ዓለም ሁሉ ጓጉቶ ሚጠብቀው የትራምፕና ሃሪስ ውጤት በዋዜማው ለውጥ አሳየ🅰️ቀጥሎ የሚመረጠው ሰው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ ይወስናል🅱️Abiy Yilma,ሳድስ ቲቪ

  Рет қаралды 52,701

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 128
@ngussebayou9288
@ngussebayou9288 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ብቻ እና ብቻ ነው በኢትዮጵያ ላይ ለሚሆነው ነገር የሚወስነው ጭንቀት አይግባህ አምላካችን ሀይላችን ባገኘንም ታላቅ መከራ ረዳታችን ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@MimiKabeda
@MimiKabeda 23 күн бұрын
ግብረሰደማዊን ሊያጠፋ የሚችለው እግዚአብሔር ብቻ ነው ትራምፕ አደለም ለአራት አመት ፕሬዝዳንት ነበር ምንም ሊያደርግ አልቻለም ይልቅ የሴትነት መብትሽን የነጠቀሽ እሱ መሆኑን አትርሺ::
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 24 күн бұрын
ትራምፕ ግብረሰዶማዊነት ይቀራል ብሏል እውነቱን ከሆነ ቢመረጥ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ 💚💛❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 24 күн бұрын
ትራምፕ አይታመንም
@MimiKabeda
@MimiKabeda 23 күн бұрын
ግብረሰደማዊን ሊያጠፋ የሚችለው እግዚአብሔር ብቻ ነው ትራምፕ አደለም ለአራት አመት ፕሬዝዳንት ነበር ምንም ሊያደርግ አልቻለም ይልቅ የሴትነት መብትሽን የነጠቀሽ እሱ መሆኑን አትርሺ::
@TehaSani-v5z
@TehaSani-v5z 23 күн бұрын
ለኢትዮጵያ የሚጠቅመውን መሪ አላህ ያምጣልን። አሚን ! ! !
@SelamEthiopia-t4c
@SelamEthiopia-t4c 24 күн бұрын
በእርግጠኝነት ትራፕም ያሸንፋል 1000% እርግጠኛ ነኝ !!!
@justme-il2nw
@justme-il2nw 23 күн бұрын
Yeah that's right Trump ....
@arditube7340
@arditube7340 22 күн бұрын
ይቅናው
@FerehiwotWorku-p1v
@FerehiwotWorku-p1v 23 күн бұрын
የኢትዬጲያ እጣ ፋንቲ በጌታ እጁ ነው ወንድማችን
@NesibDire
@NesibDire 24 күн бұрын
ማንም ቢመረጥ ሁለቱም የሰይጣኑ ሚስጥራዊ ቡድን ተላላኪ ናቸው
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn 24 күн бұрын
በትክክል
@Samuelt-h6o
@Samuelt-h6o 24 күн бұрын
እና Kamala Haris እንድታሸንፍ ነው የምትፈልገው ያን ካልክ የሰይጣን መንግስትን ምረጡ እያልክ ነው ፖለቲካውን አላወክም ማለት ነው
@getubirhane8612
@getubirhane8612 22 күн бұрын
Dear Abiy you are very brilliant and strong man
@bettytadesse3005
@bettytadesse3005 24 күн бұрын
ትራምፕ እዲያሸንፍ እየፀለይኩ ነው 🇺🇸
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 24 күн бұрын
እኔ አልወደውም ዘረኛ ነጭ አምላኪ
@חיהסמאי
@חיהסמאי 24 күн бұрын
የኔ ጾለት ካመላ ሀሪስ እንዳትመረጥ ነው ፈጣሪ ንጉስ እንዳይመርጣት አሜን
@sosinasine5843
@sosinasine5843 24 күн бұрын
ትራፕ የሚያሸንፍ ይመሰለኛል
@ሻም
@ሻም 24 күн бұрын
ይቅርታ መምህር ውድትህ ጥላ ትራምፕ እንምርጣለን ትራምፕ ይመረጣል
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 24 күн бұрын
ዘረኛ ነው ትራምፕ ስስደተኛም አባርራለሁ ብልዋል
@kidistgelan5221
@kidistgelan5221 24 күн бұрын
በመንፈሳዊ አመለካከት አንፃር ትራንፕ የተሻለ ሰዉ ይመስላል።
@tiruchedange5084
@tiruchedange5084 22 күн бұрын
እግዚአብሂር ለአሚሪከ ህዝብ ዪሆነአል የሚልነ ፈረሀ እግዚአብሆር የደረበት ከአገረቸን ተሰደን አሚሪከ በነፀነት እየኖርን ነው የአገንት መንፈሰን እግዚአብሂር ዮገሰፅ ለወጠቱም መደን ዮሁን
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 24 күн бұрын
ለሀገራችን ኢትዮጵያውያ ከዘርኝነት የፀዳ መልካም አስተሳስብ ያለው ፈርሀ እግዚአብሔር ያለው ለስው ልጆች ሁሉ እክል ነት አስተሳስብ ያለው እውነት የስው ዘር የሆነ መልካም መሪ ይስጣት🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿 አሁን 4 ኪሎ ተንስራፍቶ ህዝብን የሚበዘብዝ ዘንዶ ክፉ አውሬዎች እግዚአብሔር በቸርነቱ ነቅሎ ይጣልንል🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@AbebeTeka-ne4ux
@AbebeTeka-ne4ux 24 күн бұрын
ትራፕ
@genetyilma7717
@genetyilma7717 23 күн бұрын
ምንድነው የምታወራው ማንም የአሜሪካ ፕሬዝደንት ኢትዮጵያን የሚፈልጋት ከሜሪካን ጥቅም እንጂ ኢትዮጵያ ተጎዳች እንጥቀማት ወይ እንጉዳት አለዛም እኛጋ የሆነው ሁሉ ይሁን አይሁን ብለው አይደለም
@fairfair5506
@fairfair5506 24 күн бұрын
ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አያጠፍጥም
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 24 күн бұрын
እ ና መ ስ ግ ን ሃ ለ ን ጥሩ አገላለፅ ነው❤❤❤
@AmenMarta-cx4vd
@AmenMarta-cx4vd 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ስለ ኢትዮጵያ የተስፋ ቃል አላት እግዚአብሔር ይጠብቀን ምህረት ያድርግልን ስለምርጫ ሁለቱም አንድ ናቸው ግብረሰዶማዊነት አስቁማለው ያለው ውሸት ነው ሁለቱም እስኪመረጡ ነው የባሰ ይመጣል እግዚአብሔር ይጠብቀን እንወድሃለን በርታ 🎉🎉🎉❤
@tibletsberhe9223
@tibletsberhe9223 23 күн бұрын
Tramp is the winner ❤❤❤
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 24 күн бұрын
ሰላም መምህር ዐብይ ይልማ 👍
@Gejeraw
@Gejeraw 23 күн бұрын
trump 2024 from Arizona
@QualityEnglish16
@QualityEnglish16 24 күн бұрын
ደ'ሞ ምን አግብቶት ነው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት የኢትዮጵያን እጣ ፈንታ የሚወስነው? አሁን ልዑል እግዚአብሔር ነው የእኛን እጣ ፈንታ የሚወስነው።
@TameratGutema
@TameratGutema 23 күн бұрын
ወሬው አለምን የሚዘውረው ፖለቲካ ነው ፖለቲካውን ደግሞ በእያንንዱ ሐገር መሪዎች እና አሽከሮችዋ አማካኝነት በልካቸው የሰፋች የምትጫወትብን አሜሪካ ነች እሩቅ ሳንሔድ የሰሞኑ የዋጋ ግሽበት ብራችን የመግዛት አቅሙ ዱቄት እንዲሆን ያደረገችው አሜሪካ ነች የሸለፈታሙን አብይን እጅ ጠምዝዛ ዶላርዋን ሰቀለችው
@fantualemayehu
@fantualemayehu 24 күн бұрын
ትራምፖ ያሸንፉልልልል የክርሰትያን ኣምላክ ቅድሰ ሚካኤል ይረዳዋልልልልል
@almed-g9k
@almed-g9k 23 күн бұрын
የክርስቲያን አምላክ ሚካኤል ነው ?
@AmeleworkGemechu
@AmeleworkGemechu 23 күн бұрын
ኢየሱስ በመሥቀልላይ ሲምት የማይነሣ መስሎት ነበረ ግን ኢየሱስ ተነሣ ሠይጣን ተዋረደ እንዴት ጨለማ ያሸንፋል ሠይጣን አመድ ነው ኢየሱስ ጌታነው ትራምፕ ያሸንፋል ምርጫው መንፈሣዊ ነው ጨለማ አያሸነፍም
@almed-g9k
@almed-g9k 23 күн бұрын
Amen
@KeneniFeyissa
@KeneniFeyissa 22 күн бұрын
Trump is so Humble we lives in USA 🇺🇸 we need Trump ❤❤❤❤❤❤
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 24 күн бұрын
ቅድሰ እግዚአብሄር ዬስጥልን❤❤❤
@ሻም
@ሻም 24 күн бұрын
ምሽጋን ትራምፕ ያሽንፋል ጥርጥር የለውም
@simebekele5657
@simebekele5657 23 күн бұрын
ጽንፍ አትያዝ
@eshetulegesse455
@eshetulegesse455 22 күн бұрын
ትክክል ያልገባውን ነው የሚያወራው
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 24 күн бұрын
ትራምፕ ራስህን መቻል ነው የሚያስተምረው ጉዳቹ ነው የነቀዘ ስንዴ የለም ሃሃሃሃ ጉራቹን እናያለን
@ادريسادريس-ن5ه
@ادريسادريس-ن5ه 23 күн бұрын
ሀሪስ ❤
@YemisrachAlemayehu-sj7mv
@YemisrachAlemayehu-sj7mv 23 күн бұрын
ትራምፕፕፕፕፕፕፕፕፕ
@SaidHussen-ct4sy
@SaidHussen-ct4sy 23 күн бұрын
በረካሁን
@Mercy0812
@Mercy0812 23 күн бұрын
እስኪ በማታውቀው የአሜሪካ ፓለቲካ አትፈትፍት please!!! American politics is way complicated
@FerehiwotWorku-p1v
@FerehiwotWorku-p1v 23 күн бұрын
ውርጃና ወንድ ለወንድ የሚፈቅዱ ሰዎች ናቸው የሚደግፋት እሷን
@Seyoum-rr4dv
@Seyoum-rr4dv 24 күн бұрын
I wish Trump/ Vance Victory!!!
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 23 күн бұрын
ብቻ ማንም መጣ ማን ለኢትዮዸያ ምንም አይፈይዱም የኛ እጣ ፈንታ በፈጣሪ እጅ ስላለ ማለት ነገር ግን ከሁለት መጥፎ አንዱ መ ምረጥ ከተባለ ግን ትራንፕ ይሻላል
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 24 күн бұрын
ለኢትዮጵያዊያን (ድህነት ሽንፈት ነው!ርሀብ ሽንፈት ነው! ስደት ሽንፈት ነው!ልመና ሽንፈት) ነው!ክህደት ሽንፈት ነው!
@hananlegese3855
@hananlegese3855 23 күн бұрын
Egezabeher abatachen hoye yemegedaderuhn sayehon meyamelkuhen antew mert amenn
@seifeDine-xo6ug
@seifeDine-xo6ug 24 күн бұрын
ዘባራቂው
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 24 күн бұрын
Trust me Abiy for a we Ethiopian’s for the world Trump is a big time better than Kamala Harris
@GezahegenWeldesenbet
@GezahegenWeldesenbet 23 күн бұрын
Congratulations trump is win
@freefree8182
@freefree8182 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@azebshewa6197
@azebshewa6197 21 күн бұрын
ትራፐ የምደግፈው ሰዶሞያውን ስለሚጠላ ነው .
