Ethiopian Food - How to Make Tibs Firfir - የጥብስ ፍርፍር አሰራር

  Рет қаралды 319,821

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Пікірлер: 304
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
የፈለገ ባለሙያ ብንሆን የእናት እጅ ልዩ ነዉ እጃቸዉ ብቻ ያጣፍጠዋል !!!!!! እጀወት ይባረክ እረጀም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እጀወት ይባረክ 🙏🏽❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@fanahadsh2473
@fanahadsh2473 4 жыл бұрын
SO TRUE.
@yemisirachabera8017
@yemisirachabera8017 4 жыл бұрын
@@fanahadsh2473 ጵn
@getuweldtsadik4736
@getuweldtsadik4736 4 жыл бұрын
ማሚዬ ለሁሉ ሙያ አስተምረሽ እንች ጠፋሽ
@ፎዚወለዬዋ
@ፎዚወለዬዋ 4 жыл бұрын
ትክክል
@tigihailu4980
@tigihailu4980 3 жыл бұрын
♡♡
@biruktesfaye3736
@biruktesfaye3736 4 жыл бұрын
ጎበዝ ኢትዮጵያዊት እናት። ሙያን እያስተማሩ እና እያስተላለፉ በመሆኑ ምስጋና ይገባዎታል።
@bekrihabib8199
@bekrihabib8199 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ አንድ አስተያየት ግን አለኝ ጨው እና ቅመማ ቅመም ሲጠቀሙ ማንኬያ ቢጠቀሙ እንጀራው ለቁርጥ እንደሚቀርበው ጠቅልለው በትንሹ በመቆረጥ ቅቅል ብሎ መልኩም ጠአሙም እንዳይቀንስ ቁሌቱ ከምድጃ ወርዶ እንጀራው በሌላ ዕቃ ላይ በማድረግ ላዩ ላይ ቁሌቱን ማፍስስ
@eyoabmandefro3673
@eyoabmandefro3673 4 жыл бұрын
I come just to watch her. Typical Habesha mom. So sweet😍. What a pro!!! Much respect 🙌
@janetserrano3258
@janetserrano3258 3 жыл бұрын
Looks delicious! I just wish it had English subtitles so I can understand.
@ddggfddf1453
@ddggfddf1453 4 жыл бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥሸ ተፈጣሪ ማሚየ እጅሸ ይባረክ ።
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ 4 жыл бұрын
ማሚዬ ምነው ጠፉብኝ እንኳን በሠላም መጡልን እግዚአብሔር ይጠብቆት 😘😘😘😘😘😘😘
@zenaambatube7478
@zenaambatube7478 3 жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ እንደራርግ
@ElsiGojo
@ElsiGojo 4 жыл бұрын
እማምየ እጅሽ ይባረክ ሁሌም ያምረኛል የምትሰሪው ሁሉ ኑሪልን🙏
@zenaambatube7478
@zenaambatube7478 3 жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር
@giovannaiamele8782
@giovannaiamele8782 3 жыл бұрын
You are the architect of Ethiopian food! The best!!!
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 4 жыл бұрын
ማማዬ... እንኩዋን በስላም መጡልን እናታችን.... በጣም ቆንጆ... ፍርፍር ይሄን የስሩ እጅዎት.. ይባረክ ...👑 💚💛❤️👈
@Snapchatvibes
@Snapchatvibes 3 жыл бұрын
I am from Pakistan and i love tibs frfr that is really amazing food
@tube-ve2zl
@tube-ve2zl 4 жыл бұрын
ማሚዬ እንኳን ደህና መጡ እጆት ይባረክ ከእርሶ ብዙ ተምሬያለው አመሠግናለሁ የድንግል ማርያም ልጅ እድሜ ይሥጥልን
@marykulasa8610
@marykulasa8610 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክዉ እናት ውድድድድድ እናት
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 4 жыл бұрын
She’s one of my favorite, love to see her in the kitchen she reminds me my mom 🥰
@ashenafiabay3442
@ashenafiabay3442 4 жыл бұрын
Yes I do the same
@floweradds3460
@floweradds3460 4 жыл бұрын
It true
@HS-xj1tr
@HS-xj1tr 3 жыл бұрын
Same
@zufankiros5974
@zufankiros5974 4 жыл бұрын
ማማ በጣም ነው ድስ የሚሊኝ ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጦት።
@segniw9220
@segniw9220 5 ай бұрын
I cooked this yesterday and I was shocked how amazing the test was. THANK YOU MA
@yohannsewnetu
@yohannsewnetu 4 жыл бұрын
ደስ እሚል የናት ፍርፍር እየተማረኩ ነው አመሰግናለሀ
@belisimatony3229
@belisimatony3229 3 жыл бұрын
I really like and appreciate this lady, she is a weathly of knowledge and her calm demeanor remind me of my mom God bless you 🙏
@marhdmarhd8076
@marhdmarhd8076 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር ይሥጥልንማማዬ!
@fikirteOmond
@fikirteOmond 4 жыл бұрын
Love this beautiful lady! Edme ketena gar yadliwot? Melkam sew! Bless you
@tigietigie8627
@tigietigie8627 4 жыл бұрын
ዲሰላይክ የመታረጉ ሰዎች ኑራችሁ ዲሰላይክ ይሆን ምን አደረጉ እናት የላችሁም እንዴ ባለጌ በጣም ደሰ የሚሉኝ እናት ናቸሁ
@rahwa138
@rahwa138 4 жыл бұрын
I think sayawkut mehone alebet lol
@አፀዴለገሰ
@አፀዴለገሰ 4 жыл бұрын
እውነት ነው እድሜና ጤና ይሰጥልን ባለሞያ ነዎት ማዘር
@bty445
@bty445 4 жыл бұрын
የ.disliked መንፈስ ነው ይሄማ
@heranberhe8239
@heranberhe8239 4 жыл бұрын
Andrade bestey yadergalu lelaw ljoch keyazut dislike yeregal ena ewnet endi yemyareg yale aymeslenm
@You-ex5rk
@You-ex5rk 4 жыл бұрын
እህቴዋ። እስኪይ። ስብስክራይብ። አድርጊኝ። ሁቢ
@hebabeeatopiya3589
@hebabeeatopiya3589 3 жыл бұрын
ማም እጃችሁ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን
@bettyajibew8310
@bettyajibew8310 4 жыл бұрын
Wow the meat looks so good,thank you always explain so well .
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 4 жыл бұрын
እንጀራው እንዳይቦካብሽ በሹካ ብትጠቀሚ ይመከራል ማዘር እጅሽ ይባረክ
@wintahabtom9894
@wintahabtom9894 3 жыл бұрын
Thank you and God bless you keep up the good work!👏👍🥰💯🌹🙏🌷💕❤️💐💓
@beli7375
@beli7375 Жыл бұрын
እጆት ይባረክ እናታችን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን
@ፅጌሬዳፅጌሬዳ
@ፅጌሬዳፅጌሬዳ 4 жыл бұрын
የኔ እናት ገና ዛሬ አየሁሽ ሰብስክራይብ አደረኩሽ እናቴን አስታወሽኝ ሁሌም የናቴ ወጥ ይናፍቀኛል ደሞ እናቶች እዴትም ብትሰሩት ይጣፍጣል እጅሽ ይባረክ
@Exploratorium360
@Exploratorium360 3 жыл бұрын
Mother selam walu ? Thanks so much. All of the sudden i get hungry. I'm in quarantine for Covid 19
@h.h5972
@h.h5972 4 жыл бұрын
You are the best mom and dad good cooker👌 and I like it😋
@felekewodajo1532
@felekewodajo1532 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ። አሠራሩ ተመቸቶኛል።
@zebura428
@zebura428 4 жыл бұрын
አቦ እጅሺ ይባረክ የኔ እናት በርቺ ኢቱብ ላይ ካች በላይ ባለሙያ ያለ አይመስለኝም ወላሂ
@gebreamanual1839
@gebreamanual1839 4 жыл бұрын
እሚገርም ሞያ ነው ኢኝህ እናት ኬሚስትሪ ላብራቶሪ ውስጥ ቢገቡ አስገራሚ ግኝት ሊያመጡ ይችላሉ እኔ ከሳቸው ብዙ ተምሬአለው በተለይ የጮማ እና የቀይ ስጋ አመጣጠናቸው ጠብሰው በስተመጨረሻ ማስገባታቸው እኔ ኢሄን አላውቅም ነበር። ንፅህናቸውንም አድንቄኧለው። አንድ ያጠፉት ነገር ቢኖር በሚያምር ሰሀን በሁለት ትላልቅ ያልተከተፊ ሰላጦች ቢያስውቡት ያምር ነበር።
@samuellegase9878
@samuellegase9878 4 жыл бұрын
Wow enaten efeta deken alechenen edmena tena yestelin berch balmy a nesh
@Guto2790
@Guto2790 3 жыл бұрын
From California, Delicious, My Ethiopiawi , Mother .
@eyonettech5644
@eyonettech5644 4 жыл бұрын
arif nw i liked .. le kitchn yetesetru ekawochn / machines mayet kefelegachu endayameltachu , eyonet tech
@lenat3112
@lenat3112 4 жыл бұрын
ማሚዬ እንዴት ነዎት ጠፉ እኮ የዛሬውም እንደሁልግዜው ቆንጆ ነው።
@ZOZO-ws6bk
@ZOZO-ws6bk 3 жыл бұрын
እጂ ይባረክ በጣም እናመሰግናለን
@سارهساره-ك7ض
@سارهساره-ك7ض 3 жыл бұрын
ማማዬ ምን እንደምል አላውቅም እናቴ ትዝ አለችኝ አይ ስደት. እረጀም እድሜና ጨና ይስጥልን
@فتحيةفتحية-د8ب
@فتحيةفتحية-د8ب 4 жыл бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹ በጣም አድናቅያቹ ነኝ
@chefdawit
@chefdawit 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው እሞክራለሁ
@bonitagebs7935
@bonitagebs7935 4 жыл бұрын
እንጀራ መጋገር የተማርኩት ከርሶ ነው ሁሌ ነበር ሊጡን አምደፋው የዛሬውን ፍርፍር ደሞ ተምሪየለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
@yonassahlu9355
@yonassahlu9355 3 жыл бұрын
I try to learn how to make enjera but can’t make it would you share me your experience?
@bonitagebs7935
@bonitagebs7935 3 жыл бұрын
@@yonassahlu9355 በደንብ አሽቼ የሶስት ቀን ቀረራ አቦካና አብሲት ጥዬአቀዝቅዤ እጨምርና ውጭ አሳድረውና ልጋግር ስል የቀረረውን ውሐ በሌላ እቃ አቀርና በሱ እያቀጠንኩ ነው ምጋግረው የለበለዚያ ውሐ ከተጨመረ እንዳለ ይበላሻል
@dmulugeta
@dmulugeta 2 жыл бұрын
ይሄማ ወጥ ነው ማማዬ። ጥብስ ፍርፍር እኮ በደቂቃዎች ውስጥ መደረስ አለበት። መጣፈጡ ግን ይሄም አይካድም ሲያዩት:: በርቱ ማማዬ::
@giovannaiamele2932
@giovannaiamele2932 Жыл бұрын
A work of art!
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እናታችን ዋውው ነው
@tsegaygebru9534
@tsegaygebru9534 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረኩ።
@shasheenadlew6488
@shasheenadlew6488 4 жыл бұрын
Egzhber rejem edme ystlen Great job 👏 👍 👌
@jasminejaz9510
@jasminejaz9510 4 жыл бұрын
Yene enat betam amesegnalew ejsh ybarek
@ኢየሱስክርስቶስየጌቶችጌታ
@ኢየሱስክርስቶስየጌቶችጌታ 4 жыл бұрын
Ejewot yibarek
@mulualemasefa186
@mulualemasefa186 4 жыл бұрын
በጣምፍርፍር እወዳለሁ በጣም እናመሰግናለን , ለ ህፃን ልጅ ገንፍ አሰራር ቢያሳዩን ከ 6 ወር እስከ 1አመት ላሉ ህፃናት. መጣም አመስግናለሁ.
@የኔቤተሰብ-ጨ7ለ
@የኔቤተሰብ-ጨ7ለ 4 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው እናቴ ስሪልን
@sinidumekonnen804
@sinidumekonnen804 4 жыл бұрын
I think it would be a good idea to write the ingredients...
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 4 жыл бұрын
Well com Emama adane ! I haven’t seen you for awhile ! I am glad you back I love ferfer thank you 🙏🏾 I wish you long life.👍🏾👍🏾👍🏾
@helennayzigi5223
@helennayzigi5223 4 жыл бұрын
Oh God bless you mamay
@mekdeswolde1616
@mekdeswolde1616 4 жыл бұрын
Edmena tena yisitilin! Tebareku mamaye 💕!
@loveforever5750
@loveforever5750 4 жыл бұрын
ጎበዝ እናት ነዎት። እጀዎት ይባረክ!!!!
@Elsakuchu
@Elsakuchu 11 ай бұрын
ይባረኩልን
@mekdes519
@mekdes519 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እጅዎ ይባረክ 👍👍👍👍👍
@Lijeyassu
@Lijeyassu 4 ай бұрын
ማሚዬ አመሰግናለሁ አሁን ሰራሁት
@letsbehonest8348
@letsbehonest8348 4 жыл бұрын
I watch others make food but when u c a mother cook, its just special..u b taken back n think of ur mom..with za being said I have a question dear mother, what is "mekelesha", am planning to make me some..edeme Ena Tena yestelen.
@mulualem9988
@mulualem9988 4 жыл бұрын
እናቴ ኑሪልኝ አልጣሽ::
@AminaCuisine692
@AminaCuisine692 3 жыл бұрын
I have not seen any unusual ingredients here. So why is Ethiopia's have such a nice smelling and tasty soup and they use the normal ingredients.
@yorda7090
@yorda7090 4 жыл бұрын
Thanks mom 😍 great job 🙏
@sameerasameera2185
@sameerasameera2185 4 жыл бұрын
ክብር ለእናት
@meskitesfa2873
@meskitesfa2873 4 жыл бұрын
Weyne mamaye beselam new yetefubin?ere betam neber yenafkun.enkuan dehna metuln.
@orthodoxneg8742
@orthodoxneg8742 4 жыл бұрын
አሜን እጂዎት ይባረክ እናቴ አያቴን ነው የሚመስሉኝ ስዎድዎት እረጂም እድሜና ጤና ይስጠዎት ፈጣሪ🙏🙏🙏!
@alexandergebreegziobher6986
@alexandergebreegziobher6986 3 ай бұрын
Thank you mother
@الناديالاهليالسعودي-ض3ث
@الناديالاهليالسعودي-ض3ث 3 жыл бұрын
ማዘርዬ ደህናነሽ ጥያቄ አለኝ የጀራ ምጣድ ፈልጊ ነበር
@zenaambatube7478
@zenaambatube7478 3 жыл бұрын
ማሻአላክ እጅሽ ይባርክ
@nuraynin
@nuraynin 4 жыл бұрын
ሙያ አንደኛ ኖት ሁሌ እከታቶሎታለው በተለይ የሚያሳዩት ኮንፊደንስ ብጣም ደስ ይላል እኔም እርሶን በማየት የምግብ ቻነል ከፍቻለው ዱአ ያርጉልኝ 🙏🙏🙏
@FkriAemlakeysAelewoHelefa
@FkriAemlakeysAelewoHelefa 4 жыл бұрын
ወይ ስወዳቸዉ ሺ ኣመት ያንሮዉ ድሮ ከ5ኣመት በሃላ እክታተለዉ ነበር ከዛ ስልክ ሲቀይር ኣጣሃቸዉ የይትብ ስማቸዉ ደሞ ኣላስተዋልኩትም ነበር እና ኣሃን እንደ ኣጋጣም ኣገኘሃቸዉ
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 3 жыл бұрын
እናቴን መሰሉኝ እደዚህ ነበር ምትሰራልን በስደት ሀገር 😍
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እማዬ ሠላም ነሽ👏👏 እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከመላ ቤተሰብሽ ጋር እየናፈቅንሽ ነው
@ናርዶስ-አ5ኘ
@ናርዶስ-አ5ኘ 4 жыл бұрын
ምራቄን አጣጣምኩ እማማ እጀወይባረክ
@sikosilo2644
@sikosilo2644 4 жыл бұрын
እኔም ክክክ
@nafvcgjfbgdhfgbhgfh2818
@nafvcgjfbgdhfgbhgfh2818 4 жыл бұрын
In fact u can even make teff gourbane with cream instead of tomatoes and add Saffron
@fiqiryemamushihit6485
@fiqiryemamushihit6485 4 жыл бұрын
wwwwww ema inwadotalen ijot ybarek
@hananseid3730
@hananseid3730 Жыл бұрын
Momy egesh yebark kace bezu moya temarkun
@የኔቤተሰብ-ጨ7ለ
@የኔቤተሰብ-ጨ7ለ 4 жыл бұрын
ማሚዬ እጅሽን ይባረክ የኔ ቆንጆ እናት ።እባክሽ በቤት ውስጥ የ አፕል ጁስ እንዴት እንደሚዘጋጅ አሳይኝ ማሚ እናቴ።
@Sabariya-ns5ov
@Sabariya-ns5ov 4 жыл бұрын
ጥቁር ቅመም ማለት ጥቁር አዝሙድ ነው ማሚ?
@ActDaVerse
@ActDaVerse 4 жыл бұрын
Wow I can smell it from here
@habyibeetoumuhaalyi5820
@habyibeetoumuhaalyi5820 4 жыл бұрын
eshi emama betam enamesegnalen
@angelinat6816
@angelinat6816 3 жыл бұрын
Hi Can we get English subtitles please? & was that tomato paste and berbere?
@tsegaygebru9534
@tsegaygebru9534 Жыл бұрын
Thanks by.
@hiruthagos6009
@hiruthagos6009 4 жыл бұрын
Jene inat, idme jstisch. Des jlal. Thank you.
@hiruthagos6009
@hiruthagos6009 4 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@sabaabraham6367
@sabaabraham6367 4 жыл бұрын
እጆት ይባረክ መቼ ነው ከእርሶ ጋር የሰሩትን እምበላው
@araghig8687
@araghig8687 2 жыл бұрын
mash allha btme arfe nwe 😍😍
@Addistoday
@Addistoday 4 жыл бұрын
best!! እናመሰግናለን!!❤❤
@tsigedengil5307
@tsigedengil5307 3 жыл бұрын
ማምዬ ብዙ ነገሮችን አስተምረሽናል አሁን የቀረዉ የፊትሽ ቆዳ የሰዉነትሽ አለመሸብ ብልሀቱ ምንድን ነዉ ለእናቴ ስለምፈልግ ንገሪኝ እባክሽን
@birktwytedemssa7383
@birktwytedemssa7383 Жыл бұрын
Please say the ingredients in English too so it is easier to buy here in US
@mrddb4328
@mrddb4328 4 жыл бұрын
God bless you mums...... Can some one tell me what is "mufelikcasha" in English. Coriander?
@samisamson282
@samisamson282 3 жыл бұрын
የሚገርም ሞያ በጣም በጣም ወድጄዋለዉ በዛላይ ምርጥ እናት
@Exploratorium360
@Exploratorium360 3 жыл бұрын
Mother its tasty 😋 . If you put on a plate for presentation ! Its will be priceless.
@adanechi.adanech1374
@adanechi.adanech1374 4 жыл бұрын
Mami. Barchii..fateri.yedashiii💯💯💯💯💯
@Mastewalshurube
@Mastewalshurube 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ቆንጆ ሚታፍት እንደሆነ ያስታውቃል 🙏.
@fhjghghbgf804
@fhjghghbgf804 3 жыл бұрын
በትትናነው ደስእያለኝ ሰብእስክራይብ ያደረኮችው እረጅም እድሜና ጤናይስጥዎት
@ብርሃንራያ
@ብርሃንራያ 4 жыл бұрын
ወይኔ ማሚዬ እንዴት ናፍቀዉኝ እንደነበር እጆትን ይባርከዉ ፈጣሪ
@ETHTECH
@ETHTECH 4 жыл бұрын
That is great. Thank you
@wongelabera3564
@wongelabera3564 2 жыл бұрын
የተቃጠለ ዘይት በምን ማጣራት ይቻላል?
@khalidsaeed9360
@khalidsaeed9360 3 жыл бұрын
Ethiopian food I miss home⁦🇪🇹⁩⁦🇪🇹⁩
@fba6222
@fba6222 4 жыл бұрын
Ejot yebarek kerso ayeche enjera mokere konjo wetolignal
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 3 жыл бұрын
Love you mamye amlak rejem edme ena tena yestesh enate
@djfjgchfufu4476
@djfjgchfufu4476 3 жыл бұрын
yene enat allha rjem edman tana yestachew swdachu eko erson say entan yayaw yakel yesmgal das ylgal
@feruzaberhan8613
@feruzaberhan8613 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጠወት ስወደወት እኮ
@እህተማርያም-ኸ8ጨ
@እህተማርያም-ኸ8ጨ 4 жыл бұрын
ማሚዬ እጆትን ፈጣሪ ይባረክ
Ethiopian Food - How to Make Shekla Tibs - የሸክላ ጥብስ አሰራር
15:16
የስጋ ፍርፍር |Ethiopian food  yesga firfir
13:08
Melly spice tv
Рет қаралды 35 М.
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 10 МЛН
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 2,1 МЛН
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
Роман Magic
Рет қаралды 7 МЛН
Ethiopian Food "How to Make Gored Gored " የጎረድ ጎረድ አሰራር
17:41
የስጋ ፍርፍር አሰራር/How to make siga firfir
10:05
Bella Hana tube
Рет қаралды 12 М.
Ethiopian Food/Cuisine "How to Make Kikil" የቅቅል  አሰራር
23:08
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 1,3 МЛН
how to make ethiopian food beef tibs የደረቅ ጥብስ አሰራር
7:41
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 386 М.
Ethiopian Food " How to Make Derek Tibs  "ደረቅ ጥብስ አሰራር"
18:33
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 555 М.
የጥብስ ቀይ ወጥ(Tibs Wet)  - The Best Ethiopian Lamb Stew
17:31
ethiopian food cooking tibs firfir ቀይ የጥብስ ፍርፈር አስራር
8:01
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 26 М.
ጥብስ ፍርፍር Tibs firfir
14:07
Habiba Habiba
Рет қаралды 11 М.