KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ ከቁጥር አንድ እስከ ኮሌክሽን ያሉ ዝማሬዎች
1:21:25
Very touch Orthodox Tewahedo Mezmur By Zemari Muluken
6:51
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
How Strong Is Tape?
00:24
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
''ታብሷል እንባዬ'' የዘማሪ ዲ/ን ሙሉቀን ከበደ(አልረሳውም ያንን እለት) አዲስ መዝሙር || Akiyamos tube muluken kebede
Рет қаралды 913,397
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 39 М.
Akiyamos አኪያሞስ
Күн бұрын
Пікірлер: 1 100
@ማርያምእናቴአንቺጠብቂኝ
5 жыл бұрын
አቤት ዘፈን ቢሆን አዳማጩ ይብዛል እኔ በዚህ መዝሙር እባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ አልጠግበው ብዬ ስንቴ እንደሰማውት በማርያም ተባረክ ወንድሜ ማርያም ትጠብቅ በተዋሕዶ ሀይማኖትህ ትጠብቅህ
@bladobelly9989
5 жыл бұрын
ትክክል
@ፍቅር-ጘ9ወ
4 жыл бұрын
ትክክል😭😭😭😭ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ከፈጣሪ እርቀናል እኮ😭😭😭😭💔💔💔💔
@ብሌንየናሆምእህት
3 жыл бұрын
አሜን
@mersh9282
3 жыл бұрын
እውነትው እህቴ
@MAHIBERETEWAHIDOZEORTHODOX
3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/goi5iISQgrl7mqc
@saraalex4492
10 ай бұрын
ይሄ መዝሙር በኔ ህይወት ላይ ተመስርቶ የተሰራ ይመስለኛል ለኔ ብርሀን የሆነችልኝ ማርያም ለናንተም ትድረስላቹ
@mulumulu2138
7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@berhanberhab
3 ай бұрын
አሜን (3)🤲 ይሁን ይደረግልን🙏
@ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ
2 ай бұрын
አሜን፫
@seble-s2d
2 ай бұрын
Amen amen amen
@hayat550h8
4 жыл бұрын
*ታብሷል እንባዬ* _ታብሷል እንባዬ ሸሽቷል መከራዬ_ _ማርያም ማርያም እያልኩ እረ ስንቱን ኣለፍኩ//፪//_ *ኣዝማች~~~* _እኔስ መስሎኝ ነበር ማይገፋ ቀኑ_ _ነፍሴን ያስጨነቃት ያዘን ወላፍኑ_ _ማልቀስ ብቻ ሁኖ ዘወትር ስራዬ_ _ኣናግርሻለሁ ሁኜ ለብቻዬ//፪//_ _ድንግል ደርሽልኝ ህልሜን ፋታሽልኝ_ _ኣልኩኝ ቀና ቀና ያም ቀን ኣለፈና_ *ኣዝማች~~~* _መቆሼሼን ኣይቶ ከሳሼ ቢከሰኝ_ _እማምላክ ግን ምልጃሽ ኣድስ ኣደርገኝ_ _ነጩን ኣለበሽኝ ወርቃማውን በፍታ_ _እንዴት ዘነጋለሁ ያንችንስ ውለታ//፪//_ _በቀኙ ባትቆሚይ ጸሎቴን ባትሰሚይ_ _ኣይቀናም ጉዞዬ ጽልመት ነው ተስፋዬ_ *ኣዝማች~~~* _እንደናት ኣባብለሽኣሳድገሽኛል_ _ኑሮዬ ሲጨልም ብርሀን ሁነሽኛል_ _የተማመንኩበት ሲሸሸኝ ወዳጄ_ _ኣንች ግን ተገኜሽ በጓዳ በዴጄ//፪//_ _ኣፍራች በለሴ ተደሰተች ነፍሴ_ _ለምን ላቀርቅር ኣሁን ልዘምር _ *ኣዝማች~~~* _ትላንት ያዩኝ ሁሉ ዛሬ ይገርማሉ_ _እንዴት በግሩ ቆመ እየተባባሉ_ _ለሰው የማይቻል ለልጅሽ ተችሏል_ _እንዳያላፉት የለም ሁሉም ነገር አልፏል//፪//_ _ከቤቴ የማጠፊይ ችግሬን ምትቀርፊይ_ _እንድንችል ማን ኣለ ጭንቀትን የጣለ_ *በወንድማችን ዲ//ን ዘማሪይ ሙሉቀን ከበዴ* _ለወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን_
@mushirettube878
3 жыл бұрын
thank You
@mekdesyajimelej9864
3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏 😭😭😭
@hlifitberhe1087
3 жыл бұрын
እመአምላክ ትስጥሽ///ትስጥህ
@salamkady3051
3 жыл бұрын
Ufffffffffffff nafesa ba hasate zalalache zemare malaekete yasamalene wendmachen
@جنىاحمد-ر9خ
3 жыл бұрын
አሜን ፫ 🙏😢😢😢
@mulukenkebede9965
4 жыл бұрын
ይህንን መዝሙር ሰምታችሁ አስተያየት የሰጣችሁኝ ሁሉ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ተባረኩልኝ
@ኢትዮጵያትቅደም-ወ9ተ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ መዝሙሮችህን በጣም ነው የምወዳቸው ጠፍተህብኝ በጣም እጨነቅ ነበርና ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ቻናልህን አስተዋውቀን በጣም እንወድሃለን መዝሙሮችህን ሙስሊሙም ሳይቀር ነው የሚያዳምጠው እግዚይጠብቅህ
@ፍቅርየወሎልጅ-ዘ3ፐ
5 ай бұрын
አሜን ለዘመረ አንደበትህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን✝️🙏
@Mekdi1219
5 ай бұрын
አሜን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በቤቱ ያፅናህ
@berhanberhab
3 ай бұрын
አመቤት ከፍ ከፍ ያለ ፀጋ አብዝታ ትጨምርልህ ታድለሃል አቤት መባረክ እርጋታ ድምፅ በስም ኣብ ግርም ነው ።🙏♥️
@berhanberhab
3 ай бұрын
አመቤት ከፍ ከፍ ያለ ፀጋ አብዝታ ትጨምርልህ ታድለሃል አቤት መባረክ እርጋታ ድምፅ በስም ኣብ ግርም ነው ።🙏♥️
@ምስጢርቲዩብ
5 жыл бұрын
ለምን እንደሆነ ባላውቅ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ ከበፊቱም ድምፁ ሁሉ ነገር ልብን ይሰብራል ሙሌ መድኀኒአለም ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን በርታ😍😍😍
@kyialtiku5111
5 жыл бұрын
እኔም
@eyeruseyerus2380
4 жыл бұрын
እኔ ደሞ ስሰማው ዝብዩ ማልቀስ ነው ውይይ
@Nahi_Entertainment
4 жыл бұрын
Enem Batam nw yemyasazenage lmn Enda Hona Gen Alawqem
@bezamariambeza9557
4 жыл бұрын
የዩቲዩብ ቻናል አለው ሰብስክራይቭ አድርጊው
@ኤፍታህተከፋትሃና
4 жыл бұрын
እኔስ ብትሉ በጣም ነው መዝሙሩቹ ውስጥ ይቀራሉ!!
@andualemworku2231
2 жыл бұрын
ሚገርመኝ ነገር ቢኖር የ ዘማሪው ስራዎች በሙሉ የኔ ህይወት መሆኑ ነው። ቃለ ህይወትን ያሰማልን።።።
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
5 жыл бұрын
በእውነት ድንቅ መዝሙር እናቴ ጠርቼ አንድም ቀን አፍሬ አላቅም ስንቱን አሳልፋኛለች እናቴ ለኔስ ልዩ ናት በእውነት ለሁላችሁም ጸጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያጽናን ለዘማሪ ሙሉቀን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የድካማችሁን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልልላችሁ በእውነት ደስ ሲል
@Tube-jv4nj
5 жыл бұрын
በእንባ አዳመጥኩት 😢😢😢በጉጉት ጠብቄው ነበር በቀደም ስዘምረው እንዴት ስፍ እንዳለሁ ማርያም ማርያም ኡፍፍ እማምላክ ኢትዮጵያ ከዚህ ጭንቅ አውጪያት
@dodygebre7143
5 жыл бұрын
የማርያም ልጅ Tube Amen Amen Amen
@ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ
5 жыл бұрын
ኣሜን ፫
@agame6058
4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@onelove5182
4 жыл бұрын
Amen 🙏
@samerahabitt6556
3 жыл бұрын
Amea
@ቬናታልናታንየም
5 жыл бұрын
ታብሷል እንቧዬ ታብሷል እንቧዬ ሸሽቷል መከራዬ ማርያም ማርያም እያልኩ አረ ስንቱን አለፍኩ/፪/ ታብሷል እንቧዬ ሸሽቷል መከራዬ ማርያም ማርያም እያልኩ አረ ስንቱን አለፍኩ/፪/ እኔስ መስሎኝ ነበር ማይገፋ ቀኑ ነብሴን ያስቸነቃት ያዘን ወላፈኑ ማልቀስ ብቻ ሆኖ ዘወትር ስራዬ አናግርሻለው ሆኜ ለብቻዬ/፪/ ድንግል ደረሽልኝ ህልሜን ፈታሽልኝ አልኩኝ ቀናቀና ያም ቀን አለፈና አዝ-------------- መቆሸሼን አይቶ ከሳሽ ቢከሰኝ እማምላክ ግን ምልጃሽ አዲስ አደረገኝ ነጩን አለበሺኝ ወርቃማውን በፍታ እንዴት ዘነገለው ያንቺንስ ውለታ /፪/ በቀኙ ባትቆሚ ፀሎቴን ባትሰሚ አይቀናም ጉዞዬ ፅልመት ነው ተስፋዬ አዝ---------------- እንደ ናት አባብለሽ አሳድገሽኛል ኑሮዬ ሲጨልም ብርሃን ሆነሽኟል የተማመንኩበት ሲሸሸኝ ወዳጄ አንቺ ግን ተገኘሽ በጓዳ በደጄ/፪/ አፍራሽ በለሴ ተደሰተች ነብሴ ለምን ላቀርቅር አሁን ልዘምር አዝ---------------- ትላንት ያዩኝ ሁሉ ዛሬ ይገረማሉ እንዴት በግሩ ቆመ እየተባባሉ ለሰው የማይቻል ለልጅሽ ተችሏል እንዳያልፉት የለም ሁሉም ነገር አልፏል/፪/ ከቤቴ የማጠፊ ችግሬን ምትቀርፊ እንዳንቺ ማን አለ ጭንቀቴን የጣለ አዝ------------------- ዘማሪ ሙሉቀን ከበዳ ======//======
@yordanosnguse7429
5 жыл бұрын
Źemare melaket yasemalen
@yordanosnguse7429
5 жыл бұрын
Ameen
@ሥደቱማህተቤንአጠበቀው
5 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@tewetesfam6432
5 жыл бұрын
Thank you
@ኢየሱስጌታነው-ከ8የ
4 жыл бұрын
❤"""ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ዝማሬ ውስጤ ስፍስፍ ነው የሚለው ❤ድንግል❤የደረሰችለት እንደኔ ማነው ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤❤❤
@tonaeli911
4 жыл бұрын
የድንግል ወዳጅ ነክ አንተ ሰው ዝማሬክን ምን ያህል ልቤን እንደሚያረሰርሰው ተባረክልኝ በድንግልማ እንባዬ ታብሳል ለዚህም እኔ ምስክር ነኝ ህይወቴን አበራች ማህፀኔን አለመለመች ድንግል ሆይ ምስጋና ከነ ልጅሽ
@Yeselammedia
5 жыл бұрын
ሙሌ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርከው ስራዎችህ ሁሉ ተወዳጅ ናቸው በርታ እንከመጨረሻው በሃይማኖት ያፅናን 👏👏👏👏
@Linda-ee5kv
4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@haregtilahun9752
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሰሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን ሲመሽ ሲነነጋ እማዳምጠው ሁሉንም መዝሙሮችህን በጣም እወዳቸዋለሁ በኡነቱ ጣመዝማሬ መላይክት ያሰሰማልኝ ፈጣሪ ጸጋውን ብዝዝዝት ያርግልክ በርታ ወንድሜ
@awetberhane9351
3 жыл бұрын
❤🤲
@ሰዉንሰዉሆኖማየትአማረኝ
5 жыл бұрын
ሙሉዬ ወንድማለም የአምላክ እናት አብዝታ በተሰጣት ፀጋ አትርፍርፋ ትባርክህ ! ፊትህ ላይ እዉነት ያዘለ ትህትናና መንፈሳዊ ፍቅር አለ ደስስስ የሚል ህይወት የሚዘራ መዝሙር ነዉ ። የአምላክ እናት ከደጇ የራቅነዉንም ወደቤቷ ትመልሰን እንወዳት ዘንድም አቅም ትስጠን። አገራችን ከአንዣበበባት አደጋ በምልጃዋ ትታተድግል ።
@እመአምላክአንቺጠብቅኝ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ገሊላአጥላዉ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@roozayoutube1275
2 жыл бұрын
Amen amen amen♥♥♥♥♥♥
@Mesret1426
2 ай бұрын
ለኔ ነው😢😢 የተዘመርው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁልህ 🙏🙏🥰
@የኤማሁስመንገደኛ
5 жыл бұрын
በጉጉት የጠበኩት መዝሙር እልልልልልልልል በስመአብ እንዴት እንደቸኮልኩ እስከሰማው🙏🙏🙏😍😍😍😍እንባ የሚያመጣ መዝሙር እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክልህ
@መሲነኝየተዋህዶልጅ
2 жыл бұрын
ታብሷል እንባዬ ሸሽቷል መከራየ ማርያም ማርያም እያልኩ ኧረ ስንቱን አለፍኩ ፪ በእውነት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የምወድህ የማከብርህ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@አሴ-ኘ3ጀ
5 жыл бұрын
ታብሷል እንባዬ ሸሽቷል መከራዬ ማርያም ማርያም እያልኩ አረ ስንቱን አለፈኩ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ ወንድማችን በቤቱ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ♥ 💚💛♥⛪🙏
@etefworktafese8432
2 жыл бұрын
አቤቱ የድግል ማርያም ልጅ የኔ መዳኒቴ ማረኝ ይቅር በለኝ 😭😭😭😭😭እመብርሀን እናቴ እባክሽን አስቢኝ አልቻልኩም እኔ ልጅሽ በስደት ላይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭እንባዬን አብሺል 😭🙏😭የተዋህዶ ልጆች በፀሎታቹ አስቡኝ እህታቹ ነኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@melatkl7275
4 жыл бұрын
በኢትዮጵያዊ ነቴ እና በተዋህዶ እምነቴ በጣም ነውየምኮራው በቃ ውስጤ እርክት ይላል አድ ነገር ልበላችሁ ውድ ጓደኞቼ ሀገር ቤት ስትኖሩ ምንም ስሜት ላይኖራችሁ ይችላል ግን ከሀገር ውጭ ስትሆኑ ባዛኝቷ ምን አይነት ስሜት እደሚሰማችሁ እዴት ብዬ ልንገራችሁ በቃ እኛ እደኞች ነን ኢትዮጵያዊ መሆናችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ውድ የተዋህዶ አገልጋዮች
@sarassaa2268
2 жыл бұрын
ወንድም ማችቃልይወትያሰማልን
@DenkalemDenkalem
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ታብሳል እንባዬ ሸሺታል መከርራዬ ማርያም ማርያም እር ሰንቱን አለረፍኩ😭😭😭😭😭😭
@haymanoutabayeyoutub565
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፀናናህ ልክ እኛንም እንዳፀናናሀን እመብርሃን የእንጦጦዋ ኪዳነ ምህረት በምልጃዋ ታፀናናህ የኛ እንቁ
@lidiya-yemaryam
8 ай бұрын
የኔ ልዩ ወንድም ዘማሪ ሙሉቀን ያንተን መዝሙር ካልሰማሁ ስራ አልሰራም ይሔማ በእንባ ጀምሬ በእንባ ምጨርሰዉ 😢😢በርታልን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን❤❤❤
@asemamewuademasu7401
5 жыл бұрын
ታብሷል እንባየ ሸሺቶል መከራየ ማርያማርያም እያልኩ አረስቱን አለፍኩ ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ድምፁን ስስማው ሆደ ይባባል በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን አሜን (3)
@dodygebre7143
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@ቅድስትአርሴማዛሬምአትለይ
4 жыл бұрын
አሜን።ዝማሬ መላዕክትን ይልሰማልን
@tsigefereja762
2 жыл бұрын
tabsuale enbaye sheshtual mekeraye zemare melakt yasemalen, egziabher yakberelen, bebetu yastenalen!🙏
@arsemahabeshawit7286
3 жыл бұрын
ታብሱአል እንባየ ሸሽቱአል መከራያ ማርያም ማርያም እያልኩ እረ ስንቱን አለፍኩ በእመቤቴ በቅድስት ድንግል ማርያም አማልጅነት 🙏🙏🙏
@mmamayayele7028
3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ድንቅ ዝማሬ ሙልቀን የተዋህዶ ኮኮብ አሁንም ጥበቡ በረከቱ ረድኤቱ አይለይህ የኔ መልካም ❤❤❤❤💒💒💒🤲🤲🤲❤
@mekdiTube9047
2 жыл бұрын
አቤቱ የድንግል ማርያም ልጀ ሆይ ተዋህዶ ስላደርክኝ እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ እንደመሆን የእግዚአብሔር ልጀ የድንግል ማርያም ልጀ እንደመሆን ምን መታደል አለ እባካችሁ ተመስገን አምላኬ 🙏🙏🙏⛪⛪⛪እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ስላም ፍቅር አንድነት አድርግልን አሜን አሜን አሜን
@حليمهالخطيب-ش9ك
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋበረከቱን ያድልልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ጥኡም መዝሙር😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@fevenzewdu9749
3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ በቀንበቀን ይህን መዝሙር የሚያዳምጥ
@KelemAklil
3 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ታብሷል እንባዬ ሸሽቷል መከሪዬ ማርያም ማርያም እያልኩ እር ስንቱን አለፍኩ 😭😭😭😭😭😭 🙏🙏🙏
@አመለተዋህዶሐይማኖቴ
3 жыл бұрын
እፍፍፍ በማርያም ሁላችሁም ሽር ላይክ አርጉ እውነት ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ
@MaryaMr-b7m
4 күн бұрын
ቃለሕይወት፡ያሰማልን፡ወድማችን፡እድሜከጤና፡ጋር፡ትስጥልን፡የሁላችንም፡እባ፡ትብስልን፡አሜን፡አሜን፡❤❤❤❤❤❤❤
@hoorsaif5075
5 жыл бұрын
ታብሷል እንባዬ ሸሽቷል መከራዬ ማርያም ማርያም እያልኩ እረ ስቱን አለፍኩ እልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን 🙏🙏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@የsozዎችወዳጅ
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን አጥንት የሚያለምለም ዝማሬ ነው ድንግል ትጠብቅህ ወድማችን 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@negasihaftu7529
5 жыл бұрын
በህፃነንነቱ እግዚአብሔር ያደለው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tesfuteshoma6649
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Zemariy mlaket ysemalen 🙏🙏🙏🌹💐🌷🌺🌾💕💕💕💒💒💒👏👏👏
@ማርያምእናቴአንቺጠብቂኝ
5 жыл бұрын
አልጠግበው አልኩ በማርያም አንደበቱ ሲጣፍጥ ማርያም ሲላት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@KadiJasim-l5l
15 күн бұрын
ዝማሬ መላክ ያሠማልን ቃላት የለኝም ድንግል እናቴ እኔንም እርጅኝ👏👏👏👏🙏🙏
@ትግስትሰይፉ
5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እውነት ይሄ ልጅ ሚዘምረው ሁሉ የኔ ነው ሚመስለኝ በርታ ወንድማች ቃልሂወት ያሰልን
@ቃልየማርያምልጅ-የ1ፐ
2 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ዝማሬ ቃላት የለኝም ዝማሬ መላዓክት ያሰማልን ወንድማችን🥰🥰🥰
@abebaalemayo8164
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልል ዘማሬ መላክትን ያሳማልን ተባረክ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋሁን ያብዛልክ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ደንግልማርያምእናቴ
Жыл бұрын
ውንዲማቺን እግዝያብሄር ይጠብቅህ ቃለህይወት ያሰማልንበዘህ መዚሙር ከምር እፀናለሁ ታብሳል እንባየ ❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@ወለተማርያም-ዀ9ሸ
5 жыл бұрын
ዋውውውውውው ይሄ ዘማሬ ጠፍቶ ነበረ እንኳን በሰላም መጠህ 🙌🙌ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@selamloveteyeselamloveteye5691
5 жыл бұрын
AMEN Zemari melaykten yasmalen bebetu yatsn wenidemi demtsk wowe new Egziabher new yestek selezk Emebeten emeberhanen amesenebet!
@zahrasharw8977
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እግዚአብሔር ይብርክህ ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን💐💐💐💐💐💐💐እልልልልልልልልልልልልልልልል💐💐💐💐💐💐
@getenetgirma2435
5 жыл бұрын
አጥንት የሚያለመለም የመላእክት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በጣም ልብን የሚመስጥ መዝሙርነው ጸጋውን ያብዛልህ ወድማችን❤🙏
@yiftusradems8385
3 жыл бұрын
ታብሷል እንባዬ
@amanuelsisay4912
2 жыл бұрын
አለም ላይ ያሉ የቱም ቃላቶች አይበቁም አንችን ለማመስገን እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌺🌺🌺💒💒💒✝️✝️✝️
@workwuhaberehanu9826
3 жыл бұрын
ታብሷል እንባዬ ሸሽቷል መከራዬ ማርያም ማርያም እያልኩ ኧረ ስንቱን አለፍኩ!!! አቤት ሰው ቢሆን፣ ስንቱን ተሻገርኩት በአንቺ እናቴ ገመናዬን ሸፋኝ ነውሬን ሸሻጊ ሀጢያቴን የማትጠየፊ የመስቀል ስር ስጦታዬ ነሽ!
@HiwotEseye
21 күн бұрын
ማነዉ ይሄን መዝሙር ሲሰማ እሚያለቅሰዉ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 😭😭😭😭😭😭
@እግዚአብሔርፍቅርነው-አ8ጰ
3 жыл бұрын
ለወንድማችን ሙሉ ቀን ዘማሪ መላዕክት ያሠማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ከጤና ያድልልን የእመቤታችን ረደአተ በረከቷ በሁላችን ይደረ
@jhfyh3350
Жыл бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ 👏👏👏👏👏
@akiyamos9167
5 жыл бұрын
ስለ መልካም አስተያየታችው እና ምኞታችው እጅግ እናመሰግናለን ሰብስክራይብ ያላደረጋችው ሰብስክራይብ ብታደርጉ ይበልጥ ያጠናክረናል
@dodygebre7143
5 жыл бұрын
Akiyamos አኪያሞስ Amen Amen 🙏
@mulukenkebede9965
4 жыл бұрын
ይህንን መዝሙር ያያችሁ ዉድ ክርስትያኖች አዲስ የዩቲቭ ቻናል ስለከፈትኩኝ ገብታችሁ ቤተሰብ እንድትሆኑ በትህትና እጠይቃቹሀለዉ ሙሉቀን አልረሳዉም ብላችሁ ታገኛላቹ
@SejeeSselamiS
4 жыл бұрын
ወንድማችን ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ ስዴዉን መግዛት እፈልጋለሁ የት ነዉ የማገኝዉ?
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጘ9ሸ
4 жыл бұрын
አኪያሞስ በሰው ድካም እና በሰው ላብ መዝሙር እደምነግድ ተደርሶብሀል ዋ የዛች የፍርድ ቀን አስብበት
@betiynigus1298
4 жыл бұрын
Leba neh esh besew dikam yeminegid leba kifeyawen lemn alisetachehu
@እናቴአርሴማቅደሚልንበመገ
Ай бұрын
እልልልልልልልልልልል 👏 አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🤲🤲🕊️🕊️🕊️🌹🌻🌻🌼🥀🥀🌾
@zeletak123.keberat
3 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ይሄን መዝሙር ስሰማ እንባዬ ይመጣል እመቤቴ ትጠብቅህ
@kanchuhusen7460
5 жыл бұрын
ታብሳል እንባዮ ሸሽታል መከራዮ ማሪያም ማሪያም እያልኩ እረ ስንቱ አለፈኩ ዝማሬ መላዕክት ያሰማል ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ድንግል ትባርክልህ!!!
@አባይየማሪያምልጅ
3 жыл бұрын
ወድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት አጥት የሚያለመልም መዝሙር ነው ፀጋውን ያብዛልህ🙏⛪⛪⛪💚💛❤
@اخلاصالشمالي
5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ⛪⛪⛪
@የዙፋንየቅዱስጊዮርጊ-ኀ9ኸ
5 жыл бұрын
ታብሷል እንባዬ ሸሽቷል መከራዬ ማርያም ማርያም እያልኩ እረ ስንቱ አለፍኩ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏😍😍
@mekdesalebachewu6092
5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ን ያሰማል ውንድሜ ፀጋውን ያብዛልን በእውነት በእንባ ነው የጨረስኩት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ሥደቱማህተቤንአጠበቀው
5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወድማችን በቤቱያቆይህ
@እናቴአርሴማቅደሚልንበመገ
Ай бұрын
አሜን አሜን 🤲 ቃለህዎትያስማልን ፀጋውን ያብዛላልህ ወንድማችን 🙏 እመብርሀን ታበርታህ
@እናቴአርሴማቅደሚልንበመገ
Ай бұрын
❤❤❤❤
@aziti3837
5 жыл бұрын
ሁሌም ሠምቸ የማልጠግባቸው ዝማሬዎች ቢኖሩ የዚህ ወንድም መዝሙራት ናቸው። እግዚአብሔር እድሜ ማቱሳላ ይስጥልን 👏👏👏❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@ab-jr3he
3 жыл бұрын
ልልልልል ልልልልልልልል ልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን የኛ እቁ
@saytsayt164
5 жыл бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እስዋ ያመን ማንም አፍሮ አያቅም
@metikoket
8 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ልብ የሚነካ መዝሙር ነው
@hlifitberhe1087
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሳማልን ወንድማችን ታብሳል እንባየ ሸሽታል መከራየ ማርያም ማርያም እያልኩ እረ ስንቱን አለፊኩ አሜን
@berekeroneove8948
2 жыл бұрын
ማርያም ማርያም እያልኩ አረ ስንቱን አለፍኩ አሜን
@zendirosyigermal1523
4 жыл бұрын
አዳምጬም የማልጠግበው ዝማሬ ነው በውነት ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን ወንድሜም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@ማሬየራያዋ
2 жыл бұрын
እኔም በዲንግል ማሪያም ብዙ መከራ አልፌአለሁ 😭😭😭😭😭
@bintmensuryoutubeetio9088
5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን ዘማሪ፣የተዋህዶ ልጆች ስለቤተክርስቲያን ተግተን እንፀልይ፣እግዚአብሔር ትንሳኤዋን ያሳየን
@ባልማትቡዋምድያ
3 жыл бұрын
Elllllllll ellllllllll elllllllll zemari melaktin yasemalin yagalgilotikin indme e/r yarzimilek
@jerisalemgetu7271
5 жыл бұрын
እናቴ ምርኩዜ ወላዲተ አምላክ እመ ብዙሀን 😘🙏🙏❤❤
@ወለተሰበትእናቴነሽማርያም
Жыл бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ወድማችን በድሜና በፀጋ ተባረክ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 💚💛❤💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘
@የፍቅርጉዞድንግልንይዞ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አማኑኤል በፀጋው ይጠብቅልን
@Agsgf-n5o
Жыл бұрын
ብሠማው ብሠማው እማልጠግበው ሞዝምርነው ❤❤ማርያም❤❤ስንቱን ነገር ያሣለፈይኚ እናቴ ለኔልዮናት ዝማሪ መላአክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@ንሴብሖለእግዚአብሔር-ሸ8ቘ
5 жыл бұрын
ጥዑም ዜማ በእውነት ወንድማችን አጥንትን የእሚያለመል የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን
@hanahaila5173
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት የሰማልን ወድ ወንድማህችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@ፀዋርኩንልበይ-ቘ4ተ
5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመቤቴ ማርያም ለኔ ልዩ ናት ምን ብየ እንዳመሰግናት አላቅም እናቴ ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ለስምሽ ይሁን አሜን
@YishakLeta
6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግ/ር ፀጋህን ያብዛልን 😭😭😭
@saronsusu7856
5 жыл бұрын
በጣም ምፈልገዉ መዝሙር ነዉ ዜማዉ ትንሽ ....ምስጋና ስለሆነ ግን ከፍ አለ ዝቅ አለ ማለት አይጠበቅም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቱ በቤቱ ያጽናቹ
@TigistMuluken-s2s
Ай бұрын
እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ከመከራ ከችግር ከመሰናክል ከዲያብሎስ ወጥመድ የምንሸጋገርብሽ የሕይወታችን መርከብ ክብር ምስጋና ይድረስሽ
@mohammedgata693
5 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልን የድንግል ልጅ መድሐኒያለም ለውንድማችን አሜን ፫
@የማርያምልጅነኝ-ሐ9መ
3 жыл бұрын
ታብሷል እንባየ ሸሽተዋል መከራየ ማርያም ማርያም እያልኩ እረ ስንቱ አለፋክ እዉነት ነው ወንድሜ ቃለ ዝማሬ ያሰማልን በርታ በጣም ነው የምንወድህ 🙏🙏🙏
@ወለተሃናየማሪያምልጂነኝ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን ወድማችን ተባረክ
@azebnigatukwt4913
5 жыл бұрын
ዝማሬ መላክእት ያሰማልን በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነዉ ወንድሜ ዘመንክ ይባረክ
@ErstesemewFente74-x8c
9 күн бұрын
እመአምላክ ወላዲተ አምላክ ስደተኞችን ልጆችሽን ለደጅሽ አብቂን አንች ጠብቂን እባየን መቆጣጠር አቃተኝ ለዘማሪ ዝማሬ መላይክትን ያሠመማልን ያገልግሎት ዘመንን ያርዝመምልን ተስፍ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስል አሜን አሜን አሜን
@FirewoyinigetachewWegassa
6 ай бұрын
ልቤን ነው ሚ በ ላኝ ከየ ት መጣ ሳል ል በ ንባ ነው ምታ ጠ በው እናቴ እንደ ኔ ይወደደችው ሰው ያለ እስከማይ መ ስለኝ ድረስ ነው ከጎኔ የሆነች ው እመ ብርሃን ፍቅሯ ን ታፍስስ ብህ ወንድሜ ዝማሬ መላክትያሰማልን በጣም ነው ምውድህ ረጅም ያገልግሎት ዘመን ይጨ መ ር ልህ
@አምነት
2 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን 🥰🥰 ጠዑም ዝማሬ 🤲🤲🤲አግዚአብሔር ይጨምርልህ
@ገሊላአጥላዉ
5 жыл бұрын
ስጠብቀዉ ነበር ደስስስስስስስ ሲል መንፍስን የሚፅናና ልዪ ዝማሬ ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን
@hibistasassahegn6302
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ዲ/ን ሙሉቀን ከበደ በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነዉ ወንድሜ - የማይጠገብ ወንድማችን በፀጋ በጥበብ ይጠብቅልን ያቆይልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ 👏👏👏👏👏👏👏 አሜን
@shashef7715
5 жыл бұрын
tabeswal enibaye sheshitewol mekeraye maariyem maariyem iyaleku ere setun alefeku maariyem maariyem iyaleku ere setun alefeku zemare melketin yasemalin wedemachen egzabher be betu yanurrr
@bitibiti9273
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያጻነህ
@mariamawittekelemariam1662
Жыл бұрын
ሙሉዬ ተባረክልን ዝማሬዎችህ ሁሉ ነፍስን የሚያረሰርሱ ዘመንክ ይባረክ 🙏🙏🙏
@ዜድነኝየጎብየዋ
5 жыл бұрын
ታብሶን እንባየ ሸሽቶን መከራየ ማርያም ማርያም እያልኩ እረ ስቱን አለፍኩ አጥንት የሜያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@Oneday-d3x
Жыл бұрын
የስደት እህቶቼ ማነው እንደኔ ለራስ የተዘመረለት እየመሰለ ያለው ኡፍፍ 😭😭
@mebameba6535
5 жыл бұрын
ስወድህ እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ደሥስ ሚል ዝማሬ ደሥስ ከሚል እርጋታ ጋር እውነት ሁሌም ዝማሬዎችህ ድንቅ ናቸው ፀጋውን ያብዛልህ
@banarahwa5346
4 жыл бұрын
መባ meba እሀቴ በናተሽ ከቻልሽ ይህ መዝሙር ጽፈሽ መላክ ትችሊ ኣለሽ እንዴ አኔ ብዙ ኣደለሁም ኣማረኝ እና በናተሽ ታባበርኝ
@እመቤታችንታማልዳለች
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 👏👏👏👏👏👏✝️✝️✝️✝️
@saranigatu6037
5 жыл бұрын
አዎ ታብሷል እንባዬ እመቤቴ ስምሽ ምን ያክል ሀይል አለው እናቴ ወንድሜ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@mimimmm1972
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤 እእልልልልልልልልል እመብርሃን የአምላክ እናት ታበርታክ ዝማሬ መልአክት ያሠማልን 💒🙏🙏🙏
@zinazina5985
5 жыл бұрын
ታንብሶአል እንባየ ማርያም ማርያም እያልኩ አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@gedam2489
2 жыл бұрын
እልልልል⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏🥰🥰🥰ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናቴ እመብርሃን እመአምላክ ወላዲት አምላክ አደለም ለኛ ለልጆቿ ለናቋትም አባሽ ናት ምንይሳናታል እመአምላክ ማርያም ማርያም ማርያም ⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@mahilove8711
5 жыл бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እመቤታችን ታርዝምልህ ⛪⛪⛪👏👏👏👏👏👏👏
@tigisthabtamu8665
2 жыл бұрын
ዘማሪ መላክ ያሠማልን ወድማችን 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏💐💐❤❤❤❤❤❤❤❤ እመብርሀን ትባርክህ እዴት ደስ ይላሉ መዝሙሮቹ👏👏👏👏👏👏❤❤❤
@መቅደስየማርያምልጅ-ዠ9ቀ
5 жыл бұрын
ታብሷል እባየ ሸሽቷል ዝማሬ መልእክት ያሰማል
1:21:25
የዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ ከቁጥር አንድ እስከ ኮሌክሽን ያሉ ዝማሬዎች
Muluken Kebede አረሳውም
Рет қаралды 137 М.
6:51
Very touch Orthodox Tewahedo Mezmur By Zemari Muluken
Hareg Media
Рет қаралды 22 МЛН
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 154 МЛН
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 15 МЛН
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 39 МЛН
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 17 МЛН
5:34
"በዋጋ ገዝተኸኛልና"-ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ (ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዝማሬ) | ቤተ ቅኔ - Beta Qene
ቤተ ቅኔ - Bete Qene
Рет қаралды 1,4 МЛН
56:53
🔴አዲስ ስብከት 🔴 "ምስክሮችህ ድንቆች ናቸው " መጋቤ ሃይማኖት መምህር ኢዮብ ይመኑ | @TemroMedia
ተምሮ ሚዲያ - Temro Media
Рет қаралды 44 М.
6:35
Ante yelibe geta , zemary hawaz tegegne (dyaqon) song. ye erefte bota vol 2 አንተ የልቤ ጌታ
ሃዲስ ኪዳን ዘኦርቶዶክስ ZEMARI HAWAZ TEGEGNE
Рет қаралды 2,3 МЛН
24:27
ትዳርና አዳር !! ❤ አዲስ ምርጥ ገጠረኛ ድራማ።
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 1,8 М.
12:37
ስድቤን አርቀሽ ነውሬን ሸፈንሽው || በዘማሪት ብሩክታዊት ንጋቱ@21media27
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 2,5 МЛН
5:30
Ethiopian orthodox mezmur || አላማርርም በሆነውZemari artist Yegerem Dejene & Memeher Heruy Alemayehu 2020
TABOR ታቦር TUBE
Рет қаралды 4 МЛН
9:52
🔴 ማረኝ / ወዴት እሄዳለዉ / የገዳም አባት የዘመሩት ልብን የሚነካ መዝሙር / #mezmur #orthodoxmezmur #mezmurorthodoxethiopia
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
Рет қаралды 46 М.
55:11
4ቱ የፆም ፈተናዎች||እጅግ ጥዑም ስብከት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma New sibket #tmh
መለከት ዘተዋሕዶ Meleket ze-tewahdo
Рет қаралды 43 М.
7:07
ላገልግለው ዘማሪ ሙሉቀን ከበደ (አልረሳውም) - ከኢትኤል ዘኦርቶዶክስ
ኢትኤል ዘኦርቶዶክስ - Eteal ZeOrthodox
Рет қаралды 177 М.
7:22
⭕️እንኳን አደረሳችሁ “እንደ ልጅነቴ” በዲ/ን ዘማሪ ሙሉቀን ከበደ|Muluken Kebede አረሳውም
Muluken Kebede አረሳውም
Рет қаралды 141 М.
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 154 МЛН