"አግጃለሁ!"፣ "ማንነቱ ባልታወቀ ኃይል ተማምነዋል"፣ የትግራይ ፀጥታ ኃይሎች ሚና?

  Рет қаралды 29,506

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ

Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 52
@Caffaa_Hooffalee
@Caffaa_Hooffalee 2 ай бұрын
ብልፅግና ብልጥ እንጂ ብልህ አይዴለም። ሰላም ለማውረድ ብልህና ልበሰፊ መሆን ያስፈልጋል።
@zerihunlulseged5126
@zerihunlulseged5126 2 ай бұрын
Thankyou great job . You have special knowledge about Tplf. Because they are your political father. You are giving clear picture about tplf . Even the Tigray politicians don’t know tplf as you know. Good job Keep it up!!!!!
@wediofla3230
@wediofla3230 2 ай бұрын
Rally??😃😃
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ እንደ ፋኖ ያባላቸው ያናጫቸው ያረብ ::
@bezaamde6952
@bezaamde6952 2 ай бұрын
ስምሽን ቄስ ይጥራው ደደብ 😡 የፋኖ ስም በዳንቺ አይነት ቆሻሻ አይጠራም‼️
@boruganamo2305
@boruganamo2305 2 ай бұрын
Good start from the private media perspective to centre on idea based discussion. I love the approach and analysis of Haile Yesus. An exceptional person compared with other Amhara elites. He is a logical person
@ninaabay2140
@ninaabay2140 2 ай бұрын
Tigray will come out of this mess soon
@godbless-u8k
@godbless-u8k 2 ай бұрын
ቀላል ደጋፊ ብቻ ሳይሆን ወሰኝና ለድርጅቱና ለአላማው ሂይወቱ የሚሰጥ ቁርጠኛና ሰፊ ህዝባዊ ድጋፍ ያለው ድርጅቱ ዋላ ችግር ቢኖረው እንኳ አርሞ ለሜሄድ ነው ፍላጎቱ
@godbless-u8k
@godbless-u8k 2 ай бұрын
ማን ነው ከልካይ ማንው ፈቃጅ ይሄ አባባል ራሱ ህልም ያለ የአምባ ገነን ባህሪይ ነው እኛ ተጋሩ ሁሉ ነገር ግልፂ ሆነናል
@ninaabay2140
@ninaabay2140 2 ай бұрын
Tplf/Tigray are one and the same on the ground
@weredetsehaywoldeyohannes9434
@weredetsehaywoldeyohannes9434 2 ай бұрын
አይምሰልህ ኤርሚ ህወሀትን ረቂቅ የሚያረገው ሚስጢርም ይኽ ነው ለማንኛውም አንድም ሁለትም ናቸው መች መች ብትል :-Conditional
@eliasa775
@eliasa775 2 ай бұрын
Ermi i am 100 % with you about the relationship of leaders and their population. I’m very worried.
@ermiashaile230
@ermiashaile230 2 ай бұрын
That’s double standard!! The way you treat the same friction between Fano and TPLf.
@tesfayebatu1048
@tesfayebatu1048 2 ай бұрын
ይህን ማድረጉ የመንግስትን ጣልቃ ገብነት ያስወግዳል። ጌታቸውን በሌላ የህወሃት አመራር ይተካል ማለት ነው።
@tesfayebatu1048
@tesfayebatu1048 2 ай бұрын
እንደኔ አስተያየት ደፂ 21 ቀን ማሳወቂያ ለምርጫ ቦርድ ሰጥቶ ድጋሚ ጠቅላላ ጉባኤ ጠርቶ ውሳኔዎቹን ቢደግቸው ይሻላል።
@aregashyigzaw4860
@aregashyigzaw4860 2 ай бұрын
ማእከላይ ኮሚቴ በጉባኤ እንደሚመረጥ ከወቅ ጉባኤው እንዳይ ካሄድና አንሳተፋም ካለ የህወሓት መሪ መሆን ይችላል ?
@Selmawet564
@Selmawet564 2 ай бұрын
በል ሰውዬው ከቴዲ ሪዮት ምላስ ይጠብቅህ እሱ ምላስ አንዴ ገብተሀል ምታውቀውን ሁሉ ንገረን
@DeribaBegna
@DeribaBegna 2 ай бұрын
አብይ አብይ በሁሉ ነገር ? ይገለጣል የእውነተኛ ጉዞ የእብይ ጉዞ ሁሌም አሸናፊ ነው።እውነት አይውድቅም
@lofysis
@lofysis 2 ай бұрын
😂😂ይሄልጅ ቀወሰ😢ገንዘብ ጌታ የስራህን ይስጥህ
@weini8015
@weini8015 2 ай бұрын
ግዝያዊ አስተዳደር ትግራይ ማለት ብልጽግና ማለት ነው ::
@davidteklehaimanot4377
@davidteklehaimanot4377 2 ай бұрын
Good analyses as usual!
@eliasa775
@eliasa775 2 ай бұрын
It’s shocking serious division, in Tigray and unpredictable future for Ethiopia !
@SeidMuhamed-t5w
@SeidMuhamed-t5w 2 ай бұрын
1
@mohammedseid8559
@mohammedseid8559 2 ай бұрын
የፀጥታ ሃይሉ መሃላይ ቆሞ እያየ ነው ወደ አሸናፊው ቡድን ጎን ለመቆም ከዚህ በፊትም ያደረጉት ነው
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 2 ай бұрын
ህውሀትን አዙሪት ውስጥ ቅዠት ውስጥ ላልከው ጥያቄ ግፍ የኢትዮጵያኖች እምባ ገና ፈጣሪ ስለ ህውሀት ብዙ ያሳየናል እድሜ ብቻ ይስጠን ::
@mohammedseid8559
@mohammedseid8559 2 ай бұрын
ሻቢያ ፋኖ ግብፅ ሶስትም አይደግፉትም አይባልም 100%ይደግፉታል በሰው/በወታደር ሃይል በገንዘብ በመሣሪያ በሁሉም
@godbless-u8k
@godbless-u8k 2 ай бұрын
ኤርሚያስ እረሳከው ያለው ጌታቸው እኮ በህወሓት ነው ተወክሎ እስከ አሁን ያለው ህውሓት የጌታቸው ውክልና አንሰቻለሁ ካለ ጌታቸው እኮ ማሃል ሜዳ ቁሞ ነው የሚቀረው ወይም የማን ወኪል ሆኖ ነው ሰልጣን የሚቀጥለው
@DaniSami-ym5xd
@DaniSami-ym5xd 2 ай бұрын
ምንም ማቆላመጥ አያስፈልግም ህውሀት ከጦርነት መቼም አይወጣም በቃ ዝግጅቱን ጨርሶ ጠብ እየጫረ ነው ግብፅ ኤርትራ እና ፋኖ አጋሮቹ ናቸው
@mulu65
@mulu65 2 ай бұрын
ለዚህ ነው የትግራ ፖለቲካ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ማእከል /center of gravity/ ነው የምንለው ።ትግራይ ውስጥ ሁሉም የተለያዩ ሀይሎች ሀሳባቸውን በነጻነት ለህዝብ የሚገልፁበት አገር ነች ።ህዝብም ሁሉን አዳምጦ ሳይቸኩል በመጨረሻ ውሳኔ የሚሰጥበት አገር ነች ወሳኙ የትግራይ ህዝብ ነው የህ ህዝብ ደግሞ ከመወሰኑ በፊት ሁሉንም ያዳምጣል ። ይህ ህዝብ በትግራይ ላይ በጉልበት ለማንበርከክ በሚመጣ ሀይል ላይ አንድ ሆኖ ይቆማል ይታገላል ። ሌሎች ክልሎች ላይ ዛሬ የገዥውን ፓርቲ በሀሳብ መከራከር ያሳስራል ያስገድላል ምሳሌ ታየ ደንዳ ፤ዬሀንስ ቦያሌው ፤በንቲ ኦርጌሳ ወዘተ ።በአሁኑ ስአት ሁሉም social media አጀንዳቸው ትግራይ ነች ምክንያቱም እትዮጵያ ውስጥ ካሉት ክልሎች የተለየ የሀሳብ መፋጨት ስላለ መንግስት ሳይሆን ወሳኙ የትግራይ ህዝብ ስለሆነ በችግር ግዜም ይህ ህዝብ አንድ ስለሚሆን ።ለብዙ social media የትግራይ ህዝብ /ህወሀት አጀንዳ የእንጀራ ገመዳቸው ነው ይህንን አዲስ ኮፖስ ሚዲያን ጨምሮ ።
@jemalbisrat2491
@jemalbisrat2491 2 ай бұрын
ኣትበሳጭ ክብልጽግና ህግደፍ ይቀርበናል ስለዚ ምንድነው መደንገጥ ጥሩ ጉርብትና ከጎረቤት ኣማራና ኤርትራ ምንድነው ችግሩ
@James-f1f9s
@James-f1f9s 2 ай бұрын
This is a wider conflict beyond both side between strategic game players. Western and Russia supported power. This is part of horn Africa Red Sea conflict. Getachawi Zerega is tool and agent TPLF working against occupational Domination Forces.
@junefirst500
@junefirst500 2 ай бұрын
ኤርምያስ፤ በቃ፡ እንመን፡ በአብዛኛው፡ የጥቁር፡ ሕዝብ፡ አገር፡ እራሳችንን፡ ማስተዳደርና፡ መምራት፡ አንችልም! ውሃ፡ ቅዳ፡ ውሃ፡ መልስ! መገዳደል፡ ደም፡ ጠጭ!
@haddisteshome9430
@haddisteshome9430 2 ай бұрын
Obo Ermias you have been saying TPLF and people (Tigray) is the same, why you keep saying that? Now why are you changing that? Yiur motives was creating civil war
@SeidMuhamed-t5w
@SeidMuhamed-t5w 2 ай бұрын
ዶክተር አብይ አህመድ ቂመኛ ነው ጌታቸውን አይፈልገውም ይበቀለዋል
@mahadiamir7525
@mahadiamir7525 2 ай бұрын
የትግረይ ህዝብ የፐርትውን (የህወሃት) ስም ይደግፍ እንጂ አካሄዱን ለማስተካካል ( ለማዘመን) አቅም የለው አይመስልም እንደነ አስተየየት የትግረይ ህዝብ የጊዜየዊ አስተዳዳር መስመር ብይዝ የተሻላ ይሆናል ብዬ እገምተለው ምክንየቱም እና ገብረፅዬን ለትግረይ ህዝብ ትግል ሰይሆን የግለሰቦችን ፍላጎት ለማሳከት የምፍጨርጨር ቡድን ነው ለትግረይ ህዝብ አስቦ የምታጋል ሆኖ አልተየኝም ከነዝህ ከጦሪነት ጠማቅ ህዋሃት ሀይሎች መረቅ የትግረይ ህዝብ ጊዜ የማይሰጠው ጉደይ መሆን የለበትም
@GebregergsGeb-oi4ml
@GebregergsGeb-oi4ml 2 ай бұрын
ኣታካብድኣካበድኮው።
@ninaabay2140
@ninaabay2140 2 ай бұрын
A lot of misinformation about Tigray
@ninaabay2140
@ninaabay2140 2 ай бұрын
Getchu is wrong this time
@saragashaw9200
@saragashaw9200 2 ай бұрын
አንተ ግን በገዛ አፍህ ምነው የዛን ግዜ አስመራ ሄደው ኢሳያስን ባባስወገዱልን ዛሬ ለኢትዮጵየያ ስጋት አይሆንም ነበር ብለሀል
@pawlostesema1303
@pawlostesema1303 2 ай бұрын
Fade up with you retune ŕepited old fabricates analysis.
@GGU900
@GGU900 2 ай бұрын
ቆይ እስከ መቼ ነው ደብራፅዮን የምበል የአዕምሮ ዘገምተኛ የትግራይን ህዝብ እየሸበረ የምቀጥለው😥😥😥😥😥
@meronasnake-n3j
@meronasnake-n3j 2 ай бұрын
Selsu mn metawkew nger ale ena new endi metawraw zem belh yesetuhn belteh yerasehn nuro nur geltu
@GGU900
@GGU900 2 ай бұрын
@@meronasnake-n3j መልከም የመጨረራስ ጊዜ ይሁንለቹ እደግማወላው ደብራፅዮን ከ77ቱ ድርቅ የተረፈ የአዕምሮ ዘገምተኛ ነው ለዚህም ነው የህዝቡን ደም መምጠት አለቆምም የለው☝️☝️☝️
@mesfinyegashterefelij3687
@mesfinyegashterefelij3687 2 ай бұрын
Abe telek sew
@haileyesusbirhane58
@haileyesusbirhane58 2 ай бұрын
ምን አገባህ አንተ ኮ የጆኖሳይድ አካል ነህ
@GenetGyohannes
@GenetGyohannes 2 ай бұрын
ስልጣናቸው ከጉባኤ እስከ ጉባኤ ነው
@fayyineeseedaa798
@fayyineeseedaa798 2 ай бұрын
That is not your business calf, leave it for Tigarus, ‘jabbii ’ Tija
@destagebremichael2759
@destagebremichael2759 2 ай бұрын
ኤርምያስ፣ የ ESAT በሽታህ ያገረሸብህ ትመስላለህ፣ ከነመሳይ የትናንት በሽታ ግርሻ፣ ምንያህል ኣሁን ኣሁን ደሞ ደሞ ቅርሻት፣ ቅርሻትነት ፍንትውነቱ ግልጥልጥነቱ የተጠናወትህ መሆኑን በደምብ ነው ያሳየሀን፣ በተለይ ኣውራጃዊነት ብለህ ያልከው ቀጣይ ስሌትህ ምን እንደሆነ ያሳያል። ከምስጋና ጋር!!!
@misganudokamo9972
@misganudokamo9972 2 ай бұрын
1
@aymohussein2061
@aymohussein2061 2 ай бұрын
1
Alemneh Wasse # ትኩስ ዜና # በበላይ በቀለ #
10:24
Alemneh Wasse
Рет қаралды 24 М.
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 353 М.
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Feta Daily
Рет қаралды 83 М.
ኢትዮ ብሪክስና የግብጾቹ ለቅሶ
2:31:49
Kings of Abbay (KoA)
Рет қаралды 49 М.
እየተንሰራፋ ያለው ማህበረሰባዊ ፍራቻ! ለምን?እንዴት?
39:50
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 12 М.
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 734 М.
"አማራና ኦሮሞ በጋራ መኖር የለባቸውም፤ አለበለዚያ ኢትዮጵያ...?"
1:09:49
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 29 М.
በፍራንኮ ቫሉታ ተጠቃሚው ማነው?
1:13:14
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.