No video

ልጅ ካለውና ፍቺ ከፈፀመ ሰው ጋር የሚኖር የፍቅር ግንኙነት: 10 ልናውቃቸው የሚገቡን ነገሮች

  Рет қаралды 64,416

ADDIS INSIGHT

ADDIS INSIGHT

4 жыл бұрын

#ethiopia #ethiopianwomen #relationshiptips
ልጅ ካለውና ፍቺ ከፈፀመ ሰው ጋር የሚኖር የፍቅር ግንኙነት: 10 ልናውቃቸው የሚገቡን ነገሮች
Addis Insight is Ethiopia's leading channel that covers a variety of contents. Our channel collaborates with creatives and experts in their fields to bring you insightful content on different topics.
Check out www.addisinsig...
Watch our full video catalog: bit.ly/2E04BKu
Follow Addis Insight on
Facebook: / or
Twitter: / addisinsight

Пікірлер: 296
@teshomemekonnen6864
@teshomemekonnen6864 4 жыл бұрын
እኔ ልጅ ያላት ሴት በጣም ያስደስተኛል ምክንያቱም ልጅ ሳይወልዱ ጊዜአቸው የሚያልፍባቸው ሴቶች በጣም ያሳዝኑኛል ለምን ቢባል ልጅ ህይወት ነው በማናቸውም መስፈርት
@user-se1xm3ct8h
@user-se1xm3ct8h 4 жыл бұрын
እውነትብለሀል
@rukeyyusfe8603
@rukeyyusfe8603 4 жыл бұрын
ትክክል
@user-lb6sn1ek2o
@user-lb6sn1ek2o 4 жыл бұрын
👍👍
@teshomemekonnen6864
@teshomemekonnen6864 4 жыл бұрын
@@user-lb6sn1ek2o ለምንድነው ስም የሌለሽ አንችን የመሰለ ቆንጆ
@user-lb6sn1ek2o
@user-lb6sn1ek2o 4 жыл бұрын
@@teshomemekonnen6864 😂😂😂
@tamrathile4293
@tamrathile4293 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትምርት ነው የሰውን ትልቁን ቁልፍና ጥያቄ ነው አንሰተሽ ያሰተማርሽው ይህንን ጉዳይ ማንም አያሰተምረውም ያየ ሰው ብቻ ነው ችግሩ ሚገባው
@dubaiuae1729
@dubaiuae1729 4 жыл бұрын
እኔም ያገባሁት ሁለት ልጅ ያለው ነው ግን አልሀምዱሊላህ ተከባብረን እኔም አክብሬው እሱም አክብሮኝ ነው እምንኖረው አግብቶ ፈታ አልፈታ ትርጉም የለውም ዋናው ነገር በመተሳሰብ መኖር ነው መከባበር ካለ ሁሉም ነገር ቀላል ነው
@user-sy4pi1ci3m
@user-sy4pi1ci3m 4 жыл бұрын
የኔውድ ሥወድሽ በውሥጥ ነይልኝ
@user-sf1gl5bd6r
@user-sf1gl5bd6r 4 жыл бұрын
እኔም እደዛው ምንም ችግር የለውም የሱ ልጅ ለኔ ልጆች ወድም እህት ይሆናል ምንም ችግር የለውም ግን ቤተሰብ ጎደኛ ተይ ሲሉኝ ነበር ዋናው ግልፅነት ነው
@kalkidankalkidanyoutube6339
@kalkidankalkidanyoutube6339 4 жыл бұрын
እኔም ልክ እደችነኝ በስደት ነው እምኖርወ ገና በፍቅር ወሰጥ ነን
@alexgetb
@alexgetb 4 жыл бұрын
በቴሌቪዥን ፕሮግራ ም ቢተላለፍ ጥሩ ነው፡፡ ብዙ ተመልካች ሰለሚኖር
@solomondemissie1225
@solomondemissie1225 4 жыл бұрын
ልጅ ያለውን ሰው አግብቶ ለመኖር ኃላፊነትንና ብቃትን ይጠይቃል:: እናትየዋን/አባትየውን ብቻ ሳይሆን ልጇንም/ልጁንም መውደድ መቻል አለበት :: ከዚያም አልፎ ተርፎ ልጁንም ልክ እንደራሱ አድርጎ ለማሳደግ ዝግጁ መሆን አለበት ብዬ አምናለሁ ::
@shimlesk.h.r4069
@shimlesk.h.r4069 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ምክር ነው ያቀረብሽው ያንቺም በራስ መተማመን ደስ ይላል በዚው አጋጣሚ ላንቺም ጥሩ ባል ያጋጥምሽ ልጅሽም ትደግልሽ
@girmarobi1103
@girmarobi1103 3 жыл бұрын
በእውነት ህይወትሽን ጭምር ስለሆነ የሚትገልጭው ትልቅ ክብር ለንቺ አለኝ
@bigfam4478
@bigfam4478 4 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ማር እኔ እራሱ አግብቶ የፈታ ነው ያገባሁት ሁሌዬም በጣም ይወዴኛል አልሀምዱሊላ
@mikiassolomon7669
@mikiassolomon7669 4 жыл бұрын
አብዛኛው የሚታወቅ ነገርና ከርእሱ ጋር ብዙም የማይገናኝ ሃሳብ ነው ያቀረብሽው ። ይልቅስ አግብታ የፈታችን ሴት ወይም ልጅ ያላትን ሴት ማግባት በትዳር ውስጥ ሊፈጽረው የሚችለውን አሉታዊና አወንታዊ ተፅእኖ ጥቅምና ጉዳቱን ብታቀርቢ ጥሩ አዳጭ ይኖራል ወይም ገንቢ ይሀናል ብየ አስባለሁን
@AaAa-sf8vw
@AaAa-sf8vw 4 жыл бұрын
እናትነት መሆን ልጂ መውለዲ መታደል እነም ልጂ አለኝ የ 9 አመት ወዲ ልጂ አለኝ ከባለቤቴ ተለያይተናል ግን ልጂ ስላላኝ ደስተኛ ነኝ በጣ በዚሕ ምዲር አለኝ የምለው የምወደው ልጀ ነው
@user-se1xm3ct8h
@user-se1xm3ct8h 4 жыл бұрын
አያዝሽአላህያለውአይቅርም
@user-sy4pi1ci3m
@user-sy4pi1ci3m 4 жыл бұрын
አብሽሪ የኔውድ ግን ምክርሽ እፈልግ ነበር ቁጥሬ እልክልሻለሑ በውስጥ ነይ እሕቴ
@tamrathile4293
@tamrathile4293 4 жыл бұрын
መለያየት መፍትሄ ነውን ? አንቺ ልጅ ሰላለሽ ደሰተኛ ነሽ ልጅሸሰ ደሰተኛ ላይሆን ይችላል ምክንያቱም የአባትንም የናትንም ፍቅር ካላገኙ ሁሌም በጥያቄ ውሰጥ ይኖራሉ
@anchinayehualemu4195
@anchinayehualemu4195 3 жыл бұрын
እኔም
@biruckmotichibesa3104
@biruckmotichibesa3104 4 жыл бұрын
አይ ዊንታ ከ14 ዐመት በዉሀላ ፈታሁኝ ወድያው ያረኩት ነገር እራሴን ለማረጋጋት ካዉንስሊንግ በሳምንት ሁለት ጊዜ እሄድ ነበር ልጆቼን ይዤ ቁጭ አልኩኝ ሌላ ግንኙነት ለጊዜው በፍፁም አላስብም ምክንያቱም ልጆች ትልቅ ፕሮጄክቶች ናቸው። እንዲሁም ከባዱ ነገር ለረዥም አመት የረሳሁትን ብቸኝነት መለማመድ ነበረ።ከሰው ጋር መቅረብ አልወድም ብቸኝነት ምርጫዬ ሆነ ከስራ እንደወጣሁ ግሮሰሪ የማላደርግ ከሆነ ቶሎ ቤት ገብቼ አንዳንድ ዝግጅት ካረኩኝ በዉሀላ ቶሎ እተኛለሁ የማቃቸዉን ሰዎች እራኩኝ የስጋ ዘመዶቼንም አላቀርብም ይገርምሻል ችግሬን የተረዳቺኝ እናቴ ብቻ ናት ኢትዮጵያ ነቀምት ከተማ እናቴ ቤት የትም ሳልሄድ አንድ ወር ተቀምጬ መጣሁኝ ልጆቹ በጣም ደስተኞች ናቸው ከእናታቸው ጋር ተናበን እያሳደግን ነው። ሽማግሌዎች ሊያስታርቁን ሞክረዋል እኛ ግን ፍቅራችን ተሟጦ አለቀ ።ግን ሌላ ግንኙነት ለመጀመር confidenceአጣሁኝ አቅም አነሰኝ risk መዉሰድ ፈራሁኝ።በቃ እንዲሁ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
አይዞህ ፈጣሪ አለ እኔም እበሳጫለሁ ግን አሁን ላይ ኩራቴ ነው ልጄ በቃ ስደት ቢለየንም እንገናኛለን አንድ ቀን
@user-oc5rw1om1f
@user-oc5rw1om1f 4 жыл бұрын
ሃይዞህ ወንድሜ አምላክ የምትካስባትን ይስጥህ አንተ በንፁ ልብህ ወደ ፈጣርህ ፀልይ
@user-uj7cw7ok7x
@user-uj7cw7ok7x 4 жыл бұрын
ማርትክክልነው
@rowcellel209
@rowcellel209 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ሃሳብ ነው ያነሳሺው እህት እናመስግናለን
@tsegatelkesekesechtube2452
@tsegatelkesekesechtube2452 2 жыл бұрын
እኔ ስሜ ጥቅሙ ዱባለ ይባላል/ፀጋ ተልከሰከሰች በምለው ዩቱብ ፕሮግራም ላይ ብዙዎች ያውቁኛል/ የቀድሞው ትዳሬ አቁስሎ አድምቶኝ ያለፈ ታርክ ስላሌበት ቆስሎ የምውቅ ነው የሰው ቁስል የምያውቀው ስለዚህ ይህ ሀሳብ የእኔን ቁስል የምያክክ ሆኖ ስላገኘው በጣም ወድጀዋለው የዛሬው ምክሪሽ በጣም ተመችቶኛል ለእኔ ብቻ ብለሽ ያዘጋጀሽው ፕሮግራም ነው የመሰለኝ አመሰግናለሁ! በርች ! አንችም እኛን እንድህ እየመከርሽን የአንችን ትዳር ደግሞ ከመፈለግ ተስፋ አትቁረጭ የአንች የተባለው አንድ ቀን ይመጣልሻልና ጥሩ ባል ይግጠምሽ!
@user-qs2rb1kr8o
@user-qs2rb1kr8o Жыл бұрын
Wendime ayzok bert
@ghenetalem7913
@ghenetalem7913 4 жыл бұрын
እንደኔ ሃሳብ ሰው ከተፍታ ብሃላ ተሎ ብሎ ሌላ relationship ባይጀምር ጡሩ ነው,ጨርሳቹ ከጀመራቹ ደሞ የድሮ የበደላቹ ሰው እያስታወሳቹ አታ ለቃቅሱ ስለ ትናንት ስታለቅሱ የዛሪው ምርጥ ቀን enjoy ሳታደርጉት ያልፍል , Life is short የሚወዳቹ የምትወዱት ሰው ካገኛቹ ሁለታቹ if you have emotional intimacy Who cares ልጅ ቢኖረው or ቢኖራት እንድያውም ልጅ ያለው ሰው ሞር ሃላፊነት ያውቃል ብየ አምናለው!
@user-dw7zl8ge8z
@user-dw7zl8ge8z 4 жыл бұрын
የእውነት በጣም ነው ደሰ ያለኝ ምክርሸ እኔ በጣም የምወደው ባለቤቴን እግዚአብሔር ሰጠኝ 2 ቆንጆ ሴት ልጆች አሉኝ ደግሞ እግዚአብሔር ነሳኝ ማለት ሞተብኝ አሁን ሰውን መቅረብ በጣም እፈራለሁ አና 7 አመቴን ጨረሰኩ ግን የነገን እግዚአብሔር ያውቃል
@user-sy4pi1ci3m
@user-sy4pi1ci3m 4 жыл бұрын
አይዞሽ እሕቴ
@yethailu8710
@yethailu8710 4 жыл бұрын
Ufff yeha yegezabher fekade naw balishi nager egezabher yemasegani
@nigusssemulat7356
@nigusssemulat7356 4 жыл бұрын
ጠቃሚ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ
@alavea2289
@alavea2289 4 жыл бұрын
እህታችን በጣም ሀሪፍ ምክር ነው እኔም አግብቸ አንድ ልጅ አለኝ ግን ከፈታሁ በሃላ ማንንም ለመቅረብ አልቻልኩም ምክር ሀሪፍ ነው ይመችሽ
@Filseta
@Filseta 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የኔየዋህ ደግነገርነሽ ደሥ ይለኛል አረ ልጆች ያለውም ቢሆንም አገባለሁ ጥሩሠው ብቻ ይሁንልኝ
@Tg-pr7cz
@Tg-pr7cz 4 жыл бұрын
ጥሩ አርገሽ ነግረሽልናል እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሰጠሽን ልጅሽን ያሳድግልሽ መልካም ፍሬ ያድርግልሽ ባርቺ!!!
@jesusislord409
@jesusislord409 4 жыл бұрын
የኔ ማር መልካም ትምህርት ነው ፈጣሪ ልጅሽን ያሳድግልሽ በርቺ
@user-pp8wf4xn4m
@user-pp8wf4xn4m 8 ай бұрын
ተባረኪ ትክክለኛ የውስጤንና እወነታውን ስለገለጽሽልን እናመሰግናለን
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 4 жыл бұрын
በመጀመርያ ሚስት የባልየው ውባቱና ጌጡ ናት እንድህ ስል እንደ ዕቃ ወይም ቁስ ነገር ማላቴ ሳይሆን የነፍሱ ማጣፈጫው ናት የወጭ ማጋራት ሳይሆን ወጥታ ሳርታ ማግባቷ ራሱ ታጫማር ሞገሱ ናት ባናጋራችን ላይ ትውልዱ እንድቀጥል ልጆችን ወልዶ ኣሳድጎ ትልቁ ድርሻ የምወጡት እነሱ ናቸውና ትልቅ ክብር ኣለኝ ለሴቶች እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@meramhassen2672
@meramhassen2672 4 жыл бұрын
አላህ ያሣድግልሽ እኔም አለችኝ አልሃምዱሊላ ይህወት ይቀጥላል አለ ሄኖክ ድቁ ክክክክክክ
@user-kq1sy2pz6h
@user-kq1sy2pz6h 4 жыл бұрын
ክክክክእኔልጅየለኝምግንአግብቸነበርህይዎትይቀጥላልባሁኑእወልዳለሁባሉቢገኝ
@Filseta
@Filseta 4 жыл бұрын
ሄኖክ ድንቁ 😳😳😳😁😁😁😁😁😁🙏🙏🙏
@user-kq1sy2pz6h
@user-kq1sy2pz6h 4 жыл бұрын
@@Filseta እውነቱነውእኮ
@teshomeaynalem3245
@teshomeaynalem3245 7 ай бұрын
በእውነት በዚህ ዘመን ከእድሜሽ በላይ የበሰልሽ ሴት በመሆንሽ በዚህ እምቅ ችሎታሽ በርቺ ግልፅነትና ቅንነት በጠፋበት ዘመን እንደ አንቺ ያሉ ቅን ልብ ያላቸው ብዙ ያስፈልጉናልና በርቺ በርቺ
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔን ነገር ነው የገለፅሺልኝ ልጂ አለኝ ከባለቤቴ ጋ ተለያየን ድጋሜ ስህተት ውስጥ እንዳልገባ ተሰብስቤአለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-zs9dm1gw9z
@user-zs9dm1gw9z 4 жыл бұрын
ዛሬስ የኔን ሂዎት ነው ያወራሽልኝ ልጅሽን ያሳድግልሽ አስተማሪ ምክር ነው አመሰግናለሁ።
@gimmygetaneh9693
@gimmygetaneh9693 4 жыл бұрын
yanchy malet
@user-bg7ig1hk8m
@user-bg7ig1hk8m 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን በርች ትምህርቶችሽ በጣም ሀሪፍ ናቸው
@user-pf7zu7vf7w
@user-pf7zu7vf7w 4 жыл бұрын
እናመሰግናለንማረ በጣም የሚጠቅም ምክረነዉ💋🌺🌺🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌺💋
@ruufjj7355
@ruufjj7355 2 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ትምሕርት ነው በርች ደሥ ትያለሽ እኔም እዳንች አንድ ልጅ አለችኝ ይሔው ፈርቸ እሥካሑን አላገባሑም ባ15 አመቴ ነው የወለድኩት በቤተሠብ ነው የተዳርኩት ባልተቤቴን አልወደውም ከሆነ ጊዜ በሐላ የሆነ ልጅ ጋ ተዋውቄ ነበር እዚሕ ሳውድ አረቢያ ጎን እሡም በጣም ጎዳኝ አሑን ግን ሠውን ማመን አቃኝ ሑሉም ሠው እደዛው ይመሥለኛል በጣም ከባድ ነው
@user-oc5rw1om1f
@user-oc5rw1om1f 4 жыл бұрын
የኔ ውድ በመጀመሪያ አምላክ ልጅሽ ያሳድግልሽ እኔም የ3አመት ልጅ አለችኝ አምላክ ይመስገን ከልጄ አባት ጋር ተለያይተናል በአሁን ሰዓት የ2 ልጆች አባት ጋር በፍቅር 2አመት ሆነኝ እንድንጋባ ይጠይቀኛል ግን አልወሰንኩም ሁለታችንም ልጆች ስላሉን በጣም ደስተኛ ነኝ ስለምክር እጅግ በጣም አመሰግናለሁ በርችልኝ
@zlove9928
@zlove9928 4 жыл бұрын
እኔ ልጅ አለኝ 5 አመት ካባቱጋር ተለያይተናል እድ ቀንም ግን የበታችነት ተሰምቶኝ አያውቅም የምግልገውንም እደማገኝ እርግጠኛ እደሆኩ ነውየሚሰማኝ ልጅም ስላለኝ በጣም ደስተኛ ነኝ ማንም ሠው ሂውትን የጅምራ ካልሆነ ይቁረጣል አለቀ በራስ መተማምን ሊኖረን ይገባል
@user-sy4pi1ci3m
@user-sy4pi1ci3m 4 жыл бұрын
ማሻላ እሕቴ እኔም እዳቺ ነኝ አላሕ ያሣድግልን
@eleniabate4741
@eleniabate4741 4 жыл бұрын
Be tidare be bizum neger destegna adelehum gena 21 amet lay new lej yewolednew eskemeche eyemagete endemichle alakim le fichi degmo leje ye abat fikir enadayata bicha bye nw talehut yale desta
@mohamedzewdu1538
@mohamedzewdu1538 2 жыл бұрын
በጣም የምትገረሚና በጣም ችሎታ የታደልሽ ፍጥረት ነሽ ሁሉን ነገር ያሳለፍሽ ተመስይኝ አሽ።
@astyasty8816
@astyasty8816 4 жыл бұрын
Thanks I'm so happy u are so strong women God bless you
@lidiyabuta1326
@lidiyabuta1326 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ በፊልሙም ግፊበት
@hiwigebre6475
@hiwigebre6475 4 жыл бұрын
Hey Girl, i am proud of you being a single mom. Keep it up ...... please move on and have someone who can be a good dad for your daughter and husband for you. Best of Luck my dear !!!! .......really appreciate your confidence Kissssss
@user-rh1rs9ph4l
@user-rh1rs9ph4l 4 жыл бұрын
😂😂😂
@Abdulla-nf5jx
@Abdulla-nf5jx 4 жыл бұрын
አመሠገነለውልጅሽአለህያሣድልሽ የኔህይወትያወራሽውእኔምአንድልጅአለኝ አልሀምዱሊላ
@ketargenet5091
@ketargenet5091 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል። አመሰግናለሁ።
@birhanjommy
@birhanjommy 4 жыл бұрын
ጎሽ ዊንታ፣ አንቺ ቆንጆ ልጅ! ጥሩ ምክር ነው። የሚሰማ ጆሮ ካለ ብዙ ይጠቀማል
@asteryesuf6879
@asteryesuf6879 4 жыл бұрын
ሰላም የኔ ቆንጆ ይህ የብዙ ሰዋች ችግር ነው እግዚአብሔር ለሁም ሰው ጥሩ ዕድ ይግጠማቸው ሂይወት ሁሉም ይቀጥላል ተሰፍ አትቁረጡ እናመሰግናለን ውዲ
@TheFhdude
@TheFhdude 4 жыл бұрын
በእርግጠኝነት ልጅሽ እኔን በጣም ነው የምትቀበለኝ። ልጅ በማጫወት ጎበዝ ነኝ። ሁሉን ነገር ሳየው ያንቺና የእኔ ኮከባችን ሳይገጥም አይቀርም። 😂
@user-pu7nv5fz8s
@user-pu7nv5fz8s 4 жыл бұрын
ነገር በደላላ😂😂
@masraqmalat8317
@masraqmalat8317 4 жыл бұрын
ደሞቆጆናት ሞክር ይቅናክ🙏
@user-sv1he2zi3c
@user-sv1he2zi3c 4 жыл бұрын
ለሞጉዚት ነዋ የምታስፈልገው
@kebebushgirma6595
@kebebushgirma6595 Жыл бұрын
ትክክል የኔ ውድ ኑርልኝ❤❤
@lidiyabuta1326
@lidiyabuta1326 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ እሺ
@almightytube6536
@almightytube6536 4 жыл бұрын
Hi winti you're right it's amazing and am proud of you
@user-mq4zj9po1w
@user-mq4zj9po1w 4 жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳሽው እህቴ ተባረኪ
@eeee6436
@eeee6436 4 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት አለው
@user-eg5db5yf8r
@user-eg5db5yf8r 4 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን እህት በርች
@user-xt8yw8ly8g
@user-xt8yw8ly8g 4 жыл бұрын
እኔም የ11አመት ልጅ አለችኝ እኩል ነን እኔም ከቤተሠብ ጋር ነው የማሳድጋት ከሱጋ ተለያይተን ከሀገር ተሠደድኩ በስደት 8 አመት ሆነኝ ለመሄድ የምጓጓው ለልጄ ነው ስለ ወንዶች አላስብም በ17 አመቴ ነው የወለድኩት በዛን ጊዜ በባሌ ውስጤ በጣም ስላዘነ ነው ስደት ለኔ መደበቂያዬ ነው
@Hani-mk1kz
@Hani-mk1kz 4 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርች የኔ ብጤ ቀጮ ነሽ ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ይጠብቅልሽ so በርችልን
@wittymiya1322
@wittymiya1322 4 жыл бұрын
Amesegnalehu
@yohannesmolla4467
@yohannesmolla4467 4 жыл бұрын
WOW, GREAT ADVICE.
@elshaddaitube
@elshaddaitube 3 жыл бұрын
ሁሉም ተጎዳሁ ይላል ጎጂው ማን ነው? በርቺ በደንብ አንብበሻል የሕይወት ልምድሽን ተጠቅመሽ ጥሩ ምክር ነው
@user-tv5wx7zz6x
@user-tv5wx7zz6x 4 жыл бұрын
ቆንጅት ጥሩ ምክር ነው
@sarharbeegg
@sarharbeegg 7 ай бұрын
እውነት ነው ዊንተዬ በጣም አድነቂሽ ነኝ
@hlove1933
@hlove1933 4 жыл бұрын
በጣም ልዩ ነሽ
@high1166
@high1166 4 жыл бұрын
የኔ ቅመም ምርጥ ምክር ነው ልጅሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ እኔም ልጅ አለኝ ባሌግን ሰው ስተዋወቅ ቀድሜ ስለህይወቴ ማውራት ያስደስተኛል አንዳንደ በብዙወች እሚፈጠር ነገር አለ ህይወትን መደበቅ በተለይ ልጅን ግንኙነቱ በጠበቀ ቁጥር ለመናገር ይከብዳል ይሄም ያቀያይማል ብየ አስባለሁ አሪፍ ትምህርት ነው ማማየ ማንም እስካሁ ያላነሳው ጥሩ ትምህርት በርችልን
@sadyasadya7461
@sadyasadya7461 4 жыл бұрын
Enamesegenalen yene qonjo arif temert new
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ትምህርት ሰጪ ነው እራሴን እንድመረምር አደረግሽኝ
@user-iu3gf4eq2j
@user-iu3gf4eq2j 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ቆጆ
@abiabi5230
@abiabi5230 4 жыл бұрын
ሴቶችየ አቅማችሁን አውቃችሁ ጥበሱ በብዛት ሴቶች ልጅ ከወለደልኝ ጥሎኝ አይሄድም የምትሉት አመለካከት መቅረት አለለበት ከቻላችሁ ተነጋግራችሁ ዉለዱ ባንድ ቀን አዳር አታለሽ አረገዝኩልህ ስትይው ቅስሙ ይሰበራል
@user-lg6zg9ol5r
@user-lg6zg9ol5r 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት
@tigstfikru3454
@tigstfikru3454 Жыл бұрын
ተባረኪ የሚገርም ትምህርት
@Filseta
@Filseta 4 жыл бұрын
ታድለሽ ቆንጆ ልጂ አለችሽ ፈጣሪ ያሣድግልሽ ንግግርሽ ሁሉ ይጣፍጣል
@bbt911
@bbt911 4 жыл бұрын
ካንቺ ብዙ ነገር እጠብቃለን በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው ያነሳሽው ዛሬ እና እኔ ግን ካንቺ አንዲት ነገር ነው ዬምጠብቀው እስከዛ ግን እቀጥላለሁ ፕሮግራምሽን ግልፀና ቀላለ አርገሽ ስለምታቀርቢው ለመረዳት አልተቼገርኩም እና በርቺ በዚሁ!!
@janetkousa7052
@janetkousa7052 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ጥሩ ምክር ነዉ
@adugnaalem
@adugnaalem 4 жыл бұрын
Thank you so much really you understand a little bit our issues
@tamrathile4293
@tamrathile4293 4 жыл бұрын
እንደው ምን ላርግሽ በጣም በትምርትሽ ደስ ስላለኝና ሰለተገረምኩ ነው ደጋግሜ ኮመንት ምፅፍልሽ
@zedzuzu5134
@zedzuzu5134 4 жыл бұрын
ዋው የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ምክር ነው
@zamzamsayed4978
@zamzamsayed4978 4 жыл бұрын
ማግባት መውለዱ ደሰታ ፀጋነው እኔ አልሀምዱሊላህ አድልጁ አለኝ6አመት ግን ከባለቤቴጋ ተለያይተናል እኛግን በፀብ ሳይሆን ቤተሰብ ነው ያለያየን ውሰጡ ችግር ነበር ግን አልሀምዱሊላህ አሁንም ላገባነው በቅርብቀን ምንም ጭቀት የለኝም የበለጥ ደሰተኛነኝ ወላ👌
@mastewalabebe1725
@mastewalabebe1725 4 жыл бұрын
Wow.varegood.😘😘😘😘tank.you
@hanaalem535
@hanaalem535 4 жыл бұрын
ጥሩ ሀሳቡ ነው ያንሳሽው
@meserettalema8774
@meserettalema8774 4 жыл бұрын
ዋውው ደስ ይላል ልጅሽን ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃልሽ
@fousiyafousi1917
@fousiyafousi1917 3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ተባረኪ
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 4 жыл бұрын
ሁለታችንም ልጅ አለን ችግር አልፈጠረብንም በሌላ ጉዳይ ተጣላን የተለያየ አገር ስደት ላይ ነን ድጋሚ ከሌላ ሴት ወለደ በስልክ ማውራት ጀምረናል የበፊት በደሉ ከበደኝ እንጂ ልጅ መውለዱ አልነበረም ችግሩ ግፍ አለበት ልጁ የት እንዳለ እንኳን ስጠይቀው አያቅም ልጠላው አለመቻሌ ይገርመኛል
@abdugader1570
@abdugader1570 4 жыл бұрын
አይ አንች ጀግና ልጅ ጎበዝ ነሽ እሽ
@mdmuhammad380
@mdmuhammad380 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@mamegela3151
@mamegela3151 Жыл бұрын
Thank you very much 🙏👍🥰
@kalooshah8417
@kalooshah8417 3 жыл бұрын
ጎበዝ ደስየሚል ትምእርት ነው በርቺ ሜ ጀ
@meramhassen2672
@meramhassen2672 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን እህትየኔን ባህሪ ነው የነገርሽኝ
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አንቺ አስር ልጅ ብትወልጂም እኔ አገባሻለው
@abcabc.2139
@abcabc.2139 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@jameelaj1838
@jameelaj1838 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ytgthhgygtt8514
@ytgthhgygtt8514 4 жыл бұрын
የምር ተመችቶኛል እናመሠግናለን 😘😘🙏
@user-ys9dw8zl3f
@user-ys9dw8zl3f 4 жыл бұрын
tenkyu mama
@abrahamnigusu2894
@abrahamnigusu2894 Жыл бұрын
እሺ የኔማር ስወድሽ ጎበዝ ነሽ ኑሪልን የኔ ሙህር
@hayet5666
@hayet5666 3 жыл бұрын
ጡሩትምህርትነውየኔውዱ።
@bitaniyabegashaw6281
@bitaniyabegashaw6281 4 жыл бұрын
Yene konjo 1nesh tebareki selamsh yibza wintanye
@tilahundemisse188
@tilahundemisse188 4 жыл бұрын
waw it's True
@sintayehuabedla8592
@sintayehuabedla8592 4 жыл бұрын
temechetognale rasene asayeteshegnal thanks
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 4 жыл бұрын
አሪፍነው እህት
@user-nm6qj4te8e
@user-nm6qj4te8e 4 жыл бұрын
እኔም አግብቼ አንድ ልጂ ወልጄ ነው የተለያየሁት ግን አሁንም ሰው አላምንም በፍፁም በቃ ሁሌ ያው ይመስለኛል እና በጣም ነው የምናመሰግነው
@user-yk8nv1pb4z
@user-yk8nv1pb4z 4 жыл бұрын
እና ምን ይሻልሻል?
@abel8835
@abel8835 4 жыл бұрын
ለምን
@ebrahimsalehnur8602
@ebrahimsalehnur8602 4 жыл бұрын
የራሱ አይሸተዉም ፈሱ
@jesusislord5480
@jesusislord5480 4 жыл бұрын
Amazing teaching!!! May God bless you!! Tebareki
@tamrathile4293
@tamrathile4293 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እድግ በይልኝ እኔን የምታወሪኝ ይመሰለኛል ለኔ ነው በርቺ
@sedadiarebui3934
@sedadiarebui3934 Жыл бұрын
ትክክል ነሽ ዉዴ በጣም ከባድ በጣም በምወደዉ ባሌ የተጎዳሁ ሰዉ ነኝ አሁን ላይ ሰዉን ለማመን ተቸገርኩኝ ሁሉም ሰዉ እንደሱ መስለዉ ነዉ የሚታዩኝ
@zemzemzed9334
@zemzemzed9334 Жыл бұрын
አይዞሽ ሂውት ይቀጥ ላል
@meseretmariyaminatefekri9660
@meseretmariyaminatefekri9660 4 жыл бұрын
Ene geni anchin adenekuw tebareki arefi mekri new
@lulalula7120
@lulalula7120 4 жыл бұрын
እሄ ችግር ኢትዮጵያ ብቻ ነው ያለው ውጪ ኣገር ምንም ችግር የለም ደህ ኣገር ሁሉም ችግር ነው
@messymessy8882
@messymessy8882 4 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ውዴ እኔ አድ ልጅ አለኝ ግን አሁን ከአድ ሰው ጋር ፍቅር ያዘኝ በጣም ወደድኩት የሚሳዝነው እየወደድኩት የሚወዳትና የተለየችው ጓደኛው ባጋጣሚ ሲገኛት ያለምንም ምክንያት ተለየኝ ለሱ ይብላኝ እጂ እኔስ የበለጠ ህይወት እየጠበቀኝ እደሆነ አምናለሁ እግዜ አብሔር የባረከው ህይወት ምንም አያበላሸውም ለሁላችንም የተባረከ ህይወት ከፍጣሪ ይሰጠን አሜን፫
@abiabi5230
@abiabi5230 4 жыл бұрын
Lmn new yelelw yet hager new yemtnoriw?
@befair2029
@befair2029 4 жыл бұрын
Well said!!!
@eliasdesta52
@eliasdesta52 3 жыл бұрын
Very well said. Happened to find you while I was searching the current Ethiopian news. Living overseas as a single father of two teenagers, I may say I could relate to the subject very well. I am overly cautious I should add. Life has its own misgiving and advantages too. I would think I have made a better life for my children and myself and learn to navigate life with more self awareness than before. It is a different life but I love it. Very well thought out perspective.
@user-dk1jp5lt6t
@user-dk1jp5lt6t 4 жыл бұрын
Well done.
@Solomon-vy2kh
@Solomon-vy2kh 4 жыл бұрын
ሰላም የእኔ እህት ዊንታ? ላቀረብሽው አስተማሪ ገለፃ አመሰግናለሁ ። እኔ አንድ የስምንት ዓመት ልጅ ካላት ሴት ጋር ተዋውቄ እኖራለሁ።እኔ የፀባይም ሆነ ሌላም ነገር የማድረግ ችግር የለብኝም። አንች ከገለፅሻቸው አስር ነገሮች በላይ እያደረግኩ ነው። አደለም እርሷ ጓደኞቿና የሚያውቋት ሁሉ እስከሚገርማቸው ድረስ ማለት ነው ። እኔ በጣም አወዳታለሁ። እርሷ ግን ከእኔ ተቃራኒ ነች።በዚህ ከሜንት ላይ መግለፅ የማልፈልጋቸው ነገሮች አሉ። ስለዚህ አንዳንድ ጉዳዮችን ለመጥቀስ ፈልጌ ነበር ። እነዴት ላገኝሽ እችላለሁ? ከዚህ ኮሜንት ውጭ ማለቴ ነው። Fb ስምሽን ፈልጌ ነበር። ምናልባት የምትረጅኝ ነገር ይኖራል።
@kadijak6059
@kadijak6059 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ በፈጣሪ ፈቃድ 2ወር በሆላ አድልጅ ያለው ወድ ላገባነበር እንዴት እደምግባባ ፈረቸነበር ከሀሳብሽ ብዙ ተምሪለሁ በጣም ነው የማመሰግንሽ ቀጥይበት ፈጣሪ ካችጋ ይሁን
@kanamaia8822
@kanamaia8822 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርች
@aregayashagrie5157
@aregayashagrie5157 3 жыл бұрын
I like your advise bc it touches my life...
@tsehaytirfie7529
@tsehaytirfie7529 3 жыл бұрын
ዊንታ እንኳን አደረሰሽ የዛሬው እርስ ደስ የሚል ነው እኔ የደረሰብኘ ነው በጣም ጠንካራ ነኘ ግን የሚቀጥለውን ለመወሰን ፈሪ ሆኛለሁ ጥያቄ በአይምሮዬ ይመጣለ ደፍሬ መጠየቅ ግን አልቻልኩም ለሰው ግን ማማከር አንደኛ ነኘ ለአኔ ግን .......ምን ትይኛለሽ
አፍቅረን መቅረብ ለፈራን ሰዎች 10 ዘዴዎች
19:19
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 27 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 21 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 32 МЛН
4 የወንድነት መገለጫዎች - ፍቅር ይበልጣል
25:11
የተቻኮለ የፍቅር ግንኙነት
11:43
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 42 М.
ወንዶች የሚያፈቅሯትን ሴት ለምን ይለያሉ?
17:10
የፍቅር ግንኙነት ከመጀመራችን በፊት ማወቅ የሚገቡን 5 ነገሮች
17:21
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 51 М.
የፍቅር ግንኙነታችንን የሚያበላሹ 5 ነገሮች
15:08
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 33 М.
ሴቶችን የሚያበሳጩ 4 የወንዶች ድርጊቶች
15:54
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 69 М.
ወንዶችን የሚያሸሹ የሴት ባህሪያት
28:02
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 432 М.
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 27 МЛН