No video

የህልበት አሰራር በቀላሉ በቤታችን

  Рет қаралды 83,364

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

የህልበት አሰራር በቀላሉ በቤታችን እንደ ድሮው እንደ እናቶቻችን በእጅ ሲሰራ ከበድ ይላል አሁን ክሬም መስሪያ ማሽን ስለሚገኝ በቀላሉ ማዘጋጀት ይቻላል አሰራሩ ቅደም ተከተል ቬድዮው ላይ ታገኙታላችሁ

Пікірлер: 147
@teshagebeyehu5936
@teshagebeyehu5936 5 ай бұрын
ድንቅ ባለሙያ የባለሙያ ቤተሰብ እንዳለሽያስታውቃል እጅሽ ይባረክ ሜሉየ
@selinaeyo7105
@selinaeyo7105 5 ай бұрын
One of my favorite Eritreans 🇪🇷 dishe, usually eaten during Tsome/ fasting season
@lulishiferaw2876
@lulishiferaw2876 8 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ደግሞ አሰራሩ በሚገርም ሁኔታ ቀላል እና የሚረዳ ነው ተባረኪ እህቴ
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 4 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ሙያሽም አገላለፅሽም በጣም ደስ ይላል ተባረኪልኝ 🙏
@epeniwasehun5a769
@epeniwasehun5a769 5 ай бұрын
እህቴ ልዑል እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የበለጠ ዕውቀት ጥበ ብን ያድልሽ ጽድት ያልሽ ባለሙያዋ እህቴ የወርቅ አንባር ይሰርልሽ🤩የህልበት አሰራ ር ፈጠራሽን ዕጅግ አድናቂሽ ነኝ🙏
@eagle4452
@eagle4452 5 ай бұрын
ዋው 😮እንደዚህ አይነት ወጥም አለ 🤔 ግብአቶቾ ሆሉ አሪፍ ነው እሙክረዋለሆ
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt 5 ай бұрын
የትግራይ እና የኤርትራ ምግብ ነው
@wubetabaderash6679
@wubetabaderash6679 2 жыл бұрын
ሜሉ... አንቺ professional unique ሼፍ ነሽ። ቀለል ያለ የሼፍ ጃኬት ወይም/ሽርጥ apron ያስፈልግሻል! ላዩ ላይ "ሞክሩ፣ ሥሩ፣ ብሉ…" የሚለው አባባልሽ ከLogoሽ ጋር ፕሪንት ቢደረግበት በዛው advert ያረግልሻል። web shop ላይ የራስሽ Cook Book, apron, etc. ቢኖር ደግሞ ገዢ Subscriber ይኖርሻል።
@adanechtena6049
@adanechtena6049 Жыл бұрын
እግዜር ጤናውን ከድሜ ጋር ይስጥሽ እህቴ። በዚህ ቅን ልብሽ ለምታሳይን ነገር ሁሉ ተባረኪልኝ ። እወድሻለሁ ባንተዋወቅም። እግዜር ይስጥልን
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ በጣም እናመሠግናለን ውድድ እህቴ
@umuahemedselam9808
@umuahemedselam9808 Жыл бұрын
Molly.
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 2 жыл бұрын
ሜሊዬ በተለይ በውጭ አለም ለምንኖረው ቀለል እና ውብ አድርገሽ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ። ህልበት በተለይ በጾም ወራት በትግራይ ማህበረሰብ በጣም ተዘውትሮ የሚበላ ሲሆን ባለሙያ እናቶቻችን አስፈጭቶ ከመስራት ጀምሮ ክሬም ለማስድረግ በሰፊ ሰሃን (ማስታጠብያ እቃ) በ እጅ ይመታል ታድያ ለ ህጻናት ደግሞ ህልበቱ ሲመታ በ አይበሉባ እጃችን ቆንጥረው ያቀምሱናል እኛም ስይስክሬም እንደያዘ እየተቀናጣን ልሰን ዳግም እንዲያቀምሱን ልመና😊 ህልበቱን የተመታበት ሰሃንም በዛው ጥርግ ላስ😂። ታድያ ውጭ ሃገር ግዜአችንን ባሳጠረ መልኩ በጥራት እና ውበት ሰርተሽ ስላሳየሽን በድጋሚ አመሰግናለሁ💕💐👏
@helens3677
@helens3677 5 ай бұрын
I love your story ❤
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው ምግብ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሜሊ❤
@mamiethiotube3870
@mamiethiotube3870 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ ሰላም ውድ እህታችን ዋው አበት አዘገጃጀት ጥርት ያለ ክበሩልን በአይ ይበላል ይስለም የድኪ
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian 2 жыл бұрын
አሜን! ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እናመሰግናለን!
@danzkyboyvita6192
@danzkyboyvita6192 Жыл бұрын
ምርጥዋ እጅሽ ይባረክ
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 Жыл бұрын
Wow good job 👏
@mesfinashagrie934
@mesfinashagrie934 Жыл бұрын
Melly watching from sudan very nice
@user-qd8ee8zt2g
@user-qd8ee8zt2g 2 жыл бұрын
ሚሉየ ምዓረይ. እምወድሽ. የኔ ፩ኛ. ስሜናዊት. የትግራይ ልጅ ነኝ. በጣም ከሚወደው. ምግብ. እንዱ.> ¶ ሕልበት¶. ነዉ. ሶ. በጣም ጎበዝ. ሁሌ ሳይሽ. የእናቶቼ ኣሳራር. ነው ምታስታዉሲኝ. በርቺ. ማዓረይ ❤💛❤💛❤💛
@user-ve7jg5qv2i
@user-ve7jg5qv2i 4 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ አስጎመጀሽኝ
@semaymuluchannel8126
@semaymuluchannel8126 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ በጣም መልመድ እና ማወቅ የምመኘውን ሙያ ነው ያሰየሽኝ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥሽ::🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@omalkhair7696
@omalkhair7696 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@zegola7325
@zegola7325 4 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ❤❤❤
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነሽኮ ሁሌም በቃ የምትገርሚ ነሽከፀባይሽ ጋር።
@eijleeij
@eijleeij 2 жыл бұрын
የኔቆንጆ ባለሙያ አሰራርሽ በጣምነዉ የሚመቸኝ ምግብ መሥራት ከፈለኩ የአንችን ቻናልነዉ ሰርች የማደርገዉ ይመችሽ ብዙ ጊዜ ኮሜንትአልሰጥም ግን👍👍👍❤❤👈😍
@hanaabera9228
@hanaabera9228 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ሁሉን ነገር ነው የምትችይው ተባረኬ አቦ
@ayneyletumiliadem2994
@ayneyletumiliadem2994 5 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ
@zufanbairu5405
@zufanbairu5405 6 ай бұрын
Ejeshe Egzesbher Yebarekew Yehenen hulu man yasetemeral
@GgGg-pw3wl
@GgGg-pw3wl 4 ай бұрын
ደስ ትያለሽ በጣም ያምራል ምራቂ መጣ
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው ባለሞያ ነሽ አመሰግናለሁ🙏🙏😘
@ftwi
@ftwi 4 ай бұрын
Anbesa nech gobez❤❤❤❤❤
@htwy52
@htwy52 5 ай бұрын
I appreciate your creativity to use the soaking and blend the raw ingredients. Thank you for teaching us and Egziabheir bless you.
@adenaki
@adenaki 2 жыл бұрын
That looks good but i think back home they add salt at the end after you finished whipping it. Also the salt must be seasoned with garlic ginger and rue.
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 2 жыл бұрын
ማንብዬ ልሰይምሽ ምኑንብዬላድንቅሽ ሜሉዬ ሞናሊዛዬነሽ በጣምነው የማደንቅሽ በእውነት የሴትቁንጮ በርቺ እህታችን ጎበዝ መልካም ምሽት
@ftwi
@ftwi 4 ай бұрын
Afe ko wha molaw❤❤❤❤❤
@yodit
@yodit 2 жыл бұрын
Gobez (helbeten) bezihu menged seleserashew betam creative nesh
@tigistihagos7500
@tigistihagos7500 2 жыл бұрын
ውይ ሜልዬ ምነው ጎረቤትሽ በሆንኩ ኖሮ ምራቄን ነው ያስዋጥሽኝ እጅሽ ይባረክ የእኔ ባለሞያ ባለቤትሽ ልጆችሽ ምን ያክል እድለኞች ናቸው!!
@user-tn2os1se5n
@user-tn2os1se5n 2 жыл бұрын
ሜሉዬ የኔ ባለሙያ ስለእውነት ይሆ የባህል ምግብ ስለሆነ አሰራሩ በጣም የሚከብድ ይመስለኝ ነበር አንድ ቀን ቀምሼ በጣም የሚጣፍጠው እንደዚህ ቀላል መሆኑን አላቅም ነበር ግብአቱን ካገኘሁ ሰርቼ እበላለሁ🙏💚💛❤🌺😘😘😍
@eyerusalemlemma9384
@eyerusalemlemma9384 2 жыл бұрын
wow wow wow ....... best idea ......... jonjo sera newi bereche ... kerebe getha newi KZbin chanaleshene yayehute ....... merete sera newi yemiteseriwi.... bereche
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 4 ай бұрын
እኛቤት ህልበት ሲዘጋጂ ግን ደፍን ባቄላውን ለስወስት ቀን ይዘፍዘፍና ከዛ ውሃውን ፍሶ በቅል ወይንም በገንቦ አፉ ተሸፍኖ ይደፋል ከዛ ልክ እንድ ቡቅልት ከበቀለ ብሃላ ፅሃይላይ ይደርቃል ከዛ በወፍጮ ቀስ እየተደረገ ይላጥና ባቄላውን ለሁለት ይሰነጠቃል ከዛ ይፍጭና ላም ብሎ ከተፍጨ ብሃላ ይገነፋል በድምብ ከቀዘቀዘ ብሃላ በእጅ እየታሸ ኩፍ ይላል ከዛ በኑግ ቅባት ተደርጎ ይበላል የኛቤት ህልበት ልጅነቴ አስታወስኩኝ😊🥰👌 ዋው ትለያለች ያንችም🥰👌
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 ай бұрын
አብሽ አይገባበትም የኔ ውድ?ግን ምንም አርገው አይናቸውን ጨፍነው ቢሰሩም የናቶች ምግብ ይጣፍጣል
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 4 ай бұрын
​@@Mellyspicetvአብሽም ልክ እንደ ባቄላው ታጥቦና ደርቆ ሌሎችም ቅመማ ቅመሞች እንድ ኮረሪማና ዝጂብል ነጭ ሽንጉርትና ጥቁር አዝሙድ ፖሶ ብላ ጭምር ይገባበታል👌
@yeelsa
@yeelsa 2 жыл бұрын
ኦ ማራኪ ሁሌ ነው የምታስደምሚኝ 🙏😘
@senihome6127
@senihome6127 2 жыл бұрын
ሜሊዬ የኔ ባለሞያ እንደምታዉቂኝ ከመቐለ አይደለሁ ለመጀመሪያ ግዜዬ ነዉ ያንቺ አሰራር ዘዴ ያየሁት በጣም ወድጀዋለሁ 👌 ይሄ ሁሉ አመት ቤተሰቦቼ ላኩ እያልኩኝ ሳስቸግራቸዉ ነበር🥺 የኔ ፈጥኖ ደራሽ የችግር ግዜዬ መድኃኒት ነሽ እኮ ተባረኪ እጆችሽም ብርክ ይበሉ ምስጋና ብቻ በጣም ያንስሻል🙏🥰🥰
@phoenix0000
@phoenix0000 5 ай бұрын
እኔ ወንድ ነኝ ወጥ ሰርቼ ራሱ አላቅም:: ግን የወጥ አሰረራር ተዋፅኦ ማወቅ እወዳለዉ:: ያንቺ አቀራረብ ደግሞ ካየዋቸዉ ሁሉ ይሻላል:: You are my go to KZbin channel when i want to watch cooking videos😂 በርቺ
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም ውድ እህታችን
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 2 жыл бұрын
Thank you Melu I will be try
@rutazerufael3209
