እዩት ይህን ዘማሪ፡ ሰላም ኪ እያለ ሃርና ወርቁን ስታስማማ የገብረኤል ድምጽ ተሰማ SELAM LEKI

  Рет қаралды 275,998

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

6 жыл бұрын

this mission of the Ethiopian orthodox according to Gospel teaching. t by this you-tube channel giving service spiritual song and orthodoxy christian faith, tradition study.

Пікірлер: 523
@hermelasolomon8504
@hermelasolomon8504 2 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ሲዘምር ትህትናው አማላጅቱ ትባርክህ♥♥♥
@user-ug5rr2wh1z
@user-ug5rr2wh1z 5 жыл бұрын
እንዲህ ዝቅ ብለህ በትህትና እንዳከበርካት እሱም ከቸሩ ልጇ ታማልድህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ
@samrawitasefa6654
@samrawitasefa6654 4 жыл бұрын
AMEN
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Amen
@dagikiri117
@dagikiri117 3 жыл бұрын
Amen
@mulugetadula6798
@mulugetadula6798 3 жыл бұрын
@@liyagessesse7435 kje8
@selamawithaylemaryam653
@selamawithaylemaryam653 2 жыл бұрын
amen
@molomolo289
@molomolo289 5 жыл бұрын
አጥንት የሚያለመልም የመላይክትን ዝማሬ ያሰሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ዘማርያን
@alesangose8716
@alesangose8716 2 жыл бұрын
አቤት እዴት እኮ መዝሙር ዝማሬውን ለሱ ተክኖታል ያገልግሎት ዘመኑን ይባርክለት እድሜና ጤና ያጨምርልክ
@user-pr8yn3qd9s
@user-pr8yn3qd9s 5 жыл бұрын
አቤት ፀጋውን ነው ያጎናፀፈው ሢያምር ውሥጤን ነካው ማራምን
@user-ob3ek3dg5y
@user-ob3ek3dg5y 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@aydakale9695
@aydakale9695 3 жыл бұрын
እልልልል እንዴት ልብ የሚያርሥ መዝሙር ነው ሥደት ላይ ብሆንም እነዚህን የመሠሉ መዝሙሮች ሥሠማ ብርታቴ ብዙ ነው ዘማሪ መላአክትን የሠማልን
@yetkhymnotlegngarsekatebkg2806
@yetkhymnotlegngarsekatebkg2806 5 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር እናተስ የመጀመሪያው ብስራት
@user-zd4kv9qg9i
@user-zd4kv9qg9i 5 жыл бұрын
*አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ወንድማችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በቸርነቱ ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን*
@user-cc4gc9kw2f
@user-cc4gc9kw2f 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት የድንግል ማርያም ልጅ መሆን ምነኛ መታደል ነው
@hedarhedar7655
@hedarhedar7655 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@asmaasegedech4058
@asmaasegedech4058 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልእልእል
@samrawitasefa6654
@samrawitasefa6654 4 жыл бұрын
AMEN
@betiybetiy2083
@betiybetiy2083 2 жыл бұрын
@@hedarhedar7655 ፡፡
@asebegashaw4078
@asebegashaw4078 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማር መላክ ያሰማ ልን ያግልግሎትን ዘበን ያርዝምልን
@user-mw3yv4rd2o
@user-mw3yv4rd2o 5 жыл бұрын
በመንፈስ ነው የዘመረው ፀጋውን ያብዛልህ እልልልልልልልልልል የእመቤቴ ፉቅር ይብዛልን
@hizbadamchana4937
@hizbadamchana4937 6 жыл бұрын
በስማም ትትነዉ እንዴት ይማርካል ረጅም እድሜ ይስጥህ ስለትትናህ
@Sam-ct9kv
@Sam-ct9kv 4 жыл бұрын
Betam
@kedstettube6712
@kedstettube6712 3 жыл бұрын
በጣም👏
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
BESEMEAAB bmalet yitarem
@dagikiri117
@dagikiri117 3 жыл бұрын
Amen
@lovewins1074
@lovewins1074 2 жыл бұрын
በጣም አሁን እኮ ትህትና ያለው ሰው ጠፍቷል ሁሉም ለመታየት ለ social media ነው የሚዘምረው የሚሰብከው
@fekadubekele640
@fekadubekele640 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትእኑር
@user-ik4gw1dh1i
@user-ik4gw1dh1i 5 жыл бұрын
ጫማሀን ለምን አላወለክም ይገርማል በቢቱ ያፅናህ
@bnjd1803
@bnjd1803 5 жыл бұрын
እህ እኔ የምለው አውደምህርት ላይ በጨማ ቆሞ መዝመር ድፍርት በድንግል ማርያም ማስተዋልን ትስጣችሁ
@user-ik4gw1dh1i
@user-ik4gw1dh1i 5 жыл бұрын
አንደኛ ዘማሪው ከነጫማው ተንሽ አይሰቀጥጠውም ሁለተኛ ከሃላው ያሉት ፈራጂ ነው የሚመስሉ ለማንኛውም ከአስመሳዮች ይጠብቀን ዛሬ ተሀድሶ መለየት አልቻልንም ይገርማል ጫማ ጫማ እንዴት????????????
@user-gj5bq2ku3k
@user-gj5bq2ku3k 5 жыл бұрын
አቤቱፈጣርሆይከቤትህእንደዚህዘማርአያሳጣንአሜአሜንአሜን!!!!!
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 4 жыл бұрын
አሜንንን
@mtmt7928
@mtmt7928 2 жыл бұрын
ዝማሬ መመላህክት ያሰማልን አቤት ትትና በቤቱ ያፅና እመቤት ትጠብቅ
@zufanewudu28
@zufanewudu28 Жыл бұрын
ምንኛ መታደል ነው የወላዲተ አምላክ ልጂ መሆን ወድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ሁሌም አንጣህ ኑርልን ለኛ ለኦርቶዶክሶች
@beilulbrhane4315
@beilulbrhane4315 4 жыл бұрын
ዕልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማለን እንዴት ደስ የሚል መዝሙር ነው ተዋህዶ ሃይማኖቴ ለዘልኣለም ትኑር።
@kidstekidste688
@kidstekidste688 4 жыл бұрын
ሁፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ የሚል ዝማሬ ነዉ ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋክን ከዚህ በላይ ያብዛልክ ወንድማችን
@kedstettube6712
@kedstettube6712 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏💐💐💐💐ዝማሬ"መላአክት"ያሰማልን💐💐💐💐💐💐💐
@jerusaliemasefa9257
@jerusaliemasefa9257 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድም ከቤቱ አይለይህ እመቤቴ ትጠብቅህ
@samrawitasefa6654
@samrawitasefa6654 4 жыл бұрын
AMEN
@aynalembalcha8980
@aynalembalcha8980 2 жыл бұрын
Wendime min aynet yezimare tsega yetesexeh. ..edime ena xenan yisxih. ..⛪⛪⛪⛪ Zimare meleakin yasemah. ..hizibunim zimare meleakitin yasemalign amen.. Ellllllllllllllll selam eleki eyale. . Ellllllllllllllllll💚💛❤
@wendewesendessalegn5972
@wendewesendessalegn5972 2 жыл бұрын
አቤትትትት መታደል እልልልልልልልልልልልልል ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን ።
@Bezawerk-tx1pp4sv4o
@Bezawerk-tx1pp4sv4o 6 ай бұрын
ቢሰማ የማይጠገብ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@abebemekonen6773
@abebemekonen6773 2 жыл бұрын
ዲ/ን ፍሬዘር ደሳለኝ ይባላሉ ድንግል ማርያም አንደበታቸውን አትለውጥብን አሜን አሜን አሜን
@legessetsegaye7390
@legessetsegaye7390 2 жыл бұрын
ዝማሬ መልዕክት ያሠማልኝ ክንፈሚካኤል በፀሎታችውአስቡኝ በህመም ላይ ነኝ።ከሆስፒታል ።
@emebetbekele9024
@emebetbekele9024 2 жыл бұрын
Elelelelelelelelelelelelele amen amen amen nabse sekerech be iwunet!
@ghenetghile3642
@ghenetghile3642 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላዕክት የስምዓልና አልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ethiopia9746
@ethiopia9746 4 жыл бұрын
እልልልልልል። ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ኡፍፍፍፍፍ ሲያምር እርጋታህ እመቤቴ ትጠብቅህ
@EyerusalemEyerusalem-mh7bw
@EyerusalemEyerusalem-mh7bw 10 ай бұрын
EGZIABHER YIMESGEN egna ye orotodox liji hink zemare wendimachen bebizu tebarek
@hermelasolomon8504
@hermelasolomon8504 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርመኝ ከበስተዋላ የተቀመጡት ይህን ን የመሰለ መዝሙር ሲዘመር እግዚአብሔር ንም እናታችንንም በጭብጫቦ በሽብሻቦ የማያመሰግኑት ዘማሪ ናቸው ሰባኪያን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እነሱ ባያመሰግኑ እግዚአብሔር ን ድንጋይ እንኳን ያመሰግናዋል ህዝብ ፊት ቁጭ ብለው ባይታዪ መልካም ነው ከአንዱ በስተቀር እጃቸውን አጣጥፈው ተቀምጠዋል እነዚ ሰባኪም ዘማሪም መሆን አይችሉም ለጥቅም ቤተክርስትያን የተሰገሰጉ እግዚአብሔር መች ረመስጋኝ አጣ እሱ ሲዘምር ቁጭ ብለው ያዩታል እግዚአብሔር ፃጋውን ያበዛለት ዘማሪ እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን♥♥♥♥
@user-hg3lu6oz8n
@user-hg3lu6oz8n 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያድልልን
@asnakechbelhu2582
@asnakechbelhu2582 3 жыл бұрын
አሁን ነው ያየዃቸው ልቦና ይስጣቸው የሞተ እንኳን ይነቃነቃል በዚህ ምስጋና 🙏🙏🙏
@user-mw3yv4rd2o
@user-mw3yv4rd2o 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን ተባረኩልኝ
@elisamuluneh8841
@elisamuluneh8841 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላኢክት ያሰማህ ፀጋውን ያብዛልህ
@fassikaabebe3830
@fassikaabebe3830 5 жыл бұрын
ሲያምር ዊይይይይይይይ በቤቱ ያፅናህ ከኋላ ያሉት ምነው ለቅሶ ቤት ያሉ ነው የሚመስሉት ምናለ አብረው ቢያሸበሽቡ ፀጋውን ብዝዝዝዝት ያርግልህ
@yetkhymnotlegngarsekatebkg2806
@yetkhymnotlegngarsekatebkg2806 5 жыл бұрын
መናፍቅ ናቸው ከዋላ
@marantamaranata4883
@marantamaranata4883 5 жыл бұрын
እነሡማ ክፍቶአቸዋል የዳቢሎስ የግብር ልጅች ተሃድሶዎች እሡ በዚ ትትና ሲዘምር እነሡ አይናቸውን አፈጠው ተኮፍሠው
@priyabhbummm5100
@priyabhbummm5100 5 жыл бұрын
Siyanaddu hnezi menafkoch nachew aygermm yemebata sem sitera akurfewal
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Enem germewgal minalbat sew nachewna agelgilew dekmwachew lihon yichilal
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Bihonim endezih bale seat mekemt aygebachewm neber libonachewn yimels
@yekitehalemiarm3195
@yekitehalemiarm3195 3 жыл бұрын
Koy enye yemlewa kehal yetekmetut egachiwa tesebral eand leman aeymesegnum ykar ybelchihu🙏🙏le zemar wandmachin emebat maryam tbarkah 🙏🙏🙏💒💕💕
@user-gy2ng3wc4p
@user-gy2ng3wc4p 3 жыл бұрын
ዘማሬ መላአክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏
@rahelkifle8829
@rahelkifle8829 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏 እልል እልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 5 жыл бұрын
Glory to Our God ! You gave the mezimur life. You are so blessed my dear brother. We are so blessed to see you with this greace. You are so gifed and charismatic person. God bless you my dear
@shewit1307
@shewit1307 5 жыл бұрын
ቁጭ የዘማሪ ኢልማ ድምጽ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልሎት ዘመን ያርዝምልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን
@berhansmart5377
@berhansmart5377 3 жыл бұрын
አሜን እህቴ ቃላቱን አስተካክይ ይቅርታ ተዋርዶ የሚለውን ተዋህዶ አድርጊው
@shewit1307
@shewit1307 3 жыл бұрын
@@berhansmart5377 አመሰግናለሁ አሥተካከልኩት
@wayifsifjira2460
@wayifsifjira2460 4 жыл бұрын
Elelelelelelele Elelelelelelelele Elelelelelelelele Ewunt wuste tamrkach egzabiher kali hiwot yesmalin wandimachin ❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️☝️🙏
@mesimesimesimesi6609
@mesimesimesimesi6609 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ብዝት ያድርግልህ
@hanatekle5799
@hanatekle5799 2 жыл бұрын
ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ !!!
@serkalemdemsie1799
@serkalemdemsie1799 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@tayeabebe2033
@tayeabebe2033 5 жыл бұрын
ስለምትወዳት እመቤቴ ብለህ ቦስተን ሚካኤል ናና መንፈሳችንን እድስልን።
@mulumekonnen9089
@mulumekonnen9089 2 жыл бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰማህ
@user-jz8pz3xo5b
@user-jz8pz3xo5b 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልል👏👏👏👏💚💛❤⛪⛪⛪🕊🕊🕊🕊🕊
@ghenetghile3642
@ghenetghile3642 3 жыл бұрын
Amen amen amen zmarie melakt yesmalna
@shebireyedenegleligeyedene6735
@shebireyedenegleligeyedene6735 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል። ዝማሬ ምልክትን ትያስማልን
@wubalemgetahunbekele6266
@wubalemgetahunbekele6266 2 жыл бұрын
ተባረክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልቃለሂወት ይሰማልን ወንድማችን
@shskosxjksos4361
@shskosxjksos4361 4 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ሰላምህን ታብዛው
@almazgabisaa6761
@almazgabisaa6761 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen zimare melikta yesemal ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@weynshetgetahon3800
@weynshetgetahon3800 4 жыл бұрын
Betam des yemile kale hiwet yasemalen mengsate semayaten yawarselen
@kal5287
@kal5287 2 жыл бұрын
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 👏👏👏👏🙏❤❤ዝማሬ መላክን ያሰማልን 👏እልልልልልል
@lidulidu248
@lidulidu248 5 жыл бұрын
የምን ማስመሰል ነው ወደማን ልብ ለመግባት ነው ምድረ መናፍቅ ክብር ለድንግል ልጅ ይሁን ገና ትሰግዳላችሁ ምን ይሳነዋል ቀስ እያለ እየገባችሁ ነው እውነቱ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 5 жыл бұрын
Confused menafeke malete anchi neshe.
@user-xs8jw7wp1s
@user-xs8jw7wp1s 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን አሜን
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 4 жыл бұрын
አቤቱ ፀጋውን ነው ያበዛልህን ቃልህውት ያስማልን አሜንንንንንንንንንንን
@hanaabdu5709
@hanaabdu5709 4 жыл бұрын
Amen amen amen zmare melak yasemalin
@alemneshgibo565
@alemneshgibo565 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mariammariam3087
@mariammariam3087 2 жыл бұрын
አልልልልልልልልል ዝማሪ መልእክት ያሰማልን
@marthatilahun2086
@marthatilahun2086 4 жыл бұрын
Senate melakiten egziabher yasemalen! Abete Demeter siyamer!!!!
@genetassefa1997
@genetassefa1997 2 жыл бұрын
መመረጥ ነው! አሜን !!!
@askalegebremichael783
@askalegebremichael783 3 жыл бұрын
ልልልልልልልልልልልለሜን አሜንንንንንንንንንዝማሬ አምላኽ የስምልኝ
@askalegebremichael783
@askalegebremichael783 3 жыл бұрын
ልልልልልልልልልልልልልልልልል🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬ አምላክ የሰማልኝ❣❣❣❣❣❣❣❣❣
@johny3039
@johny3039 3 жыл бұрын
amen amen
@halasalam4937
@halasalam4937 5 жыл бұрын
ውደማቸን ጸጋውን ያብዛልህ ዘማር ምልአት ያስማልን ኣርትዳክስ ልዛላልም ትኑር እልልልልልልልልልል
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃልህውት ያስማልን አሜንንንንንንንንን
@helenlemma1871
@helenlemma1871 2 жыл бұрын
selamh ybza Amen
@girmayigzaw4689
@girmayigzaw4689 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን♥♥♥♥♥♥♥
@ayaddayaaf731st6
@ayaddayaaf731st6 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልዝማሬ መላክ ያሰማን መንግስተ ሰማያት ያዉርሰን
@anegach9112
@anegach9112 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏🙏🤲❤️ ዝማሬ መልክት ዩሠመልን🙏
@mogestadesse2653
@mogestadesse2653 2 жыл бұрын
How wonderful song God pleased him!!!!!!! እልልልልልልልልልልልልል!!!!!!!!
@kedstettube6712
@kedstettube6712 3 жыл бұрын
የዘማሪው"ስም"ማነው"ውድ"የተዋህዳልጃች👏
@betelhem721
@betelhem721 2 жыл бұрын
ዝማሬመልክት ያሰማልን
@hiruthirut9796
@hiruthirut9796 3 жыл бұрын
Tebarek efffff endet desss yilal zemare malakten yasmalen
@mseietp6676
@mseietp6676 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል መዝሙረ ዝማሬ ያሠማልን
@tube1225
@tube1225 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክ ያሠማልን
@medhinembaye905
@medhinembaye905 2 жыл бұрын
Esey wustka zshb mezmur kale hiwet yesmelana ab betu yenbrka
@user-nk8nn4ze5x
@user-nk8nn4ze5x 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@yeshimebetyilima2201
@yeshimebetyilima2201 4 жыл бұрын
Orthodox bemehone kurate efffffff zemenachihun yebarekelgne
@macmagdes513
@macmagdes513 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልፀጋዉያብዛልህበቤቱያፅናህአሜን
@tigisttigist4751
@tigisttigist4751 5 жыл бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬመላእክት ያሰማልን እረጅምእድሜና ጤና ይስጥህ ድንግል ከነ ልጃ ትጠብቅህ በቤቱ ያጽናህ
@robamamo8588
@robamamo8588 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላከእትን ያሰማልን
@philipoinophilu4854
@philipoinophilu4854 2 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እልል ልል ልል ልል ልል 👏👏👏👏👏👏👏 እልል ልል ልል ልል ልል
@konjokonjo8565
@konjokonjo8565 4 жыл бұрын
ተሃዱሶ እና ተዋሃዶ ብምድነው የለው ወይ ጉድ እኔ ግራ ገባኝ አምላኬ ሆይ እንተ አንድ እድርገን ቀጥተኛ መንግድ የጠፍቸው ስዎች አንተ ምራቸው
@askalegebremichael783
@askalegebremichael783 3 жыл бұрын
እምወድህ እማከብርህ እግዛብሄ እዲ ዝቅ ብለህ የልመንከወ እግዛብሄር የምሳነዉ ነገር ይለም ሓሳብ ልባችን የሳካልን ልልልልልልልልልል
@dhr6g206
@dhr6g206 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አዋ ከኃላ ያሉት የከፉቸዉ ይመስላሉ የኛ ያሆኑት ይሆናሉ እነሱ. እኮ እኛን መስለዉ በቤተ መቅደስ ጭምር አብረዉ ይገባሉ ጉባኤ ይሰበሰባሉ ቆይ ምን ይጠቀማሉ እኛም ብዙ ተፈትነናል በነሱ መፀሀፍ ቅድስ ነዉ አንብቡት እያሉ የሚያስት መፀሀፍ ይሰጡን ነበር
@astergashaw1994
@astergashaw1994 2 жыл бұрын
አልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ⛪️⛪️⛪️👏👏👏👏👏አሜን አሜን አሜን 🇪🇹🇪🇹🕊️👏👏👏💞💞
@asnakechbelhu2582
@asnakechbelhu2582 3 жыл бұрын
የተከተልካት አናቴ የአገልግሎት ዘመንህን ትባርክ ኑርልኝ
@assegidditta4812
@assegidditta4812 2 жыл бұрын
dess mille zemare kalehiwet yasemalen
@trhasasefa8601
@trhasasefa8601 4 жыл бұрын
zemare melaekt yasemaln deakon zemari wenidemachen tsegaw abezeto bedime betena yetebkln
@bezaworkfrewa7542
@bezaworkfrewa7542 5 жыл бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያድልልን ከሆላ ያሉት መናፍቃን ናቸው አያችሁ የድንግል ክብር ሲነገር ሲዘመር አያጨበጨብም ፊታቸው እንኳን ይለያል እነዚህ የሴጣን አበሮች ድንግል ስትመሰገን አይወዱ
@eyerus.orthodoxnegntewahdo3495
@eyerus.orthodoxnegntewahdo3495 4 жыл бұрын
Awo lije tegolitew zim alu yidifachihu🤔🤔🤔
@kidestworku7007
@kidestworku7007 3 жыл бұрын
አይ ሁሉም ግን አደሉም። ዳግማዊ ደርቤና ከጎኑ ያሉት እየዘመሩ ናቸው። በዚህኛው በኩል ያሉት ናቸው እንጂ
@hareghareg9994
@hareghareg9994 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ይሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@thitinaworku2393
@thitinaworku2393 2 жыл бұрын
ይልማ ከየት መጣ ለእኔ እንደ ይልማ ያለ ዘማሪ የለም ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ
@askalegebremichael783
@askalegebremichael783 3 жыл бұрын
🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🎄🎄🌲🌲🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❣❣❣❣❣❣❣❣❣🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቃልህወት የሰማልኝ
@senaytasefa6699
@senaytasefa6699 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልተባረክ ከግዚአብር ከልሆነ ይሄን እድል ማንም አያገኘው
@user-cc4zd5cm2q
@user-cc4zd5cm2q 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
@user-jk1ye9nd3i
@user-jk1ye9nd3i 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤❤❤❤❤❤
@hiwathiwat3278
@hiwathiwat3278 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን እውነት የድንግል ማርያም ልጅ መሆን መታደል ነው።
@user-ou6ts5cs7n
@user-ou6ts5cs7n 5 жыл бұрын
ተባኖባቹአል እኛ የኛ መዝሙር ጠቅቀን እናውቃለን ገና ከግሯስር ትሰግዳላቹ
@tigst6985
@tigst6985 5 жыл бұрын
እልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ለዘላለም ትኑር የጋህነብ ደጆች አይችሏትም
ዘምር ዘምር አለኝ ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ
7:52
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 1 МЛН
የዘማሪ ቀ. አሸናፊ ገ/ማርያም የተወደዱ ዝማሬዎች ኮሌክሽን
49:40
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 771 М.
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 29 МЛН
"ሰላም ለኪ እያለ"| " Selam leki Eyale" ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ @-mahtot
6:23
ልብ የሚነካ ዝማሬ፡፡ እናንተስ ትወዱት ይሆን ይህን መዝሙር? AGETNEBET DAGEM
3:59
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 67 М.
"እሰይ ነጋ ላመሰግንህ ነው" |  ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
5:22
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 15 МЛН
ሃይሌ ዝማሬዬ እርሱ ነው ዘላለም/ ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን/HAYLE ZEMARYE MERTE WOLK
4:43
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 299 М.
ብቻውን የሆነውን ሰው ቀሲስ አሸናፊ
8:44
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 669 М.
Ethiopia Ortodox New Mezmur በህብረት (አለን)
14:14
Dekike betu
Рет қаралды 4,2 МЛН
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН