የኤርትራዊው ድምጻዊ ተክሌ ተስፋ እዝጊ አስገራሚ የአሟሟት ታሪክ - ክፍል 1

  Рет қаралды 98,068

Addis 1879 /አዲስ 1879

Addis 1879 /አዲስ 1879

Күн бұрын

Пікірлер: 112
@tsehaineshberhane6279
@tsehaineshberhane6279 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን እውነቱን ስለተናገርክ ተክለየ ፈጣሪ አብ ገነት የንብርካ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abytesfamicael2119
@abytesfamicael2119 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤ ❤ ❤ ❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 5 жыл бұрын
ትልቅ እርቲሰት ነው እስክ አሁን ዜማው ለትውልድ ትውልድ ተላልፏል እጅግ ውብ ድምፅ ሁሌም የሚነሳ ስሙ ነው ክብር ለተክሌ ❤️🙏🏾❤️
@Asnakech100
@Asnakech100 Жыл бұрын
እባካችሁ ጥቂት ገንዘብ ለመለቃቀም ብላችሁ የሌለ ታሪክ ፈጥራችሁ አታውሩ! ተክሌ ተስፋግዚ ሰላማዊ የሆነ ምርጥ ድምፃዊ ሰው ነበር፣ ከየትኛውም ፓለቲካ እንቅስቃሴ በመራቅ ሕዝብን በድንቅ ችሎታው በሙዚቃ ያዝናና የነበረ ታላቅ ሰው ነበረ፣ በኢትዮጵያ አቆጣጠር 1982 ላይ በድንገተኛ የመኪና አደጋ ነው ሕይወቱ ያለፈው! ይኸም ዜና በሬዲዮና በጋዜጣ ጭምር ለሕዝብ ተገልጿል፣ እውነታው ይህ ነው፣ ኤርትራውያን ወገኖቻችንም ይህንን ሐቅ እንድተገነዘቡ ለማሳሰብ እወዳለሁ! ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ!!
@yosiwolde4647
@yosiwolde4647 Жыл бұрын
Tekle used to leave in Piaza same block at Elsa Shito which is a perfume store. There was a compound and he was residing at that compound .
@liliyanayosef4633
@liliyanayosef4633 5 жыл бұрын
የምን መዘባረቅ ነው ተክሌ በመኪና አደጋ ነው ህይወቱ ያለፈው ሂልተን ሆቴል ሰረግ ነበር ሰርጉላይ ዘፍኖ ነበር በጣም ጠጥቶ ስለነበር በመኪና አደጋ ህይወቱ አልፎአል ተክሌ ጥሩ ሰው ነበር የሰባት አመት ልጅ እያሁ ነው የማውቀው ፊኒፊኔ ሆቴል ይኖር ነበር ቸኮሌትና ከረሜላዎችን ይሰጠኝ ነበር እኔ አሁን የሁለት ልጆች እናት ነኝ ተክሌ ግን በአጭሩ ተቀጨ ያሳዝናል።
@peaceonearth256
@peaceonearth256 5 жыл бұрын
You are liar!! He never had alcohol in his entire life.
@kibreabkiflay8024
@kibreabkiflay8024 5 жыл бұрын
liliyana yosef abath ye Tekle amamat ymutbhhh yanie eunet hazen ysemhal.
@judithabraham3175
@judithabraham3175 5 жыл бұрын
Yamotawe bamkena adaga nawe aroge aweroplne maraefya nawe weshatame musekeza bate akesta tesara nabare..........gene mene yetawkale....
@weierey8838
@weierey8838 5 жыл бұрын
ውሸታም፡ ተክለ ደርግ የገደለው ሰው ነው። ኤርትራዊ ስለ ሆነ ብቻ ተገደለ። እኛ ኤርትራውያኖች ደሞ የ ኣማራ ግፍ በጭትቅሽ ኣንረሰም ምደረ ጠንቋዮች።
@lorencegheb8244
@lorencegheb8244 5 жыл бұрын
ውሸታም!!
@selamzelalm5614
@selamzelalm5614 5 жыл бұрын
Absolutely far from true . አስታውሳለው የምተበት ቀን በመኬና አደጋ ነው :: ቆም እስረኛ ነበር በኤርትራ ጉዳይ ግን አሁንም የምተው በመኪና አደጋ ነው::አባቴና አቦቶ አስመራ አብሬ አደግ ናቸውና አባቴ ዋና ሐዘንተኛ ነበር :: ስለዜህ ብዙ ባትዘባርቅ ጥሬ ነው 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@aurora45403
@aurora45403 Жыл бұрын
በሃይለስላሴም ይሁን በመንግስቱ ዘመን የነበሩ የደህንነት ሰዎች በተለይ ሆነ ብለው ነጻነት ፈላጊ ኤርትራውያንን ይከታተሉና ይገድሉ/ያስሩ እንደነበር ለሚያውቅ ሰው መቸም የተኽለ ተስፋዝጊ ታሪክ ትልቅ ምስክር ሆኖ አልፏል---ይቅር ላይባል፥ላይረሳ!---ሓንቲ'ያ ኣዴና ትብል ደርፉ ኣቕልቡላ!----#ዓወት ን ኤርትራዊ ሓፋሽ(ደቂ 9)!!!🇪🇷❤️✊️💪
@lijeliashm2019
@lijeliashm2019 2 жыл бұрын
እንዲህ ዓይነት የፈጠራ ትርክት ሰምቼ አላውቅም። የምትተርኩት ሁሉ እንደ ተክሌ ውሸት ይሆን? ከተክሌ ጋር አብረን ሰርተናል የሞተም ምሽት አብረን ነበርን፣ እንዴት እንደሞተ፣ የት እንደሞተ በሚገባ አውቃለሁ። 1879 ከአፄ ዮሐንስ ጋር የተያያዘ ሲሆን፣ ከዚያም ከትግራይ ጋር፣ ምንአልባትም ከወያኔ ጋር። ቂቂቂቂቂ...
@sara46076
@sara46076 5 жыл бұрын
አዬ ጉድ እንክዋንም እድሜ ሰጠን ገና ብዙ ውሽት እንሰማለን ይህ ታሪክ ልበ ወለድ ነው ማን ያርዳ የቀበረ ማን ይናገር የነበር አሉ አበው ! ተኽለ ተስፍዝጊ የሞተው ሰርግ አምሽቶ ከ አሮጌው አሮፕላን ማረፌ ወደ ሜክሲኮ መንገድ ከ ጦርሃይሎች ሆስፒታል አክባቢ የቆመ የጭነት መኪና ጋር ተጋጭቶ ነው የሞተው በዛ ምሽት ሰርግ ላይ ሲዘፍን አምሽቶ ወደ ፊንፊኔ ምኖርያው ስያመራ ነው በድንገት ያረፈው ያረፈውም በማግስቱ ነበር ባጭሩ እና እባካችሁን የውሸት ታሬክ አትናዘዙ ባለቤቱ ወይዘሮ ሽዋይነስህ ከ አሜሪካ መጥታ ነው የተቀበረው ነበርን በ ቦታው አብረውት ያነሱትም ሰዎች አሉ በህይወት ታሪክ አታበላሹ ljocum eko alu mn nekacu.
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 5 жыл бұрын
Ye lboledun Mecheresha megemet ayaktm!! mermariw geftro mekina mehal chemerew!! weym degmo tekle liyamelt sil mekina mehal gebto mote!! new ye mihonew
@ghh65
@ghh65 2 жыл бұрын
ውዷ እህቴ አስመረት እውነት ብለሻል እንዳጋጣሚ ሆኖ በወቅቱ ታክሲ ነበር የምሰራው እና እሱም ያረፈው ጦር ኃይሎች ሆስፒታል በሩ ላይ ከቆመ ዑራል መኪና ጋር ተጋጭቶ ነው ህይወቱ ያለፈው አንዱ ምስክር ነኝ
@sara46076
@sara46076 Жыл бұрын
@@kelemuekubay1192 ትክክል ብለዋል በተለይ ቤተሰብ ዘመዶቹ እያለን የውሸት ታሪክ ሲያወሩ በጣም ልብ ይነካል .
@gizachewligabaw1460
@gizachewligabaw1460 5 жыл бұрын
Wow ከዛስ መጨረሻው ምንድነው ?
@zaharaabdul4994
@zaharaabdul4994 5 жыл бұрын
Fake information, he died by car accident.
@ይመርበትየጨርቆሥልጅ
@ይመርበትየጨርቆሥልጅ 5 жыл бұрын
ድሞ የልጆች ግዚ ትረካ ነው የሚመስለው
@Eyaasu
@Eyaasu 4 жыл бұрын
እነሱ ጤና የላቸውም : እየሳቁ ነው የሰሩልን : የጀብሃ አባል ቢሆንም አይደንቅም
@ghirmayembaye5025
@ghirmayembaye5025 5 жыл бұрын
Wesetam be oral bemekina eyaheda ke tlahon gesase bdon new yegrdelote atwase
@amanhaile5405
@amanhaile5405 5 жыл бұрын
Addisoch! where did you get this fabricated history. I was a university student at that time and Tekle Tesfazgh, my cuisine. was killed by a car accident in 1979 around " Torhayloch" near old air port in Addis Ababa. The main reason of his death was a car accident caucused by a heavy rain & fogy weather around mid night. Tekle was speeding to get to his residential house in Finine Addis Ababa. He was speeding because he had to be in his house before the mid night, because Addis was under curfew at that time. Trust me there was no any other facts or reasons for the death of my cuisine that was just a car accident. RIP legendary Tekle Tesfazghi
@sara46076
@sara46076 5 жыл бұрын
አማን ትክክል ለዝያዊም በጣም ሃይለኛ ዝናብ ነበር የዛን ቀን እኔ ቀብሩም ላይ ነበርኩ በዛን ጊዜ ደግሞ ግብርና ሚንስተር ጸሃፊ ነበርኩኝ ምሳ የምንበላው ፊንፊኔ አዳራሽ በጣም ጥሩ የ አገርባህል ምግብ እዛ ነበር የምንበላው እና ተኽሌ እና ሮሃ ባንድ ......
@abrahamb777
@abrahamb777 5 жыл бұрын
አማን ትክክል የሆነ ነገር ነው መጻፍ ያለበት እንጂ መዘበራረቅ ለማን ይጠቅማል??
@ethiopianhistoryamanuelgebruwo
@ethiopianhistoryamanuelgebruwo Жыл бұрын
I completely agree. I was a student too and I cannot forget the car accident that ETV news mentioned as the cause of the singer's death. I regret the fictionalization of the cause of death.
@Asnakech100
@Asnakech100 Жыл бұрын
ለገንዘብ ብሎ የውሸት ታሪክ ማሰራጨት አሳፋሪ ነው፣ ተክሌ የሞተው በመኪና አደጋ ነው! ይኸ ወሬ ተራ ፈጠራ ነው!!
@sammyabraham6645
@sammyabraham6645 2 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 what a 😢 sad history happened to Eritrean 🇪🇷 singer
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 Жыл бұрын
He is not eritrean singer
@ietuietu5190
@ietuietu5190 5 жыл бұрын
Tzkrwo tray enkua konkum entes btit entes bmakina bdnget amsilkum asburu tray tariknas nskum aykonkumn nalem keman zarmema ,,,,,,,,""""""""
@ketselazelalem1646
@ketselazelalem1646 Ай бұрын
የተክሌ አሟሟት ጦርሀይሎች ሆስፒታል ከርቩ ላይ ነው ከታች ከሞቢሉ አካባቢ የሠርግ ዝግጅት በሮሃ ባንድ ነበረ ጨርሰው ሲመለሱ ነው በአንድ መታጠፊያው ላይ ከቆመ ወታደራዊ መኪና ጋር ከኋላው ተጋጭቶ ስለ አሟሟቱ ብዙ የተሳሳቱ ወሬዎች ይነገራሉ
@jerrytek5481
@jerrytek5481 5 жыл бұрын
ተክሌ ተስፋዝጊ ምንም በማያዉቀው ነገር በመኪና እንደገደሉት ነበር የሰማነው መንግስቱ ሀይለማርያም የአንድ ትውልድ ወጣት ነው የጨረሰው የሚደፋ ይድፉህ እሄ ጥንብ ባሪያ ::
@jonybegashaw2463
@jonybegashaw2463 5 жыл бұрын
Jerry Tek sekero betegachewe mene agebawe mengistu besu motte nefese yemaree
@kedirtesfalem3938
@kedirtesfalem3938 4 жыл бұрын
Deros korekoro sayenekut yechohal
@osmangester6372
@osmangester6372 Жыл бұрын
😈👿👹👺💩
@luismesfin3498
@luismesfin3498 5 жыл бұрын
wedage pleas first tekeletesefage ethiopiawe naw lelawe degemo adegawe sefetere enena bezu hezebe yemeyawekewe yaletesafe mawerate newere naw tekeletesefazege be mekena adega botaweme torehayeleche akababe naw pleas baletederege zena hezebene mawenabede zemenu ayefekedeleheme
@aydaseum5921
@aydaseum5921 5 жыл бұрын
🇪🇷♥🇪🇷♥🇪🇷
@lorensomehari655
@lorensomehari655 5 жыл бұрын
Pls don't lie it sounds like you trying to change the story. Way?
@nerayoghirmay3704
@nerayoghirmay3704 5 жыл бұрын
Tekle T.Zghi is one of those who beloved and iconic Modern Tigrigna Singers of Eritrea.The story has not ended....still it is ongoing....so be patient until the end of the story.............
@62Amanuel
@62Amanuel 5 жыл бұрын
All you said was a complete fabrication.. Tekle went to Black lion Hospital Emergency Room for treatment after he hit a non moving 18 wheeler vehicle. At the day, he was treated and discharged home. A day or two later he went to balcha hospital for further treatment and died in the hospital after some kind of surgery. That was the truth.
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 5 жыл бұрын
በዛ ስራት ብዙ ሰው በተንኮል ተገድⶀል..ግን ይህ ታሪክ በውሸት የተቀነባበረ ነው.... ቀይ ሽብር ከቆመ ዘመን የለውም... ውድ ተክሌ ሲሞእት ደርግ ሊወድቅ ሶስት አመት ብቻ ነበር የቀረው.... እንኩዋን ዘፋኝ ሊገድል መንግስቱ እራሱ ከመፈንቅለ መንግስት የዳነው የዚሁ ሰሞን ነው... ይልቅ አሁን የአስራ አምስት አመት ወጣት አባትዋን ለመያዝ ሲያቅት በኤርትራ እስርቤት ለምትሰቃየው እና ሰለ ትግሬው መንግስቱ ሃይለማሪያም ወይም ኢሱ ብትዘግቡ ይሻላል በሬ ወለደ ከምትሉ.... የሞተ ኤርትራዊ በሙሉ በደርግ ተገደለ ማለት ያሁንን የኤርትራ ደርግ ስራት ለመዘንጋት የኢትዮጵያን ደርግ ታሪክ ማውራት እንደ መድሃኒት መዋጣ አያድንም.... የ፺ አመት ሽማግሌ ሳይቀር የሚያስር ትግሬው መንግስቱ ሃይለማሪያም ቢወራ ትን ይረዳል...ከግማታሞቹ ወያኔዎች ግን ትሻላላችሁ...
@sara46076
@sara46076 2 жыл бұрын
ትክክል አለን ብዙ በህይወት ያለን ሰዎች ።እነ በሬ ወለደ ግን ምላሳችሁን ተገረዙት።
@abrahamb777
@abrahamb777 5 жыл бұрын
አቤት አቤት ዉሸት!! ስለ ተክለ ተስፋዝጊ ለብቻቹ መረጃ ያላቹ እንዳይመስላቹ! ጆቫኒ ሪኮ፡ዳዊት ይፍሩ፡ሰላም ስዩም፡ዳኒኤል አማን እና እዛ አከባቢ ማለት ባልቻ ሆስፒታልና ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የነበሩ ሰራተኞቹን መጠየቅ በቂ ነበር ግን አልፈለጋቹም!? እኔም በቂ ይሆነ መረጃ አለብኝ በተለይ ስለአሟሟቱና የግል ታሪኩ በተመለከተ።ስለዚ ሚዛናዊ ዘገባ እንዲሆን እነዛ የአይን እማኞች መጠየቅ ነው ወይም ሌላ አተያይና መረጃ ያለን ሰዎች ግዜና እድል መስጠት ያለባቹ ይመስለኛል።ግን የሚሆን አይመስለኝም።እውነቱ ግን ተክሌ በፖለቲካ ምክንያት ፍጹም አልሞተም።ሰአት እላፊ ስለነበርና ጠጥቶም በመንዳቱ የተፈጠረ ድንገት እንጂ ሌላ ወሬውንም ዉኃ አይቋጥርም።ጊዮን ሆቴል ሂደህ ይሁን በጡሮታ የተገለሉ የድሮ ሰራተኞች ይሁን የሠርጉ ላይ ያመሹትን መስሊም መንድሞቻችና እህቶቻችን መጠየቁ የግድ ይላል!!
@abebatekie8759
@abebatekie8759 Жыл бұрын
ሲጀመር ኤርትራዊ አይለማመጥም እዛው ቦታው ላይ የነበርክ ነው እምትመስለው
@fishabreha3574
@fishabreha3574 5 жыл бұрын
ygermal gn were tabezalehi
@lchyaabrha2919
@lchyaabrha2919 5 жыл бұрын
Bederg gize new politica meknyat bemakina gechtew 1979 yegedelut
@dainasalmon6756
@dainasalmon6756 5 жыл бұрын
what he died by the car accident what do u talking about ??? after a wedding party he was very drank. I remember that even if wad small at that time
@berhaneaklilu-jz2mo
@berhaneaklilu-jz2mo Жыл бұрын
እና ተክሌ በሽጉጥ ተገደለ ለማለት ነውይሄ ሁሉ ዝባዝንኬ በማታውቀው ጉዳይ ለምን ይሄን ሁሉ ዘበዘብክ ጉድ እኮ ነው ምን ለማግኘት ነው ቀጣፌ ተክሌ የምተው በመኪና አደጋ ጅማ መንገድ ላይ ነው እሽ
@habenerihabeneri
@habenerihabeneri 5 жыл бұрын
ዉሸታም አንደው የኢትዮጵያ ጋዜጠኛች አውነት አትወሩም።
@tewodroszewld2208
@tewodroszewld2208 Жыл бұрын
Endieeee....enante...endezih...wishetam ..nachuhhh...gud....esu ..yemotew..bemekina..adega..new...kezih..behuala..enanten..alsemam
@hageryibeltal574
@hageryibeltal574 5 жыл бұрын
ተራኪው ምነው ችክ አልክ? ስንቴ ነው ወደኪሱ ሚገባው?
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 5 жыл бұрын
Ye wshet lboled slehone matafiyaw atrot new 😂😂😂😂😂
@nunusega7541
@nunusega7541 5 жыл бұрын
Hager Yibeltal 😂😂😂😂
@atalamekonen8129
@atalamekonen8129 5 жыл бұрын
🙏💝🙏
@Abei1987
@Abei1987 5 жыл бұрын
ሻኣብያ እና ወያነ አፍላ ፍቅር እያሉ ስንት ሰው በደርግ እያሳበቡ አስገድለዋል ገድለዋል እነዚህ እርጉሞች በተለይ ወያኔን የሚያክል ሰይጣን በዚች ምድር የለም እኔማ እዛው ቤታቸው ውስጥ ስላደኩኝ እኩይ ምግባራቸውን እክት አርጌ ነው ማውቀው እነዚ ካንሰሮች
@hannamrerach7228
@hannamrerach7228 5 жыл бұрын
🖕😈🔫
@hannamrerach7228
@hannamrerach7228 5 жыл бұрын
Amara people all of you like women behind the door kkkkkk 😂 🖕👎
@Abei1987
@Abei1987 5 жыл бұрын
Hanna Mrerach what are you trying to say lol 😂
@sjhsjsshshsh4309
@sjhsjsshshsh4309 5 жыл бұрын
እየዘፈኑ ከመሞት ጌታ ይሰውረን ።
@tewodroszewld2208
@tewodroszewld2208 Жыл бұрын
Be mekina adega new yemotew wishet new
@Asnakech100
@Asnakech100 Жыл бұрын
የውሸት ራእይ አየሁ፣ እያሉ አዳራሽ ዘግቶ ቆነጃጅት ጋር ተቃቅፎ፣ እየዘለሉ፣ እየተሻሹ፣ እየተሳሳሙ፣ ሐሌ ሉያ በሚራክል መኒ ገንዘብ በአካውንታችሁ እየሱስ ጨመረላችሁ እያሉ ከማጭበርበር አምላክ ይሰውረን!ጌታ ከአንቺ ጋር ሁን ብሎኛል እያሉ ሴቶችን ከመድፈር፣እንደነ እስራኤል ዳንሳ የዜጎችን ንብረት ከመዝረፍ ፈጣሪ ይጠብቀን! አይበቃም ?
@ss-jm8se
@ss-jm8se 5 жыл бұрын
ተክሌ የሞተው 1979ኢህአፓ ምናምን የምትሉት ምንድን ነው
@yalfalzemenu609
@yalfalzemenu609 5 жыл бұрын
1979 እኮ አህአፓ የለም። ከእውቀት ነጻ ነሽ እንዴ
@kassahunwende7284
@kassahunwende7284 3 жыл бұрын
Ene kebrew alew
@merry3355
@merry3355 5 жыл бұрын
Abet wushet ..... wrong information.....
@ambaryeju3891
@ambaryeju3891 5 жыл бұрын
አቃጣሪሪሪሪሪራ
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 5 жыл бұрын
አሉባልታ
@simongmichael701
@simongmichael701 5 жыл бұрын
give me the proof that he is Eritrean he dayed been Ethiopian
@solotruckinllc7158
@solotruckinllc7158 5 жыл бұрын
simon gmichael fu**. Ethiopia !
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 Жыл бұрын
በመክና አደጋ ነው የሞተው ቤተሰቤ ነው አስመራ ተወለደ ግን የአድዋ ሰው ነው
@leinaddhm1221
@leinaddhm1221 5 жыл бұрын
ሳይሞት በፊት ኢትዮጵያዊ ነበር ከወያኔ እና ሻቢያ ስራአት በሁዋላ ከሞተ አመታቶች በሁዋላ ኤርትራዊ ሆነ ::
@yonasasmelash3510
@yonasasmelash3510 5 жыл бұрын
መቸነው ኢትዮጵያዊ የሆነ ?
@6257-r4y
@6257-r4y 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ ጅግና ኤርትራዊ ነው በመኪና እንደ ሞተ ናቃለን ግን ብክፋት ነው ትንሽ መኪና ይዞ እየሄደ ትልቅ ተሳቢ መኪና መጥታ ነው የረገጠቹ ሁን ተብሎ የተሰራ ሴራ ነው
@filmonasfaha2214
@filmonasfaha2214 5 жыл бұрын
leinad dhm fuck
@kassahunwende7284
@kassahunwende7284 3 жыл бұрын
Minniew mitkebatrw
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 5 жыл бұрын
አሰልቺ የቃላት ድግግሞሽ ። ልብ ለማንጠልጠል ከሆነ በጣም ይደብራል አስልቺ ነው ። ስንት ቁም ነገር መናገር የሚያስችልን ሚዲያ ዝም ብሎ በፍሬ ፈርስኪ ድግግሞሽ አሰልቺ ፕሮግራም አድማጭን ማሰልቸት ነው ፣
@hannamrerach7228
@hannamrerach7228 5 жыл бұрын
I'm from 🇪🇷 I really hate amara people 🔫
@yodittsehaye644
@yodittsehaye644 5 жыл бұрын
evil mengstu. He killed lots of insent Eritreans. we are not going to forget this.
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 5 жыл бұрын
የሞተው በመክና አደጋ ነው የምን መብጥረቅ ነው ወሬ አለቀብህ
@tesfa36
@tesfa36 5 жыл бұрын
Yichi Sera yemanat? Titawekalachihu Derg killed many youths irrespective of their race don't dramatize to connect it to the current politics.
@zecliffleaf2257
@zecliffleaf2257 5 жыл бұрын
derg kegedele bwhala bemekina adega mote, wedekiflager sihed mekina tegelbto mote. new yemilew. my friend ater 6 years in alem beqan and released he told me they are fallowing him every where he go so they may kill him one day .after 3 weeks he died of car accident while going to kiflehager he don't drive and the driver didn't die . this is the second person I know who died in the same condition
@hdhd9405
@hdhd9405 5 жыл бұрын
መንግስቱ ሀይለማሪያም በስንቱይተይጠየቅ ይሆን እጁ በደም የተጨማለቀ መጀመሪያ ይኡትዮጽያን የኤርትራን ህዝብ ይቅርታ ይጠይቅ ተንበርክኮ የህዝብ ደም የወገን ደም መርከስ የለበትም ከነአጃቢወቹ አላህ ይይላቸው
@Micodispardo203774
@Micodispardo203774 2 жыл бұрын
አንተ አንተ አንተ!!!! እንዴ ሌላም ታሪክ እንደህ ነው እንዴ የምትቀደደው? ?????? ቱልቱላ ቱሪ ናፋ ቀዶ ተኛ አትሁን እንጂ!!!! እውነት እረግምሃለሁ ቆይ
@ይመርበትየጨርቆሥልጅ
@ይመርበትየጨርቆሥልጅ 5 жыл бұрын
የተለኮስው ሳይ ብርድ የተረሳ እያነሳችሁ ትተርካላችሁ
@honestygalor6748
@honestygalor6748 2 жыл бұрын
Why are you bringing such a nonsense here. His relatives are saying here in the comment he died in a car accident. If you keep on bringing here rubbish untruthful things like this you will lose your audience in no time.
@Micodispardo203774
@Micodispardo203774 2 жыл бұрын
እረ በናትህ ደደብ አትሁን አጓጓለሁ ብለህ የምትወስድበትን ጊዜ ሌላ ታሪክ አታወራበትም ሰስፔንስ እንደዚህ ነው እንዴ? ??
@thtk585
@thtk585 5 жыл бұрын
yewishet likawin devils!When are you going to stop fabricating and distorting histories? yetarik leboch asafariwoch!
@solomonyohannes7602
@solomonyohannes7602 5 жыл бұрын
This is fake story
@hannamrerach7228
@hannamrerach7228 5 жыл бұрын
By the way we will never forget how many eritren people has been killed by amara!!!
@MikeyZekaries
@MikeyZekaries Жыл бұрын
Fake storey!
@deregeabay4735
@deregeabay4735 2 жыл бұрын
Totally lie
@temeb2961
@temeb2961 5 жыл бұрын
He is my uncle and we know he was killed by the Evil Mengistu but not this way
@abrahamb777
@abrahamb777 5 жыл бұрын
Temesgen Bahre please tell us the evidence??
@yacobhabtu375
@yacobhabtu375 5 жыл бұрын
weshtam Amara hulu gize weshtam
@tilahunabreha4illo
@tilahunabreha4illo 5 жыл бұрын
እንደው ዝም ብላቹ ስትበጠረቁ ትንሽ ለአድማጭ ጀሮ አታዝኑም ከአሁን ብውሀላስ ምን ልንሰማ ነው የናንተን ፔጅ የምንከፍተው በጥራቃ ሁላ
@alemuamare3167
@alemuamare3167 5 жыл бұрын
አንተ እዛ ነበርክ እንዴ ሲጠየቅ 100/100 በመኪና አደጋ ነው የሞተው በኢቲቪ በወቅቱ ዜና ተነግሯል ሄደህ እውነቱን አጣራ
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 4 жыл бұрын
የውሸት ታሪክ አታውራ ወሬኛ የዮቱብ ገንዘብ የሚያቁነጠንጣቹ ውሸታሞች
@robelman9270
@robelman9270 5 жыл бұрын
ሓሶት
@elizabethelilta2663
@elizabethelilta2663 2 жыл бұрын
ዉሸት በመኪና ኣደጋ ነው የሞተው የውሸት ዉሸት ታሪክ ዎው ኢትዮ ውስጥ ስንት ዉሸት ኣለ ጉድድድ
@awetgirmay9431
@awetgirmay9431 5 жыл бұрын
ውሸት ውሽት ውይ የኢትዮፕያ ጋዜጠኛ ። በኦራል መኪና ኖው የገጩት ኣማራ ሌባ የታሪክ ሌባ ኣማራ ገዳይ ኣማራ ደርግ
@mesidesign12
@mesidesign12 5 жыл бұрын
ወረኛ ። አማራ አማራ ስትሉ 1 ክፍለ ዘመን አለፈ። በፖለቲካ ፕሮፖጋንዳ መሀይም የሆናቹ። እውነትን ከልብ ብትፈልጉት ኖሮ አማራን ትወዱ ነበር። ሰይጣኖች። መሀይም እንደሆናቹ ወደ ሞት ትወርዳላቹ።
@awetgirmay9431
@awetgirmay9431 5 жыл бұрын
@@mesidesign12 ኣንተ ደርግ ኢትዮግጵያ የውሸት ሃገር ናት በውሸት የተሰራት ሃገር ብእውነት ትፈርሳለት እኛ ወጣንላቹ ።ወንድሞቻችን ትግራዎት ይከተሉናል ።
@tarekegnfekadu6917
@tarekegnfekadu6917 4 жыл бұрын
Awet Girmay ጅል
@Micodispardo203774
@Micodispardo203774 2 жыл бұрын
አንተ አንቺ የሸርሙጣ ቡሽቲ ልጅ ነህ ወይም ነሽ!!! እንደዚህ ወላጅ አሰድብ ቢ
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 85 МЛН
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 80 МЛН
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 23 МЛН
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 32 МЛН
ላቡን በደም የከፈለው ዲፕሎማት @tomay_tube
11:07
ቶማይ ቲዩብ - Tomay Tube
Рет қаралды 304
የተፈሪ መኮንን አስገራሚ የአወላለድ ታሪክ
8:01
Addis 1879 /አዲስ 1879
Рет қаралды 106 М.
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 85 МЛН