር ናት ለጥሩ ሰው ጥሩ ሰው አይገጥመውም በተሳሳተ ግዜ እና በተሳሳተ ቦታ ከዚች ጭራቅ ጋር ተገናኘ እግዚአብሔር ይርዳውና ከዚች ከመዥገር ለአንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ ይገላግለው ።
@net7967
@net7967 Жыл бұрын
You right ✅️ snt jigir ena dbdeba endasalefn
@wesenayalew3421
@wesenayalew3421 Жыл бұрын
በጣም❤ እኔ እሷን ብሆን ለምኞውን ነው አብሬው የምኖረው
@solomongetahun8251
@solomongetahun8251 Жыл бұрын
ጓደኛየ የተከሰተውን ነገር በየቀኑ እሠማ ነበር ግን እንደሰማሁ shock አድርጊያለሁ ምክንያቱም አንተን በደብ አቅህ ነበር የተከበረ ቤተሰብ ያለህ በስርዓት ያደግህ ልጅ ነህ ግን ፈጣሪ ያለው ሆነ ። Brother አይዞህ ወንድሜ ጥሩ ነገር ስለሠማሁ ደስ ብሎኛል።
@elsabetgebrehiwot2268
@elsabetgebrehiwot2268 Жыл бұрын
ምን አይነት የተበረከ ጨዋ ያሳደገው መልካም ሰው ዘመንህ ይባረክ ማንነትህን አስተዳደግህን ንግግርህ ይገልጠዋል ጨዋ የጨዋ ልጅ ።
@MimiMimi-ql9dq
@MimiMimi-ql9dq Жыл бұрын
በምላስ አትመኝ ህዝብ እንድሚሰማው ስለሚያቅ ነው ሆደ ጩቤ አፈ ቅቤ
@mareta629
@mareta629 Жыл бұрын
​@@MimiMimi-ql9dq ምን ታቂያለሸ ?አሰዋ ሰለለፈለፈች?
@messilove8657
@messilove8657 Жыл бұрын
@@MimiMimi-ql9dq ባል የለሽም እንዴ
@nebatube3260
@nebatube3260 Жыл бұрын
ወንድሜ አይዞኝ ስላንተ ንፁህነትህን ጥርት ባለ መልኩ ስላወኩ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ለሷም ልቦናዋን ይስጣት
@mamilove-fz3fd
@mamilove-fz3fd Жыл бұрын
እሱ ስላወራ እሷ እውነት የላትም ማለት አይቻልም ወንዶች የተረገሙ የሴትን ስሜት በጅ ካረጉ ቡሀላ እንደፈለጉ የሚሆኑ የሷን ማን አየላት
@matusala8322
@matusala8322 Жыл бұрын
@@mamilove-fz3fd በሷ በኩል ያለውን ነገር ከሚገባው በላይ አይተናል ሰምተናል: ከእንደሷ አይነት ሴት ፈጣሪ እንድጠብቀኝ ዞትር ፀሎተ ነው 🙏
@mareta629
@mareta629 Жыл бұрын
​​@@Beya92693 መረዝ የምትረጭ አንች ነሸ የሆንሸ የመረዝ ብልቂያጥ ግን የቀመምሸዉ መረዝ አንችን ነዉ እያጠፉሸ የሚሔደዉ አንች የጓጃም ቡዳ እናቅሻለን ይህ ክፋትሸ አና ተንኮልሸ በየሔድሸበት አይቀናሸም ገናም ይህን መረዝሸን መረጨት ካልተወሸ ሲያንከራትትሸ ትኖሪያለሸ ለማኝ የለማኝ ልጅ::
@kt1651
@kt1651 Жыл бұрын
@@mamilove-fz3fd እንደዚህ አይነት ጥላቻ አይጠቅምሽም
@blenlema2437
@blenlema2437 Жыл бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ እሷንም ጌታ ይድረስላት ይሄ የሰጣን ስራ ነው አንዳችሁን ላንዳችሁ ጠላት ያደረገ ስራው ይፍረስ እንፀልያለን
@estar9stars173
@estar9stars173 Жыл бұрын
ቤቲ ባልሽ ግልፅልፅ አድርጎ ተናግሯል ፤ እንኳን ብቻ ልጃችሁ ከጎዳና ተነሳች ተመስገን ነው። አንችም ድርቅናሽን አቁሚና ስራ ጀምሪ ፤ ህይወትሽን መስመር አስይዢ ፤ ለልጅሽ እናት ሁኚ ።
@tutukatube7626
@tutukatube7626 Жыл бұрын
ወዳ አይመስለኝም ፀበል ያስፈልጋታል ኢስታርዬ😍
@estar9stars173
@estar9stars173 Жыл бұрын
@@tutukatube7626 yeeeee ግድ ይላል hoo hoo 😄
@soli7487
@soli7487 Жыл бұрын
Please atefredubat baliyo ezih Metolius efemuz new emiyawwraw say chenket alwetachim ena minale bipedal ayzoshbilat beyasakimat yilik ezih medea akinet mmeglets aysfeligim minim bihon ye liju enatnat selezih etimenut yenesu egzeaher bicha new emiyawekew
@edengenet9118
@edengenet9118 Жыл бұрын
Betty demo ebaksh eleh meladh yasewetal esti tislot adergi wedrasesr teuelshi hooo
@tutukatube7626
@tutukatube7626 Жыл бұрын
@@Beya92693 ከምሬን ነዉ ቤቲ ተጠመቂ ወይ ይፀለይልሽ በጤናሽ አደለም ሚገትርሽ
@ruthsamuel4860
@ruthsamuel4860 Жыл бұрын
He is an amazing and super calm husband. I don’t think any woman wants to lose this kind of gentleman. I suspect that she might be attacked by evil spirit or magical spells. I wished someone had looked for spiritual solutions for her. It is not too late , it can be done even now. She needs either psychiatric or spiritual solution. May God Almighty be with you all.
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy Жыл бұрын
Enam enidesu new yemasebwe minalibat metete terdergobat yehonal
@thevoiceofethiopia-9295
@thevoiceofethiopia-9295 Жыл бұрын
You got it madam. You can understand that it is an evil spirit from her subsequent KZbin posts
@dst1684
@dst1684 Жыл бұрын
Yes absolutely! እኔም ከመጀመሪያ ጀምሮ መልካሙን ነገር ይግለፀልሸ ፀልይ ነዉ የምላት
@Menar4573
@Menar4573 Жыл бұрын
How you know he is amazing husband you don't know anything please stop judge
@johnchilambe3107
@johnchilambe3107 Жыл бұрын
​@@Menar4573 yes we don't know she doesn't go on street from no were
@esatulayned
@esatulayned Жыл бұрын
ልጂቷ እንኳንም ከአባቶ ጋር ሆነች ኪዱ በጣም ነው ያደነኩሽ እንዳቺ አይነቱን ዮቱበር ያብዛልን 🙏🏽🙏🏽👌🏽
@memeaddis7928
@memeaddis7928 Жыл бұрын
አትወድህም ነበር ማለት ነው አሜሪካ ለመምጣት ብቻ ይሄን ሁሉ ነገር ውስጥ መግባት ለምን አስፈለገ ልቦና ይስጠን አንተም እግዚአብሔር ይስጥህ ግሪን ካርዷን ስላስገኝሀት
@merryzelalem3851
@merryzelalem3851 Жыл бұрын
ሴት እናት ስትሆን ብዙ ነገሯ ይለወጣል ልጇን እሚጎዳ ነገር አታደርግም ለልጇ ምቹ መሆንን ትመርጣለች አምላክ ሰላማችሁን ይመልስላችሁ
@Eurael
@Eurael Жыл бұрын
Betam asteway lij nesh
@merryzelalem3851
@merryzelalem3851 Жыл бұрын
@@Eurael እናት ነኛ ዘመዴ ትንፋሿን አዳምጣለሁ የልጄን እቤት ሆና እንኲን ልጄ በረዳት እየበላች ይርባት ይሆን ብዬ አስባለሁ አይደለም ጎዳና።ላይ ሊያውም እነዛ በሱስ የተጠመዱ ጎዳና ተዳዳሪዎች ስር አምላክ ይወዳታል
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
ስለዚህ ነው ያ ሁሉ ሰው ስለሚናት ልጇን በረንዳ ይዛ መውጣቷ ነው ጥሩ እናት የምትሆነው
@merryzelalem3851
@merryzelalem3851 Жыл бұрын
@@genetyilma7717 የሄነ የተዛባ ችግር አለባት ወይም ችግሯን በተጎጅ ስም ለመሸፈን የሞከረችው
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
​@@genetyilma7717 atifirdu ibakechu awun ine sew mateti arigibigne buzu nagare darisobignle sew gin inelaye yiferdale sileze yichem lije turu tidare kalete indet godana tiweta nabare allah bicha yiwekswu
@hannatekle9290
@hannatekle9290 Жыл бұрын
What an absolute gentleman. You seem like a very kind and loving person. I'm glad you got your daughter back and I pray for your wife to get healthy and hopefully you guys will be reunited.
@thevoiceofethiopia-9295
@thevoiceofethiopia-9295 Жыл бұрын
Good except for the reunification.
@brukyohana9185
@brukyohana9185 Жыл бұрын
L0p P
@tiegst12
@tiegst12 Жыл бұрын
Christian is a real human being. What a gentleman.
@lidyawo4575
@lidyawo4575 Жыл бұрын
ውይ እንኳን ከጎዳና ህፃንዋ ወጣች🙏🏽
@hannaastatke6775
@hannaastatke6775 Жыл бұрын
ቤትም ከጎዳና ተነስታለች
@lidyawo4575
@lidyawo4575 Жыл бұрын
ልጅትዋን አባትየው ወሰዳት
@mimilam5753
@mimilam5753 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነዉ ! ሰዎች ግራ ቀኙን ሳታዩ/ሳትሰሙ አትፍረዱ የሚባለዉ ለዛ ነዉ ! ሜንታል ሄልዝ ኢዝ ሲሪየስ ኢሹ በቀላሉ የሚታይ ነገር አደለም ። እናቲቱ በእርግጥም ህክምና ያስፈልጋታል ። ሰዉ በጤናዉ የወለደዉን ልጅ እንዲ ዉሃ በማያነሳ ምክንያት ይዞ ጎዳና አይወጣም ። እርዳታ ያስፈልጋታል !
@ll8432
@ll8432 Жыл бұрын
This sad😢He sounds very kind and gentlemen. Jesus heal this life. She seriously need help mentally I feel bad for her too. He is very articulate and explains everything in detail😮 Fix the volume kidi sometimes the voice is hard to hear 👂
@miwedishhunegnaw6629
@miwedishhunegnaw6629 Жыл бұрын
እንኳን ከዛ አስቀያሚ ስፍራ ህፃኗ በሰላም ወደ አባቷ ገባች እግዚአብሔር ህፃኗን በጋራ እንድታሳድጓት እመኛለሁ
@mulufeleke2231
@mulufeleke2231 Жыл бұрын
እንኳን ልጅቷ ከጎዳና ተነሳች የቀረውን ደግሞ ፈጣሪ ለቤቲ መረጋጋትን ይስጣት። አሁን እሷን ለመርዳት በምቶኖርበት አካባቢ ያሉ ሰወች በእርግጥ እሺ አትልም ግን እንደምንም እያባበሉ ካለባት ችግር ብትላቀቅ ጥሩ ነው። እግዚአብሔር ካረዳትና ካልታከመች ለቤቲ መጪው ግዜ በጣም አስፈሪ ነው።
@merryzelalem3851
@merryzelalem3851 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር በጣም እርግት ያለ ወንድ ነው ስለልጁም ስለባለቤቱም እሚጨነቅ ባህሉን ሀይማኖቱን ጠንቅቆ የሚያከብር ህግ አዋቂ ነው
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ Жыл бұрын
በጣም ወዳ አይመስለኝም እኔ ግን ለግሪካርዶ ነው ያገባችው ብዬ ነው የማምነው
@merryzelalem3851
@merryzelalem3851 Жыл бұрын
@@ኤማ-ጠ3ሐ እውነት ነው የሆነ ማድረግ የምትፈልገው ነገር ለማሳካት እንጂ ከሱጋር የመኖር አላማ የላትም
@tadelemekuriaw2492
@tadelemekuriaw2492 Жыл бұрын
የልጅ አምላክ እግዚአብሄር መልካሙን ስላደረገ ደስ ይላል:: ቤቲ ግን ማስተዋል እንድትችል ቤተሰብ እና የቅርብ ሰዎች ጥረት ብታደርጉ መልካም ነው::
@araafatsodru2064
@araafatsodru2064 Жыл бұрын
Tebegna negn iyalech begd beshtegna malet mn malet new 😡
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Жыл бұрын
Manewe besheteja yaregate enata yenja nate weryame getrie hula
@danatytewodros1148
@danatytewodros1148 Жыл бұрын
ቤቲም ምንም አይነት በሽታ የላትም እናንተ ወደ አንድ ሳይድ የምታወሩ ሰዎች እሱ ስለ ተናገረ እሷ ጥፋትኛና በሽተኛ የምታደጓት በሁታቸው መሐል አንድ አምላክ ነው አዋቂ ነገ ልጅዋ ትመልሳለች እግዛብሔር ይረዳታል
@tadelemekuriaw2492
@tadelemekuriaw2492 Жыл бұрын
@@abeykinyozi6653 በርግጠኝነት ከተማ አድገህ ባለመማርክ ምክንያት ሃሳብህን በስርዓት መግለፅ ባለመቻልህ አዝናለው:: ከተማ የልህቀት ማሀከል ነው:: ገጠሬ ዘመዶችህ ግን ካንተ አስር እጥፍ ቅኖች እና አስተዋዮች ናቸው:: የትም ተወለድ ግን ጤነኛ አዕምሮ እንዲኖርክ ምኞቴ ነው::
@sarondessalgne3493
@sarondessalgne3493 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጅቷን እንኳን እረዳት ለእሷም እመቤቴ ጤናዋን ትስጣት እኔ ግን ጤነኛ ናት ብዬ አልልም ህክምና መታየት አለባት ወይ ደሞ ፀበል መሄድ አለባት እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ። እሷንም እመቤቴ ትድረስላት ዘንድ ፀሎቴ ነው ። ኪዱዬ ክበሪልኝ
@ለሰላምእንትጋ
@ለሰላምእንትጋ Жыл бұрын
ይሄን አስተዋይነትህን እና መልካምነትህን በህይወትህ ሁሉ ተጏዝበት ከሚያስናክል ነገር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልጅህን በአንተው ምግባር አንፀህ ለማሳደግ እሁንም እግዚአብሔር ይርዳህ እላለሁ በጣም የምትገርም ክርስትያን ነህ ስምን መለዐክ ያወጣዋል የሚባለው እውነት ነው ስምህና ተግባርህ አንድ ናቸው ከልጅህ ጋር በሰላም ያኑርህ🙏🏾ኪዲዬ ስራሽን ይባርክልሽ በርቺልን
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ Жыл бұрын
ወንድማችን እንኳንም ልጅህን በደህና አገናኘህ ለእርስዋም ማስተዋልን ይስጣት ክፉውን መንፈስ ያርቅላት ይሄ እርኩስ መንፈስ ነው
@9167ethiopia
@9167ethiopia Жыл бұрын
ንግግርህ ምስክር ነው ጨዋ ትልቅ ሰው 👐👏👏👏.
@jahanjahan1431
@jahanjahan1431 Жыл бұрын
bezew aslfchehele tnkole atsera yleghe ente neche
@mamilove-fz3fd
@mamilove-fz3fd Жыл бұрын
ወሬኛ በአፍ ስለቀባጠረ
@tiegst12
@tiegst12 Жыл бұрын
Well raised man. Good job Christian.
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 Жыл бұрын
ግርሙ አባት ጨዋ አንደበት እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ልጅህን እንዳትለቅ እሷ ብዙ እርዳታ ያስፈልጋታል በተለይ የአይምሮ ምርመራ ቴረፒ ያስፈልጋታል ልጅቱን እንዳትጎዳት መጀመሪያ እራሷን ታስተካክል
@temesgendesta4510
@temesgendesta4510 Жыл бұрын
ክሪስ ወንድሜ ድሮም የአንተ ማንነት እና ቅንነት በደንብ አውቃለሁ። ዛሬም ያረጋገጥከው ይህንኑ ነው። እንኳን ማማዬን ከጎዳና በጤና ከእዛ አስከፊ ህይወት ወጥታ ለማግኘት አበቃህ‼ ቤቲ አሁንም ቢረፍድም አልመሸም እና ወደ እራስሽ ተመለሺ‼ #Kid_Ethiopia thank you🙏
@danagetu6202
@danagetu6202 Жыл бұрын
የኔ ጌታ አይዞህ በጎጃም ባህል ያደግን ሰወች እንረዳሀለን። አይዞህ ልቤ በጣም ተጨነቀልክ ፍጹም ነጹህ ልብ ነዉ ያለክ። አምላክ ከነክብርክ ያኑርክ።
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Жыл бұрын
በርግጥ
@zinegnawyeshambel8383
@zinegnawyeshambel8383 Жыл бұрын
🙏
@araafatsodru2064
@araafatsodru2064 Жыл бұрын
Zeregna sewn lemeredat gojame mehon yelebnm
@seblesifraw4556
@seblesifraw4556 Жыл бұрын
መጣም ማልካም ሰዉ አስተዋይ ነዉ ባህሉን አክባሬ እድሜ ይስጥህ
@ancientCures
@ancientCures Жыл бұрын
ወይ መዳንያለም ልቡን በxray ነዉ የታየሸ
@abyssiniagold2955
@abyssiniagold2955 Жыл бұрын
ቤቲ አሳዝናኝ አብሬ አልቅሻለሁ ግን ልጂቷን ከጎዳና ለማንሳት አላማ እንደሌላት ሳውቅ ለህጻኗ መጸለይ ጀመርኩ አሁንም ለልጃችሁ ስትሉ ተስማሙ እሷንም በህክምና እርዱዋት
@hiwimillyman3681
@hiwimillyman3681 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኩዋንም እረዳክ የህፃን አምላክ እሱ ከፉ ነገር ጠብቆልክ ልጅህን ከእቅፍክ አስገባልክ መጨረሻችሁን ያሳምረው ሌላ ምንም አልል ቅንነትክ ትህትናክ ደስ ይላል በዚሁ ቀጥል🙏
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 Жыл бұрын
ስታስበው ማን ሚድያ ላይ ወቶ እስማርት እማይሆን አለ ብልጠት ነው እየተጠቀመ ያለው እግዚአብሔር ይመርምር እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል
@gizworksalm8465
@gizworksalm8465 Жыл бұрын
ተው ዝም በሉ በማታቁት አትቀበጣጥሩ
@mareta629
@mareta629 Жыл бұрын
​@@etaferahugetahun3080 ምን ታቂለሸ ስለሱ ወይም ሰለሰዋ ከሠማሸዉ የተለየ ?
@keyayene3325
@keyayene3325 Жыл бұрын
​@@etaferahugetahun3080 አንቺ ደደብ በየ ኮመንቱ እየገባሽ ስለ ወንዶች መጥፎነት ታወሪያለሽ አንቺ መጥፎ ስለሆንሽ ነዉ እኮ አይምሮሽ በጥላቻ ተመርዟል አባትሽም ወንድ መሆኑን ምነዉ እረሳሽ ከንቱ
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
ጸሎት አርግ yebeti ባል ወዳ አደለም የሆነ ክፉ መንፈስ አለ እና ጾም ጸሎት የቤት ሱባኤ ያዝ እግዚአብሔር ይርዳህ 🥹🥹🥹
@frehiwothabte8086
@frehiwothabte8086 Жыл бұрын
ፈጣሪ ወደ ሃይማኖትሽ እና ትዳርሽ ይመልስሽ
@seblewongelkassa9664
@seblewongelkassa9664 Жыл бұрын
እባክህ ወንድሜ ባለቤትህ ወዳ አይመስለኝም ልትረዳት ሞክር ጸበል ወይ ህክምና የምታገኝበትን መንገድ አመቻችላት ምንም ቢሆን አካልህ፣የልጅህ እናት ነች በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@amen8410
@amen8410 Жыл бұрын
ምስኪን አይዞህ የቤትን በሽታ የኛ መሀበረስብ ሊረዳት አይችልም እኔ ስለማውቀው ነው እኔ በባለቤቴ በጣም የተፈተንኩበት ነገር ነው እና ህመምህ ይገባኛል ወንድሜ እይዞህ ለልጅህ አንተ መበርታት አለብህ::
@hannatekle9290
@hannatekle9290 Жыл бұрын
You're absolutely right, I work in a mental health field and postpartum depression is very dangerous and challenging for families. We need more awareness about this issue and mental illness in general.
@ethioland4938
@ethioland4938 Жыл бұрын
ሔመን ናፈቀችን !!!! የእኔ ቆጆ ለእሷ ብዬ ነበረ ዩቱብ ሁሌ የማየው" ቤቲ ማማዬ ስትላት የምትሰጠው መልስ የእናቷ ጡት ስር መግባት ነበረ" አይይይ.. እውነት ከፋኝ" የወለደ አንጀት እግዚአብሔር ነገሮችን ወደ መልካም ይቀይር " አሁን ክት ሆናለች በከባቷ ጋር "ይሁን እስቲ ለሁሉም ጌዜ አለው ደግሞ ወደ አንድነት የሚመጡበት ጊዜ ይኖራል ብዬ አምናለሁ!!!!
@thelordismyshepherd3714
@thelordismyshepherd3714 Жыл бұрын
Christian, don’t give up on your wife. I believe she is influenced by evil spirits and she just needs deliverance. We will pray for your family. May God bring healing and restoration for your family🙏
@Emenet.
@Emenet. Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ የሰው ልጅ ፈተና ብዙ ነው ያንተ ፈተና ይሄ ሆነ እግዚአብሔር ያሳልፍሀል አይዞህ የአባትህ የእናትህ ፀሎት አለ እኛም እንፀልያለን አይዞህ ወንድሜ ቤቲም ወዳ አይደለም ክፍ መንፈስ ነዉ በፀሎት ይመታል አንተ ብቻ ጠንክር የኔ ወንድም ኪዱዬ እውነቱን ለህዝቡ ስላመጣሽ ተባረኪ የኛ ህዝብ ግን ለፍርድ አንቸኩል እሱዋ ወዳ አይደለም አታባብሱባት እየጎዳችኋት ነው ሁላችንም በፀሎታችን እናስባቸው፡፡
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Жыл бұрын
መልካም ስው ነህ ዩቲቭሮች ዝም ብሎ ማሽቃበጥ ነው የሚረዱ መስለው የስውን ማንነት ሳያውቁ ስም ያጠፉሉ እንኳን ደስ አለህ ልጂህን ማግኘትህ🙏
@Nina-st5nx
@Nina-st5nx Жыл бұрын
Christian I got big respect for you. May God protect you and your child from evil people 🥰
@mareta629
@mareta629 Жыл бұрын
Thank you Nima
@buonavita4175
@buonavita4175 Жыл бұрын
True very respected young guy I’m glad Mamma has very respected father atlas hope Betty got help in anyway I’m praying 🙏 for her
@heranferede
@heranferede Жыл бұрын
Cristina I got big respect for you. She is mentally sick 💯% sure
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
ክርስትያን ወድማችን እኮን እግዚአብሔር እረዳክ
@abnzer8279
@abnzer8279 Жыл бұрын
ምን አይናት የተረጋጋ እና በመልካም ስብእና የተሞላ ስው ነው የእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ እሳ ግን ጭንቀት ጭፈራ ፍራቻ አለመረጋጋት ብዙ ነገሮች ተዘበራርቆባታል እግዚአብሔር ልብ ይስጣት ወደ አደለም አሁንም ብሆን አንተ በአለክ አቅም እርዳታ
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 Жыл бұрын
አዲስ ነው ያገባሽው ጉዱ ከሆላ ነው አቸኩይ ወንድን አታቂውም
@እግዚአብሔርአለ-መ9ጸ
@እግዚአብሔርአለ-መ9ጸ Жыл бұрын
በማር: የተለወሰ: ኮሶ።
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
​@@etaferahugetahun3080 ምን ማለት ፈልገሽ ነው እውነቱን እየነገረሽ ነው
@እግዚአብሔርአለ-መ9ጸ
@እግዚአብሔርአለ-መ9ጸ Жыл бұрын
ጤና: ይስጥልኝ: እውነት: ለመናገሩ: ምን: መረጃ: አለህ/አለሽ?? ምን::ማለት: እንደፈለግኩ: ኮሜንቴን: አንቢቢ/አንብብ።
@abnzer8279
@abnzer8279 Жыл бұрын
@@etaferahugetahun3080 የእኔ እህት አዲስ ባለትዳር አደለውም እግዚአብሔር ይመስገን በብዙ መቼቻል ውስጥ አልፊለው ዛሬም ብሆን እነ ቤቲ ላይ የተፈጠረው አለመግባባት የትም ባታ ያገጥማል ግን አደባባይ ከመውጣት በፊት እኛ ኢትዮጵያ ብዙ በሀል አለን ሽምግልና ስቀጥል ልጅ ከተወለድን በሀላ ለልጆችችን ብለን በመነጋገር መፍትሄ ማምጣት እንችላለን እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ጥሩ ግዜ ላይ ነው የለነው እግዚአብሔር ለሁልም ስላምን ይስጠን በየለንበት
@Dr_Bereket21
@Dr_Bereket21 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በማያልቀው ተአምሩ ይጎብኛቸው❗
@elieli1881
@elieli1881 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@amelewerkyesigat6729
@amelewerkyesigat6729 Жыл бұрын
ይቅርታ ወንድሜ ፎቶዎችህን ቤቲ ተብየዋ አስመሳይ ሴት ናት አንተን የምትወድህ አይመስለኝም መጀመሪያም ለጥቅም ብላ ነው የቀርበችህ እውነተኛ ፍቅር የላትም አንተ ግን ከፎቶዎችህ የማያውና የማነበው ለሷ ትልቅ ፍቅርና ክብር አለህ . እርሷ ጥቅመኛ ሴት ናት እኛም የልጆች እናት ነን እናትነት ልጆች ለማሳደግ ለማስተማር ብቻ ለልጆች ጥቅምና ምቾት ሲባል እኔ እንደናት መክፈል ያለብኝን ዋጋ እከፍላለሁ !!ቤቲ ግን በተቃራኒው ናት ወይ የአምሮ መቃወስ ደርሶባታ ወይም ጥቅመኛ ናት ወይም በጣም የወርደች መንደሬ ሴት ናት !! እኔ ከዚህ በፊትም ተቃውማታለሁ አጭካኔዋ ጭካኔ ልጇን ይዛ ጎዳና ነው የወጣችው ስለዚህ እግዚአብሔር የሰውን በደል ይመለከታል እንደኔ እንደኔ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ቤቲ የእጇን ይሰጣታል !! አንተ መልካም ሰው እንደሆንክ አንደበትህ ይናገራል !! እኔ ግን ልጆን ስታይ እንኳ ጥንቃቄ አድርግ እርሷ እልህ እንጅ የልጅ ፍቅር አይደለም ያለባት ጤነኛም አትመስለኝም ስለዚህ ለልጅህ የሚበጀውን መወሰን አለብህ !!
@merryzelalem3851
@merryzelalem3851 Жыл бұрын
ተመስገን ህፃኗ እንኲንም እፎይ ብላ ተኛች እናት ለልጇ ብዙ ትችላለች እባክሽ ቤቲ ለልጅሽ ቻይ እናት ሁኚ ኪዱ አንቺ ልዩ ነሽ ማንም እዚህ ደረጃ ላይ አልደረሰም እመብዙሀን ዘመንሽን ትባርከው እውነት ልጅሽን ሺ ያድርግልሽ
@MT-mc4hk
@MT-mc4hk Жыл бұрын
Endew tigabegna ena negeregna hona enji tebedila ayimeslegnim.
@merryzelalem3851
@merryzelalem3851 Жыл бұрын
@@MT-mc4hk ምን ይደረግ ትዳር ፈላጊዋን ሳታገኝ ሲቀር እንዲህ ያደርጋል
@mareta629
@mareta629 Жыл бұрын
​@@merryzelalem3851 ትክእል እህት
@romantakel1326
@romantakel1326 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ደግ ነው ህፃንዋን እንኳን በአባትዋ እጅ አስገባት❤ እናቲቱ ግን መላኩ ይጠብቃት እንጂ እርምጃዋ ልክ ያልነበረ ነበር::
@jesus-is-my-saviour-liya
@jesus-is-my-saviour-liya Жыл бұрын
ኪዲ ለሁሉም ዕድል ሰተሽ ሁሉንም ስላሰማሽን እናመሰግናለን ህፃኗም ወደ ቤት ስለተመለሰች በጣም ደስ ብሎኛል በተረፈ ለቤቲ ደግሞ በተቻለው ሁሉ በህክምናም ይሁን በፀሎት ድረሱላት ከዛም በተቻለው ሁሉ ወደቤቷ ብትመለስ ከልሆነም የጤናዋ ጉዳይ ይታሰብበት እኔ ያሳዘነችኝ እናትና አባቷንም አላምንም አላናግርም ስትል እናቷ ሲያለቅሱ ሳይ ደንግጫለሁ ይሄ ጉዳይ ጤንነት አደለም ዝም ባትሏት መልካም ነው በፈጣሪ ድረሱላት
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
ደምሩኝ
@Jojogeb1
@Jojogeb1 Жыл бұрын
good things የተባልሽው ክርስቲያን አስፈራራኝ ያልሽው ሰው እንግዲህ prsenality ይሄ ነውየ ነገራቸውን ለማጦዝ በጣም በጣም የሰራሽ ሌላ ሚድያ ለመታወቅ ፈልገሽ የወጣሽ ሚዛናዊ መሆንን ከኪዱ ተማሪ እባክሽ እህታችን
@taduchannel5238
@taduchannel5238 Жыл бұрын
እወነት አሰተዋይ ሰው ነህ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፍጥምልህ ለሶም እግዚአብሔር ልቦናዋን ይመልሰው
@የስላሴዎችባሪያየወላዲተአ
@የስላሴዎችባሪያየወላዲተአ Жыл бұрын
አይዞአችሁ ወንድም ጋሼ መልካም እና በጎ አስተሳሰብ ያለህ ሰው ነህ ነገር ግን ባለቤትህ ወዳ አይደለም ብትታመም ነው አይነ ጥላ ገርጋሪ ይኖርባታል እና ወደ ኢትዮጵያ ሄዳ በጾም በጸሎትና በስግደት ተጠምዳ ጸበል ብትጸበል ትዳራችሁ ይስተካከላል። በተረፈ የአባቴ ጸሎት ረድቶኝ ስትል ገረመኝ አባቶቻችን እናቶቻችን በእውነት ብዙ መስዋእት ከፍለውልናልና ሊመሰገኑ ይገባል። አይዞአችሁ ሠላም ፍቅር አንድነት ይስጣችሁ አምላከ ቅዱሳን
@abeshawendnew6336
@abeshawendnew6336 Жыл бұрын
ይህቺ ልጅ በወሊድ ምክንያት የሆርሞን ለውጥ በጣም ጎድቷታል ይህንን አሁን ባልዋ መላ ፈጥሮ ሊያሳክማት ይገባል። ህመሟ ባልዋን እንድትጠራጠረውና እንድትጠላው ነው ያረጋት። ስለዚህ የአይምሮ ሃኪም ፈልጎ ቢረዳት ጥሩ ይመስለኛል፣ ድና ወደራስዋ ስትመለስ ይህንን ሁሉ ማድረጓን ልታዝንበት ትችላለች።
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub Жыл бұрын
ትክክለኛ አባት ❤ ቤቲየም የምትወደድ እናት ናት ችግራችሁን እግዚአብሔር ይፍታላችሁ 😢 እንኳን በወላጅ እጅ ገባች በሌላ ሰው እጅ መግባት ለህፃን መበላሸት ነው።
@nardosezewudu2553
@nardosezewudu2553 Жыл бұрын
ልብን መርምሮ የሚያዉቅ አምላክ ይጎብኛቸዉ እግዚአብሄር!!!
@alazarsami8324
@alazarsami8324 Жыл бұрын
አንተ መልካምነትክን እሷ ሳትወድ የነካት ነገር እንዳለ ቀድሜም አውቄያለው የሷን ህይወት ማበላሸት ብትፈልግ ሁለት አመት ሳይሞላት ትፈታት ነበር ግን ያንን አላደረክም ምክንያቱም ወዳ እንዳልሆነ ከኛ ቀድመክ ተረድተካል እግዚአብሔር ይባርክክ እኔ በሷ ተመሳሳይ ኬዝ ነው የመጣውት ሁሉንም አውቃለው እሷንም ወደልቦናዋ ይመልሳት ወዳ አይደልም ልጃቹ ሆምለስ ሁና ሳይ ውስጤ በጣም ያዝን ነበር ግን ዛሬ ካንተ ጋር መሆንዋ የተሻለ ነው ዳግም ወደዛ ጎዳና መውጣት የለባትም እውነትክን ነው የአባትክ ጸሎት አልጣላቹም
@samrawitstegay5376
@samrawitstegay5376 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ኣለህ የህፃንዋ በጣም ኣሳዝናኝ ነበር ክርስትያን እሜቤታችን ትርዳህ እናትየው ደሞ ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኛት እቤታቹ የገባ ሰይጣን በፈጣሪ ዘንድ ይውጣ
@annahailu4747
@annahailu4747 Жыл бұрын
The Devil was trying to mess with him but didn't work. I am so glad the kid is in good hands. The father made so much senses
@liya7521
@liya7521 Жыл бұрын
እግዚአብሓር አምላክ ልቦና ይስጥሽ ቤቲዬ እንዲህ አይነት ባል ነበርሽ እኮ ግን መንፈስ ነው እንዲህ የሚያደርግሽ እባክሽ ፀበል ሂጂ
@tarikyemedaniyalem6372
@tarikyemedaniyalem6372 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይርዳሽ ቤቲዬ በትዳርሽ በ ህወትሽ የ ቀናብሽ በአንቺ ላይ የ ሆነ ነገር ያረጉብሽ ይመስለኛል ወደ ቤቴክርስቲያን ቅረቢ.ከቻልሽ የ ምመህር ተ ስፋዬ አበራን ገጠመኝ አዳምጪ pls
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 Жыл бұрын
አውነት ነው ይህን ከመሰለ ሰው ጋር በሰላም እንዳትኖር በትክክል መንፊስ ነው!!!
@yese7783
@yese7783 Жыл бұрын
​@@tarikyemedaniyalem6372መተትየተደረገባትይመስለኘ ኛል
@lulatesfu2366
@lulatesfu2366 Жыл бұрын
ዋው ኪዱየ ጎበዝ ጥሩ ጥያቄዎች ነሽ ያቀረብሽለት ከሱም ጥሩ መልስ ተገኝተዋል አነጋገሩ በጣም ትሁትና ስርአት ያለው ይመስላል ፈጣሪ ያግዘው ልጅህን በሰላም ትደግልህ ሰላሙን ያውርድ😍🙏🏻👍👍
@godisgreat6311
@godisgreat6311 Жыл бұрын
Christian I can imagine you are a good man
@alemabebe1795
@alemabebe1795 Жыл бұрын
አምላክ ይባርክክ። ፍፁም ድንቅ ሰው ነክ። እንኳን ልጅእን በአጅክ አስገባክ። አሁንም በስነ ስርአት በይፉ እክምና እስክታደርግና ውጤት በአይን እስታይ ድረስ ልጅአን ባትሰጣት ይመረጣል። የምታሳዝን እፃን
@meseretmola1330
@meseretmola1330 Жыл бұрын
ህግ ነው የፈቀደላት ለምን ማሳየት ይከለክላታል እናት ችግር ቢኖርባትም እናት ነች
@nunugebeyehu6726
@nunugebeyehu6726 Жыл бұрын
ባሏን የጎዳች መስሏት ልጅቷን ገላት ነበር።ተመስገን
@miwedishhunegnaw6629
@miwedishhunegnaw6629 Жыл бұрын
እንኳን ከዛ ቦታ ወጣ ወደ አባቷ ገባች እግዚአብሔር ህፃኗን በጋራ እንድታሳድጓት ይርዳችሁ
@wynshetabebe7600
@wynshetabebe7600 Жыл бұрын
ኪዲ እግዚአብሔር ይመሰገን ከሁለቱም ወገን እንድን ገነዘብ ሰላደረግሽን ምክንያቱም ዝምብሎ ከአንድ ወገን ሰምቶ ፈራጅ ከመሆን ታድገሻል
@hannasolomon
@hannasolomon Жыл бұрын
He sounds very gentle God be with you Christian be there for your baby girl
@saraa4657
@saraa4657 Жыл бұрын
😂😂😂👎👎agbiwu shuxam
@faven1230
@faven1230 Жыл бұрын
He is faking it
@ruthsamuel4860
@ruthsamuel4860 Жыл бұрын
He is a real gentleman ! Keep it up man
@tizekifle7570
@tizekifle7570 Жыл бұрын
ሀቁ አላህ ጋነው እንካን በሰላም ልጃቶን ከጎዳና ወጣቸ
@terhasberhane71
@terhasberhane71 Жыл бұрын
እውነት እነዚ ሰው ማህላቸው ገብቶዎል አጅ ይሰበር እንጂ የሰይጣን ስራ ነው
@helenk8725
@helenk8725 Жыл бұрын
እኔ የዚህን ልጅ ድምፅ ለመስማት እጎጎ ነበር አላመንኳትም ነበር ለየት ያለ ኮመንት ስሰጥ እህቱ ነሽ እያሉ ከማላቃቸው ሰወች ጋ ብዙ ተጣልቻለሁ አይዞህ ወንድም እግዚአብሔር ይክስሀል ልትማርበት እሄንን በህይወትህ ተፈፅሟል በርታ ልጅህን አሳድግ አይዞን አይዞን እምናከብርህ ሰወች አለን
@jesusking3536
@jesusking3536 Жыл бұрын
Aqatari man feral aderegeshe yesewn lbna kulalit yemimeremrew Egzabhar amlak new endayferedbshe atfreji
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Жыл бұрын
Higina yebdashe anchie akatarie koleleshewe anchie asama sete honshe sete laye teferegaleshe azaba ebete
@Luladey1
@Luladey1 Жыл бұрын
​@@abeykinyozi6653 ባንቺ አልፈርድም ባለጌ እናት ናት ያሳደገችሽ ፣ምን ታደርጊ ቤት እኮ ትገቢ የነበረው ምግብ ለመብላት ብቻ ነበር መች ቀጥተው አሳደጉሽ ,መንደር ለ መንደር አድገሽ እንዲህ ባትሳደቢ ነበር ሚገርመኝ የባለጌ ልጅ ባለጌ አይደል ፣ተረድተንሻል ።
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Жыл бұрын
@@Luladey1 anchie enateshe ketachshe ekekakame 😂😂😂😂😂😜😜😜tekershe moteshale 7teja egere tebelketo yenukemetybete bota newe enateshe teweldcheshe enegershalewe anchi ebete asama sinafu siyaweru sisedadebu nebershe menabashe rawekuyaleshe ena newe zewe belshe gebetsge leteferigie yetensashewe anchie azaba shutame telame neshe dageme setoche ehetochie laye endatefergie engereshalewe abesha endehone selarasu sayaweke sewe laye yemigelebete newe thie leba werobela segetie meseloshe newe eyanedadeshe afeshene metekefechue teseraleche bete teyezaleche lega bega tegebaleche yhie telemede newe setune ke Ethiopia eyameta lichawetebate gobeze neche manebetane asayechewe anchie be comenete achebecheibie eneie selemaweke newe edege negegerune asamero wesete eyakatelate anchime bewende atebarkie tasayeshe yanie yesete lege chegere yegebashale werja hula yedersebeshe tu tu endesa alkesheie tesekayie anchie akatarie segetie
@Luladey1
@Luladey1 Жыл бұрын
@@abeykinyozi6653 ባለጌ ስላሳደገሽ አሁንም አልፈርድብሽም ።
@rahelestif2112
@rahelestif2112 Жыл бұрын
ቤቲ ጎደና በመውጣትዋ አሁንም ነገም እቃወማለሁ።ድርቅ እምትለው ነገር ደሞ ያስጠላል።ለልጅዋ ስትል ትንሽ እንኳን አለማዘንዋ ሰው ሲለምናት ድርቅ ማለትዋ እዚህ አደረሳት።ከዚህ ውጭ የመለያየታቸው ምክንያት በአይኔ እስካላየሁ ድረስ ከአንዳቸው ጎን አልሆንም።ሁላቹሁም ለህፃንዋ ብላቹ የለፋቹ እንኳን ደስ አላቹ።ጎደና ስለ ወጣች ጀግና ስትልዋት የነበራቹ ማፈርያዎች እንኳን አፈራቹ።
@nancy200
@nancy200 Жыл бұрын
ወንድሜ ወዳ አይደለም ህክምና ያስፈልጋታል Paranoid personality disorder (PPD) is a condition marked by a long-term pattern of distrust & suspicion of others without adequate reason to suspect.
@romantakel1326
@romantakel1326 Жыл бұрын
ልጄ ብልህ ይቀለኛል እና እውነት የእግዚአብሔር ወዳጅ ነህ❤ ምነው አባትዋ ዝም አለ ነበር ጥያቂያችን አሁን ተመልሶልናል እንኳን ልጅህ እቅፍህ ገባች❤ ቤቲንም መድሃኒአለም ወደልቦናዋ ይመልሳት ይጠብቃት❤
@meserettesfaye433
@meserettesfaye433 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ልጅቷ እንኳን ከጉዳና ተነሳቸ የምትኖርበት ቦታ በጣም አስፍሪ ቦታ ነበር ግን እናትየው አሁንም እርዳታ ያስፈልጋታል እግዚአብሔር ይርዳት
@rahele564
@rahele564 Жыл бұрын
ልጅህ በቤት ውስት ገብታ ለመኖር በመብቃትዋ የብዞቻችን እረፍት ነው እውነት ቤቲም እግዚኣብሔር ልቦና ሰጥቱዋት ወደ ቤትዋ ብትመለስ ምኞታችን ነው እግዚኣብሔር ከሁላቹም ጋር ይሁን አሜን🙏🏽
@zinashmekonen2855
@zinashmekonen2855 Жыл бұрын
ዋናው ልጅቱ ደሀህና መሆን እህትዬዋ ነች ባልና ሚስት ውስጣቸው አይታወ ቅም ቤተሰባቸው ምላጭ ናቸው ተጠንቀቅ ነው ዬሚመልሱት ልጅቱ ተቴራፒስት ትፈልጋለች እነናትዬዋ
@emebetzelelew9813
@emebetzelelew9813 Жыл бұрын
ቸሩ አምላክ ወደ ትዳርዋ እንዲመልሳትና ልጅዋን እንድታሳድግ እንዲረዳት መልካም ምኞቴ ነው ወደ ድሮ ማንነትሽ ይመልስሽ ይህንን መጥፎ መንፈስ ከላይሽ ላይ ያንሳልሽ
@sabaali5002
@sabaali5002 Жыл бұрын
amennnn
@frehiwothabte8086
@frehiwothabte8086 Жыл бұрын
ሃይማኖት የቀየረ ሰዉ ሰላም ኖሮት አያዉቅም😢
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
ሄመንዬ እድግ በይ የሁላችሁም ህይወት እግዚአብሄር ያስተካክልላችሁ::🙏🏽❤️🇪🇹
@ethiopiafirst2015
@ethiopiafirst2015 Жыл бұрын
ኪዲ አንቺም ሴት ነሽ ሴትም ልጅ አለሽ ነግ በኔ እንዳይሆንብሽ? ይህ የሁለት ሰዎች ጉዳይ ነው ህግ ያለበት አገር ነው የሚኖሩት ህጉ ይፍረዳቸው። አንቺ ሶሻል ሰረቪስ ነሽ ወይስ ጠበቃ ይህን የህል እንደርጎ ዝንብ ጣልቃ ገብተሽ ህይወታቸውን የምትበጠብጭው።
@ቃልየነኝ
@ቃልየነኝ Жыл бұрын
የልጁ አነጋገረ እዴት ደሰ ይላል አችም ጠክረሸ እዉነት ሰላወጣሸ እናሰመሰግናለን ይሷሰ ፍጣሪ ክቅጭላቷ ያለዉን የጭፍራ መፍሰ ያዉጣላት
@ethioshaolin3717
@ethioshaolin3717 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ልጅክን አገኘክ ሌላዉ ነገር መስተካከሉ አይቀርም
@rahelhaile3699
@rahelhaile3699 Жыл бұрын
Hello Mr. Christian , I appreciate your kindness and respect that you have for your self , our culture , your faith and your family. You are in a very hard situation, no one know what will happen to us tomorrow and when we get Married we have our vow , it stay with the person in a good and bad, in health and sickness, that includes emotional challenges. Please, help Betty in any way possible to bring her back to emotionally stable status . I understand it is very challenging, I will pray for you, your Daughter, Betty and the family . May the lord be with you .
@tarikyemedaniyalem6372
@tarikyemedaniyalem6372 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይርዳሽ ቤቲዬ በትዳርሽ በ ህወትሽ የ ቀናብሽ በአንቺ ላይ የ ሆነ ነገር ያረጉብሽ ይመስለኛል ወደ ቤቴክርስቲያን ቅረቢ.ከቻልሽ የ ምመህር ተ ስፋዬ አበራን ገጠመኝ አዳምጪ pls
@sabafissha8726
@sabafissha8726 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድማችን በፈጣሪ ዘንድ ያደረከው ጥረት ታይቶላሃል ልጅህም አምላክ ፈቅዶ ከእቅፍህ አትለይህ።
@mekdeswossen2145
@mekdeswossen2145 Жыл бұрын
በእውነት ስረአት ፈርያ እግዚአብሂ ያለህ መልካም ነህ እግዚአብሂር ይርዳክ ጨዋ ነህ ቤቲም ልብ ይስጥሽ 🙏
@Menar4573
@Menar4573 Жыл бұрын
Bemn awekachu wuy habesha
@selamm8139
@selamm8139 Жыл бұрын
እባካቹ የጤና ጉዳይ ይመስላል. ከወሊድ ጋር የተያያዘ ብዙ ነገሮች አሉ. ሀኪም ብታይ ይመረጣል አትፍረዱባት አስቀድማቹ ልጅትዋ እንካን ቤት ገባች. ጥሩ አባት ነህ እስዋንም አስታክማት
@baconsuma6777
@baconsuma6777 Жыл бұрын
Christian sounds innocent. Hopefully things will get better.
@beritufeleke8218
@beritufeleke8218 Жыл бұрын
Wow he’s very calm & smart. I’m happy to have your daughter from street life.
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 Жыл бұрын
በእውነት ትክክል ነው ክርስቲያን የሁለት አመት ይሰጣል ከዛ አብረው መኖራቸው፡ የመብራት ፥የቤት ክራይ ፥የተለያዩ ነገሮች ይጠየቃል ይህ ሁሉም ሰው የሚያልፍበት ነው አለቀ እና እነሱ የሚያምኑበትን ነው የሚሰጡት
@milan8639
@milan8639 Жыл бұрын
እኔ መጀመሪያም ብያለሁ ባሏ መደነቅ ያለበት ሰው ነው እሷ በየሚዲያው ስታብጠለጥለው እሱ ዝምታን መረጦ መናገር ባለበት ጊዜ ተናገረ😢
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን ለምንድነው አንድን ነገር ሳናረጋግጥ የምንፈርደው እኔ እንኳን እንደዚህ ዓይነት ባህሪ የለኝም እህቱ የቀረበች ቀን ኮመንት ፅፌ ነበር እረ አትሳደቡ ሳታረጋግጡ ብዬ ነበር በጣም ገርሞኝ የስድብ ናዳ ሲወርድባት አሁን ሀቁን ስትሰሙ ምን ትሉ ይሆን ሁሌም በውሸት ለመፍረድ ለመሳደብ አንቸኩል ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሄ ሁሉ መከራ የሚደርስባት በምላሳችን የምናመጣው ችግር ነው፡፡አላህ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን አቦ 🤲
@zaharamohammad2790
@zaharamohammad2790 Жыл бұрын
በአለም ላይ የመጀመሪያ ጊዜ የተፋቱ ባልናሚስት ነው የመሰሉኝ ምንጉድነው በቃ ተስማምቶ መኖር ካሌተቻለ በሰላም መለያየት አይቻልም እንዴ ሆ በጣም ይደብራል
@rozayallou5348
@rozayallou5348 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ካንተ እውነት አለ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልጅህን ያሳድግልህ አንተ የተገፋህ ሰው ነህ🙏🙏🙏
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቸር ወሬ ያሰማህ ተባረክ በጣም ይቅርታ አድርግልኝ አሁን ተረዳሁላት በጣም አዘንኩኝ ልጂቱ ታማለች ተባብረን እናድናት እንደው በምትወደው አባትህ ይዥአለው እርዳት እስዋ ወዳ አይደለም ተይዛ ነው እባክህ እባክህ እርዳት በጣም እናመሰግናለን
@hiwotgebrehiwot2588
@hiwotgebrehiwot2588 Жыл бұрын
ኪድ ህዝቡን ከውዝግብ ስለገላገልሽው እናመሰግናለን
@medhanitlema717
@medhanitlema717 Жыл бұрын
ኪዲዬ አትፍረዱባት ይቺ ልጅ ወዳን አይደለም ታሳዝናለች ይሄ የምቀኛ ስራ ነው።ቢቻል እንደምንም ብለው ሃገር አምጥተዋት ፀበል መዉሰድ ይሻላቸዋል እግዚአብሔር ይማራት
@sara46076
@sara46076 Жыл бұрын
ወልዳቹሃል ስለ ልጃቹ ስትል አሳክማት በጣም ታሳዝናለች በጣም ትልቅ እርዳታ የስነልቦና ሃኪም ሳይካስትሪስት ያስፈልጋታል እርዳት እባክህ ዶክቶሮች ጋ ውሰዳት ውሰዳት እግዚአብሔር ይርዳህ ጤነኛ ሰው እንደዚህ አይሆንም ታማለች ተረዳት. ኡፍፍፍፍ በቃ እንደ እህት ሚስትነቱ ይቅር እንደሰው እርዳት ያንተን እርዳታ ያስፈልጋታል...
@sabagautschi5363
@sabagautschi5363 Жыл бұрын
ቤቲ የማንንም እርዳታ አልፈልግም ብላለች ።
@amarez5581
@amarez5581 Жыл бұрын
Kezi hulu neger behuala yikebdal
@Eurael
@Eurael Жыл бұрын
Betam asteway. Sewoch comment lay ahun Betty lay siferdu say Mariamin azenkut. Lik endalshiw weda adelechim yene miskin!
@sara46076
@sara46076 Жыл бұрын
@@sabagautschi5363 እንደው በፈጣሪ እህታችን ናት በሰው አገር ህፃን ልጅ ይዞ በረንዳ ላይ መንከራተት ወዳ አይደለም የስነ አእምሮ መቃወስ ያለባቸው ሰዎችን ባንኮንናቸው የተሻለ ነው!! ከጥሩ የህይወት መስመር ላይ በጥርጣሬ ብቻ ነው ይህችን ልጅ አልባሌ ቦታ ላይ ልትወድቅ የቻለችው እኔ የምኖረው ስዊድን ስለሆነ እንጂ እዛ ቤቲ ያለችበት ብሆን ኖሮ ብዙ ባገዝኳት ነበር; እና አንቺም እንዳልሽው ቤቲ የማንንም እርዳታ አልፈልግም ብላለች ስትይ?? በቀና መንፈስ ብትችይ ልጅዋን እንድታገኝ የሚያስፈልጋት ህክምና ነው ካልሆነ የስነልቦናዊ እና አእምሮ ህመም እስከ በህይወት መፍረድም (( ማለቴ ህይወቷንም እንዳታጠፋ) ) ህክምና ያስፈልጋታል በጣም በጣም antidepressant መድሀኒት የሀኪም ምክር ያስፈልጋታል።
@ማንደፍሮ
@ማንደፍሮ Жыл бұрын
እሷ መቼ እሺ ብላ ??
@selamawitabebe6560
@selamawitabebe6560 Жыл бұрын
Kidyዬ በጣም መልካም ሰው ነሽ እንዳንቺ አይነት እውነተኛ ሰው ያብዛልን ሲቀጥል ልጁ ረጋ ያለ የቃላት አወጣጡ መልካም ነው መቼም የእህል ውሀ ነገር ሆኖ አደባባይ ላይ ወጣ ለልጅቷም እግዚአብሔር ልቦና ሰቷት ከስህተቷ ተምራ እድሜም ቀጥቷት ለእቤቷ ያብቃት ልጃቸውን ያሳድግላቸው።
@kalikdan2240
@kalikdan2240 Жыл бұрын
ባለቤቱ ይበስለ ጥሩ ልጅ ነው ቢስማሙ ጥሩ ነበር
@ልዩ-ኰ4ፈ
@ልዩ-ኰ4ፈ Жыл бұрын
ወይ ጉድ እግዚአብሄር ይስጥህ ከእግዜር ታገኘዋለህ መልካምነት መልሶ ይከፍላል ፀበል ያስፈልጋታል ወዳ አደለም የልብን የሚያውቅ እግዚአብሄር ነው ንግግርህ መልካም ነው የልብን የሚያውቅ ግን ፈጣሪ ነው ለእናቲቱም ልብ ይስጣት ምን ይባላል
@muluwerkbegashaw336
@muluwerkbegashaw336 Жыл бұрын
አሳዘነኝ እንባ ተናነቀው😣 አግዜአብሄር ይርዳችሁ ሁላችሁንም😣🙏🙏🙏
@gomdarmimi3556
@gomdarmimi3556 Жыл бұрын
እውነትም ክርሲታን በውነት በጣም ደስ እሚል አነጋገረ እግዛብሔረ ልጅሕን ያሣድግልሕ እሧንም ልብ ይሥጣት ቅድይ የኔ ቆንጆ አንችንም ጌታ ይባርክሽ እውነት
@awelmahmud963
@awelmahmud963 Жыл бұрын
እውነቱን ፈጣሪ ይወቀው የሁለቱን ሰወች ነገር
@mlieteweldegebreal2126
@mlieteweldegebreal2126 Жыл бұрын
እሄን ስለሰማው ደስስ ብሎኛል በጣም። የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት አስወግደህ በፍቅር ያዛት አእምሯን ማከም አለብህ በተገኘው አጋጣሚ።በሳምንት ሁለት ቀን ስታገኛት ጥሩ ሁንላት ሁሉም ጥሩ ይሆናል።
@Elham-z7x
@Elham-z7x Жыл бұрын
ወንድማችን ክርስቲያን አብሽር አይዞህ ልጂህንም እንኮን ሰላም አገኘሁት ሚስኪን ህፃኖ ታሳዝነኝ ነበር ግን መልካም ሰው ነህ በዚህ ትንሽ አመት መኪና አለማምደህ ፍቃድ አግኝታ መኪና ማስከርከር ልጂ እስከ መውለት ቢያን ካንተ ጋር ትንሽ ጊዜ ነው ይች ልጂ የቆየችው 2አመት ያልሞላ ከዛ በሆላ ለብቻዋም በመከራየትም በመጠለያም ከዛ አልፎ ጎዳና 11 ወር ይህ ማለት ገና አሜሪካን እንኮን ከገባች3አመት ከምናምን ነው ይህ ሲባል መልካም ባትሆን ይህን ማድርግ አትችልም ነበር ይህም ሊያስመሰግንህ ይገባል እዚህ ኢሮኘ እና አሜሪካ 7&8አመት ከዛ በላይ መኪና ማሽከርከር የማይችሉ ነፍ ናቸው ስለዚህ ቤቲ ታመሽ ከሆነ አላህ አፊያ ያድርግሽ ጥጋብ እና ለወረቀት ብለሽ እሱን ተጠቅመሽ ሂደሽ ሌላ የተውሽውን ህይወት ለመቀጠል ከሆነ ዋጋሽን ያቅልልሽ ሌላ ደግሞ ልጂቶን የምትይው እሱም አባቶ ነው አንች ለማሳደግ ብቁ አይደለሽም ብትሆኝ ድራግ እና ሱሰኛ መካከል ይዘሻት ባልከረምሽ ነበር ታስታውቂያለሽ ክፉ ሴት ነሽ ጭፈራ ታበዣለሽ ለትዳር ሳይሆን ለጭፍራ ቤት ላዳር የምትሄኝ አይነት እዛ ሰው ሀገር ሌላ ግፍ እና መከራ አመጣሽበት አንች ብሎ በህግ ትዳሩን አልፈልግም ማለት ቢያንስ 2አመት የሞላ ሳትቀመጭ መንበጥረቅ ምን ይባላል ከዛ አልፎ አንች አዋቂ ሁነሽ በፓሊስ እቃ እስከማውጣት የደረሽ ባሌ ነሽ
@bajebashawel1912
@bajebashawel1912 Жыл бұрын
እንኩዋንም ከዛ ብርድ እና ጎዳና ላይ ህፃንዋ ተነሳች ሲቀጥል እናትዬው ጨዋታውን አቅም እንደሰው መኖር ትጀምራለች
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
00:42
Daniel LaBelle
Рет қаралды 104 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 144 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 14 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 27 МЛН
በሴት ሰውነት የወንድ ብልት.... ፓንትሽን ምረጪ  | Silegna | ስለኛ |  ዶ/ር አለማየሁ | Dr. Alemayehu
41:45
ስለእኛ / ከኤልሳ አሰፋ ጋር - Silegna With Elsa Asefa
Рет қаралды 17 М.
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
00:42
Daniel LaBelle
Рет қаралды 104 МЛН