Ethiopian Food " How to Make Derek Tibs "ደረቅ ጥብስ አሰራር"

  Рет қаралды 551,450

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 759
@ancharotube7658
@ancharotube7658 7 жыл бұрын
ምርጥ የእናት ሙያ። አንዳንድ ቦታዎች ላይ ለማሳጠር ቢሞከር ለሌላ ጊዜ ለምሳሌ ተከትፎ እስኪያልቅ መቅረጹ ና የመሳሰሉት ረዘም ያለ ጊዜ የሚወስዱትን ጀመር እርጎ መቁረጥ ና ሌላው ነገር ላይ መቀጠል መልዕክቱን ትኩረት እንዲያገኝ ያደርገዋል። ቀረጻው ላይ እናት ሲናገሩ ካሚራውን በማቅረብ ወይም ዙም በማድረግ በጥራት የሚታዩትን እንዳንድ ቦታ ትንሽ ትኩረት ቢሰጠው። በተረፈ የእናቷ አገላለጽ ቀለል ፣ዘና ያለ ትምህርት ሰጭ ነው። በጣም የሚያምር ጥብስ ነው። ቀረጻውም ጥሩ ነበር ።እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ።
@mesilove7630
@mesilove7630 7 жыл бұрын
ውቢቱ እናታችን እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም ብዙ ነገር ተምሬለሁ በጣም እወድሽአለሁ አከብርሽአለሁ
@sameramohammed1736
@sameramohammed1736 7 жыл бұрын
mesi love ጨ
@sameramohammed1736
@sameramohammed1736 7 жыл бұрын
mesi love
@sameramohammed1736
@sameramohammed1736 7 жыл бұрын
mesi lo
@sofiaahmed1471
@sofiaahmed1471 7 жыл бұрын
እነትዮ እረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥሽ ምስጋናየ ከልብ ነው
@user-js8fi5lt2s
@user-js8fi5lt2s 7 жыл бұрын
እናትዬ እድሜዎትን ያርዝምልን ደስ የሚል ትምህርት ነው ይቀጥሉበት! !
@user-zr6bk4pm2l
@user-zr6bk4pm2l 7 жыл бұрын
እናቴ ሙታብኝ ያደኩት በሠው እናት ነበር ምንም አላወቅም ነበር አሁን ግን ከረሠው ተማረኩ እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሠብችሁ ተመኝሁለውት ማዘረየ
@sevenline8294
@sevenline8294 7 жыл бұрын
ቲጂ የገጠር ልጅ 05534721 ayzoshi ehite
@henanhenan1671
@henanhenan1671 7 жыл бұрын
አይዞሽ ማር እኔም እንዳች እናታችን አላህ ይስጥልን
@yordanosrezene7141
@yordanosrezene7141 7 жыл бұрын
Anat malat tenan edmn ezgbhar ystwot
@user-tz6yp5kq9f
@user-tz6yp5kq9f 6 жыл бұрын
የፍቅር ጉዞ ማሪያምን ይዞ የፍቅር ጉዞ ማሪያምን ይዞ አይዞሽ እምወድሽ
@zeenatmuhamed3732
@zeenatmuhamed3732 6 жыл бұрын
የፍቅር ጉዞ ማሪያምን ይዞ የፍቅር ጉዞ ማሪያምን ይዞ አይዞሽ የኔ እናት በህይወት እያለች አላስተማረችኝም እባክሽ እንዳንድ ጊዜ እናቴን በጣም እጠላታለው ምክንያቱም እንኳን ሞያ። ሴት ነኝና የወር አበባሽ ቢመጣምሽ እደዚህ አድርጊ ብላ እኳን አላስተማረችኝም የመጀመሪያ ጊዜ የውር አበባ ሳይ አሞኝ መስሎኝ በጣም ተቸግሬና ተጨናንቄ ነበር
@sisayrediat6042
@sisayrediat6042 7 жыл бұрын
Long live The beautiful Ethiopian generous mother!!!! so much to learn from you! please keep it up!!
