No video

9 ወንድን ተወዳጅ የሚያደርጉ ነገሮች

  Рет қаралды 694,290

ADDIS INSIGHT

ADDIS INSIGHT

4 жыл бұрын

#ethiopia #ethiopianwomen #relationshiptips
9 ወንድን ተወዳጅ የሚያደርጉ ነገሮች
Addis Insight is Ethiopia's leading channel that covers a variety of contents. Our channel collaborates with creatives and experts in their fields to bring you insightful content on different topics.
Check out www.addisinsig...
Watch our full video catalog: bit.ly/2E04BKu
Follow Addis Insight on Facebook: / addisinsight
Or Twitter: / addisinsight
Category

Пікірлер: 618
@hanunahanuali2135
@hanunahanuali2135 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆንጆ በእውነት አቀራረብሽ በጣም ደስ ይላል
@user-ci6jn8wx5j
@user-ci6jn8wx5j 4 жыл бұрын
ጥሩ መምህር ነሽ
@wintanayilma6215
@wintanayilma6215 4 жыл бұрын
@Samson Zewde እናመሰግናለን። ዊንታ ከአዲስ ኢንሳይጥ
@wintanayilma6215
@wintanayilma6215 4 жыл бұрын
@@user-ci6jn8wx5j እናመሰግናለን። ዊንታ ከአዲስ ኢንሳይጥ
@kinfemichaeworku5913
@kinfemichaeworku5913 4 жыл бұрын
ቆንጆ አቀራረብ ነው።
@yonaslaychiluh7759
@yonaslaychiluh7759 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/eGire4OFfaxgppo
@getsolomon
@getsolomon 3 жыл бұрын
ዊንታና አቀራረብሽ በጣም ይስባል ለመስማት በተለይ የራስሽን ጓደኛ ምሳሌ አድርገሽ የወንድን ልጅ አኳዃን ስላቀረብሽ በእውነት ግልፅ ነሽ በርቺ በዚሁ ቀጥይ።
@binyamabraham8750
@binyamabraham8750 Жыл бұрын
approval ለሰውልጅ ወሳኝ ነገር ነው ምክኒያቱም without approval የምታረጊያቸው ማንኛውም ተግባሮች ዋጋቸው ልታውቂው አትቺይም ቆንጆ ፐሮግራሚሽ አራፍ ነው ጠቃሚም ነው❤❤❤
@getsolomon
@getsolomon 3 жыл бұрын
እባካችሁ ወንዶች ስሙት በእውቀት ስለምታደርጉት ነገር ጠቃሚ ምክር ነው።ነፍስ ያለ እውቀት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለምና።በእውነት አቀራረብሽ ደስ ይላል ዊንታና ቆንጆ
@user-qm8ul5vk1z
@user-qm8ul5vk1z 4 жыл бұрын
ፈገግታሽ ከትምህርቶችሽ ይልቅ ደስ የሚል ነው በርች አርፍ ነው ትምህርቶችሽ
@yaredyared1233
@yaredyared1233 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ … አቀራረብሽ ያምራል
@monamano9679
@monamano9679 4 жыл бұрын
እናመስግናለን እህታችን ወንዳችየ ስሙት ይጠቅማችሆል
@kassahunsemahegn8236
@kassahunsemahegn8236 2 жыл бұрын
ትምህርትሽን ምን ብየ እደምገልፅልሽ በጣም ይከብደኛል, ጣፍጭና ማራኪ ነው , ቃላቶችሽ ብርሀን ናቸው፡
@addisuterefe9302
@addisuterefe9302 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ሀሪፍ የምክር አገልግሎት ነው ከዚህም በላይ ትመክሪናለሽ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ቀጥይበት አመሰግናለሁ፡፡
@sisaysrato4144
@sisaysrato4144 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እኔም ከዘጠኙ ሁለትና ሶስት የተማርኳቸው አሉ ከተማርኩባቸው ስዓት ጀምሮ ስህቶቼን ለማረም ከእግዚአብሔር ጋር ዝግጁ ነኝ አመሰግናለሁ ትምህርት ሰጪ ነው።
@subhanallahalhamdulillah6161
@subhanallahalhamdulillah6161 3 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ይህችን ልጅ በጣም ነው የምወዳት ♥
@oggangsta6450
@oggangsta6450 3 жыл бұрын
Ashkabach
@alazarsolomon3556
@alazarsolomon3556 4 жыл бұрын
ጠቃሚ ነጥብ በአሪፍ አቀራረብ ደስ ይላል
@bettyfekadu4075
@bettyfekadu4075 4 жыл бұрын
I just love your presentation 💯👌🏽
@samebeyene1197
@samebeyene1197 4 жыл бұрын
የገለፅሺያቼውን ዘጠኝ ወሳኝ ነገሮች በሙሉ ባቤት እንደሆንኹን እርግጠኛ ነኝ እና ለምን አብሬሽ እንድጋዝ አትፈቅጂልኝም .....አቦ በጣም ነው የምታምሪው መልስ እፈልጋለው እሺ እናት ....😍😍😍
@user-sb6eg2pi8y
@user-sb6eg2pi8y 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቀጥይበት በርች እግዜብሄር ይገስሽ
@mekuanintsemahagn1629
@mekuanintsemahagn1629 4 жыл бұрын
የዕውነት ሀሳብሽን የገለፅሽበት መንገድ በጣም ተመችቶኛል ። እናመሰግናለን ።
@chalachewweldie5313
@chalachewweldie5313 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ኣንቺም በጣም ቆንጆ ነሽ ድምፅሽንም ያምራል
@abealrobeen7600
@abealrobeen7600 4 жыл бұрын
እህቴ የንግግር ተሰጥቶ ኣለሽ በጣም ደስስ ይላልና ቀጥይበት 👍👍🏽
@MuhammadAhmad-lr6qi
@MuhammadAhmad-lr6qi 3 жыл бұрын
ኦረ አንድም ቀን ተወድጀ አላውቅም መልኬ መካከለኛ ይመስለኛል ቆንጆ ነኝ ባልልም ግንሴት አይወደኝም ጨራሺ ሲቀርቡኝ አይደል እስቲ ምከሪኝ
@user-xq7qc8pr6y
@user-xq7qc8pr6y 3 жыл бұрын
አይዞህ አይወዱኝም ብለህ ራስህን እንዳትወቅስ ያንተ ያላት አላት ወንድም
@Babi-Asmare.20150
@Babi-Asmare.20150 3 жыл бұрын
ዊንታዬ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ከነ አቀራረብሽ እናመሰግናለን።
@retafeleke797
@retafeleke797 2 жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ በጣም ጥሩ ተምህርት ሰጪ ሀሳብ ነው አመሰግናለሁ
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 4 жыл бұрын
The way you talk,the way you dress & your discipline 👏👌🏽🥰
@ygyhh3136
@ygyhh3136 3 жыл бұрын
ማር የሆነምክር
@mekebebeberhanu323
@mekebebeberhanu323 4 жыл бұрын
መልካም ፡ እና ፡ መልካም ፡ ትምህርት ፡ ነው
@hghlights9836
@hghlights9836 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ከተዋወቅን ሳምንታችን ነው ለመጀመሪያ ግዜ ልንከታተር ነው እና በዚ ዙሪያ የተወሰነ ትምርት ብትሰጪን ደስ ይለኛል ???
@isaol
@isaol 4 жыл бұрын
Compared to other Ethiopian you tubers on this topic, your presentation is different and it is disciplined with good words and educational stories. I really like the way you present and explanation. Thank you so much, you educated me. It’s really helpful. And it’s good solution for me and my wife. Betam chewa nesh berchi keep it up 👍
@birukmamo7954
@birukmamo7954 2 жыл бұрын
እውነት ምችት ይበልሸ ።
@ermiyasabebaw1295
@ermiyasabebaw1295 4 жыл бұрын
አቀራረብሽ በጣም ደስ ይላል
@bmherthebezatfiteheekomale621
@bmherthebezatfiteheekomale621 4 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ቅመም ወንዶች ገባገባ ብላችዉ ተማሩ ምክር ያለመስማት ፍች ያበዛል።
@bisrabisra6783
@bisrabisra6783 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ምክር ነዉ እኔ በጣም እጨቀጭቀዉ አለሁ ግን አድቀን ወሎ ከዛ አትያቪብኝ ይላን ስበሳጪ ዘግቸ ስወጣ የሌላ እዳይመስልሽ ይላን እኔ ዘግቸሽ ሳበቃ በጣም እማስበዉ ላችብቻ ነዉ ግን ንደቴ እስከሚወጣልኝ ነዉ ስልኩን አ የማላወሪሽ ይለኛን 🌺🌺እናም ስወድሽ
@ayeleggemechu1376
@ayeleggemechu1376 4 жыл бұрын
Very nice advice በዚሁ ቀጥይ
@meseretteklewold3625
@meseretteklewold3625 4 жыл бұрын
You're so wonderful. I like your content and expressions. Keep it up!
@lemamengistu3683
@lemamengistu3683 3 жыл бұрын
Waw it is amazing advice thank you so much
@mekuriagurmu73
@mekuriagurmu73 Жыл бұрын
ቆንጆ ጣፍጭና ማራኪ ነው , ቃላቶችሽ ብርሀን ናቸው፡
@MujerbShuker
@MujerbShuker 14 күн бұрын
የእውነት ጥሩ ነው
@alexanderkiros8588
@alexanderkiros8588 4 жыл бұрын
ለመጄመርያ ግዜ ሳዳምጥሽ ነው ደስ ብሎኝም አዳምጬሻለሁ በርችልን
@dullamenjye5045
@dullamenjye5045 4 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ጥሩ ነዉ ።
@workinehmengist3851
@workinehmengist3851 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ የህይወት ኑሮ የሚያስተምር በመሆኑ ዊንታና ጠንክሪ አመሠግናለሁ!
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 жыл бұрын
ትክክል ቆንጆ እነመስግነለን እርፍ ትምህርት ነው
@beyenenigussia1779
@beyenenigussia1779 3 жыл бұрын
በናትሽ ትውደደኝ አትውደደኝ አላቅም ግን አድርግልኝ ከማለት ወደኋላ አአትልም ምን ልበላት
@WondwossenGmichael
@WondwossenGmichael 17 күн бұрын
Keek on sharing u r advice , it is so useful .❤
@user-xd1nz4ds5s
@user-xd1nz4ds5s 4 жыл бұрын
ምክርሽ ጥሩ እና አስተማሪ ነው !!!! ግን በሕይወታችን አንድን ሰው ለማስደሰት ነው የምንኖረው ??? ገርል ፍሬዴን ወይም ቦይ ፍሬንዷን ሚስቱን ወይም ባሏን ብቻ በቃ ይህ ነው የሕይወት ማጣጠሚያ ? መሰናክ እና ደስታ ? ቤተሰብ እና ማህበራዊ የሕይወት አኗኗርስ ? ሕይወት በጥቅሉ እዚህ ውስጥ ነው ያለችው ስንወለድ ጀምሮ እስከ ምንሞት ድረስ ፣፣ ስንወለድ ከቤትሰብ ፣፣፣ ስናድግ ከማህበረሰቡ ፣፣፣ ለእቅም አዳም ስንደርስ ውጫዊው ሕይወት እንዳለ ሆኖ ለብቻ አልያም በትዳር ሕይወት ውስጥ መኖር ይህ ሁሉ መሰላል ሲወጣ ደስታም ሀዘንም አለ ። አንድ ሰው ፣፣፣ ተወዳጄ የሚያደርገው ቅድሚያ ከወጣበት በኋላም የሚኖርበት ሲወለድ ካገኘው ሲሞት ለሚያጣው ቤተሰብ ጥሩ መሆን ነው ተወዳጅ የሚያደርገው ። ለቤተሰቡ ተወዳጅ ያለሆነ ለማንም ተወዳጅ ሊሆን አይችልም ለግል ስሜቱ ሲል አስመሳይ ነው ። ጥሩ ሰው ማለት ቤተሰቡን የሚወድ እና የሚወዱት ነው ፣፣፣ የቤተሰ ውጤት ነው ማህበረሰብ ። ሕይወት ለእንድ ሰው ውዴታ እና እርካታ አልተፈጠረችም ።
@amtemichaeldamte5685
@amtemichaeldamte5685 4 жыл бұрын
ትምህርትሽቆንጆ ነው: ግን መውደድና መወደደ ሂሳብ አይደለም: subjective ነገር ነው: ሆኖም 9 የመወደድ ምክንያቶችብለሽ ያቀረብሸው ምናልባት ክስለጠነው ማህበረ ስብ ጋር የተያያዘ ይሆናል እንደ መለኪያ ሊያገለግል ይችላል :: ግን ገና የማህበረስቡ አተያይ በባህል ላይ ለተቃኘ ብዙም ሊስራ አይችልም: : ክዚያም በላይ እድሜ በራስ የሚጫወተው ሚና አለ : ሴቶች በፍቅር ምርጫቸው ላይ እድሜያቸውና የአእምሮ ብስለታቸው በፍቅር የሚወድቁለት ወንድን ይወስናል እድሜዋ ክ16እስክ ሃያ ያለች ከሃብት: ከእውቀት: መለስ ምንም ይሁን ምን መልከ መልካምወንድ ምርጫዋ ነው:: ክ21እስክ ሃያ አምስት ሀብት ያለው ቀዳሚ ምርጫዋነው ክ26 እስክ 30 እውቀት ያለውን ስትመርጥ ክ 30 በላይ እድሜዋ ሲገፋ የስሙኒ ባል ባገኝ የሚል ፍላጎቱዋ ይጨምራል : ጉዜ ለሴት ልጅ ወሳኝ ነው: ሆኖም አንዳንድ exceptional እይፈጠሩም : እያጋጥሙም ማለት አይደለም: : ሆኖም መወደድ እንደ ሂሳብ አይደለም : ግን የጠቀሻቸው መለኪያዎች አጋዥ መሆናቸውን ሳልዘነጋ ነው:: በርች:: እመስግናለሁ::
@danielweldesilase8313
@danielweldesilase8313 4 жыл бұрын
Amtemichael Damte That’s is a great problem of Ethiopia, and Ethiopians. They are Western lovers. They don’t have confidence on their own principles. Copy and paste... generation.
@user-ih9hv5nt4n
@user-ih9hv5nt4n 7 ай бұрын
አንዳች ያለውን ያብዛልን እህቴ ,,,,, ማወቅ አና መጠየቅ ለሁሉም መስመር ያስይዛል ❤❤❤
@misganadesale117
@misganadesale117 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክረ ደስ ይላል እርሱም ጥበብን ለሚፈለገው ውይም ለሚፈልግ ለሰነፍ ግን አይጣማም ነው
@wendmakdargie7378
@wendmakdargie7378 4 жыл бұрын
wwwwwwwwwwwiiiiiiiiiiii
@elitechtalkethiopia1225
@elitechtalkethiopia1225 4 жыл бұрын
Tks webit
@generationforgospel8990
@generationforgospel8990 3 жыл бұрын
it's good explanation
@asmelashetay6601
@asmelashetay6601 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በእውነት አቀራረብሽ በጣም ያምራል ግን ሴት ልጅ ተወዳጅ የሚያደርጋትስ በምን ነው
@jamalhussen539
@jamalhussen539 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ስሚ ካል መልካም ምከር ነው thank you 😀
@amanuelbekele9941
@amanuelbekele9941 3 жыл бұрын
በጣም best explaination
@lslove623
@lslove623 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@musetube7445
@musetube7445 3 жыл бұрын
ጎበዝ አስተማሪ የሽ ለዛውም ገላጭ ' ምርጥ አቀራረብ ቀጥዪ
@mdamin9402
@mdamin9402 4 жыл бұрын
የተከበረና ኩሩ ኮስታራ ወንድ በራሱ የሚተማመን ግን ከሴት ጋ የመግባባት ችሎታው በተለይ የሴት ጎዋደኛ እየፈለገ ፈፅሞ የማያገኝ ወንድ በምን መልኩ ሊግባባ ይችላል?
@Beriktube1
@Beriktube1 3 ай бұрын
እራሱን ማጥፋት አለበት
@MM-dt6fb
@MM-dt6fb 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ሀሪፍ ምክር ነዉ አቀራረብሽን አጠር ብታደርጊዉ ብዙ ዛዛታ የበዛበት ጡሩ ነዉ
@wintanayilma6215
@wintanayilma6215 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን። ዊንታ ከአዲስ ኢንሳይት
@munirayusf179
@munirayusf179 4 жыл бұрын
አስተማሪ ነው ቀጥይበት
@susanagranados8479
@susanagranados8479 4 жыл бұрын
ተወዳጅ፤ ወንድ፤ ለመሆን፤ ይቺ፤ ቆንጂት: አንዳለችዉ 1) እስስት፤ አትሁን። 2) ትታህ በሄደች ሴት አትኮላሽ፤ በራስህ: ቁም 3) ሂሳብ አትቆጣጠር፤ ዝም:ብለህ: ለሴትህ: ስጥ 4) ግልጽ ሁን፤ ግን: የምትፈልገውን፤ ንገራት፤ ግን እዉነቱን አትግፋ....ግን ግልጽ ሁን፤ ግን..ቱን አትግፋ፤ ግን..እንጃ እኔም ግራ ገብታኛለች ይቺኛዋ 5) ጊዜ ቢተርፍህ ቢትረፈረፍህ፤ ብዙ አትከሰት፤ እንካ: ያሉት: የሚባለውን: ሰምተህ: የለም??? እንዲያ፤ ነው፤ ወንድሜ፤ ሰብሰብ ! 6) በራስህ ተማመን፤ የምትሰራውን፤ የምትለውን፤ እወቅ፤ ደረትህን፤ ነፋ፤ ቀና፤ ብለህ ተራመድ፤ ምነው፤ ወንድሜ፤ ይሄ፤ ጠፋህ?????? 7) ታጋሽ እና እሩህሩህ: ሁን፤ በቃ፤ ቀስስስስስስስ ፤ ብለህ መልስ ከመለስክ፤ ቀስስስስስስ: እሺ??? ደግሞ እንዳትጠጣ፤ ሁዋላ የተንጨረጨርከው ሁሉ እንዳይወጣብህ!!! 8) ችግሮችን በጥንካሬ እለፍ፤ በቃ ጠንክር:: ሲያምህ፤ ገንዘብ ስታጣ፤ ሌላ፤ ሴት፤ ጋ፤ አትደበቅ 9) ዝምተኛ ሁን!!!!!!!! ጠብረር፤ በል፤ ዝም ብለህ፤ 'ቺካጎ እኮ' 'ቺካጎ' አትበል! ጠብረር: ኮራ!!
@drzeraygslassie5620
@drzeraygslassie5620 4 жыл бұрын
ሌላው በኃላ እመለስበትኣሎህ! ቁጥር 3 ላይ የፃፍሽያት ግን ለዛ super ሰገጤ suger-daddyሽን በደንብ mentor አድርጊው። እዛ በመጠን ኑሩ እየተባለ አዚ ጋ ደግሞ ስለ cash free fall ታወራልኛለች።kilash.😭😭😭😭
@addisalemayotaddese8103
@addisalemayotaddese8103 4 жыл бұрын
wow. tru tmhrt nw. temechitojal. qetybet sis.
@wintanayilma6215
@wintanayilma6215 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን። ዊንታ ከአዲስ ኢንሳይት
@sddssdds1331
@sddssdds1331 4 жыл бұрын
ቀጥይ
@kinfemichaeworku5913
@kinfemichaeworku5913 4 жыл бұрын
Thank you . About All
@abrahamnigusu2894
@abrahamnigusu2894 Жыл бұрын
እሺ ጥሩትምህርት ነው
@yonastadele3910
@yonastadele3910 4 жыл бұрын
That is a very wonderful desiccation...... go head keep it up
@hafitube2911
@hafitube2911 4 жыл бұрын
ኣመሰግናለዎ ኣስተማሪ ነዎ
@yonasgede7258
@yonasgede7258 3 жыл бұрын
Hi wintana you have Expressed it exellentely specially the 5th point .
@lubie31
@lubie31 3 жыл бұрын
gobez yene ehit tiru mikir new,, enameseginalen,,👨🏾‍🤝‍👨🏼💚💛🧡
@isayaskibebe1044
@isayaskibebe1044 Жыл бұрын
Excellent job
@saidali8437
@saidali8437 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ምክር ነው ምክንያቱም በየቤቱ ያለ እውነታ ነው ።
@ggj6644
@ggj6644 Жыл бұрын
በዚሁ ቀጥይበት ምርጥ መምህር ነሽ
@hlove1933
@hlove1933 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል በርቺ የኔ ቆንጆ
@user-os1ko7yf2w
@user-os1ko7yf2w 3 жыл бұрын
አይ እህት ሴቶቹ ጠግበዋል ባክሽ የፈለጉትን ቢያደርጉላቸው አይረዱም
@user-fx1pn8pg6w
@user-fx1pn8pg6w 3 жыл бұрын
Abishir
@nahomsam9585
@nahomsam9585 Жыл бұрын
Baxam adanakush
@tatatube3526
@tatatube3526 3 жыл бұрын
ትክክለኛ ምክር እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@teklemariamsurafel3268
@teklemariamsurafel3268 3 жыл бұрын
I'm surprised how you are presenting and your programs are so interesting ,..i lv it so much
@genetzemariyam1996
@genetzemariyam1996 4 жыл бұрын
akerarebish betaaam des yilal betama stemari zigjit new enamesegnalen
@bitaniyabegashaw6281
@bitaniyabegashaw6281 4 жыл бұрын
Wow lemejemeriya gize aychesh wededkush mirt set mirt program
@amessalutessema1146
@amessalutessema1146 3 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፊ ነው ውይታዬ ጠና ከእድሜ ጋር ይስጥሽ ውብ ቆንጆ ሴት ነሽ
@user-er5kb5fn8j
@user-er5kb5fn8j 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርች ቆንጆ
@asegiddenbel960
@asegiddenbel960 4 жыл бұрын
Your presentation is perfect
@dannylemi8802
@dannylemi8802 2 жыл бұрын
ኑሪልን።በጣም ጥሩ ነገር ነው የምታነሺው ሀሳብ።።ሠው ራሱን መሆን አለበት።
@GetawTeklye
@GetawTeklye Жыл бұрын
betam genbi hasab new berchi
@abdulafata8235
@abdulafata8235 Жыл бұрын
ትክክል
@endalealehegn2353
@endalealehegn2353 4 жыл бұрын
በጣም እጅግ የማስተማር ዜደሽን ወድጀልሻለሁ ቀጥበት
@bisrattesfay3767
@bisrattesfay3767 4 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ እህታችን በርቺ
@Effoy
@Effoy 4 жыл бұрын
አሪፍ አቀራረብ
@abiyotkebede9008
@abiyotkebede9008 3 жыл бұрын
Really u are a wonderful proffessional.
@masteretube5335
@masteretube5335 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን በርቺ ቀጥይበት
@wendosenabebe6598
@wendosenabebe6598 4 жыл бұрын
thanks so much
@amanuelabebe7970
@amanuelabebe7970 Жыл бұрын
Andegna neshi .Thanks you
@habeshayoutuber
@habeshayoutuber 4 жыл бұрын
The biggest advice I can give to a man is to be himself. Better a woman like you for who you are than your fake character. Soon or later she will find out your true color anyways. #loveisbeautiful ❤
@user-rh1rs9ph4l
@user-rh1rs9ph4l 4 жыл бұрын
Betam. Changing yourself to please others is a major sign of weakness
@Betel_injera_supplier165
@Betel_injera_supplier165 3 жыл бұрын
betam arif nger nw tnx
@Zedo-Yemaye
@Zedo-Yemaye 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-no8zt1pt7l
@user-no8zt1pt7l 4 жыл бұрын
ያሠተምራል ቀጠይበት አማረኛሽ ሢመች
@solomonaraya7344
@solomonaraya7344 2 жыл бұрын
Beziw biketil yihe channel betam arif new
@ethiolove1606
@ethiolove1606 4 жыл бұрын
ስወድሽ ውታዬ
@bnydawit5995
@bnydawit5995 4 жыл бұрын
Thak you it was loveli ...!.
@solmona3992
@solmona3992 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ቀጥይበት
@gemechisgudeta
@gemechisgudeta Жыл бұрын
VERY INTERESTING
@amenamenkonjo9430
@amenamenkonjo9430 4 жыл бұрын
የኔቅመም የትሄዳነዉ ፍቅር
@yafetoga7941
@yafetoga7941 3 жыл бұрын
በጣም በራስ መተማመን የሚያስችል ምክር
@wubishetfl6154
@wubishetfl6154 3 жыл бұрын
ጥሩ
@mickeyfiy
@mickeyfiy 4 жыл бұрын
The movie you mentioned is called Made of Honor. If anybody wanna check it out
@frg8288
@frg8288 3 жыл бұрын
ትክክክል100%
@Jossi346
@Jossi346 4 жыл бұрын
thanks very much ma sis for your deductive and constructive program
@nasrabey4558
@nasrabey4558 3 жыл бұрын
i appreciate ur presenting advising ur r ma favorite advisor
@abechomuhammed6139
@abechomuhammed6139 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ምክር ነዉ
@belayselmon7396
@belayselmon7396 2 жыл бұрын
Konjo arif nw God bless all ur life
@abrahahaile35
@abrahahaile35 4 жыл бұрын
ጥሩ ነው
@divegence-Auto
@divegence-Auto 4 жыл бұрын
Ewunet Betam emiasmesegen mikr new thanks a lot!!
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 8 МЛН
ለርቀት ፍቅር የሚሆኑ 3 የወሲብ አይነቶች
14:45
⭕️ቀረህባት እንጂ አልቀረችብህም⭕️
12:10
WuBALeM🥀🍷
Рет қаралды 165 М.
ሴቶችን በስልክ የማናገር ጥበብ ||inspire ethiopia||
8:54
Abelex The Ethiopia ◉
Рет қаралды 52 М.
ሴቶች ሊያዳምጡት የሚገባ ምርጥ ቪዲዬ | Media|መልሕቅ ሚዲያ​
18:23
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 65 М.
የትዳር ወሲብን እንዴት እናጣፍጠው?
5:40
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 605 М.
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН