KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የጭኮ አሰራር//Ethiopian Dish “How To Make Chico”Ethiopian Barley Flour Chiko #ethiopian #gurage
13:12
የልጆቼን በርበሬ አዘጋጅቼ ጨርሻለው! ሙሉ የ በርበሬ አዘገጃጀት| how to prepare Ethiopian spice Berbere
16:41
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
Правильный подход к детям
00:18
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Ethiopian Dish "How to Make Chico" የጭኮ ምግብ አሰራር
Рет қаралды 82,254
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 325 М.
Adane - Ethiopian Food
Күн бұрын
Пікірлер: 226
@مريمخضر-ل5ش
8 жыл бұрын
እማማ ፈገግታዎት ብቻ ያጠግባል አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን
@fkirageradane5068
2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም የኢትዮጵያ ምግብ አዘገጃጀት ትምህርት አቀራረብዎት ከልብ አመሰግናለሁ ።
@jcjcj3271
8 жыл бұрын
ማማዬ በጣም እናመሰግናለን በጣም ስፈልገው የነበርነገርነው በሶ ጭብጥ ብታሳዩኑ ደስ ይለናል
@simretbereka988
8 жыл бұрын
እናመሰግናለን እማምዬ ተባረኪልን
@cherinetgobena7464
3 жыл бұрын
ትልቅ እናት ነዎት ለብዙ ወጣት ሴቶች አይን የከፈቱ ስለሆነ እናመስግንዎታልን በስደት ያለነውም ወንድሞች ስው ከመለመን ስላዳኑ ን ትልቅ ክብር አለን እግዜር ከነቤተስብዎ ይጠብቆት !!!!
@tatybarich7316
3 жыл бұрын
woww woww በጣም
@fatumasayidfatumasayid1002
8 жыл бұрын
እጅክ በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ባለሞያ ነሆት ፈጣሪ እድሜሆትን ረጅም ያድርግለሆት
@tsegakeller157
8 жыл бұрын
enate setesera tenesh berebere techemer neber ye Dire lij negn betam amesegenalew tebareku Enatyeeee sewedot
@habenito15
3 жыл бұрын
I love this woman!! I feel like I'm watching my mum when I see her! 💕💕💕💕
@lilajamal1978
8 жыл бұрын
ማዘርዬ በጣም ደስ ይላል በናት እጅ የተሰራ ይጣፍጣል እናመሰግናለን
@love-wr2tf
8 жыл бұрын
የኔ እናት እድሜ ይስጥሽ ብዙ ነገር ተምራለሁ በጣም አመሠግናለሁ ውድ
@chahinecell1684
8 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ምግብ ነው አሠራሩን ባላውቀውም በኦሮሞ በሀል ለሠርግ ሲቀርብ አያለሁ እናመሠግናለን እናታችን😘
@tasfaneshhailu9425
8 жыл бұрын
ጭኮ ዋናው ቅመሙና ጨው ነው በተለይ ኮረርማ.እናም ደግሞ ለም ቅቤው አይቀልጥም ምክንያቱ ምንድነው እኔም ሆነ እናቴ ስትሰራ አቅልጠን ነው ጭኮ ያደግንበት ነው ማለት ይቻላል.ደግሞም ያዝ ሲል ነው እንጂ ዱቄት መሆን ወይን ደግሞ ፍርፍር ማለት የለበት.
@የገብርኤልልጅነኝ-ዘ1ወ
8 жыл бұрын
ማሚ እናመሰግናለን ካላስቸገርኩሽ የባቅላባ አሰራር ብታሳይን
@tenayegemeda9429
5 жыл бұрын
ማሚ ተመችቶኛል ደስ ይላለል ነገር ግን ትንሽ ቅቤ ያነሰዉ መስሎኛለል....ሲቆይ ሊደርቅ ይችላል እኛ ቤትም ድሮ ይሰራ ነበር....አመሰግናለሁ ምርጥ ኢትዮጽያዊት ሴት!! በጆ ቢሰሩት ይመረጣል
@ttmarr1623
8 жыл бұрын
የአዳነ እናት እድሜ ከጤና ይስጦት ረስቼው ነበር እንዳስታውሰው ስለረዱኝ
@zeharasaid9910
8 жыл бұрын
betam mawok yamflgaw nebr Thanks God bless you and your family
@ጉራጌውገነናአያርሴ
8 жыл бұрын
ማዘርዬ እድሜና የጤና ይስጥልኝ♥♥♥♥ውድድድድድድድድ የጉራጌ ዞን በብዛት በሰርግና ጊዜ የሚቀርብ ምግብ ነው ።
@ihavefaithingod.godisgood.1188
5 жыл бұрын
Feneti Kuse hhh😂😂😂
@soliyanatekle8392
6 жыл бұрын
Tnx monmy kocho endet endemesera beyasayun 💓💓
@abyssinay5580
8 жыл бұрын
arif nw gin yene enat sitsera mitmita ena korerima tichemiralech yebelete tiru test yinorewal. Enamesegnalen!!!
@ruhamahoney6632
8 жыл бұрын
mother Betam Amsegenalhu Ewedotalehu Yemefelgew Moya Neber Betam Tnx Tebarekulegn
@marelove4194
8 жыл бұрын
woww mime thenks betam das yelale
@firhewotyenatenafaki6256
8 жыл бұрын
እማምዬ እናመሰግናለን ትዝታ ቀስቀሱብኝ ውይይይይ የኦሮሚያ ጭኮ
@raselsiddiquee640
6 жыл бұрын
ማማዬ በጣም አመሰግናለው በርቱልን
@JashimRainku
7 жыл бұрын
እማይዬ የኔ ቆንጆ አላህ አድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም ምወደው ምግብ ነው
@ethiopiahagere7018
8 жыл бұрын
በቀላሉ ብዙ ነገር እያወቅን ነው እናመሰግናለን
@ethiopianfoods8038
2 жыл бұрын
how.about.instead of by hand.using blender or mixer?
@trasawoldu9173
8 жыл бұрын
one of my favorite top Ethio food. bless you ye Adane enat
@ምህረትየበዛላትሰላም
8 жыл бұрын
ጭኮ ሰራለወ በዬ የሞቀ ወሀ ደርግሚበት ገንፎ ሆኖብኝ ያቃል አይ ቀድሜ ይህን video ባየው እናመሰግናለን
@samuelfeke6344
4 жыл бұрын
Enem kikiki
@tehayabelihu2605
8 жыл бұрын
ዋው እኮ ነሆት እማ እናመስግናለን
@lvhvbhh9947
8 жыл бұрын
እናመሰግናለን እማማ
@mikeray8591
6 жыл бұрын
Selam Selam lemne dero wet endet endmisra atsayem?????betrfe teru new ketybet
@yemariyamlijmmm3625
7 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥሽ እማ እኔ ጥርት ያልኩ በእናቴ የጉራጌ ልጅ ነኝ እናቴም እንደ ኢትዮጵያዊያን እናቶሽ ሲበዛ ባለሙያ ናት ግን እናቴ ጭኮ ስትሰራ ቂቤው የነጠረ ነው ምትጠቀመው ያው የሰው ሙያ ይለያያል እናመሰግናለን እናታችንውድድድድ
@mamelegesse1450
6 жыл бұрын
7
@mamelegesse1450
6 жыл бұрын
i
@shewityemane8146
7 жыл бұрын
Enameseginaleni.....edmy Ena tena yisitilin. Ye tsom migibichin liyasayuni yichilalu?? Ahun Ye tsom weqit silehon. Lots of lv
@dawithayth6338
6 жыл бұрын
mamaye erejim edmena tena ystsh.thank you 💕💕
@beckyj6977
5 жыл бұрын
How about a pinch of Berber for taste?
@Ethiopianfood
5 жыл бұрын
Hi becky, I haven’t tried it before but u can’t try it and let me know :)
@beckyj6977
5 жыл бұрын
@@Ethiopianfood I will ! Yene tehut balemoya :))
@KALKIDAN-yn3dn
8 жыл бұрын
ማዘርዬ ባለሞያ ኖት እኮ እድሜ ይስጥልን
@kidulove3201
8 жыл бұрын
ያምምም በጣም የምወደው ምግብ እና መሠግናለን እናቴ
@teklerishanrshan9670
6 жыл бұрын
mamaye ejeshe yebareke selame hugi merte enate neshe edemena tena yesteshe amen
@hayethassen7924
8 жыл бұрын
አትጨቃጨቁ ክብር ለናታችን የጉራጌም ይሁን የኦሮሞ እኔ መብላቴን ብቻ Tankyou mame
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሐ1ነ
7 жыл бұрын
Hayet Hassen kkkk ewunetshn serto menfat new yegurage ye amara malet yelem
@ተምኪንቅመም
5 жыл бұрын
ትክክል የምንምይኡን ጭኮ ውስጤ ነው እናታችን በረካ ኡኑ ዲስክ ላይክ የምስጡ ስትገረሙ
@ahmadal3nezi910
8 жыл бұрын
ሰላም የእግዚሐቤሔር ሰላም ይብላችሁ የበሶ ጁስ ግን አልገበኝ እንዴት ነው የምሰራው? ?? ይቅርታ ግን አዴ
@tarikayalew116
8 жыл бұрын
ማዘርዬ በጣም ባለሙያ ነዎት እናመሰግናለን ጥያቄ አለኝ የላዛኛ አሰራር እና ክሪሙ እንዴት እቤት ውስጥ ማዘጋጀት እንደምንችል ቢያስተምሩኝ ደስ ይለኛል ካላስቸገርኩ በተረፈ እረጅም እድሜ ይስጥዎት
@e.ph.r164
8 жыл бұрын
enatiye betam tnx 💓💓💓💓
@hakimiki1611
8 жыл бұрын
cheko betame nwe yemewedewe enamesegenalene
@eritreagreatgezavideos7683
8 жыл бұрын
wow I like it beautiful mom , in Eritrea we do it with boil water & butter I don't if it is the same though
@beckyj6977
5 жыл бұрын
If u put water in it then it is beso mabesbes or chibto,...cheko is made of only butter :))
@ksa416
8 жыл бұрын
ማማዬ እድሜና ጤና ይስጥልን ከሞያውም አልፎ መልካም የስነምግባር እያስተማሩን ነውና ከልብ እናመሰግኖቷለን የኛ ውድ የናንተን አይነቶች ያብዛልን ከታች ማለት ኮመት ላይ ስትጨቃጨቁ አይቼዋለሁ ጭኮ የኦሮሞ ባህላዊ ምግብ ነው የምትሉት ከእውነት የራቀ ነው በኛ በጉራጌ ትልቅ ክብር ያለው ምግብ ነው በአብዛኛው ሰርግ ሲኖር የሚዜ ቤተሰብ ከሆኑት እናት እህት ያገባ ከሆነ ምስቱ ከጥሎሽ ጋር ይዘው በስጦታ መልክ ለሙሹራው የሚሰጥ ነው አንዳንዴም በአመት ባሎች ጊዜ እንመገባዋለን እና አትጨቃጨቁ ዋናው ነገር ማወቁ ነው እህቶች
@hfmjjjdj2515
8 жыл бұрын
አመሰግናለሁ. መም
@fatumamoh5001
5 жыл бұрын
Wooow betam aref now thank you
@metergemapp5050
8 жыл бұрын
ዋዉ እማ እድሜ ይሥጥልኔ የብሥኩት አቦካክ ቢያሣዪን
@salehaljafari549
8 жыл бұрын
እናመስግናለን እናታችን
@hillinawallen5951
8 жыл бұрын
You are the best mama!
@መስከርምመስከርም-ሠ7ቐ
8 жыл бұрын
ማምየ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ማር የሆኑ እናቴ ናቸዉ እናመሰግናቸዋለን
@semhalbeyene6074
6 жыл бұрын
enamesegnalen,,,,,,,,,,,,ye ertb aserar byasayun dess ylegnal
@mekedssewent6474
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥጌን 🎉🎉❤❤❤ማማዬ
@gemz3359
5 жыл бұрын
የኔ ባሐሞያ እናት ድድሜ ጤና ይስጥልን
@mantegbkifle1748
8 жыл бұрын
enameseginalen ema edemawotin yarezimilin
@senay9798
8 жыл бұрын
ማሚ እናመሰግናለን፡፡
@humble305
8 жыл бұрын
thanks mother you are awesome !!!
@haymizeleke7996
5 жыл бұрын
ለጭኮ የሚሆናው ገብስ እንዴት ይዘጋጃል?
@ኡሙሪሀብአደም
8 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ
@jamemohammed442
8 жыл бұрын
ejege betam enamesegenalen mameya edate edamewadewate😍😍😍
@አልሚየማሪያምልጅ
8 жыл бұрын
ዋው ይጣፍጣል በጣም እናታችን
@ውዴየኔፍቅር
8 жыл бұрын
እናትየ እደት ሰነበቱ? ደህና ነዎት? በጣም በጣም አመሰግናለሁ። ስለ ጭኮ አሰራሩ። የብርዝ አሰራር ጠይቄዎት ነበር??
@ellineephrem8473
6 жыл бұрын
Wow thank you
@martayemariyamiliji5035
8 жыл бұрын
wow Tanx mame
@love-ns1bl
8 жыл бұрын
እናትአለምእየአላህያቆይልን ስወደወት በጣም ኡሞ
@metadelg
8 жыл бұрын
please can you show me how to make tela in America
@mohamedseid2914
8 жыл бұрын
እኔ ደሙ ትሎብኝ ጭቁ ስወድ ማሚ አመሠግናለሁ
@salemzenebe6584
8 жыл бұрын
Ejewo yebarek yelejeo demo adenakiw negn (Adane Egezeabeher yebarekeh
@elianaermias6770
8 жыл бұрын
waw your great thx
@ttmarr1623
8 жыл бұрын
ጭኮ አላውቅም ያልሽው ሁላ ጭኮ ማለት ያው ጭኮ ነው በቅቤና ተፈትጎ የተፈጨ በነጭ ገብስ ዱቄት የሚዘጋጅ የጉራጌ ባህላዊ ምግብ ነው በጣም ጥብቅና ከባድ የሚባል እንግዳ ወይም አማች ሲመጣባቹ የሚቀርብ የክብር ምግብ ነው አከተመ
@abaytadese5511
8 жыл бұрын
manew yeguraga bicha yaregew konjo
@ttmarr1623
8 жыл бұрын
ራሱ ጭኮ ነዋ ካላመንሽኝ ወይም ካላመንከኝ ጠይቂ / ቅ
@fikerlove9693
8 жыл бұрын
የጉራጌ አይደለም የኦሮሞ ነው
@ወሎየዋያውምአባሰል
7 жыл бұрын
tt marr ወ / ሚካኤል እሰኪዝም በሉ እናተያወቃችሁት አለሳወቃች ሁ ዋይ
@tigistmiki227
6 жыл бұрын
Er kes yehulum new betley beoromo bahlawi mgeb new
@yenayena8676
8 жыл бұрын
እናማሰግናለን
@selamenashdingil9366
8 жыл бұрын
woooooooooowwwwwwwwww mami ewnat betam naw mamaseginewu miwodewu migib naw inam aserarun iresichewu naber oohhhh ahunima seralewu kezi buhala idime le mami nurilin wudi inatachin lijochishinim yanurilish 10q
@hayukonjo785
8 жыл бұрын
betam enamesegenalen mameya ewedesalew 😍
@meske2042
8 жыл бұрын
እናመሰግናለ እናት
@ElsaMekonnene
Жыл бұрын
በርቺ
@alemsebokaalemseboka5611
8 жыл бұрын
enamesegnalen
@sofiagetachew89
8 жыл бұрын
ይንንሥ ምኑንም አላውቅም ቀምሸም ሆነ ሠርቸ አላውቅ ምን አልሽው ሥሙን ጭኮ 😍
@stststst3153
8 жыл бұрын
Wowowow! thank u mother
@ወለተማርያምየኢትዮጵያትቅ
8 жыл бұрын
እናመሰናለን እድሜና ጤና ይስጥልን ጭኮ እኔ ካደኩብት አካባቢ ለሰርግ በጣም ተፈላጊ ነው ግን ቄቤው የቀለጠም እጠቀማለን ማለት የቀለጠው ቸግር አለው ዱቄቱ ላይ እንደ ወሀ ይያርከፈከፍን ነው ብዚጊዜ የማቀው ለትምርቱ አመሰግናለሁ
@amnaieamahmed3487
7 жыл бұрын
ማሚ ስወደሽ እጅሽ ይባረክ ሁሌ ኡስጤነሽ አለህ እድሜና ጤና ይስጥሽ ሁቢቢቢቢቢ
@biiftuubarii8487
8 жыл бұрын
thank you marrr
@yemitaenat3101
8 жыл бұрын
ማዘርየ በርቱልን እናመሰግናል
@zewudnesgzewudesg9183
8 жыл бұрын
ማምየ፡ምን፡ላድር፡ግሺ፡ሳም፡ነው፡ያደረኩሺ፡የእኔ፡እናት
@helendesta4364
8 жыл бұрын
በለው እኔ ደሞ ለመጀመርያ ጊዜ ሳየው ብዙ ሞያ እድናውቅ ስለረዱን ተባረኩ ማዘር
@tesgemariyamgeni9763
8 жыл бұрын
እማይዬ የኔ ውድድ በጣም የምወደው ምግብ ነው ግን እድሜ ለስደት አሰራሩን እረስቼው ነበር በጣም አናመሰግናለን..! እርጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ቸር አምላካችን.! በነገራችን ላም ሄሎ ሐበሻ በ ፎስ ብክ ላገኘው አልቻልኩም..ለምን..?
@mariahsnn3160
8 жыл бұрын
የኔ፡መሙ፡የኔ፡ዉድ
@yeshiworksahlu7339
8 жыл бұрын
how making engera
@tsehayendra2019
8 жыл бұрын
ኧረ bf.b ቀረቶ በዚህም አላገኘሁትኔ ehit
@woynshetmalla1177
8 жыл бұрын
+Tsehay Endra እኔ አሳይሻለሁ የኔ ሞዛአዛአ መልክ ይሰጠን እንጅ ሞአይ ከማማአ ተምርናል ለማነኛአውም ሊነኩን ከማማአ ቨድኦ ሰር አለላአችሁ የምሰር አልጫአ ባአሰተማሮበት ቨድኦ
@tsehayendra2019
8 жыл бұрын
+Woynshet Malla ደሞ በዚህ መጣሽ አች እሽ የኔ ቆንጆ
@aberujimabekele8900
8 жыл бұрын
mam bag sitarad yamisaraw dulat asaayun amasaginslahu
@tgbloom1968
8 жыл бұрын
Thank you
@familybannas8809
8 жыл бұрын
Nice!
@emuyamakoroemuya4556
8 жыл бұрын
vere good 👍👍👍👍
@tasfaneshhailu9425
8 жыл бұрын
ጭኮ አይበላሽም ብዙን ግዜ ለረጅም ግዜ የሚቀመጥ ምግብ ነው ፍርጅም አያስፈልገውም.እንዴ በብዛት እኮ አባቶቻችን ለረጅም ጉዞ ሲሄዱ በትንሽ አገልግል የሚደረግላቸው ነው ከቆር ጋር.ዝም ብለን አጉል ዘመናዊነት እያልን አንጨማምር .
@hewatksa7446
8 жыл бұрын
edima ena tana yestelen motherye gene halo habesha laye besehufe yakerbutene magegt alechalekume
@sofifamily
8 жыл бұрын
thank you emema
@ማሚእወድሻለሁውለታሽአለብ
8 жыл бұрын
ጭኮ ምንድን ነው በምነኛ ቋንቋ ነው
@fatumaabduabduo6976
8 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጭቆ አላቅም ገና እየደማሁ ነው
@tigistgirmatigistgirma4461
6 жыл бұрын
Mumye betam gobhz note eghot yebhrke
@የፍቅርመምህሬእራሱክ-ሐ3ኰ
8 жыл бұрын
ማሚ txs። ነገ ሰርቼ እበላለው። ጥያቄ አለኝ ማም አንቺ ያረግሽው ቅቤ የሀገር ቤት ነው ወይስ ባለፈው ያስተማርሽው የዚህ አገሩን ቅቤ ነው??
@tigist422
8 жыл бұрын
Emuu Ayatee Bekibe Bicha New Miteseraw Andad Sewoch Demo Chew Tinsh Seguwar Betechemarim Tinsh Senef Qollo Wym Yegebs Kollo Yechemeralu
@መስከርምመስከርም-ሠ7ቐ
8 жыл бұрын
ማምየ ግን ጥያቄ አልኝ ቆጮ የሚሰራው ተኮባ እንጂ ተበሶ ነው እንዴ
@aziza7702
8 жыл бұрын
መስከርም መስከርም ጭቆ እንጂ ቆጮአይደለም
@aziza7702
8 жыл бұрын
ጭኮ"
@mekedestessema5379
8 жыл бұрын
እመሰግናለሁ
@ወሎየዋያውምአባሰል
7 жыл бұрын
ማሚየ የኔልዩ ውድድድድድ ነውየማርግሺው
@mananbelachew3695
8 жыл бұрын
mami telobege sewdeshe Enatene mesleshege rejem Edme fetari yesteshe weddddd
13:12
የጭኮ አሰራር//Ethiopian Dish “How To Make Chico”Ethiopian Barley Flour Chiko #ethiopian #gurage
Merkamo Ethiopian
Рет қаралды 59 М.
16:41
የልጆቼን በርበሬ አዘጋጅቼ ጨርሻለው! ሙሉ የ በርበሬ አዘገጃጀት| how to prepare Ethiopian spice Berbere
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 272 М.
00:41
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 26 МЛН
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 10 МЛН
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 130 МЛН
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
18:37
how to make chiko/የጭኮ አሰራር
Melly spice tv
Рет қаралды 39 М.
20:01
Ethiopian Cheese የምግብ አሰራር "How to Prepare Ayb " የአይብ አዘገጃጀት
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 112 М.
20:46
Ethiopian Food "How to Make Awaze " የአዋዜ አሰራር
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 365 М.
21:51
Ethiopian Cooking "How to Make Kuwanta/Quanta " የቋንጣ አሰራር
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 117 М.
10:37
የጭኮ አሠራር( Ethiopian food chiko)
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 37 М.
30:09
ለየት ያለ የጉራጌ ክትፎ አሰራር I Special Traditional Gurage Kitfo Making I With Chef Sara I Ep7 #gurage #kitfo
Cook and Talk With Sara
Рет қаралды 19 М.
35:37
ንፁህ የማር ጠጅ አሰራር በጎጃም ማር @Bahlen@Nahoo Television
Nahoo TV
Рет қаралды 224 М.
8:01
Ethiopian Food || በጣም ፈጣንና ጣፋጭ ጭኮ አሰራር // chiko aserar
Sara - Ethiopian Food
Рет қаралды 25 М.
27:35
ማማዬ Ethiopian/Habesha Food "How to Make Gomen Besiga" የጎመን በስጋ አሰራር
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 180 М.
12:11
📌የማስታወስ ችሎታን ይጨምራል | ይሄን የመሰለ ተዓምረኛ ሻይ ሞክሩት
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 159 М.
00:41
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 26 МЛН