Ethiopian Food "How to Make Fosoliya and Carrot Tibs " ፎሶሊያ በካሮት ጥብስ አሰራር

  Рет қаралды 135,201

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 193
@marthatesfaye8576
@marthatesfaye8576 4 жыл бұрын
ማማዬ እናት የለኝም እና እናቴ ስትናፍቀኝ የናቴ ምትክ ነሽ ሺ አመት ኑሪልኝ ደግሞ ዘና በይልኝ ያላየሻቸዉን ሀገሮች ጉብኚ ዘና ፈታ በይ ሁሌ ደስተኛ ሁኚ በምንም እንዳትጨነቂ አደራ እማ የኔ ባለሞያ ተባረኪልኝ ።
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 5 жыл бұрын
Mamye is great Professor of food technology. Let the whole world learn from her to live healthy.
@soliyanchuchu9325
@soliyanchuchu9325 7 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እንደዚህ አልነበረም የምሰራው አንድ ላይ ነው የንጠብሰው የነበረው እድሜ ይስጥሽ
@asnaketekletsion7910
@asnaketekletsion7910 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ትንሽ መግለጽ የምፈልገው ገለፃ ስታደርግ ባታረዝምው ከጊዜ
@nhf6449
@nhf6449 4 жыл бұрын
ማሚ የጨጨብሳና የጭኮ አሰራር ብታሳይን😘❤
@nrvana1623
@nrvana1623 7 жыл бұрын
ፕሮግራሙ እጅግ ጥሩና ብዙ ተከታታዮች የሚወዱት በመሆኑ ይመስለኛል የንግድ ማስታወቂያ ይበዛበታል ይህም ከናን ተ ቁጥጥር ውጭ ካልሆነ በመጠኑም ቢሆ ቀነስ ቢል መልካም ነው ከዚህ በተረፈ ቪዲዮዎች መግዛት ቢፈለግ የት ነው የሚገኘው።።።።።አመሰግናለሁ
@صوفياصوفيا-ذ5خ
@صوفياصوفيا-ذ5خ 5 жыл бұрын
ውይ ስደት ብዙን ያስተምራል ፋሶሊያ ፈልፍለን ለከብት ነበር የምንሰጠው ፍሬውን ብቻ እጂ ቁረጮው ጥቅም ያለው አይመስለኝም ነበር አሁን ግን ኢሸአላህ እናቴን ለከብት አወዳሰጭ ነው የምለው
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 Жыл бұрын
ለጋ ካልሆነ አይሆንም
@iniblaeats3224
@iniblaeats3224 7 жыл бұрын
Thank you so much for these videos! As a diaspora Ethiopian myself I am now making my own modern version of recipes with my favorite spices like berbere. But this is DEMBENYA agerachin migib. But I never memorized my moms classic recipes so now I can master it thanks to your videos. Tebareki!
@hayath5835
@hayath5835 7 жыл бұрын
ስፈልገው ነበር አመሰግናለሁ እማማ ረጅም እድሜ እና ጤና እመኝልሻለሁ
@seadashifa407
@seadashifa407 5 жыл бұрын
እኔም
@tsedalegirma4364
@tsedalegirma4364 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናት እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@mikhapte198
@mikhapte198 5 жыл бұрын
Awesome! Thank you for sharing your recipe and wisdom!
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 3 жыл бұрын
Betam yamral. Enmesegnalen. God bless you🙏🙏🙏
@wazemakuhlen9376
@wazemakuhlen9376 Жыл бұрын
እናመሰግናለን 😊😊😊
@makeali3720
@makeali3720 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናትየ እጂሽ ይባረክ
@fikertube4806
@fikertube4806 4 жыл бұрын
Enameseginalen ye Adane enat!
@samrimiki4328
@samrimiki4328 7 жыл бұрын
ማሚዬ በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽን ይባርከው 10Q so much.
@chalkutchalkut421
@chalkutchalkut421 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@አለለኔየተሻለነገርአሜን
@አለለኔየተሻለነገርአሜን 7 жыл бұрын
betam yemewedew megeb benor ........ufffff thanks you
@tigisttaddess4238
@tigisttaddess4238 7 жыл бұрын
enamesegnalen mother edmana tana yestewot
@haregdemeke7986
@haregdemeke7986 4 жыл бұрын
አቤት ልጆችሽ ታድለው ባለሞያ እናት አላቸው የእኔ እናት ብቻ ጎበዝ ትመስለኝ ነበር ለካ ጓደኛ አላት❤
@giovannaiamele8782
@giovannaiamele8782 2 жыл бұрын
Everything you cook is perfect!
@sablasabla3713
@sablasabla3713 7 жыл бұрын
ምዘርዬ በጣም እናመሰግናለን.
@aselamwalekum5515
@aselamwalekum5515 7 жыл бұрын
betam enamesegnalen edimna tena yistish
@medenabelaymedenabelay4691
@medenabelaymedenabelay4691 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን እደሜና ጤና ለእናቶች ያረብ
@futureman202
@futureman202 6 жыл бұрын
የምወደው ምግብ: እንዲህ ቀላል ነበር?! ነገ ተሰራ በቃ:: Thank you.
@debreworkafeworki6778
@debreworkafeworki6778 7 жыл бұрын
እማማዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል
@tsigeshchannel4371
@tsigeshchannel4371 8 ай бұрын
ተባረኪ ማሚዬ
@naimayhaya705
@naimayhaya705 7 жыл бұрын
በታም እናመሰግናለን እናታችን። እድሜ ይስትሽ
@netsanetkahsay4109
@netsanetkahsay4109 7 жыл бұрын
Thank you tebarekulegn
@berkesamegersaa99
@berkesamegersaa99 6 жыл бұрын
ማማዬ እእእሟሟ እረጋ የሉ እናት ኖት። እድሜዎን ይርዝምልን
@weletmareyamlemma592
@weletmareyamlemma592 5 жыл бұрын
Enate betam enamseginalen erejime edmena tena yesteshe
@አይሻበህሩከድር
@አይሻበህሩከድር 7 жыл бұрын
እናታችን ከልብ እናመሰግናለን በጣም ስፈልገዉ ነበር እጅሽን በረካ ያግልን ሰላምሽ ይብዛልን
@tehayabelihu2605
@tehayabelihu2605 7 жыл бұрын
ማዘርዬ እድሜና ጤና ይስጠሆት thanks
@wnext-nx2mb
@wnext-nx2mb 7 жыл бұрын
እናመስግናለን እደሜና ጤና ለእናቶች ይረብ
@ሱሱ-ባባ
@ሱሱ-ባባ 2 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ እናት አመሰግናለሁ እያየሁ አብሬ ሰራሁ በጣም ወደዱት ከየት አይቼ እደሰራሁ አሴትዮዬ አሳየሁት ሁሌ እከታተላላሁ ባለሞያ አደረጉኝ
@hopelast9005
@hopelast9005 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጦት የኔ እናት ጤና ይስጥልኝ ደሞ እናቴን ነው ሚመስሉኝ ደግሜ ደግሜ ነው ማዬት እናቴ ስትናፍቀኝ
@emebettessema9417
@emebettessema9417 7 жыл бұрын
thank you very much God bless you 👍💖👌
@ሶፍኒትለማቅድስትአርሴማ
@ሶፍኒትለማቅድስትአርሴማ 7 жыл бұрын
ማሚ ከአንቺ ብዙ ነገር ተምሬየለው አውቄለው እድሜና ጤና ይስጥሽ
@Linda-ce2pt
@Linda-ce2pt Жыл бұрын
Mamy yeny wed ethiopia nurilege bezu temaren kanchy
@maziyednglmaryamlij8613
@maziyednglmaryamlij8613 7 жыл бұрын
ረጅም እድሜና ጤና እስጥሽ እናታችን
@roose2248
@roose2248 7 жыл бұрын
ማዘርየ የእኔ እናት እጀወ ማር እድሜ ከጤና ጋር እርዝም ይበልለወት ከነሙሉ ቤተሰበወ
@akisolomon3170
@akisolomon3170 6 жыл бұрын
Thanks mother God bless you...
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ6አ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ6አ 7 жыл бұрын
በጣም ነው እምናመሰግን እናታችን ባለሙያ አድርገውናል እረጅም እድሜና ጤና ሰጦወት ከዚ በላይ ብዙ እድንማር ያድርገን እኛንም
@nunyabusiness6693
@nunyabusiness6693 3 жыл бұрын
Can someone tell me what the white stuff is she sprinkles?
@yaredh.4014
@yaredh.4014 3 жыл бұрын
She used Onion,Green beans,Olive oil,Carrot and Salt.
@tsiggeeangechaa3908
@tsiggeeangechaa3908 7 жыл бұрын
thank you. so much. mother
@eyoelteferi4168
@eyoelteferi4168 6 жыл бұрын
በታም እናመሰግናለን ማዘር
@neimahassen352
@neimahassen352 6 жыл бұрын
ማማዬ አሰራርሽን ሁሌ እከታተላለሁ በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤሃ አብዝቶ ይስጥሽ
@aloalok4611
@aloalok4611 7 жыл бұрын
መመዬ በውነት ጎበዝ በለሙየ ነሽ አለህ እረጅም እድሜ ይስጥሽ እነቴን ነው የምትመስልኝ ሰለምሽን የብዘልኝ
@yetemworkhaile6808
@yetemworkhaile6808 6 жыл бұрын
Thanks mamaya
@ferzawudsalmon2080
@ferzawudsalmon2080 7 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታልው። ባለሞ አረጉን
@mdenahmoh6387
@mdenahmoh6387 7 жыл бұрын
ማሚየ እድትያምራል ማሻአላህ
@hawaseid9601
@hawaseid9601 7 жыл бұрын
ማዘርየ እድሜና ጤና ይስጥልን ብዙካች ተምሬአለሁ በጣምናዉ የማመሰግነዉ
@ggfvvchgdc7454
@ggfvvchgdc7454 7 жыл бұрын
እናመሠግናለን ማማየ
@jcjcj3271
@jcjcj3271 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማም
@yirgalemyirgalem3007
@yirgalemyirgalem3007 7 жыл бұрын
በጣም ያምራለ
@mustafahamza7970
@mustafahamza7970 7 жыл бұрын
ማማየእረጅም እድሜ ይስጠውት የአብሽ አስራር ያሳዩንእስቲ
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 7 жыл бұрын
Hi mustafa hamza amen biyalehu abish metetun kehone tesertuwal felgew
@thej6819
@thej6819 7 жыл бұрын
Adane
@hdhcgvdhcv3349
@hdhcgvdhcv3349 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን እማማየ
@meserettaddesse1120
@meserettaddesse1120 7 жыл бұрын
mimiye betam timihirt eydewelkui new egizabher yibarkiweti
@laillaniecostanzaantawurda6189
@laillaniecostanzaantawurda6189 5 жыл бұрын
ማሚ ምርጥ ሰዉ
@helengtsadike8008
@helengtsadike8008 Жыл бұрын
Amen emaye selam hunulin
@kedistyegeta8574
@kedistyegeta8574 7 жыл бұрын
Enamesegnalen mother
@alamnura9573
@alamnura9573 7 жыл бұрын
ማዘር እድሜ ይሥትልን የቅቤ አነጣጠር ያሣዩን
@mennabekele2349
@mennabekele2349 7 жыл бұрын
ye adaneye mama betam akebrshalhu kehulu kehulu degmo "ene ende agere ende ethiopia yemityat AZMACH waw betam tigbbbb elalhu tebarekilgn edme ena tena yistilgn
@habeshastan9456
@habeshastan9456 7 жыл бұрын
Ye Irgo (Ergo) aserar yasaun emamye? Thank you
@serajmuhammed3942
@serajmuhammed3942 7 жыл бұрын
Good morning YE ADANE INNAT My wife and I have been watching your videos for a while. We have learned so many ways of making different kinds of ETHIOPIAN dishes. Our focus is on "injera", we find that to be challenging. We watched you making injera with passion and with perfection. We followed your instructions.We have done well. However, we have some problems to bring to your attention to get your advice: 1. Our injeras are not smooth on their BACKS.How can we bake injeras with SMOOTH BACK ? 2. Our injeras break on us badly. What should we do to make our injeras stronger? Please send us your advice that will help to resolve our major problems. By the way, we mixed two measures of " teff" and one measure of "gebs" . By watching your videos, we have to conclude that you are passionate in what you do and teach your audience in easy ways to follow.
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 7 жыл бұрын
Hi Seraj Muhammed first of all thank u for the nice comment, to answer ur question American injera (injera made in America aren't that smooth compared to Ethiopian made injera) but here are the possible solutions 1. Don't over heat the Mitad ( mitadu betam aysma) if the Mitad is the problem it's better to change it, another one is put little more absit I don't know the English term for that 😊 ( absit kelelaw gize tinish berket yibel) and most importantly mix the batter very well (litu bedenb metashet alebet) 2. Its similar with the above answer mix the batter very well and add little more absit and when u guys make the absit put little abish on the absit batter) hope it helps..credit to Mom she answered all this thanks again
@lidiyabikaia8226
@lidiyabikaia8226 7 жыл бұрын
miame ok thank you so much
@salmalhsm2143
@salmalhsm2143 7 жыл бұрын
ማሚ፡ፈጢራ፡እና፡ፍል፡ብታሳይኝ፡ከተመቸሽ፡በተረፈ፡እንዴት፡እንደ፡ምወድሽ
@etsegenettadese3047
@etsegenettadese3047 7 жыл бұрын
Thank you
@abdilove2589
@abdilove2589 7 жыл бұрын
thanks mother
@haregdemeke7986
@haregdemeke7986 4 жыл бұрын
ምርጥ እናት ረጅም እድም እመኛለሁ
@dihsj7346
@dihsj7346 7 жыл бұрын
እማማ እጆት ይባረክ!
@rurukonjo6907
@rurukonjo6907 7 жыл бұрын
thanks Mather 😘👌
@mimialex2514
@mimialex2514 Жыл бұрын
ማማዬ በጣም እወድዎታለሁ
@hayatbedada6101
@hayatbedada6101 6 жыл бұрын
Betammmmm enamesegnalen mame
@henichoelisho60
@henichoelisho60 7 жыл бұрын
ማሚዬ በእርሶ የተነሳ ባለሙያ ሆኛለሁ ባለፈው ምንቸት አብሽ በጥሩ ሁኔታ ውሀ ሳልጨምር ሰርቻለሁ ግን አነሰችብኝ እንጂ ጥሩ ምንቸት ነው የሰራሁት ሌላው የኔ ችግር በዛ አድርጌ ስሰራ አይጣፍጥልኝም እና ችግሩ ምን እንደሆነ ግን አልገባኝም ሌላው ፎሶልያ በጣም የምወደው የፆም ምግብ ነው እጆት ይባረክ ማሚዬ ስላሳዩን ከተቻለ ደግሞ የሱፍ ፍትፍት በሚመቾት ግዜ አሳዩን እማዬ
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 7 жыл бұрын
Hi henicho elisho thank u for the love yesuf fitfit tesertuwal felgiw
@henichoelisho60
@henichoelisho60 7 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እማዬ እንዲሁም አዳነ
@edenhaile9839
@edenhaile9839 7 жыл бұрын
ውድ እናታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ
@zeinabancha8749
@zeinabancha8749 6 жыл бұрын
Emaye geta yibarkot beqalalu piza aserar yasayun inwodhalen ❤❤
@tekanego5295
@tekanego5295 7 жыл бұрын
ማማዬ እጅሽ ይባረክ እረጅም እድሜ ይስጥሽ
@ሀያትአሊ-ቸ3የ
@ሀያትአሊ-ቸ3የ 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሚ ረጂም እድሜ ላንች በያለሁኝ ለምን ሠላጣ አስራር አያሳዪንም
@aynalemalemu9
@aynalemalemu9 7 жыл бұрын
ማሚየ ሰላም እግዚአብሔር የበዛልሽ ማዘርየ በጣም አመሰግናለሁ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 жыл бұрын
ጎበዝነቹ ማዘር
@melagebre8730
@melagebre8730 7 жыл бұрын
እናታችን እናመሰግናለን ሚጥሚጣ አሰራር አሳዩን
@MM-ud5mr
@MM-ud5mr 5 жыл бұрын
Thank you mommye .
@Zewdie86
@Zewdie86 7 жыл бұрын
Tebareki ye ene balemuya! Ene yemwedew yemgb aynet ehe nebre be teleym betsom weqt gin ke Ethiopiea kewexahugn behuwala tchewalehugn lemn eyeboka ena alxafxm eyalegn gin ahun teredahugn bexam amesegnalehugn kelb!
@getekidani9732
@getekidani9732 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናታችን
@ikramomar3956
@ikramomar3956 7 жыл бұрын
እነታችን እድሜ ይስጥልኝ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
ድጋሚ እያየሁ ነው አመሠግናለሁ እማየ
@hgsbgd9786
@hgsbgd9786 6 жыл бұрын
ማማዬ ሠላምሽ ይብዛ እናመሰግናለን
@raqiraqi5521
@raqiraqi5521 7 жыл бұрын
Mamaye Allahi Edimeshi Yaqoyeshi Kalijochishim
@user-qb7qp4py3l
@user-qb7qp4py3l 7 жыл бұрын
አመስግነላሁ በርችልን
@ዪዲትከናዝሬት
@ዪዲትከናዝሬት 7 жыл бұрын
Thank you mom
@bettyethiopianfood463
@bettyethiopianfood463 5 жыл бұрын
Thank you 🙏🏾
@fititewerke3920
@fititewerke3920 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያቆይልን ማማዬ
@seblefentaw1642
@seblefentaw1642 7 жыл бұрын
እናት ፍቅር እኮ ነሺ ማሚ ሰላምሺን ያብዛልኚ። አምላከ ክርስቶስ
@bettyelias6458
@bettyelias6458 4 жыл бұрын
አመስግናለሁ
@debreworkafeworki6778
@debreworkafeworki6778 7 жыл бұрын
አሜን የኔ እናት
@tsegamuzollo1720
@tsegamuzollo1720 3 жыл бұрын
Sweet yehonesh ehet 😘💕🙏🏽
@mohamedhasbunallahwniyamel7882
@mohamedhasbunallahwniyamel7882 7 жыл бұрын
ማማ እንወድሻለን አላህ ይጥፕብቅሽ እረጅም እድሜ። ከሙሉ ጤና ይስጥሽ
@freemanfreed1581
@freemanfreed1581 4 жыл бұрын
ፎሶልያ ፍሬው መውጣት አለበት ሲከተፍ??
@rabahibrahim5374
@rabahibrahim5374 7 жыл бұрын
mamaye doro wate set daqeqa yefa jal ema negaregn
@betigetachew9558
@betigetachew9558 7 жыл бұрын
enamesegnalen mazer
@elsabetargaw762
@elsabetargaw762 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማዬ እጅ ይባረክ
@bfjdudd6811
@bfjdudd6811 7 жыл бұрын
Elsabet Argaw koko
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 7 жыл бұрын
Wow mom betam enamesegenaln ejeshin yebarekew ..Edemi yeseteshi Luke's yummy 😍👑🙏🌹🌹🌹
@hiwottubeamen6143
@hiwottubeamen6143 2 жыл бұрын
Batseb enun mamayy🥰🥰🥰🥰
@emantube6818
@emantube6818 5 жыл бұрын
ሰላምሺ ይብዛ
ETHIOPIAN FOOD - " How to make Fosoliya and Carrote Tibs "
12:44
Bahlie Tube
Рет қаралды 259 М.
Ethiopian food/ ቀላል የፎሰሊያ አሰራር
9:00
Lily’s kitchen
Рет қаралды 4,8 М.
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,6 МЛН
Зу-зу Күлпаш 2. Бригадир.
43:03
ASTANATV Movie
Рет қаралды 587 М.
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 12 МЛН
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 35 МЛН
Ethiopian food/በጣም ቆንጆ ፎሶልያ አጠባበስ
15:49
የባህል ገበታ Ethio Tube / Yebahl Gebeta
Рет қаралды 13 М.
Ethiopian food- #Fosoliya የፎሶሊያ አጠባበስ
11:36
konjo tube
Рет қаралды 27 М.
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,6 МЛН