Ethiopian Food "How to make Siljo" የስልጆ ምግብ አሰራር

  Рет қаралды 411,493

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Пікірлер: 477
@heshe3925
@heshe3925 4 жыл бұрын
You are the most dignified and gently woman. You have the most beautiful personality more than the food you does on show. God bless you🙏
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 4 жыл бұрын
Thank u 🙏🏽 it means a lot
@heshe3925
@heshe3925 4 жыл бұрын
@@Ethiopianfood you’re welcome, actually you do deserve more recognition by our young Ethiopian children
@mahletnegash1190
@mahletnegash1190 4 жыл бұрын
manna heshe hakki sdet b naeshtuna tesedidna memhr rekibna edme yhabelna.
@selamberhe920
@selamberhe920 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ የአዳነ እናት እኔ በጣም ነው የምወደው ሁሉም የሰራሽው ቪድዮ እጂሽን ይባረክ የኔ እናት ጉበዝ ነሽ በጣም ነው ማመሰግንሽ አሁን ግን ጥያቄ አለኝ ስለ ስልጆ አሰራር በባቂላ ዱቄት ብቻ ነው የሚሰራ ወይም የራሱ የስልጆ ዱቄት ካለን እንዴት ነው የሚሰራው መልስ እየጠበቅኩት ነው
@romtam490
@romtam490 3 жыл бұрын
ሰናፍጬን በምን ድነው ያቦካሽው?
@mamegebremichael4437
@mamegebremichael4437 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ የባህላችንን ስልጆ በትክክል ያስትማሩ ቤለሙያ እናት እድሜ ይስጥልን
@melagebre8730
@melagebre8730 7 жыл бұрын
እናታችን በጣምነው የማመሰግነው ፡፡ ብዙ ጊዜ ሰው ስጠይቅ በደንብ ግልጽ አድርገው አይነግሩኝም ነበር አሁን በቃ እኔን ማነው የሚችለኝ እናታችን እግዝአብሔር ይስጥልኝ ፡፡ እርሶ በጣም ጐበዝ ነዎች ብዙ እናቶች በጣም ሙያ እያላቸው ለሰው ሳያሳዩ ወይም ሌለ ሰው በትምህርት የሚያገኝው ስለማይመስላቸው ሳያሳውቁ በሕይወት ያልፋሉ እርሶ ግን ለማስተማር በመነሳትዎ ብዙ ሰዎችን ባለሙያ አድርገዋል በዚህ ደሞ ሊኮሩ ይገባዎታል የኢትዮጵዊ ግዴታዎችን ተወጥተዋል በርቱ በጣም አመሰግናለሁ
@ፅጌሬዳፅጌሬዳ
@ፅጌሬዳፅጌሬዳ 4 жыл бұрын
የኔ እናት ከልብ እናመሠግናለን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እናቴን መሳይ
@shashehunde
@shashehunde 7 жыл бұрын
what smart mother she is she knows everything. I love her calm and polit mother
@mesitube2677
@mesitube2677 9 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ እናቴ ከባድ ስለሚመስለኝ ሁሌ ሰው ነበር የማሰራው እድሜ ላንቺ ስርት አደረኩት ተባረኪ እናቴ
@lovebd4701
@lovebd4701 4 жыл бұрын
You are the world most clean and brave woman I never seen.
@wubeashine2341
@wubeashine2341 2 жыл бұрын
ባህላችንን ስለሚያስተምሩን እጅግ አናመሰግ ናለን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@azalechtarekegn7266
@azalechtarekegn7266 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግንሻለሁ! ባለሙያ ነሽ!
@danielmamo2437
@danielmamo2437 4 жыл бұрын
ፅዳት አንደኛ ነሽ ኢትዮጵያዊት ባለሙያ ነሽ በርቺ ግን ግን ይረዝማል ኤዲት ተደርጎ ደቂቃውን ማሳጠር ቢቻል አሪፍ ይመስለኛል
@Yomfisiha2833
@Yomfisiha2833 2 жыл бұрын
የኔም ሀሳብ ነው
@mimideribaa2979
@mimideribaa2979 2 жыл бұрын
በትክክል ተናገረሸ
@genetgetachew2150
@genetgetachew2150 2 жыл бұрын
Yes 👍👍
@zewudeweldmeskel6296
@zewudeweldmeskel6296 2 жыл бұрын
እውነተኛየእናቶቻችነ።ስልጆአሠራርይኸነው።በእውነት።እናመሠግናለን።ኑሪልንጤናሽንይስጥሽ።።።
@sarakefli26
@sarakefli26 9 ай бұрын
እኔም ሳት ረዝሞብኝ እንቅልፌ መጣ
@riwetokbamicael7848
@riwetokbamicael7848 8 жыл бұрын
I love her personality + she so perfect in every thing very sweet mam
@habte-gebrielabera4731
@habte-gebrielabera4731 4 жыл бұрын
የኔናት በጣም ነው ቪዲዮውን ሳየው ደስ ያለኝ ተባረኩልኝ እድሜ ከጤና ጋር ያድሎውት ይስጦውት
@አቤቱማረንይቅርበለን-ከ5ዐ
@አቤቱማረንይቅርበለን-ከ5ዐ 8 жыл бұрын
በጣም እናመስግናልን ማሚዬ እድሜ ይስጦት
@metasebiabekele4061
@metasebiabekele4061 7 жыл бұрын
thank you MoM , you are so amazing Ethiopian mothers. i am from ethiopia . However, i am learning a lot from your show tabaraku
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 4 жыл бұрын
I never knew how Siljo was made! I will try it 💛
@Aman-hm7bf
@Aman-hm7bf 15 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ማሚዬ
@biruktayitsisay7011
@biruktayitsisay7011 2 жыл бұрын
Thank you yene enat moya ENATE setesera leb beye balemayet endet endemiseta alawekem neber egesh yebarek.
@nitsuhashenafi4367
@nitsuhashenafi4367 8 жыл бұрын
እማማዬ ምን እንደምሎት አላውቅም ምስጋና በቂ ከሆነ ደግሞ አመሰግናለሁ ስራዋት በጣም ደስ ይላል የሚያውቁትን የሚያካፍሉ ደግ ልብ አሎት
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 6 жыл бұрын
Thank you so much ,
@ArgashdastaArgashdasta
@ArgashdastaArgashdasta 13 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን በርቺ❤❤❤❤❤
@ethio6437
@ethio6437 6 жыл бұрын
Egziyabher yebarkish enatachin. edmena tena yestilin.
@edencenteno5456
@edencenteno5456 8 жыл бұрын
You are the best Mother keep up with all your good work may God bless you keep you strong
@romtam490
@romtam490 3 жыл бұрын
እንዳይጓጉልብን የባቆላውን ዱቆት በውሃ ወፈር አርገን መበጥበጥ አንችልም?
@birtukanali3594
@birtukanali3594 8 жыл бұрын
I really like u because u show people your tradatinal food.
@የትምወርቅዬሴፍ
@የትምወርቅዬሴፍ 2 жыл бұрын
በጣም ግሩም አሰራር ነው እናመሰግናለን።
@zmamberaki5030
@zmamberaki5030 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጆትዎን ይባረክ እማ እድሜና ጤና ይስጣቹ
@GodGod-pr9ni
@GodGod-pr9ni 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እናት ተባረኪ።
@afdcggghvcgg4708
@afdcggghvcgg4708 4 жыл бұрын
mother thank you so much "Egzhber yestlne"
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 6 жыл бұрын
Emay edemena tena yestesh , gezashen and genzabeshen atfetesh yemtastemeren .thanks God blessed all your familes. caio
@aynalembalcha8980
@aynalembalcha8980 2 жыл бұрын
Enat le set lijua endemitastemir simet nw yetesemagn. ..edime yisxish
@makdabekele3563
@makdabekele3563 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት ደስ የሚሉ እናት
@MedihaIbrahimK0221
@MedihaIbrahimK0221 8 жыл бұрын
Never heard of this traditional food, what do you eat it with, thank you mom.
@bircruz555
@bircruz555 8 жыл бұрын
Siljo and Ilbet (Hilbet), both made from baqela flour, are mostly eaten during Lent (Arba Tsom). It is a vegan dish.
@surafelalemayehu3648
@surafelalemayehu3648 2 жыл бұрын
perfect work.thanks a lot !!!!
@samirawadjo3126
@samirawadjo3126 7 жыл бұрын
ማሚዩ የረሳሁትን የስልጆ አስራር አስታወሱኝ አመስግናለሁ የባቄላውን ዳቃት በሱፋ ውሃ ይበጥብጡት ከዛ ከዛ የጣዱት የሱፋ ውሀላይ ጨምርው እሳቱን ቀንስው እያማሰሉ ያብስሉት አይጎጉልም ይሞክሩት ከጎጉለ።ማሽን ላይኖር ይችላል ድካምም ይቀንሳል ማሚዬ ኑሩልን።ባለሞያ እናት
@AbdulAbdul-fm2rz
@AbdulAbdul-fm2rz 7 жыл бұрын
Samira Wadjo Wowowowowowow ኑሪልን እናታችን
@misternew7048
@misternew7048 8 жыл бұрын
Mother Thank you so much.God bless you.
@makw5069
@makw5069 4 жыл бұрын
Thank you for sharing, good job. Excellent
@mahederkebedekebede1529
@mahederkebedekebede1529 7 жыл бұрын
ዋው መስራት ፈልጌ እረስቼው ተቸግሬ ነበር ክልብ አመሰግናለሁ ዘመንሽ ይባረክ!
@rigbetesfag.4721
@rigbetesfag.4721 6 жыл бұрын
የባቀላ ድቁት ለህልበት የሚሆነው ወይሰ ለላው ነው
@HanaAsegid-ve9ev
@HanaAsegid-ve9ev 9 ай бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ እማዬ
@እዛውዋርካውስርነኝ
@እዛውዋርካውስርነኝ 4 жыл бұрын
ደስ ሲሉ እማ ሲያስረዱ ተባረኩልን
@misrakteshome1860
@misrakteshome1860 4 ай бұрын
Yene enat ejish yibarek
@bzunshbekele2945
@bzunshbekele2945 8 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ❤
@حفيظةحفيظة-س9ف
@حفيظةحفيظة-س9ف 7 жыл бұрын
እናታችን አመሰግናለሁ እኔ አረብ ሀገር ቆየሁ እና አይብ በጣም ነበር ያማረኝ ወላኪን የእሮሶን የአይብ አሰራር አይቼ ባስተማሩት መሰረት ሰርቼ ምርጥ አይብ ሆነልኝ እና እድሜና ጤና አሏህ ይስጠዎት
@seblehilanichael9390
@seblehilanichael9390 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጥሩ አዘጋገጅ ነው
@መልካምነትለራስነው-ለ3ኈ
@መልካምነትለራስነው-ለ3ኈ 8 жыл бұрын
Mother betam emedeshelew God bless you and your family ❤️🌹
@meseretm3980
@meseretm3980 8 жыл бұрын
matherye ejish ybarek sufun yebelete lemawahad kefechenew behuala weha kechemernbet behuala endegena be jus mefcha bnawahdews?
@bzunshbekele2945
@bzunshbekele2945 8 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ❤
@luchia301
@luchia301 7 жыл бұрын
Don't have sinafich, can I use radish mix instead??? tks!
@kidistadmasu8835
@kidistadmasu8835 3 жыл бұрын
ተባረኪ እድሜን ከጤና ይስጥሽ የእኔ ባለሙያ
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 8 жыл бұрын
አይብና የቅቤ አነጣጠር በቅርቡ ይመጣሉ
@sofifamily
@sofifamily 8 жыл бұрын
thanks adan
@zuleykatemu9161
@zuleykatemu9161 8 жыл бұрын
selam dani lemama erjem edemi yestelegn Siljo ketezegaje bohala kemen gare new yemibelaw
@tigist422
@tigist422 8 жыл бұрын
Adane Ejig Betam Akibariyachu Neng Ehe Yena Tiyake Bicha Sayhon Hilmem New Enaten Ayaten Masetawesebet 1Ngaw Migeb New Respect U Dear Brother With Lot Of Love
@እረናእረና
@እረናእረና 8 жыл бұрын
ፈጠን አርጊው ማዘርየ
@ليلىعلي-غ8ك
@ليلىعلي-غ8ك 8 жыл бұрын
እሺ በጣም እናመሰግናለን እረጃም እድሜ ና ጤና ይስጣቸው
@hir3699
@hir3699 9 ай бұрын
You are the best mom!
@metagesassefa4394
@metagesassefa4394 8 жыл бұрын
እናቴ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ እድሜ ክጤና ጋር ይስጥልኝ።በጣም ስፈልገው ነበር አሰራሩን
@abababeteselassie1570
@abababeteselassie1570 8 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ደርባባ ባለሙያ ነሽ እግዛብሔር ጤና&እድሜ. ይስጥሽ
@Beza626
@Beza626 8 ай бұрын
Yebakelawn duket bekelalu bet mazegajet yichal thin?
@HiwotBelay-w3t
@HiwotBelay-w3t 9 ай бұрын
❤እናመሰግናለን እናታቺን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@BezawitAschalew
@BezawitAschalew 4 ай бұрын
የኔ እናት እወድሻለው ተባረኪ እኔም እሰራዋለው 🙏🙏🙏
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 4 жыл бұрын
If you mix mustard cream when you blend the beans that would be easy to mix other than that it's the best cooking thanku
@sindushenkut4897
@sindushenkut4897 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን በጣም ባለሙያ ነሽ ተባረኪልን።
@lililove4044
@lililove4044 7 жыл бұрын
ዋውውውውው ማሚዬ እድሜና ጤናዎትን ብዝትዝትዝት።።።። ያድርግልኝ ክርስቶስ ሲልጆ በጣም እወደዋለው መስራት ግን አልችልም ነበር ስላስተማሩኝ ደጋግሜ ውድድድድ።።
@FM-nj2ps
@FM-nj2ps 4 жыл бұрын
Thank you mommy. እልበት አሠራር ብታሳይን?
@Ahaile
@Ahaile 2 жыл бұрын
Seljo senafeche ayegebabetene weye? 🙏🏽
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 8 жыл бұрын
እናመሰግናለን እባክዎን የጠላ አጠማመቅ ያሳዩን አመስግናለሁ
@abyssiniaethiopia5331
@abyssiniaethiopia5331 Жыл бұрын
I love it.!! You deserved my Subscribe & like. እኔ ምለዉ ለምንድነዉ ሰልጆ የሚቆመጥጠዉ ወይም ሶር: ሌላዉ የደረቀዉን ጤናዳም እና ሰናፍጬን በግርደር ከተፈጨ በሃላ ቢቀላቀል ችግር አለዉ።
@layenealem3043
@layenealem3043 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እሞክረዋለሁ እዱሜና ጤና ይስጥዎት❤
@madhbbkjg3330
@madhbbkjg3330 8 жыл бұрын
mother duketune binamisawuse ayihonim ?betraf betam nawu minamesginawu erjime edme
@hilinanigatu
@hilinanigatu 4 жыл бұрын
የኔእና እግዚአብሔር አምላክ ጤና ናእድሜ ይስጥልን አመሠግናለሁ
@ruhamahoney6632
@ruhamahoney6632 8 жыл бұрын
Wow mother sewedot yemefelgew moya neber betam tnx edemena tenane fetari yadelot 😍😘😘😘😘
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 4 жыл бұрын
ብዙ እየተማርኩ ነው! እግዚአብሔር ይባርኮት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@yabseramyson4159
@yabseramyson4159 7 жыл бұрын
ahun erguz nenyi sayewu betam amarenyi lemazegajet kelal neber basayeshinyi meseret gin keyet lamta ekawochun!beterefe Egziabher yistlnyi enate
@yesasye3947
@yesasye3947 3 жыл бұрын
የኔ እናት ይባረኩ ውይ ትህትናዎት እድሜዎትን ያርዝምልኝ❤️❤️❤️
@enatcherenet8117
@enatcherenet8117 8 жыл бұрын
በጣም እንመሰግናለን ያዳነ እናት እጅ ይባረክ፣ ባለሙያ እነት ስለነበረችኝ አሰራሩን አስታውሰው ነበር ነገር ግን ግብአቶቹን እንዴት እንደማገኝ ነው የቸገረኝ በተለይ ሰናፍጭ ኖርዝ አሜሪካ ይገኛል ይሄን ቢጠቁሙኝ ደስ ይለኛል። ስለሁሉም ሳላመሰግኖት አላልፍም፣ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ እመኝሎታለሁ እናት!
@NL-zp7br
@NL-zp7br 8 жыл бұрын
You can use a Dijon mustard instead. You can add wasabi to it (endisenefit)
@enatcherenet8117
@enatcherenet8117 8 жыл бұрын
+Nardos Tekleselassie thank you Nardos for your advice
@firdosshow6516
@firdosshow6516 7 жыл бұрын
በጣም ነዉ እማመሰግነዉ ማማዬ
@dbbvcv4244
@dbbvcv4244 7 жыл бұрын
እጆት ይባረክ
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 3 жыл бұрын
ቀሚስ ሲለብሱ እንዴት ደስ ይላል
@sefanitmerkorewos6605
@sefanitmerkorewos6605 7 жыл бұрын
እማምዬ እግዚአብሔር አድሜና ጤና ይስጦት። እኔ ብዙ ግዜ የምጠቀመው "Juice Blender" ነው። ጥሩ ያደቃል ትንሽ ውሃ ጠብ አድርጎ። ከልምዴ ለማካፈል ያህል ነው። የተባረከ ግዜ ይሁንልን።
@tesgemariyamgeni9763
@tesgemariyamgeni9763 8 жыл бұрын
ውድእና ተናፋቂ እናታችን..ምን ማለት እንዳለብኝ እራሱ አላውቅም ቢቻ እማምላክ ወላዲተ አምላክ..እረጅም እድሜ ከጤና ሰጥታ..ታቆይልን..! ፍቅርርርርርርር..የሆኑ እናት ኖት! በጣም የምወደው ነገር ግን ስደት መጥቼ አሰራሩን የረሳሁት ምግን ነበር...ከልብ እናመጣለን.... እናቴ..ግን አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም... 1, የሽንብራ አሳ ዱቄቱ ሽንብራ እራሱ ነው አይደል...? ማለቴ ሳይቆላ የተፈጭቶ ልክ እንደ ስልጆ ዱቄት..? 2, አርስቶ ማለት ስሙና ምግቡ ተምታታብኝ..እኔ የማውቀው አርስቶ ዶሮ የውስጡን ብልት እንዳለ ከወጣ በሁኋላ ሳይገለጣጠል..በደንብ ታጥቦ ከዛ ዶሮ ውስጥ የተለያዩ አትክልት መጨመር.. .ልክ ነኝ እማዬ....???
@abrehetbezu2249
@abrehetbezu2249 5 жыл бұрын
I mamma idmena tenaystiln🌸🌷🌸🏵🌷🌲💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💛
@felekechmesfin1100
@felekechmesfin1100 2 жыл бұрын
እጅሽን ይባርከው በጣም ደስ ይላል
@amisol3217
@amisol3217 2 жыл бұрын
Enamesegnalen siwedot eko erejim edme ystilen
@abbyhabtemariam9490
@abbyhabtemariam9490 2 жыл бұрын
Egzabher Ystlin ehte konjo 👍🏽❤️
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ!
@sabalegesse3656
@sabalegesse3656 8 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ትስጥልን እኛን በሰው አገር ምንም እንዳይቀርብን እንዳስተማሩን ማማዬ ውድድ ነው የማደርጎት ።
@lordismyshephard2522
@lordismyshephard2522 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን ብዙ ሚያ ተምሬአለሁ እድሜና ጤና ይሥጥሽ
@Cosette-sf8mh
@Cosette-sf8mh 7 жыл бұрын
ሰላም.ነው.ማዘር.በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይሰጥልን
@Desta-dh8gu
@Desta-dh8gu 8 жыл бұрын
ማሚዬ እናመሰግናለን ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ እንወድሻለን
@edlayilma9398
@edlayilma9398 6 жыл бұрын
እጆት ይባረክ የተቀቀለውን ሱፍ በብሊንደሩ ቢፈጩት ብዙ ይወጣዎል
@tigistdesta-z5m
@tigistdesta-z5m 25 күн бұрын
እናመስግናለን እናቴ
@asterteklemichael6686
@asterteklemichael6686 3 жыл бұрын
Hi, sorry what is the bakela in english
@ethiotekdem
@ethiotekdem 7 жыл бұрын
enatachin, edeme yestelin 😍 i'm gonna mk this 2night!
@Mulu-n5h
@Mulu-n5h 9 ай бұрын
ብረት ለብረት ጥሩ ስላልሆ በእነጨት ማንካያዐቢሆን ጥሩ ነው
@3stube771
@3stube771 8 жыл бұрын
የሰናፍጭ አሰራር ያሳዩን ማዘር
@nmariam123
@nmariam123 8 жыл бұрын
Adane, Eski mother ye azifa aserar endiyasayun teyqlen, thnx
@chaltuarifdramanewketilube102
@chaltuarifdramanewketilube102 8 жыл бұрын
betam enamesegnalen mother gin andi tiyake alegn yebaqelaw duqet yetaqolaw baqela new wayis xirew new
@mehretteferi6023
@mehretteferi6023 9 ай бұрын
የባቃላ ዱቂት ክዪት ይግኝል እናመስግናለን
@melkamakele3923
@melkamakele3923 9 ай бұрын
ባልትና
@tsegaygebru9534
@tsegaygebru9534 Жыл бұрын
Very nice thank you
@birrigetubirri1893
@birrigetubirri1893 7 жыл бұрын
inamezeginalen mather gin kaa min garanow yemibalut siljo
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 7 жыл бұрын
Hi Birri Getu Birri sile tiru asteyayetish amesegnalehu, siljo be injera yibelal gin ende aynet bikerb kelela wet gar arif new...
@5saura
@5saura 8 жыл бұрын
Hey Mama thank you so much! I love your channel. Can you please tell me the ingredients name in English?
@haregashine7998
@haregashine7998 5 жыл бұрын
winta H favs beans flour, sunflower seed is the one she cooked and juiced, Garlic, mustard paste, and Ruta is the seed she dried and put in the seljo at the end I hope this helps
@gabigebreal7620
@gabigebreal7620 2 жыл бұрын
Why so you can steal and say it's yours, it is ETHIOPIANS💚💛❤💪💪💪
@pee2694
@pee2694 Жыл бұрын
@@gabigebreal7620what a shameful comment unbefitting for an Ethiopian. Unfortunately there’s always the bad apples in our society that spoil it for the rest of us. May time teach you to have better morals.
@gabigebreal7620
@gabigebreal7620 Жыл бұрын
@@pee2694 You can't steal like your grandma granddad , father's , mothers used to anymore ... We all Africans know why you come to the continent or watch videos like this Great woman cook ... To steal copy steal , i think you're angry someone knows what you're up to 😂😂😂
@tizitateshome3445
@tizitateshome3445 Жыл бұрын
እናቴ አናመሰግናለን ግን musterd ማድረግ ይቻላል🙏🙏
@Aynalem168
@Aynalem168 2 жыл бұрын
በጁሰ መፈጭ መፈጨት ይቻላል
@eyesus3983
@eyesus3983 6 жыл бұрын
thank you mame💝
@hanahailu8967
@hanahailu8967 2 жыл бұрын
እናቴ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
@liyaabebelliyaabebr3908
@liyaabebelliyaabebr3908 7 жыл бұрын
በውነት ማማዬ ሴትን ባለሙያ ያደርጋሉ እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት
@mesertgosaya2023
@mesertgosaya2023 8 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እጆት ይባረክ
@genetalem8059
@genetalem8059 2 жыл бұрын
ስሙ ብቻነዉ የማሰማ የነበርኩ እመክራሉሁ እማማ thank you God bless you mom
@nigstifshaye2973
@nigstifshaye2973 6 жыл бұрын
Betam trmusu moltal enam sboka ayfendam ?
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
የስልጆ አሰራር How to make Siljo | Ethiopian Food
13:27
ሁሉ ሐበሻ Everything Habesha
Рет қаралды 296 М.
የህልበት አሰራር በቀላሉ በቤታችን
23:36
Melly spice tv
Рет қаралды 87 М.
የስልጆ አስራር ethiopian food how to make siljo
14:51
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 41 М.
Ethiopian Drink "How to make Tela " የጠላ አሰራር
55:05
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 538 М.
ስልጆን በኔ ሞያ ላሳያችሁ |  ቀላል ዘዴ
14:06
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 108 М.
🛎️ከባድ ችግር ተፈጠረ አጠገቤ አትድረስ 😱💔
27:22
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 116 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН