ብል[ፅ]ግናዊ ኦሊጋርኪ፣ኢትዮጵያ ለምን በድህነት ራስጌ ተገኘች? የአማራ ዲያስፖራን ምን ጅብ በላው?

  Рет қаралды 9,230

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ

Күн бұрын

Пікірлер: 23
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas 19 сағат бұрын
እባክዎ የሀሳብ ገበታን ይርዱ👇 gofund.me/248c2e2e
@aematz-youTube
@aematz-youTube 4 сағат бұрын
Uplifting discussion spiced up with less biases unlike most Ethiopian social media chaos. You, both have touched on the basics of continuing quagmire of Ethiopian statehood disfunction under Abiy Ahmed. Thank you
@XYZ-b2d
@XYZ-b2d 22 сағат бұрын
አስጨናቂ ነው በምን ተአምር ይህን ጊዜ እንደምናልፈው አላውቅም
@tesemayeruq4920
@tesemayeruq4920 20 сағат бұрын
በነገራችን ይህንን መሃላ የአገራችን ፍርድ ቤቶች ይጠቀሙበታል።
@samsonhabte884
@samsonhabte884 12 сағат бұрын
የአማራ ዲያስፖራ የሚየሰባስበው አንድና፣አንድ ነገር ብቻ ነው።እሱም የትግራይና፣ህውሃት ጥላቻ።
@seeyou775
@seeyou775 13 сағат бұрын
eyasu welcome
@getanehabebe3078
@getanehabebe3078 22 сағат бұрын
ስላም ሞገስ ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን
@mesfinasfaw2708
@mesfinasfaw2708 15 сағат бұрын
የአማራ ዲያስፖራ ተብሎ ጥሪ የተደረገለት በውጭ የሚኖሩው ኢትዮጵያዊ ምንድነው እንዲያደርግ የተፈለገው? ሲጀመር አማራ ክልል ውስጥ ባለው እርስ በእርሱ በተከፋፈሉ ፋኖ የአማራ ዲያስፖራ አንድ ሆኖ ድምፅ ይሁንልኝ የሚለው ጥሪ ምን ያህል የልብ ስራ ነው? ፋኖ ተከፋፍሎ ዲያስፖራውንም እየከፋፈለ ለምን ዲያስፖራው አልተባበረኝም ማለት ብዙም አይገባኝም።
@dawitasfeha
@dawitasfeha 23 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@tesemayeruq4920
@tesemayeruq4920 20 сағат бұрын
ችሎታና እውቀት አይደለም የሚፈለገው።
@gezegeta923
@gezegeta923 9 сағат бұрын
እያስፔድ የዮናታን(ወንድሙ) ሹመት ብልጽግናዊ ኦሊጋርኪ ወይም ሃይማኖታዊ ኦሊጋርኪ ነው ብሎ ያስባል?
@penafrica4321
@penafrica4321 23 сағат бұрын
ገምጋሚው አብይ ነው - እሱ የሚፈልገውን የሚፈጽምለትን በፈለገበት ማስቀመጥ ነው።
@addisstories4933
@addisstories4933 12 сағат бұрын
ሞገስ የአስተማሪነት ፀባይህ አለቀቀህም ከኢያስፔድ ጋር ሁሌ ብዙውን ጊዜ አንተ ስታወራ ነው ምትጨርሰው። እኔም አውቃለው ለማለት በሚመስል ሁኔታ በያንዳንዱ ጉዳይ ጣልቃ እየገባህ አላስፈላጊ ማብራሪያ ትሰጣለህ። ልጁን አስወራው
@bekelenega7773
@bekelenega7773 22 сағат бұрын
ምን እናድርግ?
@Temsgen-d1w
@Temsgen-d1w 18 сағат бұрын
ለድህነታችን የአንተም አስተዋፅኦ ትልቅ ነው ።አገር እንዳይረጋጋ አፍራሽ ቅስቀሳና ሕብረብሔራዊ የሆነውን ብልፅግናን በማጥላላት ፡
@TeferaGebeyehu-rm9ve
@TeferaGebeyehu-rm9ve 16 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂 ምስኪን እንዴት በለፀግን ባክህ¡¡¡
@oldairport4126
@oldairport4126 2 сағат бұрын
ከኢያስፔድ ጋር ሁሌ ብዙውን ጊዜ አንተ ስታወራ ነው ምትጨርሰው። እኔም አውቃለው ለማለት በሚመስል ሁኔታ በያንዳንዱ ጉዳይ ጣልቃ እየገባህ አላስፈላጊ ማብራሪያ ትሰጣለህ። ልጁን አስወራው
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 16 МЛН
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,5 МЛН
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,2 МЛН
"كان عليّ أكل بقايا الطعام قبل هذا اليوم 🥹"
00:40
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 9 МЛН
ከአሁን በኋላ ህወሓት እንኳን ኢትዮጵያን እራሱን አያድንም!
16:53
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Рет қаралды 5 М.
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 16 МЛН