ወጣ ገባ ሙሉ ፊልም Weta Geba Full Ethiopian Film 2019

  Рет қаралды 1,030,443

Addis Films

Addis Films

4 жыл бұрын

ወጣ ገባ ሙሉ ፊልም

Пікірлер: 799
@AddisFilms
@AddisFilms 4 жыл бұрын
ይህ ፊልም ለሶደሬ ደንበኞች ከተለቀቀ ከ7 ወር በኃላ በዩቲዩብ ተለቋል። የሶደሬ ደንበኛ በመሆን ፊልሞች በነፃ ከመለቀቃቸው በፊት ተመልከቱ። የኢትዮጵያ ፊልም ሰሪዎችን ያግዙ።
@werkem7946
@werkem7946 4 жыл бұрын
ሰላም ሶደሬዎች የባእል አልባሳት መግዛት እፈልጋለው ግን እንዴት ነው መግዛት ምችለው????
@omnaassefa3467
@omnaassefa3467 4 жыл бұрын
Better late than never ,
@masholkw4161
@masholkw4161 4 жыл бұрын
@Neima Tube በትክክል
@f1103
@f1103 4 жыл бұрын
@Neima Tube ትክክል ደሞስ በኔትማየምናየው በነፃይላሉእሳ
@weynshetfikadu8075
@weynshetfikadu8075 4 жыл бұрын
@Neima Tube ክክክክክክክ ትክክል
@er2707
@er2707 4 жыл бұрын
እኔ አለሁ በመዳምቤት እርሜየን የጨርሥኩ አለሜንኮ ሣላይ ማነው ቶሎ ሀገር ገብቶ አግብቶ ወልዶ ለመሣም የጎጎካለ👍ግጩኝ
@user-nx7zt7xq2d
@user-nx7zt7xq2d 4 жыл бұрын
እኔ እንዳችው ነኝ ውዷ የቦረና እህቴ አይዞሽ ማማየ አንድ ቀን ለኛም ቀን ይወጣ ይሆናል
@mmmh7409
@mmmh7409 4 жыл бұрын
@@user-nx7zt7xq2d እውነት ነወ አድቀን ያልፋል
@mohammedhabeshe8165
@mohammedhabeshe8165 4 жыл бұрын
ላግባሽ?
@dubaidubai4630
@dubaidubai4630 4 жыл бұрын
የኔ ልጆች ወስደሽ አሳድጊልኝ እኔ ፈታልበልበት
@bayushtekola3580
@bayushtekola3580 4 жыл бұрын
እህቴ ያሰብሽው ይሳካልሽ እኔ አለሁ እጂ ወልጂ ልጂን እደናት ያላሳደግሁት በስደት ኖርሁ
@mercyofgod9263
@mercyofgod9263 4 жыл бұрын
ዮሐንስ ፦3፥16 በርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንዲኖረው እንጂ እዳይጠፋ እግዚአብሔር አንደኛ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለምን እንዲሁ ወዷልና 🙏መልካም ቀን
@firyeza6536
@firyeza6536 4 жыл бұрын
አሜንን
@user-od9tc4pk8i
@user-od9tc4pk8i 4 жыл бұрын
ስለ አፅናኝ እና ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን!!
@saradebesay4784
@saradebesay4784 4 жыл бұрын
Amen!!!
@user-pe2kj3vc9h
@user-pe2kj3vc9h 4 жыл бұрын
@ethioethio8492
@ethioethio8492 4 жыл бұрын
@@saradebesay4784 አይ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
ወጣ ገባ ዋውውው ምርጥ ፊልም እንምሆን አልጠራጠርም ምክንያቱም አብዛኛው አንጋፋ አርቲስቶች ናቸው አቦ ይመቻቹሁ 😘😘
@anwarahmed6459
@anwarahmed6459 4 жыл бұрын
ሚሚየ ሳላቄሺ ወደደሁሺ ጋደኛ መሆን እንቺላለን ተተመቸሺ አሳብሺ ሁለየም ሳየዉ ይመቸኛል የትነዉ የምትኖሪዉ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
@@anwarahmed6459 እኔም ወድድድድድ ኩዌት ነኝ በደሰታ እቀበላለሁ
@woynishetdigafiyoutub3700
@woynishetdigafiyoutub3700 4 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌷🌷
@user-og4ok5fr9i
@user-og4ok5fr9i 4 жыл бұрын
የኔ
@user-je2sn2ec4r
@user-je2sn2ec4r 4 жыл бұрын
አድስነውደ ሚሚሻ
@deruyefeseha996
@deruyefeseha996 4 жыл бұрын
የደስታ ወስን መለካት ያለብህ ለራስህ በምታገኘው ደስታ ብቻ ሳይሆን አንተ ለሌሎች ሰዎች በምትፈጥረው ደስታ ጭምር መሆን አለበት!!!🌹💓
@sali4168
@sali4168 4 жыл бұрын
በጣም ብዙ ቁምነገር አዘል ነገሮችን አንብቢያለሁ አባባሎችንም እንደዛ ከእስካሁኑ ግን የውስጥ ደስታ የሚገኘው አሁን አንተ ከገለፅከው አባባል ውስጥ ነው ትክክል ብለሀል ብዙ ሰዎች ሁሌ የሚደሰቱት ለራሳቸው ሁሉ ነገር ሲደረግላቸው ይመስላቸዋል ነገርግን ሰው ከሚያረግልህ በላይ አንተ ለሰው የምታደርገው መልካም ነገር ነው ከምንም በላይ የውስጥ ደስታ እና እርካታ ያለው ።!!!
@user-kc6nl8nh1s
@user-kc6nl8nh1s 4 жыл бұрын
ይህ አባባል ስለተመቸኝ በደብተራ ፀፈዋለው ይቅርታ
@deruyefeseha996
@deruyefeseha996 4 жыл бұрын
@@user-kc6nl8nh1s ፃፊዉ ማር
@user-kc6nl8nh1s
@user-kc6nl8nh1s 4 жыл бұрын
@@deruyefeseha996 በመጀመሪያ ነው የፀፍኩት
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
እያስተማረ ዘና የሚያደርግ ነው እናመሰግናለን ከወስላታ ባልና ከወስላታ ሚስት ይጠብቀን አምላክ
@user-sr9xq5ol6i
@user-sr9xq5ol6i 4 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ ፊልሙን ገና ላየው ነው ለመጀመሪያ ግዜ ላይክ ልጠይቃችሁ ነው ደስ ይበለኝ ግጩኝ
@user-xd3il9xi8l
@user-xd3il9xi8l 4 жыл бұрын
ደስ ይበልሽ
@lealea2152
@lealea2152 4 жыл бұрын
ሠላም ለሀገሬ እናቴ ህይወቴ ኑሪልኝ mare hulunm tetesh esti lerasesh nuri
@user-sr9xq5ol6i
@user-sr9xq5ol6i 4 жыл бұрын
@@user-xd3il9xi8l እሺ ማማዬ
@user-sr9xq5ol6i
@user-sr9xq5ol6i 4 жыл бұрын
@@lealea2152 Ay mamaye hulunm tche edet enoralehu blesh new ymenore mistr slehonu maseb gd new
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
አስር ብር ያስከፍላልል
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 4 жыл бұрын
✞❤️✞❤️✞ ክብር ኃይልና ምሥጋና ለሠራዊት ጌታ ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን ፤ አሜን !!! ✞❤️✞❤️✞
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 4 жыл бұрын
መናፍቅ ባልሆንክ ! በሚቀጥለው እመቤቴንም ክብር ምስጋና በልልን ! ላይክ ገጭቼሀለሁ!
@gshdhhdhjhd517
@gshdhhdhjhd517 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@muluberihun7130
@muluberihun7130 4 жыл бұрын
amennnnn
@bona2318
@bona2318 4 жыл бұрын
ግንእግዚያብሔር ሲመሰገን ለምን ትንጨረጨራላችሁ ሌላ ጉዳይ ከምትቀበጣጠር አሜን ብትሉ ወይም ዝም ብትሉ
@bona2318
@bona2318 4 жыл бұрын
አሜን
@michealhaderaadam5417
@michealhaderaadam5417 4 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ፊልም ሰላም&ፍቅር ለኢትዮጵያ ህዝብ የኣስመራ ልጅ
@hulagarzewudo1868
@hulagarzewudo1868 4 жыл бұрын
ዋው ሀሪፍ ፍልም ነው ለሤቶች ጥሩ ትምህርት ነው ሤት ሆይ ዝም ብለሽ ነገር ታበላሽ እና በቅናት እርር ድብን ትያለሽ በጣም ነው የተመቸኝ ይህ ፍልም በጣም የምወዳቸው የማደንቃቸው አሪትስቶች ናቸው
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 жыл бұрын
Hulagar Zewudo kanchi wuchi andim ye sewu sle filmu asteyayet alayehum hulum yerasun roro new yemibeterkut efff mamaye ayche emelesalhu thanks
@fayselnurye9238
@fayselnurye9238 4 жыл бұрын
ሀሪፍ ፊልም ነው እዩት እስኪ ግን ላይክ እሚባለውን ነገር ጠይቃችሁ አላውቅም ነበር እስኪ ለይው አሳዩኚ ምረጦችየ
@user-gp6tm6kd1m
@user-gp6tm6kd1m 4 жыл бұрын
ያጋጭሽ ስታስጠየ ኤጭ
@fayselnurye9238
@fayselnurye9238 4 жыл бұрын
እረ አይባልም እግሊዘኛ አታረፊምእዴ ሽጋዋ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
አይቼ ለአስተያየት እመለሳለሁ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሰው ልጆችን በሙሉ መልካም ቅዳሜ ተመኘሁ
@woinshetshibru5263
@woinshetshibru5263 4 жыл бұрын
የኔ መልካም ሴት በጣምነው ምወድሽ ብዙ ኮመት አይሻለው
@sarakokobe2977
@sarakokobe2977 4 жыл бұрын
Amen 😍😍😍😍
@elsanogsa9280
@elsanogsa9280 4 жыл бұрын
ልክነሽ አህቴ
@user-cv1co9lg2d
@user-cv1co9lg2d 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@rehimaahmed
@rehimaahmed 4 жыл бұрын
ፊልሙን እያዩ ኮሜንት የሚያነብ 👍👍
@GAMEOVER-ye5ei
@GAMEOVER-ye5ei 4 жыл бұрын
ሽኮራት ኢትዮጵያውያን ፍቕሪ ካብ ኣስመራ ተቐበሉ ፍቅር ካስመራ ተቀበሉ ወገኖቼ lots of hugs from Asmera muchos abrazos desde Asmera
@muluberihun7130
@muluberihun7130 4 жыл бұрын
እሽ እንቀበላለን
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
ዋውውውውው ምርጥ ናችው ሁሉም ማንደ ጥሎብኝ ስድክ ምርጥ አስተማረ ፈልም ነው ግን እባካችሁ በምሀል በምሀል ሶድሬን አቆሙልን በመሀል አታስገቡ እኛ አንከፍልም በብራችን ነው የምናየው ስተለቁ
@user-ll1co3gh5o
@user-ll1co3gh5o 4 жыл бұрын
ወይ ኮመንቶች ትገርማላቹሁ ስለፊልሙ ብትካምቱ ምናለ በፊት ያምራል አያምርም ስትሉ አይውም እተወውም ነበር አሁንማ የግል የህይወት ታሪክ እየፃፋቹሁ ጉድ አረጋቹሁኝ
@user-pm1gr7ri1x
@user-pm1gr7ri1x 4 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ላግራችን እኔ ዛሬ ነው ማይው አሪፍ ይመስላል ምልካም ምሽት ተመኝውላቹ ምርጥ የኢትዮጵያዊያን እመለሳለው አይቼ
@alamalam6923
@alamalam6923 4 жыл бұрын
ዋው በመጨርሻ ደስ አለኝ ሁሉም ተሰትካከል ዋው ተነጋግሮ መግባባትን የመሰለ ነገር የለም እኮ
@user-jw3hd6ux6u
@user-jw3hd6ux6u 4 жыл бұрын
Wow ene temechetognal eyut feta yaregal melekam welo
@user-wm8nt2jz4c
@user-wm8nt2jz4c 4 жыл бұрын
በጣም ደስስስ ይላል አስተማሪና አዝናኝ ፊልም ነው ክክክክክ ተንቀሳቃሽ ቁምሳጥን
@aliganeshiyegorawo1074
@aliganeshiyegorawo1074 4 жыл бұрын
እናተ ላይክ ግጩኝ አርግዤ ምንግዤ ምትሉ ሰዋች ያባቴ አምላክህ ከግንድ ያጋጫቹና እስኪ ስለፊልሙ አውሩ ለማንኛውም ቆንጆ ነው ማንዴ ውስጤ
@ekruekru5214
@ekruekru5214 4 жыл бұрын
ኧረ ሼቦች በጣም ነው የደላችሁኝ ግን የሚገርም ፊልም ነው ተመችቶኛል
@user-fe1vn9py3s
@user-fe1vn9py3s 4 жыл бұрын
እስቲ ዝም በሉና ለፊልሙ ብቻ አስተያየት ስጡ ምድረ በጥራቃ ሁላ😨
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ እኔ ምንም አልተበጠርኩም
@Love-rc1rg
@Love-rc1rg 4 жыл бұрын
kkkkkkkkk
@faridarashad4107
@faridarashad4107 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk ene yelhubatim
@fatiahumaid6305
@fatiahumaid6305 4 жыл бұрын
ሀይ
@user-wm8nt2jz4c
@user-wm8nt2jz4c 4 жыл бұрын
@@user-lz1wm6nv7h ክክክክክክክክ ከእሷ ያንች መልስ ሆዴን አቆሰለው
@user-wb1ed5tc7x
@user-wb1ed5tc7x 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው
@Tube-du7rj
@Tube-du7rj 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ገዘብ የገዛውን ሳይሆን ፍቅር የሚገዛውን ይስጠን።ከመዳም ስራ ስንወጣ ሀገራችን ስንገባ።
@user-gd3hp2mp2m
@user-gd3hp2mp2m 4 жыл бұрын
ዋው በጣም እናመሰግናለን
@bilisumaamulugetaa3948
@bilisumaamulugetaa3948 4 жыл бұрын
Arif new fata yaregl teru timertem alew tnxs 🙏🙏🙏
@anshamohamed2964
@anshamohamed2964 4 жыл бұрын
ገና ስጀምረው ያዝናናይ ከምር አሪፍ ይመስላል ግቡና ዘና በሉበት
@sahra4091
@sahra4091 4 жыл бұрын
Mandela, I enjoy watching his movies.
@user-uw4vx6nb6u
@user-uw4vx6nb6u 4 жыл бұрын
ቆይ KZbin ነፃ ነው ማነው ያለው🙄 የመዳም wifis አይታሰብም like ካረግን በቂ ነው ለኔም የምከፍለኝ እፈልጋለሁ ደፋር
@f1103
@f1103 4 жыл бұрын
እ እኔምገራ ገባኝ
@helanayoutube6287
@helanayoutube6287 4 жыл бұрын
ዝም አትይውም
@helanayoutube6287
@helanayoutube6287 4 жыл бұрын
ድምፅ እያሉ ድምፅ ጬምረው ጆሮችንን እዴነቆሩት
@enatuenatu2476
@enatuenatu2476 4 жыл бұрын
@@helanayoutube6287 ልክ ነሽ
@user-kr3bm3ig3p
@user-kr3bm3ig3p 4 жыл бұрын
አያውቁም ብሎ ነዋ ይሄ ደፋር
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነው እናመሰግናለን
@bluecity4322
@bluecity4322 4 жыл бұрын
It's look like a game changer, those old actors way better than the so called young actors.the old men's not only a theater stage but also in the movie..
@munerasedtagawaentanenafak8797
@munerasedtagawaentanenafak8797 4 жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ፊልምነው ይማቻቹ
@elfuamenamenamenethio4534
@elfuamenamenamenethio4534 4 жыл бұрын
ወይ መፈንዳት በዚህ እድሜያቸው ታድለው እኔ ልጅነት ሳልጨርስ በሰው ሀገር ስንከራተት ብቻ ዘመኔ በስቃይ አለቀ እረ አምላኬ አስበኝ ለራሤም አትስጠኝ እንደ ፈቃድህ
@tube-br4di
@tube-br4di 4 жыл бұрын
Ayizoshe mamaye yalifal
@genatemebire8648
@genatemebire8648 4 жыл бұрын
እውነት ብለሻል እኔስ እምስቅበት ቀን ነው የናፈቀኝ ስደት ጭቀት ብቻ ለማንኘውም አይዞሽ እህቴ
@elfuamenamenamenethio4534
@elfuamenamenamenethio4534 4 жыл бұрын
እሽ እህቶቼ አመሠግናለሁ አይዞን
@user-uw8ex3tk5y
@user-uw8ex3tk5y 4 жыл бұрын
ብታውቂበት ንሮ አንችም ባገረሽ ላይ እንደእነሱ መሆን ትችይ ነበረ
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 4 жыл бұрын
ምርጥ ፊልምነው
@ethiohabeshawe1365
@ethiohabeshawe1365 4 жыл бұрын
ያገሬ ልጆች ሠላማቹ ብዝት ይበልልኝ
@user-we8fx6sc6l
@user-we8fx6sc6l 4 жыл бұрын
Amenn wudi
@asterm3916
@asterm3916 4 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጅች። ወደ እነት አገሬ ሊገባ ነው። መልከም ነገር ተመኙልኝ!!!!!የኢትዮጵይ ሀገርችን ለዘላለም። ትኑር! !!!
@user-gv4no1gb9h
@user-gv4no1gb9h 4 жыл бұрын
እኔስ መጀመሪያ ለናንተ ለኢትዬጵያ ህዝብ ስላምታ ልስጥ ከዛ ቡሀላ ግን ስለፊልሙ አይቼ እኮምታለሁ አብዛሀኞቻችሁ ግን ምናለበት ስለፊልሙ ኮሜንት ብጽፉ ችግር አታውሩብን ላይክ፣ስፕስክራይፕ፣እረ ምኑ.......
@safiqsajab8520
@safiqsajab8520 4 жыл бұрын
ዋው በጣም የምያምር ፍልም ነው
@ethiopiaethiopia1450
@ethiopiaethiopia1450 4 жыл бұрын
Betam aref film new enamesaginalen ye tewahido lijjoch melcam ye som ye selot wer yehunlein amen
@user-fk7is3be4i
@user-fk7is3be4i 4 жыл бұрын
ኢትዩጲያ ሀገራችንን ከክፉ ነገር ሁሉ ይሠውራት አሚን እምየን ኢትዩጲያ የሚወድ ላይክ ይግጭ
@leyuyeshiadane9360
@leyuyeshiadane9360 4 жыл бұрын
እረ መፈንዳት ለማንኛውም አስተማሪ ፊልም ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ የጥበብ አባቶች ።
@neimaahmedin5215
@neimaahmedin5215 4 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ፊልም
@woynishetdigafiyoutub3700
@woynishetdigafiyoutub3700 4 жыл бұрын
Betami das yemili Film new... madelaa siwodikii 😘😘❤❤
@eskdarteshoma906
@eskdarteshoma906 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ ወይኔ ሸባዋቹ ደስስስ ሲሉ ቁሊታሞች ይመቻችሁ የኢትዮ እንቁዋች ኑሩልን
@user-bl4tn3lc2s
@user-bl4tn3lc2s 4 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ወደ እናት ሀገሬ አርብ እሆዳለሁ እስቲ መልካም ነገር ተመኚልኝ
@muslmnangene3812
@muslmnangene3812 4 жыл бұрын
እነሻህአላ አበሺሪ
@user-qo4hl4bh8l
@user-qo4hl4bh8l 4 жыл бұрын
በሰላም ግቢ እህታችን እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@aragawyimam2231
@aragawyimam2231 4 жыл бұрын
ስት ገቢ ደውይ
@jacobjohn9160
@jacobjohn9160 4 жыл бұрын
Mahim
@user-uw4vx6nb6u
@user-uw4vx6nb6u 4 жыл бұрын
ሰላም ግቢ ታድለሽ
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 4 жыл бұрын
ሃሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው።
@Nigi4lif
@Nigi4lif 4 жыл бұрын
It's so cool tho and ma fav actor mandela 😅🔥🔥
@hddi491
@hddi491 3 ай бұрын
ተመቻችውን እነ አባባ❤❤❤❤
@emebetbirole2166
@emebetbirole2166 4 жыл бұрын
ዛሬ 13 አግዛበሄራብ ነው ሁንቃኝ አደረሳችሁ ዛሬ ማበር አለበኝ ሁላችሁም ኑ ፃባል ክማሱ ዋገኞች dassssss ብሎኛል ዛሬ 👏👏👏
@user-bz8gt7tz8h
@user-bz8gt7tz8h 4 жыл бұрын
የነፍስ ዋጋ ያርግልን ውድ እህታችን የአመት ሰው ይበለን
@user-wm8nt2jz4c
@user-wm8nt2jz4c 4 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን የነፍስ ዋጋ ያድርግልሽ ውድ እህታችን ካለ ሃጥያት በቀር እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ
@ethiopiaethiopia1450
@ethiopiaethiopia1450 4 жыл бұрын
Yenafse wag yadergelin
@kalcherlove6126
@kalcherlove6126 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@MY-fi5qp
@MY-fi5qp 4 жыл бұрын
berkto lenme yedrsne
@user-ni8lq5vd5l
@user-ni8lq5vd5l 4 жыл бұрын
ክክክክክክ የኔስ ሰከን ያለ ነው የኔ የፈላበት ነው አላልኩም ካካካካካካካካካካ ወይኔ በሳቅ
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 4 жыл бұрын
እርጉዝ ነኝ ላይክ አማረኝ
@tewabechbilhatu6229
@tewabechbilhatu6229 4 жыл бұрын
Fikrtha Fik 😁😂😁😂😂
@rahimayarahmanbara2252
@rahimayarahmanbara2252 4 жыл бұрын
ደሞ ለዚህ አይዞሽ በስላም ተገላገይ
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 4 жыл бұрын
አሜን የኔ ልዩ
@user-cl1jp6jt8s
@user-cl1jp6jt8s 4 жыл бұрын
ሠላማቹ ይብዛ እረጂም እድሜና ይሥጣቹሁ
@Love-jt9es
@Love-jt9es 4 жыл бұрын
ማዴላ የ ውስጤ ነህ❤❤❤❤
@ethiotech_info
@ethiotech_info 4 жыл бұрын
እውነት ነው አንዳንዴ ወደንም ሳንወድ ተገደን ማድረግ ያለብንን ሳይሆን የማይጠቅመንን ነገር እናደርጋለን ከዚህ ይጠብቀን ወዳዶቼ … እኔም ምለቃቸው የተለያዩ ግጥሞች እና ትረካዎች እንዲሁም የቴክኖሎጂ መረጃ እንለዋውጥ ዘንድ ቤተ-ዘምድ እንሁን ገባ ገባ በሉ
@aznamariamyenatualije6801
@aznamariamyenatualije6801 4 жыл бұрын
ምነው እንደኔ እሮጦ ኮሜንት እሚያየው😂😂😂
@bona2318
@bona2318 4 жыл бұрын
እኔ
@user-ff4gh8py7f
@user-ff4gh8py7f 4 жыл бұрын
@@bona2318 hih
@mignottsegayeabetuwannafak4559
@mignottsegayeabetuwannafak4559 4 жыл бұрын
Woooww betam mirte filim naw dasii yemilawu angefa artistochi nachawu rajime ideme ke mulu tenaa gara yadilachawu Abatoche🙏🙏🙏
@mesihagos6705
@mesihagos6705 4 жыл бұрын
Tnx
@adenedu8797
@adenedu8797 4 жыл бұрын
Soderawoche enamesegnalene yelemedebachu
@meidmeid5129
@meidmeid5129 4 жыл бұрын
ዋው ደሥ ይላል ማደ አድናቄ ነኝ 😍
@user-pn9xv8ze5z
@user-pn9xv8ze5z 4 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ሥወዳቸው
@azebteklay1630
@azebteklay1630 4 жыл бұрын
Komet manbeb betam now feta ymeygregegn debrogn neber enaamsegenalen
@user-yt1xw3kd9d
@user-yt1xw3kd9d 4 жыл бұрын
ትልቅ ሰው እንደ ትልቅነት ሲሆን ነው ደስ የሚለው _ፈታ በሉ ልጅነት አይደለም እና እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ባል ሰከን ያለ ነው ስትል የኔም የፈላበት ነው
@zzzabate7275
@zzzabate7275 4 жыл бұрын
ላይክ ምን ምን ይላል እስኪ አቅምሱኝ
@selamselamasefa4294
@selamselamasefa4294 2 жыл бұрын
በጣምደስየሚልዲራማናዉ በርቱ ይመቻችሁ
@bezabezi3888
@bezabezi3888 4 жыл бұрын
ደዘ የማንም መፈንጫ ነው ያላችሁ ማነው እነ ዳዲዬ የኔ አለም ደዘዬ ናፍቀሽኛል ስለ ፊልሙ አይቼ እኮምታለሁ
@user-wv3br6ht3g
@user-wv3br6ht3g 4 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም አስተማሪ ነው ወላሂ እዩት ባለትዳሮች በብዛት ይገልጻል
@user-vz1pg3eu2w
@user-vz1pg3eu2w 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነው
@tsitatsi9909
@tsitatsi9909 4 жыл бұрын
ከትልቅ ይቅርታ ጋር እዚ እየመጣችሁ ማዳም ምናምን አትበሉብን አስተያይተ ስሰጡ ስልፊልሙ ብቻ ይሁን እስኪ ሰልጥኑ 😏
@user-gp6tm6kd1m
@user-gp6tm6kd1m 4 жыл бұрын
ወላሂ ትክክል ውደ መዳም መዳም ኡፍ ግድ መተው አልወሰዷችሁ ወዳችሁ ትመጡና ትቀባጥራላችሁ
@mamilovemamilove8357
@mamilovemamilove8357 4 жыл бұрын
Betkekl 👍🏽😘
@meseretseifu7020
@meseretseifu7020 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkk weye zendero
@cherurasta7972
@cherurasta7972 4 жыл бұрын
Nice movie
@mamitube2081
@mamitube2081 4 жыл бұрын
እኔ ከዚህ በኋላ እንኳ ፊልም የማየዉ ምናልባት ሳላስብ ከገባሁ ብቻ ነው ፣እናማ 90,sልጆች የሚል ፔጂ ፌስቡክ ገብታችሁ ግሩፕን ተቀላቀሉና የልጂነት ትዝታ ኮምኩሙ
@mariambubshait9477
@mariambubshait9477 4 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው
@user-tu7nd1og4m
@user-tu7nd1og4m 4 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ሲል
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 4 жыл бұрын
ምርጥ ነው
@unityhossana9998
@unityhossana9998 4 жыл бұрын
እኔምለው መቼ ነው ላይክ ሚበቃቹ እና ስለ ፊልሙ ምታወሩት ? እንደዚ ሆንኩኝ ላይክ ግጩኝ አምሮኝ ነው ላይክ ግጩኝ !! እጭ ጭጭጭ
@ethiotech_info
@ethiotech_info 4 жыл бұрын
እውነት ነው አንዳንዴ ወደንም ሳንወድ ተገደን ማድረግ ያለብንን ሳይሆን የማይጠቅመንን ነገር እናደርጋለን ከዚህ ይጠብቀን
@bona2318
@bona2318 4 жыл бұрын
ፎንቃ ይዞኛል ላይክ ግጩኝ😜
@user-iu2sj1wl6w
@user-iu2sj1wl6w 3 жыл бұрын
ልመናቸውየሚቆምበትቀንናፈቀኝ
@fatomamohammed2288
@fatomamohammed2288 4 жыл бұрын
ዋው ማኛነው
@mamismylife3205
@mamismylife3205 4 жыл бұрын
Betam betam des yilal 💖💖💖💖💖😉😉😉😉😉
@zahrahansar6351
@zahrahansar6351 4 жыл бұрын
የአርቲስቶች ሰብስብ ብቻ ምንም ደስ የሚል ነገር የለሁም የሐገራች ፊልም እና ሙዚቃ ወደ ታች ነው እንዴ እደገቱ😂😂😂😂
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 4 жыл бұрын
ዋውውው ያምራል ያላያችሁ እዩት
@BirhanMarye
@BirhanMarye Жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ፊልም
@FG-jh7tr
@FG-jh7tr 4 жыл бұрын
አሁንስ ናፈቀኝ አገር ቤት ገብቸ የእናት ያአባቴን ምርቃን ጠጥቸ ቪሎ ለብሸ ከባሌ ቤት ሂጅ የምባልበት ቀን እስኪ ዱዓ አድርጉልኝ 😍😍
@salhadinsalhadin4557
@salhadinsalhadin4557 4 жыл бұрын
ሀገራችን ሰላም ያደረግልን አሜን በሎ
@user-fm7wp1pn7l
@user-fm7wp1pn7l 4 жыл бұрын
አሜን
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nazirhusen4764
@nazirhusen4764 3 жыл бұрын
አዳምን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን
@yesasofa4174
@yesasofa4174 4 жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣችሁ 😘 እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤️🙏
@asda7273
@asda7273 4 жыл бұрын
ምናለበት ሁሉም እዳችቢያስብ
@nanige544
@nanige544 4 жыл бұрын
Betame des yelale asetemarime new😍😍😍👍👍
@ggg-ed7mr
@ggg-ed7mr 4 жыл бұрын
Wowwww i love your 💚💚💚💚
@zitanakhle398
@zitanakhle398 4 жыл бұрын
ውይይይይ ምንድነው ግን ላይክ ላይክ ግጩኝ ምናምን የምትሉት ስለ ፊልሙ አስተያየት ብትሰጡ
@uaeuae5978
@uaeuae5978 4 жыл бұрын
ሀሪፍ ነዉ
@betilmetebkik4248
@betilmetebkik4248 4 жыл бұрын
ዋው እሚገርም ፊልም ነው ሁላቹም ታመራላቹ
@mahlettadesse3364
@mahlettadesse3364 4 жыл бұрын
ከፍቶኛል እስኪ አፅናኑኝ😢😭
@werkiwerki4634
@werkiwerki4634 4 жыл бұрын
Menew ayezosh
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
አይዞሽ ፀልይ ማማዬ
@user-mh6or4bs4z
@user-mh6or4bs4z 4 жыл бұрын
_የኢትዮፒያ ህዞቦች ሆይ አገራችን ላይ የመጣውን' እርስበርስ ጦርነት እጭሁህ ወደፈጣሪ _ፈጣሪ የሰራነውን ሀጥያት ይቅርይበለን።
@user-ve3fk7tk7v
@user-ve3fk7tk7v 4 жыл бұрын
Tkkl
@meklitkonjo2429
@meklitkonjo2429 4 жыл бұрын
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
አሜንንን
@margaretmughoi9573
@margaretmughoi9573 4 жыл бұрын
amen
@waanofiioromo9927
@waanofiioromo9927 4 жыл бұрын
ዋው ያምራል 3 የድሮ አራዳ ታምራላቹ ኑሩልን
@zaharahuesan7979
@zaharahuesan7979 4 жыл бұрын
ዋውውው 😍😍
@zemassefa1397
@zemassefa1397 4 жыл бұрын
ገና አልጨረስኩትም ሀሪፍ ት/ት ነው በተለይ ለሴቶች ባሌ ሌላጋ ሄደ ምናምን እያልሽ ከምትነፋረቂ ቅድሚያ ከኔ ምን ጎድሎበት ነው ብሎ ራስን መፈተሽ... በእርግጥ ወንድሙ ላይ ችግር ሊኖር ይችላል ሙስሊሙ ስውየ ግን እያረጀህ ነውወደ ጌታህ ተመልሰህ አርፈህ አትቀመጥም
@destahalayu5692
@destahalayu5692 4 жыл бұрын
እስኪ Likeእና መዳም እያላችሁ እብደታችሁን አታሳዩን ፊልሙን እንይበት 🙂🙂
@user-rt3zo8bo6e
@user-rt3zo8bo6e 4 жыл бұрын
እድለኛ ፊልም ነው ማዳም ስትሳፍር ተለቀቀ ከሶፍላይ ቁጭብየ እንዳየው
@yetmale281
@yetmale281 4 жыл бұрын
እሸ የኛ ገልቱ አዛ
@enamsgnaln3902
@enamsgnaln3902 4 жыл бұрын
ይመችሽ
@user-rt3zo8bo6e
@user-rt3zo8bo6e 4 жыл бұрын
@@yetmale281 ማለት ምን ያልታደልክ ነህ በጥዋቱ ምን ገልቱ እሚያስብልነገር ተገኝ ይቅሮይበልህ
@yebabalijhabeshawit8537
@yebabalijhabeshawit8537 4 жыл бұрын
Hhhhhhhh anjirit
@user-kg7ke2ph6q
@user-kg7ke2ph6q 4 жыл бұрын
😘
@user-hj2zr7xu6m
@user-hj2zr7xu6m 4 жыл бұрын
ዋዉ ደሥ የሚል ፊልም ነዉ
@meethiopian4425
@meethiopian4425 4 жыл бұрын
ማንደ ያለበት ፊልም ይመቸኛል
@amranhusein7858
@amranhusein7858 4 жыл бұрын
Tenkesakashu kum saxin bonda iyefeta yale yimeslal iko 😀😀😀😀😀😀😀👍
ገናዡ ሙሉ ፊልም Genažu full Ethiopian film 2021
1:31:10
格斗裁判暴力执法!#fighting #shorts
00:15
武林之巅
Рет қаралды 53 МЛН
У мамы в машине все найдется
00:38
Даша Боровик
Рет қаралды 3,3 МЛН
ዳገቱ ላይ ሙሉ ፊልም Dagetu Lay full Ethiopian movie 2020
1:50:25
አዲስ ሙሉ ፊልም  Contraband Full Length New Ethiopian Film  2024
1:18:02
Enjory Entertainment
Рет қаралды 271 М.
ባለ ተራ ሙሉ ፊልም Bale Tera Ethiopian full movie 2020
1:37:03
አንደ እናት Ende Enat - Ethiopian Movie 2018
3:29:05
Arada Movies
Рет қаралды 1,6 МЛН
አባት ሀገር Ethiopian Movie Abat Hager - 2019 ሙሉፊልም
1:39:42