@a10sam36
@a10sam36 3 жыл бұрын
Barbare asarar falgehalo emama
@tsehaykalayu2497
@tsehaykalayu2497 7 жыл бұрын
የኔ እናት በጣም ደስ ይላል ትምህርትሽ እናትነትሽ በአጠቃላይ በጣም መልከመልካም እናት ነሽ በጣም እወድሻለሁኝ. እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@tsehaykalayu2497
@tsehaykalayu2497 7 жыл бұрын
Amen
@yy6124
@yy6124 7 жыл бұрын
በጣም.ደስ.ይላል.ማዘር.ብዙነገር.ተምሪለሁ.አመሰግናለሁ
@aamnsara2028
@aamnsara2028 7 жыл бұрын
tsehay Kalayu2
@user-qt7og2rk9x
@user-qt7og2rk9x 7 жыл бұрын
tadleh
@gbote7esategbote72
@gbote7esategbote72 7 жыл бұрын
kache alakem segawen mateb ayasfelgm?
@zubeydamuketar8024
@zubeydamuketar8024 6 жыл бұрын
ሞያ በነጻ መማር ሁላቹህም ተባረኩ እናመሰግናለን
@anasentyu836
@anasentyu836 7 жыл бұрын
የኔ እናት በጣም አመሰግናለው ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ እድሜ ጤና ይስጥሽ.. ..... ካቺ ብዙ አዳዲስ የምግብ አሰራር ተምሬያለው ጤና ይስጥልኝ
@rahwamenges1495
@rahwamenges1495 5 жыл бұрын
ሁሉም ነገ የሚያረጉት እንዴት እንደሚያምር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት💕💕
@meslchmeslch9223
@meslchmeslch9223 7 жыл бұрын
ማማዬ እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ይስጥሽ♥
@ayenalemassa4339
@ayenalemassa4339 7 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን እናታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን
@freemanmt
@freemanmt 7 жыл бұрын
please do not change anything , i don't understand the language but the way you show us every detail is great for us who don't speak the language . Keep going thanks .
@tewodrostedaethiogirma1702
@tewodrostedaethiogirma1702 3 жыл бұрын
I thought there was an English subtitles on the bottom
@user-ds1di5ke3c
@user-ds1di5ke3c 7 жыл бұрын
ማዘር የእርሶን ሙያ እያየው ቤቴ አዘጋቼ እየተመገብኩ ነው። ከአምስት አመት በላይ ለማይረባ ምግብ ውጭ (ሀበሻ ሬስቱራንት) ስመገብ ቆይቼ ፤ አሁን ቤት እየሰራው ገንዘብ መያዝ ጀምርያለው።
@AhAh-ii9hv
@AhAh-ii9hv 5 жыл бұрын
.
@kidistasefa7919
@kidistasefa7919 4 жыл бұрын
gobzei berta
@nancyyalemzewd9941
@nancyyalemzewd9941 3 жыл бұрын
Motherye betame new yemiyamerew
@Sarasara-iq2zg
@Sarasara-iq2zg 7 жыл бұрын
ኢትዪጵያ ስገባ ለባሌ ልክ እንዳስተማርሽን አድርጌ ሰራለታለው ለባሌ ውውውውው ነው ማደርግሽ ማምየ እግዜአብሄ እረጅም እድሜ ይስጥልን
@edenwebshet2085
@edenwebshet2085 6 жыл бұрын
ደስ የሚሉ እናት እድሜዎን ያርዝመው
@mar7131
@mar7131 7 жыл бұрын
ብዙ ሞያ አስለማድሽኝ ምን ለርግሽ አላህ ራጅም እዴሜና ጤና ይስጥሽ
@lvhvbhh9947
@lvhvbhh9947 7 жыл бұрын
ማማዬ ከልብ እናመሰግናለን አሰራርሽ በጣም ደስ ይላል አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ ብዙ ነገር አስተማርሺን
@marelias1935
@marelias1935 7 жыл бұрын
Ĺvhv Bhh yiioohh
@getekidani9732
@getekidani9732 7 жыл бұрын
በጣም ነው ምወድዌት እድሜ ከጤናጋር ምኛቴ ነው
@ermiaswolday396
@ermiaswolday396 9 ай бұрын
This is so wonderful. Thank you for sharing.
@rondoermias3660
@rondoermias3660 6 жыл бұрын
I’m a college student and I’m learning how to cook. When I miss Ethiopian food I always watch her. Thank you. Enihodishalen
@kalkidanniguse4361
@kalkidanniguse4361 6 жыл бұрын
እማ ስንወድሽ እኮ ምንም ምግብ አልችልም ነበር በስደት ላይ ግን ብዙ ይውጭ ምግብ ተምሬ ዛሬ አብሳይ ተብያለው የሐገሬን ምግብ ይንችን ቪዲዮ እያየው ማብሰል ጀመርኩ 🙏🏽አመሰግናለው እኔን መሰል ስድስተኛ ብዙ አሉ ትምሕርትሽ ጠቅሞናል ፍእሬሽ ይባርክ 😘 we love you God bless you and protect you thank you
@hayatali7459
@hayatali7459 5 жыл бұрын
Kalkidan ድሬ ከዚራ ketma እደሀቅ ከሆነ ወላሂ እኔ አልችልም አልሀምዱሊላህ አሁን ግን ለመድኩ ማዘርን በማየ ዶሮ አገነጣጠል ጥብስ ምነምን አላህ ጀዛቸውን ይክፍልልን ማማየ እኔ በህፃንነቲ ነው የወጣሁት ምንም አልችልም ነበር ማዳሜም ጉበዝ ነበርች የገባት ህፃንነቲን አይታ ሳጠፋ እኳን ታግሳ ሙያም አስለመደችኝ አሁን ተጨማሬ የሀገራችንን ለመድኩ ደስስስ ይላል ማሜ ጠክሩልን እጀወን ህመም አይካወት ችግርም አያግኘወት አላህ ይስጥልን ማማየ
@tirhashabtemichael9096
@tirhashabtemichael9096 4 жыл бұрын
matherye edmi ystsh miss u
@tjbeyu3705
@tjbeyu3705 4 жыл бұрын
ማዘርዬ በጣም እናመሰግናለን :: ቡመጀመራያ ሲገልፁ ይሄ የርሶ ሙያ መሆኑን ተናግረዋል ግን ስጌውን ውሃውን ስናጠለው እኮ የስጋው ጣህም የለውም ስለዚህ ስጋው ደረቅ እንሆን ከተፈለገ በጋለ መጥበሻ ከዘይት ጋር ማለት ነው ስጋውን ጣል ጣል እየተደረገ ቶሎ ቶሎ በማገለባበጥ ደርቅ ጥብስ መበስ ይቻላል :: አለበለዚያ መረቁን አጥልለን ዩምንበላው ስጋ ስጋ አይደለም ጠአሙም የአትክልቱ እንጂ የስጋ ጥህምም ሆነ ከስጋ የምናገኘውን ጥቅም (protein ) እናጣለን :: በተረፈ ረጅም እድሜ ማማዬ
@baddis804
@baddis804 2 жыл бұрын
Thank you yene konjo for being our mom and teaching us!
@sgsd8165
@sgsd8165 7 жыл бұрын
Finally I made the best tibs after watching this video😋thank u so much, Enat ❤️👑
@MeaMay38
@MeaMay38 7 жыл бұрын
I love her!! Whenever I need to cook Ethiopian, there she is with her awesome recipes. 😘😘🙏🏽
@feraniwotmengestu3643
@feraniwotmengestu3643 6 жыл бұрын
እናትዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ግልፅ በሆ ሁኔትነው የምታሳይን ጥሩ እናት ነሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@hayutibest
@hayutibest 4 ай бұрын
ማዘርዬ ረጅም እድሜ ይስጦት ኑሩልን❤❤❤❤
@lydialidet8606
@lydialidet8606 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጠና ጋር ይስጦት በጣም እናመሰግናለን ስለ መልካም እናትነት
@omayah9459
@omayah9459 7 жыл бұрын
በአርርብ አገርም ሁነን አስተማሪያችን ሁነዋል ማዘር እድሜ ይስጥዎት ከጤና ጋር
@ሀዩየደሴልጅ
@ሀዩየደሴልጅ 7 жыл бұрын
እርጀም እድሜ ለእናቶቻችን ብዙ ነገር ተምሬአለሁ እላህ ጤና እና አፊያ ይስጣችሁ ፍጣሪ ይጠብቃችሁ
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 7 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን እናቴ በጣም ብዙ ነገር የተማርን ትምርት እያገኘን ነው
@user-sm8en3ml8e
@user-sm8en3ml8e 6 жыл бұрын
ሀዩ ሀዩሻ ሀንኩሻ
@user-sm8en3ml8e
@user-sm8en3ml8e 6 жыл бұрын
ሀዩ ሀዩሻ ሀንኩሻ
@legehar14
@legehar14 5 жыл бұрын
እናታችን ስንት ነገር እንዳስተማሩኝ ልነግሮት አልችልም፡፡ እጆ ይባረክልኝ የኔ ባለሞያ!!!!
@tigsitengeda3975
@tigsitengeda3975 7 жыл бұрын
እማማዬ ዉድድድ ነዉ እማረገዎት እግዚአብሔር። እድሜ ጤና ይሰጥዎት እናመሰግናለን
@nourasaud8448
@nourasaud8448 7 жыл бұрын
Tigest Engda ytjoybguj
@user-bo1jx8ol3z
@user-bo1jx8ol3z 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እማዬ
@senait6345
@senait6345 7 жыл бұрын
looks yummy, but too long video. please try cut some parts, like slicing the meat and others
@senait6345
@senait6345 7 жыл бұрын
thank you kh lr, it helps
@sameramohammed1736
@sameramohammed1736 7 жыл бұрын
kh lr
@sameramohammed1736
@sameramohammed1736 7 жыл бұрын
kh lr
@sameramohammed1736
@sameramohammed1736 7 жыл бұрын
kh lr ዐ
@ccmalaikaa
@ccmalaikaa 7 жыл бұрын
I like watching the meat get sliced up
@samsam-kj9lq
@samsam-kj9lq 4 жыл бұрын
Who dis like yehane yemesele muya? Abate ega Ethiopians eko mekega ,kenatehga, tenkolegha nene. Mother betame arif new enamesegenalen arif Tebes new. God bless you 🙏
@wofkneshbelda8959
@wofkneshbelda8959 7 жыл бұрын
እማምዬ በጣም አመሰግንሻለው ደግሞ የአሜሪካኑን ቅቤ አነጣጠር አሳይን ሞክሬው እንደ አገራችን አይሆንም በአንቺ አሰራር ሊሆን ሰለሚችል አሳይን አመሰግናለሁ እድሜና ጤና ይሰጥልኝ!!
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 7 жыл бұрын
Hi Wofknesh Belda tesertuwal felgiw
@wofkneshbelda8959
@wofkneshbelda8959 7 жыл бұрын
+Adane ok thank u Adane
@user-tt2fb9pr2f
@user-tt2fb9pr2f 7 жыл бұрын
Adane አዳነ የቅቤ አነጣጠር ያስተማረችውን ሊክ ላኩልኝ
@mikalasmera7905
@mikalasmera7905 7 жыл бұрын
Mom I really love your videos ,its very helpful you made me a capable wife.tnx
@zemedtirunew4584
@zemedtirunew4584 5 жыл бұрын
እናታችን እግዜአብሔር ይስጥልን ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽን፣ እግዚአብሔር ይባርክሽ፣ በርቺ
@wf9179
@wf9179 7 жыл бұрын
Thanks I cook this for my friend they love it thank🌷🌷🌷🌷🌷
@degenshdegafu7286
@degenshdegafu7286 7 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁኝ እድሜ ከጤና ጋ እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@ጀሚላየወሎልጅያላህባርያነ
@ጀሚላየወሎልጅያላህባርያነ 7 жыл бұрын
ማማየ አላህ እደሜና ጤና ይስጥሽ ግን ጥብስ በጣም እወዳለሁ ውውውይይይ ሰርቸ ብበላ አሁን የመዳም ፊት ጨጓራ ይሆንብኛል ቢቀርብኝ ይሻላል ወይ ልቀምስ መሰለኝ
@biruketawitkefelegnjameels5717
@biruketawitkefelegnjameels5717 7 жыл бұрын
Hoday Saeed ሀሀሀሀሀ ኧረ በሳቅ ገደልሽኝ ኮመንት ማንበብ ውስጤ ነው
@nafkotberetabign2089
@nafkotberetabign2089 5 жыл бұрын
አሣዘንሽኝ አውቀዋለሁ የሠውን ቤት
@alambitaka3879
@alambitaka3879 5 жыл бұрын
Kkkkkkk betam mary
@fatumayimam5778
@fatumayimam5778 6 жыл бұрын
ማዘርየ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ረበና ይስጠወት
@temesgenhaile5853
@temesgenhaile5853 7 жыл бұрын
mother betam konjo yetibis aynet new yasayun specially wihawun kesigaw siyatelut yenie chigir gebagn thanks so much edimena tena yisitlin .
@seidali7775
@seidali7775 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጠዎት ማር ምንም ወንድ አንኳ ብሆን ከእርሰዎ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ
@hey1232
@hey1232 6 жыл бұрын
ተባረኪልን እናት ይህን የደረቅ ስጋ አጠባበስ በጣም ማወቅ የምፈልገው ሙያ ነበረ እድሜ ለእናታችን ዛሬ ባጋጣሚ እግር ጥሎኝ ተማርኩኝ በጣም ደስ ብሎኛል ስታስተምሬንም በጣም ግልፆ ነው ለምግቡ ስራ የምትጠቀሚያቸውን ነገሮችም ሁሉ ደርድረሽ በጣም ለአይን ደስ በሚል መንገድ አርገሽ ነው የምታቀርቢው ፆድት ያልሽ እናት ሰሞኑን እግዚአብሄር ቢፈቅድ ይህንን እሞክረዋለሁኝ ሰብስክራይብ (SUBSCRIBE) አድርጌያለሁ ከእናቴ ገና ብዙ እማራለሁ.......... ሰላም ለእናቴ ይሁን!!!
@selambirhanu6026
@selambirhanu6026 7 жыл бұрын
ጥሩ ትምህህርት ነው እድሜና ጤና ጌታ ያብዛሎት
@kennethbrian1220
@kennethbrian1220 6 жыл бұрын
ወላጅ እናቴን ነው የምትመስለኝ እግዚአብሔር ይባርክሽ እናትዮዬ፡ስታበስይ ሳይሽ እንኳን አገሬ ነው ትዝ የሚለኝ
@wendwesen1
@wendwesen1 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ላል :: ግልፅ አቀራረብ ነው
@bauyoshguzuow5125
@bauyoshguzuow5125 7 жыл бұрын
ዋዉ ክለሩ እራሱ ያምራል መልካም ምክብ ይሁንላችሁ ቆንጆ ነዉ ማዘርዬ
@user-pk6cz7wu9b
@user-pk6cz7wu9b 7 жыл бұрын
እውነት እናታችን ረጅም እድሜ እና እመኝሎታለው ተባረኩ.. ማዘር !!!!!!!!!!እነመሰግነለን እድሜ ለመዳም እንተርኔት ሙያ ለመድኩ.. ...ለማዘር ትልቅ ቦታ አለኝ ሰላሙን ይብዛሎት! !!!!!!!!!!!
@rozirizi1781
@rozirizi1781 7 жыл бұрын
የኔ ውብ እናት ጌታ ረዠም እድሜና ጤና ያድልልኝ በጣም ደስ የምትሉ ግርማ ሞገስ ትሁትና አስተማሪ እናት ኖት እኔ በሰጡት የምግብ አሰራር ላይ በጣም ተምሬያለሁ ይህን ቪዲዮ ስላቀርብልን ከልብ አመሰግናለሁ በጣም አከብሮታለሁ በጣም ደሞ እወዶታለሁ
@zdtube2303
@zdtube2303 7 жыл бұрын
ያቀረብኩትን ጥያቄ ሥለሠራሽልኝ ምሥጋናየ ላቅ ያለ ነዉ
@samrilove2452
@samrilove2452 6 жыл бұрын
Z bint islam lovey mom
@evamekonnen
@evamekonnen 5 жыл бұрын
Aww love her.... she’s so cute ..kinda looks like my mother 😍😙
@zizumohamed9010
@zizumohamed9010 7 жыл бұрын
ወይኔ እናቴ ሀገሬ ትዝ አለኝ .ላቅ ያለ ክብር አለኝ አመሰግናለሁ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@wowbetameyamiraltigistetaf5985
@wowbetameyamiraltigistetaf5985 7 жыл бұрын
እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥሽ ፍጣርይ እናት ለዘላለም ትኑርልንንን
@mogosgidey9988
@mogosgidey9988 6 жыл бұрын
እናቴ በጣም ደስብሎኛል ጡሩ ትምርትነ ዕድመና ጠና ይስጠሺ እግዝኣብሄር ኣምላክ
@አስመረትጥሌይ
@አስመረትጥሌይ 7 жыл бұрын
የኔ እናት እድሜ እና ጤና ይስጡት ነገ ምሳ ስርቼ ነው የምበላው አመስግናለሁ
@asterkefi7195
@asterkefi7195 7 жыл бұрын
እናታችን በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-ep5fu9bi2g
@user-ep5fu9bi2g 7 жыл бұрын
ዉድ እናታችን እድሜ ጤና የጨምርሎት በጣም እናመሰግናለን
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 7 жыл бұрын
Mamaye ejot yibarek! Finally I made Konjo tibs using your recipe 😊😘❤️
@user-vg6ly1eo1g
@user-vg6ly1eo1g 6 жыл бұрын
እጂሺ ይባረክ የምትሰሪው ሁሉ ስወደው
@elsadawit6727
@elsadawit6727 7 жыл бұрын
እናታችን ካንቺ ብዙ ተምረናል እናመሰግናለን ዕድሜና ጤና ይስጥልኒ
@ksa416
@ksa416 7 жыл бұрын
እማማዬ ከልብ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን በርቱልን
@user-qv6cq5hp8i
@user-qv6cq5hp8i 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሚየ ግን አድ አይነት ነዉ አደል ማለትየበጉምየፍየሉም ማለቴነዉ !?
@user-kh8zz5bv7e
@user-kh8zz5bv7e 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ተባረኪ ማዘርዬ የታደለ ሰው ማን ይሆን የሚበላው ማዘርዬ እርጉዝ ነኝ በጣም አንጭ አለኝ ሸተተኝ እማዬ እጅሽ ይባረክ ብያለሁ
@user-hh3ih9on6s
@user-hh3ih9on6s 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን ማሚ
@user-gy7te3bu7i
@user-gy7te3bu7i 6 жыл бұрын
አመስግናለሁ
@arontsegai
@arontsegai 6 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው እናታችን። one suggestion for video man if you could put the time of how many minutes each process takes...it will give us an idea on how long we should keep each condiment before putting another...Thank you again for sharing
@zuleycasany1561
@zuleycasany1561 6 жыл бұрын
👍👍👍ማሚዬ እጆን የይባርክሎት እድሜዎ ያቆይልን በውነት ብዙግዜ እከታተላለው በጣም ጠቅሞኛል
@ekrambirgu9099
@ekrambirgu9099 7 жыл бұрын
ረዥም ዕድሜ ይስጦት እናታችን እናመሰግናለን
@mickyhamza9833
@mickyhamza9833 7 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ለእናታችን በጣም አሪፍ ትምህርት ነው
@tataethiopia6043
@tataethiopia6043 7 жыл бұрын
እግዚሀብሄር ይባርክሽ የኔም እናት አገር ያወቃት ባለሙያናት ጌታ ያቆያቹ ሴት ልጅ ባለሙያ ስትሆን ደስ ይላል እኔም እንደናንተ መሆን ነው አላማዬ ባለሙያ
@mazaam9747
@mazaam9747 7 жыл бұрын
በጠም ጥሩ ሥራ ነው እነትዬ ተባረክ እድሜ ይስጥሽ
@ahmed-dr2qf
@ahmed-dr2qf 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግ ነለን እድሜና ጤና ይስጥልን ያረብ
@user-xj7vl6qp3h
@user-xj7vl6qp3h 7 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ማዘርዬ እጆት ይባረክ ረጅም እድሜ ይስጥዎት
@user-ci2fv3yt1s
@user-ci2fv3yt1s 7 жыл бұрын
ብጣዕሚ ነመስግነኪ ማማየ
@meskiyegata2679
@meskiyegata2679 5 жыл бұрын
እማማ እናመሰግናለን የመከለሻ ቅመም እና ጥቁር ቅመም እርጥብ ቅመም የጥአዘገጃጀትና እርድ እንዴት እንደሚዘጋጅ ብነግሩን
@ayshaaysha3845
@ayshaaysha3845 7 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ማምየዎ
@fanosggg2242
@fanosggg2242 5 жыл бұрын
የኔ ኔናት ስወድሽ ኮ ምርጥ እናት ነሽ እግዚአብሄር እድሜሽን ያርዝምልን ሰላምሽ ብዝዝት ይበልልን እውነት እወድሻለሁ አያቴን ትመስይኛለሽ በሙያ !!!!!
@salhisalhi2889
@salhisalhi2889 5 жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g Жыл бұрын
ምርጥእናትእረጂምእድሜጤና
@adenmm3660
@adenmm3660 5 жыл бұрын
እጅሺን ይማረው እማየ ኑሪልይ
@saadamohammed6326
@saadamohammed6326 6 жыл бұрын
እማማ በጣም እወደዋታለሁ አላህ ይባርከወ
@ገኒየተዋህዶልጅ-ኀ4ፐ
@ገኒየተዋህዶልጅ-ኀ4ፐ 7 жыл бұрын
እማይዬ። እድሜሽን ያርዝምልኝ
@منهمصطفى-ث5ر
@منهمصطفى-ث5ر 7 жыл бұрын
ገኒ የተዋህዶ❤💙❤💙ልጅ j
@منهمصطفى-ث5ر
@منهمصطفى-ث5ر 7 жыл бұрын
ገኒ የተዋህዶልጅ ❤💙❤❤💙
@iloveyouethiopan1346
@iloveyouethiopan1346 7 жыл бұрын
wow betam das yelal enamesgenalen endamn tane yestalay enate
@user-vu6mm7if8l
@user-vu6mm7if8l 6 жыл бұрын
እናቴ ጌታ ባለሸበት ይጠብቅሽ እድሜና ጤና ይሰጥሸ እጅሽ ይባረክ
@hulubersuhone4606
@hulubersuhone4606 7 жыл бұрын
btley wehaw zede matlelu tmchtognal enam eyatlelku etkmalew tebareki motherye
@firetegen9620
@firetegen9620 7 жыл бұрын
Matherye betam desss yemilu dege enat newo edemena tena yestewot
@fozifqr4527
@fozifqr4527 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ማዘርዬ
@hayatlove5152
@hayatlove5152 7 жыл бұрын
ማዘርዬ በጣም ያምራል እነመሰግነለን
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 Жыл бұрын
በጣም ካቺይ ሙያ እየተማርኩ ነው ዉዴየ ስወድሽ
@ሀሲናሙሀመድ
@ሀሲናሙሀመድ 7 жыл бұрын
ማዘር እድሜ ይጨምርለወት ምስር አልጫ ሰርቼ ሞከርኩት በጣም ይጥማል እናመሰግናለን
@josephb4751
@josephb4751 7 жыл бұрын
በጣም ነዉ ደስሚለዉ። እማማ እ/ሔር ይስጥልን። ሚስቶች ከነ ጎርፍ ወታችሁ ደናሁኑ እራሳችን ችለናል።
@binizer6929
@binizer6929 7 жыл бұрын
enatiye edme yestelegn...tanks the Person who made this Video..
@lobabaahmed1701
@lobabaahmed1701 7 жыл бұрын
ማሚየ አላህ እድሜሽን ርዝም ያርግለን ማሚየ በጣም ብዙነገር አስተማርሽን እናመሰግናለን የኔ ዉድ እናት ባለሽበት ሰሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ
@debreworkafeworki6778
@debreworkafeworki6778 7 жыл бұрын
እማማዬ እንኳንም ሐሙስ ሆነ እንጂ አሰራርሽ እምምም so sweet እጅሽ ብርክ ይበል
@user-lu2dg1fq8j
@user-lu2dg1fq8j 7 жыл бұрын
ዋው እድሜ እና ጤና ይስጥልን እናታችን
@Fuchsia_tude
@Fuchsia_tude 4 жыл бұрын
"The meat in America looks long but it's all water. When it touches the heat it will shrink." Truth
@elhamahmad3560
@elhamahmad3560 7 жыл бұрын
ማሚየ እረጂም እድሜ እመኝልሻለሁ
@user-cm7dl7wm6n
@user-cm7dl7wm6n 7 жыл бұрын
ማሚ እድሜ ጤና ተመኘልዎት
@mebratkasaye2195
@mebratkasaye2195 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናታችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 4 жыл бұрын
ኣሰይይይይይይይ ማማየ መዓረይ ናይ ስደት ኣደይ መዓረይ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ ወሓለ ናይ ወሓላሉ ኢድኪ ይባረኽ መዓረይይይ ክትሽኩሪ ፍሽኽ ክትብሊ ከሎኺ ኩሉ ሳዕ ስሓቂ ማማየ።
@samunati8889
@samunati8889 7 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይስጥልን ተምሬአለሁ ።
@sosena7442
@sosena7442 7 жыл бұрын
I learned a lot from you. Thank you for sharing your knowledge. God Bless.
Ethiopian Food - How to Make Shekla Tibs - የሸክላ ጥብስ አሰራር
15:16
Ethiopian Food/Cuisine "How to Make Kikil" የቅቅል  አሰራር
23:08
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 1,3 МЛН
Nurse's Mission: Bringing Joy to Young Lives #shorts
00:17
Fabiosa Stories
Рет қаралды 19 МЛН
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 36 МЛН
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 45 МЛН
ደረቅ ጥብስ አሰራር //Derek tibs //Ethiopian Food
8:02
Ethiopian Food "How to Make Gored Gored " የጎረድ ጎረድ አሰራር
17:41
የመረቅ ጥብስ (Tibs Ethiopian Cooking)
9:46
Solzna
Рет қаралды 693 М.
how to make ethiopian food beef tibs የደረቅ ጥብስ አሰራር
7:41
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 372 М.
የጥብስ ቀይ ወጥ(Tibs Wet)  - The Best Ethiopian Lamb Stew
17:31
HowTo Cook Beef Tibs ምርጥ ጥብስ Ethiopian food
9:52
Wow Ethiopian Food
Рет қаралды 87 М.
Nurse's Mission: Bringing Joy to Young Lives #shorts
00:17
Fabiosa Stories
Рет қаралды 19 МЛН