Ethiopian Cheese የምግብ አሰራር "How to Prepare Ayb " የአይብ አዘገጃጀት

  Рет қаралды 112,487

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 206
@CLoud-oh1hh
@CLoud-oh1hh 3 жыл бұрын
አናቴ በጣም ነው የምወዶት ረጅም እድሜ እና ጤና አመንሎታልሁን አባኮት የድሎት አሰራር በያሳዩን 🌹
@merondesta1244
@merondesta1244 7 жыл бұрын
Thank you so much for making this video, I think this is the only video that's out their on how to make አይብ በጎመን🍚🍃😍😘
@ሀናበረከት
@ሀናበረከት 6 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ያምራል ጌታ እግዚአብሔር ያቆይልን
@nitsuhashenafi4367
@nitsuhashenafi4367 7 жыл бұрын
እናት እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት አስተማሩን ሲያዩት የሚያምር ነው
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 7 жыл бұрын
Nitsuh Ashenafi አይቤበጣም ነው የናፍቀኝ
@zamzammasershaw2405
@zamzammasershaw2405 7 жыл бұрын
ማማዬ እንደት ነወትልኝ የኔ ናት ለምታደርግያቸው መልካም ስራዎችሽ በጣም አመሰግናለሁ በጣም ደስ እሚል ነገር ነው እየሰራሽልን ያለሽው አንች በምታደርግያቸው መልካም ስራዎችሽ በጣም ደስ ብሎኛል በጣምም እውቀት ቀስሜበት አለሁኝ እድሜና ጤና አላህ ይወፍቅሽ /ይወፍቃችሁ
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 7 жыл бұрын
እናቴ በጣም እናመሠግናለን
@user-pk6cz7wu9b
@user-pk6cz7wu9b 7 жыл бұрын
አረ ማሚ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችው ተባረኩ ምርጥ ትምህርት ነው እምትሰጡን! !!!!ዘመናችው ይለምልም! !!
@HayatHayat-lk7ft
@HayatHayat-lk7ft 7 жыл бұрын
እናመሠግናለን ማዘርየ 😘😘😘😘😍 እሥኪይ ከቻሉ የጭቆ አሠራር ቢያሣዩን Thanks 😘😘😘😘
@hananeayalew3522
@hananeayalew3522 7 жыл бұрын
እናታችን እግዚአብሔር እድሜወን ያርዝምልን እጅወ ይባረክ እውቀታችን ነወት እናምሰግናለን
@zinatzinat1094
@zinatzinat1094 5 жыл бұрын
ማማዬ እድሜ ከጤና ይስጥሽ ፈጠሪ ሰላሙን ያብዛልሽ፣በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እይብ እሰራር ደስ ይላል!
@bedriaen2491
@bedriaen2491 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እማማ ተባረኩ
@yordansmaki7972
@yordansmaki7972 7 жыл бұрын
Thankss
@AbcdEfgh-dh9qm
@AbcdEfgh-dh9qm 6 жыл бұрын
የእኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ በጣም ባለሞያ ነሽ እህቴ
@user-bd3uu1uq7j
@user-bd3uu1uq7j 7 жыл бұрын
ማማዬ በጣም አመሰግናለሁ እናቴ ትዝ አለችኝ አይቤ በጎመን በጣም ነው የሚወደው እጅሽ ይባረክልኝ
@እፀገነትዮሃንስ
@እፀገነትዮሃንስ 7 жыл бұрын
enameseginalen enatachin please yekibe anetater asayun.
@hasmanasir5985
@hasmanasir5985 7 жыл бұрын
ማሻላህ አላህ እድሜ ይጨምርሎት ልጅዎን አላህ ይጠብቀዉ ማማዬ ላስተማሩኝ ሙያ ብከፍል እንኳን ዉለታዎን ምከፍል አይመስለኝም ግን በነፃ ለለገሱኝ እዉቀት ፈጣሪ እጥፍ እድም ጤና ይለግሶት አሚን
@lemlemabdela2439
@lemlemabdela2439 7 жыл бұрын
መልክ ስጠኝ አንጂ ሞያ ከጎረቤቴ እማራለሁ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ማዘር
@maithamaitha4444
@maithamaitha4444 7 жыл бұрын
ውይ ማም እንዴት ባለሙያ እኮ ነሽ ደሞ ቆጮ ከጉኑ ቢኖረው ዋው አልምረውም ነበር እድሜ ይስጥሽ
@tigistterega95
@tigistterega95 7 жыл бұрын
አግዚአብሔር እድሜ ጤና። ይስጥልን እጅግ እጅግ ባለሞያ
@user-ry1wy8dv9l
@user-ry1wy8dv9l 7 жыл бұрын
ማሚ ሰላም ነሽልኝ እንደሁልጊዜው በጣም አምሮብሻል ፈገግታሽ ብቻ ምግብ ነው እድሜና ጤና ይስጥሽ እማ ምግቡ በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ውይ እንዴት እንደሚያምር እጅሽ ይባረክ....። ቀጣይ ምን ታስተምሪናለሽ ጓጉቻለሁ ሐና
@hananmohamed8267
@hananmohamed8267 7 жыл бұрын
አረ ምራቄን የት ልውሰደው
@michelegebre123
@michelegebre123 6 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@kidestyemane4474
@kidestyemane4474 7 жыл бұрын
ዋው በጣም ድስ ይላል እናመስግናለን ማዘርዬ ቆጭቆጫ እሚባለው ግን እንዴት ነው ሚዘጋጀው ቤት ውስጥ
@rebekatessemabefikerelayif9427
@rebekatessemabefikerelayif9427 7 жыл бұрын
enamasegenalegn mamaye bezu temereyalew
@Rose-lw8nn
@Rose-lw8nn 7 жыл бұрын
thanks so much mom😍😍 pls mom can u teach as how to make kuchikucha??
@amarch5236
@amarch5236 6 жыл бұрын
ማማዬ፡በጣም፡አመሰግናለሁ፡ኮሮርማ፡ወይም፡ጡቁር፡አዝሙድ፡አይገባበትም፡ማለትነው በተረፈው፡በጣም፡ያምራል
@azizalikeabentaziza4379
@azizalikeabentaziza4379 7 жыл бұрын
enatachin tana erjim edema yestln betam teru muya nw yemyastmrn enamsgnaln o rade i am guraga
@bareduoromiya4164
@bareduoromiya4164 5 жыл бұрын
Wooooow. Bexam. Enaa. Meseginalen.
@mohammeduae8683
@mohammeduae8683 7 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አዳነ ከማር የሆኑ እናት ጋር እድሜ እና ጤና ይስጣቸው
@rahwa6750
@rahwa6750 7 жыл бұрын
Thank you Mom and Adane. GBU
@ejxbbxhdh5757
@ejxbbxhdh5757 5 жыл бұрын
እናመስግናለን እናታችን
@mussiemussie7597
@mussiemussie7597 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናት አለም እድሜ እና ጤና ይስጣችው
@sarahmakdas6844
@sarahmakdas6844 7 жыл бұрын
ማሚ አመሰግናለሁ እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ልስከካፌ አሰራር አሳዩኝ እናቴ
@selamefeker871
@selamefeker871 7 жыл бұрын
sarah makdas anchiy geltu neskafa mesrat aketoshe new weyse eyshofeshe new men yalchew nate enatachen emtstemern begenzebe betkefeyna betmariy ysan yakel ewket atagenem muyawen anchese maferiya neshe buna mafelates atakime eywelshe neskafa kelale new aseraru pweder ale weha afelteshe beshu newe bemoke wea mikes argeshe metetate sekare yemiyasfelegew ale yemaysefelgewm lelanawe degemo kewetet gare adebalkeshe yemiseram ale
@asteremenu7738
@asteremenu7738 7 жыл бұрын
ሚሚ ሙያሽ በጣም ጥሩ ነው ለማስተማር ማሰብሽ ደግም ያስመስግንሻል።የት እስቴት ነው ያለሽው?
@simonsimon9677
@simonsimon9677 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@mariawerner8002
@mariawerner8002 7 жыл бұрын
ባለሙያ እናት!!!
@bauyoshguzuow5125
@bauyoshguzuow5125 7 жыл бұрын
ወዉ ማዘርየ ሲያምር እናመሰግናለን
@tigistdesie881
@tigistdesie881 7 жыл бұрын
ልዩ እኮ ነሽ እማ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም ነው እምወድሽ
@loveallahloveallah3409
@loveallahloveallah3409 6 жыл бұрын
ማማዬ እጅሽ ይባርከው በጣም ባለሙያ ነው እድሜ እና ጤና ይሥጧቹ በአረብ አገር እዴት ነው አይቤ ሚዘጋጀው ብትተባበሩን ማሚ በርቺልን እናመሠግናለን😘💖💖💖
@aamm428
@aamm428 5 жыл бұрын
አርብ ሀገር። ልበን። እና የምትፍልጊውን ነገር እምታገኚ ከሆነ። እምታጪ አይመስለኚም
@abushaabonesh651
@abushaabonesh651 7 жыл бұрын
ሠላም ኖት ማዘርዬ ከልብ እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይሥጥልኝ መልክ ሥጠኝ እንጂ ሞያ ከማዘርዬ ተምሬአለው ውድድድ ነው የማረጎት ረጅም እድሜ ከለጤናዎት ይሥጥልን አሜን
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 7 жыл бұрын
Wow Luke's good ...edemi yeseteshi ke Tena gare I am proud of you & your family's to bless u mom 👑🙏🌹🌹🌹
@ሰሚራበሀሩ
@ሰሚራበሀሩ 7 жыл бұрын
እማማዬ በጣም እናመሰግናለን
@jcjcj3271
@jcjcj3271 7 жыл бұрын
ማሚ እናመሰግናለን በርቱልን
@rahelbekel5656
@rahelbekel5656 7 жыл бұрын
ማም እድሜሽን ያርዝመው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@samiadus6763
@samiadus6763 7 жыл бұрын
Allah edmewoten yarzemelen mamaye may you stay blessed emuah(Lejot Fatuma negne),well done Adane you have done an amazing job designing the Ayeb keep it up.
@hawamhammad8945
@hawamhammad8945 7 жыл бұрын
እናመስግንአል እናትአችን በረች በጣም ጥሩነውእየስራሸያለው ለድካምሸ ፈጣሪሸይገዝሸ
@rahmirahmi269
@rahmirahmi269 7 жыл бұрын
ምራቄን እየዋጥኩ ነው የማየው ማዘር አጎረሡኝ ብየ ተባረኪ እናታለም ከእናቴ ያላገኘሁትን ሙያ ዋው ሠጠሽኝ
@tt.welde.1281
@tt.welde.1281 7 жыл бұрын
Thank you i got the hint now i can do it
@tenagnegete9214
@tenagnegete9214 7 жыл бұрын
እጆት ይባረክ እማዬ ።
@madinahussen8629
@madinahussen8629 7 жыл бұрын
Wow thank you
@user-tf4qp1gi3x
@user-tf4qp1gi3x 7 жыл бұрын
እናመሠግናለን ማዘርየ
@yemakedaabebe5302
@yemakedaabebe5302 5 жыл бұрын
U
@user-em4ox7rw8g
@user-em4ox7rw8g 5 жыл бұрын
Wonderful work as always aunty❤️ love you guys 🇪🇹
@alemneshdinsa1799
@alemneshdinsa1799 6 жыл бұрын
እናቴ፡እጅውት፡ይባረክ፡እግዝሐቤር፡እዴሜዋት፡ይርዘም
@masiyegetalijemasiyegetali5505
@masiyegetalijemasiyegetali5505 7 жыл бұрын
batmi Amesagina nalo w ideme salmi tena geta iyesus yisixshi tabraku
@user-hx8li6sg4k
@user-hx8li6sg4k 7 жыл бұрын
ጫንጏራየ ጮኸ ማሚ በአምሮት ድብን ልልነው
@sintayehubirhane5948
@sintayehubirhane5948 6 жыл бұрын
mamaye yanche lij yetadele new betam ewedshalehu enaten timesygnalesh erejim edme ketena ga yistesh
@merhrtFbdbetetg
@merhrtFbdbetetg 7 жыл бұрын
enamesegenalen
@senaittekelewould2517
@senaittekelewould2517 5 жыл бұрын
ዋው ስጣፍ ጥ ብምየት ይጣፍጣል ማሚ ሞያሽ ያርካ ል
@user-xd4ff8cf6y
@user-xd4ff8cf6y 7 жыл бұрын
ማሚ እጅሽ ይባረክ
@zanabishamsu8937
@zanabishamsu8937 7 жыл бұрын
እነመሰግነለን። እነተችን። አለህ። ረዥም እድሜ ጤነ ይስጥልን በለችሁበት። አለህ። ይጠብቀችሁ በጠም እወደችሁሀለው ልክ። እነቴን። ነው ምትመስሉት።
@tsegneshtsegnesh583
@tsegneshtsegnesh583 6 жыл бұрын
mami: batami: enamasginalen: wowowowiwow. thanks: you:: so: much
@selamgetaneh1430
@selamgetaneh1430 7 жыл бұрын
Yene konjo! Mammy may God bless you and your family!
@semiramohammed722
@semiramohammed722 7 жыл бұрын
thanku mamaye
@firywotjohirf5559
@firywotjohirf5559 7 жыл бұрын
woow betam yemral
@mariamnurein1298
@mariamnurein1298 7 жыл бұрын
please mum can u teach us how to make ayb from fresh milk. thnks
@Kanki-lt4is
@Kanki-lt4is 7 жыл бұрын
ኡሚ አለህ ኢድሜየቹን አለህ የርዝማው. አመሰግናለሁ
@mariamnurein1298
@mariamnurein1298 7 жыл бұрын
Kanki 7080 hey I can not read amharic please can u write it in English. thnks
@Rose-lw8nn
@Rose-lw8nn 7 жыл бұрын
I need to know also how to make ayib in fresh milk
@ajmanbustan2708
@ajmanbustan2708 7 жыл бұрын
Mariam Nurein roz😆😆😆😆😆😆
@hannabraham2820
@hannabraham2820 7 жыл бұрын
ደስ ይላል በጣም እናመሰግናለን ያገራችን ጎመን ካላገኘን በምን መስራት እንችላለን
@muluabera2379
@muluabera2379 7 жыл бұрын
Hanna Braham you can use kale or collard greens
@hannabraham2820
@hannabraham2820 7 жыл бұрын
mulu abera አመሰግናለሁ እናቱ
@fatumashifw913
@fatumashifw913 7 жыл бұрын
Hanna Braham
@selamta783
@selamta783 7 жыл бұрын
God bless you
@maarthaaabrham5121
@maarthaaabrham5121 7 жыл бұрын
Ema edme yestesh
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 7 жыл бұрын
እናቴ በጣም እናመሠግናለን አሁን የበላሁት መሠለኝ
@hjdhjdhhdhdjd5987
@hjdhjdhhdhdjd5987 7 жыл бұрын
enamesginaln tena yesitish mami
@tigistgirmatigistgirma4461
@tigistgirmatigistgirma4461 6 жыл бұрын
Yene konjo enat tekeklgha ethiopaw enat 🙏🙏🙏🙏respect
@liliyanlileyan4010
@liliyanlileyan4010 6 жыл бұрын
ማማዪ እጅሽ ይባርክ የኔ ባለ ሞያ
@umrahaf8511
@umrahaf8511 7 жыл бұрын
Mashaa allah
@tsigeredabeyene9748
@tsigeredabeyene9748 6 жыл бұрын
Egzabhar yebarkot
@mahederkebedekebede1529
@mahederkebedekebede1529 6 жыл бұрын
ቆጭቆጫ ዳጣ በአማርኛ በለው ይባላል
@e.ph.r164
@e.ph.r164 7 жыл бұрын
Thanks lovely mom
@zeyedechemicharl2119
@zeyedechemicharl2119 6 жыл бұрын
Mamaye man nwo yenn hulu yemibekaw? Batam yiarall
@totakh823
@totakh823 7 жыл бұрын
oooh lovely mom ...but is it possible to put english sub on the vido please
@YeLiyaLij
@YeLiyaLij 7 жыл бұрын
thanks emama
@zinetlikemaryamrecitation1030
@zinetlikemaryamrecitation1030 7 жыл бұрын
Mami inameseginalen hulum wow nw yaleshibet Hager kibe anetater Ina arif kibe mibalew yetu indehone bitastemirign misganaye k lib nw inat
@hawamusa5426
@hawamusa5426 7 жыл бұрын
ሚጥሚጣ እንዴት ነው የመዘጋጀው
@selame30
@selame30 7 жыл бұрын
thanks
@meletezeraye7989
@meletezeraye7989 7 жыл бұрын
mami egziabehare amelake ejeshene yebarekewe betayi betame en date ende tekeyereku beaneche beretate betame balemoya aregeshegne beteye kushe meserete hulume betekekele tesaketolegnale aneterawe kebawene tebareki mami ahunedemo ayebe neberegn esune eyayehush eyeserahunew melebelesh kenateke belaye neshe egziabehare amelake yetebekeshe
@rabihabouldahab6368
@rabihabouldahab6368 7 жыл бұрын
ማሚየ የኔ በለሙያ አድነቆቴ ከልቤ ነው እስት በሥጋ የምሰራውን አይብ አሰዩን
@SalamSalam-cn4iw
@SalamSalam-cn4iw 7 жыл бұрын
aseraru aref new akemametu gin
@selamniguse5870
@selamniguse5870 6 жыл бұрын
Enate betam new mamesgnew ejis ybarek gn kememochu english subtitle bnero melkam new amesegnalew
@lemlemfekadu5069
@lemlemfekadu5069 7 жыл бұрын
ዳጣ ወይም መቆጥቆጫ የሚባለው ከምን ከምን እንደሚዘጋጅ ብትነግሩኝ አመሰግናለሁ
@adunyathegay4333
@adunyathegay4333 6 жыл бұрын
Betam betam betam konjo no
@tt.welde.1281
@tt.welde.1281 7 жыл бұрын
Nice and yummy
@dawithayth6338
@dawithayth6338 6 жыл бұрын
mommye Habsh gd new mechemer???❤️❤️❤️❤️thank u!!
@foziaidris
@foziaidris 7 жыл бұрын
betam arif new mami
@geberyesmimi1473
@geberyesmimi1473 7 жыл бұрын
egezair edmina tina ystln btam ymimsgnu enat
@senaittekelewould2517
@senaittekelewould2517 5 жыл бұрын
ማሚዬ ሲያዩ ት የሚያምር ሲበሉት ይጣፍጣል
@meuftmmm5367
@meuftmmm5367 7 жыл бұрын
መሻአላህ እጅሽ ይባረክ
@firdosshow6516
@firdosshow6516 7 жыл бұрын
ቁጭቁጫ ምድን ነዉ ቅጠል ነዉ ወይስ ፍሬ ?
@arsemaabbytube3659
@arsemaabbytube3659 7 жыл бұрын
mother ye feker eko neshi sewdeshe e/r edemena tena yesetesh
@iloveethiopia1660
@iloveethiopia1660 7 жыл бұрын
Matheriye le mesikeli iemetalewi
@helenkindie301
@helenkindie301 7 жыл бұрын
እማማ በጣም አመሰግናለሁ ግን እስካሁን የጠላ ዝግጅትን አላገኘሁትም እና ቢያሳዩኝ
@user-uk6cy3fs1s
@user-uk6cy3fs1s 5 жыл бұрын
ቅቤው መልኩ ሲያምር ምንድነው ???
@najatloev3530
@najatloev3530 7 жыл бұрын
betam yamral mather
@sanyaabrare4634
@sanyaabrare4634 7 жыл бұрын
መሸለ አለህ መሸለ የነተችሞየ ተነግሮም አለቅ አለህ ይጠብቆት
@addisashenafi5564
@addisashenafi5564 7 жыл бұрын
fb lay kuche bilew sile zer kemiyawerut erso muya yemiyastmirun yishalalu erejim edime tena yistot
@edenmoshea3755
@edenmoshea3755 7 жыл бұрын
Betam yamiral mama
ለበአል ምግቦች የቅመም ዝግጅት
19:51
Melly spice tv
Рет қаралды 22 М.
Ethiopian Cheese/Food "How to Make Ayb" የአይብ አሰራር
17:02
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 345 М.
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 121 МЛН
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 3,2 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
አይብ በሚጥሚጣ አሰራር how to make Ethiopian spice cheese @eskuti tube Ayebe be mitemita
4:03
Ethio Eskuti Tube እስኩቲ ቲዩብ,Ethiopian food Recipe
Рет қаралды 4,8 М.
How to Make Processed Cheese at Home | Homemade Cheese Recipe ! No Rennet
13:43