ዓለም በሀበሻ ሴቶች አብዷል! ድሬክ አብጃለሁ አለ ብዙዎች ወደኢትዮጵያ እንሄዳለን አሉ! August 11, 2024

  Рет қаралды 37,246

Tilet - ጥለት

Tilet - ጥለት

Күн бұрын

Пікірлер: 143
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 2 ай бұрын
ሊበክሏት ፈልገው ነው አገሬን ገደል ይግቡ
@genetabate45
@genetabate45 2 ай бұрын
ትክክል
@MelkamsewEngida
@MelkamsewEngida 2 ай бұрын
እኚ አጋንንታሞች
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 2 ай бұрын
በትክክል እኔም አላማ እዳለው ይሰማኛል
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله 2 ай бұрын
😢😢😢😢ሀገሬን ጠብቃት ያረቢ❤❤❤❤❤❤❤
@habtamubelete5794
@habtamubelete5794 2 ай бұрын
አዎ ኢትዮጵያውያን ውብ ነን። ውብ መሆን ነጭ መሆን አይደለም የራሳችን የሆነ ውብ ተፈጥሮ እንጂ።
@Asdf123-d2u
@Asdf123-d2u 2 ай бұрын
❤❤❤yes it is right👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍
@genetabate45
@genetabate45 2 ай бұрын
@@habtamubelete5794 ትክክል
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 2 ай бұрын
ግንኮ አማራና ትግሬ እጅጉን ቆንጆነው በይበልጥ ወሎየወች ❤❤❤ እኛ ሀበሻ ሰላም እንጅ መልክ አላነሰንም በዚሁልክ አሁን ተጨካከንእንጅ❤
@genetabate45
@genetabate45 2 ай бұрын
እዛዉ አርፈዉ ይቀመጡ ይችን የተባረከች አገር ሊበክሉአት ነዉ የሚመጡት.
@RuthHenok
@RuthHenok 2 ай бұрын
እውነት ነው እዛው እዛው በሀጢያት በደፈረሰች ሀገራቸው እዛው ይቀመጡ
@genetabate45
@genetabate45 2 ай бұрын
@@RuthHenok ትክክል
@KalkidanBelayenh
@KalkidanBelayenh 2 ай бұрын
​@@RuthHenokከእነሱ ሀገር የኛ ሀገር የኛ ሀገር የከፋ ነዉ እኮ የኔ እህት የወንድማችንን ስጋ እየበላን በዘር እና በኃይማኖት እየተበላላን ያለን
@RuthHenok
@RuthHenok Ай бұрын
@@KalkidanBelayenh በርግጥ ልክ ነህ
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 2 ай бұрын
💚💛❤️ 🧶ኢትዮጵያ እነዚህን የጭለማ አምላኪ ዜጎች፡ ስለ ውብ ሴቶቻችን እና አገራችንን እንዲበክሉ አንፈቅድም! በሩቁ ያድንቅ! ህዝቡ መጠንቀቅ አለበት! Tourist ለኤኮኖሚ ቢጠቅምም፡ ሌላም ብዙ ጉዳቶች ይዞ ይገባል። ይህን ህዝቡ። ጠንቅቆ መረዳት አለበት። *ጉዳቱ ብዙ ነው። አዲስ ነገር አይደለም፡ ከዱሮም ኢትዮጵያን ያደንቁ ነበር። ምን ታረገዋለህ! ውቢትዋ ኢትዮጵያ ነች።
@yemaryam-b5p
@yemaryam-b5p 2 ай бұрын
Ewnet new yemiwesdut binor new yezefenew
@girmaadamutafese2464
@girmaadamutafese2464 2 ай бұрын
We Ethiopian are 100% BLACK AFRICAN. ሀ ሁ ሂ ሃ ሄ ህ ሆ ፩ ፪ ፫ ፬ ፭ ፮ ፯ ፰ ፱ ፲
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ የሽርሙጥና ዝሙት ማስፋፍያ አደለችም !
@genetabate45
@genetabate45 2 ай бұрын
ትክክል
@HanaHana-p8h
@HanaHana-p8h 2 ай бұрын
Tebarek
@AlemeYeshiareg
@AlemeYeshiareg 2 ай бұрын
አለም፣በኛ፣ማንነት፣እና፣ታሪክ፣እያመነ፣እና፣እየተደነቀ፣እኛ፣ደሞ፣አሳፋሪ፣ስራ፣እና፣በማነነታችን፣እያፈርን፣ነው፣፣ብቻ፣ልቦና፣እና፣ማስተዋል፣ይስጠን፣፣🙏
@ezs530
@ezs530 2 ай бұрын
በጣም😢
@TrezaGetache
@TrezaGetache 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትከበር❤🥰
@DanielErdolo-nc5cv
@DanielErdolo-nc5cv 2 ай бұрын
Yes we are very beautiful people Ethiopia ❤️
@SaadaHagos-x9p
@SaadaHagos-x9p 2 ай бұрын
ከአፍሪካውያን ነጥለው ሊያጠቁን ነው የፈርንሳይን ሴራ ማወቅ አለብን እኛ አፍሪካዊ ነን
@jimihune9650
@jimihune9650 2 ай бұрын
የሀበሻ ሴትን የምትገዛ የምትሸጥ የምትለወጥ እቃ አደረካት እኮ አረ ለሴት ህቶችህ ክብር ይኑርህ
@Halima-dn9pj
@Halima-dn9pj 2 ай бұрын
አገራችንን እንዳይዘርፉን ፈራሁኝ
@YenenehMeba
@YenenehMeba 2 ай бұрын
እህቶቻችን አፍሪካዊ ናቸው እኛም አፍሪካዊያን ነን በምንም ነገር እኛን ካፍሪካ የሚለየን የለም
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 2 ай бұрын
አማኑኤል ሚባል የስነአእምሮ ሆስፒታል አለ እዛ ግቡ በላቸው!
@TsgeredaSeyfu
@TsgeredaSeyfu 2 ай бұрын
እኔ ግን ብዙም ደስተኛ አይደለሁም 😔ሰዎቹ ምን ኣሰበው ነው 🤔🥲
@elda554
@elda554 2 ай бұрын
እኛ ሞኝ ካልሆንን በስተቀር እነሱ ስለኛ የማያቁት የለም ዲኤንያችንን ጭምር አጥንተው ጨርሰዋል ያለንን የተፈጥሮ ሀብት አብጠርጥረው ያውቁቷል አሁን እንደ አዲስ ስለ ሀበሻ የሚወራው ሌላ አጀንዳ አለው ሞኝ ደሞ ያራግባል
@munamuna1301
@munamuna1301 2 ай бұрын
እኛ፥ሀሰሻውች፥በመልክ፥አድኛ፥ነን፥ከአፍሪካ፥እኛውሎየውች፥አዴኛ፥አልሀምዱሊላህ፥ዉብአርጎ፥ለፍጠርንጌታ፥ምስጋና፥ይገባዋሕ❤❤
@EliasTsegaye-l4r
@EliasTsegaye-l4r 2 ай бұрын
አዎ ምን ጥያቄ አለው !!! እንመጣለን የሚለው ሀሳብ ተቀባይነት አያገኝም የተደበቀ አላማ ስላላቸው
@almazbati2519
@almazbati2519 2 ай бұрын
ዶሮን አታለው ሊበላት ሲሉ ጅግራ ናት ይላሉ😅
@حياه-د4ح
@حياه-د4ح 2 ай бұрын
ኪኪኪ
@TizuNigussie-wy3my
@TizuNigussie-wy3my 2 ай бұрын
ኧረ ኢትዮጵያ ህግ የለም እንዳይመጡ እዛው አርፈው ይቀመጡ
@abdulazizalmaznaee4892
@abdulazizalmaznaee4892 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል በኑሮ ውድነት ውድ ብልግናን ስጋቸውን ይሸጣሉ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 2 ай бұрын
ይች ጠጋጠጋእቃለማሳትነው ሆሆ አፈልግም እዛው እዛው አፈልግም
@ZerihunAbebe-u7w
@ZerihunAbebe-u7w 2 ай бұрын
እኛ በዚች በጥቁር አለህጉር የምንገኝ. አፍሪካዊ ነ ን
@ዚዙtube
@ዚዙtube 2 ай бұрын
አወ እኛ ውብ አፍሪካዊያን ነን
@dinoramalhao5101
@dinoramalhao5101 2 ай бұрын
Hulum ager Konjo moltoal. Melk minm malet aydelem . Melkam migbar yibeltal le set lij. 😊
@halemtessema9256
@halemtessema9256 2 ай бұрын
ጆሮ የለንም ለእንዲህ አይነት በባለማወቅ የተሞላ ስለኢትዮጵያውያን የሚወራ ወሬ። ኢትዮጵያ በመልክ በጣም የተለያየ ህዝብ ያለባት ምድር ናት፣ እንዲሁም አፍሪካ በጠቅላላው የዘር ምላችን የተበሳጠረ ነው። አምባሳደሩ አቃላጭ ነው።
@tesg9551
@tesg9551 2 ай бұрын
No matter what, Ethiopians are 1000% Black Africans. One Africa!! Do not take any discriminatory comments.
@MulubrhanMatewos
@MulubrhanMatewos 2 ай бұрын
ጥቁሮች ነን ነን።
@AwolMohamedAwolWollommm
@AwolMohamedAwolWollommm 2 ай бұрын
Mashaallah ♥️ ♥️ ♥️ ♥️ ♥️
@AbdelazizNesdo
@AbdelazizNesdo 2 ай бұрын
ርካሾች የሀበሻ ሴቶች ያልቀመሰ ዜጋ የለም አሳፋሪ😅
@elaybright8884
@elaybright8884 2 ай бұрын
ድሬክ ይሁዲ ነው በዘሩ ይሄ ነው ሚስጥረ ዝም ብላችሁ አትጩሁ።
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 2 ай бұрын
ዛሬ ነው እንዴ የኢትዮጵያን ሴት ቁንጅና የተገለፀላቸው እነዚህ ጨምላቅች ከባህላች ከሀይማኖታች ለማሰናከል ብልግናቸው ለማስፋፋት ካልሆነ በስተቀር ምንም ጥቅም የላቸው
@ተሼ
@ተሼ 2 ай бұрын
ሀበሻ በእምነት በባህል በትዉፊት በወግ ፀንቶና ተከብሮ የኖረ ነዉ እኛ የአባቶቻችንን የያዝን ሰወች ማንም እንድያበላሻት አንፈቅድም። እናንተ የዉጭ ነገር የሚያምራቹህ በራሳቹህ የምታፉሩ ሰወች እረፉ። በተለይ በብሄር ከፋፉሎ የመጣበት አላስደሰተኝም። አወ እኛ ሀበሾች ቀይ ዳማ ስለሆን ከአፉሪካ መለየታቸዉ ነዉ። ግን ጋንቤላ ጉምዝ ደቡብን ሲያዩ አሀ አፉሪካ ናቸዉ ሊሉ ነዉ? 🤔
@ElsaHailu-id3ub
@ElsaHailu-id3ub 2 ай бұрын
Kedada! We are not better than anyone.
@Gejeraw
@Gejeraw 2 ай бұрын
viva ethiopian orthodox Bibel the currunt Agenda ethiopian orthodox Bibel
@Etiopa
@Etiopa 2 ай бұрын
ዶሮን ሲያታልሏት ነው ነገሩ እዛው ምድረ 666 ዘፈነ ብላችሁ ስቀጥል lA የዘፈነም አይመስለኝም ግን ይመችህ ሸቅል😂
@selammulatu3807
@selammulatu3807 2 ай бұрын
ዘፍኗል ,እኔም ልጄ አሰምታኝ ገርሞኛል😂😂
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 2 ай бұрын
አይ ጥንቃቄ ሊበሏት ያሏትን አሞራ ቆቅ ነሽ ይሏታል እኚ እርኩሶች አይናቸውን ያንሳልን
@ምስክያጀታና
@ምስክያጀታና 2 ай бұрын
አረ ብስምላ ኢኔ አንደኝ ሙንልምነኝ ሁሌታኝ ደግሙ ኢትዮጵያዉነኝ ሶስታኛ አፍርካዉኝ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 2 ай бұрын
ሙስሊም ነኝ አልሃምዱሊላህ
@tzitab8961
@tzitab8961 2 ай бұрын
በርታ
@michaelchristian754
@michaelchristian754 2 ай бұрын
አብዛኛው ኢትዮጵያዊ አፍሪካዊ ነኝ ብሎ አያምንም
@حياه-د4ح
@حياه-د4ح 2 ай бұрын
ውጮቹማ እኮ ልጆቻችንን ወርሰው ይሄው ሴቶች ተራቁተውላቸዋልኮ የእውነት ሴቱ ተገላልጦ ሲሄድ እምነቱንም ባህሉንም አስንቀው ሲመናቀሩ አፍራለሁኮ
@sphonetastic3796
@sphonetastic3796 2 ай бұрын
እሴይ ደግ እትዩ ወንዶች ጠግበቹሀል😂
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@zizitino6797
@zizitino6797 2 ай бұрын
ተው ተው ኢትዮጵያኖች ጥቁረንን ብለን አናውቅም አትዋሽ የአፍሪካ በዓል ላይ እንኳን ተገኝተን አናውቅም ጥቁሮች እንኳን እኛን እንዴት እንደሚጠሉን አታውቅም
@DagimSisay-cu4gz
@DagimSisay-cu4gz 2 ай бұрын
eya abesha nene Afericam aydelnm necim aydelm yerasachn coror yaln nen
@tigisit2534
@tigisit2534 2 ай бұрын
አንዲት ልጅ 666 የሆነ ሰው አገባች አርግዛ ስትወልድ ግን ግኡዝ ቅርጽ ያለው ወለደች ሰዉየው ደስ አለው እሷ ደነገጠች ከዛ እሷ አልፈልግም ስትል በቃ ወደ ሀገርሽ ሂጅ እኔ ልጄን አሳድጋለው እኔ ከ ኢትዮጵያ ዘር መዉለድ ፈልጌ ነው ወድጄ አደለም አላት በጣም ታማ መምህር ግርማ ናቸዉ ያጠመቋ ት እና መንፈሱን ያሸኙት ሴት ሌላ ዘጋ ስታገቡ ወደ እምነታችሁ አምጥታችሁ የ ቤተክርስትያን ጋብቻ ፈጽሙ
@selamlehagere7757
@selamlehagere7757 2 ай бұрын
ታድያ የፈረንሳዩ ኣምባሳደር ኣፍሪካውያን ኣይገሉም ማለቱ ለጥሩ ነገር ይመስልሃል?
@lulululu-ge6rg
@lulululu-ge6rg 2 ай бұрын
ምነው ሴት ብቻ የምታሣየው
@eg1890
@eg1890 2 ай бұрын
😂🤣
@Nethaniah21
@Nethaniah21 2 ай бұрын
We say black ourselves even though are beautiful
@EmbibalEmbi
@EmbibalEmbi 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@RtgfDghg
@RtgfDghg 2 ай бұрын
አንሰማችሁም በሉልን😂
@SelamKidane-r7c
@SelamKidane-r7c 2 ай бұрын
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 2 ай бұрын
እረ እዛው በጸበላቸው እነዚህ ኮተታሞችና
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 2 ай бұрын
በቃ ዉብ ናቸዉ በሉ ደግሞ ምን ቀራችሁ ይህችን ድሀ ዉብ አገር በዚህ ደግሞ መጣችሁ።
@esayasshonga7602
@esayasshonga7602 2 ай бұрын
tirumba
@MelatHaftey
@MelatHaftey 2 ай бұрын
Libelwat yefelegut ...
@JdjdjdHdhdj-m6l
@JdjdjdHdhdj-m6l 2 ай бұрын
ስትርነን አንላላጥም😅
@belaybelaya6605
@belaybelaya6605 2 ай бұрын
እውነት ነው ❤❤❤❤
@SarahTota-vg3gm
@SarahTota-vg3gm 2 ай бұрын
Bestemecheresham alem hulu wed Ethiopia!!! We are Africa 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hannatesfaye4918
@hannatesfaye4918 2 ай бұрын
❤😄👍😄
@znashchebero3313
@znashchebero3313 2 ай бұрын
Yha hulu yesatnaal gol be Ethiopia yemilew mesaf lay tsfal hagerachn libeklat new lnaskomew ygebal
@MekdiMekdi-gu5yq
@MekdiMekdi-gu5yq 2 ай бұрын
Wushet awerak Ethiopiaiwi Tikur negn bilo ayawikim Ethiopiawi enji Tikuroch rasu begna yinadedalu yiqelalum.
@MalhtAschalew
@MalhtAschalew 2 ай бұрын
Ethiopian kalm ybltalu wow nen
@user-NHK-e29
@user-NHK-e29 2 ай бұрын
Mn ashqabetk zefagnu ashqabet mnamn sew nw fetari aydelem esu rasu altemetsadeqem
@KedestTeshome
@KedestTeshome 2 ай бұрын
Doron siyataleluat alu elumumiatiwoch ahun degmo men asbew new ?hm altewaxelgnem
@rahmatidrees-ds9fy
@rahmatidrees-ds9fy 2 ай бұрын
Midra feck hulla awo konjo nen gin ahun new yetayachew? Siketil degmo meckup berasachew batbitew 😢😢
@halimahusene9020
@halimahusene9020 2 ай бұрын
Liyatefun enji lietkmun adelm
@merimazeynu4918
@merimazeynu4918 2 ай бұрын
Yetyopiya set sheet aydelem
@ynas48
@ynas48 2 ай бұрын
Weregna yewere quwat , siyastela demo werew setaset
@selamlehagere7757
@selamlehagere7757 2 ай бұрын
ኢትዮጵያውያን አያልክ የምታሳየው ፎቶ በርጣም ይገርማል ጸጉራቸውን ብሊች ያደረጉ አና ፋኬ ጸጉር ለዛውም ብሎንድ። ምንም ሓበሻ የማይመስሉ ሴቶችን ነው ። ምነው ስንት ውቦች አያሉ አነዚህን መረጥክ?
@ethiopiafirst523
@ethiopiafirst523 2 ай бұрын
By the way, my sisters do not need the approval of any human for being beautiful. It is a God-given gift for my sisters and that does not the approval of the fellow human race. It might be news to you but that is a known fact to those who are Ethiopians.
@merimazeynu4918
@merimazeynu4918 2 ай бұрын
Kongo kehonu mn yetebs yeshetu
@sisayyadessagemechu985
@sisayyadessagemechu985 2 ай бұрын
Gilts nw ethiopiawi setoch wub nachew gin tikur africawim nen .yemaninim devilish rapper adnakot anifeligim.kenesu adnakot jerba bizu kifu alama endalachew anizenga
@Selammerde-tp1sc
@Selammerde-tp1sc 2 ай бұрын
Endet benanse nw Drake zefen teblo end telke ngre yemetyew. Sele belgena nw bzu zefenu sel belgena yezfen sele Ethiopia bezfen teblo yasedestale. Yasazenale
@peyarishiq3440
@peyarishiq3440 2 ай бұрын
illumunati sprit yezew lememetat nw plus Africa uninon lematefat relmefelegu nw be careful
@ختبنتبتبتب
@ختبنتبتبتب 2 ай бұрын
awo menm yemaywetalen africawi nen hulum Africanoch web nen 🤩 yerasachewn hager beklew lelam liyagbesebsu eyamarachew🤨
@EdisonvsTesla
@EdisonvsTesla 2 ай бұрын
Habesha ppl are only amhara (including guragie) ,tgray and Eritrean
@Shiroye99
@Shiroye99 2 ай бұрын
😡😡😡🤢🤢 የምትባይውን ባልሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ አሉ ዝም ብለህ አትቅደድ :: በመጥፎ ስራ ላይ ለተስማሩ እህቶቻችን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው 👌👌
@EdisonvsTesla
@EdisonvsTesla 2 ай бұрын
Y'all, oromo girl are not habesha 😂 Habesha =amhara, tgray, guragie and Eritrean ❤
@Asdf123-d2u
@Asdf123-d2u 2 ай бұрын
Aw ethiopia yalam mana nan ane 2 gz hrb hger hjalw araboch aschgarun waxatoch basu are wanet nw.
@amarsamir-tc1nn
@amarsamir-tc1nn 2 ай бұрын
dngay dngay new hulem 😅
@LensaBegnaBantii-th7jz
@LensaBegnaBantii-th7jz Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@meshamoarega3259
@meshamoarega3259 2 ай бұрын
Yagabu nachawu
@semirafarisidris
@semirafarisidris 2 ай бұрын
ምን ያብዳል, የኢትዩጵያን ሴቶች በጣም አሳፋሪ ናቸዉ , ክብራቸዉን አይጠብቁም !!!
@GeniTesfaye-l8d
@GeniTesfaye-l8d 2 ай бұрын
ኮራሁ
@EdisonvsTesla
@EdisonvsTesla 2 ай бұрын
Only semetic are habesha 🎉
@weletezerabruk7093
@weletezerabruk7093 2 ай бұрын
አታውቁም እንዴ እኛ እኮ ግማሽ አረብ ነን ግማሽ ደሞ አፍሪካ.. አማራ እና ትግሬ እኮ ከ አረብ ሀገር ፈልሰው ነው የመጡት. 🎉😊
@SamsungAs-rj9ge
@SamsungAs-rj9ge 2 ай бұрын
አታመጡት የለ ደሞ አረብ አረጋችሁን😂😂😂
@madi8643
@madi8643 2 ай бұрын
​@@SamsungAs-rj9ge እድሜ ይስጠን እንጅ ፈረንጅም ሳያደርጉን አልቀረም
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 2 ай бұрын
ጉድኮነው። ይሄ ደግሞ ከኦሮሞ ልሂቃን የተተረከ ትርክታችሁ ነው???
@Nethaniah21
@Nethaniah21 2 ай бұрын
ወሬ 😂!! እኛ ከየትም አልመጣንም. ከኢትዮጵያ ብቻ ። በነጮች አልተገዛንም ። አትሳሳት!
@Nethaniah21
@Nethaniah21 2 ай бұрын
ለፈረንጆች አፈሪካ ውስጥ ሲያዩ 😂😂😂ከእነሱ ብቻ የመጣን ይመስላቸዋል።
@RabiahTah
@RabiahTah 2 ай бұрын
😙😙😙🤣🤣🤣
@fitsumbebi45
@fitsumbebi45 2 ай бұрын
😂😂😂
@samsam-z3s4r
@samsam-z3s4r 2 ай бұрын
😂😂😂ethiopian newoche ersachu telitu kager lewetu nw
@habtebayuh2328
@habtebayuh2328 2 ай бұрын
ጋላ እኮ አያምርም
@AbramFire
@AbramFire 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@ሀይሚUTB5555
@ሀይሚUTB5555 2 ай бұрын
666 loyadergun new ezaw anfelgm
@Narges-mp4zn
@Narges-mp4zn 2 ай бұрын
😜😜😜😜😜
@eyeruswondwosen
@eyeruswondwosen 2 ай бұрын
ከንቱ ሁሉ
@alemgereziher1544
@alemgereziher1544 2 ай бұрын
ዘወር በል ዘረኛ
@solo-man-b1g
@solo-man-b1g 2 ай бұрын
ቀዳዳ
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 2 ай бұрын
ጮጮ ከየት አመጣሀው ይህን ድብዳብ ? ፖለቲካ አከስረህ ? ወሬህ ድንቢጥ እየሆነ እኮ ነው አንተ ከድምፅህ ስላላነት ቁመና መልክህን ስናስበው የቆመ እባብ ትመስለኛለህ ግን እጭር በሌላ ጊዜ ደግሞ ትንሽዬ ሚዳቆ ትመስለኛለህ የቱን እንደምትመስል ባይህ ደስ ባለኝ የት ሻይቤት ተተክለህ የምትገኘው ?አዲስ አበባ ነህ ወይስ ዳር አገር (ክፍለ ጦር ) ማለት ነው ሁሉም ጠቅላይ ግዛት ባለ ክፍለጦር ሆኖ የለ
@AbdlhmedAwol
@AbdlhmedAwol 2 ай бұрын
ወናፍ የሆነክ ነገር ነክ ቀባጣሪ
@newaymulu7712
@newaymulu7712 2 ай бұрын
ቆምጬ ሁላ
@JdjdjdHdhdj-m6l
@JdjdjdHdhdj-m6l 2 ай бұрын
አላልሺም በግ
@newaymulu7712
@newaymulu7712 2 ай бұрын
@@JdjdjdHdhdj-m6l ዱካ ፊት
@ifatawi8112
@ifatawi8112 2 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ ቆምጬ ውብ ነው ብለህ ነው አይደል😊😊😊😊
@TrukelemJij
@TrukelemJij 2 ай бұрын
❤❤❤
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 11 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 25 МЛН
ብዙ የማትታወቀው የክርስቲያኖች ሀገር ገባሁ
39:09
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 407 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.47 "ሽምግልና"
28:33
ebstv worldwide
Рет қаралды 694 М.
#miskinochu l እዩ ውጭ አደረ l
16:40
Addis Drama Studio
Рет қаралды 120 М.
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 11 МЛН