እነዚህን ነገሮቻችሁን ለሰዎች ይፋ አታርጉ ..Keep this 4 things private

  Рет қаралды 68,081

Kirubel Ahadu

Kirubel Ahadu

Күн бұрын

Пікірлер: 395
@HilinaSolomonLinasol
@HilinaSolomonLinasol 2 ай бұрын
i can say my husband is the real man from now on today i can say he is the best according to your speech
@tube-de8eq
@tube-de8eq 8 ай бұрын
Exactly ሰይጣን የልባችንን ሀሳብ የማወቅ ስልጣን የለዉም። ልብና ኮላሊት የሚመረምር እግዚአብሔር ነውና። ሀሳብህን ብትናገር ግን ቅናተኛ ነውና ከፊት እየቀደመ እንቅፋት ይሆነሃል። ሌላው ይቅርና የገዛ ወንድሞችህን እንኳን ፈተና ሊሆኑህና ሊሸጡህ ይችላሉ። ቅዱስ ዮሴፍ ህልም ስያልም ለአባቱ ለቅዱስ ያእቆብ ሲነግረው ቅዱስ ያዕቆብ ለወንድሞችህ አትንገራቸው ብሎ አስጠንቅቆት ነበር ዮሴፍም ግን አርፎ አልተቀመጠም፡፡ እየሔደ ሕልሙን ይነግራቸው ነበር፡፡ ስለ ሕልሙም የበለጠ ጠሉት ይላል፡፡ ወዳጄ ሕልምህን ዝም ብለህ ለሰዎች አትናገር፡፡ ህልም ሲባል ተኝተን የምናየው ብቻ አይደለም፡፡ ራእያችን ተስፋችን ፤ዕቅዳችን፤ ሀሳባችን ማለቴ ነው ይህንን ሲያውቁ የሚንገበገቡ የዮሴፍ ወንድሞች በየዘመኑ አሉ። ምንም ነገር ሳታደርግ እንኳን "ለምን አለምከው?" ብለው ጥርስ ይነክሱብሃል፡፡ ዮሴፍ ግን ይኼ ስላልገባው ነገራቸውና ለባእድ አሳልፈው ሸጡት አያሳዝንም እኛም ህልማችን ሀሳባችን እቅዳችን ተስፋችን ራእያችን ዝም ብለን እንደ ዮሴፍ በየዋህነት የምንናገር ከሆን እንግዲህ ብዙ ፈተናዎች ይጠብቁናልና የዮሴፍ አምላክ ይጠብቀን፡፡ ኪራዬ በደብ በሚገባን መጠን ገልጸሀዋል እናመስግናለን ወንድማችን❤
@Paradise_Mez
@Paradise_Mez 8 ай бұрын
What a great point of view you have
@Tin770
@Tin770 8 ай бұрын
Be tikikelll ........
@ساره-س7ث4ق
@ساره-س7ث4ق 8 ай бұрын
ዋው በትክክል❤❤❤❤👏👏🙏🙏
@MULUTSEGAW-nh7nw
@MULUTSEGAW-nh7nw 8 ай бұрын
እኔ ልምከርሺ ካሎለድሽ ግቢ ዉለጂና ተመልሰሺ ተሰደጂ ለልጂሽ ስትይ ስደቱ እስኪሰለችሺ ኑሪ በቃ
@እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ
@እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ 3 ай бұрын
እዉነት ነዉ❤❤❤❤❤
@Susu-f1y6g
@Susu-f1y6g 8 ай бұрын
ስደትን የምወደው እንዳተ አይነት ምርጥ አነቃቂዎችን አስተዋውቆኛል❤
@HalimaBint-z1q
@HalimaBint-z1q 8 ай бұрын
እኔ መንገድ በሄድኩ ቁጥር እፈልግ ነበር አዬ ልጅነት ሁሌም የምታነሳቸው ሀሳቦች አንጀት ያርሳሁ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ብሩህ አዕምሮ ❤
@EmuAmar3522
@EmuAmar3522 8 ай бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ ስኮምት ምርጥ ልጅ ነህ በርታ።እስኪ ለኛ በሰው ሀገር ለምንከራተት የሆነ ምክር ስጠን ብዙ ግዜ ሀገር ለመግባት በጣም እንቸገራለን ።ምን ይዥ እሚባል ነገር አለ ከዛም አልፎ ሀገር ምን ልሰራ😢😢ብቻ ብዙ ነገሮች አሉ ከምንም በላይ ግን የስለንቦና ችግር ያለብን ይመስለኛል
@defartubeone5258
@defartubeone5258 8 ай бұрын
Enam melsyatahultnew😢
@SaraAhmeeed
@SaraAhmeeed 8 ай бұрын
thank you kiru
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ 8 ай бұрын
ብሎክ ነበር ማረግ ለኪራማ ሁሌም ስታዩ ኮሜንት ስጡ😍 ደግሞ ቀልድ ነው የው ሁሌም ጻፊ /ፍ
@seada9327
@seada9327 8 ай бұрын
በማንያዘዋል ፔጅ ያወራዉን አድምጪ የተግባር ሰዉ ከሆንሽ እኛ ችግራችን ከወሬ አናልፍም
@huloode
@huloode 8 ай бұрын
ይሄ ለኛ አይሆንም አሉሺዴ እርዕሱን የአረብ ሀገር ሴት ብሎ ካልፃፈዉ ብለሺ ነዉ ምነዉ አች ዝቅ አረግሺንኮ ስዉኮነን ሁሉንም መማር እንፈልጋለን የኛ ምኞት ትዳር ይዞ መዉለድ ቤት መስራት ከሌ ወሌ አለ አረብ እኔ የአረብ ሃገር ሴት አይደለሁም የኢትዮጵያ ሴት ሆ በየኮሜቱ አበዛችሁት የምር
@millala7327
@millala7327 8 ай бұрын
አው ልክ ነው ኪራ በዚህ ዘመን ከባዱ ነገር አለመታየት ነው ከራስ ጋር መነጋገር እና ዝምታ ክባድ ነገር ሆኗል የዘረዘርካቸው ነገሮች ሁሉ መነገር ይሌለባቸው ነገሮች ናቸው በተለይ ህልማችህንንማውራት ማልት በግዛ እጃችን ካሰብነው ነገር አንድ እርምጃ ውደኋላ መጓዝ ነው ብዬ ነው እኔም እማስበው እናመሰግናለን ኪራ
@YabseraWendemu-rh6ze
@YabseraWendemu-rh6ze 8 ай бұрын
በጣም ትክክል ነው ሁሌም ስናወራው ይከሽፋል ሁሌ ሚገጥመኝ ነገር ነው በጣም ግልፅ መሆን መጥፎ ነው እውነት ነው ኪራ ልዮ ❤❤❤
@EgzuNgu
@EgzuNgu 8 ай бұрын
kira ፕሮግራሞችህን በጣም አደንቃቸዋለሁ ከልብህ ነው የምታወራው ያለህ energy ከውስጥህ እንደሚመነጭ your act አነጋገርህ ያስታውቃል።ከአንተ በጣም የተማርኩትና እየተለማመድኩት ያለሁት ነገር አስተውለህ ትናገራለህ እና ደግሞ አቋምህ የሚወላውል አይደለም even በተለያዩ ሌሎች ካንተ tube ውጪ በምታደርጋቸው ቃለ መጠይቅ ላይም አቋምህን interview ወይም ሌላ ነገር አይቀይረውም ።የ AASTU ተማሪ ነኝ ከጥናት በኋላ አንተ የምተለቃቸውን videos ሕይወቴ ውስጥ ለውጥ ለማምጣት እጠቀምባቸዋለሁ።በጣም ትለይብኛለህ አክብሮትህ ስትናገር ያለህ ጥንቃቄ ዋው ያስቀናል።በጣም አከብርሀለሁ
@kirubelahadu
@kirubelahadu 8 ай бұрын
Thanks means a lot 🙏 thank you
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h 6 күн бұрын
💚💛❤🙏ወንድማችን እንኳን አደረሰክ🙏ለሁላቺን መልካም በዓል🙏እግዚአብሔር የአመት ሰዉ ዪበለን🙏💚💛❤
@Hanansiyu
@Hanansiyu 6 күн бұрын
ለኔ እናቴ ያሰብኩትን አሳክቼው እያየች እንኳን አታምነኝም 😅 አሁንም እዳከስሪ እዳትወድቂ አንቺኮ ገና ነሽ ጠንካራ አይደለሽም ምትለው ነገር በሰአቱ ቢያስከፋኝም እናት ስለሆነች ልክ ነች የኔ ናፍቆት😢❤
@eseyemekeds7433
@eseyemekeds7433 6 күн бұрын
ጀግናው ወንድማችን በርታ ድንቅ ትምህርት ነው
@NuhaminYeshiwas-i1x
@NuhaminYeshiwas-i1x 4 ай бұрын
እንደዛሬ በ ብዛት ቪዲዬችህን አይቼ አላቅም በዉነት በጣም ደስ እሚሉ እሚያስተምሩ ሀሳቦች ናቸዉ እግዛብሄር አቅሙን ጨምሮልክ ከዚህ በላይ እንድትሰራልን ምኞቴ ነዉ 🙏🙏🙏🙏
@seni194
@seni194 8 ай бұрын
ወደ ሚዲያ ያመጣህን ፈጣሪን አመሰግነዋለሁ እሚገርም አስተሳሰብ ነው ያለህ በርታልን ወንድማችን ተከታይህ ነኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜንት ስፅፍ
@WwHh-fz2vr
@WwHh-fz2vr 8 ай бұрын
አሳብህ ሁሉ ትክክልነው ግን አታንዛዛም ቀጥታ ወደገደለው ይሄ ነገርህን እወደዋለሁ
@MulubrhanMulubrhan
@MulubrhanMulubrhan 7 ай бұрын
ልጅ እያለሁ መንገድ ላይ 100 ብር ባገኝ እል ነበር😂 በእውነት። በርታ ቪፍዮዊች በጣም ነው ማደምጣቸው ያበረቱኛል🙏
@EmebetTadeleSntayehu
@EmebetTadeleSntayehu 5 ай бұрын
ተባረክ የምታስተምርበት መንገድ በሚገባ መልኩ ነው ይሄ መባረክ ነው
@konjokonjo4190
@konjokonjo4190 3 ай бұрын
ኪራ እግዚያብሄር ዘመንክን ሁሉ ይባርከው ምርጥ ምክር እውቀት ነው የሰጠከን እናመሰግናለን ግን በኔ የዸረሰ ነገር ነው እኔ ከ10ስኬቶቼ ሀሉ 2ቱ ለዎቺ በማሴወቄ ገንዘቡ እያለኝ ማሳካት አልቻልኩም ለምን መሰለግ በግል ምኞቴን ስራዬን ደጋግሜ በማውራቴ ነው
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 3 ай бұрын
እውነት ነው ምንም ጥያቄ የለውም ሚደያ ላይ የወጣ ነገር ምንም ቢሆን በረከት የለውም ሁሉንም በልብ በተግባር ነው የሚሻለው ጠንካራ የሚሆነውም ያ ነው👌👍 ኪሩና መልህቅ ትመቹኛላችሁ በቃ የልቤን ነው ምትናገሩት👍
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 7 ай бұрын
የተናገርከው ትክክል ነው ግን በጣም አምነህበት ከሆነ የምትጀምረው በምንም ተአምር ምንም የሚገድብ ህ የለም እምነት አላማ በራስ መተማመን ካለህ የሰው ወሬ ኮተት የሰው ሊገድብህ አይችልም እኔ ያጋጠመኝ ስለ ሆነ ነው የትርፍ ሰአት ስራ የጀመርኩት ምርትን ማስተዋወቅ መሸጥ የመሳሰለ ነው እና እንደውም አጠነከረኝ እውነተኛ ጓደኞቼ ናቸው የምላቸው የነበረ እንደ ወንፊት አጥርቶ ነው ያሳየኝ እና የማያስፈልጉ ወደ ጎን ትተህ መጓዝ ነው እና ወንድሜ በትክክል ገልጸከዋል ❤
@haytomer9818
@haytomer9818 8 ай бұрын
እሰከዛሬ ከሰማሁት ለየት ያለ በደንብ የሚገባ ምርጥ አቀራሩብ በተለይ መቶ ፐርሰነት ልክ ነህ ሰይጣን በልብ የሚታሰበዉን አያቅም
@Sgh1-pj2ec
@Sgh1-pj2ec 8 ай бұрын
እውነት ነው መልካም አገላለጥ :እኔም የምያምንበት ሃሳብ ተናገርህልኛል እሰይ ፈጣሪ እውቀትህ ይጨምርልህ :እንወድሃለን በርታ
@EdenGashew
@EdenGashew 8 ай бұрын
ምክሮችህ በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ናቸው ኪራ በርታ
@TigistGeteye-l6j
@TigistGeteye-l6j 2 ай бұрын
በጣም ምርጥ ልክ እንደ ወንድም መካሪያችን በአንተ የተነሳ የብዙዎቻችን ህይወት ተቀይራል እናመሠግናለን በርታልን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣምምዠ ነው የምወድክ
@emamytefa529
@emamytefa529 8 ай бұрын
በጣም ጥሩና መሆን ያለበት ነገር ነው የተናገርከው ሁሉም መሬት ላይ ያለ ሰሩ ወይም ትክክለኛ አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች እሚጠቀሙበት ሀሳብ ነው እናመሰግናለን
@TeddiTeddi-g2c
@TeddiTeddi-g2c 3 ай бұрын
በጣም ነው ምናመሰግነው Kirubel ወንድማችን በርታልን
@MeseretMelkamu-uh7jr
@MeseretMelkamu-uh7jr Ай бұрын
Kirubel you are so amazing ,but you know what is the problem you afraid of passing others thought is becuase you are intelligent.... thank you
@Tikiklshamena
@Tikiklshamena 5 ай бұрын
Thanks abate bertalign🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@burtukanaseffa6587
@burtukanaseffa6587 2 ай бұрын
Kiru raseni yagengewuti bate video wochi wesxi newu thanks
@eyesusgetanew4346
@eyesusgetanew4346 8 ай бұрын
Waw Egziabher zemnhen yebarek bible yedegfehal seyetan yeaafachenn enjee elebachenen ayaweqm berta 💪 ❤
@medinaali3925
@medinaali3925 8 ай бұрын
ጥሩምክረነው በሠማናው የምንጠቀምበትያረገን
@VmvGjg
@VmvGjg 5 ай бұрын
ኪራ ሁሌም የሚገርመኝ ሀሳቦችህ ሁሉም ይስማሙኛል በርታ ቀጥልበት ለማለት ነው🙏🙏🙏
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 8 ай бұрын
ኪራዪ እናመሰግናለን ወሳኝ ነጥብነው ያስተማርከን ❤
@HannanAbdulhafiz
@HannanAbdulhafiz 3 ай бұрын
Yasebkbt. Bota Bselam. Lmeders. Kfelk ekdehn lmanm atenger Nebyu mohamd selam. Bsachew lay yhune
@Salimar-v1y
@Salimar-v1y 8 ай бұрын
በጣም ጥሩነገር ነው የነገረኝ ጎበዝ ኣተና ኤልሲ በርቱልን
@MuluAbrha-f7i
@MuluAbrha-f7i 6 ай бұрын
Excellent yehone hasab
@AbduJemal-n8e
@AbduJemal-n8e 2 ай бұрын
Kira wendmachin allah ewuket yichemerelih Bicha mnm malet yikebdengal ante betam tileyaleh
@LeenOoo928
@LeenOoo928 6 ай бұрын
Betam desii yilal betam eketatlhalew God bless you
@KalDemisse
@KalDemisse 6 ай бұрын
በጣም ነዉ የምወድህ ምክንያቱም ጎበዝ ነክ
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 8 ай бұрын
በጣም ትክክል ነገር ነው ያካፈልከን ከምር የተሳሳተ ነገር እያረኩ ነው በደብ እዳስታውል ነው ያረከኚ ኪራየ ተባረክ በጣም ነው ምወድህ ቪድዮወችህ በደብ ገብተውኛል ዘርህ ይባረክ❤❤❤❤❤ የምር በልጅነቴ የማስበውን ነው የነገርከኚ በሳቅ ፋርስ አልኩ ኪራየ😂
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 2 ай бұрын
አስተዋይ ነህ በእውነት❤
@mikiyasmekonen1219
@mikiyasmekonen1219 Ай бұрын
Hulam des emilu topicochen tanesaleh bertalen brother 😍🤗
@AnielRedu
@AnielRedu 8 ай бұрын
ትክክል የኛ ሰው ማጣጣል ልሰራ ስነሳ በዚህ ግዜ ይሉሀል
@motishow7832
@motishow7832 3 ай бұрын
wusxen yalew hulu awerak! tebarek
@FhuegsjkdwY3ueyrew
@FhuegsjkdwY3ueyrew 8 ай бұрын
በጣም ትክክል ✅✅✅ብዙ ቪዶ አያለሁ ኮመንት ስፅፍ የመጀመሪያያየ
@UmRamadanKhs
@UmRamadanKhs 2 ай бұрын
የምትሰጣቸው ትምህርቶች በጣም ምርጥ ናቸው አድናቂክ ነኝ 🙏🙏🙏
@AdelahuShewangzawe
@AdelahuShewangzawe 8 ай бұрын
እሚገርም ሀሳብ ይህ ጉዳይ ከብዙ ሰዎች ሰምቻለሁ አንተ እንዳልከውም ከመንፈሳዊ አስተምህሮ አንፃር ብዙ ተነግሮናል ካንተ ስሰማው ግን አስተውዬው የማላውቀውን ለምን? እምትለው ቃል ላይ እንዳተኩር ስላረከኝ አመሰግናለሁ
@laliseeyeetewahidoliij2586
@laliseeyeetewahidoliij2586 4 ай бұрын
Waw mirt melekti new bewunet desbilogn new Yadametkut tebarek
@ChachaKhabira
@ChachaKhabira 8 ай бұрын
Endew mn largihe ante lij btm arif ngr nw yemitakerbilen thanks wendime❤
@Samraወለተማርያም
@Samraወለተማርያም 6 ай бұрын
ሠላምህ ይብዛ ብዙዎቻችን ይንን የመሠ ለ ምክረ ሀሳብ አጥተን ገደል ገባን መሠለህ በርታ❤️❤️❤️
@mesimesi5216
@mesimesi5216 8 ай бұрын
ዋው ጨዋታው ከልብ ጋር ነው እግዝያቤሄር yes 🥰🥰
@TIGISTMOGES-h7k
@TIGISTMOGES-h7k 3 ай бұрын
Very interesting, never missed one . Big respect from 🇨🇦 🙏🏾
@amansew
@amansew 8 ай бұрын
በቃ ምን ይባላል። ❤❤❤❤❤❤ ግሩም ነው!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@HanaDerbie
@HanaDerbie 8 ай бұрын
amaniyee
@kirubelahadu
@kirubelahadu 8 ай бұрын
thanks aman
@funnyvi106
@funnyvi106 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምርት የሰጠኸው
@Lulalulawit
@Lulalulawit 8 ай бұрын
Egziabher yebarekhe..kemer yehe tekekel new..yene bal yaregehe...Amen bel???❤
@MesaratMessy
@MesaratMessy 8 ай бұрын
ኪራ ያንተን ቪዲዮ ሳይ ቀድመህ ወደ ገደለው ስለምትገባ በጣም ደስ ይላል በርታ ወንድም አለም ❤
@GhGh-b8y
@GhGh-b8y 2 ай бұрын
ወይ ወድማቺ እዴት እደማደቅህ ሠላምህ ይብዛ በነገራቺን ላይ እኔም ማውራት አሎድም ግን አላሀምዱሊላ እስካሁን ያሠብኩት ያቀድኩት ሁሉ ተሳክቶልኛል ግን ትንንሽ እቅዶቸ ተንንሽ ነበር አሁን ግን ትልልቅ እቅዶቺ እያቀድኩ ነው ያአላህ አላህወይ አሳካልኝ ያረብ ያከሪም ያአላህ እቅዴን እዳሳካ ፍቃድህን እሻለሁ ያረብ ስላሳካህልኝ ስለሠጠሃኝም ስላደረክልኝም ነኢማ ሁሉ አላሀምዱሊላ ሡም አላሀምዱሊላ ያረብ💐💐💐💐💐🌸🌸🌸🌸🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐💐💐💐💐
@zubaidamoktar6083
@zubaidamoktar6083 4 ай бұрын
Dhuga ketti bro shexani Kan Afaan ketti male Kan Laphekeetti hin beku kanafu namatti odesun hin ta.u
@UmerKelil-x7x
@UmerKelil-x7x 8 ай бұрын
ክራ ፈጣሪ ይባርክህ ❤❤❤ You advised me a lot thank you so much my dear ❤❤Baayyee si jaallanna guddaa galatoomi🙏🙏ስለ university ተማሪ ዮነ ነገር ብትለን ደስይለኛል
@halimaabdurahman6277
@halimaabdurahman6277 8 ай бұрын
Geta Yebarekeh Yemwedeh wendem Agegnhuh sfelgeh ❤
@ZDALEMUዜድአለሙYouTube
@ZDALEMUዜድአለሙYouTube 5 ай бұрын
በትክክል ዝምታወርቅነውይባላል ክበርልን የልክአዋቂ
@LubabaUsin
@LubabaUsin 8 ай бұрын
በትክክል ነው ተባረክ
@Sendayo9
@Sendayo9 8 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ትእግስቱ ይስጠን ❤
@ferhiwotewnetu282
@ferhiwotewnetu282 6 ай бұрын
Bless you brother
@MatiMa-p3w
@MatiMa-p3w 4 ай бұрын
wowwwwww merte leje neh sewedeh arifi asetemari
@SehamSeham-ok6hh
@SehamSeham-ok6hh 5 ай бұрын
የምርጥ ጀግና ልጅ ነህ እውቀት ግን ስትሠጥ ከልብህ ሳትሳሳ ነው የምታካፍለን የምር እልሃለሁ አፕርሸት ❤
@ትግስትሙህዬአራጌ
@ትግስትሙህዬአራጌ 8 ай бұрын
አቀራረብህ በጣም ደስ ይላል በርታ
@zuzuየወሎልጂ
@zuzuየወሎልጂ 8 ай бұрын
ትክክል የኔ እቁ መምህር ቴኪው በጣም ትለያለህ ኪራችን
@zuriashzure3388
@zuriashzure3388 8 ай бұрын
ወይኔ በጣም ምትገርም ልጅ ነክ በእውነት ቃላት የለኝም ላንተ በእውነት ❤
@ጣፋጭዜናሻዎ
@ጣፋጭዜናሻዎ 2 ай бұрын
ትክክል ነህ እኔ የራሴን ስራ ልጀምር ፈልጌ ለአባቴ ሳማክረው ..ይሄ አይሆንም ..ዝቅ ብለሽ ለምን ትሰራለሽ..ይሄ ቢዝነስ ያከስርሻል ሲለኝ እየተውኩኝ ብሩን አጠፋሁት አሁን ግን ለማንም ሳልናገር በራሴ ስወሰን ለመክፈት 80% ተሳክቶልኛል
@sofiamohamed7979
@sofiamohamed7979 8 ай бұрын
ይመችህ ብሮየ
@YadiGuluma-k2i
@YadiGuluma-k2i 8 ай бұрын
I respect you kiraye you are my adviser
@simbootewahidoo4018
@simbootewahidoo4018 8 ай бұрын
እዉነት ነዉ ወንድሜ አመሰግናለሁ ❤❤
@Meba-21
@Meba-21 8 ай бұрын
Wow! yihe mikr endene yasfelegew yelem thanks betam 🙏
@meseretbegna4240
@meseretbegna4240 7 ай бұрын
እዉነትክን ነዉ ወድሜ!!!
@ethiopiahagere7625
@ethiopiahagere7625 8 ай бұрын
እውነት ነው ወንድሜ እናመሰግናለን❤🎉
@bireadane7843
@bireadane7843 5 ай бұрын
Great idea bro keep it up
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 2 ай бұрын
እውነት ነው ወንድሜ ለአፍ ጠባቂ ማኖር መታደል ነው ❤❤❤❤❤❤
@MekdesTeshome-q9t
@MekdesTeshome-q9t 8 ай бұрын
Egizabeher yistlin wendimachin betam liki nehi lene
@semirakemal3483
@semirakemal3483 8 ай бұрын
እስከዛሬየትነበርኩ ብዙእማርነበር ጎበዝነክዋውውው100%
@alemesoratube9648
@alemesoratube9648 8 ай бұрын
keru enkane basalame maxake merxe asetamareyachen rageme edema kaxana gare yesxeke❤❤
@stcstc546
@stcstc546 8 ай бұрын
ምርጥ ትምህርትነው ሳህ ትክክልነኽ❤
@ፍቅርየወሎልጅ-ዘ3ፐ
@ፍቅርየወሎልጅ-ዘ3ፐ 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ሰለምትመክረን🙏
@looneyloserlonlinless
@looneyloserlonlinless 7 ай бұрын
REALLY LEGENDARY MEN !!!
@QnEEN1709
@QnEEN1709 8 ай бұрын
እኔ ብዙ ግዜ ምድር ላይ እፈልግ ነበር😂 ግን ዛሬ በጣም ጀግና እና ታታሪ ሰራተኛ ነኝ ሁሉም ነብቶኛል በጣም ጣካራ ነኝ 17 አመቴ ሁሉ ነገር አለኝ ስራ የጀመረኩት 10 አመቴ ነው ግን ለውጥ ያሳየሁት 16 አመቴ ነው 💪
@Anna-i7u6m
@Anna-i7u6m 8 ай бұрын
ምንድነው ምስጥሩ እኔ 13 ዓመት ዱባይ ነኝ በ17 ዓመት ነው ከአገር የወጣሁት 😢😢
@misbakmohammed5592
@misbakmohammed5592 8 ай бұрын
ምንድነው በ10 አመቴ ጀመርኩ ማለት
@RinadKhatib
@RinadKhatib 7 ай бұрын
Kadada
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 7 ай бұрын
ሚስጢሩ ሰው ሳይሰማ ሹክ ይበሉኝ 👂
@MáĥiŤaďeĺe-n6j
@MáĥiŤaďeĺe-n6j 6 ай бұрын
​@@Anna-i7u6mኣይዞሺ እማ😓💔
@HalimetYasin
@HalimetYasin 3 ай бұрын
ኪራ ወለሂ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነዉ የምታነሳው እኔ ነገሮችን እጀምርና ግን ይሰለቸኛል እተወዋለሁ ምን ትመክረኛለህ
@crazyfacts6151
@crazyfacts6151 6 ай бұрын
ኪራ ከእስልምና መሰረታዊ ሀሳቦች ውስጥ " ኢህሳን " 3ተኛው ነው። ኢህሳን ማለት ደሞ አላህን እንደምታየው አድርገህ መገዛት ሲሆን ያን ማድረግ ደሞ ካልቻልክ እንደምታየው ሆነህ መገዛት። ይህን ያመጣሁት ለታይታ መስራትህን አቁም ያልከው ሀሳብ ላይ ነው። በኢስላም ትልቅ ወንጀል ነው ሰው እንዲያይህ እንዲህ እንዲልህ አድርገህ መስራት ከጥፋት እንደሆነ ያስተምራል። And keep going brother
@godislove1474
@godislove1474 8 ай бұрын
You are my best thank you so much for your advice and you are blessed and I love you your sister❤❤❤❤❤❤
@ቃልዬያባቷቅመም
@ቃልዬያባቷቅመም 8 ай бұрын
ትለያለህ የምር. የውስጤነው የተናገርከው👌👌በርታ
@lemlemtsegay-kz7ee
@lemlemtsegay-kz7ee 3 ай бұрын
🎉🎉ዋው ኪራጥሩ ሐሳብ ነው ሴክሪት የሆነ ነገር ጥሩ ነው ይሄንን ደጋፊ ነኝ ኪራዬ እኔ ሶሻል ሚዲያ ለመጀመሪያ የአንተ ሚዲያ ላይ ኮመት ስሰጥ በተለይ ሪሌሽን ሺፕ ላይ እምታስተምረው 100% ለኔ ትክክል ነህ ኪራዬ በርታ🎉❤🎉
@KiyaYeabatalij
@KiyaYeabatalij 8 ай бұрын
Betam kebad new yena yemtlew sew new enan maydegfeg gn alnagerm ❤fetari ybarkh
@BAKOS_TUBE
@BAKOS_TUBE Ай бұрын
wow you've a good perspective...
@alfiyaseid6042
@alfiyaseid6042 8 ай бұрын
KIRUBEL 👏🏾 ke germen teketatayeh neng arif Video new 🙏🏼🤗💚
@NerSeid
@NerSeid 5 ай бұрын
ሰላም ኪሩ እወነት ነው ስወድህ አላህ ይጣብቅህ❤❤❤ወንድሜ
@SeadaYimer-kv1qv
@SeadaYimer-kv1qv 2 ай бұрын
እውነት ልክ እደገኘነው አስበን እናውቃለን
@fitsumbizuneh8118
@fitsumbizuneh8118 8 ай бұрын
Yosef yayewin hilm lewendimochu bemenageru new bizu mekeran yasalefew hulem behoni zim bale afi zimbu aygebami
@KEFILMALEM-n6q
@KEFILMALEM-n6q 3 ай бұрын
Tenshe videoken betasaterw arif new😊
@senaittekle4307
@senaittekle4307 8 ай бұрын
Betam gobez neh. Tebarek
@ሀቢባ2580
@ሀቢባ2580 8 ай бұрын
በርታ በዚህ 2ወር ቢዚ ሁኘ እየተከታተልኩ አልነበረም ..ጎበዝነክ...የብር መፈለግ እኔማ የተቀበረም በርሚል አገኛለሁ እያልኩ ከብቶች ስጠብቅ አመድ ደፍተው መሬቱን ስንመታው ድምድምአሐ በርሚሉ እያልን ስንቆፍነበር የምንውለው☺️
@mogestibebu4931
@mogestibebu4931 8 ай бұрын
Thank u kiraye hulum lik nachew
@lovelovertube507
@lovelovertube507 8 ай бұрын
Thank you for great advice ❤
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
ይሄ  Challenge ለሴቶች ነው /ahadupodcast
11:06
Ahadu podcast
Рет қаралды 70 М.
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.