@semiraomerdin3164
@semiraomerdin3164 24 күн бұрын
ከተመረጡ በኋላ እኮ ይኮራረጃሉ🤔
@Seyoum-rr4dv
@Seyoum-rr4dv 24 күн бұрын
ትንሽ ፡ ትራምፕ ፡ ሳይሻል ፡ አይቀርም፣ሴትዮዋ ፡ 100%😈🤟ናት። እኛ ፡ በመጀመሪያ ፡ ማየት ፡ ያለብንና ፡ መ ምረጥ ፡ አሜሪካንን ፡ የሚያድናትን ፡ ነዉ።
@SerkalemwondifrawGoshu-p4z
@SerkalemwondifrawGoshu-p4z 24 күн бұрын
legnas lesdetegnoch😢
@greatdiscoveries8071
@greatdiscoveries8071 23 күн бұрын
Trump win win
@YitbarekMelaku-u1z
@YitbarekMelaku-u1z 22 күн бұрын
ትራንፕ
@KeneniFeyissa
@KeneniFeyissa 22 күн бұрын
South Dakota he is win Trump is our president.❤❤❤❤❤❤❤
@YahweNeon-g3z
@YahweNeon-g3z 21 күн бұрын
ይህን ያህል ? እንዴት የራሱንም ሀገር አይወስንም ።ሁሉ በእርሱ ሆነ ያለሱ ፈቃድ አንዳች አይሆንም ። ኢትዮጵያ በእግዚአብሔር እጅ ያለች አገር ናት ዛሬ ሰማይ የተደፋብን ለሚመስለን ነገሌላ ቀን ነው። የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው የነበረ የሚኖር ሕያው እግዚአብሔር ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን። አብይ ተጠየቅ ትራፕ እንደሚመረጥ አታውቅም ???Simpson ባይደን ሳይረጋጋ የተሰራ ካሮቶን ....በጣም ብዙ ተሰርቷል ሆኖል እየሸሩም ነው በፊት በቴሌቪዥን ይተላለፍ ነበረ ..... 2003 አካባቢ ተጀምሮ ለተወሰነ ጊዜ ታይቶ ቆመ ስለ ኢትዮጵያም አውርቷል ግን ለእነሱ እንጂ ለኛ አይሰራም ትበያ ነው እቅድ ምን ይመስልሀል ።በጣም ብዙ ኩፉ ነገሮች ተፈጽመዋል።
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 24 күн бұрын
Dr abiy yilma God bless you today and always ❤❤❤
@חיהסמאי
@חיהסמאי 24 күн бұрын
በቦብ ማለት ያስፈልጋል ግብጽ ያአባይን ግድብ አለ ትራምፖ ለምን እንዲህ አለ አባይ የኢትዮጵያ ሀብት መሆኑን አያውቅም ሚገርም ጉድ ነው ሚያስረዳው ሰው አልነበረም አባይ የኢትዮጵያ ሀብት መሆኑን ምን አይነት ቅናት ነው ኢትዮጵያ በዚህ ዘመን ጊዜ በኩራዝ መብራት መኖሯን መቸገሯን ሚያስረዳው ሰው ጠፍቶ ነው
@ellenifeisa7030
@ellenifeisa7030 23 күн бұрын
Please, God help Trump
@NanoGOD-h5l
@NanoGOD-h5l 23 күн бұрын
ፓፒ ትራምፕ ይመረጣል አለ ።
@hibratradai8446
@hibratradai8446 24 күн бұрын
Kamilah Harris she cannot pass an abortion Law . ወደድክም ጠላህም Donald Trump ምርጫውን ያሽንፋሉ::
@ermiasberhane6270
@ermiasberhane6270 24 күн бұрын
ትራምፕ 282 ያመጣል
@lilibelay8821
@lilibelay8821 23 күн бұрын
ትራፕ
@feaaef5243
@feaaef5243 24 күн бұрын
አንተ እራስህ የሰይጣን መንግስት ውስጥ ነህ ለዚህ ነው እስዋን እምትክበው
@sitinaabdo720
@sitinaabdo720 23 күн бұрын
ግን እኮ በመጨረሻ አሜሪካ በሴት እንደምትመራ ትንቢት አለ።
@abebe7532
@abebe7532 24 күн бұрын
Manim yemeret Yes begele new‼️alech yemetaw‼️
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 24 күн бұрын
እስከመቸ ነው በውጭ ተማምናቹ የምትኖሩ ራሳቹን ኣምናቹ ሰላም ዘምራቹ ሂዱ ኡጋዴን ወደ ሶማል ኣባይወደ ግብጽ ኣስረክባቹ እረፉ ከዩክሬን እና ወያነ ኣትማሩም ግቡ ግቡ ተብላቹ ትገባላቹ ከዛ ቻው ቻው ነም የምትባሉ ሙሁርና መሪ ያጣች ሃገር
@barhan1968
@barhan1968 23 күн бұрын
How about our kids?!?!?!?!
@userd76
@userd76 23 күн бұрын
Mr,abiy,yilma!she,is,a,winner,god,gave,her,the,love,of,the,nation,we.vote.her,she,is World,leader,may,the,lord,be,wìth,her,
@arditube7340
@arditube7340 22 күн бұрын
እኔ ትራምፕ ይሻለኛል ጥቁሮች የአፍሪካ ጥቁር አይወዱም እሱ በግልፅ ሰለሚናገር ነው ዲምክራት ጌይ ሌይዝቢያን ኢሉሚናቲ ደጋፊ ናቸው
@adimasugichamo
@adimasugichamo 24 күн бұрын
Ine adis fit nw mifaligawu
@BetyTolaa
@BetyTolaa 24 күн бұрын
በኢትዮጲያ ጣልቃ ከገቡማ ከ BRICS ጋር ጦርነት ከፈቱ ማለት ነዉ😂😂😂😂
@Jesus-k7s6i
@Jesus-k7s6i 24 күн бұрын
ምርጫ የለም።
@hananlegese3855
@hananlegese3855 23 күн бұрын
Seta betm telechat lemot new koshasha nat.
@user-zv3ut1yy7w
@user-zv3ut1yy7w 24 күн бұрын
Manachewm le Ethiopia ayreduatem. Tramp Tekur aywedm.
@BinyamTadesse-d3d
@BinyamTadesse-d3d 22 күн бұрын
Trump yashenfal,,,,,, inasiz ,,,,, min tishlimgnal bro?
@workuseyoum7576
@workuseyoum7576 22 күн бұрын
Ante domma six six six malazen kerto sile America tikebatiraleh. Jeziba!!
@tibebukassahun6507
@tibebukassahun6507 22 күн бұрын
God bless Trump CONGREGATION To TRUMP
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 24 күн бұрын
Aby betam tenfragetk ymemretut both Ysytan messenger nachew
@tibletsberhe9223
@tibletsberhe9223 23 күн бұрын
Are you chirstian?
@hananlegese3855
@hananlegese3855 23 күн бұрын
Esuwa kefu new metonew trump yeteshale new
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 24 күн бұрын
Samuel both are devll messanger
@nonenone3420
@nonenone3420 23 күн бұрын
ለምን ስለእራሳችሁ የገማ ሀገር አትጨነቁም ቱ
@tiruyadane3080
@tiruyadane3080 23 күн бұрын
ማንን እየደገፍክ ነው
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 23 күн бұрын
አብይ ሁሌ ስው ላይ ጭንቀትና ሂራር ስታወራ ነው የምንሰማው አፎፉቱ ነገር ቢቀር እነ ደሩ ዘሀሩ እንኳ ትተውታል !
@abebe7532
@abebe7532 24 күн бұрын
Ende Ethiopia Korojo Engelbert yelem 😄🤣⁉️
@Mercy0812
@Mercy0812 23 күн бұрын
በነገራችን ላይ ይሄ ሚዲያ የክርስቲያን ሚዲያ ሆኖ: በአሜሪካ demonstrates እንዲመረጡ መፈለጉ በጣም አሳዛኝ ነው። do you even know what policies democrats want to establish? ውርጃ: የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ and every single thing that the demonic world want. Please watch what you are preaching
@DasitaBalaya
@DasitaBalaya 24 күн бұрын
ድል❤አሐሜሄሪሕከሐ❤አሐሜሄሪሕከሐ❤ትሕሪሕቦ❤አሐሸሐበሐሪሕ አሐሜሄሪሕከሐ❤ትሕሪሕቦ❤ ዬሄአሐሜሄሪሕከሐ❤መሐቡሕትሕ❤ገሐፊሕ ትሕሪሕፖሆ አሐይሕመሐራሐጥሕ አሐሜሄሪሕከሐ❤ፐትሕሪሕፖሆ❤መሐመሐራሐጥሕ አሐሜሄሪሕከሐ❤ሰሐለሐሚሕ❤አሐያሐመሐጠሐሚሕ ትሕሪሕፖ❤ዬሄአሐሜሄሪሕከሐ❤ድሕሞ❤ኪሕራሐሲሕ❤ያሐደሐነሐቡሕረሐልሕ ትሕሪሕፖሆ ለሐአሐፊሕሪሕከሐ❤ሰሐለሐሚሕ❤አሐያሐመሐጠለሚሕ ትሕሪሕፖሆ❤ለሐአሐሮሆፓሐ❤ሰሐለሐሚሕ❤አሐያሐመሐጠሐሚሕ ትሕሪሕፖ❤ኢሕትሕዮጵያሐ❤አሐበሐይሕ❤ጎሁድሁቡሕ❤ ለሐግሕቡሕጺሕ❤በሐቦሆቡሕ❤ሚሕተሐ❤ቡሕሎ❤ያሐዘሐበሐ❤ቶሆኮሆለሐኛሐ❤ነዉ ትሕሪሕፖ❤መሐሲሕተሐዎሆልሕ❤ዬሄመሐሲሕተሐደሐደሐሪሕ❤አሐቅሕሚሕ ያሐሰሐልሕ❤ ትሕሪሕፖ❤አሐይሕሚሕሮ❤መሐይሕሰሐራሐ❤ኪሕሬሄዚሕ❤ነዉ ትሕሪሕፖሆ❤ኢሕዴሄ❤ኢሕትሕዮጵያሐ መሐግሕሲሕትሕ ገሐደሐይሕ❤አሐሲሕገሐደሐይሕ❤አሐሸሐበሐሪሕ❤ነዉ ድል❤ለሐተሐበሐደሐለሐ❤ሁሉ❤አሐሜሄሪሕከሐ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቀሐቶ❤አሐሮሆፓሐ❤አሐፊሕሪሕከሐ❤ሁሉ❤ ሰሐለሐሚሕ❤ፊሕቅሕሪሕ❤ሚሕኪሕሪሕ❤ጥሕሞሆነሐ❤መሐከሐበሐበሐሪሕ❤ዬሄሰሐለሐሚሕ❤መሐሲሕተሐደሐደሐሪሕ❤ይሕሁንሕ ዬሄሰሐለሐሚሕ❤ንሕጎሁሱሕ❤ ይሕመሐራሐጥሕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 24 күн бұрын
Mnm yfetrew nger ylem Tramp he is chameleon
@abupiassa8406
@abupiassa8406 24 күн бұрын
yezenderow merecha enkuwan le Trump tenesh yemikebedewe yemeselegnale! mekeneyatum pro israel yehonut elitoch kaledegefuke kebad nwe, endemetawekute deho israel torenetun makom atefelegem, trum ketemerete i hope torenetun endemiyasekomew!
@lunaamor5354
@lunaamor5354 23 күн бұрын
አልገባኝም የዛሬዉ ሀሪስን የደገፍክ ምመስላል ልበል? የነሱን የቆሸሸ ፖሊሲ ግን አዉቀህዋል ወይስ የ CNN እና የመሳሰሉትን ውሸታሞች ወሬ መስማት ጀመርክ?
@Muluneh-n8v
@Muluneh-n8v 24 күн бұрын
ATO ABIY ETHIOPIA IS BIGEST COUNTRY WITH BEST PRIME MINISTER DR.ABIY AHMED. SO WE KNOW YOU HAVE PROBLEMS WITH....
@ethiochu
@ethiochu 24 күн бұрын
ማነው ዶ/ር ?አቶ በል
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 24 күн бұрын
you have a dirty mind 😡 no question ! Ethiopia is in big dip trouble. The Prime Minister is evil killer racist he’s anti-Ethiopian only working for one group of people witches Oromo 😡that’s the fact only he works for one ethnic group! you know it that’s why you like him he’s good for you but not for other Ethiopian ! He is no good for the country for the people. He’s the worst Prime Minister ever! you probably like him because you are his ethnic! You shouldn’t be selfish you should think fairly.! just because he’s good for you. It doesn’t mean you should support him if you’re human and you have a good brain you should support the Ethiopian people!!
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 24 күн бұрын
you have a dirty mind 😡 no question ! Ethiopia is in big dip trouble. The Prime Minister is evil killer racist he’s anti-Ethiopian only working for one group of people witches Oromo 😡that’s the fact only he works for one ethnic group! you know it that’s why you like him he’s good for you but not for other Ethiopian ! He is no good for the country for the people. He’s the worst Prime Minister ever! you probably like him because you are his ethnic! You shouldn’t be selfish you should think fairly.! just because he’s good for you. It doesn’t mean you should support him if you’re human and you have a good brain you should support the Ethiopian people!!
@miminigussie4971
@miminigussie4971 23 күн бұрын
😂😂😂 ከጠላሀቸዉ የፕሬዝደንሺያል ተመራጮች የባሰ አረመኔ እኮ ነዉ የአንተ አብይ። አራጅ ቡድን ያለዉ፣ የንፁህ ደም የማያስደነግጠዉ፣ ደሀ ጠል፣ ሀገር አዉዳሚ፣ እዉቀት አልባ፣ የህዝብ ታክስንና የእርዳታ ገንዘብን ጦርነት ላይ የሚያዉል ነፈዝ፣ ደረቅ፣ የአንድ ብሄር የበላይነትን በየተቋሙ ያስመሰከረ ዘረኛ፣ ኦርቶዶክስን ጠይ፣ ቀፋፊ መንግስት ነዉ።
@hibratradai8446
@hibratradai8446 24 күн бұрын
Kamilah Harris she cannot pass an abortion Law . ወደድክም ጠላህም Donald Trump ምርጫውን ያሽንፋሉ::
@YitbarekMelaku-u1z
@YitbarekMelaku-u1z 22 күн бұрын
ትራፕ
@YitbarekMelaku-u1z
@YitbarekMelaku-u1z 22 күн бұрын
ትራንፕ
@YitbarekMelaku-u1z
@YitbarekMelaku-u1z 22 күн бұрын
ትራንፕ
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
Elsa Arca
Рет қаралды 36 МЛН
كم بصير عمركم عام ٢٠٢٥😍 #shorts #hasanandnour
00:27
hasan and nour shorts
Рет қаралды 11 МЛН
ጉድ የሚታይበት ሀገር ገባሁ Abel Birhanu vlog Amsterdam Netherlands
31:53
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 768 М.