ማንቸስተር ዩናይትድ ሚሊዮኖች የሚጠየቅባቸው ፣ ጎል የማያስቆጥሩት “ኮከብ” ተፈላጊ!

  Рет қаралды 24,919

Alazar Asgedom - Official

Alazar Asgedom - Official

21 күн бұрын

#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Пікірлер: 48
@natnaelkassa392
@natnaelkassa392 20 күн бұрын
አሌክሶ ,,,You are Unique in Ethiopian sport journalist .#The special one .
@wegenehaile3750
@wegenehaile3750 20 күн бұрын
አላዛር አስግዶም TOP TOP TOP LEVEL SPORT ANALYST. አንተ ማለት ለኔ ልክ እንደ CR7 ነህ ለምን እንደሆነ ታውቃለህ? መቼም ቢሆን አትሰ'ለችም። 50 ሺ ገብተናል ከ እግዚአብሔር ጋር ገና እንቀጥላለን ወደ ፊት 🙏🙏🙏 🔴⚪️🌑GGMU🔴⚪️🌑
@CheraYedage
@CheraYedage 20 күн бұрын
የኔው ዩናይትድ ከብዙ ስህተቶች በኋላ ትክክለኛውን ጉዞ የጀመረ ይመስለኛል አንዳንድ ጊዜ ማንቺስተር ዩናይትድ ሲሆን ነገሮች በጣም ይከብዳሉ ጋዜጠኞች ደግሞ ስለ ዩናይትድ ማውራት ይወዳሉ ለዛ ነው መሰለኝ የዚህ ሰውዬ ዝውውር የተጓተው
@ahmederina
@ahmederina 20 күн бұрын
❤❤❤❤
@wosenmandefro582
@wosenmandefro582 20 күн бұрын
Congratulations!! "ጥሩ ጠጅ ያላት ሴት አሻሻጭ አያስፈልጋትም" እንዲሉ, ምንም ሳታስተዋውቅ 50K ከደረሰ ብታሳተዋውቀው ደ'ሞ..... 50,000 ለመድረስ ከአንድ ዓመት በላይ ቢወስድም 100K ለመግባት ግን ጥቂት ወራቶች ብቻ የሚበቁ ይመስለኛል። አዎ! በቅርቡ 100K እንገባለን አሊዝ - አብሽር!!! ማሻ'ላህ!!!
@MatiSuper-xh8mn
@MatiSuper-xh8mn 20 күн бұрын
betam desi yimele hasab nw 100,000 bekerbu
@ephremtamirat6280
@ephremtamirat6280 19 күн бұрын
ትክክል ነክ
@tesfayelaba4981
@tesfayelaba4981 20 күн бұрын
በጣም ምርጥ ገለፃ ዋው 👌👌❤👍
@yitagesu4
@yitagesu4 20 күн бұрын
ስለዚህ ሰውዬ በጣም መስማት እፈልግ ነበር ስላቀረብክልን በጣም አመሰግናለሁ ። በአንተ አቀራረብ ደግሞ በጣም ይመቻል❤
@wegenehaile3750
@wegenehaile3750 20 күн бұрын
የማንቼ ችግር ዛሬ ገና ነው የገባኝ ኧረ በስመ አብ ።እስካሁኗ ሰዓት ድረስ የማንቼ ችግር ሜዳ ውስጥ ብቻ ነበር ኮ ሚመስለኝ! ትችላለህ የምልህ በምክንያት ነው አሌ 🙏🙏🙏
@alexonesro7024
@alexonesro7024 20 күн бұрын
እናመሰግናለን
@nahomtiruneh3450
@nahomtiruneh3450 20 күн бұрын
50k you are flying 👏
@fikrtadele4966
@fikrtadele4966 20 күн бұрын
አላዘርን ሚወድ በLike
@kidanegebremedhin6683
@kidanegebremedhin6683 19 күн бұрын
Best ever analysis regarding United issues
@AndualemAbdu-oe5cd
@AndualemAbdu-oe5cd 20 күн бұрын
➡️💯 k come on guys✌️
@berekttakele5616
@berekttakele5616 13 күн бұрын
Thank you Alazare #GGMU
@ephremtamirat6280
@ephremtamirat6280 20 күн бұрын
50 k ደርሰናል ይቀጥል ገና ነዉ
@user-bf5lj4de9y
@user-bf5lj4de9y 20 күн бұрын
አላዘርን ዋው ዋው ምርም ነው❤❤❤👏👏👏
@kaludesalegn175
@kaludesalegn175 20 күн бұрын
Yemin mensur yemin Ephrem ale is 🐐 goat
@beleteyeshidinberjiru518
@beleteyeshidinberjiru518 20 күн бұрын
ግሩም ትንተና
@MuhammedAhmed99
@MuhammedAhmed99 18 күн бұрын
አሌ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ በርታ ከሚገርም ብቃት ጋ ነው የምተነትነው GGMU
@ahmederina
@ahmederina 20 күн бұрын
ስለ ዩናይትድ ዜና እና ትንተናዎች በቀን አስሬ ደጋግሜ ብሰማ አረካም ለምን ብትሉኝ ዩናይትድ ብቻ ስለሆነ የአለም ዜና ክከታተላለው ስለ ዩናይትድ ከሆነ
@sisaymoges7195
@sisaymoges7195 17 күн бұрын
አላዛር ባርሳ እና ፒ ኤስ ጂ 6-1 አሸነፎ ሲያልፋ ጠዋት ፋና 90 ላይ የሰራሀው ዘገበ መቼም አልረሳሁም እባክህ ፓስት አርገው im you crazy fan
@alazarasrat8454
@alazarasrat8454 12 күн бұрын
የምር ድንቅ ነህ ሞክሼ አሊዝ። የሁል ግዜም እራስምታታችን የሆነውን የ GGMU የውጤት ዝቅጠት አንስተህ አናሊስስ ስለሰጠሀን እናመሰግናለን። የእኔ አስተያየት ለምንድር ነው አሁን GGMU እራስምታታችን እንዲሆን የአንበሳውን ድርሻ እየተወጡ ላሉት ETH አማካሪ የማይቀጥሩለት?? Look 1)CR7 መጠቀም ሳይችል ማባረሩ 2)Anthony ena Hojlund መጠቀም አለመቻሉ (Mino ያወጣበት ግዜ ይደነቃል) አማካሪ ስለሌለው እና ጥሩ የስፖርት ዳይሬክተር ስለሌለው ነበር እንጂ የምር ለተጫዋች ግዢ ከ ሺቲ በላይ ገንዘብ የሚመድብ ቡድን ነበር
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 19 күн бұрын
ራት ክሊፍ ራሱ ቴንሀግ እየመሰለኝ ነው በሜዳ ላይ ያለውን ችግር ምንም የመለወጥ ተነሳሽነት አይታይበትም
@user-vl3xh9iy7w
@user-vl3xh9iy7w 20 күн бұрын
O magnificent
@jemalreda4391
@jemalreda4391 20 күн бұрын
ስለማንችስተር መስማት ልክ የሀገሬን ክርፋታም ፖለቲካ እንደመስማት አይነት ስሜት ቢፈጥርም አንተ ከሆንክ ምትተነትነው ለመስማት ሳይሆን ለማዳመጥ እገደዳለሁ ❤🎉
@MatiSuper-xh8mn
@MatiSuper-xh8mn 20 күн бұрын
leki inde ene
@feyisalilesagemechu489
@feyisalilesagemechu489 19 күн бұрын
Tichilalek 👌👌👌
@abelgetachew3276
@abelgetachew3276 20 күн бұрын
Wow alexo zare ymr asedstekegn
@zelalemyared6556
@zelalemyared6556 20 күн бұрын
@LenchoManche
@LenchoManche 18 күн бұрын
wow wow wow what a jornalist!
@yonasshimelis2321
@yonasshimelis2321 20 күн бұрын
#45
@kelefmamakelef6520
@kelefmamakelef6520 15 күн бұрын
GGMU
@MelosBrihanu
@MelosBrihanu 15 күн бұрын
ኧረ ፌሊያኒ የት ገባ እስቲ ስለእሱ አንድ ነገር በል አሌክስ🙏
@mahirmohammed590
@mahirmohammed590 19 күн бұрын
Manche kumar yetebelaw Ralf Ragnikn yabarere ken new
@yenenehadamu5856
@yenenehadamu5856 20 күн бұрын
"ሱሴ
@WedajeSewasew-jb7yb
@WedajeSewasew-jb7yb 19 күн бұрын
ዋው የሚገርም እይታ ከምርጥ ትንተና
@ehanademissie
@ehanademissie 17 күн бұрын
Alazer mirt newu
@goitomweldegebriel-cc6mk
@goitomweldegebriel-cc6mk 19 күн бұрын
አሌ አሌ የሁሉጊዜ አድማጫቹህ ነኝ ከ Birmingham ነኝ ትለያለህ እንዲሁም እህታችን ምሳወርቅ 🙏🙏🙏🙏
@SadamTamam-bc7tm
@SadamTamam-bc7tm 19 күн бұрын
Gboz zigabe nah
@yonaskenenisa1594
@yonaskenenisa1594 20 күн бұрын
አዚዝ
@yonasteshome4720
@yonasteshome4720 20 күн бұрын
አሌክሶ እስኪ ስለኔው ዩናይትድ ተንትንልኝ። ይሄን ክለብ እኮ ለ 26 ዓመት ደግፊያለው ይሄ መላጣ አቆሰለኝ እንጂ።
@abelgebreyes2185
@abelgebreyes2185 19 күн бұрын
አሌክሶ ምርጡ ጋዜጠኛ
@bereketbekele911
@bereketbekele911 20 күн бұрын
Mndnew dmtsu hay 😤
@bereketbekele911
@bereketbekele911 19 күн бұрын
Beseatu alseralgnm nber gn ereschew new taytwal ala 🙌🏽
@Fromsucsesfullpeopleexepireanc
@Fromsucsesfullpeopleexepireanc 20 күн бұрын
Ashworth
የየርገን ክሎፕ ስንብት
17:17
Alazar Asgedom - Official
Рет қаралды 4,5 М.
Зу-зу Күлпәш.Курс (6 бөлім)
40:48
ASTANATV Movie
Рет қаралды 481 М.
Barriga de grávida aconchegante? 🤔💡
00:10
Polar em português
Рет қаралды 57 МЛН
Real Sociedad vs Valencia | LaLiga 2023/24 | FC24
14:09
Baku Gamer 44
Рет қаралды 68
በማንቸስተር ዩናይትድ አሁን ምን ቀረ ???
1:03:08
Alazar Asgedom - Official
Рет қаралды 26 М.
Зу-зу Күлпәш.Курс (6 бөлім)
40:48
ASTANATV Movie
Рет қаралды 481 М.