Addisu Media አንዳንድ ነገሮች //ወጣቷ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች በአዲሱ ሚድያ Saturday Nov 23, 2024

  Рет қаралды 14,028

Addisu Media

Addisu Media

Күн бұрын

Пікірлер
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 3 күн бұрын
ሄርሜላ መስፍን እግዚአብሔር አብዝቶ ከነቤተሰቦችሽ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏
@amelegmedhine6032
@amelegmedhine6032 3 күн бұрын
ሔርሜሌ በውጭ አገር አድገሽ ይህን የመሰለ ጥርት ያለ የሀገርሽን ቋንቋ ስትናገሪ መስማት እጅግ ይገርማል እንቺን እንደዚህ የትውልድ ሀገርሽን ብሄራዊ ቋንቋ ጥርት አድርገሽ እንድትናገሪ ማስቻላቸው በጣም ይደነቃሉ ፈጣሪ እንቺና ወላጆችሽን እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ❤
@Zige-qe3ym
@Zige-qe3ym 3 күн бұрын
እውነት ነው ከጠላት አይን ያውጣሽ ጀግኒት ድንቅ ልጅ ነሽ በአማራ ህዝብ ስም እጅግ በጣም እናመሰግንሻለን🙏 💚💛❤️
@melkamseyoum3052
@melkamseyoum3052 3 күн бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሽ ልጄ ወላጆችሽ አደንቃለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ያድላችሁ ጋሽ አዴሱ ጤና እና ረጅም እድሜ ያድልህ፡።
@EthiopiaAa
@EthiopiaAa 3 күн бұрын
በርች ውድ ኢትዮጰያዊ
@hstnany1315
@hstnany1315 3 күн бұрын
በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ
@naomiassass6110
@naomiassass6110 3 күн бұрын
ሔርምዬ - ኩራት፣ እውነት ፤ በራስ መተማመን፣ ደግነት፣ ትህትና፣ አስተዋይነት፣ ስብዕና፣ ደግነት፣ ወኔ፣ ብቃት - - - በአጠቃላይ ሙሉ ሰውነት ለዚያውም በዚህ እድሜ፤ ብቻ ይገርማል። እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 9 сағат бұрын
ሄርሜላ የልጅ አዋቂ ጥሩ ክርስቲያን ነሽ እግዚአብሔር የሚለውን በንግግር መሃል ስታስገቢ በጣም ነው ያስደሰተኝ እህቴ ያያችሁ ሁሉ መተባበር አለብን ለአንድ አገራችን ትብብር ያስፈልገናል ነው ዋናው ነጥብ ያሰብነውን ለማሳካት ። በእውነት እንድህ አይነት በፅናት የበረታች ድንቅ ወጣት በማየቴ ተደስቻለሁ ክፋ አይይሽ 💚💛❤🙏💚💛❤🙏👏👏👏👏👏
@zeynuendris2659
@zeynuendris2659 2 күн бұрын
ድል ለአማራ ፍኖ💪💪💪💪
@AddisBaddis
@AddisBaddis 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 3 күн бұрын
ጀግና ከእድሜሽ በላይ ርቀሽ የሄድሽ አንደበተ ርእቱ ምን ብዩ ልግለፅሽ ብሩክ ሁኚ ለወገንሸ ለተበደሉት ለሚሰቃዩት ሁሉ ድምፅ ስለሆንሽ
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 3 күн бұрын
ጀግና ጨዋ ቆንጆዎቹ አንደበተ ርእቱ ልጅ ነሽ በርቺልን እግዚአብሔር አንቺም ወላጆችሽ ይባረኩ በርቺ ወደ ኃላ የለም
@hannafanta6422
@hannafanta6422 3 күн бұрын
እግዚእብሄር አምላክ በደሙ ይሸፍንሸ የኔ ጀግና
@Roman-v9f9w
@Roman-v9f9w 3 күн бұрын
እኔ በቀላል ሰው አክብሬ አላውቅም።ባንቺ ግን ውነት ለመናገር ከኔ እኩል የቀና የለም።እጅግ ያሳደገሽን ቤተሰብ ብቻ ሲገርመኝ ይኖራል።እጅግ ትልቅ ርዕስ በዚህ እድሜሽ ልትሸከሚ እንደቻልሽ አላውቅም።በውነቱ ጉደኛ ልጅ።በርግጠኝነት የወደፊት ምርጥ ከባድ ሚዛን። Atheist ብሆንም ባንቺ ስሰደብ እራሱ እንዴት ደስ እንዳለኝ አታውቂም።እያደግሽ ስትሄጂ ዓለም እየገባሽ ሲመጣ ይሄኛው ፓርት እንደሚገባሽ አልጠራጠርም።ወይ ደሞ ይሄኔ ነገሩ ገብቶሽም የኢትዮጵያውያንን ስነልቦና ስለምታውቂም ይሆናል።ባጭሩ የተባረክሽ እንቁ ልጅ ነሽ።ኤርሚያስ አመልጋ የተባለ ተባይ ኢትዮጵያ ውስጥ "እናልማ"የሚልን ጉደኛ እንዴት እንዳዋረድሻቸው።አቦ ስላንቺ ማሰቡም ይከብደኛል።ፋኖ አሁን የውጪ ጉዳይ ሚንስቴርህን ካሁነ ተንከባከባት።ፋኖ የተባለ ዕሳት ትውልድ ይቺን ሁሉ አስገኝተሀል።Men I can literally really write a book about this kid.
@AddisBaddis
@AddisBaddis 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካት
@filmonabebe1848
@filmonabebe1848 3 күн бұрын
“ደሜ፡ላይ፡ተተክላ፡አልወጣ፡ያለችዉ፡ኢትዮዺያ” I have no words to describe my outmost gratitude and respect for this beautiful soul, who is way beyond her generation and her love for her country. God bless you!
@nigusscherinet733
@nigusscherinet733 3 күн бұрын
ጋሼ አዲሡ የኔ ጀግና ጀግኔትን ስለአቀረብክልን እናቀረብክልን እናመሰግናለን።
@Yitulala
@Yitulala 3 күн бұрын
የተባረከ ትውልድ እግዚአብሔር ንጉስ እድርጎ ያንግስሽ ይህን ወጣትነትሽን ለምታበረክችው ህይወትን ያሳምርልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mantegiboh
@Mantegiboh 2 күн бұрын
ድንቅ አማራዊት ነሽ! የኢትዮጵያ በረከት በርቺ!
@yeshiwasewshiferaw7726
@yeshiwasewshiferaw7726 3 күн бұрын
ጀግኒት "እግዚአብሔር ይባርክሸ"ዘመንሸ ይባረክ!! እንወድሻለን!!!
@derbewgodana-rb5sj
@derbewgodana-rb5sj 3 күн бұрын
አዲሱ እናመሠግናለን ይችን የልጅ አዋቂ እንግዳህ ስላረክልን
@enatzeneb6513
@enatzeneb6513 3 күн бұрын
አሜን ጋሺአዲሱ ከክፉ አይን ይጠብቅሽእህታችን ሄርሜላ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥሽ ከዝክም በላይ ፀጋውንያብዛልሽ ❤❤😢😢
@washera9882
@washera9882 2 күн бұрын
ጀግና አማራ ነሽ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን ጋሽ አዲሱ በጣም አስተዋይ ጋዜጠኛ ስለሆንክ በውጭ የሚኖሩ ወጣት ኢትዮጵያዊ ያንን እያቀረብክ ከዚህ በላይ ስለ ህዝባቸው እንዲናገሩ እንደምታደርግ ተስፋ አለኝ
@yosefnegusse2837
@yosefnegusse2837 19 сағат бұрын
ሄርሜላ በውነት በእኔ እድሜ እንደአንቺ አይነት ወጣት የሰባዊ ተሟጋች አንቺን ማየቴ በጣም ደስተኛ ነኝ እንድ ነገር የማሳስብሽና አደራ የምልሽ ቢኖር ወጣቱ ላይ እንድትበረችበትና እንድትሰሪበት ብቻ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ !!!
@Shemeles-ps4uz
@Shemeles-ps4uz 3 күн бұрын
አማራነት አይኔ ነው።
@SableSable-n3w
@SableSable-n3w 3 күн бұрын
ኢቺልጅ ባለፈው በመቲ ሚዲያ ላይ ቃለመጠይቅ ተደርጎላት ነበር በጣም ጎበዝ ልጅ❤❤❤
@AmyM-d6q
@AmyM-d6q 3 күн бұрын
My beautiful Hermela is my precious hero. We love you and so proud of you. Keep the good fight.. God be with you.
@abrahaworkie4950
@abrahaworkie4950 3 күн бұрын
አንችን የወለዱና እንዲህ ያሳድጉ እግዜር ይባርክ!
@biruheyesuskifle
@biruheyesuskifle 3 күн бұрын
ፈጣሪ ይባርክሽ በእድሜ በእውቀት አገራቸውን ይጠቅማሉ የተባሉት ዝም ሲሉ ላንቺ ለህፃኗ ይህን ማስተዋል የሰጠሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@temesgenyimanie247
@temesgenyimanie247 3 күн бұрын
በርቺ። you will be our representative in US! Grow up!
@alemsani5007
@alemsani5007 3 күн бұрын
ሀገሬ ሁሌም ሰው አታጪም። ዛሬም ነገም ኢትዮጵያ የሚል ትውልድ ይመጣል። ❤❤❤
@turayem960
@turayem960 2 күн бұрын
ከዓይን ያውጣሽ ሄርምዬ:: የእኛ ልዕልት: የኛ ንግስት ትልቅ ደረጃ እንድትደርሽልን ወደፊት ለአገራችን ኢትዮጵያ አምባሳደር እንድሆኝልን እመኛለሁ:: እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ጠብቆሽ በትምህርትሽ በልፅገሽ አገራችንን እና አሜሪካን በጥሩ ሁኔታ የሚገናኝ ድልድይ እንድትሆኝልን እመኛለሁ::
@kassahunmarefia8104
@kassahunmarefia8104 3 күн бұрын
የዘር ሳይሆን የሰዎች ሁሉ መብት መከበር የሚያስጨንቃችሁ የኢትዮጵያ ህልውና የሚያሰጋችሁ ሁሉ አንድ ሁኑ!!
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 3 күн бұрын
ጋሸ አዲሡ❤❤❤ የአማራው AAA ወይም የአማራ አለምአቀፍ ድርጅት ለምን OMNን አይከስም በተከታታይ በአማራ ላይ የጭፍጨፋ ቅስቀሣ አድርጓል ❤❤❤
@AbebeAlebachew-xc2ls
@AbebeAlebachew-xc2ls 2 күн бұрын
ጋሼ አዲሱ ፈጣሪ ይባርክህ፣ እንደነዚህ ዓይነት ትንታግ ሴት ልጆችን በማስተዋወቅህ አመስግንሃለሁ። አንቺ ታዳጊ ቅንብጥ ልጅ አሳዳጊ ወላጆችሽን ላመስግን። በሁላችን አገርና ወገን ወዳድ ኢትዮጵያውያን አምሳል ወልደው በማሳደጋቸው ክብር ይገባቸዋልና አመስግኝልን። አንቺንም ፈጣሪ አምላክ ከአይነ-ወጊ በክንፉ ይጠብቅልን። ሌላ ምንም አልልም። ይፕሁላችንም ልጅ ነሽና በርችልን።
@mdmmts16
@mdmmts16 2 күн бұрын
በጣም የምትደነቅ ታዳጊ ወጣት፣ ሰፊ አእምሮ ያላት ልጅ ነችና ሁሉም ጥሪዋን ሊቀበል ይገባል ። አቶ አዲሱ ላይ ያለኝ ቅሬታ ግን ንግግሯን በመሀል ጣልቃ አገባህ/ ኢንተርአፕት/ ማድረግህን አልደግፈውም ። ልትናገር የነበረው ሀሳብ ሺፍት ያደርጋልና የሚታረም ቢሆን ጥሩ ነው።
@ellenimamo7570
@ellenimamo7570 2 күн бұрын
ሌላዋ ጀግኒት ጣይቱ ነሽ። እናመሰግንሻለን።
@GuxFrom
@GuxFrom 3 күн бұрын
የተባረክሽ ትሁት አንደበተ እሩቱ አሚሮ ሞጥቅ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ለሀገር የምትጠቅሚ እና ለወገን ደራሽ ያርግሽ❤❤❤❤ተባረኪ እህቴ❤❤❤🎉🎉🎉😊
@EthioLove-lf6yl
@EthioLove-lf6yl 3 күн бұрын
ሄርሜላ ለእውነት የቆምሽ እውነት ያሸንፋል በርቺ💚💛❤️
@woyinekassa2475
@woyinekassa2475 3 күн бұрын
በርቺ እግዚአብሔር ይባርክሸ
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Күн бұрын
ሄርሜላ መስፍን ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ፣እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም እድሜና ጤና ይስጥሽ ወላጆችሽም እድሜና ጤና ሰጥቷቸው የአንችን የመጨረሻ ውጤትሽን ያሳያቸው ፣ለስራሽም. የአቅማችንን. እንረዳለን ፣በርች
@sileshinegash5018
@sileshinegash5018 3 күн бұрын
አቦ አምላክ ከፍ ከፍ ያዲርግሺ እረጂም እዲሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሺ ያንች አይነት ልጂ የወለዱ ወላጆችም እዲሜና ጤና ይስጣቸው በርችልን::
@mumuye5
@mumuye5 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የምትደክሚለት አማራ ከሰቆቃ ወጥቶ አንገቱን ቀና አድርጎ አገሩን ተረክቦ ለማየት ያብቃሽ። ለወላጆችሽ ትልቅ አክብሮት ይድረሳቸው።
@myhomeethio
@myhomeethio Күн бұрын
ሄርሜላ ከአይን ይጠብቆሽ ተባረኪ እውቀትሽንም ጉልበትሽንም እግዚያብሔር ይባርክልሽ❤❤❤❤
@geeplatinum
@geeplatinum 3 күн бұрын
ጎበዝ ጀግና ለወጣቱ አርአያ ነሽ
@eliaseyasu6739
@eliaseyasu6739 Күн бұрын
በእውነት ላንች ቃል የለኝም እንኳን ኢትዮጵያውያን ሆንሽልን
@MelkneshWoled-vk7gr
@MelkneshWoled-vk7gr 3 күн бұрын
እመብረሀን ካይን ያውጣሽ የኛ ጀግና እኔ መቸም የምለው የለኝም አብዝቶ ይስጥሽ እድሚ ጤና እድሚሽም ይረዘም የኛ ውድ እህት
@munshetgizaw299
@munshetgizaw299 Күн бұрын
እውነትም ከአይን ያውጣሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ Very proud of YOU
@amarewoldekidan9649
@amarewoldekidan9649 3 күн бұрын
በጣም ቢዘገይም የአማራ ትግል ዛሬ ላይ ተስፋ ሰጭ ደረጃ ላይ ደርሷል ጋሽ አዲሱ ለአንተም ምስጋና ይገባሃል
@danielejigu5307
@danielejigu5307 3 күн бұрын
ሄርሜላ የአባቶቻችን አምላክ ህይወትሽን ሙሉ ይባርክልሽ ልባችንን በተስፋ ሞላሽው
@teferedetaddesse3561
@teferedetaddesse3561 2 күн бұрын
Hermela! God be with you. You can lead Ethiopia. You are visionary, focused and committed. A very high caliber youth ብርቅዬ ልጅ!
@Shemeles-ps4uz
@Shemeles-ps4uz 3 күн бұрын
ተባረኪ. በርቺ. እናመሰግናለን ።
@danielassefa7015
@danielassefa7015 3 күн бұрын
እውነትም ከአይን ያውጣሽ የኢትዮጵያ ሴቶች ከአንቺ መማር አለባቸው
@Roman-v9f9w
@Roman-v9f9w 3 күн бұрын
Finally Amharas has got one brave lady with an amazing talent.Your families should proud.Such little kid with huge burden to carry.Bravo
@MesfenMesfen-n4m
@MesfenMesfen-n4m 3 күн бұрын
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት እንዲፈጽምልሽ ምኞቴ ነው።
@aberashstevens2208
@aberashstevens2208 3 күн бұрын
አዲሱዬ ከተባረከ ፍቅር ከሆነ ቤተሰብ የወጣህ እናመሰግናለን
@bedriamohamed4577
@bedriamohamed4577 3 күн бұрын
እግዛቢሔር ይጠብቅሽ የምትናገሪው ቃል እውነትን ቃላትሽ ሁሉ በሰው ወደ እግዛቢሔር ይድረስ እውነት ከአይን ያውጣሽ እግዛቢሔ አገራችንን ከመከራ ያውጣት በርችልን
@GurmesKidane
@GurmesKidane 2 күн бұрын
Gad bless you.first humanity.thank you ❤❤❤
@adenjohn2311
@adenjohn2311 2 күн бұрын
ዋው እውነትም ከዓይን ያውጣሽ። እናመሰግናለን አዲሱ ይህ ሰብአዊነት ነው
@Shemeles-ps4uz
@Shemeles-ps4uz 3 күн бұрын
ተባረኪ እናመሰግናለን
@solomontadele2023
@solomontadele2023 2 күн бұрын
እጅግ ጀግና በርች
@shewayeethiopia3492
@shewayeethiopia3492 3 күн бұрын
❤❤❤❤ጀግና በርች እማ
@worknshhone6204
@worknshhone6204 2 күн бұрын
እናትሽ አባትሽ የተባረኩ ይሁኑ ዘራቸእ እልፍ ይሁን ።
@yohannesabate8787
@yohannesabate8787 3 күн бұрын
bless you what a brilliant young woman
@SamuelKinfu-yw9ks
@SamuelKinfu-yw9ks 3 күн бұрын
ነጻነትሽን ናፈቅሁት። ምን አለ እንዲህ መናገር መስራት የምንችልበት ሁኔታ ተመኘሁ
@wondafrashmulatu128
@wondafrashmulatu128 2 күн бұрын
ጥሩ ሐሳብ ማቀርብሽ ትመሰገኛለሽ ጥሩታጋይነሽ ሁሉ እንዳቺ በሁነ ።
@StopAmharaGenocidersTplfOnge
@StopAmharaGenocidersTplfOnge 3 күн бұрын
Thank you, Hermela!
@yoditabebe5977
@yoditabebe5977 Күн бұрын
Thank you young lady beautiful in and out.Amhara need women like you,smart, brave and courageous. ❤❤🙏🙏
@yohannesafewerk2308
@yohannesafewerk2308 3 күн бұрын
ጎበዝ በርቺ።
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Күн бұрын
እውነትም ከዓይን ያውጣሽ የምትባል ምጡቅ አእምሮ ያላት ከእድሜዋ በላይ የበሰለች ፣በሰባዊነት የተገነቡ ቤተሰቦች ያደገች ወጣት ልጅ ነው ያቀረብህልን ወንድማችን ጋዜጠኛ አዲሱ አበበ ፣እጅግ እናመሰግንሀለን ፣ሌሎችም ወጣት ኢትዮጵያዊያን የዚህችን ወጣት ልጅ መንገድና አስተሳሰብ ተከተሉ እላለሁ ።
@filfiltayachew1660
@filfiltayachew1660 3 күн бұрын
God bless you good job keep up
@SialfWaza
@SialfWaza Күн бұрын
She is amazing ! We see a leader in the making ! Keep it up girl! I don't like Addisu because he has always been a jurnalist for a living !!
@777MK37
@777MK37 Күн бұрын
ጀግኒት❤
@mametesema6954
@mametesema6954 3 күн бұрын
Thanks so much ❤❤❤❤
@mdoyamo
@mdoyamo 3 күн бұрын
Thank you, Addisu, for our young Ethiopian activist who has shared amazing information.
@mulumebetretta1062
@mulumebetretta1062 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጄ ሌላ ምን እላለሁ
@sophiagorfineh1201
@sophiagorfineh1201 2 күн бұрын
May god bless you and your family. Very impressive young lady. I wish we have your courage and strength to stand as one and fight back
@tesfukidane8739
@tesfukidane8739 2 күн бұрын
Tanks ur parent
@abrahaworkie4950
@abrahaworkie4950 3 күн бұрын
ውነትም ከአይን ያውጣሽ የኔ ዳግማዊት ጣይቱ!
@Red-ys7sv
@Red-ys7sv 3 күн бұрын
ምሳሌ 31:10፤ ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል።
@marthamengistu7882
@marthamengistu7882 3 күн бұрын
Hermela, you're very beautiful and incredibly smart young lady. We all need to stand up together to get rid of this evil prime minister. Thank you Hermela!!!
@eliaseyasu6739
@eliaseyasu6739 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሺ ዓመት ኑሪልን
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 3 күн бұрын
በርታ ወንድማችን❤❤❤❤ሄርመላየ የኔውድ❤❤❤❤
@gashawtiringo239
@gashawtiringo239 2 күн бұрын
በርቺ እህቴ
@epheramwondmu3601
@epheramwondmu3601 3 күн бұрын
ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ ትውልድ አትርፋ ይህ አይከብድም❤❤❤❤
@beletetache4016
@beletetache4016 3 күн бұрын
በርች የኒ ቆንጆ
@girumgetaneh9904
@girumgetaneh9904 2 күн бұрын
ወጣት ሄርሜላ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@mestawetambaye5971
@mestawetambaye5971 2 күн бұрын
My younger sister I love you so much. God bless you.❤❤❤❤❤❤
@TilahunMengesha-p1o
@TilahunMengesha-p1o Күн бұрын
Atse Tewodros told Amhara and kimant solders “Do not kill Oromo solders and Oromo people are our allies Ethiopian they are our back bone! Thank you very much. Tilahun M
@melesetadesse303
@melesetadesse303 3 күн бұрын
ከዓይን ያውጣሽ
@Yitulala
@Yitulala 3 күн бұрын
ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ አስራት ክፈሉ❤❤❤❤
@AA-xx4zh
@AA-xx4zh 2 күн бұрын
እንደዚህ በውጭ የሚኖሩ እህቶቻችን ፊትለፊት ወጥተው ድምፅ ሲሆኑን ማየት ትልቅ ተስፋ ነው:: የትግሉንም ጊዜ በማሳጠር የአማራን ህልውና ያረጋግጣል ኢትዮጵያም እንደ አገር እንድትቀጥል አስተዋጽዖው ጉልህ ይሆናል::
@tekelemariamfeseha7243
@tekelemariamfeseha7243 2 күн бұрын
Wow good Biel's you
@dmx3674
@dmx3674 3 күн бұрын
አማራ በቃን ብለን መነሳት ይኖርብናል ። ኦሮሞዎች /ትግሬዎች ቡዙ አማሮች በማንነታችው ገድለው ጨፍጭፈው ሀላፊነት መውሰድ አይደለም በአገኙት አጋጣሚ አማራን ማጥፋት ይፈልጋሉ ። ኦሮሞዎች ብዙ ሺ አማሮችን ጨፍጭፈዋል ። ለዚህ ብልግናችው ግን እኛ ኦነግ አረደ እያልን በድርጅት እናሳብባለን ።እየገደለን ያለው ኦሮሞ ህዝብ ነው። ስለዚህ ለአማራ መናገር ያለብን ኦሮሞ ጠላት እንደሆነ ነው። አማራም በኦሮሞ ላይ እንዲነሳ ማደረግ ይኖርብናል ። እነሱ አንድ ኦሮሞ ሞተ ብለው ብዙ መቶ አማሮች ያርዳሉ ስለዚህ እኛም የነሱን ማረድ መጀመረ ይኖርብናል ። ጋሎች /አጋሜዎች የሚረዱን አራጆች መሆን ስንጀምር ብቻ ነው። ከዚህ ብሃላ ጋላን በሸዋ ፣በወሎ /አዲስ አበባ ላይ ማስወገድ ይኖርብናል ።ጋላ ሸዋ /አዲስ አበባ /ወሎ እንዲኖር መፍቀድ የለብንም ። ጋላ ወደ መጣበት መፈናቀል አለብን ።
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dagnebelay287
@dagnebelay287 3 күн бұрын
ጋሼ አዲሱ ሠላም 🖐 ብያለሁ ... መቼ ነው ዶር ምናሴ ኃይሌን ይዘህ የምታቀርበው 🤔🤔🤔🤔
@StopAmharaGenocidersTplfOnge
@StopAmharaGenocidersTplfOnge 3 күн бұрын
Who?
@emuyetekle
@emuyetekle 2 күн бұрын
Betam gobez nesh fetari ytebksh
@q2sen158
@q2sen158 2 күн бұрын
An intelligentgirl
@tezeraberhane9062
@tezeraberhane9062 2 күн бұрын
እግዜሩ ከጠላት አይን ያውጣሺ ። እንዴት አድርገው ቢያሳድጉዋን ይሆን ቤተሠቦችዋ ድንቅ ኢትዮጲያዊት ስኬትን ለህይወትሺ በፅኑ እመኝልሻለሁ ።
@werkeBilal
@werkeBilal 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Mequainnt
@Mequainnt 2 күн бұрын
ጋሼ አዲሱ እግዚአብሔር ይስጥልን። ሔርሜላ ይህን መጠቅለያ ሚንስትር ለመወገዱ ምንም ጥርጥር የለንም፣ ይህ የማፍያ ግሩፕ አስረን ለፍርድ ማቅረብብቻ። ለመሆኑ አብይ ማን ነዉ? ጊዜ የሰጠው ምናምንቴ ነዉ። ያለ እሱ ሰዉ የሌለ መስሎታል ።ድንቄም ፦የሰዉ ልጅ ክብር ምን እንደሆነ የማይረዳ በልጅነቱ ወድቆ የተገኘጭንጋፍ ፍጡር መሳይ ሀገር የሚመራዉ በልብስ እና መነጽር ሙስሎታል አዮ እውቀት ያውም ዘጭ ያለ።
@muluworkbesha5406
@muluworkbesha5406 3 күн бұрын
Emebrihan ke kifu ayin titebikish
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН
Миллионер | 3 - серия
36:09
Million Show
Рет қаралды 2,1 МЛН
Молодой боец приземлил легенду!
01:02
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 2,1 МЛН
አታምርም ተብሎ  ብዙ ተገፍቻለሁ
1:03:47
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 440 М.
"የብልፅግና ፖለቲካዊ ሴራ ሲጋለጥ!?"#amhara #fano #oromo #ola
1:47:25
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Рет қаралды 29 М.
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН