Ethiopian Food "How to Make Awaze " የአዋዜ አሰራር

  Рет қаралды 365,433

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Пікірлер: 668
@imbiniam8866
@imbiniam8866 3 жыл бұрын
የሰውን አስተያየት እያዩ በጣም አይጨነቁ ማዘር። እኔ ወንደላጤ ነኝ በርስዎ ትምርት ብዙ ሙያ ተምሬያለሁ። ረዥም እድሜና ጤና ይስጥዎት
@kedistnegash351
@kedistnegash351 Жыл бұрын
መጀመሪያ ሞያሽን በምታውቂው መጠን ስለምታካፍይን አከብርሻለሁ:: ይኽውልሽ የኔ እህት አዋዜም በርበሬም ብትሉት ትችላላችሁ ማለት ትክክል አይደለም ምክንያቱም ከስር መሰረቱ የአዋዜ ዱቄት እና የበርበሬ ዱቄት እዘገጃጀት የተለያየ ስለሆነ ባይሆን ይሄ ድልህ ነው ያሉትን ሰዎች እርማቱን በፀጋ ተቀብለሽ አዋዜ እንዴት እንደሚሰራ ቢያስተምሩን የወደፊቱን ትውልድ ከማሳሳት እንድናለን:: በእርግጥም ዛሬ የሰራሽው ድልህ ነው ግን ካለማወቅ ብዙ ሰው አዋዜ ይለዋል:: ድልህ ደግሞ በየቤቱ እንደሞያው ያዘጋጀዋል :: እጅሽ ይባረክ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 8 жыл бұрын
አቦ መድሀሂያለም እጅሽን ይባርከው ...እድሜ ይስጥሽ...ኑሪልን...ቅን ስው ነሽ ተባረኪ 💚💛❤️🙏👑👌
@yemanetamerat7747
@yemanetamerat7747 8 жыл бұрын
Very innocent and polite. I love the way you teach and it is easy to understand. God bless you!
@vancanaan7788
@vancanaan7788 3 жыл бұрын
you prolly dont care at all but does someone know a trick to log back into an instagram account?? I somehow lost my password. I would appreciate any tricks you can give me
@reubenarmani9036
@reubenarmani9036 3 жыл бұрын
@Van Canaan instablaster ;)
@vancanaan7788
@vancanaan7788 3 жыл бұрын
@Reuben Armani thanks for your reply. I got to the site on google and I'm in the hacking process atm. Looks like it's gonna take quite some time so I will get back to you later with my results.
@vancanaan7788
@vancanaan7788 3 жыл бұрын
@Reuben Armani it worked and I now got access to my account again. I'm so happy:D Thanks so much, you really help me out :D
@reubenarmani9036
@reubenarmani9036 3 жыл бұрын
@Van Canaan glad I could help =)
@dawityadetea8969
@dawityadetea8969 3 жыл бұрын
በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ ስለሚሰጡን ትምህርት ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን።
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 4 жыл бұрын
ድልህ ማለት ለወጥ መስሪያ የሚሆን በውሀ ተለውሶ የሚቀመጥ ነው። አዋዜ ደግሞ ለሥጋ መብያ ተቀምሞ የሚዘጋጅ ነው።
@YalganeshGetnet
@YalganeshGetnet Жыл бұрын
የኔ ባለሞያ እናት እጅግ ሲበዛ ባለሞያ ነሽ ምንም እንከን አይወጣሽም ማማዬ የናቴን ሞያ ነው ያስታወሽኝ እኔ ያንችን ሞያ ብቻ ነው የምከታተለው እጅሽን ይባረከው !!!!!
@edenlegesse8091
@edenlegesse8091 7 жыл бұрын
You are great, I learned so much from you. THANK YOU!!
@daisyquake5719
@daisyquake5719 8 жыл бұрын
I love your cooking thank you for teaching us. God bless you and your family Amen!!!😊
@wallelakew8478
@wallelakew8478 7 жыл бұрын
Kind and lovely mother. May God bless you!!!
@tu1262
@tu1262 7 жыл бұрын
ማሚየ የሰው ኣስተያየት እየሰሙ ኣይሸበሩ የሰው ምላስ 1000 ነው ። የሰው ነገር ኣያልቅም የፈለገ ዝም ይበል ማን የግድ እየዉ ተማር ብሎ ያስገደደው ሰው የለም ። ስለዚህ የእርስዎ ትምህርት ጥሩ ነው ቅንነትዎ እርጋታዎ ልዩ ነው እናመሰግናለን ።
@imenmoustafa2513
@imenmoustafa2513 8 жыл бұрын
ማሚዬ በጣም ምፈገው ነበር ሞክሬው ደስ ብሎኛል በእውነት መድሐንያለም ክርስቶ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ። l Love you
@yagerfikir4681
@yagerfikir4681 8 жыл бұрын
Thank you share your knowledge and ability God bless you. You are humble and nice. I am admiring you.
@Hayat-rm5qj
@Hayat-rm5qj 8 жыл бұрын
ማዘርየ ስወደዎት እኮ ማሻ አላህ አነጋገረወ ስነ ስርአተወ እንደት እንደሚመች አላህ ባሉበት ይጠብቀዎት።
@ሠኒጎደልያስእግዚያብሔርታ
@ሠኒጎደልያስእግዚያብሔርታ 8 жыл бұрын
የአዱ እናት ከልብ እናመሰግናለን ማማዬ በእውነት የማላውቀውን ሙያ ሁሉ ከእርሶ ቀስሜያለሁ። ለወደፊት የትዳር ህይወቴ ይጠቅመኛል።ለሁሉም ወጣት ሴቶች አርያ ነዎት በርቱ እናትዬ።
@መራማይአለም
@መራማይአለም 7 жыл бұрын
you tube መጠቀሜን የወደድኩት አሁን አሁን ነው አንቺን ካገኘው በኋላ እውነት ትምህርትሽ በሙሉ በጣም በሚገባን መልኩ አድርገሽ ነው የምታስረጂው በጣም እናመሰግናለን እድሜሽ ያርዝምልን ኑሪልን እናታችን
@simretbereka988
@simretbereka988 8 жыл бұрын
እናመሰግናለን እማምዬ ምናለበት ጥሬ ስጋውን ከአዋዜ ጋር ትሪ ላይ ቁጭ አርገሽ ልክ እደናቴ ቀመስ ቀመስ ብታረጊው ኖሮ አሪፍ ነበር ለመንኛውም እጅሽ ይባረክ
@hawawikaleyewtyasemalen1594
@hawawikaleyewtyasemalen1594 8 жыл бұрын
wayena tetenash mamee
@naancyadel4509
@naancyadel4509 8 жыл бұрын
Hawawi kaleyewt yase+alen
@sadaamohammed9690
@sadaamohammed9690 8 жыл бұрын
በርች መምዬ እነመሰግነለን
@hayatlove5152
@hayatlove5152 8 жыл бұрын
ማሸአላህ ጎበዝ ነሽ ባለሙያ
@oldboy8744
@oldboy8744 7 жыл бұрын
እናመሠግናለን እድሜና ጤናን ይሥጥልኝ
@hiwot1380
@hiwot1380 8 жыл бұрын
ማማዬ ጥያቄ የጠየቁሽ ሰዎች ለምን ጠየቁ አይባልም ግን ብዙ አትጨናነቂ አንቺ ሃሳቡን ካሳየሽን እንደቤታችን አስተካክሎ መስራት የተመልካች ፋንታ ነው። ደግሞ ምንም እንከን አይወጣልሽም አንቺ።
@zainbaa8187
@zainbaa8187 7 жыл бұрын
Hiwot Behabtትምርትሽጥሩነበርረዥምነው
@meronendale4016
@meronendale4016 2 жыл бұрын
Betkekl
@abloveamen7564
@abloveamen7564 6 жыл бұрын
ምንነው አቱታውን እረሳነው እኛ ኢትዮጵያውን ክብር እኮ ነው አቺ ሳይሆን ማለት ያለብን አንቱ ማለት አለንብ ክብር ለሚገባ ክብር ድጡ በተለይ ዲያስፓራዎች እንስተካከል
@salamsaalam1634
@salamsaalam1634 7 жыл бұрын
እናት ጤና እና እድሜ ይስጦት በጣም ባለሙያ ኖት የየቀድሞ እናቶች እንደምሠራ ነው የሚሠሩት ምንም እንከን ዬለውም እሽ ማሚ በርቱልን
@tewabmohamed8458
@tewabmohamed8458 4 жыл бұрын
ትክክልእኔም ቅቤ አንጥሬ ስዝጨርስ በቀረው ዘይት አነጥራለው እና ጥሩ ሙያ ነው ።በትክክል የሚመቸንን መቀነስ መጨመር የኛ ነው አመሰግናለው
@መካየወሎልጅ
@መካየወሎልጅ 8 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማየ እሜድና ጤናይስጠወ
@maaseygozo5908
@maaseygozo5908 7 жыл бұрын
ማም አመሰግናለሁ አንቺ እምታሳው ሁሉም ያምርኛል ደሞ በጣም ደስ ይላል አምላክ ይጠብቅሽ
@zerayikobgemechu7724
@zerayikobgemechu7724 7 жыл бұрын
ማዘር ትምህርትሽ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚያልፍ ድንቅ ስጦታ ነው።እኛም ተምረን ልጆቻችንም ይማሩበታል እናመሰግናለን
@Exploratorium360
@Exploratorium360 6 жыл бұрын
Wow. #1. ባለሙያ፤ Thank you !
@ሙሉስደተኝዋድግልአትለየኝ
@ሙሉስደተኝዋድግልአትለየኝ 8 жыл бұрын
እውነት በጣም እናመሰግናለን በቃ ቀጥ ብዬ እማራለሁ ማማዬ እዴሜና ጤና ይስጣችሁ የኔ ናት ውድድድድድድድድድድ
@selinahair5261
@selinahair5261 8 жыл бұрын
God Bless You Mame May I Know Pls What Video Camira Are You Using Tnx
@hewatksa7446
@hewatksa7446 8 жыл бұрын
enamesgnalen motherye edima ena tana yesetshi e.r egishine yebarekewu
@ritagebremariam3190
@ritagebremariam3190 5 жыл бұрын
ማማዬ እጆት ይባረክ ብዙ ሞያ አስተምሮናል ጤናው ይስጦት
@mekdesmekonen2554
@mekdesmekonen2554 8 жыл бұрын
ማማየ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኑሪልን በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩ ካንች
@arefathussein8826
@arefathussein8826 8 жыл бұрын
mama yesrashew megb hulum tsemamtoga Allah tena ena ragem edma yesteshe love you
@seadaaliseada5596
@seadaaliseada5596 8 жыл бұрын
ማዘርዬ በጣም እናመሰግናለን። አላህ እድሜ ይስጦት ቀጥሉበት
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 7 жыл бұрын
የእውነት ማማየ በጣም ትልቅ ስራ ነው የምሰሪው አች ለኛ ብለሽ ዴከመኝ ሳትይ እያስተማርሽ ነው አዳድ አስተያየቶች አሉ ሰአቱ ረዘመ አይደለም እድህ ነው የሚሉ አሉ ዝበያቸው ለኔ ተመችቶኛል እድሜና ጤና ይስጥልን እስከቤተሰቦችሽ
@EA-cx4lv
@EA-cx4lv 3 жыл бұрын
ማማዬ መቼ ይሆን እኛም እንደ እናንተ ትሁት የምንሆነው ? አዋቂም ተናጋሪም ሁሉን እየሆንን ተቸገርን ። ትህትናቹ አክብሮታቹ ታዛዥነታቹ ይደርግብን። ስለ ሁሉም ነገር እግዛብሔር ይስጥልን። በ እድሜ በ ጤና ያኑርልን ። ለ እግዛብሔር ደስታ እናንተ ኑሩልን። የ እኛ ማ ዝም ነው።
@MM-yd8mg
@MM-yd8mg 8 жыл бұрын
ye Adane enat tebareki egziabiher abzto yibarksh Adanem tebarek
@hannatamrat6156
@hannatamrat6156 7 ай бұрын
እኔ በጣም ነው የተማርኩቦት አመሰግናለሁ መልካም እናት ❤❤❤
@ሶ.አ.ወማሻእላህአሏሁአከበ
@ሶ.አ.ወማሻእላህአሏሁአከበ 7 жыл бұрын
ማሚ አላህ ረጂም እድሜ ይስጣችሁ በጣም ትምርት ወስጄበታለሁ
@saramezgebo4533
@saramezgebo4533 8 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እማማ
@habeshawit_marmonica1757
@habeshawit_marmonica1757 8 жыл бұрын
betam yemifeligew ye awaze aserar thank you so much. I love it.
@tsehayezerihun3809
@tsehayezerihun3809 2 жыл бұрын
ትሁት አዋቂና ብልህ አስተማሪ ፡ እግዚአብሄር ኣብዝቶ ይባርኮት
@hagryhagry7863
@hagryhagry7863 8 жыл бұрын
momyeee ያንቺን የምግብ ስራ ማየት እንዴት ደስስ እንደሚለኝ !!! ብዙ ተምሬአለሁ አመሰግናለሁ በጣም
@rimahmrd4741
@rimahmrd4741 8 жыл бұрын
አዋዜን በኮምጣጤ። በሚባል ሲያቀላቅሉ አየሁ። ማንኛው ነው ትክክል
@leylaleyla3201
@leylaleyla3201 8 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሚ ሰናፍጭ ብንጨምር በጣም ቲስቲ ይሆናል
@ወለተማርያምየኢትዮጵያትቅ
@ወለተማርያምየኢትዮጵያትቅ 8 жыл бұрын
እማምዬ እናመሰግናቸዋለን ግን እኔም ድሊህ ሲባል ነው።የማቀው ብዙ የማናቃቸው የተማርነው እግዚአብሔር እድሜናጤናይስጥልን
@teresadawit7481
@teresadawit7481 7 жыл бұрын
Thanks mother, for delicious pepper paste.
@freemanmt
@freemanmt 7 жыл бұрын
Lovely lady , I don't understand a word , but her calm way of teaching is great . God bless you.
@firhewotyenatenafaki6256
@firhewotyenatenafaki6256 8 жыл бұрын
እናመሰግናለን እማምዬ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ውድድድድድድ
@birhanassefaassefa4964
@birhanassefaassefa4964 8 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ማምዬ
@nenaethio
@nenaethio 8 жыл бұрын
Thank you! she is so cute God bless you
@maziyednglmaryamlij8613
@maziyednglmaryamlij8613 8 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥሽ ማማዬ ብዙ ነገር ተምራለው
@macbtrading1062
@macbtrading1062 6 жыл бұрын
wey betam enameseginalen. edimena tena yisitilin.
@ruhamahoney6632
@ruhamahoney6632 8 жыл бұрын
betam amsegenalehu tebareku mom
@abebagirmay8146
@abebagirmay8146 3 жыл бұрын
Good job l support you i will try everything
@rebekatessemabefikerelayif9427
@rebekatessemabefikerelayif9427 8 жыл бұрын
ejochishe yibareku!!
@tigestwube7647
@tigestwube7647 8 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን።እንደዚህ የተሰራ በርበሬ እኔ ባደግሁበት አካባቢ ድልህ ይበላል።ጥቅሙ በርበሬው ለወጥ መስሪያ ሲውል እንዳያቃጥል እና ሲቦካ ይበልጥ ጣእም ይኖረዋል።አዋዜ ግን ለየት ይላል ቢቻል ፍሬ የወጣለት በርበሬ ቢሆን ይመረጣል ያለዚያ ባለው ሆኖ ትንሽ ሰናፍጭ እንዲሁም ቢቻል ቀይ ወይን ወይም ጠላ ገብቶበት ለጥሬ ስጋ መብያነት የሚውል ነው ።ሀሳብ ለመስጠት ያህል እንጅ እንደ አካባቢው ና ባህሉ ነው።በተረፈ በቅንነት ግዜሽን ወስደሽ ለማስተማር የምትእደርጊውን ጥረት አደንቃለሁ ተባረኪ።ምሳሌ የምትሆኝ ሴት ነሽ።
@zebibanegash4349
@zebibanegash4349 8 жыл бұрын
ማማዬ እድሜና ጤና ይስጦት በጣም አመስግናለሁ
@iamsamsamiam1673
@iamsamsamiam1673 7 жыл бұрын
You’re a great chef 👨‍🍳👩‍🍳 !!
@zinasheshete1994
@zinasheshete1994 4 жыл бұрын
Tibarke momye betam bezu nger timeralhu🙏
@hiwihiwi3061
@hiwihiwi3061 8 жыл бұрын
I lover her so much!thank u momyeeee
@africasbest6391
@africasbest6391 8 жыл бұрын
anchi why u don't post?
@ewnetalemayehu8340
@ewnetalemayehu8340 8 жыл бұрын
what do you mean?wtf
@የማሪያምልጅነኝአላፍርም
@የማሪያምልጅነኝአላፍርም 8 жыл бұрын
ሠናፍጭ እደትነው የሚሠራው
@tsigedamtew7390
@tsigedamtew7390 8 жыл бұрын
እናመሠግናለን እጅሽ ይባረክ
@helensisay2730
@helensisay2730 8 жыл бұрын
አዴ ግን ታድለህ!! wish u long live እማማ
@SH-xg2lv
@SH-xg2lv 7 жыл бұрын
Mama you are kind, beautiful, a good teacher, a good cook ,clean and lovely etc...I love watching your videos, God bless you!
@wnext-nx2mb
@wnext-nx2mb 7 жыл бұрын
ስላምዋት ይብዛ እማማ
@megaflixna8838
@megaflixna8838 8 жыл бұрын
enamesegnalen thanks God bless you
@hadiyabedro4223
@hadiyabedro4223 8 жыл бұрын
ማዘርዬ አዋዜ ስትይ አልገባኝም ነበር ግን ድልህ ስትይ ግልፅ ሆነልኝ በጣም እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ይስጥሽ አላህ ይጠብቅሽ
@nanispoiled2012
@nanispoiled2012 8 жыл бұрын
mameye konjo betam new weded margewot❤ egzeabeheir edmyna tenan yestewot Amen 👐
@holistic_memory404
@holistic_memory404 8 жыл бұрын
thank you mother...can you please show us how to make bula genfo.
@yaredyesheberu478
@yaredyesheberu478 2 жыл бұрын
Thanks Mom i Love so much more You did already good and delicious. God bless you. !!!
@rukiyamehdi3637
@rukiyamehdi3637 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን መፅሐፍ ብታሳትሚ ደስ ይለኝ ነበር
@blenblen9248
@blenblen9248 8 жыл бұрын
ማም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥሽ ውድድ ነው ማረግሽ❤️💝💞❤️💟
@dtfg8390
@dtfg8390 8 жыл бұрын
ማዘርዬ በጣም ብዙ ሞያ ለመድክ ከአች በተለይ በጣም ንፄህናሽ ዋው ነው አሁን ማወቅ እምፈልገው የዝልዝል ወጥ ነው ከሌላ ሰው አይቼዋለሁ ግን ብዙም አላስደሰተኝም ለዛነው ማማዬ
@cgcgj6403
@cgcgj6403 5 жыл бұрын
ቄቤ ጨዉ ሲጨመር በጣም አሪፍነዉ እኔ ተመችቶኛል እድሜ ይስጥልን
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 5 жыл бұрын
ማሚ እድሜና ጤና ይስጥልኝ እኔ ብዙ ትምህርት ነው ያገኘዉበት ሰው ሚባል ፍጥረት እኮ እንከን ማዉጣት ስራው ነው
@marifatofik6075
@marifatofik6075 3 жыл бұрын
ስወድዎት❤❤ እድሜና ጤና ይስጥዎት የእርስዎን ምግብ በጣም ነው ምከታተለው እየሰራሁትም ነው ቀላል አይጥምም❤❤
@liyashikor9097
@liyashikor9097 7 жыл бұрын
Thanks a lot I like it your explanation keep doing it good job.
@tigsitengeda3975
@tigsitengeda3975 7 жыл бұрын
ሠላምዎት ይብዛ እማማ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ይሰጥልን በጣም እናመሰግናለን
@bethibethi7460
@bethibethi7460 8 жыл бұрын
ማምየ በጣም አመሰግነለሁ እግዚአብሔር ረጁም እድሜ ከጤነጋ ይስጥልኝ ማምየ በጣም እወድሻለሁ
@tejitudaget4409
@tejitudaget4409 8 жыл бұрын
Hi awaze and deleh it is different deleh is you make watt every day when we cook and awaze we use it to eat raw meat and you can use it for something else to but when we make awaze we add ginger garlic snatch very small amount this is what I know when mom made it I remember thank you mom I like your show I watch it sometimes
@hayatseid1778
@hayatseid1778 6 жыл бұрын
ማሚዬ ከልብ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥሽ
@jerryjerry1452
@jerryjerry1452 6 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እጅሽ ይባረክ
@ሐናሐና-ፈ7ሸ
@ሐናሐና-ፈ7ሸ 8 жыл бұрын
እማየ ኪዳነምህረት ትባርክሽ እናቴ እኔ ቅቤ ከኢትዬጰያ ውጭ ያለው የሚሆን አይመስለኝም ነበር ። ግን እድሜ ላንች የዚህን ሀገር ቅቤ ባሳየሽን መሰረት ሰርቸአለሁ ከኢትዬጰያ ለማስመጣት ስንት እንለፍ ነበር መሰለሽ እማየ እጅሽ ይባረክ የኔ ደርባባ እወድሻለሁ ሐና
@negesetm7874
@negesetm7874 7 жыл бұрын
Thanks for all you do love your video
@abebatecle3146
@abebatecle3146 4 жыл бұрын
Thank you mum God Bless you .
@sinidufantaye2633
@sinidufantaye2633 6 жыл бұрын
እማ እወድሻለሁ የምታስተምሪን ሙያ ሁሉ የሚገበን መልኩ ስለሆነ በጣም እንወድሻለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@wongelagazi9624
@wongelagazi9624 2 жыл бұрын
Such a humble soul. Bless you mamiye
@tigistgonba1948
@tigistgonba1948 8 жыл бұрын
እግዚአብሄር እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ይስጥልን እናመሰግናለን
@huriyamohammed8392
@huriyamohammed8392 6 жыл бұрын
መሽአላህ እጅ ይባርክ የሰናፍጭ አሰራር አሳይን ?
@hiwotmulugeta374
@hiwotmulugeta374 8 жыл бұрын
ማሚ እድሜናጤና እግዚያብሔር አብዝቶ ይስጥልኝ እኔ ብዙ እቀት አግኝቻለሁ አመሰግናለሁ በጣም አሪፍ ነው ልክ እንደአ እናቴ ውድድ ማም
@Eminetn
@Eminetn 6 жыл бұрын
አዋዜ ሲሰራ ጂጂብል ነጪ ሽንኩርት ሰናፍጪ ትንሽ ድንብላል ትንሽ ነጭ አዝሙድ እርድ ጨው ዘይት ያስፈልጋሉ
@mitkeadimasu9482
@mitkeadimasu9482 5 жыл бұрын
Gobez
@jsjsbsjshsjsbsa8769
@jsjsbsjshsjsbsa8769 8 жыл бұрын
betam enamesegnalen edme ystsh enate
@bealemlayyewulsew1215
@bealemlayyewulsew1215 4 жыл бұрын
ማማዬ በጣም ባለሙያነሽ ብዙ ታስተምሪናለሽ ስታስተምሪን ብዙትጨነቂያለሽ ያለሽን ካካፈልሽ መልካም እናት ነሽ እድሜና ጤናይስጥሽ የምታስተምሪኝን ሁሉ እየሰራሁነው። ፅጌረዳ
@biba-n8j
@biba-n8j 10 ай бұрын
እናታችን አንቺ ባለሙያ ሴት ነሽ እጅሽ ይባረክ❤ እኔም ቅቤ ሳነጥር ትንሽ ጨው እጠቀማለሁ እናቴ ስታደርግ ስላየሁ።
@merongetahun6383
@merongetahun6383 8 жыл бұрын
beribere sameta eserawalew ahun lerase ayni aynuan eyayehuat new yalechignin gin tnx motherye
@sararose8653
@sararose8653 8 жыл бұрын
ማማየ እድሜና ጤና ይስጥልን ኑሩልን !!! ይቅርታ እና የበርበሬ እና ሹሮ አዘገጃጀት ልታሳዩን ትችላላችሁ ማዘርየ???
@hiwotalmue6003
@hiwotalmue6003 8 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማዘርዬ
@tigistpaulos4198
@tigistpaulos4198 4 жыл бұрын
Betam Enameseginalen.
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 Жыл бұрын
Wow thank u 💓
@yemariaworkmurare2582
@yemariaworkmurare2582 8 жыл бұрын
tnx mother gn tnsh arekena senafch ende michemerbetm akalew ende betu slalu new enji tnshm mekten alebet fetari edme ystot
@zeedmariam2223
@zeedmariam2223 8 жыл бұрын
awaza adlome ena ymokwe adlome
@lbrhanhiwet7154
@lbrhanhiwet7154 7 жыл бұрын
yhe ene endemakew Dlih new Awaze aydelem Awaze Arekina Senafiche ygebabetal beterefew moyachew betam new mwedew edme ystachew Mamma
@senaitdagnew1844
@senaitdagnew1844 8 жыл бұрын
you are a beautiful person thank you for using your Tim in a positive way you are a blessing. to many Ethiopian we love you God bless you and our beautiful people.
@tube-me3pd
@tube-me3pd 5 жыл бұрын
Ema enamesegenalen beqelalo bemenagegewe negere selmetasetemeren
@ferededemissie7795
@ferededemissie7795 8 жыл бұрын
I appreciate you job sharing your Know How !
@jemilaabdelkalik5281
@jemilaabdelkalik5281 3 жыл бұрын
Betam des tilyalesh enamesegnalen
@khonphitsanulok
@khonphitsanulok 5 жыл бұрын
Can you write in English how much for each ingredient you used?
@aze77
@aze77 4 жыл бұрын
Dang that is a long time. She mixed Barbera power with salt and boiled water. She also added oil at the end (optional). She had added habish along with salt at first (idk the name in English) but most people don’t add it and I personally don’t like the smell. Additional tip: If you wanna experiment use wine instead of water 👌🏾
@yeshiassmamw1134
@yeshiassmamw1134 8 жыл бұрын
እናመስግናለን ማምዪ ግን አዋዛ ሲሰራ ነጭ ሽንኩርት። ዥጀብል አይገባበትም እደይ? እና ደሙ ስናፍጭ በደብ ይገባበትና። ምክናቱም እደሰነፍጥ እዱጣፍጥ ሰናፍጭ። ከለለው እደት አዋዛ ይሰራል ማምየ
@ወለተሐና-ኈ9ሰ
@ወለተሐና-ኈ9ሰ 4 жыл бұрын
እንደ መላካችን ሞያችንም ይለያያል
@etanutube
@etanutube 4 жыл бұрын
እኔ ሐዋዜ ለይ ሰናፍጭ ሲገባ አልወድም ሰናፍጭ ለብቻው የራሱ ስራ አለው ሐወዜም እደዛው እናቴ ሐዋዜ ስሰራ ዝንጅብል ጤናዳም እና የቄቤ ማጠርያውን ቅጠል እደሻይ አፍልታ ታጠለውና በውሐው ነው ምሰራው ሁሉም አሰራሩ ይለያል
Ethiopian Wine Drink " How to make Tej in America" የጠጅ አሰራር
22:45
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 475 М.
[BEFORE vs AFTER] Incredibox Sprunki - Freaky Song
00:15
Horror Skunx 2
Рет қаралды 20 МЛН
ልዩ ጣእም ያለው የበርበሬ ድልህ አሰራር
15:44
Ethiopian Food/Cuisine " 24 hour Teff Injera" የጤፍ እንጀራ በ24 ውስጥ
22:04
አዋዜ አሰራር -Bahlie tube, Ethiopian food Recipe
13:19
Bahlie Tube
Рет қаралды 254 М.
Ethiopian Food/Cuisine "How to Make Kikil" የቅቅል  አሰራር
23:08
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 1,3 МЛН
Ethiopian Food "How to Make Gored Gored " የጎረድ ጎረድ አሰራር
17:41