AD Pictures : ከሚያጣላን የሚያፋቅረን ይበልጣል

  Рет қаралды 146,465

AD Pictures

AD Pictures

2 жыл бұрын

Ad pictures is a company that has an experience of pictures and videos for over a decade and we have been working on every place that you can ever imagine , and now we have a lot of new Technology to make your pictures and videos extraordinary, so we will be sharing this on our new KZbin channel

Пікірлер: 471
@weynshet1644
@weynshet1644 2 жыл бұрын
እንደዚህ አንድ ስንሆን ነው ሚያምርብን እኛ ኢትዮጵያዊያኖች ነን ልዪነታችን ውበታችን ስታምሩ ለመላው የእስልምና ተከታዮች በሙሉ ኢድ ሙባረክ
@user-mb8lu1rt7f
@user-mb8lu1rt7f 2 жыл бұрын
ይህን ኮሜት ስፅፍ ከእንባ ጋር ነው በእውነት ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነት ምሕረቱን ይላክልን በክፋት የተሞላውን ልቦናችንን በመልካም ይቀይርልን የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን ልኡል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ ሀገራችንን ኢትዮጵያ ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይባርክልን የኢትዮጵያን ህዝብ በሙሉ ይባርከን መልካሙን መንገድ ይምራን ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውረን ቅዱስ ዳውይት እዳለው በመዝሙረ ዳዊት 50 . ቁ . 10፤አቤቱ፥ንጹሕ፡ልብን፡ፍጠርልኝ፥የቀናውንም፡መንፈስ፡በውስጤ፡ዐድስ። ለሁላችንም ንፁህ ልቦናን ያድለን ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር 🕯🤲
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 2 жыл бұрын
Aemn
@kwegheyu9621
@kwegheyu9621 2 жыл бұрын
ይባርከን?
@farehotalyassi4743
@farehotalyassi4743 2 жыл бұрын
ዉድ የእስልምና እምነትና ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ወገኖቻችን ፍቅር ያሸንፋል እምነት የግል ነው ሀገር የጋራ ነው ዉድ ወገኖቻችን
@abdujemal6737
@abdujemal6737 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አቤት ሰትመቹ አቦ ምችት ይበላቹ ። ሁለቱን ሀይማኖት አጋጭተው የፖለቲካ ጥማቸውን ሊያረኩ የተነሱ የጠላቶችን ጭጓራ ቅጥል አረጋቹልን። ሌላ ግዜ በዛ ብላቹ እንድትደግሙት በአክብሮት እንጠይቃላን።
@user-sc4rn6kc6v
@user-sc4rn6kc6v 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ክበሩልን 🥰ኢትዮጵያ🇪🇹 ትቅደም ❤️❤️❤️❤️❤️
@rosinatesfatsion285
@rosinatesfatsion285 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ ኤርትራዊት ነሽ ተብዬ ከምወዳት ኢትዬጵያ ለመወጣት ብገደድም የኢትዬጵያን መልከካም ብቻ መስማት እፈልጋለሁ ክፉ አይንካቹ የተባረካቹ ኢትዬጵያውያን
@sorry-cp5oe
@sorry-cp5oe 2 жыл бұрын
መንግስት ስዎችን መለያየት መከፍፍል ነው ስራቸው አይዛሽ ጥሩ ጥሩ አስቢ እንኳን እግዚአብሄር እድሜ ስጠሽ ሁሉም ይስተካከል እኛ መልካም ካስብን
@rosinatesfatsion285
@rosinatesfatsion285 2 жыл бұрын
@@sorry-cp5oe እውነት ነው አመሰግናለው።
@enathagertube4619
@enathagertube4619 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህታችን በፈለግሽ ግዜ ተመልሶ ለመምጣት በሩ ክፍት ነው የኢትዮጵይ
@rosinatesfatsion285
@rosinatesfatsion285 2 жыл бұрын
@@enathagertube4619 አሜን አሁንማ እመላለሳለው እንደልቤ እናንተ ብቻ ኑሩልኝ ሰላሙን ይስጥልኝ ውዶቼ
@mediatube3914
@mediatube3914 2 жыл бұрын
አይዞሽ ውዴ መቼም አንለያይም
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
የኪነጥበብ ስዎች በዚህ ጉዳይ ላይ በርቱና ስሩ ኪነጥበብ የስውን አመለካከት ለመቀየር ትልቅ ጉልበት ነው እግዚአብሔር አምላክ አይለየንም በርቱ ለፓለቲከኞች በር አንክፈት
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 2 жыл бұрын
ክርስታን ወገኖቻችን አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ
@MmMm-nd6nb
@MmMm-nd6nb 2 жыл бұрын
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 2 жыл бұрын
ቀና ልብ ቢኖረን እንኳን በ ሀይማኖት የተለያየ ሰው ይቅርና አባቶቻችን ከ ዱር እንስሳቱ ጋ ኖረዋል
@selam2170
@selam2170 2 жыл бұрын
የሚያምርብን እንደዚክ ነው ፈጣሪ አይለያየን ዱዐ ፀሎት እናድርግ🙏🙏😭
@user-cz2kn5fo7i
@user-cz2kn5fo7i 2 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ
@marthahenos5441
@marthahenos5441 2 жыл бұрын
ትክክል 🙏
@sorry-cp5oe
@sorry-cp5oe 2 жыл бұрын
ባለን አጭር እድሜ ተጠቀሙበት ለደስታ ።።።።ተንኮል እድሜን ያሳጥራል በደስታ ጊዜ ብቻ ሳይሆን በሀዝንም ግዜ አብሮ ማሳለፍ ጥሩ ነው ደስ ትላላችሁ አይዛችሁ በርቱ ታምርላላችሁ ከምቀኛ አይን ይስውራችሁ የሀገሬ ልጆች
@user-ru6iu9fu8m
@user-ru6iu9fu8m 2 жыл бұрын
እኛ አንድ ስንሆን ነው የሚያምርብን አላህ ሰላም ያርገን ውድ ኢትዮጵያዊያን ሁሌም ሰላምን ያብዛልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@geniyoutube2096
@geniyoutube2096 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አንድነታችንን ያፅናልን🙏
@rozalove7257
@rozalove7257 2 жыл бұрын
አሚን ❤️
@nakstaaaa5924
@nakstaaaa5924 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mediatube3914
@mediatube3914 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ይሄ ነዉ 💝💝💝እኮ ዉበታችን በድንግል ማርያም
@fkadudegu9994
@fkadudegu9994 2 жыл бұрын
እኛ እኮ እንደዚህ ነዉ ሚምርብን ሠላሙን እና ፍቅሩን ይስጠን
@user-dw9yt3ls2l
@user-dw9yt3ls2l 2 жыл бұрын
ዋው ክርስቲያኖችም ማንነታችሁን ገልፃችሁ እደዚህ በመጣታችሁ ሙስሊሞችም እኳን አደረሳችሁ ፈጣሪ ሳላሟን ይመልስልን
@seadiyoutubeseadiyoutube2590
@seadiyoutubeseadiyoutube2590 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ውዴ ክበሪልኝ
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 жыл бұрын
መሸአለህ ስየሞሩ ደሙ 😍
@f.8096
@f.8096 2 жыл бұрын
አላህ ሰላም እና ጤና ይስጣችሁ ልዮዎች እድህ ነው አንድነት
@addis2653
@addis2653 2 жыл бұрын
የጥበብ ስዎች ሲባል መጠበብ ከነገ ጉዞ አርቆ ከማስብ ከሚባለው ነገር ይነሳል እና ዝና ስለስጣችሁ ህዝብ እንደዚህ አብሮነት ስታስቡ ክብራችሁ ይጎላል ፈጣሪም በሁሉም እምነት የስጠን ምርኩዝ ስላም እና ፍቅር ብቻ ነው አልሃምዱሊላህ ዒድ ሙባረክ
@hibrekelemat4
@hibrekelemat4 2 жыл бұрын
ፍቅር ያብዛልን😭♥
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
አቤቱ የሰማዩ አባታችን አንድ አድርገን 🌹🙏እባክህ 🇪🇹የድሮውን ፍቅር መልስልን ❤❤
@tibebetessemakebede5034
@tibebetessemakebede5034 2 жыл бұрын
ተባረኩ ይሔነዉ ኢትዮጵያዊነት አገራችንን ህዝባችንን ሠላማችንን የሚበጠብጡና የሚረብሹ የፓለቲካ አራማጆችን እግዚአብሔር ያስታግስልን!!! ለወገናችን ለስልምና ተከታዬስ በሙሉ ኢድ ሙባረክ ❤❤❤
@neweyuio1755
@neweyuio1755 2 жыл бұрын
ሐሳባችሁ መልካም ነው ችግሩ እንደ ኅዳር አህያ ማንም መንገደኛ እንዳገኘ የሚጭናቸው በእራሳቸው አእምሮ መመራት የማይችሉ ድኩማን አሉ። የውጭውም የውስጡም የሀገራችን ጠላት የሀራችንን ሰላም የማይፈልግ ሁሉ እነዚህ የኅዳር አህዮች ስለሚያገኝ ይጭናቸዋል ።
@user-fo8vh4kw1l
@user-fo8vh4kw1l 2 жыл бұрын
ወይስታምሩው የልጅ አዋቂወች መስሎቻችሁን ያብዛልን
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 2 жыл бұрын
ሰላምን የመሰለ ነገር የለም እግዛቤር ሰላም ያርግልን አሜን.
@sitratube2441
@sitratube2441 2 жыл бұрын
እኔም ያስፈራኝ ነገር ይሄዉ ነው እኔ በእናቴ ከክርስትና ከአባቴ ከእስልምና የተገኘሁ ልጅ ነኝ ግን ሁሉም እስበሡ ሲባላ የሚያስፈራኝ ነገር ይሄ ነው የአላህ እሡ ይድረስልን የምር ከፍቶኛል ጨንቆኛልም💔😢
@user-di2jq4of5p
@user-di2jq4of5p 2 жыл бұрын
እር እኔም እድህ ነኝ
@sitratube2441
@sitratube2441 2 жыл бұрын
@Moza ሞዛ tube እሽ እማ😍💐
@richardsoun5508
@richardsoun5508 2 жыл бұрын
በሁሉም ወገን ዉስጥ ያሉትን አጥፊ እና እኩይ አላማ የያዙትን ሁሉም በየራሱ መክሮ ቀጥቶ የዉጪ አጀንዳ እንዳይሆኑ ማድረግ ይጠበቅብናል። ለሙስሊም ወንድሞች መልካም በአል። ነገ የተሻለ ይሆናል አይዞአችሁ።
@sabontuwalloo4444
@sabontuwalloo4444 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ትላላችሁ ሁሉም ሰው እንደናንተ ባሰበ ሀገራችን ሰላም ይሆን ነበር 😍😍
@kojokonjotreli812
@kojokonjotreli812 2 жыл бұрын
አንደዚህ አንድ ሰንሆን ነው የሚያምርብን እድ ሙባረክ ማሜ ወደሜ 🙏❤🇪🇹🇪🇹
@aeth2591
@aeth2591 2 жыл бұрын
You guys doing Good deed Thanks guys እንደዚህ ስንሆን ነው ሚያምርብን ፍቅር ጥላቻን ጌታ ያርቅልን
@rozalove7257
@rozalove7257 2 жыл бұрын
አላህ ሰላማችንን ይመልስልን ወላሂ እኔ በጣም ነው የጨነቀኝ 🇪🇹
@user-vr8ny3vo3l
@user-vr8ny3vo3l 2 жыл бұрын
አሜን
@mediatube3914
@mediatube3914 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meluaraya1904
@meluaraya1904 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታይ ነኝ ግን ዘሀራ የምትባል በጣም የምወዳት እንደ ሮል ሞዴል እማያት በስራ አጋጣሚ ያገኘኃት እህት አለችኝ በጣም ነው የምንዋደደው እውነት ይህን መልእክት የፃፍኩት እያለቀስኩ ነው በጣም ነው ውስጤ ያዘነው የከፋኝ ያን የድሮ ፍቅራችንን ማን ነጠቀን ይሆን?? እግዚአብሔር አምላክ የድሮ ፍቅራችንን ይመልስልን በመሀላችን የገባውን ሰይጣን ይጣልልን መልካም በአል ይሁንላችሁ እህት ወንድሞቼ🙏
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
ዋውውው!! ተባረኩ እግዚአብሔር ያክብራቹሁ እንዲህ ነው ኢትዮጲያዊነት 💚💛❤️
@zxmalhabashy6284
@zxmalhabashy6284 2 жыл бұрын
ኢድ ሙባርክ ደስ ስትሉ አይለያችሁ እዲህ ነው እሚያምርብን
@user-hy3vl5tw5s
@user-hy3vl5tw5s 2 жыл бұрын
ማአሻአላህ ይህበማሀላቺን እየገባ እሚበጠብጠወን አላህያሳልን አንድነታቺን ወበታቺን
@kidestnigusse7388
@kidestnigusse7388 2 жыл бұрын
የሴረኞቹ አሳብ ፈርሶ ሁሉም በሰላም የሚኖርበት ጊዜ ያቅርብልን ፈጣሪ!!
@tadelechyilmazewuda5214
@tadelechyilmazewuda5214 2 жыл бұрын
Amen
@deqeyalemey5087
@deqeyalemey5087 2 жыл бұрын
MashaAllah happy to see you gathering like this .As you guys are famous people you have to do more videos like this to encourage your people to stay strong in unity and to love each other no matter what they believe so I think this is the time for you guys to help your people ❤️
@wm72852
@wm72852 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ , እግዚአብሔር ይስጣችሁ ይሄንን ስላደረጋችሁ ኢትዮጵያ ኖች ይሄ ነን ይስተካ ከላል ግድ የለም እኛ እንበርታ እንጸልይ !!!!!!!!
@Getetsegaye
@Getetsegaye 2 жыл бұрын
ይሄ ማንነታችን ማነው የሰረቀን በእውነት እንባ ነው ያፈሰስኩት ኢትዮጵያ ይቺ ናት አምላክ ሆይ የነዚህ ልጆች አንድነትና መልካምነት አተህ ኢትዮጵያ አስባት 😭😭😭❤❤
@umalkhairhassen5228
@umalkhairhassen5228 2 жыл бұрын
Fiker yashanifal hizbe 🥰🇪🇹❤
@MM-yd8mg
@MM-yd8mg 2 жыл бұрын
so heart touching 💓 I was crying watching the very special program I love you my people For my Muslim brothers and sisters Wishing you a Happy Eid! May Allah, keep you safe and happy!!
@banchu3147
@banchu3147 2 жыл бұрын
በቃ ይሄ ነው ማንነታችን እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጂ ሰላሙን ያምጣልን ሀገራችንን ሰላም ትሁን በቃ ይበለን 🙏🙏🙏
@user-mj3ef3ut6p
@user-mj3ef3ut6p 2 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፍል 👌 ቸሩ መድኃኒአለም አንድነታችንን ይመልስልን 💖 ዉድ የስልምና እምነት ተከተያዎች እንኳን አደረሳችሁ እንድሁ የምወዳችሁ ጎደኞቼ #ፎዝዬ &ሙና & ዘቢባ እንኳ አደረሳችሁ መልካም በአል ኢድ ሙባርክ
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 жыл бұрын
መሸአለህ ስየሞሩ ደሙ 😍
@user-dr6zk8wt9w
@user-dr6zk8wt9w 2 жыл бұрын
የመሰልጠን የመከባበር የመማር ልክ ይሄ ነዉ ሁሉም እንደናንተ ቢረዳ ቢገባዉ ሰላማችን ይመለስ ነበር ባንድ ጊዜ ኢትዬጲያ እናንተን እንድትመስል ምኞቴ ነዉ እናመሰግናችኃለን በጣም
@haymikebede9891
@haymikebede9891 2 жыл бұрын
ፍጣሪ ይባርካችሁ! ሁልጊዜም ፍቅር ያሸንፋል!
@user-yp5yh4nf9o
@user-yp5yh4nf9o 2 жыл бұрын
በትክክክል ከሚያጣላን የሚያዎድደን ይበልጣል በጣም ።
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 2 жыл бұрын
እንደዚህ ጠላትን አሳፍሩ !! እግዚአብሔር ፍቅር ነው !ፍቅር ይኑረን!❤️
@tesdiva9401
@tesdiva9401 2 жыл бұрын
One Love!♥️ Exposing evil, slaying like a true Warrior!
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
እኛ አንድ ነን ሊያባሉን የሚጥሩት ፅንፈኛ ፖለቲከኞቹ ናቸው።
@emanjimma730
@emanjimma730 2 жыл бұрын
Allah hagarachin selam yadirgilin Ehem kufu gize yalfina tarik yihonal inshaa Allah🥰👏
@selam2170
@selam2170 2 жыл бұрын
መልካዓም በዓል❤❤❤🙏
@biniyamlemma8195
@biniyamlemma8195 2 жыл бұрын
Alah hamdilila.
@amanealyedinglelijekidye7643
@amanealyedinglelijekidye7643 2 жыл бұрын
መገለጫችን ይሄ ነው ሌላው መግቢያ ቀዳዳ ሲያጡ በዚ መጡብን ፈጣሪ ከኛ ጋር ነው እናሽፋለን
@assdf-ce8gd
@assdf-ce8gd 2 жыл бұрын
ሲጁመር ይሄ ሀሳብ የፖለቲከኞች መሆኑን ጥቂት ሰዉ ነዉ የተረዳዉ ደስ ትላላችሁ
@user-di9fs7oj1d
@user-di9fs7oj1d 2 жыл бұрын
Betam tamralachu ❤️🟩🟨🟥🟩🟨🟥Egzihabiher yibarkachu!
@agizamedia3.6
@agizamedia3.6 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ የማያጣላ ብኖርን የምያፋቅረን ይበዛልንና ፍቅር ያሸንፋል እስላም ክርስትያን አንድ ነን
@user-kw7wv3yl7z
@user-kw7wv3yl7z 2 жыл бұрын
ፅንፈኞች አሉ።የኔን አሳብ እናንተም አስቡ፤እንደኔ እመኑ፤በኔአእምሮ እናንተምተመልከቱ ፤ቀስእያሉ ደግሞ፤እንደኔ አልቅሱ፤እንደኔ አውሩ ፤እንደኔሳቁም አልቅሱም ማለታቸው ስለማይቀር ኣትስሟቸው። ሁሉምሰው የየራሱ ነፃፍቃድ (freewell)አለው የፈለገውን ሊያምን እና ሊከተል ። ስለዚህ ያመናችሁትን አጥብቃችሁ ያዙ።ማንም በፈለገበት መንገድእንዲመራን አንፈቅድም‼️
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
በመላው አለም ላይ የምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አል ፈጥር በአል በስላም አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 жыл бұрын
ሁላችንም እንዲህ እንፋቀር እስኪ 😭😭😭😭
@didy898
@didy898 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ጎበዞች ጥሩ ተግባርነዉ በጣም አንድነታችን ይመልሥልን ማኬዬ አንቺቆንጆ ልብሽ ቆንጆ thank you
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 2 жыл бұрын
ያረብ እንዲህ ያስማማን የሀይማኖት ጠብ ለማንም አይጠቅምም
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውድ
@abitube3078
@abitube3078 2 жыл бұрын
ትክክል ናቹህ እንዲህ አንድ ስንሆን ነው እሚያምርብን
@harlove2985
@harlove2985 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ አይዞቹሁ ሁሉም ለበጎ ነው ሁሉም ያልፍል
@omsohum4000
@omsohum4000 2 жыл бұрын
I can't control my tears .Thank you for the Amazing job this is us, Ethiopian.
@user-vt8hd1kl1x
@user-vt8hd1kl1x 2 жыл бұрын
አለህ ለሁለችንም ሰለሙን የምጠልን አሁን በጠም የስፈራነው የራብ
@Hkkkkkkk123
@Hkkkkkkk123 2 жыл бұрын
You guys are wonderful people.
@kalkidan5386
@kalkidan5386 2 жыл бұрын
ታምራላችሁ እግዛ ብሄር ይጠብቀን ሀገራችን ይጠብቅ
@tigibiz9774
@tigibiz9774 2 жыл бұрын
Good job!! Love this!!
@Love-kw5eg
@Love-kw5eg 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እቺናት ኢትዮ ጠላቶች ሴራቸው መቼም አይሣካላቹም እኛ አንድነን❤❤❤
@kidstamen5863
@kidstamen5863 2 жыл бұрын
እንደዚህ ነዉ የሚያምርብን እንኳን አደረሳችሁ 😥😥😥
@user-mx8sx1wb4j
@user-mx8sx1wb4j 2 жыл бұрын
ይሔነው ንፁ መለያችን ኢትዮጵያዊነታችን ውብ ባህላችን ሰላሙን ያምጣልን ሰላሙን ይፍጠርልን ተባረኩ
@hanagwellnesscoach3775
@hanagwellnesscoach3775 2 жыл бұрын
This is the best thing we have as an Ethiopian, let us not others ( outsiders, peace haters) destroy this. Be wise as a snack and innocent as a dove 🕊. May God protect our unity and peace. One Ethiopia, one people.
@jaredorebeto9801
@jaredorebeto9801 2 жыл бұрын
ማኪ በጣም የማከብርሽ የተባረከ አዕምሮ ያለሽ እህት ነሽ ። ኑሮሽን አምላክ ይባርክልሽ።
@user-wb5gn3yg8b
@user-wb5gn3yg8b 2 жыл бұрын
ክርስቲያን ተዋንያን የአለባበስ ሁኔታዎች እየተስተካከለ ነው ፡መልካም ጅማሮ ፣የራሳችሁን አክብሩ ።
@meki3909
@meki3909 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ😍
@sammylemasa1210
@sammylemasa1210 2 жыл бұрын
Tebareku Ethiopia agerachin e/r selam yarglin
@user-iy4wx3xn7h
@user-iy4wx3xn7h 2 жыл бұрын
ሰላም እና ፍቅር ያምርብናል 👍👍
@shallomperets962
@shallomperets962 2 жыл бұрын
ዋው! ጥሩ ተምሳሌነት ነው ተባረኩ ይሄ ነው ሰውነት። ብዙልን ሠላምና ጤና ደስታ ይጨመርላችሁ። ሀገራችሁን ከውጭ ሰርጎ ገብ ወራሪና ከውስጥ ምቀኛ በእግዚአብሔር (በኤሎሂም) እርዳታ ጠብቁልን ድር ቢተባበር አንበሳ ያስር።
@yirgalembirru6551
@yirgalembirru6551 2 жыл бұрын
በጣም ታማርላችሁ Long live for all you are so sweet i am happy you know you make my day so bright
@redwanarebo
@redwanarebo 2 жыл бұрын
አላህ ጥሩውን ያምጣልን የሚያጣሉን ፖለቲከኞች እንጂ እኛማ አንድ ነበርን አሁን ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልንና እንዲሁ እንዳማረብን ያዝልቀን በዚህ አጋጣሚ እጅግ በጣም ታምራላችሁ ❤❤❤
@nanieethioboye217
@nanieethioboye217 2 жыл бұрын
This is the really amazing and appreciate it very much cute ♥️
@piccolinamiquerido8128
@piccolinamiquerido8128 2 жыл бұрын
tebareku 🙏🙏🙏....💚💛❤️
@buzetashome1311
@buzetashome1311 2 жыл бұрын
Ekwan adersachu Edi mubarek belnali 🥰🥰🥰
@alemaddis4047
@alemaddis4047 2 жыл бұрын
Makiye our beautiful in and out my God bless you 🙏
@user-xp2uo5sp2x
@user-xp2uo5sp2x 2 жыл бұрын
አብሮነታችን የሚቀጥለው አብረን ስለበላን ሳይሆን ወንጀለኛልን ወንጀለኛ ነው ብለን የተጎዳ ወገን ፍትህ ሲገኝ ብቻና ብቻ ነው ወንጀልን በማድበስበስ ዘላቂ ሰላም አይመጣም ማስመሰልን ትታችሁ እውነት. ተጋፈጡ
@tigist6595
@tigist6595 2 жыл бұрын
Leyountachne webtachne nw yehe nw legna Ethiopiawi yemiyamrbene tebarku 😍😍😍
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል ኡፍፍፍፍ ይህ ነው ኢትዮጵያ ዊነት 😭😭😭😭😭😭
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ❤የሚል ግዜ ቆይታ ❤
@girumalebachew7996
@girumalebachew7996 2 жыл бұрын
Great Job !!!!!!!!!
@betydereje3479
@betydereje3479 2 жыл бұрын
በጣም ቻምራላችሁ አይለየን🤲ለመላው እስልምና እምነት ተከታዎች መልካም በዓል ኢድ ሙባረክ🥰
@kuberasane8330
@kuberasane8330 2 жыл бұрын
ማሽአላህ ተባረክሏህ አላህ ይጨምርላችሁ ሰላም ለሁላችንም
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 2 жыл бұрын
Egzaber yemasga dasa yelala egzaber agarachen salaam yadergen
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሄር አንድ ያድርገን ሰላም ፍቅርን ይሰጠን 🙏🙏🙏
@marmar6681
@marmar6681 2 жыл бұрын
Gobz makiy yne astwy ❤
@muludelelegn9926
@muludelelegn9926 2 жыл бұрын
Wowww betam des yelal 💒🙏🏼🕌
@ethiopiayoutube
@ethiopiayoutube 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እደናንተ ያለውን ያብዛልን ሀገራችንን አላህ ይጠብቅልን ሙስሊም ክርስቲያኑ ሰላም ይሁንልን
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 2 жыл бұрын
ሁሉም ሊያየው ይገባል በጣም አሳዛኝ ነገር ነው ወላሂ እኔም በጣም የምወዳቸውና የማከብራቸው ጓደኞች አሉኝ እና እሄን ሳስብ ያሳስበኛል ወላሂ ሚዜዬ ሂጃብ አድርጋ ሆናለች ጓደኛዬ ለሰርጌ 😥😥😥
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@user-kp3rx9jo6r
@user-kp3rx9jo6r 2 жыл бұрын
ዋው ይሄ ነው ኢትዮጵያዊ ነት እንወዳችሁለን እደህ በተግባር ስላሳያችሁን
@igo1071
@igo1071 2 жыл бұрын
💚💛❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼 ያደግነው እንዲህ ነው 🙏🏼ትክክል እኛ ታሪካችን ይህ ነው ማንም ትናንት መጥቶ አይቀይረውም ምንም አዲስ ነገር የለም አሜን ተባረኩልን💚💛❤️🙏🏼ታሪክ እንደሆን ክብር አለው ዛሬ ዘረኞች, ምቀኞች, ከፋፋዬች ልለ30 አመታት ዘርተውብን ቢሆንም የክርስቲያን የእስላሙ አምላክ የህዝብ አምላክ ኢትዮጵያን ይጠብቃታል አሜን 💚💛❤️🙏🏼
@fikirtefeyisa115
@fikirtefeyisa115 2 жыл бұрын
Eid Mubarak ❤❤
@zinashassefa3183
@zinashassefa3183 2 жыл бұрын
አቤት ውበት ያለማጋነን በግድ እስላም ክርስቲያን እያሉ ለሚያባሉን ይዮት ዉበታችን ይህ ነው።
AD Pictures: የናፍቆት ልጅ አስገራሚ ልደት
7:22
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 62 МЛН
የደመቀዉ የሰርግ ቪዲዮ
53:51
AD Pictures
Рет қаралды 1 МЛН
እስረኛው አዲስ ኮሜዲ ድራማ || esregnaw new comedy drama
14:10
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 523 М.
ሴቶች ጉዳችሁን ስሙ!!!/Ladies this is for you!!!
30:16
Liya & Sami live wedding
31:20
AD Pictures
Рет қаралды 297 М.