@rutazerufael3209 2 жыл бұрын
I love it Tebareki ❤️
@yabi9414
@yabi9414 2 жыл бұрын
ተባረክ 👌
@zegola7325
@zegola7325 4 ай бұрын
ሕልበቱን እንጀራው ላይ ብታደርጊው ጥሩ ነበር :: ባህሉም እንደዛ ነው : ይሁን እንጂ በጣም ጎበዝ ልጅ ነች thanks
@user-ix8ot9vz8t
@user-ix8ot9vz8t 5 ай бұрын
እጅሸ ይባርክ
@asute_tube
@asute_tube 2 жыл бұрын
አሰለመለይኩም ወረመቱለይ ወበረከቱ ውድ የአገሬ ልጆች በየለቹበት የአለም ደርቸአ ፈጠሪ ይጠብቀቹ በስደትም የለን አለእ በሰለም ለአገሰችን የብቀን እንሸአለእ በተረፈው በነበረን ቆይተ እጅግ ደስተኘ ነበርኩ ለነበረን ቆይተ እነመሰግነለን ጠክሪ ቀጢይበት የኔ ቆንጆ አሰረር ነው ስወድሽ ሼር አርግሊኝ🙏🙏🙏🙏
@talleygohas5721
@talleygohas5721 4 ай бұрын
እጅግ ቆንጆ ነው የኔ ባለሙያ ተባረኪልን🌹🌹🌹🌹🌹☂️☂️
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 2 жыл бұрын
ሜሊዬ እጆችሽ ይባረኩ ቀለል ባለ መንገድ ነው ያሳየሽን
@Yetm113
@Yetm113 4 ай бұрын
Wow
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 2 жыл бұрын
እናመስግናለን እኔ እንኮ,ንየትግሪዘር ስላለኝ አዉቀዋለሁ አስራሩን ግን አገርቤት ተፈጭቶ የመጣ በዱቄቱ ነዉ የምስራዉ አንቼ ደግሞ ዱቄቱን ለ ማያገኝ ጥሩ ዘዲነዉ Instant pot ቢኖርሽ ቆመሽ ቡዙ ከማማስል ትድኛለሽ እኔን ገላግሎኛል ለ አንቼም ያስፈልግሻል።
@mimigebra3462
@mimigebra3462 2 жыл бұрын
Wow 👌 ijesh yebarek melly I love it 😍
@haileslasesolomon1917
@haileslasesolomon1917 2 жыл бұрын
ሚሊ ባለሙያ ነሽ በርቺልን
@user-xq8od9sv6v
@user-xq8od9sv6v 5 ай бұрын
ጤና ይስጥልን እህቴ ዘይቱን በርበሬውን ካቁላላሽ ቦኋላ ብትጨምሪው እንዳይፈነጣጠቅ ያደርገዋል ።
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሜሊ ያስጐመጃል የእቃዎችሽ መፍጫ፣ መምቻ የመሳሰሉትን ከቻልሽ link ብታስቀምጭልን መልካም ነው
@user-tg3ve9xs1n
@user-tg3ve9xs1n 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ ያልገባኝ ነገር ድስቱ ስለሚያሳርር ነው ሽንኩርቱ ላይ ውሀ የምትጨምሪው ካልሆነ በዘይት በምብ ማብሰል ይቻላል😊😊😊
@user-wq5jq6qg6s
@user-wq5jq6qg6s 5 ай бұрын
እልበትሽ በጣም ተመቸኝ ወፍጮቤት ለማስፈጨት መከራ ነበር ገላገልሽኝ
@user-rv3fe9xj5z
@user-rv3fe9xj5z 9 ай бұрын
Serash Hulu betam ewdewalu yhelbet guday gen kbalbytochu erdata betagngi teru yemeslngal..
@HelenAynetu
@HelenAynetu 4 ай бұрын
👍
@ftwi
@ftwi 4 ай бұрын
Konjo hlbet des ylal ketybet❤❤❤❤❤
@gerageru1388
@gerageru1388 4 ай бұрын
ቆፎጣና ልበልሽ አያያዝሽ ብቻ ያረካል ። ❤❤❤❤🎉❤❤❤❤🎉❤❤❤
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 2 жыл бұрын
Wowwwwwwwwwe.gobez
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 2 жыл бұрын
ቀምሼው አላውቅም ግን ሰርቼ መቅመስ የምፈልገው ምግብ ነበር እናመሰግናለን ሜሉ ሌላ ግዜ ደግሞ ጥዕሎ የሚባለውን ምግብ አሳይን እስቲ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
ሙያ እስከ ጥግ 👍👍👍👍👌💪💪💛እጅሽ ይባረክ በቀላሉ ነው ያሳየሽን ሀገር ቤት ላሉትም መንገር አለብን በቀላሉ እንዲህ እንዲሰሩ እጅሽ ይባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏💕💐 "ሞክሩ ፣ስሩ ፣ብሉ " የተባረከ ይሁን ሜሊዬ ይሞከራል ስጎው ልዬ ነው 👏👏👍👍
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
ሐና ሐናዬ ሠላም ነሽ የኔ ውድ ጠፋሽብኝ እኮ😘😘😘💕💕💕
@selammalm8659
@selammalm8659 Жыл бұрын
Thanks🙏🏽❤️👏🏻
@mouniapinnono3218
@mouniapinnono3218 Жыл бұрын
Wow wow wow wow wow bb
@peaceforall9655
@peaceforall9655 5 ай бұрын
ሽንኩርቱን ስትከትፊ ደከመኝ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
@ L.E ጠፍተሻል አለሽ ወይ ? ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ባለሽበት 👏👏💕
@genetbelda4376
@genetbelda4376 4 ай бұрын
እንዴት ባለሞያ እንደሆንሽ ልነግርሽ አልችልም እጅሽን ይባርከው ❤
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 5 ай бұрын
ዋውውው በጣም ባለሞያ ነሽ እህት ተባረክልን ግን ህልበስት ማለት ምን ማለት ነው? የምታቁ አስረዱኝ👏👏
@user-xp9bo5dv3g
@user-xp9bo5dv3g 6 ай бұрын
ሰላም ሜሉ በጁስ መፍጫ መስራት ይቻላል?
@solomonsimegne6008
@solomonsimegne6008 2 жыл бұрын
Hi 👋 I'm one of the follower your video and can you make video or any show about how to prepare sinig please 🙏
@guy7911
@guy7911 8 ай бұрын
👍👍👍👍
@user-et2le6su5q
@user-et2le6su5q 2 жыл бұрын
ሜሊ መላ ህልበት በጣም ነው የምወደው ዱቄት ሲያልቅብኝ ለወደፌት እንዲህ ሰርቼ መመገብ እንዳለብኝ ስላሳወቅሽኝ አመሰግናለሁ
@user-ve7jg5qv2i
@user-ve7jg5qv2i 4 ай бұрын
ውይ እንጂ በእጄ አይደቅም ያውም ለዶሮ
@hamonabeshah5774
@hamonabeshah5774 2 жыл бұрын
Ena eko yigerimegnal bezi liji edimashi yiha hulu muya. Berichi abiroadegea sister
@negistarays
@negistarays 2 жыл бұрын
Thank you konj!
@merrylissanework5226
@merrylissanework5226 2 жыл бұрын
ሜሊዬ ተባርኪ መቼም አያልቅብሽም ታድለሻል እስቲ ይሞከራል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሜሪዬ
@betelhemeshetu8870
@betelhemeshetu8870 2 жыл бұрын
Konjo New mellyie.😗
@zufanbairu5405
@zufanbairu5405 6 ай бұрын
Melly endet nesh mechem yemetesereyachew hulu betam konjo nachew Yet ager new yemetenorew ena and teyake alegn Berbere keyet new yemetetekemew ke Ethiopia new ?
@genetbelda4376
@genetbelda4376 4 ай бұрын
እኔ አሁን እዚህ ለመስራትባቄላ አለ ግን የተከካ ያለ አይመስለኝም አንቺ ከየት አገኘሽው የተከካውን?
@makibanegese9319
@makibanegese9319 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏yene konjo
@at2330
@at2330 4 ай бұрын
መከለሻ ከገባ በሆላ ውሀ አይገባም፣ ጥሩ ትሰሪያለሽ፣መከለሻ ግን የመጨረሻ ነው።
@mks5655
@mks5655 2 жыл бұрын
yeset kuncho byeshalu 🙏🏽💕
@silvanagulizia9893
@silvanagulizia9893 2 жыл бұрын
Brava complimenti
@user-hx6yq5pz2f
@user-hx6yq5pz2f 10 ай бұрын
mashin yelelenesi wuda
@enemayehuwwondemeneh2887
@enemayehuwwondemeneh2887 5 ай бұрын
ሜሉ በጣም በጣም ከምልሸ በላይ አድናቂሸ ነኝ የምጠይቅሸ ነገር ግን እልበቱን አንዴ ሰርተን አዘጋጅተን እንደ ሰልጆ አስቀምጠን በፈለግነው ስዓት መጠቀም እንችላላን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ህልበቱን አገንፍተን ከላይ እንዳይደርቅ በላስቲክ ግጥም አርገን ዘግተን እናስቀምጠዋለን ንፋስ እንሰማይገባ አድርገን ያለበለዚያ ቅርፊት ያወጣብናል ሶሱንም ሰርተን ፍርጅ እናስቀምጥ እና በምን ፈልግ ሰአት ገንፎፍን ቆንጥረን በማሽን እንመታና አስፈላጊ ከሆነ ትንሽ ነጭ ሽንኩርት ጠብ አርገን ከዛም ሶሳችንን አሙቀን ማቅረብ ነው የተረፈንን ደግሞ እንደገና ግጥም አርገን መዝጋት እና ፍርጅ ውሥጥ በማስቀመጥ መገልገል እንችላለን
@meron8021
@meron8021 2 жыл бұрын
Bravissima
@Iam1QueenT
@Iam1QueenT Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ሃይ ሜሉዬ እንዴት ነሽ? ሰላም ሁኚ ባለሽበት🙏🏾
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ጤንዬ አለሁልሽ።ላንችም ሰላሙን ሁሉ እመኛለው
@DebelaTesfaye-lp9wp
@DebelaTesfaye-lp9wp 5 ай бұрын
@@Mellyspicetv ሁሉሚ
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king 5 ай бұрын
ስልጆ ነበር የምፈልገዉ የለም የስልጆ የሰራሽዉ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
አለልሽ የኔ ውድ ሰርቼአለሁ
@user-dc6jq1ey8q
@user-dc6jq1ey8q Жыл бұрын
በቄለዉ የልታቆላ ነዉ ?? አብሹ ጨመርሽዉ የገነፈሽዉ ዱቄት ነዉ ወይስ የፈጨሽዉ እህል ነዉ አልገበኝም መሬ
@user-qd8kj6hn1n
@user-qd8kj6hn1n 2 жыл бұрын
አሳመርሽኝ ሜሉዬ በቃ ተነሳሁ ልሰራ እንደፈረደብኝ ሁሌ ምራቄን እንዳስዋጥሽኝ ፒክቸር ጠብቂ😋😁
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ
@selambiruk4444
@selambiruk4444 2 жыл бұрын
የኔ ታታሪ ...ትእግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም..በርችልኝ ስትመጭ ሰርትሽ የምታቀምሽኝ ይሄንን ነው እሽ ...?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ ክበሪልኝ
@azebterefe5648
@azebterefe5648 2 жыл бұрын
ምሌዬ፣ ባቄላው ምን አይነት ባቄላ ነው? ምክንያቱም ባቄላውን ለመግዛት Walmart ሄጄ የተለያየ አይነት ባቄላ አለ (navy beans, lima beans, pinto beans...) ፣ እና አንዱንም ሳልገዛ ተመለስኩ ሚሊን ልጠይቃት እና ተመልሼ ሄጄ ሁነኝውን አይነት እገዛለሁ በማለት።
@yeneMB
@yeneMB 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@jwhwhhjsbwbw668
@jwhwhhjsbwbw668 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍
@themasterbeatsHD
@themasterbeatsHD 2 жыл бұрын
Meluye arif new gn hlbetu lay karya ena nech shinkurt new migebaw
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ዮቤልዬ በነጭ ሽንኩርት በልቼ ስለማላውቅ ነው አሪፍ የሚሆን ይመስለኛል ጥሩ ሀሳብ ነው ሰርቼ እቀምሰዋለው
@dawiteberhane947
@dawiteberhane947 2 жыл бұрын
1dega neshi meleye
@hirutkebede1319
@hirutkebede1319 2 жыл бұрын
Hi Melu! Thanks a lot. I can't wait to try it. Pls let me know the ml for the water. You said 2 cups but how many liters as I couldn't see it properly on the video. I have become addicted to your cooking. May God bless you.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ሂሩትዬ ህልበቱ ማገንፊያ 4 ኩባያ ውሀ ለ2 የህልበት ውህድ
ቡናን  እንደዚ ከቀመሱ መመለስ የለም‼️
16:02
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 182 М.
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 40 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 79 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 19 МЛН
የህልበት እሰራር | How to make Hilbet |vegan
9:51
Elsi Gojo ጎጆ
Рет қаралды 93 М.
ዝግን ወጥ | Ethiopian traditional food
18:49
Melly spice tv
Рет қаралды 221 М.
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 40 МЛН