Ethiopian Food - How to Make Siljo - Sljo የስልጆ አሰራር ለየት ባለ መንገድ

  Рет қаралды 43,718

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Пікірлер: 80
@merona9994
@merona9994 5 жыл бұрын
በጣም ብዙ ትምህርት ያገኘሁበት ቻናል ነው አመሰግናለሁ
@saraabate2811
@saraabate2811 5 жыл бұрын
ማሚዬ እናቴ በርቺልኝ እድሜና ጤና ተመኘውልሽ የኔ1 ኛ ነሽ ማሚን የሚል ላይክ ይግጨኝ ቤቴም ይዛመድ
@sebrenamuhammed8036
@sebrenamuhammed8036 5 жыл бұрын
ማማዬ የኔ አንደኛ እኮ ነሽ ውድድድድ ❤️ አደርግሻለሁ ወይኔ የጥጥ ፍሬ እንደዚህ ስልጆ እንደሚሰራበት አላውቅም ነበር ድሮ እናቴና አክስቴ ጥጥ ሲፈለቅቁ እኔም አግዛቸው ነበር ግን ፍሬውን እንወቅጠውና ለምጣድ ማሰሻ እንጠቀምበት ነበር ማምዬ በጣም ነው እማመሰግንሽ የኔ ባለሙያ ኑሪልኝ ሰላምሽ ብዝትትት ይበልልልኝ
@getachewselassie7137
@getachewselassie7137 5 жыл бұрын
በጣም፡አድካሚና፡እልህ፡አስጨራሽ፡የምግብ፡አሰራር፡ነው። ይህን፡ሰርተው፡ለሚያቀርቡት፡እናቶቼ፡እህቶቼ፡ትልቅ፡ ክብርና፡አክብሮት፡ሲያንሳቸው፡ነው።
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 5 жыл бұрын
እውነት ነው አንተም ይህን ስላስተዋልክ ልትመሰገን ይገባል
@getachewselassie7137
@getachewselassie7137 5 жыл бұрын
ታሪካችንን፡ቅርሳችንን፡ባሕላችንን፡ጨዋነታችንን፡በደንብ፡አድርገው፡ አዘጋጅተው፡አጣፍጠው፡ለመጭው፡ትውልድ፡በማስተላለፍ፡የሚገኙ፡ እርስዎ፡ኖት።የድካምዎን፡ዋጋ፡መድሃኒዓለም፡ይክፈሎት፡እረጅም፡ እድሜ፡ከጤንነት፡ጋር፡ይስጥዎት፡ልጆቾን፡ቤተሰብዎን፡እግዚአብሔር፡ይባርክ። @@Ethiopianfood
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 5 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🏽
@aberashtamenekassa-iw7mu
@aberashtamenekassa-iw7mu Жыл бұрын
አጅሽ ይባረክ ማምዬ
@selamawitabebe5634
@selamawitabebe5634 3 жыл бұрын
በጣም ግሩም ነው ማማዬ እጆችሽ ይባርኩ፣ለወርቅ አምባር ይሁኑ ።
@hanang7517
@hanang7517 5 жыл бұрын
ማማዬ ጥጥ ፋሬ ለምግብነት እንደሚውል አላቆም ነበር ።እኔኞ ቤት ምጣድ ነው ምናስስበት ።እናመሰግናለን ለኔ አዲስ ነገር ነው
@ziggys2021
@ziggys2021 4 жыл бұрын
I made My Seljo from safflower seed; now I learn this, it is something to be challenged with!
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እማዬ በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ለየት ያለ ነው ጥጥ ለምግብ! እግዚአብሔር ይስጥልን አትጥፊብን ካሁን በፊት የሰራሽው ምግብም ቢሆን ደግመሽ ስትሰሪው ለኛም አሳይን በደስታ ነው ምንከታተልሽ እማዬ
@alemnatale9697
@alemnatale9697 5 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እማ
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 Жыл бұрын
እናመስግናለን!
@seladagne5336
@seladagne5336 3 жыл бұрын
የኔ እናት እረጅሞ እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ እናመሰግናለን እኔም አርሶ እንደረጉት አርጌ እየሰራሁ ነው 💐✋
@አጸደማርያምክፍሉ
@አጸደማርያምክፍሉ 5 жыл бұрын
ማማዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናቴ 😘😘😘
@ziggys2021
@ziggys2021 4 жыл бұрын
wow, You are amazingly wonderful! where do we get the cotton seeds? I know some people were asking for Tena Adam in English it is called RAU I don't know the Arabic name sorry
@tututilahun5932
@tututilahun5932 2 жыл бұрын
ደስታ እንዴት ነሽ የምትሰሪያቸውን የምግብ አይነቶች ሁሉ እከታተላለሁ እህቴ በጣም ኮርቼብሻለሁ።
@ellineephrem8473
@ellineephrem8473 3 жыл бұрын
If we buy the siljo flower from habesha store do we still have to do all this?
@aynalemmezamur5578
@aynalemmezamur5578 5 жыл бұрын
wow Eanatachn yetata fari magaba yahunal Eamakew lematad masesh new silu yesemahut Nice new
@ליליבלאי-ת2ס
@ליליבלאי-ת2ס 5 жыл бұрын
እህታችን እናመስግናለን❤
@ellineephrem8473
@ellineephrem8473 3 жыл бұрын
Siljo after we buy it from Ethiopian store how do we mix it?
@oloe2679
@oloe2679 5 жыл бұрын
Isn't cotton seed poisonous for humans? I just googled it and it says it's not healthy to ingest it in any form.
@Gigi10001
@Gigi10001 5 жыл бұрын
ኣይኔን ማመን ኣልቻልኩም እኮ ጥጥ ይበላል እንዴ ለካ ወቸውጉድ
@frehywethailu120
@frehywethailu120 3 жыл бұрын
tete fera zeyet ale be hagerachen besefiw yemeretal zeytu
@kasechgetahun102
@kasechgetahun102 3 жыл бұрын
weeda ewdesalw kancche Myaa tmarku
@mekilove6047
@mekilove6047 5 жыл бұрын
ሚማየ ስወድሽ የኔ በለሙያ ደስ ስትይ ሚማየ ውውድድ ነው እማረግሽ
@etubintedesta684
@etubintedesta684 5 жыл бұрын
እማ እወድሻለሁ ተባርክ
@tewond1224
@tewond1224 4 жыл бұрын
ማር እኮ ነሽ እናቴ ዘላለም ኑሪልኝ ከንፅህናሽ እስከ ባልትናሽ ለየት ያለሽ ነሽ ዕኮ ሺህ አመት ኑሪ እስከ ቤተሰቦችሽ ውዷ እናቴ
@UMSALHADENኡሙሰላህዲን
@UMSALHADENኡሙሰላህዲን 5 жыл бұрын
Salam yene enat
@alemtsehayzergaw605
@alemtsehayzergaw605 2 жыл бұрын
በሱፍ ወሀ ምትከ ዉሀ መጠቀም አይቻልም?
@ruhamatariku2329
@ruhamatariku2329 5 жыл бұрын
የጥጥ ፌሬ ሳንጨምር መስራት አይቻልም እንዴ ማማዬ ??
@jaloanbelesmilyeduraw2613
@jaloanbelesmilyeduraw2613 4 жыл бұрын
በምንድን ነው የሚበላው ?
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ 4 жыл бұрын
ማሚዬ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@destakeremela3591
@destakeremela3591 5 жыл бұрын
ማማየ ጥያቄ አለኝ የቦቁሎ ዱቄትንም አገፍተው ስልጆ የሚሰሩት ሰዎች አሉ እነሱ በሱፍ ወይንም በኦቾሎኒ ውሀ ነው የሚያዘጋጁት ሌላው አች የተጠቀምሽውን ከጥጥ ፍሬው ውጭ ይጨምሩበታል ይጣፍጣልም። ግን ሚዲያ ላይ በበቆሎ ዱቄት አገፍታ የሰራች ሴት የለችም።
@alamalam6923
@alamalam6923 5 жыл бұрын
ማሜየ እናመሰግናለን
@ayeledemissre7182
@ayeledemissre7182 5 жыл бұрын
Tebarku yena balemoya💝💝💝
@አሏህወኪልያርብ
@አሏህወኪልያርብ 5 жыл бұрын
ማሚ አናምሰገናው
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 5 жыл бұрын
እናትዬ በርችልኝ እድሜ እና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥሽ
@UMSALHADENኡሙሰላህዲን
@UMSALHADENኡሙሰላህዲን 5 жыл бұрын
Salam dink gora bai mar betsab enhun
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 5 жыл бұрын
@@UMSALHADENኡሙሰላህዲን eshi mare
@memimalase7244
@memimalase7244 5 жыл бұрын
Thank.you Mame I love you
@jaloanbelesmilyeduraw2613
@jaloanbelesmilyeduraw2613 4 жыл бұрын
ስልት ምንድን ነው በምንስ ይበላል?
@maryfesseha6874
@maryfesseha6874 3 жыл бұрын
መልክ ስጠኝ እንጂ: ሙያ ከማማዬ😘♥️😘
@admasuchkle9152
@admasuchkle9152 Жыл бұрын
ጥጥ ጉድ እዲህም አለ
@senaietgabera4455
@senaietgabera4455 5 жыл бұрын
👍
@cccxdd5640
@cccxdd5640 2 жыл бұрын
Batam teru chanal naw enamacagnaĺan
@ruhamatariku2329
@ruhamatariku2329 5 жыл бұрын
የጥጡ ቦታ ሌላ ነገር የምንጠቀም ከሆነ ንገሩኝ እስቲ ማም ጥጥ አላገኝም ያለውበት ቦታ ጥጥ የለም
@betelhembenti8181
@betelhembenti8181 5 жыл бұрын
የሱፍን ውሀ መጠቀም ትቺያለሽ ቀቅለሽ ፈጭተሽ።
@ammareny2009
@ammareny2009 5 жыл бұрын
ስልጆ ምንድነው
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 5 жыл бұрын
Belichem semichem yemalawikew migb new mami ahun gin mokirew kemisalew
@yakobwakjera2102
@yakobwakjera2102 5 жыл бұрын
Be 30 dekika seljo mesrat memar denk nwe.... Amesgenalew Seljo yemigerem megeb nwe
@21KEY27
@21KEY27 5 жыл бұрын
የባቄላ ዱቄት የት ነው የሚገኝ?
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 4 жыл бұрын
ሀረብ ሱቅ
@yeduhabesha
@yeduhabesha 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ማማዬ የማሚ ወዳጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ እስኪ መልካምነት ለራስ ነው
@UMSALHADENኡሙሰላህዲን
@UMSALHADENኡሙሰላህዲን 5 жыл бұрын
Salam yedu gora bai mar
@yeduhabesha
@yeduhabesha 5 жыл бұрын
@@UMSALHADENኡሙሰላህዲን እሽ
@yeduhabesha
@yeduhabesha 5 жыл бұрын
@@UMSALHADENኡሙሰላህዲን እሽ መጣሁ
@HayatHayat-vw3nh
@HayatHayat-vw3nh 8 ай бұрын
Where are you mama???
@ruhamatariku2329
@ruhamatariku2329 5 жыл бұрын
ቴናዳም አረብ ሀገር አለ እንዴ ስሙን ንገሩኝ የምታቁት pls
@samirasamira1000
@samirasamira1000 5 жыл бұрын
ሠውዲ አለ
@tekowameeshtu7914
@tekowameeshtu7914 5 жыл бұрын
በአመት በአል የአበሻ ሱቅ ታገኚያለሽ ብዙ ነገር አገሬ ያላትና የንጠቀምበት ሌላ ሀገር አያበቅልም ጥቅሙን አያቁም
@ruhamatariku2329
@ruhamatariku2329 5 жыл бұрын
Tekowame Eshtu እሽ አመሰግናለው ከልብ
@ሰሚራ-ረ9ቘ
@ሰሚራ-ረ9ቘ 3 жыл бұрын
አበላሉ እደት ነው ስልጆው
@tigstbelay8658
@tigstbelay8658 5 жыл бұрын
እማ እንግዲህ መጣሁልሽ ያንችን ነው ማየት የምፍልግ ስልቾ ድሮ ከማሚ ቤት ነው የበላሁ እስኪ ልይሽ
@kenzetube5394
@kenzetube5394 3 жыл бұрын
ባቄላዉ አይቆላም እንደ
@ፈዲለነኝ
@ፈዲለነኝ 5 жыл бұрын
አረ አለቀዉም የምበለ ነገር ነዉ ኢንዴ
@yashiworkash3622
@yashiworkash3622 5 жыл бұрын
Awo yebelal yetafetal
@almazkonjoo9914
@almazkonjoo9914 5 жыл бұрын
men Ga New Mebelaw
@etubintedesta684
@etubintedesta684 5 жыл бұрын
ሳውዲ ይገኛል እንዴ ይህ ነገር ልሞክር
@UMSALHADENኡሙሰላህዲን
@UMSALHADENኡሙሰላህዲን 5 жыл бұрын
Salam etu gora bai mar betsab enhun
@እማማዝናሺ-ሐ7ቈ
@እማማዝናሺ-ሐ7ቈ 5 жыл бұрын
አለ እኔጋ እሰጥሻለሁ
@etubintedesta684
@etubintedesta684 5 жыл бұрын
@@እማማዝናሺ-ሐ7ቈ ስልክ ቁጥር ላከው
@እማማዝናሺ-ሐ7ቈ
@እማማዝናሺ-ሐ7ቈ 5 жыл бұрын
ያችን ላኪልኝ ደግም ሴት ነኝ የባባ ምርኮ
@etubintedesta684
@etubintedesta684 5 жыл бұрын
@@እማማዝናሺ-ሐ7ቈ ታበሪያለሽ ወይ እስኬ ዛሬ በሚለው ፌስቡክ ሀይ ብይኝ
የስልጆ አስራር ethiopian food how to make siljo
14:51
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 41 М.
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
ስልጆን በኔ ሞያ ላሳያችሁ |  ቀላል ዘዴ
14:06
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 108 М.
Ethiopian Food - How to Make Shekla Tibs - የሸክላ ጥብስ አሰራር
15:16
የስልጆ አሰራር How to make Siljo | Ethiopian Food
13:27
ሁሉ ሐበሻ Everything Habesha
Рет қаралды 296 М.
Ethiopia: የስልጆ አሰራር How to make siljo
27:19
Emaye - እማዬ
Рет қаралды 13 М.
የህልበት አሰራር በቀላሉ በቤታችን
23:36
Melly spice tv
Рет қаралды 87 М.
Ethiopian Food - How to Make Sinafich Awaze - የስናፍጭ አዋዜ አሰራር
10:35
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН